የፍትወት ሮቦት ሚስቶች በአፍሪካ ሊቸበችቡ ተዘጋጅተዋል!! ዘንድሮስ ምን ጉድ ነው?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @basicbankingknowledge9458
    @basicbankingknowledge9458 Рік тому +30

    በዚህች ምድር ላይ እየሆኑ ያሉ ነገሮች ሁሉ አዲስ ሊሆኑብን አይገባም፡ ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተገለጹ የፍፃሜ ትንቢቶች ናቸው። ከእኛ የሚጠበቀው ተግቶ መጸለይ ነው። አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ እንኳን እያየን ተኝተናል፡ ጸሎት ትተናል፡ በሚዲያ ሱስ ወድቀናል፡ መጽሃፍ ቅዱስ ከማንበብ ይልቅ በፌስቡክና ቲክቶክ ላይ የሚናጠፋ ጊዜ ይበዛል። ስለዚህ ሁሉም ሰው ራሱን ይመልከት፡ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ።

    • @Jggbbjiijm
      @Jggbbjiijm Рік тому

      True

    • @surafelhamarlyam1766
      @surafelhamarlyam1766 Рік тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የ ሮቦት ሚስት እንደምትመጣ ተገልፃል እ?

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 Рік тому

      እሽእህቴ

    • @danielmuluneh3100
      @danielmuluneh3100 Рік тому

      ትክክል ወንድሜ

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Рік тому

      ​@@surafelhamarlyam1766 ❤ erashen ke endezi the tetenkek new ye twlebalkew ❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Рік тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ይስጠን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Рік тому +3

    አቤቱ ማረን። ይቅር በለን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +13

    እግዚኦ መሃረነ ከርስቶስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ንበል 12 😭😭😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +6

    የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያጠፋቸዋል !!!
    አትጠራጠሩ
    በሃይማኖታችን እንጽና 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Рік тому

    አቤቱ ሰውረን🙏

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 Рік тому +1

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ ስራችን አይሁንብን
    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባውን የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች አንተ ታገልልን !

  • @ሚላ-ከ4ጨ
    @ሚላ-ከ4ጨ Рік тому +2

    እንዲሆ ምን ይሻለናል ብቻ ፋጣሪ ይጠብቀን...

  • @BerketAdan-iw1mr
    @BerketAdan-iw1mr Рік тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @serawitdesalgen-yb7mk
    @serawitdesalgen-yb7mk Рік тому +1

    እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሠን

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Рік тому

    ቤተሰቦች ኑሩልን ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 Рік тому +1

    በርቱ በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +3

    ወዮ ለነብሴ ሀያሉ አምላክ ይገስጣቸው 😢😢😢😢😢 ዋናው ወደ ፈጣሪያችን ማልወስ ነው ያለብን ከስደት እስክምለስ ጭንቆኛል ለንስሀ ያብቃኝ እነሱ አፍሪካ እንዲሞት ብለው ወስነዋል ስንት ወገኖቻችን አልቀል ጠቅላዮ ምን አለ ዛፍ ስንተክል አትቃወሙን የሬሳ ጥላ ይሆናል ብሎም አሾፈ😢😢😢😢😢 የሱ ሞት በቅርብ ያድርገው እሱ ተዋህዶ እያሳደደ ኢሉምታቲ እያስፋፋም ነው እይ ሀገሬ ስላንቺ አለቅሳለሁ በስደት ሆኜ😢😢😢😢😢

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 Рік тому

      Ayzosh ehtie abren enmelesalen Amlak balew ken entebikalen hulum le bego new ❤

  • @supraet
    @supraet Рік тому

    ቤዚ አርዓያ ስለምታመጡት መልካም ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን። ቤዚ ክ ክ ክ እንደምነክ ምን መሰለክ የሚሉትን ባትጠቀሚ:። እንደምነህ፣ ምን መሰለህ...

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    በእውነት ማሰትዋል ይስጥን የቅዱሳን አምላክ ሀገራችን ይጠበቅልን

  • @abelmelese3984
    @abelmelese3984 Рік тому +2

    እኔ የሚገመኝ እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ይህን ጉድ እያየንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን ደንዝዘን የተቀመጥነው ለሆዳችን ብቻ እየኖር ያለነው ክርስቲያኑ ህብረት የለውም በዘርና በጎጥ ተከፋፍሎ እንዴት ሆኖ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ቆም ብለን ብናስተውል ይሻላል የምድር ኑሮ ወደድንም ጠላንም አላፊ ነው

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 11 місяців тому

    ወይ የዚ የክፋት ስራአቸውን ፈጣሪ ይፍረድበት አመድ ያርግባአቸው

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 Рік тому

    እግዚአብሄር ያጠፋቸዋል አትጠራጠሩ ፀልዩ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Рік тому

    እቤቱ በምህረትህ አስበን በውጪው አለም በአይን እየየን ነው እባካችሁ ትውልድ እድይጥፍ እግዚአብሔር ስረችሁን ይባርክ በጣም የሳዘናል እድር በዚህ ብዙ ነገር መስረት ነው

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 Рік тому +1

    ግዘው አልረፈደም መፍቴው ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው።
    ንስሃ መግባት አለብን

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому

    ጌታ ሆይ የምህረትህ ብዛት ልክ የለውም አንተ ታጋሽ ምህረትህ የበዛ አምላክ ነህ የሰው ልጅ ክቡር ሆኖ ሳለ እንደእንሰሳ መሠለ ይቅር በለን

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Рік тому +3

    ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ

    ወይ ጉድ መቼም ጆሮ አይሞላም የማንሰማው ጉድ የለም ምህረቱን ያብዛልን አሁንስ በዛ ሎቱ ስብአት

  • @bamanwale
    @bamanwale Рік тому

    wow yne mitu dena neshly!!!
    egziabeher kezi yarki!!!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Рік тому

    ደሰ የሚል ውይይት ተባረኩልኝ ግን ወገኖቼ ወዴት እየሄድንነው ይህን የሉሲፈር መንፈሰ ልንቃወም ይገባል መሰልጠን መሰይጠን የተባለው እውነት ነው ወይ አምላኬ የትንቢቱ መፈፀሚያ ሆንን አዝናለሁ

  • @emuyeswa4727
    @emuyeswa4727 Рік тому

    ሰዎችን ማጥፋት እንኳን አይፈልጉም ነገር ግን እኛን እንደ እንደሚሰሯቸው አሻንጉሊቶች በቁጥጥራቸው ውስጥ ማድረግ ነው የሚፈልጉት ፈጣሪ የሚወዳቸውን ልጆቹን ለመንጠቅ ነው ይህ ሁሉ ድካማቸው እኛ ደሞ በፀሎት ይህን ታሪካቸውን ድል ማድረግ አለብን!!!

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 Рік тому +1

    ችግሩ ከኛነው የእግዚአብሔአማኝነንብለን
    የምተገብረው የዳቢሎስን እግዚአብሔር ያስበን

  • @kassa6220
    @kassa6220 Рік тому

    ዓ ራ ያ

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Рік тому

    Well come ❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +3

    የክርስቶስ መምጫው ጊዜው እየቀረበ ነው 😢😢😭

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 Рік тому +1

    እናንተ እዚህ አላያችሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አይቶ ይማረን ይታረቀን ልጆቻችንን ይጠብቅልን እንጂ በጣም ያስፈራል ይከብዳል እዚህስ የአህዛብ አገር ነው ይብላኝ ለክርስቲያን ሀገሬ የሚያመኝ ለሷ ነው እባካችሁ የምድራዊ ህይወታችንን አናስብ የሰመዩን እናስቀድም

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Рік тому

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ፡ እባክህን ማስተ2ኣልን ስጠን። ዲያብሎስ በሙሉ ሓይሉ እየሰራ፡ ነው፡ እኛስ የት ነው ያለነው። ኣላስተውልንም፡ እንጂ ኣሁንም፡ እኮ ተጀምረዋል፡ በጦርነት፡ በገንዘብ ማታለል፡ የሚሰራ ሶዶምና ፡ ኢሉሚናቲ፡ በብዙ ግብተዋል። ለምሳሌ በዚህ ከስልሳ ዓመት በላይ ውስጥ፡ የኤርትራ ሕዝብ በጦርነት ምክንያት ዘር ሳይተካ የሄደው ቤቱ ይቁጠረው፡ እንደገና ሳዋ የተባለው ለምን መሰላችሁ፡ የተመሰረተው፡ ልጆቹ ፡ ከቤተሰቦቻቸው፡ በገብረገብነት፡ ተኮስኩሶውና በእግዚኣብሔር ቃል እንዳያድጉ፡ ከቤተሰቢቻቸው ብዙ ነገርን መቅሰም እንዳይችሉ፡ ወንድ ልጅ፡ ከኣባቱ፡ ሴት ልጅ ከእናትዋ ፡ ከቤተሰቦቻቸው ነጥለው፡ በልጅነት መንፈሳቸው ስንት ክፉ ነገር ፡ ኣጋንንታዊና ሰይጣናዊ ንገር ኣእምሮኣቸውን ተቆጣጥሮ፡ በዝሙት፡ ብምንዝርና፡ በማታለል፡ በኮሚኒስት ጨካኝ መንፈስ ፡ እንዲያድጉ፡ በማድረግ ፡ ከዛ በኋላ ወላጅን የማያከብሩ፡ ክፉዎች ፡ ጨካኞች፡ ለሰውና ለእግዚኣብሔር የማይታዘዙ፡ ይሆናሉ። ከዛ ወደ ቤታቸው ሳይመለሱ፡ ወደ ብዙ ቦታ ይበትኑዋቸዋል፡ ኣያገቡም፡ ከዛም ኣልፎ ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ኣይፈቀድም፡ ከተመለሱም ፡ እስር ቤትና መገደል ይጠብቃቸዋል። ወደ ኣላመኑበት ጦርነት ተወስደው በዛ የጥይት እራት ይሆናሉ። ለምሳሌ ሁለት ግዜ ከወያኔ ጦርነት፡ ኣለኣስፈላጊ ህልቂት፡ በሁለቱም ግዜ እስከ ሁለት መቶ ሺህ ወጣት ጠፍተዋል። እነዚህ ሁሉ ዘር ያልታኩ፡ ጨቅላዎች ናቸው። ባሕር የበላው፡ ኩላሊቱ የውጣ፡ የሊብያ በርሃ ያምድረበዳ ኣቃጥሉ ያስቀረው፡ ከዚህም በላይ ከኤርትራ ሲወጡ በመንገዳቸው የኣራዊት እራት ይሆኑት፡ መንገድ ጠፍቶባቸው እዛው ወድቀው የቀሩ፡ ቤቱ ይቁጦሮው። ይህን ሁሉ በኤርትራ ብቻ ሳይሆን ቢትዮጵያም ሆነዋል እየሆነም ነው። በሶማልያ፡ በየመን፡ ኣሁምን በሱዳን፡ ስለዚህ ይህ በኤርትራ መሪ ሆኖ የሚሰራ ያለው ጸረ ክርስቶስ፡ ኢትዮጵያም ልብዋን ከፍታ፡ እጆችዋን ዘርግታ፡ ከዶርተር ኣብይ ጋር በቃል ኪዳን ተጋብተው፡ በዚያች የኢትዮጵያት ጠንቋይ ኣጋቢነት፡ ከዛ ብኋላ ኣይደለም እንዴ ያሁሉ እልቂት በኢትዮጵያ የመጣው። እባክካችሁ የእውነት ጌታን እንከተላለን ካልን ዘመኑን እንዋጀው። በኣህጉራችን የሚሆነው ያለው ምንድን ነው። እባካችሁ ከእንቅልፋችን እንንቃና በጾም በጸሎት ተግተን ሕዝባችንን እናድን። እኔ የሚገአመኝ የኢትዮጵያ ኣገልጋዮችን ነው። ኣይመረምሩም እንዴ፡ እነ ቄስ ቶሎሳ ፡ እነ ባስተር፡ በቀለ፡ ውንደኛው ወደ ጌታ ሄደዋል፡ ብዙዎች ኣሉ ፡ ከመንግስት ኣብረው የሚዘባርቁ፡ በጣም ኣዝናለሁ። ስለዝህ እባካችሁ ለእውነት ቃሉ፡ እንቁም፡ ግዜው ኣጭር፡ ነው። ተባረኩ።

  • @ሰላም-የ1ተ
    @ሰላም-የ1ተ Рік тому

    ከሀበሻ ሴት ይሻላል የኛ ሀገር ሴቶች ወንድን የሚጠጉት ገንዘብ ካለዉና ለጥቅማቸዉ ሲሉ ነው ስለዚህ ይህ ቴክኖሎጂ ይሻላል ከኛ ሀገር ሴቶች!

  • @haimigirma5438
    @haimigirma5438 Рік тому

    May god protect us. Egezihoh

  • @አማንብርሀን
    @አማንብርሀን Рік тому

    ወዳጆች ቆይቷል እኮ መስራት ከጀመሩ ወደ ሀገራችን አልገባም እንጂ በአሻንጉሊት መልክ ሰርተው እየሸጡነው

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Рік тому +1

    Araya, what you we’re talking about is already in the market.

  • @tarekeje4339
    @tarekeje4339 Рік тому

    የመጨረሻ ዘመን ነው ወይስ የመጨረሻ ዘመን መጀመሪያ ?

  • @abeykebede6980
    @abeykebede6980 Рік тому +1

    እረ ምን እየሆነ ነው እግዚያብሔር ስላሙን ያምጣ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Рік тому +1

    አርአያ አንዳንድ ከስዬም ጋር ሥራ ደስ ትላላችሁ ።

  • @Liyakiya-v3f
    @Liyakiya-v3f Рік тому

    Hi

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 Рік тому

    አረያ ይመችሽ ቦታሽን አገኘሽ ያ በሽተኛ አብዶ ሊያሳብድሽ ነበረ እኮ !!አሁን ወገንሽን አገልግይ!🙏

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 Рік тому

    tikikl new gn is this all about AI? We don't really need AI?

  • @adu-genet
    @adu-genet Рік тому

    አብይ እንደሌሎቹ ሀገሮች ከ ምእራባውያን ጋር አብሬ አዘምናለሁ ብሎ ከአሜሪካ ተቀብቶ ሲመጣ ያልተረዳው ሀገራችን ሚስጥራዊ እና በእግዚአብሔር ጥባቆ ውስጥ መኖሮዋን እረስቶት ጀመረ ይኸው ከመጣ እስካሁን የደም አባላ መፈናቀል ጥላቻ እና የቤተ እምነቶች መፍረስ አምላክ ስለተቆጣበት ወንበሩ አልፀናለት አለ እናም እኛ ሀገር አብይ የሚሰራቸው ፕሮጀክት በሙሉ የመንፈሱ ማረፊያ እንደሆነ ምልክቱም ባፎሚት ነው እግዚአብሔር የአብይን የጨለማውን ሴራ ያፍርስልን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому

    Egziyo marena kiristos amlake hoy kidist hagerachin asibat😭😭😭😭

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Рік тому

    ሰው እንዳይራባ ነው።

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому

    Abatin..amlaka...hoyi..ye.kifu..aserar...yetasere...yihun😭😭

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    የኢትይኦጵያ የሚገርመም በፈቃደኝነት ነው የነጮች መገልገያ የሆነት
    ደሞም በነጮች ስር ከመሆናችን የመኩራራታችን መጠን ሲታይ እንደ ሰለጠንን ነው የምንቆጥረው ሁላ ያሳዝናል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Рік тому

    አፍሪካ ደግሞ ምን የሴት የወንድ ችግር ኣጋጥሞን ነው ሰው እንዳይባዛ የሰው ሐይል ለማመባመን ነው እግዛብሄር ይቅር ይበላቼው እንግዲህ እግዛብሄር የምያመሰኘው ሰው እንጂ ግኡዝ አይደለም 🤔

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Рік тому

    ድምጿ እንደ ጩቤ ይወጋል !

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Рік тому

    What surprise me to see the peacock statue in front of the Ethiopian palace. Do you know what peacock represent? it is the fallen angel Tawusi Melek, how could we go from a Lion to Peacock.

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому

    😘😘😘😘😘ኦሚሥቴ ቶሎነይልኝ😄😄😄😄የኔ ሮቦት

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 Рік тому

    Era Beyesusem 🥹

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 Рік тому

    Misemar leyazebuoben new zederuo

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Рік тому +1

    እግዚአብሄርይቅርይበለንእደኛሀጽያትናክፍትሳይሆንበምህረቱይድረስልንአሜን❤❤❤

    • @ayontefera9953
      @ayontefera9953 Рік тому

      ስትጽፊ(ፍ) space እያረግሽ(ህ)ጻፌ

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Рік тому

    Inezi sawochi inda andi huno tanestowal ke hasabachom yemikalekelacho yelem silezi ale egzaber nu hedan kuwankachon ina dabalik ale

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Рік тому

    Yebabilon ginb lamasirat yetanesu layi egzaber kankaowachun adebalko indayi seru adergowal silezi tawuacho minem ayametum geta ale ke hizbu gar

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 Рік тому

    lemndnew mecereshchn endenesu mihonew AI eko lebzu chgrachn metekem enchlalen

  • @Future979
    @Future979 Рік тому

    ሚስት አሎጣልህ ብሎኛል ለአለሌ ወንድ ትተውኝ እየሄዱ !
    ይቺ ሮበርቷ ትታ ማትሄድ ካልሆነ አንድ አዛለሁ 😇

  • @Mikeyyi
    @Mikeyyi Рік тому

    mereja metarat gn yikerachuhal

    • @Mikeyyi
      @Mikeyyi Рік тому

      @@rekikaweke5791 wushet newa ye elone robot mnamn milew

    • @Mikeyyi
      @Mikeyyi Рік тому

      ezi lay lemawrat bizu new gn ye ai photo new

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Рік тому

    Abetu amilakachin ante tebiken

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 Рік тому

    Kotet mimesil neger awuru

  • @abiy-ce7hj
    @abiy-ce7hj Рік тому

    Goddoliass means God is great, end of the world coming soon, please need to wake up from bed

  • @OTMezmure
    @OTMezmure Рік тому

    አስደሳች ዜና ua-cam.com/video/H7EIvOjmrDg/v-deo.html

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Рік тому

    ሀገራችን፣በችግር፣ስትታመስ፣እናንተ፣የአለም፣ተረት፣ተረት፣ታወራላችሁ።

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Рік тому +1

    Him:- bla bla bla
    Her:- ihiii
    Him:- bla bla bla
    Her:- meaw
    Him:- bla bla bla
    Her:-😶😶😶

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 Рік тому +1

      Ewnetachew new min blabla tilaleh? Ante neh leflafi blabla mitlew

    • @kassayenegga-yu9kg
      @kassayenegga-yu9kg Рік тому

      If you do not understand why you watching it? May be it is belea but it is important!

  • @danieltech6075
    @danieltech6075 Рік тому

    ke ewuket netsa nachu ,stastelu dedeboch

  • @Liyakiya-v3f
    @Liyakiya-v3f Рік тому

    Hi

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Рік тому

    እጅግእምነትያለንከሆንንፈጣሪበአጠገቡእንደቆመካሰበአይገምአይተገብረውምየጣፈጠሁሉአይበላምእግዛብሄርንካመለክንእራሱፈጣሪይህእንዳይፈጠርምክንያትይፈጥራልፈጣሪይጠብቀን

  • @Liyakiya-v3f
    @Liyakiya-v3f Рік тому

    Hi