የቢሊየን ብር ምስጢር @DawitDreams
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525
ዳዊት እየሠራሀዉ ያለዉ ሀገርን ነዉና ለአንተ ያለኝ ክብር ከልብ ነዉ
Me too!
ትልቅ ነህ ትልቅ ትሆናለህ ዳዊት ድሪምስ❤
አላህ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
በጣም በጣም በጣም ኣመሰግናለው
የዘመናችን በህልሙ የሚኖር አንደኛ ሰው፡ኑርልን።
በመፅሃፍ ላይ አንብቤዋለሁ የበለጠ ስላብራራኸው እናመሰግናለን🙏
ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነህ !!
U are so Amazing አንተና ስነ ብቻ ትክከለኛ ሞቲቬት
You are good motivations speech❤
አላህ ይጠብቅህ
ውድ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለንኑርልን
YOU ARE AMAZING
መኒኡ ቃል እዩ ንዓካ ዝገልፅ ክቡር አቦይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ❤
ዳውት ድርሚስ በጣም አድናቂህ ነኝ. በምንም ቃላት መግለጥ ያቅተኛል የምትሰጠኝ ተምህርት ከመጠን በላይ ነው
ዳዊትጀግና❤❤❤❤
ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነህ ይብዛልህ
My favorite motivation speakers
Thanki Yuo
" እንዲቻል የሚያደርገው ፈጣሪ ነው '
ዕድሜሕን ያርዝመው
ደስ የምል ትምህሪት ነዉ 😍😍😍
ዴቭ ፈጣሪ ይባርክህ
Deep understanding..
Deeply @ peace...
Where z difference lies...
እውነት ነው እኔም አሁን ነው ያውቁት አመሰግናለሁ ጥሩ ትመህርት ነው ውንድም ዳዊት
Longe life daweti
💪💪💪♥️♥️♥️♥️
የኔ ሕይወት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
Thanks Dave
Thanks devo❤
Ebakachu eski erdugn hulem esemalew esemalew no change in my life,.....siram yelegnem Kuch biyalew endet wede sira legba betam Gera gebtognal🙏🙏🙏🙏🙏
Dawit❤❤❤❤❤❤❤❤❤Long live🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቀጥልበት ጀግናው
3:00 ደቂቃ ላይ ስለ ታይታን ኮምፒውተር
6:00the secret of super computer
7:00 the power is mind
Dawetya god bless you more
Thank you 🙏🏻 Dave stay blessed 🎉
Dawit,you are amazing! Keep on doing these things!
I am glad to see you in comment section .you are also doing amazing.
Really inspiring lesson!!! Thanks Dave. You're really genius and I 'm thankful enough for getting you. You made me something different. You 're my mentor .plz keep it up.
Amazing
thanks for sharing god bless you more and more 🙏🙏🙏
GOD BLESS YOU
ur special dawit i aperciate one day i will take ur training.fetari yetebek berta.
❤❤❤❤❤❤
እየጠበቅን ነው
Yes
woww amazing😯😯
Dawite
Thanks dev
👉 ክቡር አቶ ዳዊት ፡ ስላንተ ቃል የለኝም❗ ይሄ ኔጌቲቭ ነገርን ብቻ ሲያኝክ ለሚውልና ለሚያድር ፣ ጨለማ ለወረሰው ጨለምተኛ ህዝብ ፣ እንዲህ ያለው መልክት የሰማይ መና ነው❗ዋው❗😍😍
Betekekel
❤❤❤❤❤🎉🎉
" ሁሉም ይቻላል "
I am his admirer and follower on UA-cam. I don’t know where to post but as I am watching this video Dawit looks like some of my patient, he is having a shortness of breath and have pallor skin. It looks like he is anemic, or heart condition.
He needs to see a doctor.
From a doctor abroad.
🙏🙏🙏
ስወድህ
Gobez kehonki yesew erdata yiredahal
Human are different from animals because the think of what they eat and wear? The opposite verse of bible I think it is saying each day has it's own present. Consider each day as a new life not saying worry for the new time.
Really appericiate your effort to motivate Dear Dawit.
ሰምቶ ወደ ተግባር የቀየረ ብቻ ነው ዳዊትን ማድነቅ ያለበት
wow
ዳዊት እጂግ አድርጌ አመሠግንሀለሁ የምታስተምረው ትምህርት ይገባኛል ነገር ግን መወሰን አቃተኝ ስለዚህ ምን ላድርግ እባክህ መፍቴውን ንገረኝ?
Dave እምፖርታንት advise for me in all of my life
አመስገናለሁ የምታስተላልፈዉን መልእክት ሁሉ እያየሁ ነዉ እራሴ እና ቤተስብን ብሎም ማህበረሰብን መርዳት እንደምችል አምኛለሁ በየቀኑ ነዉ የምከታተልህ ያለሁት ከአገር ዉጭነዉ
ዳዊት ከባድ ነው😍😍😍
🇨🇬🇨🇬ባንተ መንገድ ብዙዎቻችን ሄደንበት አተረፈን🇨🇬🇨🇬
This is reall pastoring
ስሜ መንግስተቱ ከኢስራኤል
የሰው ልጅን አስተሳሰብን መቀይር ከባድ ነው ምክንያቱም ለውጡ ከውስጡ ነው ውስጡን እሚያይበት ቋንቋው ነክ
ዳዊት እስኪ ኣማክረኛ እኔ ሊብያ ንኝ ያልሁተ ደጋገሜ ፍተንኩ ማልት ሕውት የ ሊብያ ሂወት ተድጋጋሚ ሆን
🥰🥰🥰🥰🥰
Besew wisiti semayi ena midir new yaale
3ነኝ🎉
Adenkahalew
Jawar jawar jawar jawar mohammed
dave ostaz Yasin nurun bitgabziln des yilegnal
Dawit በኛ ዘመን በረከትህ ተትረፍርፎ ለአፍሪካም ሞላባት
ለመንግስት ባለ ስልጣናትም ግንዛቤ እባክህ ሰብስበህ ስጣቸዉ፡፡በብሄር አባልተዉ ሳይጨርሱን ሰለ ስነባህሪ በደንብ ንገርልን፡፡
Tiru kehonki beyetignawm bota siketegna mehon tichilalehi gin betiru bota yaw botahi new meagelegilihi
leki mehonane endate nw mawekewe dawite felegalew aleweseneme ye ketero sew hognalew
Kandand kesoch sibket yante timihrt yishalegnal
Bilihi kehone sew tinishun yidemiral gim sew gin zim bilo yizewal keza bizu endalew yaweral
commed
የናንተን ሚስጥር የማያቅ ህዝብ ተጫወቱበት እግዚአብሔር ያጋልጣችዋል ጠብቁ ዳቢሎስ ፈልፍሎችው እዝብን እየገደላችው ነው ።የአብርሀም አምላክ ስራችውን ያክሽፈው
እንደ አንች አይነት እንስሳቶች አይረዱትም
10 Q
🧥🧥🧥🧥
selam enie le dawit ande tiyakie alegn hula ante mitawraw old paradigm teyzachhual tilalh gn bewunet endia new lezih zibrqrq alem, ethiopa mehon mknyat aymeslegnm .sil lifat wym tiret ena moges magnt silmiyasb sew bemolabet ante endalhew silalhon new.silezih bemejemeria eskie silmoges besew zend maggnet ena tiret bedenb abraraw kesiket gar yalachewun kurgnt nigeren.miknyatum bizu lefi sew ale gn besew zend moges sille wudakie life yigefalu silezih ante chiger silalebh new bitlew simatun tigodewalh alya dinznahn new miyayew miknyatum atfred yilal ena metshafu. batekalay mitseraw arif sale lebusiness teblo gn resn mekolelu tegebie aymeslegnm?
መብረር ትችያለሽ ሲላት አልችልም አለችው ምክንያቱም መብረር ስለማትችል አይ ትችያለሽ 100ሺ ምናምን ብሎ ቀበጣጥሮ ብሬን ዋሽ እረጋትና አዎ እችላለሁ አለችው ምስኪን ህዝብ በቁማቸው አደንዝዛቸው እኔ እዛ ሄዶ የሚጃጃለው ሰው ግን መዋያ የለውም ገንዘቡንስ ምናለ ለተቸገረ ቢሰጡ
ትለያለህ
Melemen meaki bilihi new gim leba new
ሚሰጥሩን ብታውቅ ኖሮ አዚህ ላይ ወተህ ሚሊዬነር ለመሆን ባልቀባጠርክ ነበር ሳይነቁ የሚያነቁ አለ እውነቱን ነው
ቆይ ይሄ ነገር ስብከት ነዉ እንዴ ?
በወሬ ታአምር ልፈጠር አይችልም አራት ነጥብ
Migermew wereket yberal bleh steyk ayer huno bye neber...😂😂😂😂
Hahaha
ዴቭ ጫት ኮ ሰውን ሁሌ ያበራል።
666 ....100%....
አይ 😂😂😂 ተረት ብቻ
ይህ ስብከት የሚመስል ዝም ብሎ ወሬ አይነፋም😂😂😂
Haha
ምንም ምስጢር የለውም ስራ መስራት ብቻ
zenawi tenqola new wreww kkkk endihu mafezeze hazebu hageru endihe siyawra letameltew new
አንተ ራስህ የ... ማን ነህ?
ፎጋሪ ! ምነው አንተ ቢሌነር ያልሆንከው ? ሃገር ሰላም ከሆነ; ሃገር ብቃት እና ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው መሪ ካላት ; ዘረኞች ከጠፉ የሰውልጅ ይማራል ይሰራል ገንዘብ ያገኛል እግዚአብሔር ይባርክለታል ያድጋል እራሱንም ሃገርንም ይለውጣ !!! ይህ በሌለበት ሃገር ዘረኞች ሁሉም እኛ የእኛ በሚሉበት ሃገር በአዳራሽ ህልመኛ ድሃን ወጣት ሰብስበህ የህልም እንጀራ ትጋግራለህ ሲወጡ አየር ያፍሳሉ ይህ ሁሉ ሌላ አላማ አለው !!! ህዝቤ ንቃ !!!
እስኪ ክርስቲያን የሆናችሁ በረከት እንዴት እንደሚመጣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ ይላል አንብቡት. ዘዳግም 28: 1-14 አንቡት
ህዝቡን በህልም ጨረስከውኮ አንት ወሬኛ ምናለ ስለ ስራ ባህል ስለ ፍቅር ብታስተምረው ?
ብዙ በሰራ አይደለም በብልሀት በሰራ ነዉ
ይህ ሰገጤ ህብ በተስፋ ብር ዘፍቀህ አፍዘህ አንተ ገንዘብ ስራበት