- 37
- 393 061
ፍጥረት | Fitret Podcast
Greece
Приєднався 2 жов 2023
Welcome to Fitret Podcast UA-cam channel!
On Fitret Podcast, we invite a different popular TikToker onto the show in each episode. Our audience sends in their burning questions, and we ask the creator anything and everything - from the stories behind their viral videos to the behind-the-scenes of life as an influencer.
Whether you're a die-hard TikTok fan or just looking to learn more about your favorite creators, Fitret Podcast provides a unique, unfiltered look into the lives of these social media stars. Get ready for laughs, insights, and a few surprises as we explore the world of TikTok together.
New episodes featuring top TikTokers are released every Friday. Subscribe now to make sure you don't miss out on the fun - we can't wait for you to join us!
እንዴትም አርጎ ያኑረኝ| FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 02ም
This week on Fitret, we're joined by the captivating Eden Tesfaye, a TikTok sensation known for her heartwarming storytelling and adorable companion, Basha the dog!
Get ready for a delightful conversation as Eden shares her inspiring journey:
From Reels to Reality: Discover how Eden's passion for storytelling led her to TikTok stardom.
Life with Basha: Hear all about her adventures with her beloved canine companion and how Basha became a TikTok star in his own right.
Behind the Scenes: Uncover the secrets behind creating engaging TikTok content, from brainstorming ideas to filming and editing.
Love, Life & TikTok: Eden opens up about her personal experiences, including her journey through school, navigating life, and finding love in the digital age.
This episode is a heartwarming blend of entertainment, inspiration, and honest conversation. Don't miss out on this captivating chat with Eden Tesfaye!
Want to see Eden in action?
Follow her on TikTok: @eden_basha
Like what you hear?
Subscribe for more awesome guests!
Leave a comment and tell us what you think!
Share this video and spread the love!
#FitretPodcast #NewEpisode #EdenTesfaye #TikTok #Storytelling #DogsOfTikTok #LifeStories #Inspiration #Entertainment #FitretPodcast #MearafTesfaye #Mansiya #EthiopianInfluencers #ContentCreator #FashionContent #TikTokLive #InstagramInfluencer #EthiopianPodcast #UnityUniversity #TattooLover #HairCareObsessed #MekeleTrip #ClubPromotion #COVIDCreativity #NegativeComments #SocialMediaJourney #FavoriteArtists #NoKidsChoice #FanQuestions #EthiopianContent #TikTokCommunity #InstagramReels #EthiopianWomen #DigitalInfluencer #ContentCreationJourney #ebsworldwide #seifuonebs #ebstv

Переглядів: 3 849
Відео
Tiktok የጀመርኩት ኮሮና ላይ ነው | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 02
Переглядів 140 тис.16 годин тому
በዚህ የፍጥረት ፖድካስት፤ ታዋቂዋ ኮንቴንት ክሬተር እና ኢንፍሉዌንሰር ምዕራፍ ተስፋዬን ወይም በቅፅል ስሟ ማንሲያን ጋብዘንላችኋል፡፡ በህይወቷ ውስጥ የነበሩ ሁነቶችን፤ ከልጅነት አስተዳደጓ ጀምራ፤ የቅፅል ስሟ አወጣጥ ከጓደኞቿ ጋር እንደሚያያዝ አጫውታናለች፡፡ ምዕራፍ በተጨማሪም ትምህርት ቤት የነበራትን ጊዜ ፤ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ መግባቷን እና ምን እንድትወጣ እንዳደረጋት አጋርታናለች፡፡ ምዕራፍ ኮንቴንት መስራት እና ቲክቶ ላይ መውጣት የጀመረችው በኮቪድሰአት እንደነበረም እንዲሁ ተናግራለች፤ ቲክቶክ እና ኢንስታግራምም በስፋት የምትጠቀመው ድህረገፅ ነው፡፡ ቲክቶክ ላይቭ መግባት ጥሩ የገቢ ምንጭ መሆኑን እና ማህበራዊ ሚድያ ...
"Architecture መማር ነበር ምፈልገው" | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 01
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
እንኳ ወደ ፍጥረት ፖድካስት ምዕራፍ 3 በሰላም ተመለሳችሁ! በዚህ በመጀመሪያው የምዕራፉ ማስጀመሪያ ክፍል ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ ባለ ብዙ ተሰጥዖውን ሚኪን ነው፤ ሚኪ በቲክተከርነት፤ በሶሻል ሚድያ ማናጀርነት እና ዲጂታል ማርኬተርነት የምናውቀው ልጅ ነው፡፡ ትክክለኛው ስሙ ቅዱስ የሆነው ሚኪ፤ የነበረውን የህይወት ጉዞ አጋርቶን፤ በዲጂታል ተፅ ፈጣሪነት ላይ ያለውን ልምዱንም የተወሰነ አጋርቶናል፤ በዚህ ፖድካስትክፍል ውስጥም የተለያዩ ታሪኮቹን እናደምጣለን፡፡ በቃለ መጠይቃችን ውስጥ ፤ሚኪ ስለ ልጅነቱ፤ የቤተሰቦቹ የመጀመሪያ ልጅ ስለመሆኑም አጫውቶናል፡፡ አስተዳደጉ እንዴት እንደነበር እና እንዴት ወደ ቲክቶከርነ...
" ሁለት ዲግሪ አለኝ "| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP06
Переглядів 18 тис.2 місяці тому
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ ሞን በሚል ቲክቶክ ላይ የምታውቁትን የ28 አመቱን የናትናኤልን ህይወት እንመለከታል፡፡ ቲክቶክ ላይ ከሚጠቀመው ስሙ ጀርባ ያለውን ታሪክ እና ስሙ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ያለውን ግንኙነት ተናግሯል፡፡ ስለ ልጅነቱ እንዲሁም ሳሪስ ውስጥ ሲያድግ ስለነበረው ገጠመኝ እና አስተዳደግም አጋርቶናል፡፡ በልጅነቱ ይቀልዱበት እንደነበር እና ያም አሁን ላይ እንዲጠነክር እንዳደረገውም አጋርቶናል፡፡ ናትናኤል ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያለውን ጉዞ አንድ በአንድ አብራርቶ፤ እንዴት ቲክቶክ ላይ እንደመጣ አጫውቶናል፡፡ ላይቭ መግባት ያለውን ጥቅም እና በማደግ ላይ ካሉት አድናቂዎቹ ጋር ያለውን ግንኙነትም እንዲሁ አጫው...
" አራቱም ቤቲዎች ነበሩ " | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP06
Переглядів 8322 місяці тому
በዚህ የፍጥረት ፖድካስት፤ ቲከቶከሩን አቤል ዮሀንስ እንተዋወቃለን! የ25 አመቱ አቤል ከመቀሌ አዲስ አበባ የመጣበትን ሁኔታ እና በዚያም በሁለቱ ከተሞች መካከል ያለውን የባህል ልዩነት እና ከዛም ጋር ተያይዞ የገጠመውን ነገር አጫውቶናል፡፡ ልጅነቱን እና በመጀመሪያ አዲስ አበባ ሲመጣ ጓደኞች ለማፍራት ተቸግሮ እንደነበር እንዲሁ አጫውቶናል፡፡ ይሄ ብዙዎችን የገጠማቸው ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ አቤል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ልምዱን እንዲሁም ዛሬ ላይ እሱነቱን የቀረፁትን ነገሮች ጨምሮም አጫውቶናል፡፡ የጓደኝነትን ጥቅም እና ማህበረሰብ ውስጥ ያለው አስተዳደግ ህይወቱ ላይ የፈጠረውን መልካም ጎን አስረድቶናል፤ በተጨማሪም ለ...
ትልቁ ወጪዬ Ride እና ምግብ ነው! | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP05
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
እንኳን ወደ ፍጥረት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዛሬው የፖድካስት ክፍላችን ላይ የኮንቴንት ክሬተሯን እና ቲክቶከሯን ዜማ ያሬድ እንተዋወቃለን፡፡ የቤታቸው ሁለተኛ ልጅ እንደሆነች የምትናገረው ዜማ፤ አስተዳደጓን እና ህይወቷን የቀረፁትን ነገሮች አጋርታናለች፡፡ ከቤተሰብ ሃላፊነት ባለፈ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስራዎችን እስከ መስራት ድረስ ያለውን ነገር በዚህ ፖድካስት ላይ አሳይታናለች፡፡ በዛሬው የፖድካስት ክፍል ላይም፤ ዜማ ቲክቶክ አጀማመሯ እንዴት እንደነበረም ተናግራለች፡፡ ከማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚነት እንዴት ወደ ኮንቴንት ክሬተርነት እንደተቀየረች በመናገር፤ ለስራው ያላትን ክብር እና ለአድማጭ ተመልካቾቿ ያላትን አክብሮት ...
ብዙ ህልም አላይም | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP04
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
በዛሬው የፍጥረት ፖካስት ላይ የምናስተዋውቃችሁ ሜጋንን ነው፤ ጎበዝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን የእግር ኳስ ጨዋታ እና ኮንቴንት ክሬሽን ያስደስታታል! ሜጋን የየቀን ውሎዋን ስታጋራን፤ ትምህርቷን እና ሌሎች እንቅስቃሴዎቿን እንደምታመጣጥን እና የደረጃ ተማሪ እንደሆነች ነግራናለች፡፡ ዳይመንድ አካዳሚ እንደምትማርም እንዲሁ ጠቁማናለች፡፡ ሜጋን የእግር ኳስ መጫወት ትወድ እንደነበር እና የእግር ኳስ ቡድኑ አጥቂም እንደነበረች አጫውታናለች፡፡ ስፖርት ለሚወድ እና ስለሷ ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ይሄ ክፍል በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ቲክቶክ እንዴት መስራት እንደጀመረች እና እንዴት ከትምህቷ ጋር እንዳይገጭ እያደረገች የዳ...
ጊዜ ጊዜን መስጠት አለበት ለኔ | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP03
Переглядів 4,4 тис.2 місяці тому
እንኳን ወደዛሬው የፍጥረት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ፤ ዛሬ የምትወዷትን ቲክቶከር እና ኮንቴንት ክሬተር ዲቦራ አጥናፉ በቀለን ይዘንላችሁ መጥተናል! በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ፤ ዲቦራ ታሪኳን አጋርታናለች፤ በዛም ውስጥ ልጅነቷን እና ዛሬ ላይ እሷን እንድትሆን የቀረፁዋትን ነገሮችም እንዲሁ፡፡ በልጅነቷ ሳይንቲስት የመሆን ህልም እንደነበራት አሁን ሳይኮሎጂስት ወይም የስነልቦና ባለሙያ እንደሆነች ተናግራለች፡፡ ዲቦራ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንቅስቃሴዋን እና በዛ ውስጥ የተማረችውን እና የምታስታውሰውን ነገር አጋርታናለች፡፡ እስካሁን ያለው ህይወቷ እንዴት ዋጋ የምትሰጠውን ነገር እንደቀረፀው እና የስ...
ራስን መጠበቅ ለሴቶች ብቻ አይደለም | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP02
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ ቤኒ ስኮፕን ነው፡፡ ቤኒም ቅፅል ስሙ እንዴት እንደመጣ እና አስተዳደጉ እንዴት እንደነበረ አጋርቶናል፡፡ የትምህርት እድገቱ እንዴት እንደነበር፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ኮሌጅ የት እንደተማረ እና ልምዱም እንዴት እንደነበር አጋርቶናል፡፡ በተጨማሪም የኮምፒውተር ሳይንስ ምሩቅ መሆኑን ነግሮናል፡፡ ቤኒ ከ7 ወር በፊት እንዴት ቲክቶክ እንደጀመረ እና እንዴት በፍጥነት ተከታታዮችን እንዳገኘም አጋርቶናል፡፡ አሁን ላይ ምግብ መቅመስ ለቲክቶክ ተከታታዮቹ እንደሚያስተላልፍ ያጋራን ቤኒ፤ ቲክቶክ ላይ መውጣቱ እና የሰዎችን ትኩረት ማግኘቱ ያመጣለትን አዎንታዊ ነገር...
ሀሮን ምንሽ ነው? | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP 01
Переглядів 69 тис.3 місяці тому
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ ከኮንቴንት ክሬተር እና ቲክቶከር ሜላት ጋር ተገኝተናል፡፡ ሜላት ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው፡፡ ሜላት አዲስ አበባ እንደምትኖር እና ብዙዎች መቀሌ የምትኖር እንደሚመስላቸው ተናግራለች፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቿ የት እንደነበሩ እና በየአመቱ የክረምት ጊዜዋን እንዴት መቀሌ ታሳልፍ እንደነበረ እና ይሄም እንዴት የመቀሌ ከተማን እና ህዝቦቿን እንድትወድ እንዳደረጋት ተናግራለች፡፡ ሜላት ቤተሰቦቿን ማጣት እንደሚያስፈራት በመናገር፤ በቅርብ የገጠማትን አሳዛኝ ሀዘንም ጠቅሳለች፡፡ ህይወቷን በተለየ መንገድ እንድትመለከት ያደረጋትን ምክርም ለእናንተ ለተመልካቾች አድርሳለ...
ገንዘብ በደንብ አድርጎ ነው ደስታን ሚሰጠው | FITRET PODCAST EP18
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
ገንዘብ በደንብ አድርጎ ነው ደስታን ሚሰጠው | FITRET PODCAST EP18
የአሺቲ የተባልኩት በአባቴ ምክንያት ነው | FITRET PODCAST EP18
Переглядів 26 тис.5 місяців тому
የአሺቲ የተባልኩት በአባቴ ምክንያት ነው | FITRET PODCAST EP18
ተርፎኝ አይደለም በምግብ ምሰራው | FITRET PODCAST EP17
Переглядів 5035 місяців тому
ተርፎኝ አይደለም በምግብ ምሰራው | FITRET PODCAST EP17
ፍላጎቱ ካለህ ማንንም አትሰማም ውስጥህን ነው ምሰማው | FITRET PODCAST EP16
Переглядів 6 тис.5 місяців тому
ፍላጎቱ ካለህ ማንንም አትሰማም ውስጥህን ነው ምሰማው | FITRET PODCAST EP16
"Sigmaዎች በጣም ይሳደባሉ" | FITRET PODCAST EP15
Переглядів 11 тис.5 місяців тому
"Sigmaዎች በጣም ይሳደባሉ" | FITRET PODCAST EP15
የMedicine ተማሪ ነበርኩ | FITRET PODCAST EP14
Переглядів 4,9 тис.5 місяців тому
የMedicine ተማሪ ነበርኩ | FITRET PODCAST EP14
ትልቁ የተሰጠኝ ስጦታ!! | FITRET PODCAST EP13
Переглядів 8 тис.6 місяців тому
ትልቁ የተሰጠኝ ስጦታ!! | FITRET PODCAST EP13
የሁሉም ሰው ደስታ ያንተ ሀላፊነት አይደለም | FITRET PODCAST EP11
Переглядів 15 тис.6 місяців тому
የሁሉም ሰው ደስታ ያንተ ሀላፊነት አይደለም | FITRET PODCAST EP11
ስፖርተኛ ስትሆን ደሀ ነክ | FITRET PODCAST EP10
Переглядів 2,8 тис.6 місяців тому
ስፖርተኛ ስትሆን ደሀ ነክ | FITRET PODCAST EP10
Content creator በመሆን በቀላሉ ገንዘብ መስራት ይቻላል| FITRET PODCAST EP08
Переглядів 5817 місяців тому
Content creator በመሆን በቀላሉ ገንዘብ መስራት ይቻላል| FITRET PODCAST EP08
ለውጥ ለማምጣት ሚኬድበት መንገድ ነውጥ ይሆናል | FITRET PODCAST EP07
Переглядів 6657 місяців тому
ለውጥ ለማምጣት ሚኬድበት መንገድ ነውጥ ይሆናል | FITRET PODCAST EP07
አብዛኞቹ ብሎክ አርገውኛል | ከቲክቶከር Amen ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP06
Переглядів 5 тис.7 місяців тому
አብዛኞቹ ብሎክ አርገውኛል | ከቲክቶከር Amen ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP06
በTIKTOK በሚሊዮን አግኝቻለው| ከካሌብ ሳምሶን ጋር | FITRET PODCAST EP05
Переглядів 4,3 тис.8 місяців тому
በTIKTOK በሚሊዮን አግኝቻለው| ከካሌብ ሳምሶን ጋር | FITRET PODCAST EP05
አባቴ የአስቱ መምህር ነው | ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ismael ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP04
Переглядів 1,2 тис.8 місяців тому
አባቴ የአስቱ መምህር ነው | ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ismael ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP04
ከአዲስ አበባ ስንወጣ ከባድ ነገር አጋጥሞን ነበር! ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ab Habesha ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP03
Переглядів 1,9 тис.8 місяців тому
ከአዲስ አበባ ስንወጣ ከባድ ነገር አጋጥሞን ነበር! ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ab Habesha ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP03
ለቴዲ አፍሮ ልኬለት አላየውም! ከማህበራዊ ሚዲያን ኮንተንት ፈጣሪ ኖቤል አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP02
Переглядів 1 тис.8 місяців тому
ለቴዲ አፍሮ ልኬለት አላየውም! ከማህበራዊ ሚዲያን ኮንተንት ፈጣሪ ኖቤል አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP02
ሁሉንም video ኬኒያ ሆኜ ነው የሰራሁት ማንም አያቅም| Fitret podcast Episode 01
Переглядів 4 тис.8 місяців тому
ሁሉንም video ኬኒያ ሆኜ ነው የሰራሁት ማንም አያቅም| Fitret podcast Episode 01
ፍጥረት ፖድካስት | Fitret Podcast - በቅርብ ቀን
Переглядів 9388 місяців тому
ፍጥረት ፖድካስት | Fitret Podcast - በቅርብ ቀን
የወንጂ ልጅ እኔም የወንጂ ልጅ ነኝ ትመቺኛለሽ🙏
Hawasye I missed that school 😕😕
She's so cool 😍😍😍😍😍😍
አባቴ ይሙት በጣም ነው የምታስጠላው እኽኽኽኽ
My favorite girl 😊❤
she;s the funniest person istg
እወዳታለው❤
endi ayenet sew akerbu 😂🤣
A creative content creator known for her hilarious sibling skits and adorable moments with her dog, Basha! From laughter-filled stories to heartwarming pet content, she's got it all!✌️😎
Eski ewent bel😂😂
kiyat new ymtachit
exo yleyal eko
we have the talented Mansiya, a well-known content creator, event promoter, and influencer. We've discussed a wide range of topics, so don't miss out!* Stay tuned for an inspiring and insightful conversation that will leave you motivated! ?😎✌️
😂😂
Stay tuned for an inspiring and insightful conversation that will leave you motivated!✌️😎
Ashmur mehonu new motuvat miyaderg minu new 😢
yemr mnm masmesel yelelebet interview. rasuan hona yekerebech lj, des ylal
መጀመረያ በልተህ ጥገብ ሴት ላይ ፊጥ ከማለት😅
😮ኦሊቭአካዳሚ እኔም ተምሪያለሁ ቤተልነው
U exude positive energy....❤ i hope u win in life thank u
I luv him 😫💞
🥰🥰🥰🥰🥰
😊miku
welcome❤❤
Welcome back
Miki ene be chubaw new makew 😂
ዴቭ ማቹር የተረጋጋ ቆንጆ አራዳ ልጅ ነው
ዴቭሻ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሞንን ለተረዳው መጥፎ አይደለም የምር ትንሽ ስድቧን ቀነስ ቢያረግ
ዴቨ ስወደዉ
Megamind killed me😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባይዬ የኔ ልጅ ብሩክ ነህ ቀና ልብ ነው ያለህ ።
ደቫየ የኔወድም ስወድክ ዋው የሠአብክበት ያድርስህ
ዴቭየ❤❤❤❤❤❤❤
ዴቫችን
Dave, you are a very smart person. Please, we would love to see you with Daisy more
ዴቫ ምርጥ ልጅ ትለያለህ❤❤❤❤
ደቭ ምርጥ ልጅ neh ስብዕና ያለህ ልጅ መልካም ስነምግባር ያለህ ልጅ neh ቀጥልበት yedaisy wendm ❤❤❤በጣም ስብዕና ያለህ ልጅ neh
❤❤❤
ዴቫ ምርጥ ልጅ የዴዝ ምርጥ ወንድም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You so cute
ደቭ ምርጥ ልጅ❤❤❤🎉
የተፈጥሮ ጨዋ
ዴቭ ምርጥ ጨዋ ልጅ ያሰብከው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
My love I love you 💗 💗 💗 💓😘