Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለዚህ ምርጥ ግጥም ምርጥ ስጦታ እንጠብቃለን ከሀቢብ
ሀቢብ አላህን አመስግነው ወላሂ እንዳንተ ዝም ተኝነት ረምላን የመሰለች ረሀ የሆነች ፍልቅልቅ ሚስት ስለሰጠህ ማሻአላህ እኔ እማ ጥሎብኝ እንደት እንደምወድሽ ወላሂ ረምሊ 😘😘😘😘
ረምሊ እኔ ደግሞ ላች ልግጠምልሽ ❤የደሴዋ እቁ ❤የደሴዋ እቁ ብልሽ ምን ይገርማል ፈገግታሽ ልዩ ነው ከሩቁ ይጣራል የጨዋታ ለዛ የሰው መውደዲ ያለሽ ሰውንም አክባሪከሁሉ ተግባቢ ትዳሮን አክባሪ ቁም ነገረኛ ነሽ ለስራሽ ታታሪ የሴቶች ተምሳሌት ስልሽ እዳኮሪእኔወዲሻለሁ አች ባታቂኝም አችን አለማየት እኔ አያስችለኝም እስኪ ልመርቅሽእስኪ ልመርቅሽ አሚን በይ እህቴ እናትሽ ልዩናት ጨዋታ ቁምነገር አብዝቶ የሰጣት አላህ እዲሜ ከጤና ጋር ሽ አመት ይኑርልን ልጆችም አዲገው ሀፊዘል ቁርአን ለኡማው ጠቃሚ አላህ ያርግልሽ ሁሌም ደስይበልሽ ይኽው ነው ምኞቴ እወዲሻለሁኝ ከልቤ ካጀቴ
ማሻ አላህ ደስ ሲል
ማሻ አላህ
የኔ ልዩ የኔ ውድ የኔ እህት አላህ ያክብርልኝ ብእርሽ አይንጠፍ
በነካጅሽ ለኔም ግጠሚልኝ😂
@@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ እገጥምልሻለሁ ውደ በሀረብ ሀገር ነሽ ኒቃቢስት ነሽ
ጎበዝ በትክክል እህቴ ጀግና በርቱ ወንድም አብሸሩ
ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያረግሽኝ አላህ ሁሌም ፈታ ያርግሽ
ፈታ ሾው ብለሽ ክፈች የኔፈድሻ አላህ እድሜናጤና ይጨምረላችሁ
ለኔም ለባሌ አድግጥም ግጠሚልኝ ረምሊ ❤❤❤❤❤❤❤💕
ማነው እንደኔ የሳቀ😂😂አይ ረምላ❤❤❤❤በፍቅር ኑርልኝ ❤❤ቲማቲም😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
መሻአላህ ኡሙ ሙሀመድ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ 👏👏👏
እዳው የኔውድ. የኔ እንቁ ወላሂኮ. ስወድሽ በሰላም ውለጅ
የኔቆጆ ስወድሽ ወላሂ እህቴን ሥለምመስሊኝ ሁሌም ነው የማይሽ ውድድድ ነው የማረግሽ ❤❤❤❤❤
ክክክክክክክ አይ እረምሊ በርችልን የኔ ውድ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ በይ በነካ እጅሽ ባል ለሌለን. ለልጅ ለእናት ግጠሚልን እቃ ደሞ ደስ ይላል አላህ ይስጠንና እንገዛለን
ረምላ ቅመሜ አቤት.የድምፅሽ ትወና 😂😂😂😂 በደብገልፀሽዋል ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ.
ማሻ አሏህ ረምሊ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላችሁ
አንች ለተሽከረከርሽ እኔ አዞረኝ😢😢 በጣም ታምርላችሁ ማሻ አላህ❤
ወይ ሀቢብ ረምላ ብትቅለበለቢም ሀቢብ ይበልጥሻል በማሳቅ ለቀጣይ በጥራጥሬ ግጠማልኝ ብሏል ግጠሚለት
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም ጅግና ❤❤❤❤
ያንች ሀረካት የሱ መሽኮርመም በጣም ነው ያሳቀኝ 😅😅😅😅😅
ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርላችሁ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ክክክክክ እኔ በቆሎ እና ማሽና ማሻአ አላህ ኑሮ እና ትዳር ዉድ ሆነዋል ከኑሮም የበለጥ ትዳሩ ተወዷል አላህ ከጤና ጋር እረዥም እድሜ አብሮ ያኑራችሁ ዱንያ ወልአአከራ አላህ አይለያችሁ
ማሻ አላህ ረምራየ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ በርች እህቴ በሏት🎉🎉🎉
የኔውድ ረምላዬ ማሻአላህ. የወሬሽነገር የስቀኛል
ማሻአላህ ❤እኔግን ተገጥሞልኝ አያቅም ለኔም ማነው የሚገጥምልኝ ግጠሙልኝ እምታቁ 😢😢😢😢😢😢
ረምሊ ግጥሙ ማሻአላህ ነው ግን እንዳለ በቤት አስቤዛ ሰዬምሽው እንጅ አሁን ላይ ሀገራችን ኑሮን ያከበዱት አስቤዛዎች እነዚህ ናቸው መሰል 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ረምለዬ ወይ አች አየልቅብሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤መጨረሸቹን አለህ የሰምርለቹ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
ገና ሳይሽ ሳቂ ነው የሚቀዲመኝ የኔ ጀግና በፍቅር ኑሩልን
ረምላየ ልዩ እኮነሸ አላህ ይጨምርል ማሻአላህ የኔቅመም
ራምሊ ቅመ ም🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሀቢቢ ንግሰት አይ ሀቢቢ እረጋታውመሻአላህ እኮነው በደብ ገልፀሺዋል በዚምታው ገዳይ
ወይኔ በሳቅ ረምሊኮ ትችያለሽ ❤❤❤ሀቢብ አይንአፋሩ ግለጭው አላለም😂😂
ጎበዝ እረሚሊ ❤ የኔቆንጆ ጠንካራዋ የሴቶችተምሣሌት
ረምሊ ማሻ አላህ ስሚኝ እማ ለሀቢብ ይቱብ ክፈችለል የይቱቡ ስም ❤🎉የባለትዳሮች መዝናኛ ❤🎉❤😂😂😂😂😂😂ደሞ ለዎንዶች መልክት አስቀምጭልኝ እንደ ሀቢብ ቆፍጠን በሉ ብለሽ ቪደዎ ስሪልኝ እሱ ካየሁት ጀምሬ ማሻ አላህ ቆፍጣና ነዉ
ግንኮ እብድነሽ ረምሊ በርች ካሉባልታ ነፅ በርች እቶ ስመጣ መጥቸአገኝሻለሁ
ጉድ አዎ ማሻአላህ አላለም ወይኔ ሀቢብ ማሻአላህ አለይኪ ረሙዬ
ማሻአላህ የኔውድ የሳቂምንጭ ፍቅራቸሁ ይብዛ ኢንሻአላህ ቤቴን ልጨርስ እና አዛለሁኝ🥰🥰🥰🥰🌺🌺
ረምሊ ቆጆ 💪💪💪🌹🌹ግን አሰቀሽኛል ክክክክክክክክ
ግለጪው አላለም ሀቢቢ የኔ የዋህ 😂😂😂😂😂😂ረምልዬ💚💚💚
ማሻ አላህ ግጥምሺ ኢንሻ አላህ ቤቴን ልስራና አዝሻለሁ የቤት እቃ
የኔ ፈድሻ እረምሪ ማሻ አሏህ ምርጥ ግጥም
ማሻአላህ እረምራየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💑💐💐💐💐ማሻአላህ የኔ ጀግና እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ
ኤረረረረ እዳወድቂ ሰትከረከሪ ተሳቀቁኩ ሀ😂😂😂ሀብብ ሀራካቱ😅😅😅ይመችሽ ❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልችሁ ራምሪ ግን እያዳመኩ በሳቅ ነው የሜድኩት የድምፆሽ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዳው ምን ልበልሽ ረምሊ ቃል አጣሁልሽ❤❤
የዛሬዉማ ልዮ ነዉ😂😂😂😂 ደግሞ እኮ የችን እትናን ይመሰላል ድምፅ😅😅
የኔ ውድ❤❤❤ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ግን ተስቶ በጣም አለሽ ራሙ ማሻ አላህ
ያችነገር አይለያችሁ ሥወድሽ❤❤❤❤ እኔም ከምወድው ጋእድኖር ዴአአርጊልኝ የኔአዝግ❤
ቲማቲሙ ብቻ አልተመቸኝም እጂ ጡሩ ገጥም ነው😂
ረምልየ እንቁ ነሽ የሀቢብ ልእልቱ በፍቅር ያኑራችሁ ዝም ተኛ ባል ሲኖር የምታዝናና ሚስት ሲኖር ጎደሎ ይሞላል
አላህሷልጂያዲርግልሽየተሸከምሽዉ
ማሻ አላህ አብራችሁ አርጁልኝ ውድድድ እማየስ እንደት ነወት ሰላም በይልኝ በሞቴ❤
የኔማሮችወላሂትለያላችሁ አይለያችሁአላህ እረጅምእድሜ ከጤናጋርይስጣችሁ❤❤❤
ዋው ማሻአላ አደኛ ግጥም ክክክክ አይ ሀቢብ ጥራጥሬ የለውም አላለም
የኔ ቆንጆ በርች የኔ አመለ ሸጋ ረምሊ
ወይረምላ ማሻአላህ ለግጥሙ በሽኩርትና ቲማቲም የተገጠመ ይመቻል በሉ የሱንም እጠብቃለን
እሱዴግሞ ዝምብሎ ማዳመጡ ራምሊየኔቆጆ ጡሩነዉ እኔምለባሌ እጋብዘዋለሁ በዋሳብ ላኪልኝ
የሀቢቢ ሀረካት ያስቀኛል😂 ረምሊ ጎበዝ ዘና አረግሽኝ😂😊
አይ ረምሊ እዴት እዳሳቅሽኝ የምር 😂😂
ርምሊየ ያገሬልጂ ከስደትስመጣ አቺን ማገኝት እፍልጋለሁማሬ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ማሻአላህ ሪሚ ፈገግ የምታረግኝ
ወይኔ ረምላየ ሆደ እሰኪቆስል አሳቅሺኝ በፍቅር አርጁ ውደ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 አረ ወይኔ ባልሺ እድለኛ ነው ማሻአላህ😊
እር የዛሬው ያበደ ነው ሻይ ቡና አብዝተሀል እንጃልኝ ዘንድሮ ትለዋለች አው 😀😀😀😀😀
ማሻ አሏህ የደስታ ያርግላችሁ❤❤
ማሻአሏህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ❤❤❤
ደሞ።ክክክ የማንን ቋንቋ ወሰድሸ አቺልጅ ኬኬኬኬ🎉🎉🎉
በጣም ጥሩነው. ለባሌ. እገጥምለታለሁ ቢበዛበትም. ❤❤
አይ ራምሊ የሳቄ ምንጭ ምርጥ ግጥም 😂
የኔ ውድ ስወድሽ የኔ ፈድሻ በርቺልኝ❤❤❤
ወዮዮዮዮ የኔ ውድ የኔ አዝግ ስወድሽ በፍቅር ኑሩልኝ 😅😅😅😅😅
ማሻአላህ 🎉❤ረምሊ🎉❤❤🎉 የዛሬዉ 🎉❤ይለያል🎉❤🎉❤
Mashaa alhaa yenee qonjo barchii dasi tilalachuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wallahi you smile 😃 on my face . 😅. Mashaallah May Allah protect you from evil eyes. Long life ❤❤❤
እደውስወድሽሽሽወላሂአላህመልካምያርጋችሁእስተመጨርሻው
በሳቅ ድክም አደረግሽ ወላሂ አያልቅብሽ ቀጣይ በጥራጥሬ ግጠሚለት የዛሬው ሰላጣ ተመችቶናል😂😂😂😂
ረምላ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ዉደታ እከጀነት🎉🎉
ክክክክክክ ረምልዬ ግዲሙ አደኘ ስወዲሽ
ግን የልብሱን ማሻን ገዝተሺ ብታስቀምጪልኝ ቦታ ካለሺ ክፍያውን አጠናቅቂልሺ
ያኔ አስቂ ፍልቅልቅ አራ አንደው ምን ይሸለኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😁😁😁😁 ዛሬ በፍራፍሬ ተገልፄል በቀጣይ በቅመማ ቅመም ጥራጥሬ የለውም አላለም ጥሩ ነው ግን በጣም ደክሞታል ቁጭ ሲል ነው ቪድዮ መስራት ውደ
እደዉ በሳቅ😅😅😅😅ሞቱኩ አይለያችሁ ለማንኛዉም😂😂😂
ፍልቅልቆ ሰወድሺ ሀያት ❤❤❤❤ የግጥሙ ነገር ደሞ 1 ነሺ ወየው አነባበብሺ ሞትኩ በሲቅ 😂😂😂😂😂 ደሞ የሆነቸ ይቱበር አለቸ እሷን መሰልሺኘ ሰሞ ጠፈኘ ማነበረቸ ንገሪኘ እረምሊየ የኔ ቀበጥ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን አፊለይ አለይ ጠፈቸኘ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ
😂😂😂😂😂😂ወይ እረምላ ትለያለሽ ወላሂ
ረምላየ የኔ ዱብሽቡሽ ሥወድሽ እኮ
አረ በህግ እርጉዝ መሆንሽን ረሳሽዉ ተሽከረከርሽኮ የኔ መጨነቅ 😂😂
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉
እዳወ ሀቢብ አይስቅም እኳ😂 አይ እረምላ ፈታ ያልሽ
ረምላየ ጎበዝ ነሽ የምር🎉
ሀያቲ አለህ ይጠብቅሽ
😂😂 እረተይ እረምሊ ጥርሤሥልማዱ ነው ሆደን አታሥቂው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ፐፐፐፐፐፐፐ ሽልማት ይገባዋል እዳለ የቤት አስቤዛ ነው እኮ
ይችኑ ለመሳም ብለሽ ነው😂 የኔ ቦርጫም እንዲህም ሁነሽ ቅብጥብጥ የምትያት ነገር ❤እወድሻለሁ
ማሻአላ አላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቅመምኮ ነሽ❤❤ የኔ ጠንበለል ቀሚሷን ለኔ ስጭኝ😂
ረምላየ ትለየለሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ማሻአላህ ግጥም ብሎ ዝም🌺🌺🌺🥰😂😂
😂😂😂 አረ ረምሊ የኔ መሽኮርመም ምን ይባላል😊
ማሻ አላህ ረምልዩ
ሥንት ነው የቀሚሡ ዋጋ ረሙየ
የሀቢብ ሀረካት የሚያስቀው ማነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤😂
እመወደሽ ❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ምርጥ ግጥም ምርጥ ስጦታ እንጠብቃለን ከሀቢብ
ሀቢብ አላህን አመስግነው ወላሂ እንዳንተ ዝም ተኝነት ረምላን የመሰለች ረሀ የሆነች ፍልቅልቅ ሚስት ስለሰጠህ ማሻአላህ እኔ እማ ጥሎብኝ እንደት እንደምወድሽ ወላሂ ረምሊ 😘😘😘😘
ረምሊ እኔ ደግሞ ላች ልግጠምልሽ
❤የደሴዋ እቁ ❤
የደሴዋ እቁ ብልሽ ምን ይገርማል
ፈገግታሽ ልዩ ነው ከሩቁ ይጣራል
የጨዋታ ለዛ የሰው መውደዲ ያለሽ ሰውንም አክባሪ
ከሁሉ ተግባቢ ትዳሮን አክባሪ
ቁም ነገረኛ ነሽ ለስራሽ ታታሪ
የሴቶች ተምሳሌት ስልሽ እዳኮሪ
እኔወዲሻለሁ አች ባታቂኝም
አችን አለማየት እኔ አያስችለኝም
እስኪ ልመርቅሽ
እስኪ ልመርቅሽ አሚን በይ እህቴ
እናትሽ ልዩናት ጨዋታ ቁምነገር አብዝቶ የሰጣት
አላህ እዲሜ ከጤና ጋር ሽ አመት ይኑርልን
ልጆችም አዲገው ሀፊዘል ቁርአን
ለኡማው ጠቃሚ አላህ ያርግልሽ
ሁሌም ደስይበልሽ
ይኽው ነው ምኞቴ
እወዲሻለሁኝ ከልቤ ካጀቴ
ማሻ አላህ ደስ ሲል
ማሻ አላህ
የኔ ልዩ የኔ ውድ የኔ እህት አላህ ያክብርልኝ ብእርሽ አይንጠፍ
በነካጅሽ ለኔም ግጠሚልኝ😂
@@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ እገጥምልሻለሁ ውደ በሀረብ ሀገር ነሽ ኒቃቢስት ነሽ
ጎበዝ በትክክል እህቴ ጀግና በርቱ ወንድም አብሸሩ
ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያረግሽኝ አላህ ሁሌም ፈታ ያርግሽ
ፈታ ሾው ብለሽ ክፈች የኔፈድሻ አላህ እድሜናጤና ይጨምረላችሁ
ለኔም ለባሌ አድግጥም ግጠሚልኝ ረምሊ ❤❤❤❤❤❤❤💕
ማነው እንደኔ የሳቀ😂😂አይ ረምላ❤❤❤❤በፍቅር ኑርልኝ ❤❤ቲማቲም😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
መሻአላህ ኡሙ ሙሀመድ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ 👏👏👏
እዳው የኔውድ. የኔ እንቁ ወላሂኮ. ስወድሽ በሰላም ውለጅ
የኔቆጆ ስወድሽ ወላሂ እህቴን ሥለምመስሊኝ ሁሌም ነው የማይሽ ውድድድ ነው የማረግሽ ❤❤❤❤❤
ክክክክክክክ አይ እረምሊ በርችልን የኔ ውድ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ በይ በነካ እጅሽ ባል ለሌለን. ለልጅ ለእናት ግጠሚልን እቃ ደሞ ደስ ይላል አላህ ይስጠንና እንገዛለን
ረምላ ቅመሜ አቤት.የድምፅሽ ትወና 😂😂😂😂 በደብገልፀሽዋል ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ.
ማሻ አሏህ ረምሊ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላችሁ
አንች ለተሽከረከርሽ እኔ አዞረኝ😢😢 በጣም ታምርላችሁ ማሻ አላህ❤
ወይ ሀቢብ ረምላ ብትቅለበለቢም ሀቢብ ይበልጥሻል በማሳቅ ለቀጣይ በጥራጥሬ ግጠማልኝ ብሏል ግጠሚለት
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም ጅግና ❤❤❤❤
ያንች ሀረካት የሱ መሽኮርመም በጣም ነው ያሳቀኝ 😅😅😅😅😅
ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርላችሁ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ክክክክክ እኔ በቆሎ እና ማሽና ማሻአ አላህ ኑሮ እና ትዳር ዉድ ሆነዋል ከኑሮም የበለጥ ትዳሩ ተወዷል አላህ ከጤና ጋር እረዥም እድሜ አብሮ ያኑራችሁ ዱንያ ወልአአከራ አላህ አይለያችሁ
ማሻ አላህ ረምራየ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ በርች እህቴ በሏት🎉🎉🎉
የኔውድ ረምላዬ ማሻአላህ. የወሬሽነገር የስቀኛል
ማሻአላህ ❤እኔግን ተገጥሞልኝ አያቅም ለኔም ማነው የሚገጥምልኝ ግጠሙልኝ እምታቁ 😢😢😢😢😢😢
ረምሊ ግጥሙ ማሻአላህ ነው ግን እንዳለ በቤት አስቤዛ ሰዬምሽው እንጅ አሁን ላይ ሀገራችን ኑሮን ያከበዱት አስቤዛዎች እነዚህ ናቸው መሰል 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ረምለዬ ወይ አች አየልቅብሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤መጨረሸቹን አለህ የሰምርለቹ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
ገና ሳይሽ ሳቂ ነው የሚቀዲመኝ የኔ ጀግና በፍቅር ኑሩልን
ረምላየ ልዩ እኮነሸ አላህ ይጨምርል ማሻአላህ የኔቅመም
ራምሊ ቅመ ም🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሀቢቢ ንግሰት አይ ሀቢቢ እረጋታውመሻአላህ እኮነው በደብ ገልፀሺዋል በዚምታው ገዳይ
ወይኔ በሳቅ ረምሊኮ ትችያለሽ ❤❤❤ሀቢብ አይንአፋሩ ግለጭው አላለም😂😂
ጎበዝ እረሚሊ ❤ የኔቆንጆ ጠንካራዋ የሴቶችተምሣሌት
ረምሊ ማሻ አላህ ስሚኝ እማ ለሀቢብ ይቱብ ክፈችለል የይቱቡ ስም ❤🎉የባለትዳሮች መዝናኛ ❤🎉❤😂😂😂😂😂😂ደሞ ለዎንዶች መልክት አስቀምጭልኝ እንደ ሀቢብ ቆፍጠን በሉ ብለሽ ቪደዎ ስሪልኝ እሱ ካየሁት ጀምሬ ማሻ አላህ ቆፍጣና ነዉ
ግንኮ እብድነሽ ረምሊ በርች ካሉባልታ ነፅ በርች እቶ ስመጣ መጥቸአገኝሻለሁ
ጉድ አዎ ማሻአላህ አላለም ወይኔ ሀቢብ ማሻአላህ አለይኪ ረሙዬ
ማሻአላህ የኔውድ የሳቂምንጭ ፍቅራቸሁ ይብዛ ኢንሻአላህ ቤቴን ልጨርስ እና አዛለሁኝ🥰🥰🥰🥰🌺🌺
ረምሊ ቆጆ 💪💪💪🌹🌹ግን አሰቀሽኛል ክክክክክክክክ
ግለጪው አላለም ሀቢቢ የኔ የዋህ 😂😂😂😂😂😂ረምልዬ💚💚💚
ማሻ አላህ ግጥምሺ ኢንሻ አላህ ቤቴን ልስራና አዝሻለሁ የቤት እቃ
የኔ ፈድሻ እረምሪ ማሻ አሏህ ምርጥ ግጥም
ማሻአላህ እረምራየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💑💐💐💐💐ማሻአላህ የኔ ጀግና እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ
ኤረረረረ እዳወድቂ ሰትከረከሪ ተሳቀቁኩ ሀ😂😂😂ሀብብ ሀራካቱ😅😅😅ይመችሽ ❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልችሁ ራምሪ ግን እያዳመኩ በሳቅ ነው የሜድኩት የድምፆሽ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እዳው ምን ልበልሽ ረምሊ ቃል አጣሁልሽ❤❤
የዛሬዉማ ልዮ ነዉ😂😂😂😂 ደግሞ እኮ የችን እትናን ይመሰላል ድምፅ😅😅
የኔ ውድ❤❤❤ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ግን ተስቶ በጣም አለሽ ራሙ ማሻ አላህ
ያችነገር አይለያችሁ ሥወድሽ❤❤❤❤ እኔም ከምወድው ጋእድኖር ዴአአርጊልኝ የኔአዝግ❤
ቲማቲሙ ብቻ አልተመቸኝም እጂ ጡሩ ገጥም ነው😂
ረምልየ እንቁ ነሽ የሀቢብ ልእልቱ በፍቅር ያኑራችሁ ዝም ተኛ ባል ሲኖር የምታዝናና ሚስት ሲኖር ጎደሎ ይሞላል
አላህሷልጂያዲርግልሽየተሸከምሽዉ
ማሻ አላህ አብራችሁ አርጁልኝ ውድድድ እማየስ እንደት ነወት ሰላም በይልኝ በሞቴ❤
የኔማሮችወላሂትለያላችሁ አይለያችሁአላህ እረጅምእድሜ ከጤናጋርይስጣችሁ❤❤❤
ዋው ማሻአላ አደኛ ግጥም ክክክክ አይ ሀቢብ ጥራጥሬ የለውም አላለም
የኔ ቆንጆ በርች የኔ አመለ ሸጋ ረምሊ
ወይረምላ ማሻአላህ ለግጥሙ በሽኩርትና ቲማቲም የተገጠመ ይመቻል በሉ የሱንም እጠብቃለን
እሱዴግሞ ዝምብሎ ማዳመጡ ራምሊየኔቆጆ ጡሩነዉ እኔምለባሌ እጋብዘዋለሁ በዋሳብ ላኪልኝ
የሀቢቢ ሀረካት ያስቀኛል😂 ረምሊ ጎበዝ ዘና አረግሽኝ😂😊
አይ ረምሊ እዴት እዳሳቅሽኝ የምር 😂😂
ርምሊየ ያገሬልጂ ከስደትስመጣ አቺን ማገኝት እፍልጋለሁማሬ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂ማሻአላህ ሪሚ ፈገግ የምታረግኝ
ወይኔ ረምላየ ሆደ እሰኪቆስል አሳቅሺኝ በፍቅር አርጁ ውደ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 አረ ወይኔ ባልሺ እድለኛ ነው ማሻአላህ😊
እር የዛሬው ያበደ ነው ሻይ ቡና አብዝተሀል እንጃልኝ ዘንድሮ ትለዋለች አው 😀😀😀😀😀
ማሻ አሏህ የደስታ ያርግላችሁ❤❤
ማሻአሏህ ውዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ❤❤❤
ደሞ።ክክክ የማንን ቋንቋ ወሰድሸ አቺልጅ ኬኬኬኬ🎉🎉🎉
በጣም ጥሩነው. ለባሌ. እገጥምለታለሁ ቢበዛበትም. ❤❤
አይ ራምሊ የሳቄ ምንጭ ምርጥ ግጥም 😂
የኔ ውድ ስወድሽ የኔ ፈድሻ በርቺልኝ❤❤❤
ወዮዮዮዮ የኔ ውድ የኔ አዝግ ስወድሽ በፍቅር ኑሩልኝ 😅😅😅😅😅
ማሻአላህ 🎉❤ረምሊ🎉❤❤🎉 የዛሬዉ 🎉❤ይለያል🎉❤🎉❤
Mashaa alhaa yenee qonjo barchii dasi tilalachuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wallahi you smile 😃 on my face . 😅. Mashaallah May Allah protect you from evil eyes. Long life ❤❤❤
እደውስወድሽሽሽወላሂአላህመልካምያርጋችሁእስተመጨርሻው
በሳቅ ድክም አደረግሽ ወላሂ አያልቅብሽ ቀጣይ በጥራጥሬ ግጠሚለት የዛሬው ሰላጣ ተመችቶናል😂😂😂😂
ረምላ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ዉደታ እከጀነት🎉🎉
ክክክክክክ ረምልዬ ግዲሙ አደኘ ስወዲሽ
ግን የልብሱን ማሻን ገዝተሺ ብታስቀምጪልኝ ቦታ ካለሺ ክፍያውን አጠናቅቂልሺ
ያኔ አስቂ ፍልቅልቅ አራ አንደው ምን ይሸለኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😁😁😁😁 ዛሬ በፍራፍሬ ተገልፄል በቀጣይ በቅመማ ቅመም ጥራጥሬ የለውም አላለም ጥሩ ነው
ግን በጣም ደክሞታል ቁጭ ሲል ነው ቪድዮ መስራት ውደ