Tiktok የጀመርኩት ኮሮና ላይ ነው | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 02

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 646

  • @Fitret-Podcast
    @Fitret-Podcast  9 днів тому +49

    we have the talented Mansiya, a well-known content creator, event promoter, and influencer. We've discussed a wide range of topics,we hope you enjoy it!!✌️

    • @Adam-ez6hd
      @Adam-ez6hd 9 днів тому +12

      Zel gmatam shele

    • @Breeyeshop
      @Breeyeshop 9 днів тому +13

      She belongs to the street 😂

    • @fishayeshanbel
      @fishayeshanbel 8 днів тому

      Please advise her to go to the mental hospital

    • @bettyabrha9084
      @bettyabrha9084 8 днів тому

      Ychi yetwulde ser mn lemehone akerebachhuat

    • @amytk6095
      @amytk6095 8 днів тому +10

      Discussed wide range of topics? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 weyneeeee

  • @zemademissie7763
    @zemademissie7763 6 днів тому +48

    በጣም ዝቅ አርጋቹ ነው ያዋራችኋት።she is amaizing... living her life in best way possible.ሙሉውን ሣየው በጣም ነው ያከበርኳት።we love You mansiyeee ❤❤❤

  • @sebene6517
    @sebene6517 8 днів тому +184

    She is so sweet, innocent and honest! She didn't wear any mask here or played for audience in pretense. Maturity and exposure to the hassle and bustle of life will let her better understand the bigger realities of life. I appreciate that she came here all genuine with 0 level of pretense. A bit spoiled, but her family can advise the importance of emotional intelligence when appearing and speaking before a conservative and often hypocrite society so people wouldn't make her life path full of obstacles by misunderstanding her.

  • @makdihabesha2680
    @makdihabesha2680 7 днів тому +89

    ሙሉውን ንግግሯን ስላይ ፈርጀባት ነበር በጣም ደስ የምትል ቀበጥ ናት 🥰🥰🥰🥰

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 6 днів тому +32

    በጣም ነው የወደድኴት ውሸት አታውቅም ማስመስል አታውቅ😂❤❤❤❤

  • @BojaDm
    @BojaDm 5 днів тому +21

    ተቆርጦ ባየሁት ነገር ስለደበረኝ ሙሉዉን አጨርሰዋለሁ አላልሁም ነበር ግን የእዉነት ተመችታኛለች ግልጽ ሴት🙏🙏🙏🙏

  • @luluseyoum4842
    @luluseyoum4842 7 днів тому +57

    She ate y’all up with her responses! The questions you asked her embodies the condescending culture we have towards women and she is quite the opposite. She is free to say as she wants, andAs She Pleases. Big shout out to this girl!!

    • @kidist5104
      @kidist5104 6 днів тому +3

      The questions made me gag like ew relax ppl

  • @Utopiaperfect
    @Utopiaperfect 3 дні тому +8

    She’s incredibly smart and amazing! Make sure you’re well-prepared before asking anything-be respectful, craft your content carefully, and approach with intelligence.

    • @ElaKk-u2t
      @ElaKk-u2t 3 дні тому

      I'm sure you don't know the definition of smart!

  • @ethiouniquemedia
    @ethiouniquemedia 8 днів тому +93

    የክለብ speaker ጆሮዋን አደንቁሮታል!

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 5 днів тому +12

    በእውነት ቲክቶክ ላይ የእሶአን ይህን ቪድዮ የለቀቃችሁ አትረቡም ሚስአደርስቱድ ነበር ያደረኩዋት ዩትዮብ ላይ ግን ሙሉ ቪድዮውን ሳየው ❤ በጣም ደስ የምትል ግልፀያ ኢንሰንት የሆነች ልጅ ናት (የ ሰውን ትክክለያ ኢሜጅ አታጥፉ ቲክቶክ ላይ ያላችሁ)

  • @Alltube1111
    @Alltube1111 3 дні тому +5

    She is so sweet, innocent and honest!

  • @bhu657
    @bhu657 7 днів тому +42

    You all, the interviewers, sounded like gossip-hungry aunties with your questioning, but she did well!

  • @MAKstory
    @MAKstory 8 днів тому +77

    She is honest and ግልፅ but ንግግር ስለማትችል ብቻ ሰው ያጣጥላታል

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf 8 днів тому

      She’s ja lude minus the talent 😅delusional 😊

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 7 днів тому +1

      Thank You

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 3 дні тому +5

    ደስ ስትል በቃ ፍለፊት ናት
    ጠያቂዎቹ ግን ምንድነው የመንደር ጥያቄ እምትጠይቋት
    😮

  • @messymeddytube9131
    @messymeddytube9131 9 днів тому +230

    በጣም ይቅርታ ልጅቷ ፍፁም ስርአት የላትም አደራህን ፈጣሪዬ ልጆቼን ከልልልኝ

    • @AgareArega
      @AgareArega 9 днів тому +9

      ኢትዮጵያዊ ሆኖ በዚህ ልክ ስርአት ማጣት 😢ምን ውስጥነው ያደገችው?? ደሞ ይባስ አቅራቢዎቹ ምን እንማር ከሷ ጌታ ከልለን

    • @Mrcrazyyy911
      @Mrcrazyyy911 8 днів тому +4

      Atfered yeferdbekal..

  • @amytk6095
    @amytk6095 9 днів тому +107

    ጠያቂዎቹ ግመል ነገር ናችሁ 😂😂😂😂 በጌታ ስም።

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 7 днів тому +2

      እኔ ገርሞኛ የሰማሁት የጠያቅዉ ጥያቄ

    • @Bonibuena
      @Bonibuena 6 днів тому +1

      የጌታ ስም ቢቀርስ ከስድብ በውሀላ

    • @MaretaWeldegebreel
      @MaretaWeldegebreel 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ObseTemesgen
      @ObseTemesgen 4 дні тому

      😂😂😂

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 4 дні тому +9

    የራስዋ ተሰጦ, ችሎታ, ሎጂክ, ተፈጥሮ, ብቃት ቢኖራትም ትንሽ ያስተዳደግ ስተት ያለባት ይመስላል።
    አገር ውስጥ ሆና የውጭ አገር ሰው ነገር ነች።
    እናት, አባት, እህት ወንድም, እያላት እንዲህ ተስፋ ማጣት ምን ይባላል።
    ስንቱ የወጣበት ጥሩ ት/ቤት ተምራ ትልቅ ቦታ የመድረስ እድሉ እያላት በስንፍና እና በተወዛገበ የግልና የውጭ መንፈስ ውስጥ ነው ያለቸው። ባህላችን አይኑ ጠፍቷል።
    አርአያ, ተስፋ ሰጪ የሆነ ሰው ማቅረብ ሲገባችሁ ተስፋ ቢስ ለትውልድ አስተማሪ ያልሆነ ሰው ማቅረባችሁ ስህተት ነው።
    ጥሩ አእምሮ አላት, ህይወትዋ እንዲስተካከል, ለትዳር ጥሩ አመለካከት እንዲኖራት የመንፈሳዊ እና የባለሞያ ድጋፍ ያሻታል።
    አስተማሪ የሆነ ኮንተንት ላይ እናተኩር, ዋጋ ይኖረዋል።

  • @BurnettPatterson
    @BurnettPatterson 5 днів тому +8

    she is so sweet ,innocent and honest ::

  • @zemaye
    @zemaye 9 днів тому +50

    What i want to know is why did she agree to do the podcast in the first place she doesn't seem to be interested at all.

  • @orionpicture4804
    @orionpicture4804 4 дні тому +4

    በቃ እንደዚህ ፍላጎቱን እና ስሜቱን የሚያወራ ሰው ደስ ሲል 😍 ይመችሽሽሽሽ በቃ

  • @Ab7-ab
    @Ab7-ab 5 днів тому +11

    ጠያቄዎቹ ግን ዝገት ናቹ show some respect to the guest

  • @barnylig9786
    @barnylig9786 4 дні тому +2

    Free soul i like the way you express yourself freely. Ambesit. Love you.

  • @Addistoday
    @Addistoday 7 днів тому +27

    ይህ ግን ኢንተረቪው ነው ወይስ ምርመራ! ጠያቂዎቹ ተሻሻሉ! በመስቀለኛ ጥያቄ ለኢንተርሺው የመጣን ሰው ማጣደፍ ደስ አይልም! እሷ ግን ችላቹኋለች! ጎበዝ ነች!

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 8 днів тому +264

    ግልፅ ሆኖ የሚያወራ ሰው የሚደብረው ህብረተሰሰብ ሊንጫጫ ነው እንግዲ ሰዎች ጌታን ምርጥ ግልፅ እና የዋህ ነች ሂወትን ቀለል አርግታ ነው የምትኖረው በቃ እኔ ትመችታኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengirma2220
    @helengirma2220 8 днів тому +59

    The people commenting " min linimar new?" Enastemerachu alalu. We are here to have fun. and shout out to mansi, U a real one.

    • @Bemnutii
      @Bemnutii 8 днів тому

      Fun?😢.

    • @helengirma2220
      @helengirma2220 8 днів тому +1

      Yeah. If you think about it we are not obligated to watch we can scroll if we want, so if we stayed and finished the whole thing it means it was fun to watch. Who are we to criticize her when every one these days does exactly what she said? FYI yes i had fun watching the whole thing.

  • @AlexanderKidane-g7h
    @AlexanderKidane-g7h 6 днів тому +9

    She just look fearless woman I think she will be amazing woman …i personally like her amazing personality

  • @CareerTravelwithNebi
    @CareerTravelwithNebi 8 днів тому +39

    She went to school in Gibson, where Amharic isn’t spoken, so I understand her Western influence. It's true that she may not know local TikTokers or content, as the algorithm shows content based on your interests and interactions.
    I think she’s on the podcast for the pay, not because of passion, but to share her perspective. While our culture may disapprove of certain subjects, many viral TikTokers and UA-camrs gain fame by insulting or cursing, so where’s the cultural value in that?
    And We all know girls who seem innocent to their parents and neighbors, but do things like skipping school or misbehaving, so we shouldn’t judge just because some openly speak about it.

  • @mahi1749
    @mahi1749 9 днів тому +54

    The saddest of all tragedies is a Wasted life...on nonsense😢 Life will humble you as you age..

    • @NoraGiru
      @NoraGiru 5 днів тому

      Well said 🙌

  • @Solome-id2le
    @Solome-id2le 8 днів тому +16

    She is so beautiful. I like the way how she talks

  • @pomibaraka
    @pomibaraka 8 днів тому +24

    I know many people wouldn’t like her I didn’t either at first but once i watched the whole video i kind of understand her vibe, she’s cool in her own way.

  • @rebeccaabathun9055
    @rebeccaabathun9055 8 днів тому +16

    Live ur life bestie i love how unprecedented and endelebwa she is

  • @ThinkAddis
    @ThinkAddis 8 днів тому +76

    እንደ እኔ የሆነ ነገር ለማለት ብላችሁ .. ዝምታን የመረጣችሁ

  • @Ayele1252
    @Ayele1252 8 днів тому +35

    ልጅቷን የምትሳደቡ ሰዎች ምን ስላደረገች ነው የምትሰድቧት:: ግላዊ ነፃነቷን እኮ ጋሽ ሳትወድር ጦር ሳትሰብቅ በመፈጠሯ ውስጥ ብቻ ተቀዳጅታለች:: Atleast እንደሌሎቹ የማትኖረውን ህይወት እንኳ ለሚዲያ ብላ አላሽሞነሞነችም Just ግልፅ ነፍስ ነው ያላት ይመቻት::👌 ህፃን አፏ ውስጥ አሸዋ ጠቅጥቆ የሚደፍር ከብት በሞላባት ኢትዮጵያ ውስጥ አወሯሯን አይታችሁ ኢትዮጵያዊ ስርዓት የሌለው ገለመሌ አትበሉብን::

    • @adnewtemesgen3416
      @adnewtemesgen3416 7 днів тому +2

      ይቺ እኮ ዘና አርጋ ነው የምታኖር ላገባት እንደውም የምታስቀና ሴት ነች!

  • @ismaelnursema-yk1mg
    @ismaelnursema-yk1mg 4 дні тому +1

    ንፁህ ሰው ነሽ... ሁሌ ፈጣሪን አስታውሺ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 3 дні тому +1

    She is speaking the truth amazing nothing to hide big personality confident

  • @elsabethdeneke1835
    @elsabethdeneke1835 2 дні тому +2

    እኔ መቼም ባአንተ ልክ ደንቆሮ አይቼም አላውቅም ጋዜጠኝነትን መቼም አትወክልም ካወክበት ግን ከእሷ ብዙ ነገር ትማራለህ

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 8 днів тому +71

    ለመጀመሪያ ግዜ ካንፌደስ እና ግልፅ ሴት አገኘሁ ተፈጥሯዊ እና ጣእም ያለው ፕሮግራም አገኘሁ የተጠየቀችውን ሁሉ በግልፅነት መልሳለች ዋውው አሰከ ሃያ ብር ድረስ አስኪቀራት እንደምትቸገር ተናግራለች እራሷን ሆና ነው የቀረበችው

    • @DitaAbdul-p9u
      @DitaAbdul-p9u 7 днів тому +6

      Ere guddd betirgum new ende yemisemaw😂yemn confidence nw yemtilew yhe sireat matat nw

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 7 днів тому +6

      ግልፅነት እና ግልብነት እየለየን 🤦🏽‍♂️

    • @EmodishAbraham
      @EmodishAbraham 7 днів тому

      በጣም እንጂ😂😂😂

    • @rehmi-g5c
      @rehmi-g5c 6 днів тому

      Enem kenahubate desss metel lje💕💕💕 erasuane yehoneche

    • @Reggaegal11
      @Reggaegal11 6 днів тому +1

      There’s a difference between being reckless and being open in conversation. I see a 22-year-old woman who seems influenced by a lack of guidance, and I’m interested in seeing her supportive mother. Her body language suggests something might be off, but I could be wrong.

  • @nuhatie7448
    @nuhatie7448 8 днів тому +12

    Omg she is so sweet ❤❤❤

  • @dagimbekele9263
    @dagimbekele9263 8 днів тому +16

    Kasmesayochu teshalegalche , at least she is true for her self, benetela mn endemtadergu enak yele ende,❤❤ lots of love

  • @LensaKebede-vx9lr
    @LensaKebede-vx9lr 6 днів тому +7

    These club owners that hire young kids to promote their spaces without protecting them is really horrible. They're recruiting or enabling young adults to addiction early on. This is horrible.

  • @Rosi-naye
    @Rosi-naye 6 днів тому +11

    ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል ራስሽን ሆነሽ ነው ምትናገሪው ማስቲካ እያኘኩ interview መደረግ ከ respect አንፃር ደስ ባይልም ጠያቂዎቹ ግን በጣም ታስቃላቹ ምጠይቁትን ምረጡ በደንብ ተዘጋጁ 😂😂😂😂

  • @Selamh-r8j
    @Selamh-r8j 4 дні тому +1

    Eweee she so beautiful & honest❤I love her e.thing🎉🎉🎉🎉

  • @nurabegebyay8960
    @nurabegebyay8960 9 днів тому +35

    Jalude😂😂😂😂😂.

  • @betelhemestifanos6684
    @betelhemestifanos6684 8 днів тому +8

    I love Mansiya she so sweet,beautiful,open and very cool ,she is THE TREND

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 3 дні тому +7

    እናመሰግናለን ላቀረባችሁት ምርጥ ዝግጅት ለመጀመሪያ ጊዜ ደህና ሰው የተማርች በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል ሳልሰለች የሰማሁት ነው ብዙ ትምህርት ቀስሜበታለሁ እንደዚች አይነት አስር ቢኖሩ አገራችን የት በደረሰች ነበር ምናልባትም ይሄን ጊዜ ኢትዮጵያ እንጦሮጦስ ትወርድ ነበር በርች።

  • @meazamandefro
    @meazamandefro 3 дні тому +1

    በጣም ግልጽ ደስ ምትል ልጅ
    ጠያቂዎች ግን ምንም ስርዓት እና ለ እንግዳችሁ respect ሚባል ነገር የላችሁም

  • @senait100
    @senait100 3 дні тому +1

    ይህን interview ልጆች በመይደሩሱበት አስቀምጡ

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 7 днів тому +4

    ጠያቂዎች ግን ብድህንነት ያደጉ ይመስላሉ 😢 ይደብራል ጥያቄዋቹ እጭ ልጁችዋ ግን WOW❤

  • @Tsishow
    @Tsishow 5 днів тому +11

    አልገባኝም ምን ለማስተማር ወይ ምን እንድናውቃላት ነው ያቀረባችኋት

  • @black-i2q
    @black-i2q 7 днів тому +9

    ማንም ያላየው ነገር ቢኖር ግንባሯ ላይ ያለውን ንቅሳት አስጠፍታው ነው ያስታውቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የራሷን ፍቃ የኔጮቹን እባብና ጊንጥ ትነቀሳለች 😂😂😂😂😂😂 አይ ሸዋዬ ከተማ ሲገባ የሆንሽ የጎጃም ሸሌ

    • @zolazola122
      @zolazola122 7 днів тому +2

      😂😂😂😂😂 😂😂 አዋ ንቅሳቱ ግንባሯ ላይ ተፍቆ እንደጠፋ ያስታውቃል😂😂😂😂 እንስራዋን ጥላ መታ ቦሌ ትላለች😂😂😂😂😂😂 አይ ንቅሴ ወደ ኮንጎሽ ብትመለሺ ይሻልሻል

  • @baricho8502
    @baricho8502 3 дні тому +1

    Lots of love to this young lady ♡♡♡ I feel she has a lot she is not saying than she is, I think school was traumatic for her, she said she doesn't remember many things in school including names, i don't think she is lying, this is probably dissociative amnesia where her mind blocks memories from her traumatic times. Her destructive behaviour at school could also show that she was screaming for help and attention. Anyway, she seems to be smart in her own way and still young, I hope she works on herself at some point and finds her true self. Wishing her all the best♡♡♡

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 3 дні тому +1

    የዋህ እንደሆነች ታስታዉቃለች 😍 እብድ ነገር 😁😁😁😁

  • @HennaaPprincee
    @HennaaPprincee 5 днів тому +3

    Lijtwa gn yene behar new yalat betam new yetemechechigni😊

  • @dawitellu6412
    @dawitellu6412 7 днів тому +7

    እኔ ግን ተመችታያለች አቦ ይመችሽ👍

  • @ChristinaBekele-kq5xz
    @ChristinaBekele-kq5xz 3 дні тому +3

    እንደ ደበረችኝ ሰማኃት እየደበረኝ አየኃት እንደደበረኝ ጨረስኩት 😔😔😔😔😔😔⛔️⛔️⛔️😔😔😔😔

  • @Balagermedia21
    @Balagermedia21 5 днів тому +1

    በሁለት ጋዜጠኛም አልቻላችኋትም😂😂😂❤ይመችሽ አንቺ ግልፅ ሰው

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 3 дні тому +2

    እኔ ግን እንዴት እንደወደድኮት እብድ ነች🤣🤣 ትንሽ ግን ለወደፊት ስራ ጥሩ ፕሮሞሽን ከመጣ እድሉን ላታገኝ ትችላለች ጠጥቼ ምናምን ስላለች ለአምባሳደርነት ምናምን ይከብዳል እያንዳንዶን check ስለሚያረጉ ማለት ነዉ ግን ይሁን በእድሜም በጣም ትንሽ ነች ። it’s ok ብስለትም ይመጣል

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 8 днів тому +25

    የእውነት አሳሰነችኝ ፈጣሪ ይድረስልሽ ወደቤቱ ወደእቅፉ ይመልስኝ እሷ ሳትሆን ያለባት መንፈስ ነው የሚያወራው 😢

    • @Aman5153
      @Aman5153 8 днів тому +3

      አይ ሀበሻ አርፈህ ኑሮህን አትኖርም የግድ ሰዉ ሁሉ አንድ መሆን አለበት

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 7 днів тому

      😂😂😂😂

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 7 днів тому

      ምንድነው መንፈስ? ግልጽ ናት በተረፈ በሷ ህይወት ምን ጥልቅ አደረጋቹ

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 7 днів тому +12

    አርግጠኛ ነኝ እራሷ አይደለችም የሆነ መንፈስ ነዉ ሚያወራዉ

  • @senpher72116
    @senpher72116 6 днів тому +4

    ውስጧ ባዶ ነው እመብርሃን ትቁምልሽ የኔ እናት ሰውነት ሁሉም ያልፈል አልፎም ይከዳል እቺን ደቂቃ እስክትረሺያት ድረስ ብዙ መጥፎ ነገር አለ
    ..same age with you ደስ ትያለሽ ?,በርቺ ሚልሽን አትስሚ እርድና እንደዚ አደለም እሺ የኔ እናት የገደሉሽ እነሱ ናቸው ማርያምን ፀልይልሻለው ከአንቺ ተሽዬ አደለም ግን የኔም ሀለፊነት ነሽ❤❤❤❤ ilysm mansiyaa

  • @Helenalemayhu-l5q
    @Helenalemayhu-l5q 5 днів тому +5

    ወንዶች ማግባት ከፈለጋቸው እንደዚች አይነት ሴት አግቡ ምክንያቱም እውነተኛ ናቸው አያስመስሉም

  • @RedietBekele-ow5ts
    @RedietBekele-ow5ts 8 днів тому +10

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ በጌታ

  • @Dagim-o2y
    @Dagim-o2y 8 днів тому +5

    Hats off for the interviewers they keep it professional and non judgemental 👏👏

  • @kidyabte1320
    @kidyabte1320 6 днів тому +4

    ከመጠጥ ሌላ ነገር የምትዉስድ ትመስላለች ቁንጥንጥ ሳታሳዞን የኔ ቆንጆ

  • @blessedone1718
    @blessedone1718 9 днів тому +85

    እራሳን አታለች እኮ ታሳዝናለች 😢

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 7 днів тому

      How

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 6 днів тому +1

      Don’t say this you can advise her don’t be bad

    • @blessedone1718
      @blessedone1718 6 днів тому

      1ኛ ትጠጣለች
      2ኛ ያረገችዉ ነገር አታስታዉስም
      3ኛ ስነስርዓት የላትም
      ፈጣሪ በምህርቱ ይጎብኛት 🙏

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 6 днів тому

      @@blessedone1718 are you her mom or her daddy?? You concern betamm don't you have your on life to focus on ? Techenekachu

    • @blessedone1718
      @blessedone1718 5 днів тому

      ​@@SamrawitNegusse-z6iዉዴ ስላሳዘነችኝ ነው... ካልገባሽ ይሄ ትክክለኛ መንገድ አይደለም. ሰወስተኛ ዐይንሽ ካልተከፈተልሽ መቼም አይገባሽም.

  • @AyishaAjalil
    @AyishaAjalil 6 днів тому +1

    ደስ ትላለች ቀበጥ ነገር ናት የራሷን ሙድ😘🌺 ታራምድበት ተዋት

  • @sabateklu53
    @sabateklu53 8 днів тому +21

    እስባችሁታል ለፍታችሁ ሰርታችሁ ልጃችሁን አለ ሚባል ትምህርትቤት እስተምራችሁ መጨረሻዋ እንዲ ሲሆን ጌታሆይ ልቦና ይስጥሽ የያዝሽው መንገድ ጌታ ይቀይርልሽ እለማወቅ ነው እንደዚያረገሽ እና እመቤቴ እጅሽን ይዛ ታውጣሽ

  • @Kaleab-b4m
    @Kaleab-b4m 9 днів тому +30

    What kind of questions they asked her koy wtf

    • @bezayohannis2394
      @bezayohannis2394 9 днів тому +5

      Am saying like they are tryna be so messy

    • @Kaleab-b4m
      @Kaleab-b4m 9 днів тому

      Hell yea. Yoo she's mansi they can ask her a lot questions specially abt night life. She's growing badbitch ngl

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 6 днів тому +3

    አትሰማን እንዴ😂😂😂😂😂😂 እ እ እ ....ታበዛለች

    • @DagimawitKelab
      @DagimawitKelab 3 дні тому

      ናይት ክለብ አደንቁሯት ነዉ 😂

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 7 днів тому +46

    በጣም ኮንፊደንስ አለኝ ብላ ነው ምታስበው ግን ምንም የላትም ለዛ ነው እማይገናኝ መልስ እምትመልሰው ። እና ግልፅ ነች እምትሉ ሰዎች ግልፅነት እና ግልብነት እየለየን 🙄🤦🏽‍♂️

    • @Siyu-w2e
      @Siyu-w2e 6 днів тому

      Esay😂😂

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 6 днів тому

      ቀንተሀል😂

    • @magealemayo
      @magealemayo 6 днів тому +3

      በትክክል ወንድሜ

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 6 днів тому

      @@onlyforjenah5972 በዚች አይነቱ እንኳን እኔ ውሻዬም አትቀናም 🤭

    • @BerishaaBeroo
      @BerishaaBeroo 2 дні тому

      እሱዋ ሳትሆን እነሱ ናቸው ማይገናኝ ጥያቄ ሚጠይቁት የዋህ ናት የአስተዳደግ effect ነው ይሄ

  • @mahletsolomon2943
    @mahletsolomon2943 8 днів тому +10

    I like her❤

  • @ZinashtadesseZinashtadesse-n8l
    @ZinashtadesseZinashtadesse-n8l 5 днів тому +3

    አይዞሽ ልጄ ስርዐት እንደ ሰማይ እርቆሻል

  • @DirarAsfaha-z9j
    @DirarAsfaha-z9j 3 дні тому

    Y’all hater ong I don’t see anything wrong she just having fun frfr y’all jus jealous bc she is more successful than y’all 😂😂

  • @Nania-g7e
    @Nania-g7e 9 днів тому +49

    እውነት የዋ ልቡዋ ንፁ ነው ደስስስ የምትል ልጅ መልካም ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤ተመችተሽኛል

    • @Niyana_Niyana
      @Niyana_Niyana 5 днів тому +1

      ግልጽነት እና ግልብነት የሚሉትን የአማርኛ ቃላት ፎርፈሻል ያኔ ትምህርት ቤት ወይዘሮ!!😢😢

  • @Addiye-16
    @Addiye-16 4 дні тому

    the way she say "በጣም ብዙ ውሾች አሉ እዚህ ሀገር ላይ" 😂😂😂😂

  • @DitaAbdul-p9u
    @DitaAbdul-p9u 7 днів тому +10

    የስነስርአት ማጣቱ ጉዳይ ማስቲካ እየበሉ ከማውራት ይጀምራል ...ከዛም ብዙ ጋጠወጥ ሀሳቦች አሉት
    ጠያቂወቹ ደሞ በጣም እፈሩ እሺ!

  • @kidistanthony2865
    @kidistanthony2865 7 днів тому +4

    Girl Dess setyiiii uufffeyy 😊

  • @firatube9342
    @firatube9342 7 днів тому +15

    I like her freedom እና ሰዎች በማህበር አታስቡ ራሳችሁን ሁኑ I like her

  • @Happy_2422
    @Happy_2422 9 днів тому +12

    She is so real❤

  • @mekdestadese3223
    @mekdestadese3223 8 днів тому +18

    ውስጧ ሁሉ በግልፅ የሚታይ ናት እኔ ተመችታኛለች❤

    • @Steven.24
      @Steven.24 7 днів тому +2

      ሰው ቢጤውን ይወዳል 😂

    • @Niyana_Niyana
      @Niyana_Niyana 5 днів тому

      ​@@Steven.24😂😂😂ይመችህ!!😂😂

  • @NunaMoh
    @NunaMoh 9 днів тому +30

    Mn aynt Bado ena keshem set endhonech new kzih interview yemeneredaw . Tasaznalech

    • @Jalane-s8u
      @Jalane-s8u 9 днів тому

      yea like you know better dummy

  • @ፅናትውድነህ
    @ፅናትውድነህ 4 дні тому +2

    ጌታን ጠይቄዋች ሆን ብላችው ልጅቶን የተሳሳታ እይታ እንደኖር አድረጋችው ነው የምትጠይቁት ምድር ከንቱ አንች ግን አንደኛ

  • @Hagi776
    @Hagi776 6 днів тому +1

    እርሱ እራሱ ሲያስጠላ 😢አሁን አንተ ወጣት ህፃናት ምን እንዲማሩ ነው ያቀረብካት እችን ምች ብር አላቂ ነው ጥሩ ትውልድን ማፋራት ለ ህሊና ነው ጥሩ ስራ ስራ

  • @mmaxo7645
    @mmaxo7645 6 днів тому

    She's a walking W❤

  • @Rominsadatanyawa
    @Rominsadatanyawa 5 днів тому +1

    Qabaxa nachi eja wow galaxa nachi 👍👍👍

  • @YohannesTegegn-m3d
    @YohannesTegegn-m3d День тому

    Yene Nat I love her she so honest and she pretty

  • @helenhaile7137
    @helenhaile7137 3 дні тому

    Beresa metemamenuwa yidenkal beza lay gena lij nat ❤❤❤

  • @RahelTesfaye-h9z
    @RahelTesfaye-h9z 5 днів тому +3

    Teyakiwochu betam brk honabachew new miteykat bedhnet yadegu nachi siyasaznu

  • @MedeMede-et4yy
    @MedeMede-et4yy 7 днів тому +5

    😢ስታሳዝን በማርያም

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו 3 дні тому +2

    ደሰየምትል በነፃነት የምታወራ ናት

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan День тому

    I love her❤

  • @NahomGezae-e6r
    @NahomGezae-e6r 6 днів тому +2

    Confidence ማለት ስርኣት ኣልባነት ማለት ነውን ወይኔ በላቸው😢

  • @FasikaMaserasha
    @FasikaMaserasha 7 днів тому +4

    እናቷ በየሱስም
    ልጅት ኢንሻአላህ 😅

  • @eshetderesse9047
    @eshetderesse9047 4 дні тому +1

    ጠያቂዎቸቹ ግን አያማችሁም አይደል?? ምን አይነት አላዋቂዎች ናችሁ በጌታ?? አንድ ጠቃሚ ነገር አታነሱም??

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 9 днів тому +12

    ሲጋራ ጨርሷታል እኮ

  • @ismaelnursema-yk1mg
    @ismaelnursema-yk1mg 4 дні тому

    አይን አፋር እንደሆንሽ ደሞ እናውቃለን አይዞሽ አብሽሩ ❤ ❤❤

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 8 днів тому +6

    እሷን ተዋት,she needs psychiatrist....ግን ጠያቂዎቹ አሁን ሰው ምን እንዲማርበት ነው ምጠይቆዋት ደግሞ እኮ መልስ እራሱ የላትም አብዛኛውን አላውቅውም ነው ምትለው አረ ተው pls do something valuable in your life and let nobody knows you....😢

    • @Steven.24
      @Steven.24 8 днів тому +1

      ያስማማኛል 🤝

  • @redietgetahun3722
    @redietgetahun3722 9 днів тому +7

    Crazy girl ❤

  • @womensbuildingempire2614
    @womensbuildingempire2614 9 днів тому +8

    Pretty girl❤❤❤❤❤

  • @ሩዬ
    @ሩዬ 8 днів тому +10

    ኧሪፍ ልጅ ነች ግልጽ ና ቀለል ያለች ይመችሽ❤❤❤

    • @Niyana_Niyana
      @Niyana_Niyana 5 днів тому

      ሰው ብጤውን ይወዳል!!