Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ማህበር ቅዱሳን ስለ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋቢቻ አለባበስና አከባበር በደንብ አስተምሩ አሁን አሁን በጣም እይታውን አበላሹ እሁድ በስራተ ቤተክርስቲያን በስጋወ ደሙ ተጋብተው ሰኞ እራቆታቸው ሆነው በዳንኪራና በሆታ እያርጉ ምእመናን ለስጋወ ደሙ ክብር እንዳይሰጡ እያደርጉ ነው በተለይም አገልጋይ ነን የሚሉት ለሎቹ መሰናኬያ ሆነዋል ለምንድ ነው በግልጽ ተገስፅተው የቤተክርስቲያን ክብር አይከበርም
እጹብ ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
መምህሮቻችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም ከቃሉ ፍሬ የምናፈራ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ!!!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የተብራራ ግልጽ የኾነ አገላለጽ ነው እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን ለአባቶቻችን😊❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዚ ክብር እበቃ ዘንድ አበርታኝ ምረጠኝ ፍቀድልኝ ታቀኝ የለ አበርታኝ 🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😊 አሁንኮ ሙዚቃ ሁኖ ቢሆን ስንት ሰው እንደሚያየው😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር 🙏🙏🤲እ ኔ ደግሞ አንድ ጥያቄ አልኝ ከምር ሁሌም ጥያቄ የሆንብ ኝ ከምር በጣም ለማወቅ ፈልጌ ምንም መልስ አላ ግኝ ውም እስካሁን 1ነጭ 2ቀይ 3ሰማያዊ 4ደሙ ጥቁር ደምቅ ያል ነው እያያ ንም ነው ከራሴ ቤተሰብ እም እያየው ነው ግን ትክክል የሆነው የቱ ነው ከምር
🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን መአስባን ኾነው ካባ ያደርጋሉ ለምንድን ነው የማይከለከሉት? በነጭ ልብስ ብቻ ለምን አይቀበሉም ሥጋወ ደሙን! ካባ መልበሱ አስፈላጊ ነውን?
በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ትምህርቶች ላይ እንዳዳመጥኩት አክሊሉ ካልተደረገ ካባውም መደረግ የለበትም ምክንያቱም ሁለቱም ድንግልናውን ለጠበቀ ሽልማት ስለሆኑ።
በጎጃም የሞቱት መነኮሳት ጉዳይ ምን ደረሰ? ኧረ ቁመን ሞትን ሰዎች
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ማህበር ቅዱሳን ስለ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋቢቻ አለባበስና አከባበር በደንብ አስተምሩ አሁን አሁን በጣም እይታውን አበላሹ እሁድ በስራተ ቤተክርስቲያን በስጋወ ደሙ ተጋብተው ሰኞ እራቆታቸው ሆነው በዳንኪራና በሆታ እያርጉ ምእመናን ለስጋወ ደሙ ክብር እንዳይሰጡ እያደርጉ ነው በተለይም አገልጋይ ነን የሚሉት ለሎቹ መሰናኬያ ሆነዋል ለምንድ ነው በግልጽ ተገስፅተው የቤተክርስቲያን ክብር አይከበርም
እጹብ ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
መምህሮቻችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም ከቃሉ ፍሬ የምናፈራ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ!!!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የተብራራ ግልጽ የኾነ አገላለጽ ነው እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን ለአባቶቻችን😊❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዚ ክብር እበቃ ዘንድ አበርታኝ ምረጠኝ ፍቀድልኝ ታቀኝ የለ አበርታኝ 🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😊 አሁንኮ ሙዚቃ ሁኖ ቢሆን ስንት ሰው እንደሚያየው😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር 🙏🙏🤲እ ኔ ደግሞ አንድ ጥያቄ አልኝ ከምር ሁሌም ጥያቄ የሆንብ ኝ ከምር በጣም ለማወቅ ፈልጌ ምንም መልስ አላ ግኝ ውም እስካሁን 1ነጭ 2ቀይ 3ሰማያዊ 4ደሙ ጥቁር ደምቅ ያል ነው እያያ ንም ነው ከራሴ ቤተሰብ እም እያየው ነው ግን ትክክል የሆነው የቱ ነው ከምር
🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ግን መአስባን ኾነው ካባ ያደርጋሉ ለምንድን ነው የማይከለከሉት? በነጭ ልብስ ብቻ ለምን አይቀበሉም ሥጋወ ደሙን! ካባ መልበሱ አስፈላጊ ነውን?