M. Zemedkun Bekele about Tiens Business. መምህር ዘመድኩን በቀለ ስለ ቲያንስ ቢዝነስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @GbaG-w3w
    @GbaG-w3w Місяць тому +1

    እናመሰገን አለሁ በጣም ደስ

  • @ferahabdat7021
    @ferahabdat7021 2 роки тому

    በትክክል እንየም እየሰራሁ ነው እምገኘው ሳእዲ ሙክታር የኔ መልካም በሱእዲ ሁኜ

  • @winitube7253
    @winitube7253 4 роки тому +3

    በጣም ስፈልገው የነበረ ሀሳብ
    ነው ማርዬ በርታልን የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው

  • @የብርሀኑእናትወልድያ

    ከእራሴጋ እየተጣላሁ ነበር አሁን ቅርብ ጊዜ ነበር የገባሁት እግዚአብሔር ይስጥህ ዘመደ ጠንክሬ እድሰራ አደርከኝ

    • @አላህከሪም
      @አላህከሪም 3 місяці тому

      እኔም ተጨናንቄ ነበር ወላሂ ቅርብ ግዜ ነዉ የገባሁት

  • @asterbeyenw6459
    @asterbeyenw6459 4 роки тому +1

    Wowww...

  • @shagutube9968
    @shagutube9968 4 роки тому +1

    WoWww 💪💪💪👍

  • @sinaniftu2750
    @sinaniftu2750 4 роки тому +1

    Wowwwwww

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአኖለ

    ኦ ጌታ የምሰርበት አለውቁም እና ይቅር በለቸው ግን እውነት ያሳዝናል መጀመርያ ጥበብ ፍራት እግዚአብሔር ነው ትንሽ አትፈሩም መዝሙር ደሞ አርጋቹ እውነት ግን በምድር ሳይሆን በሰማይ ትጠየቃላቹ እግዚአብሔር የምለው ብምድር የሰርክው በሰማይ እሱር ነው በምድር ስትፈቻው በሰማይ የተፈታ ነው የምለው እና እውነት ስትናገሩ የሸላቹው ነበር ምኩንያቱ ጥሩ የሰራ ለራሱ መጥፎ ስሰራ ደሞ ለራሱ ነው እና እግዚአብሔር ወደ ልበናቹ የመልሳቹ ጌታ👏👏👏 እግዚአብሔር የምሎው ሰርተህ እንጂ የሰው የደከምቱ ብር ስትወስድ እንደት ነው ሰርቺ አገነሁ የምትለው ግን ብእግዚአብሔር ትጠየቃለህ😢🙏🙏🙏

    • @sabueelaf469
      @sabueelaf469 3 роки тому

      ማወቅ ጥሩ ነው የእግዚአብሄር ቃል አታርክሱ እባካቹ ገንዘቡ እንዴት እንደሚመጣ ቁጭ ብሎ የሰው ሃጥያት የሚቆጥር ሳይሆን ዝቅ ብሎ የሚሰራና ጠይቆ የሚረዳ ሰው ነው ሚያውቀው ስለዚ ከሃይማኖት ጋ አታያይዙ

  • @maryeEagle13
    @maryeEagle13  4 роки тому +2

    ጀርመን በምግብ ቁጥጥር 1ኛ ናት እዚያም ሀገር ላይ ኩባንያው አለ

  • @yaredadugna9671
    @yaredadugna9671 4 роки тому +1

    ንገርልን ልቤን አራስከው ዘመዴ

  • @yeabsiramussie1501
    @yeabsiramussie1501 5 місяців тому

    ከአንድ ቤተክርስቲያንን ይወክላል ከተባለ ሰው የማይጠበቅ ነገር ቢሆንም እግዚአብሔር ይርዳህ ከማለት ውጪ ሌላ ምንም አልልም። Teins እና ሌሎች mlm business scam እና cilt ናቸው። ሚልዮኖችን እያስለቀሱ ነው እነሱ ብር የሚሰበስቡት

  • @techwithkunat
    @techwithkunat 11 місяців тому +1

    breakthrough trading company scam nw weys

  • @ሜሪሾው-ፈ5ጨ
    @ሜሪሾው-ፈ5ጨ 4 роки тому +1

    ወያኔ ነው ለካ ያዘጋብን እነዚህ ለትውልድም ለሐገርም የማይጠቅሙ የሀገር ነቀርሣ

  • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ

    ይህ ነገር እኔ እራሱ ሀያ አምስትሽ ብር ነው የበላኝ እውስጡ ስገባ የሴጣን 666 ነው የሚያስፋፉት