ሁሌም ደስተኛ የመሆን ጥበብ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • በዚህ ቪዲዮ እንዴት ደስታችንን ማግኘት እንደምንችል ጥበባዊ የሆነ ትምህርትን ይማሩበታል! ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ! 👉👉👉👉www.youtube.co...
    Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official UA-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ #dag'slifeclass #d/rwodajenehmeharene #dawitdeams#Dawitdreams
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 216

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Рік тому +15

    ዳዊት ወንድማችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በፍቅር እኮነዉ የምማረዉ😍😍😍😍እኔ ድንቅነኝ,እኛ ድንቅነን,ኢትዮጵያ እፁብ ድንቅ ናት,,ሰላም,ፍቅር መትረፍረፍ ለሰዉዘር በሙሉ❤

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 11 місяців тому +2

      አዉነት ነዉ አቺ ግን የኔ ብጤ ዘዋሪ ነሽ😅😅😅

    • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
      @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 11 місяців тому

      @@yifdheg2368 ጎሽ ጥሩነዉ ይመቻችሁ😍😍😍😍

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 10 місяців тому +3

    ይገረማል እኔ ይህትምረት አመለካከቴን ቀይሮኛል ወላሂ በጉጉት መጠበቅ ጀመረሁ የሚለ ቀቀዉን ሂወት ቀያሪ ትምህረት❤❤❤❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Рік тому +4

    ብራዘር ሁሌም፠ደስተኛ፠ለመሆን ከፈለግ፠በጌታ በኢየሱስ እመን ጸጋ ይበዛልአል ላንተ ልምከር እውነተኛ ደስታ ያለው በመንፈስ ቅዱስ ነው ብራዘር መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚ ይላል አንተ ከሙታን ተነሥ ክርስቶስ ያበራልሃል ይላል የኔ ጌታ እንካን የነቃ አእምሮ ሙት መንፈሴን እንካን ህይወት ሰቶኛል
    የናንተ ትምህርት፠ቃሉን ከመፅሐፍ ቅዱስ ወሰዳቹ ኢየሱስን አክልላቹ በፈጣሪ እንዳይታመን አድርጋቹ የአጋንንት ትምህርት ታሰተምራላቹ እራስ ፈጣሪ ነክ፠ትችላለ እያልክ መንፈስን ትለቅበታል ይሄ ሚስኪን፠ህዝብ አያነብ የተሠጠው ይውጣል አንተና ዳጊ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዝአብሔር በቅርቡ ያፍርስባቹ በኢየሱስ ሥም የተሠወረ ክፉ ስራቹ ይፍረሰ

    • @manalebishmeresha3686
      @manalebishmeresha3686 Рік тому

      Ye Apple 🍎 Balebiet keza Hulu Habet Desta or tenant Alagengem bad Owen Tesenabet UNLESS YOU HAVE JESUS NO HAPPINES WILL BE SHOWN I IN YOU ! BACK TO JESUS ACHEBEREBARIE AWENABAJE TEMEHERET. EREFU ENIEM AMELAK ENDEHONEK EWEKU TEBELEN BETEGEBARE AYETENEWAL. 😂😅

    • @elsazekaryas9081
      @elsazekaryas9081 Рік тому +2

      እህቶቼ እግዛብሄር የከለከለው ሀጥያት ብቻ ነው እውቀት መልካም ነው አንድ ነገር ልጠይቃቹ ምን ክፋት ተናገረ ዳጌ ስኳር ምን ተናገረች ስው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን መፀሀፍ ቅድስ ሰው ሁን ይልየለ ተዋቸው መልካም ወሬ ያለበትን ነገር መፀሀፍ ቅዱስ ይደግፍል ቢቻላቹ ሰምታቹ ተጠቀሙ ካልሆነ እውቀት የሌለው ነገር ተዉ ?

    • @HASBITUBE24
      @HASBITUBE24 9 місяців тому

      እምነት እንዳለ ሆኖ የምሁር ምክር በህይወት ውስጥ ያስፈልጋል ❤❤❤❤❤ thanks okay

  • @RahwaAssefa-e3n
    @RahwaAssefa-e3n 4 місяці тому +1

    Thanks dawit bante mcnyat lerase yeneberegn amlekaket tekeyral thanks❤😊

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +4

    ዳዊት ወድማችን እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milionsugamo2166
    @milionsugamo2166 Рік тому +5

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሎ ተጽፏል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Рік тому +4

    እዉነት ነዉ በእይወትህ የሚመጣ ፈተና የሚያሳድግ ነዉ ሲገባእ Thank you Dav

  • @tigistteferatefera9267
    @tigistteferatefera9267 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ዳዊት ከእንቅልፌ ቀሰቀስከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    አህለንንን ጀግናችን እንደ ኡስተዞቼ ነው የምዎድክ ክበርልን

  • @umsalhaden
    @umsalhaden 7 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ ዳዊት ድንቅ ሰው እውነት ነው ፈተና ሴበዛ ሌሳድገን ነው በኔ ድርሶ አይቸዋለሁ እናመሰግናለን

  • @nesrujemal8455
    @nesrujemal8455 Рік тому

    ❤ በጣም ጥሩ ት/ም የሰጠቀን
    እናመሰግናል ። ሙስሊም እድትሆን
    እመኝላሁ ቁድስ ቁራሃን በአማርኛ አንብ ፣

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354 7 місяців тому +1

    Attitude = Thought + Feeling + Action.

  • @mamaqueen5638
    @mamaqueen5638 Рік тому

    ጥሩነት መልካምነት ታጋሸነት ቅንነት ህይወትን ከሚቀይሩ ዉስጣዊ ዘለቄታዊ ደስታ ከሚሰጡን ነገሮችአንዱ ነዉ አንድ ሰዉ ባለዉ ባገኘዉ ፈጣሪዉ በለገሰዉ ደስተኛ ሆኖ አመስጋኝ ሆኖ በፈጣሪ ተሰፋ ካልቆረጠ ምንግዜም ዉስጡ ደሰታን ያመነጫል ካለዉ ንብረት እንኳን በአጋጣሚ ባጣ ለበጎነዉ ብዬ አልፈዋለሁ ሳይሆን በፊትለማዳን እጥራለሁ ለምን ባደርግ ኖሮ ይህ ባደርግ ኖሮ ብዬ እንዳልፀፀት የሰዉ ልጅ 5 ህዋሳቶች አሉት እነዚህም ህዋሳቶች ማሽተት መቅመስ ማየትመስማት መዳሠሥ በዚህ መንገድ አክቨን የምንወሰደባቸዉ ምክንያቶች ናቸዉ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ይሰድብሀል ተናደህ የራስህ የሆነ ዐፀፋ ትመልሳለህ ይህን አይነት ሰዉ ሲገጥምህ ይህ ሰዉ ከ ሌላ ቦታ ተናዶ መጥቶቶ ይሆናል ብለህ ለራሰህ ምክንያት ሰጥተህ ራስህን ካረጋጋህ አእምሮህም ዉስጥህ ሰላም ያገኛልቁርአን ላይ 70 ምክንያቶችን ፈጥረህ እለፈዉ ይልሀል ነገርግን አንተም መልሰ ከሰጠህ ተያይዞ ገደል እንደመግባትነዉ ብቻ ስሜታዊ አለመሆን የራሰን መብት እንደምናስጠብቀዉ የሌላዉንም መጠበቅ እና ፈጣሪ ያዘዘንንመንገድ መያዝ ዋና አስፈላጊ መሰረትነዉ እስልምና ቁርአን ካስተማረኝ በጥቂቱ ይህነዉ በምንም ነገር ተስፋ አለመቁረጥ ለምን የምንፈልገዉን ሁሉ በጎን ነገር ማግኘት ሰለምንችል ተሰፋ አለመቁረጥ ሰላም ለዉስጥህ ሰላምህን ይሰጥሀል ሀይማኖታችሁን መሠረት አርጉ የሀይማኖት መፅሐፍቶችንም አንብቡ የበለጠ ይረዳችኃል ሰዉ ባነበበዉ ሳይሆን ራሳችን እናንብብ ባይነኝ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Рік тому +1

    ለማንም ሰው የየግሉ ተስፋ፣ ጥረትና በአንድ ኃያል አምላክ ፍጹምነት ማመን በዚህች ምድር ላይ እንደ ሁኔታዎች ተረገግቶ ለመኖር አስፈላጊ ነው።
    ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ራስንም ሌሎችንም ሰዎችን መወሰደድ ለከባቢ ሥነ ምሕዳር እንክብካቤ ቦታ መስጠት፣ ተፈጥሮን ማድነቅና ባግባቡ መጠቀም። የራስን ልዩ ችሎታ አውቆ በዚያ ረገድ በርትቶ መሥራት፣ በያዙት ሃይማኖት ሥርዓት ሳይጠራጠሩ መቀጠል። ሁሉም ነገር ተለዋዋጭና ኀአላፊ ከመሆኑ የተነሳ የአጭር ዘመናት የሕይወት ገጠመኞቻችንም መለዋወጥ እንደሚችል መረዳት እና በጸጋ መወበል ተገቢ ነው። ደስተኛነትና የውስጥ ሰላም ምንጩ የየግል ዕሳቤ ነው እንጂ ሀብት ወይም ጤና አይድለም። ባለንበት ሁኔታና ባለን አመስጋኝ ሁነን ነገር ግን አቅምነና ሁኔታ በሚፈቅድልን መጠን መማር መሥራት ይገባል። ጊዜን ለራስ፣ ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ መስጠት ሕይወትን ያለመልማል። በማሕበራዊ ጉዳዮችና በሃይማኖት ተቋሞች በመገኘት ከሰዎች ጋር ግንኘነትን ማዳበር በጣም አስፈላጊ ነው። በኑሮ ዕድገት መፈንጠር የሚሉት ምናባዊ ስብከት ግን ብዙም ዕውነት ሳይሆን ከየትም አምጪው ዱቄቱን ፍጭው ዓይነት ዕሳቤ ስለሆነ ትኩረታችንንን ሁሉ ገንዘብ ላይ ስለሚያደርግ ከሃይማኖትና ከዕውነታ ጋር ያጋጨናል።

  • @abduselamyusuf6086
    @abduselamyusuf6086 Рік тому +9

    So proud of you❤❤

  • @ጩራወጋሕታ-ደ1ጰ
    @ጩራወጋሕታ-ደ1ጰ Рік тому +5

    ዳዊተይ የኔ ዉንድም❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +1

    ❤❤❤❤ደቨዬ እሚገርምህ ይህ ኖትፊኬሽን ከመምጣቱ በፊት በጭንቀት ተመጥሬ ነበር ምን እንደሆንኩ ሣላውቅ እረፍት ነው የሰጠኸኝ ተባረክልኝ

  • @BereketTsegay-yw2fb
    @BereketTsegay-yw2fb Рік тому +1

    መቼ ኣላቅም የሆነ ቀን ግን ያንተ ምርጥ ተማሪ እንደምሆን ይሰማኛል ኣሁንም ምርጡ ተማሪህ ነኝ የ እውነት ግን በጣም ኣመሰግንሃለው በ እግዛብሄር ስም ሰላም ሁንልኝ ሁሌ
    ዴቭዬ እምወድልህ ኣንድ ነገር ደሞ ዳዊት እንዴት ነህ ሲሉህ um amazing እምትለውን ብዙ ትምህርት ታስተላልፋለች እና 10Q ማለትን እፈልጋለው ሰላም ሁንልኝ።

  • @medilove9633
    @medilove9633 Рік тому +1

    ዕድመና ጤና ይስጥህ ፈጣር ዳዉታ❤🎉❤

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 Рік тому +3

    Thanks Dave you made me strong woman 💪 it's ture that the test come in my life will make me grow❤❤❤❤❤ I appreciate you ❤️❤️❤️❤️ God bless you 💕🙏💕🙏

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Рік тому +1

      Wonderful! Keep winning and shining !

    • @EmuEmebet-wo1cp
      @EmuEmebet-wo1cp Рік тому

      በማርያም መሠልጠኛ ቦታዉ የት ነዉ

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +1

    Dawit dreams thank you so much 🙏

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 4 місяці тому

    ትምህርቱ ይመቻል አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏👍

  • @markosanimut5031
    @markosanimut5031 Рік тому

    ዳዊት ድሪምስ በጣም ባለውለታየ ነህ ከምገልጸው በላይ

  • @yemanekiros9261
    @yemanekiros9261 6 місяців тому

    ❤ኤኔ ሃሳቤ የሚገርም ነው❤
    የሃሳቤ ስሜትም በጣም ይገርማል❤
    ተግባርየም ይጥማል ❤❤❤
    10q dawit dreams❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому +1

    thanks for sharing we learn a lot god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hitghitg8747
    @hitghitg8747 Рік тому +1

    ዘወትር ደስተኛ ለመለሆን ክርስቶስን መከተል ነው፣ አባቱ አንተ ምታስተምረው ምድር ላይ ገንዘብ ለማግኘት ነው እሱ ደግሞ ያለ ጭንቀት አይመጣም፣ ፍፁም ደስታ በእግዚአብሔር ነው፣

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 Рік тому +1

    አየ ሰው በእውነት እንዴት አዕምሮ አጣን ይህ ሁሉ ሰው እዚህ ጉልት ብሎ ጊዜውን ማጥፋት ከሱ እምታጠፋውን ልብህንና ጊዜህን ገንዘብን ለድሀና ለእግዚአብሔር ብትሰጥ ታሪክህን ትቀይር ነበር
    ሰላምን ደስታን ፍቅርን አንድነት ከእግዚአብሔር የሚሰጡ ናቸውጅ ሰውየው እንደሚልህ አይደለም
    ለማንኛውም ሳናውቀው ሰው ወደ ማምለክ ደርሰናል
    እግዚአብሔር የሰጠንን ስጦታወች በሙሉ ሰውየው እንደሰጠን አድርገን ስናመሰግን ያሳዝናል ሳናውቀው ወደየት እየሄድን አደሆን አስተውሉ
    የሰላም የፍቅር አምላክ ያሰበን
    ከዚህ ተጎልተን ከመጥፋት አውደ ምህረት ቁጭ ብለን ብንማር ነብስና ስጋችንን አንጠቅም ነበር።

  • @talasbawraris-w8n
    @talasbawraris-w8n 6 днів тому

    እድሜ የፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህእና የአንተውጤት በዝቶ ማየትነው የምፈልገው

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m Рік тому

    U r really different bc we never have motivational people!!! Bless you!

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 Рік тому

    እኔም ልጠቀምበት
    Thank you Dawit አስተዋይ

  • @nuriasweety1717
    @nuriasweety1717 Рік тому +2

    class yet nw memzegeb yemnchelew pls full information negerun kifyawen botawen seatun thanks

  • @semrutesema4939
    @semrutesema4939 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @emuemu7952
    @emuemu7952 3 місяці тому

    Woww tebarklgn des yemil temirt naber

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Рік тому

    ዳዊት እወድሀለሁ የኛ እንቁ❤

  • @SifanNafu-n9j
    @SifanNafu-n9j 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳዊት ወደማችነ ረጅምእድሜይስጥልን በፍቅር

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Рік тому

    ሁልግዜ ተመሳሳይ ትምህርት ነው የምትሰጠው አዲስ ነገር አስተምር

  • @Abdulhakim-oq7ct
    @Abdulhakim-oq7ct Рік тому +1

    Thank you Dave ur amazing

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 7 місяців тому

    dave ur special
    thank you

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Рік тому +1

    Dawit wanidema Makarey Nuralegna Egizaber edima ane tenawuna yebazalek Maraimn banite betam eyatekayeraku nw egizaber yemasgen Ane mafelag Anidet ane anide Dagey mewane nw mefalegaw demome Asekawulew::😊💪❤😍🙏

  • @brhan713
    @brhan713 Рік тому

    አምሰግናለሁ ዳዊት

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 Рік тому

    ብዙ ነገር ታምረሀለሁ ስለዚህ በጣም ላመሰግነው ወድሀለው ተባርክ
    ሁሉ ነገር እያለኝ እጨነቅ ነበር በማይሆን ነገር አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምክንያቱም ጥሩ ትምህርት እያገኙ ስለሆነ ደግሞ ትልቅ ቦታ ለማድረስ እራስን እያሻሸ ልኩ ነው ትልቅ ህልም አለኝ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ወስኛለሁ ደግሞ በሙሉ ልብ❤ ትምህርት ያስፈልገኛል ከማማሩ ወደኃላ አልመለስም

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Рік тому +3

    በዚህ ዓለም እውነተኛ ደስታ በኢየሱስ ብቻ ወንድም አትሳሰቱ ሰው በእግዚአብሔርም ከልተደስታ በምንም አይደሰትም አንቴ የምትለው ደስታ እሱ የጊዜ ነው ፊልጵስዩስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
    ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
    ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።ትውልዱን ከእግዚአብሔርም እያራቃችሁ ነው

  • @OAfricatube
    @OAfricatube Рік тому +3

    በርታ ወንድሜ!! በጣም የሚገርመዉ አንተ የሚታወራቸዉ ነጥቦች ላንዳንዱ ቅዠት ነዉ የሚሆንበት። እኔ ካሳለፍኳቸው ጊዜዎች ፣ ገና ልጅ እያለዉ ስፖርት መስራት ጀመርኩ፣ ገና ልጅ እያለው በእናቴና አባቴ በርታት ኮምዉተር ስልጠና ወሰድኩ፣ ገና ልጅ እያለዉ በክነ-ጥበባት አርት ውስጤ በአርት፣ ዛሬ በትንሹም ብሆን ከመቶ በላይ ሰልጣኞችን ለሰርተፍኬት አብቅቻለው። ያላ ሰርተፊኬት ልገሳ ቁጥር የለዉም። በማደርገው በጣም ደስተኛ ነኝ። ዛሬ በትንሹም ብሆን #ፕሮግራመር ነኝ። ለብዙዎች ዌብሳይት ለመስራት ችያለዉ። ዛሬ ደግሞ ብዙ ሰዎች የተሳተፉበት #OVC OAfrica Virtual College www.oafricavc.com የሚል ነጮችንም ጭምር ያሳተፈ online Course በቅርብ ለመጀመር ዝግጂት ላይ ነን። በAustralia, America, East Africa ጭምር ተመዝግቦ እንቅስቃሴ ላይ ነን። በርታ አባቴ!!

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 7 місяців тому

    So True Brother David

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Рік тому +2

    በቃወስኛለሁእኔከዛሬጀምሮደስተኛነኝበቃቃምክንያቱምከኔበላዪየሚያስብልኝየሚጨነቅልኝአምላክስላለኝ🙏❤

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Рік тому

    Tks so much.

  • @Msekeremyoutube
    @Msekeremyoutube 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ wow wow ❤❤

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Рік тому

    I start today ...
    WOW am happy

  • @HASBITUBE24
    @HASBITUBE24 9 місяців тому

    Waaaaw waaaaw dev mashallah lemawkachew
    Inshallah yihen astemari timhirt lemawkachew sawoch hulu sher adergalew betaaaam astemari timhirt nw thanks 99 times

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 Рік тому +1

    አረ ሀገሬ መልሱኝ ይሄን እድል ካገኘሁ በሀገሬ እለወጣለሁ እዚህ ከመንከራተት😢😢

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Рік тому

    THANK YOU MY BROTHER !!!

  • @meftuhibrahim7952
    @meftuhibrahim7952 Рік тому +1

    Bravo Dave 🙏👏💯👍💯❤️

  • @MeseretMulu-py5gr
    @MeseretMulu-py5gr Рік тому

    God bless you 🙏 thank you 🙏

  • @ananiya333
    @ananiya333 Рік тому +6

    Thought+Feeling+Action: ATTITUDE

    • @EmuEmebet-wo1cp
      @EmuEmebet-wo1cp Рік тому

      አረ ማሠልጠኛ ቦታው የት ነዉ በማርያም

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba Рік тому

    ተበረከ ወነዲሜ

  • @elaayele
    @elaayele Рік тому

    Thank you 🙏

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Рік тому

    Thank you so mach❤❤❤

  • @SelamawitDemelash
    @SelamawitDemelash Рік тому

    I hope one day I'm gone meet u dawit .i love u 🥰🥰🥰🥰

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Рік тому

    Thank you you make me happy deve

  • @Abyssinia-oy1xl
    @Abyssinia-oy1xl Рік тому

    god bless you endante ayent sew yabzaln

  • @rashidkedir7753
    @rashidkedir7753 Рік тому

    ያሳተምከዉን መፅሀፍ ላገኘዉ አልቻልኩም ደቡብ ወሎ ኮምቦልቻ

  • @EsayasGebeyehu-cb5gl
    @EsayasGebeyehu-cb5gl Рік тому

    እግዚአብሔር እያመሰገኑ መዋል ብቻ

  • @hikmaasmamawmaru9815
    @hikmaasmamawmaru9815 Рік тому

    Thanks Dave😊😊👍👍👍👏👏👏❤️

  • @jemilajihadjihad8263
    @jemilajihadjihad8263 5 місяців тому

    Ewnet nw astemarim chemer❤

  • @hikmaasmamawmaru9815
    @hikmaasmamawmaru9815 Рік тому

    Thnks Dave😊😊👍👍👍👏👏👏❤️

  • @binitse5446
    @binitse5446 Рік тому

    Thanks dev wendme❤

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Рік тому

    thanks for your advise!!!

  • @emayneAlex-yd3fo
    @emayneAlex-yd3fo Рік тому

    በጣም ደስየሚል ነገር

  • @tigistaberew
    @tigistaberew Рік тому +1

    Dave ❤❤

  • @FasikaYarsamalij
    @FasikaYarsamalij Рік тому

    Betam dis yemel temert new ❤❤❤❤❤

  • @Nigatabera-o5m
    @Nigatabera-o5m Рік тому

    Wow Deve thanks

  • @habtamutadela3368
    @habtamutadela3368 Рік тому

    Thankyou

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 Рік тому

    ጠክሩልን ❤❤❤

  • @MeleseObese
    @MeleseObese 5 місяців тому

    Dawite bexam Adanakiki Negne

  • @MuradishaaAbdellah
    @MuradishaaAbdellah 3 місяці тому

    That is True

  • @tsehayzeray3815
    @tsehayzeray3815 Рік тому

    edmen tenan yhabka tbarek ❤❤❤

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 Рік тому

    ሁሉም ነገር ምርጫ እንደሆነ ተረድቻለሁ

  • @fevenasefa2127
    @fevenasefa2127 Рік тому

    Thankyou 🎉 dev

  • @Alana-e1g
    @Alana-e1g Рік тому

    ❤❤❤ Thank you Davi Gobsz

  • @rahmakemal1920
    @rahmakemal1920 Рік тому

    ዳዊት እምነት የለዉም ሚባለዉ እዉነት ነዉ?

  • @DrippyJosi-qf7wz
    @DrippyJosi-qf7wz 11 місяців тому

    Atmhym tastlaly

  • @BerisoNegese
    @BerisoNegese Рік тому

    You are unique!.

  • @SamirAnshebo
    @SamirAnshebo Рік тому

    ❤❤❤ ተበራክ

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Рік тому

    Zewatir destagne miyaregegn igziabher gar manor bicha new❤

  • @Jiraa111
    @Jiraa111 Рік тому

    Wow Amzeng 🥰❤️❤️

  • @mohammedmudin579
    @mohammedmudin579 Рік тому +1

    Mnale cante gar biyans one week basalf

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Рік тому

    You are amazing 🎉

  • @TegegnBerhanu-q2y
    @TegegnBerhanu-q2y 6 місяців тому

    good very nice

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 Рік тому

    ወንድሜ ደስታ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ስለዚህ አንተም ከአንተ ጋር ያሉት ወጣቶች ባስቸኳይ በጌታ በኢየሱስ ስም በማመን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ንሰሐ ግቡ ተመለሱ።

  • @YeabsraMesfin-j1i
    @YeabsraMesfin-j1i Рік тому

    አንድ ጥያቄ ለዶ/ር ወዳጄነህ ፣ ለዳጊ ፣ ለዳዊት በህይወት አላችሁ ወይ? መልስ እንፈልጋለን! ህዝቤ ረቂቁን ተመልከቱ!!

  • @abdruyusuf7539
    @abdruyusuf7539 Рік тому

    አመሰግናለው

  • @Love-g9u7h
    @Love-g9u7h 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @HayunaBintmom-yl4te
    @HayunaBintmom-yl4te 5 місяців тому

    Dave amesegnalehu temelshe.eskemmar guaguchalehu welahi

  • @IftiyomMaride
    @IftiyomMaride 2 місяці тому

    Ebakhn betam chenekegn chelemebgn

  • @AaaA-qu4mx
    @AaaA-qu4mx 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ዋው

  • @haymihaymi4630
    @haymihaymi4630 Рік тому

    Deveye Mrx Swe Nurelgn Esti Kefu Ayenkah Yemtastemrachihu des silu

  • @AynadisAshebir
    @AynadisAshebir 6 місяців тому

    Adersacwune lakulne

  • @aberihimderes8381
    @aberihimderes8381 11 місяців тому

    በአለ ራይ ሰው እንቅልፍ አይተኛም ህልሙን እስከሚያሳካ

  • @saradubai7853
    @saradubai7853 Рік тому +1

    Well come deve

  • @shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
    @shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Рік тому

    ሁሌ ደስተኛ መሆን እራሱ ጤነኝነት አይደለም