በከዳን እስከ ቤርሳቤህ // ትውልዳዊ ጥያቄዎችና የቤተ ክርስቲያን ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лют 2022

КОМЕНТАРІ • 71

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ይሰማል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 2 роки тому +23

    በዚህ ማስጨብጨብን እንደ ቁምነገር በሚታይበት፣ ከአዋቂ ይልቅ ታዋቂ በሚገንበት ጊዜ በተለይ በመገናኛ ብዙሃን( social media)
    እንዲህ ትውልዱን ያነበበ ፍትትፍት አድርጎ እጥር ምጥን ግልጥልጥ አድርጎ የሚያስተምር አባት ማግኘት በታደል ነው።
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት።
    እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @TGMTG
      @TGMTG 10 місяців тому

      ነነነነነነነነ😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊

    • @TGMTG
      @TGMTG 10 місяців тому

      ቼስ ቼስ ቾይስ ቻለ 😅😅😅😅😅😅😅

    • @TGMTG
      @TGMTG 10 місяців тому

      ፌዴሬሽኑ ፎርም ፎሶፎፎፎፎፎፎሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ😊ፎፎ🚲🚴🚴🚴🚴😅🚴😅🚴🚴🚴🚴🚴🚴😅🚴😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @TGMTG
      @TGMTG 10 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @TGMTG
      @TGMTG 10 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 роки тому +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    እንድህ ነገረ ድህነትን ነገረ ሀይማኖትን ወደ ክርስቶስ የምንጠጋበትን ትምህርት የሚያስተምሩን አባቶች ስትጋብዙልን እኛም ደስ እያለን እግዚአብሔር ይመስገን እያልን እንማራለን እልል በሉ አጨብጭቡ እያሉ እሚበጨራረቅ ትምህርት አንፈልግም እርግት ብለን ስንሰማው ጩኸት የለው ቀስ ብሎ ከልብ ይገባን እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ያኖረን

  • @embatworalmah5393
    @embatworalmah5393 2 роки тому +1

    ከፍል አንድን አገኘሁት ደስ ብሎኛል አባታችን በእርሶ ስብከት በEOTC TV ቢቀርብ በጣም ደስ ይለናል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 роки тому +1

    ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነው።
    ብዙ ምዕመናን ጋር ሊደርስ የሚገባ ትምህርት ነው።

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t 2 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Рік тому

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አባታችን አሜን❤❤❤❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +4

    የኔ አባት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን (፫)

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-uu1sg8gh4j
    @user-uu1sg8gh4j 2 роки тому +1

    ሊቁ አባታችን ቸሩ መድኃኔ አለም ያቆይልን ,በረከታቸው ከእኛ ጋር ይሁን። eotc ደግሞ ናመስግናለን።

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 роки тому +1

    በእውነት ቃለሒዎትን ያሰማልን ፍጻሜዎትን መንግስተ ሰማያት ያድርግልን🤲🤲🤲

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን።

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @leaklil
    @leaklil 2 роки тому +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን!
    ለዚህ መራህ ግብር ምክንያት የሆንክ መምህር እግዚአብሔርን ይስጥልን በርታልን!

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረብ ያለው ትምህርት!

  • @sadaajenet7715
    @sadaajenet7715 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎ ይብዛልን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት አሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልብ አባታችን

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 2 роки тому

    በእውነት አባታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @meskermlegesse2635
    @meskermlegesse2635 2 роки тому +1

    የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኒዓለም ይሄ የመጣብንን መከራ ሀጢያታችንን ይቅር ብሎ እንደሚያነሳልን እናምናለን ፡፡
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @tadiyosmekuria9090
    @tadiyosmekuria9090 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +2

    አባታችን በረከቶት ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @embatworalmah5393
    @embatworalmah5393 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fentayabuhay1527
    @fentayabuhay1527 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሌላጌዜም አቅርቡልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 роки тому +3

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
    ይህን ኮመንት የምታነቡ የፕሮግራሙ አቅራቢዎች እባካችሁ ኢትዮጵያ አለም ብረሃን የሚባለው የቅዠት ማህበር በዚህ ያስተምሩልን አባታችን
    በእርግጥም በሌላ መድረክ ላይ አስተምረዋል ግን ቤተክርስቲያኑ ቴሌቪጅን አቅርቡ ብዙ ምእመን ግራ እየተጋባ ነው በስፍት ትምህርት ይሰጥበት

  • @Tube-ip6pb
    @Tube-ip6pb 2 роки тому

    ለለአባታችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen

  • @hanaini
    @hanaini Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +3

    ለዚህ እሳት ለሆነ ጊዜ የሚመጥኑ ክዝበ ክርስትያኑን በምክርም በግሳጼም እንዲጠብቁ የተላኩ አባት ሲያስተምሩ ውለው ቢያድሩ የማይሰለቹ ባለብዙ ፀጋ ባለቤት ቡራኬቸው ይድረሰን

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባ👏🌻

  • @mebita6930
    @mebita6930 2 роки тому

    በውነት፡ሰባራልብየሚጠግን፡ነው፡አባታችን፡እድሜናጤናይስጥልን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 2 роки тому

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-lo6wl1tn2w
    @user-lo6wl1tn2w 2 роки тому

    Egziabhar ymesgen Abatochn yalazsatann kalehiwet yasemaln

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 роки тому

    ይፍቱኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ላባታችንም ለወድማችንም በርቱልን

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 2 роки тому

    እባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እኔንም በቃሉ ትእዛዝ እንድትኖር እምላኬ ይእርዳኝ እሜን !!!

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 роки тому

    እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በረከትዎ ይድረስን

  • @amooam1320
    @amooam1320 Рік тому

    አይ እግዚአብሔር ሆይ ከሚዱኑት አረገን የሰውልጅ እማ ወንድም በእወንድሙላይ የነሳል ስህተታችን አይተህ ማረን አንዱን ስትነቅፉ ግን እናተ መምህር ነን ብላችሁ አፋችሁን ሞልታችሁ ተናገራላችው ግን ወንደምህን እደራስህ ዉደድ ይላ እናተጋ በተግባር የለም ከንቱ ዉዳሴ

  • @assefagedfie1704
    @assefagedfie1704 2 роки тому

    ክፍል ሁለት ቢጫን መልካም ነው።

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @Tube-de7mn
    @Tube-de7mn 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @haymanottafesemekuria1062
    @haymanottafesemekuria1062 2 роки тому

    ebakachiw bedigame bitakeribuwachew des yilenal

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 2 роки тому +3

    እኝህን ድንቅ የሆኑ አባታችንን ለምንድነው ግን የምትደብቋቸው?እኝህን የመሠሉ መምህር እያሉ አርቲ ቡርቲ የሚናገሩትን የዓየር ሰዓት እየሰጣችሁ ምዕመኑን አታደንዝዙት እባካችሁን አባታችን የተለየ ፀጋ ያላቸው በመሆናቸው በኢኦቲሲ እንዲያስተምሩ የዓየር ሰዓት ስጧቸው ታተርፉባችኋለች ልለምናችሁ አቅርቡልን ባማረና በጣፈጠ አንደበታቸው ምዕመኑን ወደ እግዚአብሔር የመመለስ ፀጋ አላቸው አስቡበት ።ስማቸውን ደሞ ሙሉ አድርጋችሁ ፃፉት አባ ገብረኪዳን ግርማ በሚል ይስተካከል ገ/ኪዳን አይባልም እግ/ር ተብሎ ይፃፋልን?

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 роки тому +2

    ክፍል ፪ ፣ ፫፣ ፬ -+- ተከታታይ ትምህርት ያስፈልጋል።

  • @user-ge5qy3ek9f
    @user-ge5qy3ek9f 2 роки тому

    mn enlalen engdy fetaryachenen enamesgen
    engna begochun bewnet yaleregna altewenem

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @seblewengelkidane8517
    @seblewengelkidane8517 2 роки тому

    kfl huletn eyetebekn new

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 роки тому

    ትምህርት ማለት እንድዝህ ነው

  • @timen6644
    @timen6644 Рік тому

    "ከዳን እስከ በርሳቤህ" ብለህ አስተካክለው።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ይሰማል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @zelalemsenay1215
    @zelalemsenay1215 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን