Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤቱ የድፍረትን ሃጢያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ነኝና ተቆጣጠረኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭🕯️🕯️🕯️
አባታችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን እባካችሁ ይህን ኘሮግራም ሁሌም አስቀጥሉት
የክርስቶስ ያልሆነውን እየቆረጠ ይጥለዋል የራሱ የሆነውን ወደፈት ይዞ ይቀጥላል ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን
መምህር አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን በትክክል እግዚአብሔር ተክፋታችን ይመልሰን
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲሁም ለወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን
አበታችን በእውነት በጠም ደስ ያሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለኛም ቀሉን ለስማናው ሠላሳ ስልሰ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ፈጠሪ አምለከችን ይርደን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ አባታችን
የኔ አባት😍 ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያቆዮት!!! የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑ እንጅ እንድህ ያለ የህይወት ምግብ እንመገብ !
በእዉነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ቀጣይ ክፍልም ቢኖረዉ መልካም ነበር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን : አስበ ቅዱሳነ ሊቃውንት ለእርሶም ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት የተለየ ነው እኛም ልቦና ይስጠን አባታችን .በስምት አንድ ጊዜ አቅርብልን !!!!
አሜን በእውነት እግዚአብሔር እምነት ይጨምርልን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም ልቦና ይስጠን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ጥያቄ እና መልስ ሁሌ አባታችንን አቅርቡን 👏✝️🥰❤️
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
አሜንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው !!!
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልንየተዋህዶ ልጅ እስከ መጨረሻው አዳምጡት!!!
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እፁብ ነው
መታደል ነው ይህን የሰጠን አባት
እግዚአብሔር ይመስገን! እፁብ ድንቅ የሜያሰኝ ትምህርት ነው ! እግዚአብሔር ቃለህይውት ያሰማልን!!!
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ጾም መያዥ እንዳስተማሩ አባ ከዛ ጀምሩ እኔ አልተማርኩም የአባን ሊኩን አስቀምጤልኝ በማርያም
ለአባታችን ለመምራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
በእርግጥ ብዙ የኛ ስብከቶች መከራን በጸጋ ተቀበል አይነት ነው።ወጣቶች ደግሞ ተስፍና ከጭንቀት የሚያወጣ ስብከት እንፈልጋለን ምክንያቱም አሁን ያለው ነባራውይ ሁኔታን ማየት ጥሩ ነው።ለምሳሌ እኔ በችግር ውስጥና በጭንቀት እንዲሁም በድብርት ውስጥ ስሆን ከዚህ ህመም የሚያወጣኝ ስብከት ነው የምፈልገው በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኘ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቢ ብትለኝ የባሰ ጭንቀት ነው የሚለቅብኝ ምክንያቱም እኔ በዚህ ስዓት ከችግሬ ና ከጭንቀቴ ከህመሜ መዳን እንጂ ገና በወጣትነቴ እድሜ ልትሞቺ ነውና ንስሃ ግቢ ስባል የመረዳት አቅሜ ይወስነዋል።ለምሳሌ ጤናማ አስተሳሰብ ሳይኖረኝ እግዚአብሔርን ለምን እንዲህ አረከኝ ለምን አስጨነከኝ ለምን ተቸገርኩ የሚል ሙግት ውስጥ ልሆን እችላለሁ ንስሃ ለመግባት የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ልሆን እችላለሁ ለምሳሌ በአረብ ሃገራት ስንኖር ለመጾም ለመጸለይ የማንችልበት ሁኔታ ነው ያለው ምግብ ያገኘነውን ነው የምንበላው ከሃገር ከቤተሰብ መለየት የራሱ ጭንቀትና ህመም አለው ከዚህ ህመም ተስፍ ሰቶ የሚያስወጣኝ ስብከት ነው ብዙ ጊዜ መስማት የምፈልገው።ሃጥያት የሰራሽ ሁሉ ወየውልሽ ንስሃ ያልገባሽ ሁሉ ወየውልሽ እያለ የሚያስፈራራኝ ስብከት እራሴን እንድጠላ ተስፍ እንድቆርጥ ያደርገኛል እናም ተስፍ ይሰጠኛል ወደምለው የፕሮቴስታት ስብከትና መዝሙር መሳብ ነገር ይታያል ይህን ማድረጌ እራሱ ሌላ ጭንቀት ደሞ ይሆንብኛል።የሌላ እምነት ስብከትና መዝሙር መስማቴ ሃጥያት ነው እኮ በሚል እንደገና ሌላ ፍርሃትና ጭንቀት ይዳርገኛል።የአባታችንን ስብከት ብዙ ግዜ አዳምጣለሁ ለምሳሌ "ለሁሉም ግዜ አለው"ብለው ያስተማሩት ገና በእርሱ ብቻ ተስፍዬ ይጨምራል ካለሁበት አዙሪት የምወጣበት ግዜ አለው ንስሃ ገብቼ ከቤት ወደቤተክርስትያን ከቤተክርስትያን ወደቤት የምመላለስበት ግዜ አለው እያልኩ እራሴን አክማለሁ ።ያለሁበትን ስሜቴን ነው የጻፍኩት ይቅርታ አድርጉልኝ ለደካማነቴ። በዚህ ዘመን ተነስ በርታ አትፍራ እግዚአብሔር ካንተጋ ነው አሁን ካለህበት ጭንቀትና ድብርት ስንፍና ውጣ ይልሃል እዚአብሔር የሚል ስብከት ነው ሰው ደምቶ ወደቤቱ መሄድ የሚፈልገው.።ኑሮው ውጣ ውረዱ ተስፍ ሲያሳጣህ "አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን"የሚል ትምህርት ፍለጋ እገባለን።አባ ልክ ልኬን ስለነገሩኝ አመሰግናለሁ ።
Abatachen kale hiwot yasemalen edmi ena tena yistelen denk temhrete ye rsowo temhrete bisema bisema ayitgbem 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትክክል ማንም እኔ ብንል ማንም አህዛብ እና መናፍቅ አያሸንፈንም ቤተ ክርስትያንን እንጠብቅ እራሳችንንም እናስተካክል
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ? አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማል በረከትወት ያሠማል አሜን በጾለታችሁ አስቡኝ 🙏
ኸረ አባዬ አይባልም ቤተክርስቲያን የሰጠቻቸው ስም አላቸው ተው
Amen amen kale...
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን !!!
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
Kale however yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የጥበብ ማድጋ !አባታችን እንወዶታለን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣በረከቶ ይድረሰን ።እባካችሁ የአባን ስብከቶች በEOTC tv ብታቀርቡ።
ሚገርም....ገለጻ.. ..እግዚአብሔር ይስትልን አባ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Abatie erjem edemie ke tena gar temegnehu
Kale hiwet yasmaln 🥰abatchn edmh ketn ystln🤲🙏
ኃይማኖታችን ለሁሉም ጥያቄ መልስ እንዳላት ፣ ስንዱ ፣ ዝግጁ እንደሆነች የሚያስታውሱን ሊቅ አባቶች እንዳሉን ባየሁ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።ክፍል ፫፣ ክፍል ፬፣ -- - ይቀጥል። የጠያቂው አለማቋረጥ፣ መመሰጥ ራሱ የጥያቄው ፎርማት ምቹ እና ለተጠያቂው ተስማሚ እንዲሆን አድርጎታል።
ይህን የመሰለ ማር እየወረደ
abatachinn bedigame bitakerbu le tiwlidu tilk melash yinorachiwal degimachwu akirbu bakachw
ሼርርር ሼርርር
🥰🥰🥰🥰 ⛪️🙏
💕🇪🇹💕🙏
ይሄ ክፍል 2 ነው ክፍል1 የታለ?
ከ3 ሳምንት ነበር የወረደዉ ዉስጥ አለልሽ
@@hulubersuhone1356 እሺ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አቤቱ የድፍረትን ሃጢያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ነኝና ተቆጣጠረኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭🕯️🕯️🕯️
አባታችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን እባካችሁ ይህን ኘሮግራም ሁሌም አስቀጥሉት
የክርስቶስ ያልሆነውን እየቆረጠ ይጥለዋል የራሱ የሆነውን ወደፈት ይዞ ይቀጥላል ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን
መምህር አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን በትክክል እግዚአብሔር ተክፋታችን ይመልሰን
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እንዲሁም ለወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን
አበታችን በእውነት በጠም ደስ ያሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለኛም ቀሉን ለስማናው ሠላሳ ስልሰ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ፈጠሪ አምለከችን ይርደን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ አባታችን
የኔ አባት😍 ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያቆዮት!!! የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑ እንጅ እንድህ ያለ የህይወት ምግብ እንመገብ !
በእዉነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ቀጣይ ክፍልም ቢኖረዉ መልካም ነበር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን : አስበ ቅዱሳነ ሊቃውንት ለእርሶም ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት የተለየ ነው እኛም ልቦና ይስጠን አባታችን .በስምት አንድ ጊዜ አቅርብልን !!!!
አሜን በእውነት እግዚአብሔር እምነት ይጨምርልን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም ልቦና ይስጠን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ጥያቄ እና መልስ ሁሌ አባታችንን አቅርቡን 👏✝️🥰❤️
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
አሜንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው !!!
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
የተዋህዶ ልጅ እስከ መጨረሻው አዳምጡት!!!
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እፁብ ነው
መታደል ነው ይህን የሰጠን አባት
እግዚአብሔር ይመስገን! እፁብ ድንቅ የሜያሰኝ ትምህርት ነው ! እግዚአብሔር ቃለህይውት ያሰማልን!!!
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ጾም መያዥ እንዳስተማሩ አባ ከዛ ጀምሩ እኔ አልተማርኩም የአባን ሊኩን አስቀምጤልኝ በማርያም
ለአባታችን ለመምራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት
በእርግጥ ብዙ የኛ ስብከቶች መከራን በጸጋ ተቀበል አይነት ነው።ወጣቶች ደግሞ ተስፍና ከጭንቀት የሚያወጣ ስብከት እንፈልጋለን ምክንያቱም አሁን ያለው ነባራውይ ሁኔታን ማየት ጥሩ ነው።ለምሳሌ እኔ በችግር ውስጥና በጭንቀት እንዲሁም በድብርት ውስጥ ስሆን ከዚህ ህመም የሚያወጣኝ ስብከት ነው የምፈልገው በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኘ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቢ ብትለኝ የባሰ ጭንቀት ነው የሚለቅብኝ ምክንያቱም እኔ በዚህ ስዓት ከችግሬ ና ከጭንቀቴ ከህመሜ መዳን እንጂ ገና በወጣትነቴ እድሜ ልትሞቺ ነውና ንስሃ ግቢ ስባል የመረዳት አቅሜ ይወስነዋል።ለምሳሌ ጤናማ አስተሳሰብ ሳይኖረኝ እግዚአብሔርን ለምን እንዲህ አረከኝ ለምን አስጨነከኝ ለምን ተቸገርኩ የሚል ሙግት ውስጥ ልሆን እችላለሁ ንስሃ ለመግባት የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ልሆን እችላለሁ ለምሳሌ በአረብ ሃገራት ስንኖር ለመጾም ለመጸለይ የማንችልበት ሁኔታ ነው ያለው ምግብ ያገኘነውን ነው የምንበላው ከሃገር ከቤተሰብ መለየት የራሱ ጭንቀትና ህመም አለው ከዚህ ህመም ተስፍ ሰቶ የሚያስወጣኝ ስብከት ነው ብዙ ጊዜ መስማት የምፈልገው።ሃጥያት የሰራሽ ሁሉ ወየውልሽ ንስሃ ያልገባሽ ሁሉ ወየውልሽ እያለ የሚያስፈራራኝ ስብከት እራሴን እንድጠላ ተስፍ እንድቆርጥ ያደርገኛል እናም ተስፍ ይሰጠኛል ወደምለው የፕሮቴስታት ስብከትና መዝሙር መሳብ ነገር ይታያል ይህን ማድረጌ እራሱ ሌላ ጭንቀት ደሞ ይሆንብኛል።የሌላ እምነት ስብከትና መዝሙር መስማቴ ሃጥያት ነው እኮ በሚል እንደገና ሌላ ፍርሃትና ጭንቀት ይዳርገኛል።የአባታችንን ስብከት ብዙ ግዜ አዳምጣለሁ ለምሳሌ "ለሁሉም ግዜ አለው"ብለው ያስተማሩት ገና በእርሱ ብቻ ተስፍዬ ይጨምራል ካለሁበት አዙሪት የምወጣበት ግዜ አለው ንስሃ ገብቼ ከቤት ወደቤተክርስትያን ከቤተክርስትያን ወደቤት የምመላለስበት ግዜ አለው እያልኩ እራሴን አክማለሁ ።ያለሁበትን ስሜቴን ነው የጻፍኩት ይቅርታ አድርጉልኝ ለደካማነቴ። በዚህ ዘመን ተነስ በርታ አትፍራ እግዚአብሔር ካንተጋ ነው አሁን ካለህበት ጭንቀትና ድብርት ስንፍና ውጣ ይልሃል እዚአብሔር የሚል ስብከት ነው ሰው ደምቶ ወደቤቱ መሄድ የሚፈልገው.።ኑሮው ውጣ ውረዱ ተስፍ ሲያሳጣህ "አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን"የሚል ትምህርት ፍለጋ እገባለን።አባ ልክ ልኬን ስለነገሩኝ አመሰግናለሁ ።
Abatachen kale hiwot yasemalen edmi ena tena yistelen denk temhrete ye rsowo temhrete bisema bisema ayitgbem 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትክክል ማንም እኔ ብንል ማንም አህዛብ እና መናፍቅ አያሸንፈንም ቤተ ክርስትያንን እንጠብቅ እራሳችንንም እናስተካክል
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ? አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማል በረከትወት ያሠማል አሜን በጾለታችሁ አስቡኝ 🙏
ኸረ አባዬ አይባልም ቤተክርስቲያን የሰጠቻቸው ስም አላቸው ተው
Amen amen kale...
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን !!!
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
Kale however yasemalin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የጥበብ ማድጋ !አባታችን እንወዶታለን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣በረከቶ ይድረሰን ።
እባካችሁ የአባን ስብከቶች በEOTC tv ብታቀርቡ።
ሚገርም....ገለጻ.. ..እግዚአብሔር ይስትልን አባ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Abatie erjem edemie ke tena gar temegnehu
Kale hiwet yasmaln 🥰abatchn edmh ketn ystln🤲🙏
ኃይማኖታችን ለሁሉም ጥያቄ መልስ እንዳላት ፣ ስንዱ ፣ ዝግጁ እንደሆነች የሚያስታውሱን ሊቅ አባቶች እንዳሉን ባየሁ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
ክፍል ፫፣ ክፍል ፬፣ -- - ይቀጥል።
የጠያቂው አለማቋረጥ፣ መመሰጥ ራሱ የጥያቄው ፎርማት ምቹ እና ለተጠያቂው ተስማሚ እንዲሆን አድርጎታል።