Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መልስ በማጣቴ እድሜ ልኬ አዘቅት ውስጥ የነበርኩ ልጅ ነበርኩግን ከ4 አመት በፍት መ/ር ተስፋዬ በማግኘቴ መቼም መውጣት ከማልችለው በእርሱ ትምህርት ግን ከዛ ሀጥያት እንድወጣ ከእግዚአብሔር በታች አቅም ሁኖኝ አቸንፌ ወጣሁ በንስሐ ታጠብኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ያለሁት በአህዛብ ሀገር ብሆንም ለቤተሰቦቼ ተርፌ በንስሐ ታጥበው ቅዱስ ቁርባን እየወሰዱ ነው🙏 እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን ነፍሴ ቸኩላለች🙏
olôólll😊 look ôooóoóooooóoooóo99😊
Ebakachu adrashahun negerugne
@@yihungetu9897 ልዩ ገጠመኝ በምለው ወይም Mmihir Tesifaye Abera በምለው ታገኘዋለህ የፈለከውን ሁሉ እዛው ታገኘዋለህ👈
@@yihungetu9897 ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግ ሁለተኛው ደግሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ
ተመስገን😊
ተባረክ ተክልዬ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላከ ምንክራት መምህርግርማ ወንድሙን አቅርቡልን እስቲ ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ መምህር ግርማ ወንድሙን የምትወዱ??
Yes please this right next day
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛዉ።የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅሩን የበለጠ እንድንረዳ ስላደረከን።
በሰመአም እንዴት ያለ ወንድም ነው ትምህርት በጣም ጥሩ በርጋ መንፍሰ ደሰ ሲል እግዛብሄር ይባርክክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ለመናፍቃን እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ጭንቅላት ለለው ለተክሌ እናመሰግናለን የቀና ብዙ ያወራል ፍቶና ዘመድ በርቀት ነው በትክክል:::::::
አቤት እንዴት ደስ ይላል የማስረዳት ችሎታህኮ መምህሬ እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በእውነት በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን
መምህር እኳን መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
Egziabher yistachu
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወለተ ወልድ ነኝ አባታችን መምህር ግርማ or መምህር ተስፋዬ በሂወቴ የለውጤ የመነቃቃቴ አምላኬን የማወቄ ጠቋርን👈 መላክ ከማለት ይልቅ ሴጣን 👈 አሳቺ እደሆነ ያወኩት በነሱ ነው። መስገድ መፆም ያስተማሩኝ ብርቅዬ አባቶቼ ናቸው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለነሱ ይስጣቸው ቸሩ መደኋኔ ዓለም አባቴ አሜን፫//🤲❤❤
በመምህር የተለወጠ ላይክ ያድርግ እዳታልፍ በማርያም
እኔ
ኮተታም ነሽ አይንሽን ክፈቺ
Ene
memherin Germa yemimesl tihut abat eskahun be orthodox alayehum, enkon be akal behlim yifewsalu, bermi Giwergis hige Esachew yaderegulign neger bermil Giwergis teyazelgn
ለናንተ ላይክ መሰብሰቢያ በማሪያም እያላችሁ የምትገዝቱ ብታርፉ ይሻላል እመቤታችን የናንተ መነገጃ እይደለችም :: መልእክታችሁ ብቻ በቂ ነው : እረ ተው አደብ ግዙ : እባካችሁ እረፉ የአምላክን እናት መነገጃ አታድርጉ ::
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔቅ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ብዙ ነገዝ እንድናዉቅ አድርገኸናል ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤
መምህራችን ዛሬ ገና ሱፈ ለብሶ አየውት ሁልጊዜ ነጠላውን ለብሶ የወንጌል አረበኛ ሆኖ ነው ማየው ።እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ❤
መምህርዬ ውድድድድድ እናረግሀለን መምህር ግርማንም እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር መምህራኖቻችንን ይጠብቅልን ኑሩልን እግረኛው ይህ ጥሩ ስራ ነው በርታ
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን ተክሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በመምህር ግርማ እኔ ነቅቻለው ስበላ መጸለይን ስነሳ መጸለይን ስተኛ መጸለይን መስገድን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤አሚን።
ኣው 100%
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ፀሎት ቤት ሰርተን መስገድ መፀለይ መፆም እንድንችል ስላደረከን በ እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ተክልዬም በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅😅
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር
አዎ እግዚአብሔር ውለታቸውን በበጎና በበቂ ይክፈላቸው መምህር መላከ መንክራት እና መምህር ተስፋዬ መልካም ነገር አስተምረውናል ።እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋየው ጸጋውን ያብዛላቸው❤
የቤተ ክርስቲያን አባቶች (መሪዎች ወይም ቤተ-ክህነት ) ፤ በተደጋጋሚ ለአገልገሎታቸው ዕውቅና በመንፈግ ዕገዳ ያደረገባቸው ምክኒያት ምንድን ነው ? የሚለውን ጥያቄ ብታቀርብለት ጥሩ ነበረ ።
ብዙ ሴቶች ቀድማችሁ በፍጥነት ዲያብሎስን ለማመስገን መምህራችሁ ለማድረግ ትቸኩላላችሁ. እስቲ እንደአፎምያ መርምሩ.
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን እድሜ ፀጋ ያብዛልን
መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እባክህ ተክሌ በነካ እጅህ እራሳቸውን መምህር ግርማንም ጋብዝልን::
Begenzeb yemiseru sew nachw ayimechugnim
እህቴ ሰዎች ናቸው:: ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል:: ለካህናት መስጠት መልመድ አለብን::
@@rahelhaile9484 እህቴ ፈተና ከሌለብሽ የሚታዩሽ ነገሮች የሆናሉ ነገር ግን የራስሽን ጭንቅላት ተጠቅመሽ ትምርታቸውን ሰምተሽ ተግብራዊ አድርጊ እሳቸውን ለመንቀፍ ጊዜ አታጥፊ
@@rahelhaile9484 አረ ባክሽ ከእውነት የራቀ ነገር ነው የምትናገሪው በመጀመሪያ አዳምጪ ጠይቂ ቂ አንቢ ሰውን ከመ ሪት ተነስተው መጥላት ከእግዚአብሔር አይደለም
@@rahelhaile9484 ያልተመቹሽ እላይሽ ላይ ስላለ ነው ዲያቢሎስ ተጠመቂ ስገጂ
እንቁ መምህሬ በዚህ ላይ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠላታችን ላይ እንድነቃ እና በጾም ጸሎት ስግደት ንሰሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ያደረገ ልዩ እንቁ መምህር ነው🥰 የመምህርን ትምህርቶች ተከታትሎ በመንፈሳዊ ህይወቱ ያልተቀየረ የለም እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን። እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏ፐ
መምህር ግርማ መንፈሳዊ አባታችን ጠንቋይ ከተባሉ የሳቸውን አይነት ጠንቋይ ያብዛልን
Edezih sewe kemetamelku fetarin betwedu bedanachu! Sickening
አሜን አሜን አሜን እዴት እደምወዳቸው
Amen
🙏🏿🙏🏿❤😊
@@PM-cc5vs አሕዛብ እዚህ ምን ይሰራል 😮😮
ኃይለመለኮት የምታቀርባቸው እንግዶች ለኃይማኖትህ ያለህ መልካም ስራ ሁሌም አመሰግናለሁ እኔም መላከመንክራትን በጣም ነው የምወደው እምነቴን እንድ ጠብቅ ሐይማኖቴን እንዳውቅ ስላደረጉኝ እንደሳቸው ያለ ኃይማኖትህን ከምግባር ጋር ያስተማረ ብዙ የለም አባታችንን እረጅም እድሜ ከእንጀራ ይስጣቸው 💚💛❤💕🙏🌷🌹🌸
ተክልዬ ከቻልክ እስኪ እባክህን ድብቁ እንቁ መምህራችንን መምህር ዘላለም ወንድሙን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቅርብልን🙏🙏🙏
Yigermal Ena orthodox eyalew betam yemigerme astemare new I respect him
Enem betam new emwedachew emakebrachew ❤
Yiqrb er benatachu
@@Esayas-ex7iv ahuns muslim honek nw guys?
አግዚሃብሄር ይባርክ እውነቱንን ለጋዜጠኛውም ለህዝብ ስለገለጽህ አባታችንን እዚያብሄር ይጠብቅልን
የኔ መምህር የኔ ኣባት መምህርዬ የልጅ ኣዋቂ ባንተ ብዙ ተምረን ተለውጠን ጥሩ ክርስትያን ለመሆን እየጣርን ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሁሉ ቤተሰቦችህ የኛ እንቁ መምህራችን እንወድሃለን❤❤❤
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እስከመጨረሻው መምህር !! በ እውቀት እና በፀጋ የተሞላ መልስ ደስ ይላን !! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ !!
ንኽብሮን ንፈትውን መመሕረይ ተስፋይ ናይ ስደት ኣቦና ኤካ
Tekkkle🙏
behaka
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየንና አባታችን ግርማን የሰጠን
ተክሌመምህርን አቀረብህልን እግዚአብሔር ያክብርልን💒💒💒💕💖💕💖💚💛💓
አባታችን ነሚቋወሙ ሰሆች ግን ይገረሙኛል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬ በኣንተ ቡዙ የተማርኩብክ መፆም መፀለይ መስገድ ትትና ኣረ ስንት ልግለፀው ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ በኣንተ ኣድሮ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስተማረኝና የገሰፀኝ ሁሌም ኣመሰግናሎ ❤✝️
እኔም ማርያምን ሁሌ እራሴን ለማጥፋት ነበር እማስበዉ መምህር አይዞሽ ፀልይ ስገጅ እያለ እያገዘኝ በፆሎት አሁን ልቆርብ ነዉ ከቤተሰቦቼ ጋር❤
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ወይኔ ታድለሽ እኛም እንዳቺ ለዛ ክብር ያብቃን
@@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ አሜን ፍቃዱ ይሁን 🙏❤
ስለ መምህር ግርማ ያብራራህበትን መንገድ በጣም ወድጀዋለሁ::አባታችንን ስራ ይባርክልን:: ረዥም ዕድሜም ፈጣሪ ሰጥቶአቸው የብዙ ሰዎች መዳንን ያሳየን::
አሜን አሜን አሜን
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ የእኛ እቁ መ ምኽራችን❤ወድማችን ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን 💗🌿
ዉድ ተክለሐይማኖት አዳነ! በዚህ ርዕስ ያስቀመጥኸዉ ርዕስ() ሳየዉ የስም አጥፊዎች መስሎኝ ለማየት ሳልፈልግ ሳልፈዉ ቆይቻለሁ። ነገር ግን ዛሬ ደፍሬ ቃለ ምልልሱን አዳምጫለሁ። ስለመምህር/መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የጠየቅኸዉን ተከታትያለሁ። ስለመምህር ትክክለኛዉን ምላሽ የሰጠዉን መምህር ተስፋየን አመሰግናለሁ። አንተም ማወቅ የምትፈልገዉን እንዲሁም ሌሎች ሐሰተኞች ስም ለማጥፋት የሚሮጡበትን ሀሳብ በተመለከተ በግልጽ ጥያቄ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ። መጀመሪያ ዲያቆን ከዚያም መምህር ኋላም መልአከ መንክራት የሆኑትን ግርማ ወንድሙን በቅርብ አዉቃቸዋለሁ። 1. በ1980ዎቹ ክህነት በዝዋይ ገዳም የወሰዱ ናቸዉ።2. ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ 1993? በቡታጅራ ቅ/ማርያም ደብር የወንጌል ሰባኪ መምህር በመሆን አገልግለዋል። (እኔ በነሐሴ1990 ዓ.ም በዝዉዉር ወደ ሌላ ቦታ ስለሄድኩኝ እሳቸዉ ወደአዲስ አበባ የሄዱበትን ጊዜ ስለማላስታዉስ) በአገልግሎታቸዉ ሰዉን ጥሩ ምግባር እንዲኖረዉ ያደረጉ ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይና መምህር ናቸዉ። የበለጠ ለማወቅ እሳቸዉን አነጋግራቸዉ።
በእዉነት ተክሌ ዛሬ ገና ሰዉ ጋበዝክ መምህር ተስፋየ በጣም እንወድሃለን
መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ❤❤በአንተ አምላኬን አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤
እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መፆምን፡መስገድን፡መመፅዎትን ያስተማሩን ናቸው
መምህር ተስፋዬ ኤውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲✝️🕊🌾
ቅዱሰ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማን ይጠብቅልን ክፉዋቸውን አልስማ
እናመስግናለን መምህራችንን ስለጋበዝክልን ❤መምህራችን ባንተ በጣም ብዙ ነገር አውቀናል ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግራማን እና የእሳቸውን ፍሬዎች ያበዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
21:41 ❤
የኛ ዉድ መምህር በዚህ መተክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል የኛ እንቁ መምህር ብዙ ት/ት ተምረናል በእናንተ ት/ት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በተግባር ያሳየክ መምህር ነክ መስገድ መፆም መፀለይ ከምንም በላይ ደግሞ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ጠላታችንን እድናዉቅ እረድታቹናል አባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በእያንዳንዱ ገጠመኝ የኛ ህይወት አለ የተነካ ያዉቀዋል ተመስገን አሁን እየነቃን ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን ወንድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን የኛ ዉድ እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን ❤
መምህር ለኔ አስተምሮወችህ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ❤❤ ለኔ መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው ወንጌልን ነው የሚሰብኩት እድሜ ሰጦቸው በርከታቸው እንዲደርሰኝ ያድርገኝ
Amen Amen Amen
መምህር ተስፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አንተለይ አድሮ ህይወቴን የቀየረ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!
መምህር ተስፋዬ በርታልንጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህእርግጠኛ ነኝ አንተን የሚመስል መምህር ይብዛልን🙏🙏🙏
ተክልዬ በጣም ነው የምናመሠግነው መምህራችንን ሥለጋበዝክልን በመምህር ተሥፋየ ምክንያት አርጎ እግዝያብሄር ሥላዳነኝ እድሜ ይሥጣቸው
ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብህ ጤና ይስጥህ ውዱ እንቁ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ውንድማችን ተክልየ እንድያቀርብህ በጣም እመኝ ነበር ቅን ልቦና ያለው ሰው ነው ❤❤❤
ቃላት የልኝም ልቦና ይስጠን የተደረገለት የደረሰለት ብቻ ያውቀዋል ❤❤❤❤❤
ውውውውው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ አበራን ስላቀረብህልን ተክለ ሃይማኖት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿♀️🙇🏿♀️እንግዲህ ተሳዳቢወች ተንጫጩ 😢😢
ይገርማል እህቴ መጫጫት ብቻ አይደለም እብድ ነው የሚያረጋቸው መምህሬመጣህ
እህቴ፣ተያችዉ፣የንጫጬ፣የታወቀ ነው ፣መንፈስ ፣ያለባቸው ነው ፣የሚጫጬት፣።🤔🤔
@ਸ਼ੁਭ ਸਵੇਰ ምንድነው 😮😅😅
ጠቋይ ነው የተረገመ እሱን ብሎ ፈዋሽ
የምን መጫጫት ነዉ በቃ ቤተክርስትያናችን አባቶቻችን ይህ ስራአት ትክክል አይደለም ብላን አለች እኛም ሰምተናን አለቀ እንደ ክርስትያን ግን እንወዳቸዉ አለን
መምህርዬ ባንተ ትምህርት አንተ ያልመዘገብካቸው በኔ ቤተሰብ ብቻ 2 ሰው ከምንፍቅና ተመልሠዋል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ የስጥህ ❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ በየቤቱ ብዙ አለ ባንተ ትምህርት የተመለሠ
Egzber yimegan
እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዛብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል
በሰው አገር ሆነን በባታችን ብዙ ነገር ተምረን ከአጋንንት ጋር ግብ ግብ ላይ ነን የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ፍልሚያ ላይ ነን ።አባታችን እድሜ ይስጥልን።እኝ ጥቅሙን አውቀናል ይብላኝ ወሬ ለሚያወሩት ።💚💛❤️🙏🙏🙏
wow
@@Gigi-mn9phደ5r5 6:49
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ያለው ያብዛልን
ተክልዩ ወንድማችን እናመስግናሀለን ይህንን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ስንት ነፍስ እያዳነ መሆኑን ያአለም ህዝብ ይወቀው። እኔ በበኩሌ ህይወቴን ቀየረልኝ አምላኬ እንድወደውና እንዳውቀው አሪጎኛል በስግደትና በሱባየ የሚገኝውን ጥቅም ተረድቻለሁ ያምልኮ ስግደት ባጠቃላይ በብዙ ተጠቅሜለሁ። ኑሪልን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ
መምህር ግርማ ለዚህ ለጠፋነው ትውልድ ከጠፋንበት እንድንመለስ ሚያስተምሩን ሚያነቁን ሚያጠምቁን ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታ ናቸው እጅግ መልካምና ቅን መምህር ናቸው ቸሩ መድኅኒዓለም እድሜ ጤናቸውን ይባርክልን።
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
አሜን
የሚገርም ነገር የሚሆንብኝ ስለ መምህር ግርማ ተቃውሞ የሰማሁት እርሳቸው ማጥመቅ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ነገር ግን እሳቸውንም ከማጥመቅ ያስቆማቸው ማንም ሳይኖር ትምህርታቸውም ሆነ ፈውሳቸው እንደቀጠለ ሲሆን ስለመጥፎነታቸው በየሜድያው የሚለፈፈውን ያህል ማንም ያስቆማቸው የለም፣ ታዲያ ተቃውሟችሁ የምቀኝነትና የግል ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ለምን አንድ ሰውን ማስቆም አቃታችሁ በጸሎት ሳይሆን በአስማት ነው የሰይጣንን አያወጣም የማይባሉት ሐሜት የለም እውነትም ሰለበለጧችሁ እንጂ ሰውዬውን እንደምትሏቸው ባለመሆናቸው ሰውንም ከመርዳት አልተቆጠቡምና ተዋቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠቸውን ትልቅ የመፈወሰ ኃይል እየተጠቀሙ ሥራቸውን ይሰሩበት በቃን አቁሙ እኛም አምነን በአቀራረባቸው በመለኮት, በመላዕክትና በሰማእታት እያጠመቁ ይፈውሱን ተዋቸው በቃ!!
አምሜን እድምና ጤና ይስጥልን አድራሻቸውን የሚያቅ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ
እባካችሁ,የምህር,ግርማን,አድረሻ,ንገሩኘ,ተሰቃየሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ተክለ ሃይማኖት ወንድሜ ተባረክልኝ በጣም ወሳኝ ሰው ለዘመናችን የሚያስፈልገውን ሰው አቀርብክልን ከተጠቀሙበት በትምህርቱ ብዙ ብዙ ያተርፉበታል ዘመኑን አስተውሉ ትምህርቱን በ ደንብ በማስተዋል አድምጡ እኔ በጣም አትር ፌበታላሁ❤
ዕፁብ ድንቅ ትምህርት መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህፀጋውን ያበዛልህ!!❤
መምህራችንን ሰላቀረብክልን ደስ ብሎናት መምህር ተስፋየ ገበረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ
መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትከልልህ
መምህር እረጅም እድሜ ኑሩልን በናተ ትምህርት ከጨለማ ህይወት አዉጥታችውናል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብላችው❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋየ እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥሕ ኑሩልን ተኽለ ሐይሞነት ደግሞ መምህራችን ስለ ጋበዝክል በእ ግዚኣብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የኔ አባት የኔ መካሪ የኔ ወንድም መምህሬ ተባረክልኝ እድሜህ የማቱሳላ ይሁን 🙏😍
እውነት በጣም እምወደው መምህሬ ሰለ ጋበዝኸው ተኽልዬ በጣም አመሰግናለው❤የምር እኔ ራሴ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ከብዙ ነገር ወጥቻለሁ አምላኬን አውቅያለሁ ብቻ ብዙ ነው ለውድ አባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተሰፋዬ ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረብክልን።❤❤❤
ማርያምን የአባታችን መለአከ መንክራት ግርማ በመምህር ተስፋዬ ተምህር እኔ በጣም ተለውጫለሁ በጣም ከምለው በላይ እግዚአብሔር ዬመስገን ፈጣር እድሜና ጠና ይስጣቸው ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን መምህር ተስፋዬ አብራ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን 🙏🙏🙏
መምህርዬ የኔ እንቁ በስስት የማይህ ውድ መምህሬ ኑሪልኝ ሺ አመት አሁንም ይበልጥ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እማምላክ ትጠብቅልን 8ሺ 22 የሌላ እምነት በአንድ መምህር መጣት ማለት ለቤተክርስቲያን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም መምህር እዲህ አስተምሮ ቢመልስ ያሉትም ይፀኑ ነበር ብዙ ስናወራ ከቤታችን አመለጡን አሁንም የሄዱት ይመጣል ። ከሌላ ሐይማኖት ማጣት ብቻ ሳይሆን እዚሁ ተዋህዶ ውስጥ ሆኖ በአምልኮ ውስጥ የተዘፈቅነውን ማውጣትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ እራሱ ከሌላ እምነት አሳምኖ ከማጣት አይተናነስም ። እድሜ ለመምህር ግርማና ለአባ ዮሐንስ የዘመናችን ሐዋሪያ የአባቶቻችን ምትክ ናቸው ። ተክልዬ እናመሰግናለን
እኳን ደህና መጣህልን የእኛ እቁ መምህራችን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ያኑርልን ስንቱን ለወጣችሁት ያንተና የመምህር ግርማ ወድሙ ትምህርት
በጣም ነው የምንወድህ መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በትምህርትህ ተለውጠናል!!!!😍😘
ምናሉ ታረቁ ንስሓ ግቡ ስላሉ ጠንቓይ ኣስባላቸው ብር ኣልተከፈሉ እድሜ ይሥጣቸው ኣባታችን
Be v8 eyhdu setane mewashewn emnu eyalu kezi blaye mne yadrgu
የእውነት መምህሬ የማስተማር ፀጋው አለክ ስላደረክልን ተግባር ሁሉ አመሰግንካለው
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእግዝያብሄር መንገድ ከእስራቴ እድፈታ የረዳቹኝ መምህር ግርማ የሳቸው ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ቸር አምላክ ያብዛቹ 🙏🙏🙏
ተክልዪ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅትምህርት ነው ያገኘሁት አገልግሎትህ ትልቅነው ተባረክ❤
የኔ መምህር በአንተ ነፍሴን አትርፌለሁ እግዛአቢሔር ይመስገን የምወድህ የማከብርህ መምህሬ 🙏😍😍😍
ስለ ቅዱስ ቁርባን የሚያስተምሩት በእውነት ብዙወቻችን ቀይሮናል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን።
እኳን ቀየራችሁ አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ተረሱ እዴ ቅዱሳን አባቶች 😢😢😢😢😢
አንተ አደለህም እምታለቅሰው😅
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህር ግሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን 😭😭🙏🙏
መምህራችን የተረጋጋህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
እቁ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ ወድማችን
በጣም እናመሠግናለን የኔ ውድ መምህር ተስፋዬ። ረጅም እድሜ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ። ባለውለታዬ ❤
ተክሌሀይማኖት መምህር ተስፍዬን ስላቀረብው ደስ ሲል ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መምህራችን እንቁአአችን እንኳን በስላም መጣህልን እንዲሁም ጋዜጠኛ ተክልዬ ምርጥ ስው ለሁለታቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ ነው የማረጋቹ ተባረኩልን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በስደት ያለነዉ እግዚአብሔር አንተን አዘጋጅቶልናል አንተን የሰጠን በአንተ ላይ አድሮ እንድንማር ስለ ለነፍሳችን ስለ ስጋችን እድናዉቅ የረዳን የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ወድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እወድሀለዉ አድናቂህ ነኝ ዛሬ እንቁ መምህራችን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ከተኛንበት ቀስቅሶናል ስለ ሀይማኖታችን ስለ ነፍስና ስጋችን እድናዉቅ የማቂያ ደወላችን ነዉ! ብዙ ጊዜ ላይክ አደርጋለዉ እንጂ ኮሜት አንዳዴ ብቻ ነው የምፅፈዉ ዛሬ ግን መምህራችን ስላየሁት ደስ ስላለኝ ነው የፃፍኩት ለሁለታችሁም ከነ ቤተሰባችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኒያለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ወንድም አባት ሆነህ ሁሉንም አጠቃለህ የምትይዝ ውድ መምህራችን እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ❤ ጤነኛ ነኝ ሙሉ ሰው ነኝ ብዬ ልሰራ ብር ልሰበስብ ብሰደድም ከብር በላይ የሆነ የነፍሴን መንገድ የሀጢያቴን ክምር የወቅኩት የማንነቴን ነገር የህይወቴን ሚዛን የገኘሁት በአንተ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሰላም ለሀገሬ አብቅቶ በንስሀ ታጥቤ የተግባር ውሳኔ ውስጥ እንደምገባ በድንግል ማርያም ልጅ አምናለሁ ❤
መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣቸው ።
እኔ በበኩሌ መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በምንም በምንም እሳችው እግዚአብሔር ፀጋውን ለዘላለም ያብዛለቸው ዘመናቸውን ይባርክላቸው ።እኔ በራሴ በጣም በቤተሰብ ባእድ አምልኮት እሰቃይ ነበር ። አጋንንትና አርኩሰ መንፈሰ ጀነሚወጣው በቅዱሰ ቁርባን በለው መክረውኝ እነሆ ሰድሰት አመት ሊሆነኝ ነው የጌታዬን ቅዱሰ ቁርባን ከተቀበልኩኝ እግዚአብሔር ይመሰፐን ። ሰማቸውን የሚያጠፋው አራሱ ህዝቡ ላይ ያለው እርኩሰ መንፈሰ ነው የሱዳን መተት ብሎ የሚያቀረሸባቸው እግዚአብሔር አምላክ የገሰፀውና አንዲት ልጅ ላይ መንፈሰ ሲናገር አውቀን ነው ሰው እንዲጠላው ሰሙን የምናጠፈው ብሎ ሲመሰክርባቸው በአገልግሎታቸው ሰምተናል ያን ይዘው ያለ ሰራቸው ሰም የሰጡአቸው ይቅር ይበላቸው ። የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላቸው ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ።
እንቁ መምህሬ እኔኮ ከዛ የሰደት ስቃይ በሰላም ወጥቼ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃውት ባአንተነው ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር🙏🙏🙏
መምህር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አክባሪክ ነኝ የማይጠገቡት ትምህርቶችህና ገጠመኞችክ ሁሌም የማይሰለቹ ናቸው በርታልን
ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርን ስለጋበዝክልን እንቁ መምህራችን ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ለእኛ ሲል ይጠብቅልን መምህር መመኪያችን ነህ የአንተን ገጠመኞች በማዳመጥ ብቻ ከእብደት ተፈውሻለሁ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ መምህር ❤❤❤❤ምርጥ ቅንጅት ። መምህሬን በጣም አከብርሀለው። ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስም መጣህልን የኛቁመምህ ባተ ትምህርት ተለውጠናን የዛርመፈስ ቤተስቦቻችን እያመለኩ ነበር ዛሬ ግን ጨሌጥለው በጾም በጾለት በንስሀ ታጥበዋን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እምሳሳልህ የኔ ውድ መምር በረከትህ ይደርብን ሀይለገብርኤል ብለህ አስበኝ አደራ
አንጀት አርስ መልስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚገርም መልስ ለሁላችንም ልቦና ይስጥህ🙏🙏🙏
እኔ መምህር ግርማን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ መምህ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤መምህራችን አንተን ያገልግሎት ዘመንክን ይርዘም ይባረክ ❤
Thank you so much for inviting our beloved teacher Tesfaye. Please invite Memhir Girma, that we love so much!!!!!
እንደ መምህር ግርማ አይነት ሰውን ያብዛልን ለመምህርምብእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን እብዝቶ ይስጥልን አምላካችን
ተክልዪ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ መምህዪ ትንፋሼን ዉጨ መልሶችህ አዳምጫለዉ አጥጋቢ አርኪ መልስ ነዉ ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
መምህር ግርማዬ የኔ ውድ እባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወዳቹሀለን🙏❤️❤️
እግዝአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ስንት ከተኛበት የነቃበት ያወቀበት ፈጣሪን ያመሰገነበት ።እናመሰግናለን።
መህምራችን ወድማችን አባታችን መምህር ተስፋዬ እድሜህ ይርዘም በፀጋ ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን እውነት ከምር ባንተ ተቀይራለው ደካማ ነበርኩ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ስለምታረግልን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን
ወንድሜ እነዚን እንቁ መምህራኖቻችንን አክብረህ ስለምትጋብዝና ሰው እዉነታዉን እንዲረዳ ስላገዝክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
❤❤❤መምህራችን ኑርልን ክፉ አይንካህ
መምህር ተሥፍዬን በማቅረባቹበጣም ደሥ ብሎኛል በሠው አገር የሱን ገጠመኝ እየሠማን ብዙ ታሪክን እግዚያብሔር ቀይሮልናል ለሁላችንም እግዚያብሔርን ለሚያምን ሁሉየእግዚያብሔር ምህረቱን አብዝቶ ተአምሩንና መህረቱን በፍጥነት ይላክልን🙏🙏🙏😭😭😭
መልስ በማጣቴ እድሜ ልኬ አዘቅት ውስጥ የነበርኩ ልጅ ነበርኩግን ከ4 አመት በፍት መ/ር ተስፋዬ በማግኘቴ መቼም መውጣት ከማልችለው በእርሱ ትምህርት ግን ከዛ ሀጥያት እንድወጣ ከእግዚአብሔር በታች አቅም ሁኖኝ አቸንፌ ወጣሁ በንስሐ ታጠብኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ያለሁት በአህዛብ ሀገር ብሆንም ለቤተሰቦቼ ተርፌ በንስሐ ታጥበው ቅዱስ ቁርባን እየወሰዱ ነው🙏 እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን ነፍሴ ቸኩላለች🙏
olôólll😊 look ôooóoóooooóoooóo99😊
Ebakachu adrashahun negerugne
@@yihungetu9897 ልዩ ገጠመኝ በምለው ወይም Mmihir Tesifaye Abera በምለው ታገኘዋለህ የፈለከውን ሁሉ እዛው ታገኘዋለህ👈
@@yihungetu9897 ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግ ሁለተኛው ደግሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ
ተመስገን😊
ተባረክ ተክልዬ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላከ ምንክራት መምህርግርማ ወንድሙን አቅርቡልን እስቲ ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ መምህር ግርማ ወንድሙን የምትወዱ??
Yes please this right next day
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛዉ።
የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅሩን የበለጠ እንድንረዳ ስላደረከን።
በሰመአም እንዴት ያለ ወንድም ነው ትምህርት በጣም ጥሩ በርጋ መንፍሰ ደሰ ሲል እግዛብሄር ይባርክክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ለመናፍቃን እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ጭንቅላት ለለው ለተክሌ እናመሰግናለን የቀና ብዙ ያወራል ፍቶና ዘመድ በርቀት ነው በትክክል:::::::
አቤት እንዴት ደስ ይላል የማስረዳት ችሎታህኮ መምህሬ እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በእውነት በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን
መምህር እኳን መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
Egziabher yistachu
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወለተ ወልድ ነኝ አባታችን መምህር ግርማ or መምህር ተስፋዬ በሂወቴ የለውጤ የመነቃቃቴ አምላኬን የማወቄ ጠቋርን👈 መላክ ከማለት ይልቅ ሴጣን 👈 አሳቺ እደሆነ ያወኩት በነሱ ነው። መስገድ መፆም ያስተማሩኝ ብርቅዬ አባቶቼ ናቸው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለነሱ ይስጣቸው ቸሩ መደኋኔ ዓለም አባቴ አሜን፫//🤲❤❤
በመምህር የተለወጠ ላይክ ያድርግ እዳታልፍ በማርያም
እኔ
ኮተታም ነሽ አይንሽን ክፈቺ
Ene
memherin Germa yemimesl tihut abat eskahun be orthodox alayehum, enkon be akal behlim yifewsalu, bermi Giwergis hige Esachew yaderegulign neger bermil Giwergis teyazelgn
ለናንተ ላይክ መሰብሰቢያ በማሪያም እያላችሁ የምትገዝቱ ብታርፉ ይሻላል እመቤታችን የናንተ መነገጃ እይደለችም :: መልእክታችሁ ብቻ በቂ ነው : እረ ተው አደብ ግዙ : እባካችሁ እረፉ የአምላክን እናት መነገጃ አታድርጉ ::
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔቅ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ብዙ ነገዝ እንድናዉቅ አድርገኸናል ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤
መምህራችን ዛሬ ገና ሱፈ ለብሶ አየውት
ሁልጊዜ ነጠላውን ለብሶ የወንጌል አረበኛ ሆኖ ነው ማየው ።
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ❤
መምህርዬ ውድድድድድ እናረግሀለን መምህር ግርማንም እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር መምህራኖቻችንን ይጠብቅልን ኑሩልን እግረኛው ይህ ጥሩ ስራ ነው በርታ
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን ተክሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በመምህር ግርማ እኔ ነቅቻለው ስበላ መጸለይን ስነሳ መጸለይን ስተኛ መጸለይን መስገድን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤አሚን።
ኣው 100%
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ፀሎት ቤት ሰርተን መስገድ መፀለይ መፆም እንድንችል ስላደረከን በ እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ተክልዬም በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅😅
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር
አዎ እግዚአብሔር ውለታቸውን በበጎና በበቂ ይክፈላቸው መምህር መላከ መንክራት እና መምህር ተስፋዬ መልካም ነገር አስተምረውናል ።እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋየው ጸጋውን ያብዛላቸው❤
የቤተ ክርስቲያን አባቶች (መሪዎች ወይም ቤተ-ክህነት ) ፤ በተደጋጋሚ ለአገልገሎታቸው ዕውቅና በመንፈግ ዕገዳ ያደረገባቸው ምክኒያት ምንድን ነው ? የሚለውን ጥያቄ ብታቀርብለት ጥሩ ነበረ ።
ብዙ ሴቶች ቀድማችሁ በፍጥነት ዲያብሎስን ለማመስገን መምህራችሁ ለማድረግ ትቸኩላላችሁ. እስቲ እንደአፎምያ መርምሩ.
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን እድሜ ፀጋ ያብዛልን
መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እባክህ ተክሌ በነካ እጅህ እራሳቸውን መምህር ግርማንም ጋብዝልን::
Begenzeb yemiseru sew nachw ayimechugnim
እህቴ ሰዎች ናቸው:: ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል:: ለካህናት መስጠት መልመድ አለብን::
@@rahelhaile9484 እህቴ ፈተና ከሌለብሽ የሚታዩሽ ነገሮች የሆናሉ ነገር ግን የራስሽን ጭንቅላት ተጠቅመሽ ትምርታቸውን ሰምተሽ ተግብራዊ አድርጊ እሳቸውን ለመንቀፍ ጊዜ አታጥፊ
@@rahelhaile9484 አረ ባክሽ ከእውነት የራቀ ነገር ነው የምትናገሪው በመጀመሪያ አዳምጪ ጠይቂ ቂ አንቢ ሰውን ከመ ሪት ተነስተው መጥላት ከእግዚአብሔር አይደለም
@@rahelhaile9484 ያልተመቹሽ እላይሽ ላይ ስላለ ነው ዲያቢሎስ ተጠመቂ ስገጂ
እንቁ መምህሬ በዚህ ላይ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠላታችን ላይ እንድነቃ እና በጾም ጸሎት ስግደት ንሰሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ያደረገ ልዩ እንቁ መምህር ነው🥰 የመምህርን ትምህርቶች ተከታትሎ በመንፈሳዊ ህይወቱ ያልተቀየረ የለም እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን። እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏ፐ
መምህር ግርማ መንፈሳዊ አባታችን ጠንቋይ ከተባሉ የሳቸውን አይነት ጠንቋይ ያብዛልን
Edezih sewe kemetamelku fetarin betwedu bedanachu! Sickening
አሜን አሜን አሜን እዴት እደምወዳቸው
Amen
🙏🏿🙏🏿❤😊
@@PM-cc5vs አሕዛብ እዚህ ምን ይሰራል 😮😮
ኃይለመለኮት የምታቀርባቸው እንግዶች ለኃይማኖትህ ያለህ መልካም ስራ ሁሌም አመሰግናለሁ እኔም መላከመንክራትን በጣም ነው የምወደው እምነቴን እንድ ጠብቅ ሐይማኖቴን እንዳውቅ ስላደረጉኝ እንደሳቸው ያለ ኃይማኖትህን ከምግባር ጋር ያስተማረ ብዙ የለም አባታችንን እረጅም እድሜ ከእንጀራ ይስጣቸው 💚💛❤💕🙏🌷🌹🌸
ተክልዬ ከቻልክ እስኪ እባክህን ድብቁ እንቁ መምህራችንን መምህር ዘላለም ወንድሙን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቅርብልን🙏🙏🙏
Yigermal Ena orthodox eyalew betam yemigerme astemare new I respect him
Enem betam new emwedachew emakebrachew ❤
Yiqrb er benatachu
@@Esayas-ex7iv ahuns muslim honek nw guys?
አግዚሃብሄር ይባርክ እውነቱንን ለጋዜጠኛውም ለህዝብ ስለገለጽህ አባታችንን እዚያብሄር ይጠብቅልን
የኔ መምህር የኔ ኣባት መምህርዬ የልጅ ኣዋቂ
ባንተ ብዙ ተምረን ተለውጠን ጥሩ ክርስትያን ለመሆን እየጣርን ነው
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሁሉ ቤተሰቦችህ
የኛ እንቁ መምህራችን እንወድሃለን❤❤❤
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እስከመጨረሻው መምህር !! በ እውቀት እና በፀጋ የተሞላ መልስ ደስ ይላን !! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ !!
ንኽብሮን ንፈትውን መመሕረይ ተስፋይ ናይ ስደት ኣቦና ኤካ
Tekkkle🙏
behaka
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየንና አባታችን ግርማን የሰጠን
ተክሌመምህርን አቀረብህልን እግዚአብሔር ያክብርልን💒💒💒💕💖💕💖💚💛💓
አባታችን ነሚቋወሙ ሰሆች ግን ይገረሙኛል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬ በኣንተ ቡዙ የተማርኩብክ መፆም መፀለይ መስገድ ትትና ኣረ ስንት ልግለፀው ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ በኣንተ ኣድሮ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስተማረኝና የገሰፀኝ ሁሌም ኣመሰግናሎ ❤✝️
እኔም ማርያምን ሁሌ እራሴን ለማጥፋት ነበር እማስበዉ መምህር አይዞሽ ፀልይ ስገጅ እያለ እያገዘኝ በፆሎት አሁን ልቆርብ ነዉ ከቤተሰቦቼ ጋር❤
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ወይኔ ታድለሽ እኛም እንዳቺ ለዛ ክብር ያብቃን
@@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ አሜን ፍቃዱ ይሁን 🙏❤
ስለ መምህር ግርማ ያብራራህበትን መንገድ በጣም ወድጀዋለሁ::አባታችንን ስራ ይባርክልን:: ረዥም ዕድሜም ፈጣሪ ሰጥቶአቸው የብዙ ሰዎች መዳንን ያሳየን::
አሜን አሜን አሜን
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ የእኛ እቁ መ ምኽራችን❤ወድማችን ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን 💗🌿
ዉድ ተክለሐይማኖት አዳነ! በዚህ ርዕስ ያስቀመጥኸዉ ርዕስ() ሳየዉ የስም አጥፊዎች መስሎኝ ለማየት ሳልፈልግ ሳልፈዉ ቆይቻለሁ። ነገር ግን ዛሬ ደፍሬ ቃለ ምልልሱን አዳምጫለሁ። ስለመምህር/መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የጠየቅኸዉን ተከታትያለሁ። ስለመምህር ትክክለኛዉን ምላሽ የሰጠዉን መምህር ተስፋየን አመሰግናለሁ። አንተም ማወቅ የምትፈልገዉን እንዲሁም ሌሎች ሐሰተኞች ስም ለማጥፋት የሚሮጡበትን ሀሳብ በተመለከተ በግልጽ ጥያቄ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
መጀመሪያ ዲያቆን ከዚያም መምህር ኋላም መልአከ መንክራት የሆኑትን ግርማ ወንድሙን በቅርብ አዉቃቸዋለሁ።
1. በ1980ዎቹ ክህነት በዝዋይ ገዳም የወሰዱ ናቸዉ።
2. ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ 1993? በቡታጅራ ቅ/ማርያም ደብር የወንጌል ሰባኪ መምህር በመሆን አገልግለዋል።
(እኔ በነሐሴ1990 ዓ.ም በዝዉዉር ወደ ሌላ ቦታ ስለሄድኩኝ እሳቸዉ ወደአዲስ አበባ የሄዱበትን ጊዜ
ስለማላስታዉስ)
በአገልግሎታቸዉ ሰዉን ጥሩ ምግባር እንዲኖረዉ ያደረጉ ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይና መምህር ናቸዉ። የበለጠ ለማወቅ እሳቸዉን አነጋግራቸዉ።
በእዉነት ተክሌ ዛሬ ገና ሰዉ ጋበዝክ መምህር ተስፋየ በጣም እንወድሃለን
መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ❤❤
በአንተ አምላኬን አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤
እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መፆምን፡መስገድን፡መመፅዎትን ያስተማሩን ናቸው
መምህር ተስፋዬ ኤውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲✝️🕊🌾
ቅዱሰ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማን ይጠብቅልን ክፉዋቸውን አልስማ
Amen
እናመስግናለን መምህራችንን ስለጋበዝክልን ❤
መምህራችን ባንተ በጣም ብዙ ነገር አውቀናል ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግራማን እና የእሳቸውን ፍሬዎች ያበዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
21:41 ❤
የኛ ዉድ መምህር በዚህ መተክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል የኛ እንቁ መምህር ብዙ ት/ት ተምረናል በእናንተ ት/ት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በተግባር ያሳየክ መምህር ነክ መስገድ መፆም መፀለይ ከምንም በላይ ደግሞ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ጠላታችንን እድናዉቅ እረድታቹናል አባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በእያንዳንዱ ገጠመኝ የኛ ህይወት አለ የተነካ ያዉቀዋል ተመስገን አሁን እየነቃን ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን ወንድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን የኛ ዉድ እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን ❤
መምህር ለኔ አስተምሮወችህ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ❤❤ ለኔ መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው ወንጌልን ነው የሚሰብኩት እድሜ ሰጦቸው በርከታቸው እንዲደርሰኝ ያድርገኝ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
መምህር ተስፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አንተለይ አድሮ ህይወቴን የቀየረ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!
መምህር ተስፋዬ በርታልን
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ
እርግጠኛ ነኝ አንተን
የሚመስል መምህር ይብዛልን🙏🙏🙏
ተክልዬ በጣም ነው የምናመሠግነው መምህራችንን ሥለጋበዝክልን በመምህር ተሥፋየ ምክንያት አርጎ እግዝያብሄር ሥላዳነኝ እድሜ ይሥጣቸው
ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብህ ጤና ይስጥህ
ውዱ እንቁ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ውንድማችን ተክልየ እንድያቀርብህ በጣም እመኝ ነበር ቅን ልቦና ያለው ሰው ነው ❤❤❤
ቃላት የልኝም ልቦና ይስጠን የተደረገለት የደረሰለት ብቻ ያውቀዋል ❤❤❤❤❤
ውውውውው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ አበራን ስላቀረብህልን ተክለ ሃይማኖት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿♀️🙇🏿♀️እንግዲህ ተሳዳቢወች ተንጫጩ 😢😢
ይገርማል እህቴ መጫጫት ብቻ አይደለም እብድ ነው የሚያረጋቸው መምህሬመጣህ
እህቴ፣ተያችዉ፣የንጫጬ፣የታወቀ ነው ፣መንፈስ ፣ያለባቸው ነው ፣የሚጫጬት፣።🤔🤔
@ਸ਼ੁਭ ਸਵੇਰ ምንድነው 😮😅😅
ጠቋይ ነው የተረገመ እሱን ብሎ ፈዋሽ
የምን መጫጫት ነዉ በቃ ቤተክርስትያናችን አባቶቻችን ይህ ስራአት ትክክል አይደለም ብላን አለች እኛም ሰምተናን አለቀ እንደ ክርስትያን ግን እንወዳቸዉ አለን
መምህርዬ ባንተ ትምህርት አንተ ያልመዘገብካቸው በኔ ቤተሰብ ብቻ 2 ሰው ከምንፍቅና ተመልሠዋል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ የስጥህ ❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ በየቤቱ ብዙ አለ ባንተ ትምህርት የተመለሠ
Egzber yimegan
እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዛብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል
በሰው አገር ሆነን በባታችን ብዙ ነገር ተምረን ከአጋንንት ጋር ግብ ግብ ላይ ነን የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ፍልሚያ ላይ ነን ።አባታችን እድሜ ይስጥልን።እኝ ጥቅሙን አውቀናል ይብላኝ ወሬ ለሚያወሩት ።💚💛❤️🙏🙏🙏
wow
@@Gigi-mn9phደ5r5 6:49
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ያለው ያብዛልን
ተክልዩ ወንድማችን እናመስግናሀለን ይህንን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ስንት ነፍስ እያዳነ መሆኑን ያአለም ህዝብ ይወቀው። እኔ በበኩሌ ህይወቴን ቀየረልኝ አምላኬ እንድወደውና እንዳውቀው አሪጎኛል በስግደትና በሱባየ የሚገኝውን ጥቅም ተረድቻለሁ ያምልኮ ስግደት ባጠቃላይ በብዙ ተጠቅሜለሁ። ኑሪልን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ
መምህር ግርማ ለዚህ ለጠፋነው ትውልድ ከጠፋንበት እንድንመለስ ሚያስተምሩን ሚያነቁን ሚያጠምቁን ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታ ናቸው እጅግ መልካምና ቅን መምህር ናቸው ቸሩ መድኅኒዓለም እድሜ ጤናቸውን ይባርክልን።
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
አሜን
የሚገርም ነገር የሚሆንብኝ ስለ መምህር ግርማ ተቃውሞ የሰማሁት እርሳቸው ማጥመቅ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ነገር ግን እሳቸውንም ከማጥመቅ ያስቆማቸው ማንም ሳይኖር ትምህርታቸውም ሆነ ፈውሳቸው እንደቀጠለ ሲሆን ስለመጥፎነታቸው በየሜድያው የሚለፈፈውን ያህል ማንም ያስቆማቸው የለም፣ ታዲያ ተቃውሟችሁ የምቀኝነትና የግል ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ለምን አንድ ሰውን ማስቆም አቃታችሁ በጸሎት ሳይሆን በአስማት ነው የሰይጣንን አያወጣም የማይባሉት ሐሜት የለም እውነትም ሰለበለጧችሁ እንጂ ሰውዬውን እንደምትሏቸው ባለመሆናቸው ሰውንም ከመርዳት አልተቆጠቡምና ተዋቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠቸውን ትልቅ የመፈወሰ ኃይል እየተጠቀሙ ሥራቸውን ይሰሩበት በቃን አቁሙ እኛም አምነን በአቀራረባቸው በመለኮት, በመላዕክትና በሰማእታት እያጠመቁ ይፈውሱን ተዋቸው በቃ!!
አምሜን እድምና ጤና ይስጥልን አድራሻቸውን የሚያቅ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ
እባካችሁ,የምህር,ግርማን,አድረሻ,ንገሩኘ,ተሰቃየሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ተክለ ሃይማኖት ወንድሜ ተባረክልኝ በጣም ወሳኝ ሰው ለዘመናችን የሚያስፈልገውን ሰው አቀርብክልን ከተጠቀሙበት በትምህርቱ ብዙ ብዙ ያተርፉበታል ዘመኑን አስተውሉ ትምህርቱን በ ደንብ በማስተዋል አድምጡ እኔ በጣም አትር ፌበታላሁ❤
ዕፁብ ድንቅ ትምህርት መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ፀጋውን ያበዛልህ!!❤
መምህራችንን ሰላቀረብክልን ደስ ብሎናት መምህር ተስፋየ ገበረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ
መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትከልልህ
መምህር እረጅም እድሜ ኑሩልን በናተ ትምህርት ከጨለማ ህይወት አዉጥታችውናል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብላችው❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋየ እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥሕ ኑሩልን ተኽለ ሐይሞነት ደግሞ መምህራችን ስለ ጋበዝክል በእ ግዚኣብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የኔ አባት
የኔ መካሪ
የኔ ወንድም
መምህሬ ተባረክልኝ እድሜህ የማቱሳላ ይሁን 🙏😍
እውነት በጣም እምወደው መምህሬ ሰለ ጋበዝኸው ተኽልዬ በጣም አመሰግናለው❤የምር እኔ ራሴ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ከብዙ ነገር ወጥቻለሁ አምላኬን አውቅያለሁ ብቻ ብዙ ነው ለውድ አባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተሰፋዬ ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረብክልን።❤❤❤
ማርያምን የአባታችን መለአከ መንክራት ግርማ በመምህር ተስፋዬ ተምህር እኔ በጣም ተለውጫለሁ በጣም ከምለው በላይ እግዚአብሔር ዬመስገን ፈጣር እድሜና ጠና ይስጣቸው ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን መምህር ተስፋዬ አብራ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን 🙏🙏🙏
መምህርዬ የኔ እንቁ በስስት የማይህ ውድ መምህሬ ኑሪልኝ ሺ አመት አሁንም ይበልጥ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እማምላክ ትጠብቅልን 8ሺ 22 የሌላ እምነት በአንድ መምህር መጣት ማለት ለቤተክርስቲያን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም መምህር እዲህ አስተምሮ ቢመልስ ያሉትም ይፀኑ ነበር ብዙ ስናወራ ከቤታችን አመለጡን አሁንም የሄዱት ይመጣል ። ከሌላ ሐይማኖት ማጣት ብቻ ሳይሆን እዚሁ ተዋህዶ ውስጥ ሆኖ በአምልኮ ውስጥ የተዘፈቅነውን ማውጣትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ እራሱ ከሌላ እምነት አሳምኖ ከማጣት አይተናነስም ። እድሜ ለመምህር ግርማና ለአባ ዮሐንስ የዘመናችን ሐዋሪያ የአባቶቻችን ምትክ ናቸው ። ተክልዬ እናመሰግናለን
እኳን ደህና መጣህልን የእኛ እቁ መምህራችን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ያኑርልን ስንቱን ለወጣችሁት ያንተና የመምህር ግርማ ወድሙ ትምህርት
በጣም ነው የምንወድህ መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በትምህርትህ ተለውጠናል!!!!😍😘
ምናሉ ታረቁ ንስሓ ግቡ ስላሉ ጠንቓይ ኣስባላቸው ብር ኣልተከፈሉ እድሜ ይሥጣቸው ኣባታችን
Be v8 eyhdu setane mewashewn emnu eyalu kezi blaye mne yadrgu
የእውነት መምህሬ የማስተማር ፀጋው አለክ ስላደረክልን ተግባር ሁሉ አመሰግንካለው
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእግዝያብሄር መንገድ ከእስራቴ እድፈታ የረዳቹኝ መምህር ግርማ የሳቸው ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ቸር አምላክ ያብዛቹ 🙏🙏🙏
ተክልዪ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅትምህርት ነው ያገኘሁት አገልግሎትህ ትልቅነው ተባረክ❤
የኔ መምህር በአንተ ነፍሴን አትርፌለሁ እግዛአቢሔር ይመስገን የምወድህ የማከብርህ መምህሬ 🙏😍😍😍
ስለ ቅዱስ ቁርባን የሚያስተምሩት በእውነት ብዙወቻችን ቀይሮናል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን።
እኳን ቀየራችሁ አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ተረሱ እዴ ቅዱሳን አባቶች 😢😢😢😢😢
አንተ አደለህም እምታለቅሰው😅
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህር ግሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን 😭😭🙏🙏
መምህራችን የተረጋጋህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
እቁ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ ወድማችን
በጣም እናመሠግናለን የኔ ውድ መምህር ተስፋዬ። ረጅም እድሜ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ። ባለውለታዬ ❤
ተክሌሀይማኖት መምህር ተስፍዬን ስላቀረብው ደስ ሲል ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መምህራችን እንቁአአችን እንኳን በስላም መጣህልን እንዲሁም ጋዜጠኛ ተክልዬ ምርጥ ስው ለሁለታቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ ነው የማረጋቹ ተባረኩልን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በስደት ያለነዉ እግዚአብሔር አንተን አዘጋጅቶልናል አንተን የሰጠን በአንተ ላይ አድሮ እንድንማር ስለ ለነፍሳችን ስለ ስጋችን እድናዉቅ የረዳን የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ወድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እወድሀለዉ አድናቂህ ነኝ ዛሬ እንቁ መምህራችን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ከተኛንበት ቀስቅሶናል ስለ ሀይማኖታችን ስለ ነፍስና ስጋችን እድናዉቅ የማቂያ ደወላችን ነዉ! ብዙ ጊዜ ላይክ አደርጋለዉ እንጂ ኮሜት አንዳዴ ብቻ ነው የምፅፈዉ ዛሬ ግን መምህራችን ስላየሁት ደስ ስላለኝ ነው የፃፍኩት ለሁለታችሁም ከነ ቤተሰባችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኒያለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ወንድም አባት ሆነህ ሁሉንም አጠቃለህ የምትይዝ ውድ መምህራችን እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ❤ ጤነኛ ነኝ ሙሉ ሰው ነኝ ብዬ ልሰራ ብር ልሰበስብ ብሰደድም ከብር በላይ የሆነ የነፍሴን መንገድ የሀጢያቴን ክምር የወቅኩት የማንነቴን ነገር የህይወቴን ሚዛን የገኘሁት በአንተ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሰላም ለሀገሬ አብቅቶ በንስሀ ታጥቤ የተግባር ውሳኔ ውስጥ እንደምገባ በድንግል ማርያም ልጅ አምናለሁ ❤
መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣቸው ።
እኔ በበኩሌ መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በምንም በምንም እሳችው እግዚአብሔር ፀጋውን ለዘላለም ያብዛለቸው ዘመናቸውን ይባርክላቸው ።እኔ በራሴ በጣም በቤተሰብ ባእድ አምልኮት እሰቃይ ነበር ። አጋንንትና አርኩሰ መንፈሰ ጀነ
ሚወጣው በቅዱሰ ቁርባን በለው መክረውኝ እነሆ ሰድሰት አመት ሊሆነኝ ነው የጌታዬን ቅዱሰ ቁርባን ከተቀበልኩኝ እግዚአብሔር ይመሰፐን ። ሰማቸውን የሚያጠፋው አራሱ ህዝቡ ላይ ያለው እርኩሰ መንፈሰ ነው የሱዳን መተት ብሎ የሚያቀረሸባቸው እግዚአብሔር አምላክ የገሰፀውና አንዲት ልጅ ላይ መንፈሰ ሲናገር አውቀን ነው ሰው እንዲጠላው ሰሙን የምናጠፈው ብሎ ሲመሰክርባቸው በአገልግሎታቸው ሰምተናል ያን ይዘው ያለ ሰራቸው ሰም የሰጡአቸው ይቅር ይበላቸው ። የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላቸው ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ።
እንቁ መምህሬ እኔኮ ከዛ የሰደት ስቃይ በሰላም ወጥቼ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃውት ባአንተነው ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር🙏🙏🙏
መምህር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አክባሪክ ነኝ የማይጠገቡት ትምህርቶችህና ገጠመኞችክ ሁሌም የማይሰለቹ ናቸው በርታልን
ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርን ስለጋበዝክልን እንቁ መምህራችን ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ለእኛ ሲል ይጠብቅልን መምህር መመኪያችን ነህ የአንተን ገጠመኞች በማዳመጥ ብቻ ከእብደት ተፈውሻለሁ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ መምህር ❤❤❤❤ምርጥ ቅንጅት ። መምህሬን በጣም አከብርሀለው። ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስም መጣህልን የኛቁመምህ ባተ ትምህርት ተለውጠናን የዛርመፈስ ቤተስቦቻችን እያመለኩ ነበር ዛሬ ግን ጨሌጥለው በጾም በጾለት በንስሀ ታጥበዋን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እምሳሳልህ የኔ ውድ መምር በረከትህ ይደርብን ሀይለገብርኤል ብለህ አስበኝ አደራ
አንጀት አርስ መልስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚገርም መልስ ለሁላችንም ልቦና ይስጥህ🙏🙏🙏
እኔ መምህር ግርማን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ መምህ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤
መምህራችን አንተን ያገልግሎት ዘመንክን ይርዘም ይባረክ ❤
Thank you so much for inviting our beloved teacher Tesfaye. Please invite Memhir Girma, that we love so much!!!!!
እንደ መምህር ግርማ አይነት ሰውን ያብዛልን ለመምህርምብእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን እብዝቶ ይስጥልን አምላካችን
ተክልዪ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ መምህዪ ትንፋሼን ዉጨ መልሶችህ አዳምጫለዉ አጥጋቢ አርኪ መልስ ነዉ ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
መምህር ግርማዬ የኔ ውድ እባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወዳቹሀለን🙏❤️❤️
እግዝአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ስንት ከተኛበት የነቃበት ያወቀበት ፈጣሪን ያመሰገነበት ።እናመሰግናለን።
መህምራችን ወድማችን አባታችን መምህር ተስፋዬ እድሜህ ይርዘም በፀጋ ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን እውነት ከምር ባንተ ተቀይራለው ደካማ ነበርኩ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ስለምታረግልን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን
ወንድሜ እነዚን እንቁ መምህራኖቻችንን አክብረህ ስለምትጋብዝና ሰው እዉነታዉን እንዲረዳ ስላገዝክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
❤❤❤መምህራችን ኑርልን ክፉ አይንካህ
መምህር ተሥፍዬን በማቅረባቹ
በጣም ደሥ ብሎኛል በሠው አገር የሱን ገጠመኝ እየሠማን ብዙ ታሪክን እግዚያብሔር ቀይሮልናል ለሁላችንም እግዚያብሔርን ለሚያምን ሁሉ
የእግዚያብሔር ምህረቱን አብዝቶ ተአምሩንና መህረቱን በፍጥነት ይላክልን🙏🙏🙏😭😭😭