Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
gofundme.com/6bcg2
በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏👏👏
ተክሌ ዛሬ በጣም ወርደሀል አጠያየቅህ ሁሉ እንደመናፍቅ ስነሥርአት የለህም ቢያንስ ካህን መነኩሴ ናቸው ስትጠይቃቸው ልክ እንደመንገደኛ ነበር ስትጠይቃቸው የነበረው እየተኮሳተርክ በንቀትና እያቋረጥካቸው ነበር የምትጠይቃቸው በጣም ታሳፍራለህ ግዜው ቤተክርስቲያንን መናቅ አገልጋዮቿን ማዋረድ ነው የተያዘው
አግረኛዉ አበዛኸዉ ሐይማኖቷን ማብጠልጠል ይብቃህ አዉነትን ማጣሪያ መንገድ አላጣህም ገበያህን ብቻ አታሙቅ እግዜርን ፍራ።
@@mussiemussie7597 አንተም እሱም ቦጥራቃ ናችሁ። ጣትህን ሁሌ ሌሎች ላይ አጠቁም። ቀሽም ምድረ ደፋሪ ሁላ
ተክሌ በርግጥ አባቶች በዕውቀት ወይም በህይወታቸው ፍፁም ላይሆኑ ይችላሉ ሆኖም እንደ ክህነታቸው ሊከበሩ ይገባል፡፡ ሲቀጥል በዚህ ውይይት ላይ የመነኩሴውን የዕውቀት ክፍተት ተጠቅመህ የአንተን መሠረት የሌለው እና የግምት ዕውቀት ነው ያሳየኸን፡፡ ምንም ያህል እውነቱን ለማጥራት እየተጋክ ቢሆንም መስተካከል ይገባዋል፡፡
ስነምግባር እና አጠያየቅ ከእዩሀ ሚዲያ ተማር አይደለም አባቶችን ይቅርና በእድሜ ትልቅ የሆኑትን እንኳ በስነስርአት ነው እምናናግረው
ተክልዬ በጣም የምወድክ ጋዜጠኛ ነክ ግን ዛሬ በጣም አበዛከው የቤተክርስቲያን አባቶችን አታሸማቅ ራስህን በምን ሂሳብ ነው ያየህው ስርአት ይኑርክ
ዕድሜ ና ጤና ይስጦት አባ እግዚኣብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን
አሜን ወገኔ !
@@abbanahusenayእግዚአብሔር አለ አይዞዎት።
ተክልዬ ለሰው ክብር ይኑርህ ለአጠያአየቅህ አባ ቤያጠፍም ባያጠፍም እግዛቤርነው መልሰ የሜሰጠው አተ በዜን ያህል አቅለህ መጠየቅ አግባአብ አደለም መፀሀፍ ቅድሰላይ እግዛቤር ነው የሜመልሰው 😢😢😢😢😢😢
እግረኛው ልቦና ይስጥህ ምን አይነት የወረደ ቃለመጠየቅ ነው ቢያንስ እኮ አባት ናቸው አባታችን እግዚአብሔር እውነቱን ያጋልጥልህ
ተክልዬ የምንግዜም አክባሪህ ነኝ የዚህኛው ቃለመገይቅህ እንደ አባት የሚገባቸውን አክብሮት በመስጠት መወያየት ሲገባ የሌሎች ሰዎች ተፅዕኖ ያለብህ ነው የሚመስለው ትህትናን ከሳቸው ተማር እውነትን ለማጥራት የምታረገው ጥረት አደንቃለሁ ነገርግን ከአክብሮት እና በጨዋነት ይሁን ።
አቤቱ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በአሁን ሰዓት በአሁን ጊዜ እንኳን መነኩሴ አለማዊም ቢሆን በዚህ የጾምና ጸሎት ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን አጸያፊ ሁኔታ የማይደረግ የማይገባ እንደሆነ እያወቁ አባታችንን በዚህ ሁኔታ መወንጀል ጥሩ ዓይደለም እውነቱን እግዚአብሔር ይፍረደው አሜን ።
ተክልዬ ዛሬ ብዙ አልተደሰትኩብህም አባታችን ትህትናዎ በጣም ደስ ይላል ስም ለሚያጠፉ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
ተክሌ እንደጋዜጠኛ በጣም ነው የማከብርህ በግል ደሞ በጣም ነው የምወድህ ግን ወይ መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ባትገባ ወይ ደግሞ የምታናግራቸው ሰዎች እድሜያቸው ያን ያክል ባይሆንም መንፈሳዊ ክብራቸው ትልቅ ነው እና ትንሽ ክብር ባትነፍጋቸው ደስ ይለኛል አንተ ራስህ እኮ አቃቢ ሕግ ነው ምትሆንባቸው የምር ❤❤❤
ልክ ነዉ በጣም ያሸማቅቃቸዋል ትንሽ ክብር ስጣቸዉ
ልክ ብለሻል እውነት አጠያየቁ ስነ ምግባር የጎደለው ነው
ተረኛ እንዳትሆን ፈራህ
ክብር የጎደለው ስራቸው ነው የሚያስከብር ስራ እንደሰራ ሰው አክብሩ አትበሉ
አዋቂው ሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው!እባክህ ጌታየ አንተው ፍጡርህን ጥብቅ!
የሚያገለግሏት እመብርሀን ይህንን ማድረግ ያቅጣታል ብለህነዉ ተክልዬ እግዚአብሔር እኮ ከተገፉት ጋር ነዉ የሚገርመዉ ከዚህ በፊት የሰማሁት አንድ በሀታዊ ለይ እነደዚህ ደፍረዉኝ ከሳቸዉ ወለድኩ ብላ በዉሸት እግዚአብሔር ይፍረድ ብለዉ እረግመዉ እነትም ለጅም እንዳለፉ ሰምቻለሁ እና እባካችሁ በሀሰት የምትመሰክሩ ከሰማይ ፍርድ እዳለ አትርሱ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ምናይነት አጠያየቅ ነው
ዛሬ እውነትም በጣም ብዙ ነገር ትክክል አይደለም በነጻ የተለቀቁን አባት ብዙ በደል የደረሰባቸው ካሳ ስገባቸው ዳግም በደል እዬተፈጸመባቸው እንደሆነ አልተረዳህም። የሳቸው ትህትና እጅግ የምደነቅ ነው።ከባታችን እግዚአብሔር ለክብር ያድርግልን አዝናለሁ
ወንድማችን ተክለሃይማኖት አጠያየቅህ ደስ አይልም ከቻልክ ሌሎቹን እንደምታከብር ለቤተክርስቲያን አባቶች ክብር ይኑርህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትንሽ ተቀይረሃል በፊት የነበረህን ፀጋ ጠብቀው
ምነዉ በጣም አቀለልካቸዉ ጤነኛ ነህግን😢😢በጣም እወድህ ነበር ዛሬ ግን በጣም አናደኸኛል😢😢😢ደግሞ ስለቤተክርቲያን ህግ ካንተ ይበልጥ እሳቸዉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ በግድ አስገድደህ እንድህ ነዉ እንዳነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ😢😢😢ፈጣሪ ይቅር ይበልህ😢😢😢😢😢
በጣምአበዛኽው አባቶችንእግዚአብሔርይጠይቃቸው ስለፈጠረህ አምላክ ብልህ አቁምአይሰቀጥጥህም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
እግረኛው በጣም ባለጌ ነህ እርጋታን ከአለምሰገድ እዮሀ ሚዲያ ተማር እንኳን መለኩሴን ያክል ይቅርና ማንኛውንም ተራ ሰው አክብሮ የሚናገራቸውን ቃላቶች እንኳ መርጦ ነው እግዚአብሔር ይባርከው። እኒህ አባት በጣም በትህትናና በራስ የመተማመን መንፈስ ነው እየተናገሩ ያሉ ገፅታቸው እራሱ ለኔ ንፅህናቸውን ያሳየኛል ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ባይሆን ባለፈው ልጅ አስወልደዋል ተብሎ የቀረቡትን አባት አላመንኳቸውም
እውነት
አባታችን አይዞዎት! እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይፈርዳል!
ልቡና ይስጥህ እግረኛው፤ አባታችን በጸሎት አስቡን🙏🏽
በሀሰት ቢከሱሱም እግዚአብሔር ነጻ ያላቸውን በግድ ወንጀለኛ ለማድረግ ይመስልብሀል አባታችን እውነትን በሳት መፈተኗ ግድ ነው በርቱልን።
እባክህን ወንድም ስራት ይኑርህ እዉናታዉ እንደዝ ነዉ የምወጣዉ?አባት ናቸዉ😢😢
በጣም ነው ያዘንኩት የማይጠየቅ ጥያቄ ቀማምሰው ነበር ይባላል ሲጀመር እባ እዳላደረጉት በጣም ያስታውቃሉ ጋዘጤኛው ባከበርንህ ልክ እናወርድሀለን
exactly...መስመሩን እያለፈ ነው በጣም..
enem yih gazexegnya asaznognyal, balafewu Monaksewun asqemixo defrewal wayis aldeferum silachewu nebere! wayi gize!
እኚ ግን አልደፈሩም ያስታውቃሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Tkkil
ዛሬ ግን ተክለአይማኖት ትክክል አልሰራህም ምንም አክብሮትን አላየውብህም በጣም ተዳፈርካቸው ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ
😂😂😂😂😂😂
he is biased.. He already judged him..
ግብረ አበር ደፋሪ ናቹህዴ እናንተ ኮሳሶች
Mejemerya esty abat tebyew rasachewn ykberu
የ መስቀሉ ስር ቁማርተኞች ስብስብ
በጣም የሚያሳዝን ቃለመጠይቅ ነው የጋዜጠኛው አጠያየቅ በእርግጠኝነት መነኩሴው እንዳደረጉት ነው ከዛም አልፎ ለአንድ ሀይማኖት አባት አይደለም ለእንግዳ እንኳን የሚገባውን አከብሮት ነስቶአቸዋል በዚህ ልክ መውረድ ያሳዝናል የሚያሳዝነው ነገሩ ተደረገ አልተደረገ አይደለም ልክ እንደከሳሽ ወገን ሆኖ እኒህን የሀይማኖት አባት በዚህ ሁኔታ ማቅለ ል አይገባም የሳቸውን ትዕግስት ግን አለማድነቅ አይቻለም ተክሌ ልቦና ይስጥህ።
ጋዜጠኛው ትህትና ይኑርህ። ሁሉን አዋቂ ነኝ አትበል። ለህሊናህ ስራ ገንዘብም ጠፊ ነው ህይወትም አላፊ ነው ሁሉን የሚያይ ፈጣሪን መፍራት ግድ ነው።
ላም ወንድሜ በጣም የምናከብርህና እግረኛውንም ሚድያ የምንከታተል ነን አሁን ግን በጣም ከስረአት ውጪ ብዙ ድፍረት የሞላበት አካሄድና ጥያቄህም አንተን ዳኝ አንተ ፈራጅ ህግ እንተ ብቻ አዋቂ እጅግ አሳፋሪ እነጋገርህ አባቶችን የማሸማቀቅ ንግግርና ጥያቄ በመጥየቅና ለመናገር እንኳን ፋታ ማትስጥ ጋጠ ወጥ አካሄድ ነው የምታሳየው ወንድሜ እዩኝ ያለ ገላ ነገ ደብቁኝ ማለቱ ስለማይቀር ለራስህ እርምት ብትወስድ መልካም ነው ካፍህ አትቅደም
አጠያየቅህ ስራአት ይኑርው እንዴት እንዴት ነው የምያርግህ ብያስን እንኮን አባታችን ክብር ይኑሩህ ይቅርታ ጠይቀው ላባታችን
ወላሂ በጣም አበዛህው እኔን ያናደደኚ ነገር ቢኖር እሳቸው ትነስተው ከመቀመጫቸው አመሰግናለሁ ሲሉ ምንም አልከበደህም እጪ አበዛህው እዴ በግድ በጉልበት እመኑ እያልክ እያስገደድካቸው ነው
ወንድሜ ተ/ሃይማኖት በጣም ትገርማለህ እስከዚህ አባቶችን ትፈታተናለህ።ዜማ ፈታኝም ሆንክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ልቦና ይስጥህ ያሌቀለትን ነገር ውድቅ የሆነን ነገር ሜልስህ ሜልስህ በጠዬቅ ለማሽማቀቅ ሞክረሃል።
ተክለሃይማኖት እጅግ በጣም ክብር የሌለህ አምባ ገነን ባለየ ሰው ነህ በእውነቱ
Ye Abiy ebabu narcissistic oromuma kalsi atabea Kadrea new
ቃለ መጠየቁን መጨረስ አልቻልኩም ተክሌ ስረአት የለህም
ተክልዬ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ ዛሬ ግን ምን ነክቶህ ነው አንድን የተከበሩ አባት እንደዚህ እያንጓጠጥክ እየገላመጥክ ፆመድጓ ተምሪያለሁ ቅኔም አውቃለሁ ቅዳሴም እንደዚሁ ሲሉህ አንተ ግን እሳቸውን ያሸማቀቅሁ መስሎህ ግማሽ ግማሽ ነው ሁሉንም የተማሩት ትላለህ እንዴ?የምትጠይቃቸው ጥያቄ በራሱ ፍፁም ንቀት ትቢት በማስፈራራት ነው አስተውል !የሚዲያህን ቤተሰብ መናቅ ነው አስተውል !!!
ትክክል
እዉነት ነዉ ዛሬ እንኳንስ መነኩሤ አንድ ግለሰብ እንኳን እንደዚህ ማናገር ከባድነዉ😢😢😢😢😢
ትክክል ነዉ ምንም ቢያጠፋም ጥያቄዉ በስነስረአት መሆን አለበት
ተ\ሃይማኖት ዛሬ በጤናህነው ምናይነት ንግግር ነው ያደረከው?በድጋሚ ሚድያህ ላይ ጠርተህ ይቅርታ ጠይቃቸው😢
Awo yekerta kaladerk manim yante medya ayadametem
በጣም አዝኛለሁ ተሳቀው ከማገልገል እግዚአብሔር አምላክ በኪነጥበብ እውነቱን ያውጣሎት !! በቤተክርስቲያናችን መሳደድ ሆነ ማሳደድ ይቁም !! ሃይልም ስልጣንም የእግዚአብሔር ነው ።
ተው ባክህ፡ ሞኝህን ፈልግ ... ጡጦውን የማያጠባ ወንድ የለም፡ የመነኵሴ ነኝ ባይ ደግሞ ጣዕሙ ልዩ ነው ይባላል፡ ለዚሁ ነው ባላቸው አላጠግብ ቢላቸው ለመረጨት ይየሚሮጡ፡ የእነ ናሁዘማይ ሽጉጥ ደግሞ ... አቤት መርጨት ...
@@abrahatedros4984መናፍቅ ውጣ ከዚህ
ሌባ ውሸታም የውሸታም ልጅ!ምንን ከምን ጋር ታገናኛለህ? ቤተክርስቲያን ማለት ምስክኖች የነፍስ እና የስጋ ድነት የሚያገኙትበት የቅድስናና የፈውስ ያንተ አይነት አታላይ ዘረኛ እና በስመ ቤተክርስቲያን የሴራ ፓላቲካ የሚሰራባት ተቋም አይደለችም።የፍትህ እና የጽድቅ ቦታ ነች።የእውነት ቤት እንጂ እውነትን የሚጠሉ የናንተ መሰል መደበቂያ አይደለችም። ጀግና ከሆንክ በስመ ቤተክርስቲያን ሳይሆን በምትደግፈው ታጣቂ ስም ራስህን ገልጠህ ታገል።ይሄ ሌላ ወሬ ነው ፓላቲካ አይደለም።ችግር ካለ እውነቱን መግለጥ ነው።
Yemer betam azenalew menem bihone eko kahan nacew
Keber yegebacewal
ተክለ ሃይናማኖት በጣም ታሳዝናለህ የምር ታሳፍራለህ ብዙዎቻችንን አሳፍረሃል ከምድራዊ ሰው የሚገኘዉን ስልጣን ክቡር ፍርድቤት እያልክ ስታከብር እነኝህን አባት እንደ አንድ ተራ ሰው ቀማምሰው ነበር ትላለሕ። እርሳቸዉን ባታከብር እንኳን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ስልጣን አክብር
ሲጀመር የቱ ፍርድ ቤት ህግ ያለው አማራ ክልል ብቻ ነው እንዴ በመላው ሀገሪቱ ለምን ተፈጻሚ አይሆንም ታድያ ህጉ ካለ ማለቴ ነው
እንዴት ጨዋ ካህን ናቸው ቆባቸውን ልታወልቅ ትንሽ ነው የቀረህ አወ ቅሽ ሲሏት አሉ አባቶች
ሚ /ር እግረኛው በጣም ታሳዝናለህ እደጋዜጠኞ ሳይሆን እደ ፓሊስ ያደርግሀል ትእቢትም የወጠረህ ትመስላለህ የአንተንም የወደፊትህን እታውቅም ለማነኛውም አደብ ግዛ ሰውንም አክብር እግዚአብሔርንም ፍራ :
አንተ ጌታ ይፍረድብህ በጣም ክብር የለህም አባታችን ግን ትህትናቸው በጣም ደስ ይላል ትምህርት አገኘሁባቸው መድሀኒአለም ነፃ ያውጣቸው
በቅባት እና ተዋህዶ ላዬ ያወሩት ግን ነጭ ውሸት ነው።
Awo Ewunet Ayidelem ስለ ቅባት ዲማ ገዳም ይሄድና ይጠይቅ ሙሉ መረጃው ይሰጡታል
እንደዚህ አይነት የወረደ ቃለመጠይቅ በዚህ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም አቶ ተክለሀይማኖት አዳነ ልቦና ይስጥህ
እንዴ ሌላ በእምነት ካባ ተንኳሾች ካሉ ይማሩበታል በሚል ነው ጋዜጠኛው ትክክል ነው! ስንት እኮ ተደፉረውና ወልደው ያልተናገሩትን ቤት ይቁጠረው ከዚህ ቨኃላ እነደውም ይሄን ከሠሙ ተኮልኩለው እንዳይወጡ ያስፈራቸዋል!!!
Gztyaw betam weradnew kosasa
Senserat yelewm askabat lhaftam new yemtrda werad gztya
Lematbha ferd weradnha geztyew😮
@@LemlemBelete-u3kትክክል ቤተወ ይቁጠረው። እውነቱነወ ደግሞ የወቆይ እንጄ እግዚአብሔር ያወጣዋል እርኣቸው በከንቱ ስማቸው ጠፍቶመወ ከሆን የሚታይ ነገር ነው። ቃለመጠየቁ ትክክል ነው።
Confident and ጨዋ......well represented....this is part of orthodox በተክርሥቲያንን and አባቶቿን ማዋረድ የሥርዐቱ መገለጫ. ዐባ እራሦን ይጠብቊ ከዐምላክ ጋር ዐይዞት!
ሙስሊም ነኝ ነገር ግን የዚህ አባት ሀቅ ፊቻቸዉ ላይ ይታያል በዛ ላይ አጠያየቅህ ጋጠወጥነት ይታይበታል እምናከብርህ ብዙ ሰዎች አለን በኛ ባህል እምነት ደግሞ የሀይማኖት አባትና ትልቅ ሰዎችን ዝቅ ብለን ስናከብር ነዉ የኖርነዉ የምንኖረዉም እባክህ ለነዚህ አባቶች ክብርን አትንፈጋቸዉ ተክሌ😢
አሽቀበጭ😂😂
Yes
ምነው እውነት መነገር እንዴ ያስብላል ምን ትበስያለሽ አመዳም@@konjamkonjam2190
ትክክል እህቴ
Ahun yihe menu abat yimeslal ashkabach
አባ በርከቶ ይደርብን ግን ፈተና ጥሩነው😢 ፍርዱ ከእግዚአብሔር እየሆነ ወንድማችን ግን ትክክክል አይደለህም😊
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሎት ልብና ኩላሊት የሚመረምር ሁሉን ያያል
እባክህ እግረኛው አባቶችን ሰታናግር ፈጣሪ በሚወደው ትህትና በተሞላበት ይሁን
በጣም ጠገብክ አወኩ አወኩ አበዛህ በ አባትነታቸው ብቻ ልታከብራቸው ይገባል ይሄ ያከበረህ ህዝብም መልሶ ያወርድሀል
ተክልዬ ስለንቀትህ አንተንም እ/ር ይፍረድብህ
ተክለ ሀይማኖት ደስየምትለኝ ጋዜጠኛ ነሕ አሁን ግን የወጀል መርማሪ እንጂ የጋዜጠኛ ስራ አላሳየሔኝም፣በጣአም አጠበክባቸዉ ፣ምክኒያቱም ፍርድቤት ነፃ ብሎ ያሰናበታቸዉ አባት ናቸዉ😢😢😢
አይ አሁንስ ይህ ጋዜጠኛ አበዛው/ሌላ ነገር ሊያሰጠረጥረን ነው ሐይማኖታችንን ለማሰወቀስ ወዘተ
ምን ማለት ነዉ ይሄ ጋዜጠኛ ካህን ለምን አይጠመቅ ።አሁንስ እንድነጠረጥርህ ሆንክ ።ሰዉን ማመን ተቸገርን።
ልክ ወስጠ መናፍቅ የበቀል ልብ ያለው ይመስላል 🥹🥹🥹🥹እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
0918-47-30-47 Abba Nahu Senay
በትክክል ነው የተረዳኸው ጋዜጠኛውን @@tequentes
አባታችን በጣም የበሰሉ ናቸው ምክንያቱም የሚጠየቁትን ጥያቄ ይፅፋሉ
አቤቶ እየሆነብን ያለውን አስበን እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻነው ምን አይነት ዘመን መጣብን ያልስራቸው ከሆን አባቶችን ለማሸማቀቅ በጣም አዝናለሁ
ተክልዬ የምወድህን ያክል ልታሴጠላኘ ነው ክብር የሚባል ነገር አለ የአጠያየቁ ስርአት። ወንጀል መርማሪው ምን ሰርቶ ይብላ ረሳህውሳ የመንፈስ አባት መሆናቸውን😮😮😮😮
እግረኛው እባክህ አባቶችን ቃለመጠይቅ ስታረግ በስርአቱ በአክብሮት ይሁን!
ያየ ይመስላል አግዚአብሔር ሴጣንን ይሠርልን
ሰራውን የሚያውቅ ነው ።እሚደነቅ ጋዜጠኛ 👏👏👏👏👏
ሁሉም ሰው እኩል ነው። ሀሉ ኃጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል።
በጣም በዛ ቁጥት ፍጥጥ አድሮ መጠየቅ ሌላ መሼማቀቅ
ማርያምን ተናድጃለው ያንተ አጠያየቅ ያስተዳደር ጭቆና ለዚ እኮነው መንጋው የሚበተነው ወደ ሌላ እምነት የሚሄዱት ፈጣሪ ሆይ ርዳን
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣሎት አባቴ። በእውነት አሳዘኑኝ።
ጋዜጠኛ ሆይ ድርጊቱ እውነት ቢሆን እኳን የምታሳየው ያልተገባ ጫና እና ንቀት ያበሳጫል ።
ሀቁ መውጣት አለበት
ተክልዬ ሰው አክብር እሺ አባት ናቸው አጠያየቅህ ስነ ምግባር ይኑረው
ምን አለ አጣጣላቸው?
Mednew myafatetbacew
ልክ ነው የጠየቀው
ትክክል ነው የጠየቀው ይሄ ግልፅነት ስለሌለ ነው ባለጌ የበዛው
ዋው ነጭ በሬ ነኝ ኣሉ ቀሱ 😂
አባቴ የሁሉም ድምፅ ነዎት የመላው የምስራቅ ጎዣም አባቶች ድምፅ ያፅናዎት አባቴ
ተክሌ እኝህን አባት በዚህ ልክ ለማቅለልህ ፍርድ እንዳያገኝህ ጸልይ ወንድሜ
አባቴ አይዞት እውነት ተደብቃ አትኖርም እውነት እግዚአብሔር ሰለሆነ እግዚአብሔር ደሞ ተደብቆ ኖሮ አያውቅም አይዞዎት
እኔ ግን ይቅርታ እኝህ አባት ትህትናቸው ይገርማል ስም አታጥፉ
አሪፍ ነው ነገር የአጠያየቅ ምግባርህ ጤነኝነት ይጎለዋል😢
በጌታ ስም እንደው ምን ነካህ ተክሌ???😡😡😡አባ እኮ መንፈሳዊ አባት ናቸው አጠያየቅህ ልክ እንደ..አንድ ወንበዴ በጣም አሸማቀቅካቸው 😭የኔ አባት ለኔ ያርገው😭😭😭እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጋር ናቸው እግዚአብሔርነው ነፃ ያወጣቸው አለቀአባ ይፎቱን ይባርኩኝ🤲
እውነት በጣም ትክክል እያወዛገበ ነው የሚጠይቃቸው ስተትም ከሰሩ እዛው ፈጣሪ በምህረቱ ይማራቸው እኔን ጨነቀኝ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይፍታ !
I appreciate the dignity, honor respect this Holly Father has.
በእዉነት ባላወከዉ ነገር እደዚ ሠላሸማቀካቸዉ ይቅርታ ለጠይቃቸዉ ይገባል
Awo yekerta teyke aleza abatochen ezhe eyametahe atasehemake mekeneyatum ante endemanegawem gazetega neh serat yaze yakeberhe hezbe aweredo yetelihale yene abate e/r simoten yatesdalot 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር የሚፈቲነው የሚወደውን ሰው ነው አባታችን በረከተወ ይድረሰን ጋዜጠኛው ግን ቅል እራስ ነህ መጀመሪያ ሰላባት ኬቤር ይኑርህ አተቤሎ ጋዜጠኛ እኮን እግዚአብሔር የሾማቸው መለኩሴን ተራ ሰውም ክቤር አለው ለራስህ ክቤር የለህም ጅል
ewunet new ante maneh ena new endezih emitinagerachew bakih tinish le abatoch kibir yelehim eshi libona yistih ewunet
anten bilo tekilye tisss.....lehulum egziabher firdun yist lela min yibalal
የኔ አባት ቅስማቸው እኮ ተሰብሯል ደክሞአቸዋል አድርገውትም ከሆነ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በምህረት ይጎብኛቸው እኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ጭራሽ ጋዜጤኛው ደግሞ እንደጋዜጠኛ አይደለም የሚጠይቃቸው
ጋዜጤኛ ተክሌ ስንት ጉዳይ መመለስ የነበረባትን የማህሙድ የቀድሞ ባለቤት እየተሽቆጠቆጥክ ስታነጋግር እንዳልተመለከትን ሁሉ አሁን ደግሞ በተቃራኒ እኒህን መንፈሳዊ አባት በእንዲህ ያለ ድፍረት ማፋ ጠጥ መልካም አይደለምና ይቅርታ ብትጠይቅ ጥሩ ።
Aygermehem
የኔ አባት አይዞት ሀቆዎን ያውጣለዎት😢😢😢
የዚህ ሚድያ (youtube) አላማ ምንድነው በደረቅ ጥያቄ (hard talk) አባቶችን መሸማቀቅ ነው ወይስ እውነት መጠራት ነው ።እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ጋር ነው ያውም በዚህ ዘመን ፣ ጌታ ደግሞ አንዱ ስለሌለው ይፀልህ ነው እንጂ ይፍረድ አላለንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ።
Ye gazetega sinemigbar yegodelwe ateyayek new yezarew atefum alatefum eneh abat bizhe lik mashemakek aygebam endzh silashemakek demo jegena ayasbelhem
እኝህ አባት ፍርድ ይሰጣቸው ጉልበተኞች ከቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያንሳልን አሜን 😢😢😢😢😢
ተክለሃይማኖት ሰው ሊጠይቅ ይችላል ብለህ የምጠይቀው ጥያቄ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ጥየቃ የህዝቡ ጥያቄ ገብቶሀል ትንሽ ግን ቶኑ ተራ ሰው በሚጠይቅበት አረከው ።ስለ እሳቸው ያርጉት አያርጉት ፈጣሪ አለ ምን አገባን የሰቸውን ንፅህና እንዲያወሩ የገፋህበትንም መጠን ወድጄዋለሁ ።ምርጥ ጋዜጠኛ።ግን ለማንኛውም እየጨበስኩ ነው ይመቻችሁ
ተክለሃይማኖት በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን
ተክልየ በጣም እወድሃለሁ ላንተ ልዩ ክብርና ምስጋና አለኝ። ወደ አስተያየቴ ሳልፍ ደግሞ መአርገ ክህነትን መስጠትም ሆነ መያዝ የሚችለው አካሄዱና ሂደቱ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ሊቀ ጳጳስ ነው ። ካህን ለካህን ላይ ግዝት ብቻ ነው የሚቻለው ።እናም አባ ላይ የተደረገው ሂደቱና ስርአቱን ያልተከተለ ነገር ነው።
ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ ወንድማችን
እግዚያብሔር ፈራጅ ነዉ እንኳን በሰላም ተፈቱ ቤቤተክርስቲያን ይህንን ያህል ፈተና 😢
በጣም ነው የምታሳፍረው ጋዜጠኛ ስላላወቅኸው ነገር ጠይቅ እንጅ በግድ ልታሳምን አትሞክር አባ እንኳን በግልጽ በግድ አታሳምነኝነው ያሉህ !!!!
ከሳሾቹን ታውቃቸዎለህ አባታችንን እኮ ተጫንካቸው መጀመሪያ ስርዓት ይኑርህ ታወቅን ብላችሁ መስመር ትለቃላችሁ ጠላሁክ እኔ በገሌ በጣም ነው ያዘንኩት
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በጎችን ከተኩላወች የምንለይበትን አእምሮውን አድለን
ተክልዬ እንዴትአለህ እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ በድፍረት አይሁን እኛ ያላከበርናቸውን ሌሎች ቢሳለቁባቸው እኮ አይገርምም ደግሞም ወንጀለኛ ከሆኑም ፍትህ የማያጓድለው አምላክ ይጠይቃቸው እንጂ እኛ እንደአባትነታቸው በፍፁም ትህትና እና አክብሮት ነው ማናገር ያለብን እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ ከአክብሮት ጋር ይሁን🙏🙏
They’re Korma hodame I don’t trust them anymore they’re human they eat 🥩 🥚 🐓 🧈 🥛 🍺🥃 so they will do anything
አረተክለሀይማኖት ክብር ይኑርህ ለሰው አጠያአየቅህ የንቀትነው ካተ እደዜአይነት ነገር አይጠበቅም ልቦና ይሰጥህህህህ😢😢😢😢😢
ሲያሳዝኑ!እመቤቴ እውነቱን ታውጣልዎ!!
አገልግሎትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን
የኔ አባት እውነት አላቸው ያስታውቃል
የአባቶቻችንን ሞገስ ለማጥፋት የተያዘ ዘመቻእግዚአብሔር ይገስፀውምንኩስናን ለማጥላላት የተያዘ ዘመቻ ነው 😢
አሜን አሜን አሜን
በትግራይ ጦርነት የተደፈረም የተገደለም የለም ሲሉነበርኮ ቀሳውስት ተብዬውም ጳጳስ ተብዬውም። ስለዚ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እነደሚለው ቅዱስ ቃሉ በጦርነት ሜዳውም በቤተክርስቲያኗም በከተማ ኑሮውም ክርስቶስ የዘሩትን እያሳጨደ ነው። እግዚያብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰውልጅ ግን አያስተውልም ነው ነገሩ ወገን። ስለዚ በአንድም በሌላም መንገድ እግዚያብሔር ም እየተናገረ ነው። ገና ማንሰማው ነገር የለም።
ትክክል እግዚአብሔር ይገስፃቸው
እግር ኛው ረጋ በል ስነስርዓት ይጎድልሀል።እግዚያብሔር ነህ ማነህ እንድህ መነኩሴ እምታፋጥጥ ።ከሆነም ደግሞ ረጋ ብለህ ንግግራቸው እሳቸው ረጋብለው ነው እሚያናግሩህ ምን ውጭፍ ውጭፍ ትላለህ ከእሳቸው በላይ ማን ያውቃል መደረጉን አለመደረጉን እሚያውቁት።እግርህን ከገልበትህ አውርድ መጀመሪያ።
ተክለ ሀይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አሁን ግን በጣም አባቶችን ስትጠይቅ መዳፈር ጀምረሀል እባክህ ደግመህ የቀረፅከውን ለማየት ሞክር
ወንድም ተክለ ሀይማኖት ስናከብርህ ነበር ግን በጣም እየተናደድኩና እያዘንኩ እየተሸማቀቅኩ ነው የሰማሁን አጠያየቅህ ስነስርአት ቢሆኖርህ አባት እኮናየው እዴ ክብር ይኑርህ መጨረስ አልቻልኩም😥ለምን ነገርሩ ይሁንም አይሁን ለምን በዚህ ልክ ትጠይቃነዋለህ የተማሩት ላተ መዘርዘር ይጠበቃል ባየዋል ወይ?ሲያወሩስ ሰለምን ታቋርጣቸዋለህ እደልጅ ስርአት የለህም ወይ?ወይንድሜ እደዚህ ባትዳፈር
ተክልዬ ዛሬ አዝኜብሀለሁ በጣም ልክ አይደለህም አስተካክል በዚህ ልክ ልትንቃቸው አይገባም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት😢
እባክህ እግረ ኛው ሚድያ እባክህ ስለ እግዚአብሔር ። ዛሬ ቴክኖሎጂበበዛበት ዘመን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚቃወሙ ስሟን በአደባባይ የሚያጠለሹ በዛበት እናተ እውነቱን ካጣራችሁ በሗላ ለህዝቡ አቅርቡ በህክምና መረጋገጥ የሚቻለውን አታውጡ
ለራሳችሁ ፕሮግራም ብላችሁ ነው እውነተኛ ከሆንክ ማስረጃ ካለ ለህግ ማቅረብ ነው አረ አሁንስ የአባቶች ክስ በዛ
ሁሉ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ጥፍታ ከለ ይጠየቃል ። ቤተክርስቲያን ክብሯን ሊነካ የሚችል የለም በደሙ የሙሰረታት ክርስቶስ ነው ። በአሁን ሰአት ላይ ያለው የአገልጋዩ ችግር ሆነ ይምምእመና መፈታት አለበት ።ለሁሉም ማስተዋል ይስጠው ለገንዘብ ስልጣን ሲሆን ሚዲያ የሚወጡ በዝተዋል። እግዚአብሔር ቀን አለው ቤቱን ያጸዳል
ምነው አንተም የመይመስ ጥያቄ አበዛኽ ምስክር አለ ተባልክ
ይቅርታ ተክልዬ በጣም ነው ማከብርህ አንተ ስጠይቃቸው እኔ ጨነቀኝ በጣም አንጀቴን ነው የበሉኝ ማንም ያጠፋል ምድርለይ እስካለ ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው ግን አጠያየቅህ አልተመቸኝም ካጠፋው ይቅርታ አባቴ እመቤቴ በምልጃዋ አትለዮ አይዞት የማያልፍ የለም
ተክልዬ እባክህ እንዲህ አይነት ነገር ባታቀርብ ሀይማኖታችንን ባናቀል እኔ እንዲህ አይነት ነገር አላዳምጥም
Beka abatochen endatakerbe mikeneyatum serat yelehm balege
ዘንድሮ የአባቶችን ስም ለማጥፋት የማይሰራ የለም እግዚእብሄር ይገስጻቸው። ማስረጃ እያልክ የምታስጨንቃቸው ፣ ምን አለ በአክብሮት ብታዋራቸው ። እውነት ባይኖራቸው ኖሮ ለጥያቄም አይመጡም። ካልሆነም ልኡል አግዚአብሄር ይፈርዳል. ዛሬ ግን ምን ነክቶሃል ድምጽ እንዳይረብሽ ብለህ ታፌዛለህ
አጠያየቅህ ግን ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን
ተክሌ አጠያየቅህን ትንሽ ለስለስ አድርግ መከባበሩ አንድ የኢትዮጵያዌ ባህላችን ስለሆነ
ምፕከባበርን የማያውቅ ነውረኛ ነው ለሱ ዋናው የአባቶች ክብር ሳይሆን የሚሰበስበው ስሙን ነው
He is too rude to me.He has no respect. This man is a prist and a monk but he asked him very disrespectful. I don't like it.
they’re human they are working for money 💵 they don’t serve GOD for free
ምን እንዲሆንላቸው ነው የምትፈልገው እንዲያዝላቸው።እሱ እኮ በወሬ ብቻ አይደለም እሰከፍርድ ቤት ደርሶ ተረጋግጦበት ፍርድ ቤት ፈርዷል እሰከተባለው መረጃ ተነሰቶ ነውና ያን በሰማው ልክ ባለቤቱ እንዲያጠራው ይዞ ቀርቧል።ፍርዱ ያንተ የኔ የሌላ አድማጭም ነው።ይልቅ አድምጥና ነገሮችን አሰተውል ።
አንቺን ወይም አንተን ቢደፍሩክ ጥሩ ነበር ያኔ ስለ አጠያየቅ ትጨነቃለክ ደንቆሮ የሀይማኖት አባቶቻቹ ምን እየነካቸው ነው ኢሄ እኮ የሚታወቀው ነው የማይታወቀው ስንት ይሆን😂😂😂😂😂😂
በእውነት ስምህ እንጅ ተግባር የለህም በፍጹም አተ አንደበትህን ሞልተህ እኒህን አባት በድፍረት እምታቃልለው በስነ ስርአት አትጠይቅም ረ ስርአት ይኑርህ 😢😢😢😢😢
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሃፍ አጠበች አሉ በብር የተገዛህ ትመስላለህ
የዚህን ያህል ትህትና እፁብ ድንቅ ነው።
ስርአት ይዘህ ጠይቃቸው
ዋጋ ይከፍልባታል
ደግሜ ነው የፃፍኩት እኔ የሌላእምነት ተከታይ ነኝ ጋዜጠኛው በጣም ነው የሚያንጏጥጣቸው ምንም እንኳን ድርጊቱን እንኳን ቢፈፅሙ በዚህ መልኩ መልኩ አውርዶና አርክሶ አንጏጦ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም ክብር ስጥ ለሙያህ የሙያህን ኤቲክስ ተከተል::
ከሌላ 😂😂😂 እምነት እይደለሽም እናንተ ችግራቹ የራሳችሁን ጉድ መሸፈን እንጂ ስወራባቹ አትወዱም የሌላ እምነት ሰው ቢሆን ይሰቀል ትሉ ነበር ፈርሳውያን ሁላ።
ጉዳዩም ቢፈፀምም እንኩዋን ለአንድ ወገን ያደላ የሚመስል ጥያቄ ነዉ ሚጠይቀዉ 😠 ምንም ሚሸፈን ጉድ የለም አንድ ካህን አጠፋ ማለት ካህኑ ሚከተለዉ ሃይማኖት አጠፋ ማለት አደለም
አማርኛ ካልገባህ ቁጭ ብለህ ተማር❌እንጂ ለመነኩሴ የሚሰጥ እና የማይሰጥ መልስ ለይተህ እወቅ ባከበርንህ ልክ እናወርድሃለን ተጠንቀቅ❌
በጣም ያሳዝናል ሰምቼ ለመውጣት ነበር የገባሁ ኮሜንት ያለመጻፍ ወስኜ ግን አልቻልኩም ተክለ ሀይማኖት በጣም ትጫናለህ ስትጠይቅ ሀሰተኛ እኮ በቀላል ይታወቃል ቤተክርስቲያን 😭 ልጆቾ ፈተና
በጣም ነው የምወድህ ግን አባቶችን አክብር ቢያንስ በአለባበሣቸው አክብር እነሱ እግዝያብሄር የእጃጀው ይስጣቸው
❤❤❤❤
gofundme.com/6bcg2
በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን👏👏👏
ተክሌ ዛሬ በጣም ወርደሀል አጠያየቅህ ሁሉ እንደመናፍቅ ስነሥርአት የለህም ቢያንስ ካህን መነኩሴ ናቸው ስትጠይቃቸው ልክ እንደመንገደኛ ነበር ስትጠይቃቸው የነበረው እየተኮሳተርክ በንቀትና እያቋረጥካቸው ነበር የምትጠይቃቸው በጣም ታሳፍራለህ ግዜው ቤተክርስቲያንን መናቅ አገልጋዮቿን ማዋረድ ነው የተያዘው
አግረኛዉ አበዛኸዉ ሐይማኖቷን ማብጠልጠል ይብቃህ አዉነትን ማጣሪያ መንገድ አላጣህም ገበያህን ብቻ አታሙቅ እግዜርን ፍራ።
@@mussiemussie7597 አንተም እሱም ቦጥራቃ ናችሁ። ጣትህን ሁሌ ሌሎች ላይ አጠቁም። ቀሽም ምድረ ደፋሪ ሁላ
ተክሌ በርግጥ አባቶች በዕውቀት ወይም በህይወታቸው ፍፁም ላይሆኑ ይችላሉ ሆኖም እንደ ክህነታቸው ሊከበሩ ይገባል፡፡ ሲቀጥል በዚህ ውይይት ላይ የመነኩሴውን የዕውቀት ክፍተት ተጠቅመህ የአንተን መሠረት የሌለው እና የግምት ዕውቀት ነው ያሳየኸን፡፡ ምንም ያህል እውነቱን ለማጥራት እየተጋክ ቢሆንም መስተካከል ይገባዋል፡፡
ስነምግባር እና አጠያየቅ ከእዩሀ ሚዲያ ተማር አይደለም አባቶችን ይቅርና በእድሜ ትልቅ የሆኑትን እንኳ በስነስርአት ነው እምናናግረው
ተክልዬ በጣም የምወድክ ጋዜጠኛ ነክ ግን ዛሬ በጣም አበዛከው የቤተክርስቲያን አባቶችን አታሸማቅ ራስህን በምን ሂሳብ ነው ያየህው ስርአት ይኑርክ
ዕድሜ ና ጤና ይስጦት አባ እግዚኣብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን
አሜን ወገኔ !
አሜን ወገኔ !
@@abbanahusenayእግዚአብሔር አለ አይዞዎት።
ተክልዬ ለሰው ክብር ይኑርህ ለአጠያአየቅህ አባ ቤያጠፍም ባያጠፍም እግዛቤርነው መልሰ የሜሰጠው አተ በዜን ያህል አቅለህ መጠየቅ አግባአብ አደለም መፀሀፍ ቅድሰላይ እግዛቤር ነው የሜመልሰው 😢😢😢😢😢😢
እግረኛው ልቦና ይስጥህ ምን አይነት የወረደ ቃለመጠየቅ ነው ቢያንስ እኮ አባት ናቸው አባታችን እግዚአብሔር እውነቱን ያጋልጥልህ
ተክልዬ የምንግዜም አክባሪህ ነኝ የዚህኛው ቃለመገይቅህ እንደ አባት የሚገባቸውን አክብሮት በመስጠት መወያየት ሲገባ የሌሎች ሰዎች ተፅዕኖ ያለብህ ነው የሚመስለው ትህትናን ከሳቸው ተማር እውነትን ለማጥራት የምታረገው ጥረት አደንቃለሁ ነገርግን ከአክብሮት እና በጨዋነት ይሁን ።
አቤቱ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በአሁን ሰዓት በአሁን ጊዜ እንኳን መነኩሴ አለማዊም ቢሆን በዚህ የጾምና ጸሎት ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን አጸያፊ ሁኔታ የማይደረግ የማይገባ እንደሆነ እያወቁ አባታችንን በዚህ ሁኔታ መወንጀል ጥሩ ዓይደለም እውነቱን እግዚአብሔር ይፍረደው አሜን ።
ተክልዬ ዛሬ ብዙ አልተደሰትኩብህም አባታችን ትህትናዎ በጣም ደስ ይላል ስም ለሚያጠፉ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
ተክሌ እንደጋዜጠኛ በጣም ነው የማከብርህ በግል ደሞ በጣም ነው የምወድህ ግን ወይ መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ባትገባ ወይ ደግሞ የምታናግራቸው ሰዎች እድሜያቸው ያን ያክል ባይሆንም መንፈሳዊ ክብራቸው ትልቅ ነው እና ትንሽ ክብር ባትነፍጋቸው ደስ ይለኛል አንተ ራስህ እኮ አቃቢ ሕግ ነው ምትሆንባቸው የምር ❤❤❤
ልክ ነዉ በጣም ያሸማቅቃቸዋል ትንሽ ክብር ስጣቸዉ
ልክ ብለሻል እውነት አጠያየቁ ስነ ምግባር የጎደለው ነው
ተረኛ እንዳትሆን ፈራህ
ክብር የጎደለው ስራቸው ነው የሚያስከብር ስራ እንደሰራ ሰው አክብሩ አትበሉ
አዋቂው ሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው!እባክህ ጌታየ አንተው ፍጡርህን ጥብቅ!
የሚያገለግሏት እመብርሀን ይህንን ማድረግ ያቅጣታል ብለህነዉ ተክልዬ እግዚአብሔር እኮ ከተገፉት ጋር ነዉ የሚገርመዉ ከዚህ በፊት የሰማሁት አንድ በሀታዊ ለይ እነደዚህ ደፍረዉኝ ከሳቸዉ ወለድኩ ብላ በዉሸት እግዚአብሔር ይፍረድ ብለዉ እረግመዉ እነትም ለጅም እንዳለፉ ሰምቻለሁ እና እባካችሁ በሀሰት የምትመሰክሩ ከሰማይ ፍርድ እዳለ አትርሱ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ምናይነት አጠያየቅ ነው
ዛሬ እውነትም በጣም ብዙ ነገር ትክክል አይደለም በነጻ የተለቀቁን አባት ብዙ በደል የደረሰባቸው ካሳ ስገባቸው ዳግም በደል እዬተፈጸመባቸው እንደሆነ አልተረዳህም።
የሳቸው ትህትና እጅግ የምደነቅ ነው።
ከባታችን እግዚአብሔር ለክብር ያድርግልን
አዝናለሁ
ወንድማችን ተክለሃይማኖት አጠያየቅህ ደስ አይልም ከቻልክ ሌሎቹን እንደምታከብር ለቤተክርስቲያን አባቶች ክብር ይኑርህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትንሽ ተቀይረሃል በፊት የነበረህን ፀጋ ጠብቀው
ምነዉ በጣም አቀለልካቸዉ ጤነኛ ነህ
ግን😢😢በጣም እወድህ ነበር ዛሬ ግን በጣም አናደኸኛል😢😢😢ደግሞ ስለቤተክርቲያን ህግ ካንተ ይበልጥ እሳቸዉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ በግድ አስገድደህ እንድህ ነዉ እንዳነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ😢😢😢ፈጣሪ ይቅር ይበልህ😢😢😢😢😢
በጣምአበዛኽው አባቶችንእግዚአብሔርይጠይቃቸው ስለፈጠረህ አምላክ ብልህ አቁምአይሰቀጥጥህም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
እግረኛው በጣም ባለጌ ነህ እርጋታን ከአለምሰገድ እዮሀ ሚዲያ ተማር እንኳን መለኩሴን ያክል ይቅርና ማንኛውንም ተራ ሰው አክብሮ የሚናገራቸውን ቃላቶች እንኳ መርጦ ነው እግዚአብሔር ይባርከው። እኒህ አባት በጣም በትህትናና በራስ የመተማመን መንፈስ ነው እየተናገሩ ያሉ ገፅታቸው እራሱ ለኔ ንፅህናቸውን ያሳየኛል ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ባይሆን ባለፈው ልጅ አስወልደዋል ተብሎ የቀረቡትን አባት አላመንኳቸውም
እውነት
አባታችን አይዞዎት! እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይፈርዳል!
ልቡና ይስጥህ እግረኛው፤ አባታችን በጸሎት አስቡን🙏🏽
በሀሰት ቢከሱሱም እግዚአብሔር ነጻ ያላቸውን በግድ ወንጀለኛ ለማድረግ ይመስልብሀል አባታችን እውነትን በሳት መፈተኗ ግድ ነው በርቱልን።
እባክህን ወንድም ስራት ይኑርህ እዉናታዉ እንደዝ ነዉ የምወጣዉ?
አባት ናቸዉ😢😢
በጣም ነው ያዘንኩት የማይጠየቅ ጥያቄ ቀማምሰው ነበር ይባላል ሲጀመር እባ እዳላደረጉት በጣም ያስታውቃሉ ጋዘጤኛው ባከበርንህ ልክ እናወርድሀለን
exactly...መስመሩን እያለፈ ነው በጣም..
enem yih gazexegnya asaznognyal, balafewu Monaksewun asqemixo defrewal wayis aldeferum silachewu nebere! wayi gize!
እኚ ግን አልደፈሩም ያስታውቃሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Tkkil
ዛሬ ግን ተክለአይማኖት ትክክል አልሰራህም ምንም አክብሮትን አላየውብህም በጣም ተዳፈርካቸው ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ
😂😂😂😂😂😂
he is biased.. He already judged him..
ግብረ አበር ደፋሪ ናቹህዴ እናንተ ኮሳሶች
Mejemerya esty abat tebyew rasachewn ykberu
የ መስቀሉ ስር ቁማርተኞች ስብስብ
በጣም የሚያሳዝን ቃለመጠይቅ ነው የጋዜጠኛው አጠያየቅ በእርግጠኝነት መነኩሴው እንዳደረጉት ነው ከዛም አልፎ ለአንድ ሀይማኖት አባት አይደለም ለእንግዳ እንኳን የሚገባውን አከብሮት ነስቶአቸዋል በዚህ ልክ መውረድ ያሳዝናል የሚያሳዝነው ነገሩ ተደረገ አልተደረገ አይደለም ልክ እንደከሳሽ ወገን ሆኖ እኒህን የሀይማኖት አባት በዚህ ሁኔታ ማቅለ ል አይገባም የሳቸውን ትዕግስት ግን አለማድነቅ አይቻለም ተክሌ ልቦና ይስጥህ።
ጋዜጠኛው ትህትና ይኑርህ። ሁሉን አዋቂ ነኝ አትበል። ለህሊናህ ስራ ገንዘብም ጠፊ ነው ህይወትም አላፊ ነው ሁሉን የሚያይ ፈጣሪን መፍራት ግድ ነው።
ላም ወንድሜ በጣም የምናከብርህና እግረኛውንም ሚድያ የምንከታተል ነን አሁን ግን በጣም ከስረአት ውጪ ብዙ ድፍረት የሞላበት አካሄድና ጥያቄህም አንተን ዳኝ አንተ ፈራጅ ህግ እንተ ብቻ አዋቂ እጅግ አሳፋሪ እነጋገርህ አባቶችን የማሸማቀቅ ንግግርና ጥያቄ በመጥየቅና ለመናገር እንኳን ፋታ ማትስጥ ጋጠ ወጥ አካሄድ ነው የምታሳየው ወንድሜ እዩኝ ያለ ገላ ነገ ደብቁኝ ማለቱ ስለማይቀር ለራስህ እርምት ብትወስድ መልካም ነው ካፍህ አትቅደም
አጠያየቅህ ስራአት ይኑርው እንዴት እንዴት ነው የምያርግህ ብያስን እንኮን አባታችን ክብር ይኑሩህ ይቅርታ ጠይቀው ላባታችን
ወላሂ በጣም አበዛህው እኔን ያናደደኚ ነገር ቢኖር እሳቸው ትነስተው ከመቀመጫቸው አመሰግናለሁ ሲሉ ምንም አልከበደህም እጪ አበዛህው እዴ በግድ በጉልበት እመኑ እያልክ እያስገደድካቸው ነው
ወንድሜ ተ/ሃይማኖት በጣም ትገርማለህ እስከዚህ አባቶችን ትፈታተናለህ።ዜማ ፈታኝም ሆንክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ልቦና ይስጥህ ያሌቀለትን ነገር ውድቅ የሆነን ነገር ሜልስህ ሜልስህ በጠዬቅ ለማሽማቀቅ ሞክረሃል።
ተክለሃይማኖት እጅግ በጣም ክብር የሌለህ አምባ ገነን ባለየ ሰው ነህ በእውነቱ
Ye Abiy ebabu narcissistic oromuma kalsi atabea Kadrea new
ቃለ መጠየቁን መጨረስ አልቻልኩም ተክሌ ስረአት የለህም
ተክልዬ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ
ዛሬ ግን ምን ነክቶህ ነው አንድን የተከበሩ አባት እንደዚህ እያንጓጠጥክ እየገላመጥክ ፆመድጓ ተምሪያለሁ ቅኔም አውቃለሁ ቅዳሴም እንደዚሁ
ሲሉህ አንተ ግን እሳቸውን ያሸማቀቅሁ መስሎህ ግማሽ ግማሽ ነው ሁሉንም የተማሩት ትላለህ እንዴ?
የምትጠይቃቸው ጥያቄ በራሱ ፍፁም ንቀት ትቢት በማስፈራራት ነው
አስተውል !
የሚዲያህን ቤተሰብ መናቅ ነው
አስተውል !!!
ትክክል
እዉነት ነዉ ዛሬ እንኳንስ መነኩሤ አንድ ግለሰብ እንኳን እንደዚህ ማናገር ከባድ
ነዉ😢😢😢😢😢
ትክክል ነዉ ምንም ቢያጠፋም ጥያቄዉ በስነስረአት መሆን አለበት
ተ\ሃይማኖት ዛሬ በጤናህነው ምናይነት ንግግር ነው ያደረከው?በድጋሚ ሚድያህ ላይ ጠርተህ ይቅርታ ጠይቃቸው😢
Awo yekerta kaladerk manim yante medya ayadametem
በጣም አዝኛለሁ ተሳቀው ከማገልገል እግዚአብሔር አምላክ በኪነጥበብ እውነቱን ያውጣሎት !! በቤተክርስቲያናችን መሳደድ ሆነ ማሳደድ ይቁም !! ሃይልም ስልጣንም የእግዚአብሔር ነው ።
ተው ባክህ፡ ሞኝህን ፈልግ ... ጡጦውን የማያጠባ ወንድ የለም፡ የመነኵሴ ነኝ ባይ ደግሞ ጣዕሙ ልዩ ነው ይባላል፡ ለዚሁ ነው ባላቸው አላጠግብ ቢላቸው ለመረጨት ይየሚሮጡ፡ የእነ ናሁዘማይ ሽጉጥ ደግሞ ... አቤት መርጨት ...
@@abrahatedros4984መናፍቅ ውጣ ከዚህ
ሌባ ውሸታም የውሸታም ልጅ!
ምንን ከምን ጋር ታገናኛለህ? ቤተክርስቲያን ማለት ምስክኖች የነፍስ እና የስጋ ድነት የሚያገኙትበት የቅድስናና የፈውስ ያንተ አይነት አታላይ ዘረኛ እና በስመ ቤተክርስቲያን የሴራ ፓላቲካ የሚሰራባት ተቋም አይደለችም።
የፍትህ እና የጽድቅ ቦታ ነች።
የእውነት ቤት እንጂ እውነትን የሚጠሉ የናንተ መሰል መደበቂያ አይደለችም። ጀግና ከሆንክ በስመ ቤተክርስቲያን ሳይሆን በምትደግፈው ታጣቂ ስም ራስህን ገልጠህ ታገል።
ይሄ ሌላ ወሬ ነው ፓላቲካ አይደለም።
ችግር ካለ እውነቱን መግለጥ ነው።
ስነምግባር እና አጠያየቅ ከእዩሀ ሚዲያ ተማር አይደለም አባቶችን ይቅርና በእድሜ ትልቅ የሆኑትን እንኳ በስነስርአት ነው እምናናግረው
Yemer betam azenalew menem bihone eko kahan nacew
Keber yegebacewal
ተክለ ሃይናማኖት በጣም ታሳዝናለህ የምር ታሳፍራለህ ብዙዎቻችንን አሳፍረሃል ከምድራዊ ሰው የሚገኘዉን ስልጣን ክቡር ፍርድቤት እያልክ ስታከብር እነኝህን አባት እንደ አንድ ተራ ሰው ቀማምሰው ነበር ትላለሕ። እርሳቸዉን ባታከብር እንኳን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ስልጣን አክብር
ሲጀመር የቱ ፍርድ ቤት ህግ ያለው አማራ ክልል ብቻ ነው እንዴ በመላው ሀገሪቱ ለምን ተፈጻሚ አይሆንም ታድያ ህጉ ካለ ማለቴ ነው
እንዴት ጨዋ ካህን ናቸው ቆባቸውን ልታወልቅ ትንሽ ነው የቀረህ አወ ቅሽ ሲሏት አሉ አባቶች
ሚ /ር እግረኛው በጣም ታሳዝናለህ እደጋዜጠኞ ሳይሆን እደ ፓሊስ ያደርግሀል ትእቢትም የወጠረህ ትመስላለህ የአንተንም የወደፊትህን እታውቅም ለማነኛውም አደብ ግዛ ሰውንም አክብር እግዚአብሔርንም ፍራ :
አንተ ጌታ ይፍረድብህ በጣም ክብር የለህም አባታችን ግን ትህትናቸው በጣም ደስ ይላል ትምህርት አገኘሁባቸው መድሀኒአለም ነፃ ያውጣቸው
በቅባት እና ተዋህዶ ላዬ ያወሩት ግን ነጭ ውሸት ነው።
Awo Ewunet Ayidelem ስለ ቅባት ዲማ ገዳም ይሄድና ይጠይቅ ሙሉ መረጃው ይሰጡታል
እንደዚህ አይነት የወረደ ቃለመጠይቅ በዚህ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም
አቶ ተክለሀይማኖት አዳነ ልቦና ይስጥህ
እንዴ ሌላ በእምነት ካባ ተንኳሾች ካሉ ይማሩበታል በሚል ነው ጋዜጠኛው ትክክል ነው! ስንት እኮ ተደፉረውና ወልደው ያልተናገሩትን ቤት ይቁጠረው ከዚህ ቨኃላ እነደውም ይሄን ከሠሙ ተኮልኩለው እንዳይወጡ ያስፈራቸዋል!!!
Gztyaw betam weradnew kosasa
Senserat yelewm askabat lhaftam new yemtrda werad gztya
Lematbha ferd weradnha geztyew😮
@@LemlemBelete-u3k
ትክክል ቤተወ ይቁጠረው። እውነቱነወ ደግሞ የወቆይ እንጄ እግዚአብሔር ያወጣዋል እርኣቸው በከንቱ ስማቸው ጠፍቶመወ ከሆን የሚታይ ነገር ነው። ቃለመጠየቁ ትክክል ነው።
Confident and ጨዋ......well represented....this is part of orthodox በተክርሥቲያንን and አባቶቿን ማዋረድ የሥርዐቱ መገለጫ. ዐባ እራሦን ይጠብቊ ከዐምላክ ጋር ዐይዞት!
ሙስሊም ነኝ ነገር ግን የዚህ አባት ሀቅ ፊቻቸዉ ላይ ይታያል በዛ ላይ አጠያየቅህ ጋጠወጥነት ይታይበታል እምናከብርህ ብዙ ሰዎች አለን በኛ ባህል እምነት ደግሞ የሀይማኖት አባትና ትልቅ ሰዎችን ዝቅ ብለን ስናከብር ነዉ የኖርነዉ የምንኖረዉም እባክህ ለነዚህ አባቶች ክብርን አትንፈጋቸዉ ተክሌ😢
አሽቀበጭ😂😂
Yes
ምነው እውነት መነገር እንዴ ያስብላል ምን ትበስያለሽ አመዳም@@konjamkonjam2190
ትክክል እህቴ
Ahun yihe menu abat yimeslal ashkabach
አባ በርከቶ ይደርብን ግን ፈተና ጥሩነው😢 ፍርዱ ከእግዚአብሔር እየሆነ ወንድማችን ግን ትክክክል አይደለህም😊
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሎት ልብና ኩላሊት የሚመረምር ሁሉን ያያል
እባክህ እግረኛው አባቶችን ሰታናግር ፈጣሪ በሚወደው ትህትና በተሞላበት ይሁን
በጣም ጠገብክ አወኩ አወኩ አበዛህ በ አባትነታቸው ብቻ ልታከብራቸው ይገባል ይሄ ያከበረህ ህዝብም መልሶ ያወርድሀል
ተክልዬ ስለንቀትህ አንተንም እ/ር ይፍረድብህ
ተክለ ሀይማኖት ደስየምትለኝ ጋዜጠኛ ነሕ አሁን ግን የወጀል መርማሪ እንጂ የጋዜጠኛ ስራ አላሳየሔኝም፣በጣአም አጠበክባቸዉ ፣ምክኒያቱም ፍርድቤት ነፃ ብሎ ያሰናበታቸዉ አባት ናቸዉ😢😢😢
አይ አሁንስ ይህ ጋዜጠኛ አበዛው/ሌላ ነገር ሊያሰጠረጥረን ነው ሐይማኖታችንን ለማሰወቀስ ወዘተ
ምን ማለት ነዉ ይሄ ጋዜጠኛ ካህን ለምን አይጠመቅ ።አሁንስ እንድነጠረጥርህ ሆንክ ።ሰዉን ማመን ተቸገርን።
ልክ ወስጠ መናፍቅ የበቀል ልብ ያለው ይመስላል 🥹🥹🥹🥹እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
0918-47-30-47 Abba Nahu Senay
በትክክል ነው የተረዳኸው ጋዜጠኛውን @@tequentes
አባታችን በጣም የበሰሉ ናቸው ምክንያቱም የሚጠየቁትን ጥያቄ ይፅፋሉ
አቤቶ እየሆነብን ያለውን አስበን እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻነው ምን አይነት ዘመን መጣብን ያልስራቸው ከሆን አባቶችን ለማሸማቀቅ በጣም አዝናለሁ
ተክልዬ የምወድህን ያክል ልታሴጠላኘ ነው ክብር የሚባል ነገር አለ የአጠያየቁ ስርአት። ወንጀል መርማሪው ምን ሰርቶ ይብላ ረሳህውሳ የመንፈስ አባት መሆናቸውን😮😮😮😮
እግረኛው እባክህ አባቶችን ቃለመጠይቅ ስታረግ በስርአቱ በአክብሮት ይሁን!
ያየ ይመስላል አግዚአብሔር ሴጣንን ይሠርልን
ሰራውን የሚያውቅ ነው ።እሚደነቅ ጋዜጠኛ 👏👏👏👏👏
ሁሉም ሰው እኩል ነው። ሀሉ ኃጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል።
በጣም በዛ ቁጥት ፍጥጥ አድሮ መጠየቅ ሌላ መሼማቀቅ
ማርያምን ተናድጃለው ያንተ አጠያየቅ ያስተዳደር ጭቆና ለዚ እኮነው መንጋው የሚበተነው ወደ ሌላ እምነት የሚሄዱት ፈጣሪ ሆይ ርዳን
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣሎት አባቴ። በእውነት አሳዘኑኝ።
ጋዜጠኛ ሆይ ድርጊቱ እውነት ቢሆን እኳን የምታሳየው ያልተገባ ጫና እና ንቀት ያበሳጫል ።
ሀቁ መውጣት አለበት
ተክልዬ ሰው አክብር እሺ አባት ናቸው አጠያየቅህ ስነ ምግባር ይኑረው
ምን አለ አጣጣላቸው?
Mednew myafatetbacew
ልክ ነው የጠየቀው
ትክክል ነው የጠየቀው ይሄ ግልፅነት ስለሌለ ነው ባለጌ የበዛው
ዋው ነጭ በሬ ነኝ ኣሉ ቀሱ 😂
አባቴ የሁሉም ድምፅ ነዎት የመላው የምስራቅ ጎዣም አባቶች ድምፅ ያፅናዎት አባቴ
ተክሌ እኝህን አባት በዚህ ልክ ለማቅለልህ ፍርድ እንዳያገኝህ ጸልይ ወንድሜ
አባቴ አይዞት እውነት ተደብቃ አትኖርም እውነት እግዚአብሔር ሰለሆነ እግዚአብሔር ደሞ ተደብቆ ኖሮ አያውቅም አይዞዎት
እኔ ግን ይቅርታ እኝህ አባት ትህትናቸው ይገርማል ስም አታጥፉ
አሪፍ ነው ነገር የአጠያየቅ ምግባርህ ጤነኝነት ይጎለዋል😢
በጌታ ስም እንደው ምን ነካህ ተክሌ???😡😡😡አባ እኮ መንፈሳዊ አባት ናቸው አጠያየቅህ ልክ እንደ..አንድ ወንበዴ በጣም አሸማቀቅካቸው 😭የኔ አባት ለኔ ያርገው😭😭😭እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጋር ናቸው እግዚአብሔርነው ነፃ ያወጣቸው አለቀ
አባ ይፎቱን ይባርኩኝ🤲
እውነት በጣም ትክክል እያወዛገበ ነው የሚጠይቃቸው ስተትም ከሰሩ እዛው ፈጣሪ በምህረቱ ይማራቸው እኔን ጨነቀኝ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይፍታ !
I appreciate the dignity, honor respect this Holly Father has.
በእዉነት ባላወከዉ ነገር እደዚ ሠላሸማቀካቸዉ ይቅርታ ለጠይቃቸዉ ይገባል
Awo yekerta teyke aleza abatochen ezhe eyametahe atasehemake mekeneyatum ante endemanegawem gazetega neh serat yaze yakeberhe hezbe aweredo yetelihale yene abate e/r simoten yatesdalot 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር የሚፈቲነው የሚወደውን ሰው ነው አባታችን በረከተወ ይድረሰን ጋዜጠኛው ግን ቅል እራስ ነህ መጀመሪያ ሰላባት ኬቤር ይኑርህ አተቤሎ ጋዜጠኛ እኮን እግዚአብሔር የሾማቸው መለኩሴን ተራ ሰውም ክቤር አለው ለራስህ ክቤር የለህም ጅል
ewunet new ante maneh ena new endezih emitinagerachew bakih tinish le abatoch kibir yelehim eshi libona yistih ewunet
anten bilo tekilye tisss.....lehulum egziabher firdun yist lela min yibalal
የኔ አባት ቅስማቸው እኮ ተሰብሯል ደክሞአቸዋል አድርገውትም ከሆነ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በምህረት ይጎብኛቸው እኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ጭራሽ ጋዜጤኛው ደግሞ እንደጋዜጠኛ አይደለም የሚጠይቃቸው
ጋዜጤኛ ተክሌ ስንት ጉዳይ መመለስ የነበረባትን የማህሙድ የቀድሞ ባለቤት እየተሽቆጠቆጥክ ስታነጋግር እንዳልተመለከትን ሁሉ አሁን ደግሞ በተቃራኒ እኒህን መንፈሳዊ አባት በእንዲህ ያለ ድፍረት ማፋ ጠጥ መልካም አይደለምና ይቅርታ ብትጠይቅ ጥሩ ።
Aygermehem
የኔ አባት አይዞት ሀቆዎን ያውጣለዎት😢😢😢
የዚህ ሚድያ (youtube) አላማ ምንድነው በደረቅ ጥያቄ (hard talk) አባቶችን መሸማቀቅ ነው ወይስ እውነት መጠራት ነው ።
እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ጋር ነው ያውም በዚህ ዘመን ፣ ጌታ ደግሞ አንዱ ስለሌለው ይፀልህ ነው እንጂ ይፍረድ አላለንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ።
Ye gazetega sinemigbar yegodelwe ateyayek new yezarew atefum alatefum eneh abat bizhe lik mashemakek aygebam endzh silashemakek demo jegena ayasbelhem
እኝህ አባት ፍርድ ይሰጣቸው ጉልበተኞች ከቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያንሳልን አሜን 😢😢😢😢😢
ተክለሃይማኖት ሰው ሊጠይቅ ይችላል ብለህ የምጠይቀው ጥያቄ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ጥየቃ የህዝቡ ጥያቄ ገብቶሀል ትንሽ ግን ቶኑ ተራ ሰው በሚጠይቅበት አረከው ።ስለ እሳቸው ያርጉት አያርጉት ፈጣሪ አለ ምን አገባን የሰቸውን ንፅህና እንዲያወሩ የገፋህበትንም መጠን ወድጄዋለሁ ።ምርጥ ጋዜጠኛ።ግን ለማንኛውም እየጨበስኩ ነው ይመቻችሁ
ተክለሃይማኖት በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን
ተክልየ በጣም እወድሃለሁ ላንተ ልዩ ክብርና ምስጋና አለኝ። ወደ አስተያየቴ ሳልፍ ደግሞ መአርገ ክህነትን መስጠትም ሆነ መያዝ የሚችለው አካሄዱና ሂደቱ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ሊቀ ጳጳስ ነው ። ካህን ለካህን ላይ ግዝት ብቻ ነው የሚቻለው ።እናም አባ ላይ የተደረገው ሂደቱና ስርአቱን ያልተከተለ ነገር ነው።
ለአባቶቻችን ክብር ይኑርህ ወንድማችን
እግዚያብሔር ፈራጅ ነዉ እንኳን በሰላም ተፈቱ ቤቤተክርስቲያን ይህንን ያህል ፈተና 😢
በጣም ነው የምታሳፍረው ጋዜጠኛ ስላላወቅኸው ነገር ጠይቅ እንጅ በግድ ልታሳምን አትሞክር አባ እንኳን በግልጽ በግድ አታሳምነኝነው ያሉህ !!!!
ከሳሾቹን ታውቃቸዎለህ አባታችንን እኮ ተጫንካቸው መጀመሪያ ስርዓት ይኑርህ ታወቅን ብላችሁ መስመር ትለቃላችሁ ጠላሁክ እኔ በገሌ በጣም ነው ያዘንኩት
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
በጎችን ከተኩላወች የምንለይበትን አእምሮውን አድለን
ተክልዬ እንዴትአለህ እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ በድፍረት አይሁን እኛ ያላከበርናቸውን ሌሎች ቢሳለቁባቸው እኮ አይገርምም ደግሞም ወንጀለኛ ከሆኑም ፍትህ የማያጓድለው አምላክ ይጠይቃቸው እንጂ እኛ እንደአባትነታቸው በፍፁም ትህትና እና አክብሮት ነው ማናገር ያለብን እባክህ አባቶችን ስትጠይቅ ከአክብሮት ጋር ይሁን🙏🙏
They’re Korma hodame I don’t trust them anymore they’re human they eat 🥩 🥚 🐓 🧈 🥛 🍺🥃 so they will do anything
አረተክለሀይማኖት ክብር ይኑርህ ለሰው አጠያአየቅህ የንቀትነው ካተ እደዜአይነት ነገር አይጠበቅም ልቦና ይሰጥህህህህ😢😢😢😢😢
ሲያሳዝኑ!እመቤቴ እውነቱን ታውጣልዎ!!
አገልግሎትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን
የኔ አባት እውነት አላቸው ያስታውቃል
የአባቶቻችንን ሞገስ ለማጥፋት የተያዘ ዘመቻ
እግዚአብሔር ይገስፀው
ምንኩስናን ለማጥላላት የተያዘ ዘመቻ ነው 😢
አሜን አሜን አሜን
ትክክል
በትግራይ ጦርነት የተደፈረም የተገደለም የለም ሲሉነበርኮ ቀሳውስት ተብዬውም ጳጳስ ተብዬውም። ስለዚ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እነደሚለው ቅዱስ ቃሉ በጦርነት ሜዳውም በቤተክርስቲያኗም በከተማ ኑሮውም ክርስቶስ የዘሩትን እያሳጨደ ነው። እግዚያብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰውልጅ ግን አያስተውልም ነው ነገሩ ወገን። ስለዚ በአንድም በሌላም መንገድ እግዚያብሔር ም እየተናገረ ነው። ገና ማንሰማው ነገር የለም።
ትክክል እግዚአብሔር ይገስፃቸው
እግር ኛው ረጋ በል ስነስርዓት ይጎድልሀል።እግዚያብሔር ነህ ማነህ እንድህ መነኩሴ እምታፋጥጥ ።ከሆነም ደግሞ ረጋ ብለህ ንግግራቸው እሳቸው ረጋብለው ነው እሚያናግሩህ ምን ውጭፍ ውጭፍ ትላለህ ከእሳቸው በላይ ማን ያውቃል መደረጉን አለመደረጉን እሚያውቁት።እግርህን ከገልበትህ አውርድ መጀመሪያ።
ተክለ ሀይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አሁን ግን በጣም አባቶችን ስትጠይቅ መዳፈር ጀምረሀል እባክህ ደግመህ የቀረፅከውን ለማየት ሞክር
ወንድም ተክለ ሀይማኖት ስናከብርህ ነበር ግን በጣም እየተናደድኩና እያዘንኩ እየተሸማቀቅኩ ነው የሰማሁን አጠያየቅህ ስነስርአት ቢሆኖርህ አባት እኮናየው እዴ ክብር ይኑርህ መጨረስ አልቻልኩም😥ለምን ነገርሩ ይሁንም አይሁን ለምን በዚህ ልክ ትጠይቃነዋለህ የተማሩት ላተ መዘርዘር ይጠበቃል ባየዋል ወይ?ሲያወሩስ ሰለምን ታቋርጣቸዋለህ እደልጅ ስርአት የለህም ወይ?ወይንድሜ እደዚህ ባትዳፈር
ተክልዬ ዛሬ አዝኜብሀለሁ በጣም ልክ አይደለህም አስተካክል በዚህ ልክ ልትንቃቸው አይገባም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት😢
እባክህ እግረ ኛው ሚድያ እባክህ ስለ እግዚአብሔር ። ዛሬ ቴክኖሎጂበበዛበት ዘመን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚቃወሙ ስሟን በአደባባይ የሚያጠለሹ በዛበት እናተ እውነቱን ካጣራችሁ በሗላ ለህዝቡ አቅርቡ በህክምና መረጋገጥ የሚቻለውን አታውጡ
Yes
Yes
ለራሳችሁ ፕሮግራም ብላችሁ ነው እውነተኛ ከሆንክ ማስረጃ ካለ ለህግ ማቅረብ ነው አረ አሁንስ የአባቶች ክስ በዛ
ሁሉ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ጥፍታ ከለ ይጠየቃል ። ቤተክርስቲያን ክብሯን ሊነካ የሚችል የለም በደሙ የሙሰረታት ክርስቶስ ነው ። በአሁን ሰአት ላይ ያለው የአገልጋዩ ችግር ሆነ ይምምእመና መፈታት አለበት ።ለሁሉም ማስተዋል ይስጠው ለገንዘብ ስልጣን ሲሆን ሚዲያ የሚወጡ በዝተዋል። እግዚአብሔር ቀን አለው ቤቱን ያጸዳል
ምነው አንተም የመይመስ ጥያቄ አበዛኽ ምስክር አለ ተባልክ
ይቅርታ ተክልዬ በጣም ነው ማከብርህ አንተ ስጠይቃቸው እኔ ጨነቀኝ በጣም አንጀቴን ነው የበሉኝ ማንም ያጠፋል ምድርለይ እስካለ ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው ግን አጠያየቅህ አልተመቸኝም ካጠፋው ይቅርታ አባቴ እመቤቴ በምልጃዋ አትለዮ አይዞት የማያልፍ የለም
ተክልዬ እባክህ እንዲህ አይነት ነገር ባታቀርብ ሀይማኖታችንን ባናቀል እኔ እንዲህ አይነት ነገር አላዳምጥም
Beka abatochen endatakerbe mikeneyatum serat yelehm balege
ዘንድሮ የአባቶችን ስም ለማጥፋት የማይሰራ የለም እግዚእብሄር ይገስጻቸው። ማስረጃ እያልክ የምታስጨንቃቸው ፣ ምን አለ በአክብሮት ብታዋራቸው ። እውነት ባይኖራቸው ኖሮ ለጥያቄም አይመጡም። ካልሆነም ልኡል አግዚአብሄር ይፈርዳል. ዛሬ ግን ምን ነክቶሃል ድምጽ እንዳይረብሽ ብለህ ታፌዛለህ
አጠያየቅህ ግን ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን
ተክሌ አጠያየቅህን ትንሽ ለስለስ አድርግ መከባበሩ አንድ የኢትዮጵያዌ ባህላችን ስለሆነ
ምፕከባበርን የማያውቅ ነውረኛ ነው ለሱ ዋናው የአባቶች ክብር ሳይሆን የሚሰበስበው ስሙን ነው
He is too rude to me.
He has no respect. This man is a prist and a monk but he asked him very disrespectful. I don't like it.
they’re human they are working for money 💵 they don’t serve GOD for free
ምን እንዲሆንላቸው ነው የምትፈልገው እንዲያዝላቸው።እሱ እኮ በወሬ ብቻ አይደለም እሰከፍርድ ቤት ደርሶ ተረጋግጦበት ፍርድ ቤት ፈርዷል እሰከተባለው መረጃ ተነሰቶ ነውና ያን በሰማው ልክ ባለቤቱ እንዲያጠራው ይዞ ቀርቧል።ፍርዱ ያንተ የኔ የሌላ አድማጭም ነው።ይልቅ አድምጥና ነገሮችን አሰተውል ።
አንቺን ወይም አንተን ቢደፍሩክ ጥሩ ነበር ያኔ ስለ አጠያየቅ ትጨነቃለክ ደንቆሮ የሀይማኖት አባቶቻቹ ምን እየነካቸው ነው ኢሄ እኮ የሚታወቀው ነው የማይታወቀው ስንት ይሆን😂😂😂😂😂😂
በእውነት ስምህ እንጅ ተግባር የለህም በፍጹም አተ አንደበትህን ሞልተህ እኒህን አባት በድፍረት እምታቃልለው በስነ ስርአት አትጠይቅም ረ ስርአት ይኑርህ 😢😢😢😢😢
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሃፍ አጠበች አሉ በብር የተገዛህ ትመስላለህ
የዚህን ያህል ትህትና እፁብ ድንቅ ነው።
ስርአት ይዘህ ጠይቃቸው
ዋጋ ይከፍልባታል
ደግሜ ነው የፃፍኩት እኔ የሌላእምነት ተከታይ ነኝ ጋዜጠኛው በጣም ነው የሚያንጏጥጣቸው ምንም እንኳን ድርጊቱን እንኳን ቢፈፅሙ በዚህ መልኩ መልኩ አውርዶና አርክሶ አንጏጦ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም ክብር ስጥ ለሙያህ የሙያህን ኤቲክስ ተከተል::
ከሌላ 😂😂😂 እምነት እይደለሽም እናንተ ችግራቹ የራሳችሁን ጉድ መሸፈን እንጂ ስወራባቹ አትወዱም የሌላ እምነት ሰው ቢሆን ይሰቀል ትሉ ነበር ፈርሳውያን ሁላ።
ጉዳዩም ቢፈፀምም እንኩዋን ለአንድ ወገን ያደላ የሚመስል ጥያቄ ነዉ ሚጠይቀዉ 😠 ምንም ሚሸፈን ጉድ የለም አንድ ካህን አጠፋ ማለት ካህኑ ሚከተለዉ ሃይማኖት አጠፋ ማለት አደለም
አማርኛ ካልገባህ ቁጭ ብለህ ተማር❌
እንጂ ለመነኩሴ የሚሰጥ እና የማይሰጥ መልስ ለይተህ እወቅ ባከበርንህ ልክ እናወርድሃለን ተጠንቀቅ❌