የነፂ ሰርግ❤️ //በጣም ብዙ እንግዳ የተጠራበት ዝግጅት😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct 2 години тому +314

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ
    ክብር ማለት ይህ ነው

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 години тому +1

      ዊናየ በቀጣይ ያተ ነው

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 2 години тому +3

      @@WinaTube-el9ct ዊናዬ ለተም ለዚ ቀን የብቀ ትክክል የሴት ልጅ ክብር ይህ ነው ጃግነ ናፂዬ 🙏💪😘💗💗💓 ቀል ዬለኝም

    • @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ
      @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ 2 години тому +1

      በትክክል የኔ ለባም ሴት እኮ
      💟

    • @Samerah2024
      @Samerah2024 Годину тому

      ዊና ወንድሜ ቀጥልው የኔ ኣባቴ በቀጣይ ያተ ነው❤❤❤❤🎉🎉

    • @Ggg-y2u8s
      @Ggg-y2u8s 47 хвилин тому +1

      ያተንም። በዝህእጠብቃለን። ውናዩ

  • @molo-f9u
    @molo-f9u 3 години тому +151

    ወይኔ ታድለሽ በቅዱስ ቁርባን መግባት መታደል ነዉ ነፂዬ የኔ ዉድ ፈጣሪ ሆይ እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብርያብቃን ❤❤🎉

    • @Ggg-y2u8s
      @Ggg-y2u8s 2 години тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @wina-663
      @wina-663 2 години тому +3

      በጣም እኔም መኞቴ እግዚብሔር ይርዳሸ በሉኝ 😢❤

    • @Samerah2024
      @Samerah2024 Годину тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጋል ዓደይ ሽኮሪ❤❤❤❤

    • @darartudaratu1401
      @darartudaratu1401 Годину тому

      Ameen Ameen Ameen🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝🌾🌾🌾🥰🥰🥰🥰

    • @TiTiYou-r5j
      @TiTiYou-r5j Годину тому

      ኣሜን ኣነ ኣምላከይ ፍቃዱ ይኹ ከምዚ እየ ምርዐ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 4 години тому +895

    የኔ እህት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤️❤️🙏

    • @MeskelaFekede
      @MeskelaFekede 4 години тому +5

      @@Ato_Efrem አሜን🙏🙏

    • @hindiyahussen2030
      @hindiyahussen2030 4 години тому +4

      Ammeen aba 😇🥰

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 4 години тому +2

      አንተንም ለዚ ያብቃክ ኤፋ

    • @OkuOp
      @OkuOp 4 години тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 години тому +1

      ኤፊ እንኳን ደስ ባረናኸ ኧተማኸ በዝ ወሄ ዘንጋ አሰናነኸም❤❤❤

  • @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ
    @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ 2 години тому +110

    ልመርቃቹ 😍ይህን የምትመለከቱ እህት ወንድሞቼ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ🙏🙏

  • @TecnoSpark10-n7t
    @TecnoSpark10-n7t 3 години тому +107

    ዛሬስ ነፂ ሳትሆን እኔ የተሞሸርኩ ነው የመሰለኝ አቤት መታደል❤❤❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 3 години тому +40

    በጣም ደስ ስትሉ ልጄን እደዚህ በክብር ለመዳር ያብቃኝ እግዚአብሔር 🙏

  • @abdulazizhussen-s1f
    @abdulazizhussen-s1f 4 години тому +241

    ትዳራችዉ ይባረክ የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 години тому +35

    ዛሬ የተለየ ሰርግ አየሁ ከአለባበስ ብትሉ ከዱቄት ነፃ መሆን ብትሉ ከሙሽሮቹ እስከሙዚዬዎቹ ዋው ብያለሁ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ❤❤ኮሜንታሮች ለራሳችሁ ተማሩ እነሱ ለአመታት በቤተክርስትያን አጥር ግቢ በመምህራኖቻቸው በንሰሃ አባታቸው ሲማሩ ሲመከሩ ቆይተውነው ድንገት ዘለው ያለዕውቀት የተጋቡ አይምሰላችሁ ከባድነው ምናምን አትበሉ ከእግዚአብሔር መገናኘት መመረጥነው😢😢😢

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 години тому +1

      እና በቅዱስ ቁርባኑ ተጋብተው ዱቄት ልትቀባ ነው ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ጋብቻ እሄ ነው

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 2 години тому +1

      ​@@KelemEshetu-ju3plአሉ የፈረስ ጭራም ቀጥለው ዱቄትም ተለቅልቀው የሚመናቀሩ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 4 години тому +355

    እስኪ ዱአ እድርጉልኝ ከፍቶኛል አባቴን አሞብኝ😭

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 години тому +27

    እኔም ለፋሲካ እንዲህ ነዉ የማገባዉ ነፂዬ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ።

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 3 години тому +80

    ሴትልጅ ቤተሰብ ስታከብር እደማየት ምን እሚያስደስትነገር አለ የውድ ደስ ስትል ❤❤❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አቤት መታደል ተዊህዶ ሀይማኖቴ እግዚአብሔር ይመሠገን እግዚአብሔር ሆይ እኔንም እሠበኘ🙏🙏🙏

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 4 години тому +132

    የተዋህዶ ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው አምላክ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ እኔም ብታጅራ እሞሸራለው ነፅኤ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 години тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 3 години тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 3 години тому

      ❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 години тому

      እግዚአብሔር ይመሥገን❤🙏

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 2 години тому +1

      ዞር ሲል በሙዚቃ ሲውረገረጉ አላየሽምንዴ በቁርባን መፅናት ሚባል የለምኮ እናንተጋ ችግሩ😂

  • @አምላኬቃልህለመንገዴብርሀ

    ዉይ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳሐኝ ተዋህዶ አቤት ስናምር እኮ ስርአታችን ነፂ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ መታደል ነዉ ለዝህ ክብር መብቃት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 години тому +38

    ዊና እኮ የለያል የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ተባረክልን ❤🎉

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 3 години тому +21

    ከዚህ በላይ ክብር ከቶ ከዬት ሊገኝ ነጺየ ደርባቢት እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃሽ ቃና ዘገሊላን የባረከ
    አምላክ የእናንተንም ትዳር ይባክላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙአማርTube-q8o
    @ኡሙአማርTube-q8o 3 години тому +77

    ዋውው ለመጀመሪያ ጊዜ ከዱቄት ነፃ የሆነች ሙሽራ ጀግና ነሽ የእውነት ከአለባበስ ጀምሮ እስከ ስራኣት እርጋታዋ ድንቅ ነሽ አስገርመሺኛል የገሬ ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ያማረ የሰመረ ትደር በልጆች ያበበ ያድርግላችሁ ሁለት ምርጦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Wasaneewasanee-d4n
      @Wasaneewasanee-d4n 3 години тому +3

      ሲራዓት ኦርቶዶክስ ነው ማር ዱቄት አይፈቅድም ❤❤❤

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 3 години тому +1

      በጣም እንጅ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @እስኪተውኝበቃኝ
      @እስኪተውኝበቃኝ 9 хвилин тому

      እና ከኦርቶደግስወደ አርተፊሻል የሚያርግ አለደ እልቅ ልጆቱ ስርአት አላት​@@Wasaneewasanee-d4n

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 години тому +67

    100ሺ ስለገባሁ እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ የነፂ ቤተሰቦች የመዳም ቅመም ነኝ❤😂

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 3 години тому +1

      እንኳን ደስስ አለሽ የኔ ጀግና❤

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 3 години тому +1

      ​@ዉዳ እኔንም አስገብኝ😂😊zuzumchale

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 години тому +1

      @@zuzumchale ዙዙዬ

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 2 години тому +1

      😂😂😂😂

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 2 години тому +1

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GeniMar-r4g
    @GeniMar-r4g 3 години тому +67

    እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Iወለተገብርኤል-iv6wm
      @Iወለተገብርኤል-iv6wm 3 години тому +1

      Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BbdbHshsh-z5s
      @BbdbHshsh-z5s 2 години тому

      ማሪያምን ይሔን ሳይ አለማዊ ነገር ጠለሁ እፍፍፍ ❤❤🙏🙏

    • @salamdesalegne9504
      @salamdesalegne9504 2 години тому

      አሜን🙏🙏

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 2 години тому

      አሜን የኔ ውድ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Годину тому

      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @MedeksZegeye
    @MedeksZegeye 3 години тому +15

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ❤🎉በዛ ላይ ቤተክርስቲያን ስነስርአት መሆኑ ❤ኡፍፍፍ ደስስስ ሲል ነፂየ መልካም የትዳር ዘመን 🎉❤

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 4 години тому +78

    ወይኔ ታድለሽ በቅዱስ ቁርባን ማግባት መታደል ነው ፈጣሪ ሆይ እኛንም አብቃን ለዚሕ ክብር
    ነፂዬ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይማርክላችሁ ደርባቢት በልጅ ይባርካቸው ቸሩ አምላክ🌹🌹

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 3 години тому +2

      ይቅርታ ቅዱስ ቁርባን ማለት ምን ማለት ነው እህት እኔ ሙስሊም ነኝ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 години тому

      ​@@ሃሲነት-የደሴዋበቁርባን ከዚህ በኋላ ማግባትም መፍታትም አትችልም❤🙏

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 3 години тому

      @@SSenaytgonderwa እሽ አመሰግናለሁ

    • @Safee-w6t
      @Safee-w6t 3 години тому

      ​@@ሃሲነት-የደሴዋ ምንም ችግር የለም ግን ይቅርታ እና ለእናተ ይሄ ቅዱስ ቁርባን ስለማይገባሽ ብንነግርሽ ትርጉም የለውም እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን❤

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 3 години тому

      ግንኮ ከባድ ነው የሚሆነው ሰው የሆነሰው አለመግባባት ይፈጠራል. ያኔ በቁርባን ስለተጋቡ ብቻ አብረው ይኖራሉ ማለት ነው
      ​@@SSenaytgonderwa

  • @Tis9632
    @Tis9632 3 години тому +34

    ከዚህ በላይ ክብር ከቶ ከዬት ሊገኝ❤❤ ነጺየ ደርባቢት እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃሽ ቃና ዘገሊላን የባረከ አምላክ የእናንተንም ትዳር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 3 години тому +29

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፈጣሪ ደስ ሲል የተቀደሰ ሰርግ ዛሬ አየሁኝ የደኪማስ ሰርግ የአብርሀም እና የሳራ ትዳር ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤

  • @wubegetachew835
    @wubegetachew835 3 години тому +10

    አቤት ዉበት የኔ ጀግና ማልካም ትዳር የ አበረም እና የ ሳራ ጋብቻ የውናላችሁ ❤️ግን ኦርቶዶክስ መውን እኮ መታደል ነው ማርያምን ክበር ምሰጋና ለድንግል ልጅ 😢❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 години тому +77

    ለከ የሰው ዳስተ የስዳስታል ምን የሚሉት ነው የኔ መልቀስ የዳስታ ነው 😥💏💗😮🎉🎉🎉ናፂዬ እኳን ዳስ አለሽ ውለጂ ክባጂ የማራ የሰማራ ይሁንልሽ 🙏

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 3 години тому +1

      በጣም እኔስ በደስታ ኣለቀስኩኝ ሙኞቴ ነዉ እንደዚእግዚኣብሄር ከፈቀደልኝ🙏❤

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g Годину тому +1

      እኔ እዴት እዳለቀስሁ ፈጣሪ ቢፈቅደልኝ የሁሌ ምኞቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 години тому +21

    ጎበዝ ❤እንኳን በቅዱስ ቁርባን አገባሺ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq 4 години тому +53

    ዱአ አድረጉኘ አላህ ልጅ እንዲሠጠኘ ያረብ

    • @RahmetAhmedin
      @RahmetAhmedin 4 години тому +1

      ሰጪው አላህ ነው እሱ ይስጥሽ

    • @asterethopiya2300
      @asterethopiya2300 3 години тому +4

      ሠጭው ፈጣሪነው እሡ ይጥሽ ደግሞ ይሠጥሻል ፈጣሪ አኔ የሠድሠት ዉር ነብሠጡርኝ እኔን የጎበኝ አምላክ አችንም ይጎብኝሽ

    • @UeIs-so5dp
      @UeIs-so5dp 3 години тому +2

      አሏህ መንታ መንታዉን ይሥጣችሁ የተባረኩትን ለኡማዉ ጠቃሚና አሏህን ታዛዢ የሆኑትን ይሥጣችሁ

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 3 години тому +1

      ለኔም 😢 እግዚአብሔር የተባርከ ልጂ ይስጠን

    • @BeriGaberhiwot
      @BeriGaberhiwot 2 години тому +1

      እግዚያብሄር አምላክ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአማርTube-q8o
    @ኡሙአማርTube-q8o 2 години тому +4

    ሴት ልጅ የተከበረች ነት ነገር ግን የተከበርሽ መሆንሽን የምታሳውቂበት መንገድ መምረጥ ያንቺ ምርጫ ወይም ውሳኔ ነው ነፂዬ የእውነትም ንፃት ያልሽ ልጅ ነሽ ትደረችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤እስኪ ደምሩኝ የነፂ ቤተሰብ🎉❤

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 4 години тому +36

    *እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከሁሉም በላይ ጤናማ እና ቤተ መቅደሱን የሚያገለግሉ ልጆች ይስጣችሁ ወላዲተ አምላክ ከጎጇቹ አትለይ*

  • @alamalam-n4p
    @alamalam-n4p Годину тому +3

    እመቤቴ እኛን ሥደተኞችን ለዚህ ክብር አብቃን አሜን በሉ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 4 години тому +133

    በዚ ዘመን እንዲ አየነት ሰረገ ማየታችን መታደል ነው🎉🎉

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j 3 години тому +1

      ዎዎዎዎው በታምነው የመርል

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 2 години тому +9

    ፐ ሲያምሩ በፈጣሪ ተዋህዶ መሆን በራሱ መታደል ነው እሰይ እልልልልልልል ተባረኩ ነፂ እና መሀሪ መልካም ጋብቻ

    • @BitnyaGacho
      @BitnyaGacho Годину тому

      መልስ ፈልጌ ነው በቁርባን ሲሆን ዊግ ይቻላል ወይ?

  • @GodeYenatualij
    @GodeYenatualij 3 години тому +13

    ጀግና ሴት እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏😍🙏

  • @ZeinaMoulou
    @ZeinaMoulou 2 години тому +5

    ነፂዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ቃላችሁን ፈፅማችሁ ተሳስባችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

  • @HiwetLove-d4j
    @HiwetLove-d4j 3 години тому +9

    ዋዉ መታደል ነው በፍቅር አርጁ ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹ ትዳራቹ ያማርና የተዋበ ያርግላቹ ከክፈነገር ይጠብቃቹ ያብራሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀገራችን ኢትዩብያ እግዛብሄር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 3 години тому +5

    ነፂዬ የእኔ ውብ የእኔ ቆንጆ እህት ለዚህ ክብር በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል።እንኩዋን ደስ አለሽ ።ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ያድርግላችሁ።ውለዱ ኮበዱ።ደስታ በቤታችሁ ይግባ።አሜን አሜን አሜን።

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 4 години тому +33

    ማነው እደኔ መዘመር የናፈቀው❤❤❤❤❤❤ አይይይ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 3 години тому

      😂😂😂

    • @Haymenot
      @Haymenot 3 години тому

      እኔ 🙏🙏🙏

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 2 години тому

      አንችን አይደለም እኮ የጠየቀችሽ እህት ያልተጠራሽበት ጥልቅ አትበይ​@@zeynebasnake8391

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 57 хвилин тому

      ለምን ማህበር አታገለግይም እህቴ መዘመር ካማረሺ ማለቴ በዋሳፕ ተማሪ

  • @SamreaMama
    @SamreaMama Годину тому +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 Годину тому +11

    ማሻአላህ ትዳራቺሁን ያመረየሰመረ ይሁን ዉለዱ ክበዱ❤❤

    • @FozyahHsksha
      @FozyahHsksha Годину тому +1

      አይባልም

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ Годину тому +1

      ምን ችግር አለው እሷ የመረቀችው እነሱን ነው ሌላ ቃል አልተናገረች ​@@FozyahHsksha

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 2 години тому +4

    ወይኔ ደስ ሲል🥰🥰🥰 ነፂዬ የኒ ውድ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ🎉❤❤❤❤ እኛም ከስደት መልስ አለ ነገር😍😍😍😍

  • @tube3507
    @tube3507 3 години тому +22

    ማሻ አላህ መብሩክ ነፂዬ አላህ አይለያችሁ ❤❤❤❤የኔ ደርባባ ወለዱ ክበዱ የልጅ ልጅ እዩ ጀግና ሴት ነሽ እንደ ማንም ሴት ወጣትነት ልጅነት ወንድ ተከትለሽ ፍቅር ፍቅረኛ ሳያታልልሽ ።
    ተከብረሽ ቤተሰብሽን ያኮራሽ ጀግና ብዬሻለሁ።

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 2 години тому +5

    ማነው እደኔ ሙሉውን ያየው 😢ዊና ታሁንታሁን ሊዘምርነው ብየ ስጠብቅ ማይኩንአልሰጥአለው ፒንክ ሻርብ የያዘውሰውየ በጣምነው ደስሚለው😂 ደስሰሲል😊😊😊❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 години тому +20

    ነፂየም አገባች እንትናም ታጨች እገሊት ብቻ ቀረች ፂሟን እየላጨች አሉ 😂😂😂ማሻአላህ ያማረ የሰመረ የምወልጅበት የምከብጅበት ያርግሽ ቅመሟ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 45 хвилин тому +2

    ወዉ ወዉ እንኳን ደስ አላቹ በተክሊል በመጋባታቸሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹ የተባረከ ትዳር ይሁን የተንቢ ለምን እዚ ቪድዬ ላይ አልታየችም በጣም ቅር ብሎኛል 👍🙏👏

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 3 години тому +11

    ዋዉ ስታምሩ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi 2 години тому +7

    እደፈጣር ፍቃድ የኔም ምኞት ይህ ነዉ እና ያሳካልሽ በሉኝ የኔ እህት ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልሽ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 години тому +130

    በቁርባን ማግባት ቀልድ አይደለም ልባቹን ለእግዚአብሔር ስጡ በጎበጎ ነገሮችን አድርጉ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ 🎉🎉🎉

    • @sikosilo2570
      @sikosilo2570 4 години тому

      😂ምን የላል እ

    • @Bety2026
      @Bety2026 4 години тому +13

      ፀጉራቸዉን ሻሽ ቢያስሩ ጡሩነበር❤

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 4 години тому +3

      ትክክክልልልል❤

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 3 години тому +1

      ✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 години тому

      ልክ ነሽ ውዴ ​@@Bety2026

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 3 години тому +3

    ዋው ስለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ሰማይና ዘርግቶ የፈጠረ አምላክ ይሁን ለዚ ክብር ያበቃቹ እኳን ደስስስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @wegahtay21-c2f
    @wegahtay21-c2f 3 години тому +7

    *_የኔ ውድ ነፂዬ መልካም ትዳር ይሁንላቹ እውነትም በቤተክርስትያን ስርአት ማግባት እጅግ በጣም ደስ ይላል🙏🦋❤_*

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 3 години тому +9

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏼 ☘️☘️☘️🌹🌹🥀🥀🥀🥀

  • @umomar4384
    @umomar4384 3 години тому +26

    ከመታደል በላይ መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መብቃት። የቃናዋ ደንግል ማርያም ከነልጇ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ✝️🥰🌿 #ቅመሞችየ ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏💜🥺

  • @AbHa-b4o
    @AbHa-b4o 47 хвилин тому

    ምን አይነት መታደል ነው ማማመቴ ባአንድ ሃሳብ ሆናችሁ ለዚህ ክብር የበቃችሁት ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ❤🎉🙏🙏🙏🙏

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 4 години тому +24

    ከስደት መልስ ተስፋ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ😢😢😢

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 12 хвилин тому

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሺ ፂ ደስ የሚል ሰርግ ነው እውነት ተገርሜብሻለሁ በጣም አኮራሺን

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 години тому +21

    ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ ብቁርባን መሆኑ ደስ ይላል ግን የእሾሽላ ፕሮግራም ብለው አስጨፈሩሽ ግን አንዱን ብቻ ነው እሚቻለው እህቴ ስርአቱን እንፈፅም ካጠፋሁ ይቅርታ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 4 години тому +1

      ኧረ ትክክል ነሽ❤❤❤❤

    • @kokkhkoka5647
      @kokkhkoka5647 4 години тому +3

      በእነርሱ በህል ይደረጋል መሰለኝ እንደባሕል ነውእንጅ እንደመንፈሳዊ ባይደረግ ይመረጥ ነበር

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 34 хвилини тому

      Gena sigebu lemelis guragignawen yasnekutal

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ወይኔ እህቴ ታድለሽ በቅዱስ ቁርባን ጋብቻችሁ እግዚአብሔር ፍፃምያችሁ ያማረ ያርግላችሁ ለሁላችንም ለተዋህዶ ልጆች ✝️ ባለማቶቦች እንደዝህ በቅዱስ ቁርቦን ያብቃን

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 3 години тому +8

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ የአብርሀም የሳራ ያርግልሽ ነፂዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 3 години тому +27

    ሩታ ጡሩልኝ ትማር የሴት ክብር ነፅየ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ኣንደኛ እንዳንቺ ያብዛልኝ ሴት ማለት ክብርዋ ጠብቃ ባህላ ኣክብራ ቤተሰበችዋ ምታስከብር ናት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 3 години тому

      ዋርኝት

    • @HhJj-z6g
      @HhJj-z6g 2 години тому

      የተመቸኝ ቆሜት😂😂😂

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 2 години тому +1

      የሰውን ጉድፍ ከማውጣትክ በፊት የራስክን አውጣ አችስስለሰው ከማውራትሽ በፊት እኔ ማነኝ ማለት ይቀድማል 😢😢😢😢

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 4 години тому +8

    ዊናየ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህ ይብዛ🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏♥️♥️♥️

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 3 години тому +7

    ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ ዊና ወንድማችን በእውነት ትችላለህ

  • @YamlakSira-ke6xd
    @YamlakSira-ke6xd 3 години тому +3

    አቤት መመረጥ አቤት መታደል ከቤቱ ከደጁ አይለያቹ ትዳራቹ ይባርከው ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 3 години тому +8

    እልልልልልልልልል ❤ደስ አላት ቤተክርስታን በጣም ደስ ፫/ሙሽሪት. ሙሽራው. ፪/ልጆቻ በስራተቁርባን. ተዋሃዱላት፫/ኽ🎉እንኳንለዚህክብርአበቃችሁ ያአብርሃምየሳራ ይሁን ጋብቻችሁ. ውለዱ ክበዱ. ዋው ❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 4 години тому +18

    ነጺዬ ደስ ያለኝ ነገር እግዚአብሔር በሚወደው በስርአት ቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለ ተሞሸርሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሰርግ ማለት እንደዚ ነው በቃ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የዛሬ አመት በልጅ ይባርካቹ❤

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 4 години тому

      አላህኢሥላምንይውፊቃችሁ

    • @KsaSaudi-j5v
      @KsaSaudi-j5v 4 години тому

      አልተጠራሽበት አቤት አትበይ​@@seadahusin634

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 3 години тому

      @seadahusin634 ምስኪን ነፈር

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 2 години тому +4

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 години тому +10

    እኳን ለዝ ክብር አበቃሽ መልካም ትዳር❤❤❤❤🎉

  • @Kinjo-tl6kz
    @Kinjo-tl6kz 31 хвилина тому

    Wow ደስ ሲል እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ 🙏🙏🙏 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን በ like አሜን በሉ🤲 🙏

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 3 години тому +6

    እልልልልል ደስ ይላሎ ነፃየ ሁለ ልቀቅልን❤❤❤❤ የሰርግ ብዶ ❤❤❤❤

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 3 години тому +4

    እንኳን ለዝ ክብር አበቃሽ ነፃነት ❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ደስ አሰኝቶ ትዳር መመስረት ትዳራቹ ይባረክ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 години тому +4

    እካን ለዜህ ክብር አበቃሽ ዉለዱ ክበዱ በፍቅር አርጁ❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 години тому +3

    ዋዉዉዉ መታደል ነው በቁሩባን ስለ ሆነ በጣም ደስ ቡሎኛል ነፂዬ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ የነፂ Famil❤🎉🎉

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 4 години тому +21

    ግን የምስክ ፎቶዉንም ብትለቁት ደስ ይለናል ነፂየ የኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Годину тому +1

    አሰይ አግዛቢር ይመስገን
    የተባረከ ጋብቻ ይህ ነው አልልልልልልልልልልልልልል ደስ ይላል አኒም አንደዚህ ነው
    ያገባሁት ❤❤❤❤
    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 3 години тому +19

    ዋውውውው መዝማሬ እኮ መንፈስ ቅዱስ የኣሰለ ሰላም ትዳር ነው ይሆናል ኣሰይ ኣሰይይይይይይ ✝️✝️✝️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 3 години тому +2

    የአብርሃም እና ሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እፍፍፍፍፍ እኔም አምላክ ለዚህ ክብር አብቀኝ❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 години тому +5

    እሰይ ነፂዬ ደርባበዋ ምርጦ እህታችን እግዚአብሔር በሚወደው በሚፈቅደው ሰረአት በቤቱ ሰለተሞሸርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ያብርሃም ወሳራ ትዳር ያርግላችሁ❤🎉

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 2 години тому +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ ምንኛ መታደል ነው የአብርሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 години тому +6

    እግዚአብሔር ይባሮክ እንኳን ለቅዱስ ቁርባኑ አበቃችሁ ነፂ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yusratube-x1o
    @Yusratube-x1o 6 хвилин тому +1

    ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ደስስስስስስስያለኝ ነፅየ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ደሞ ከልጅሽጋ እንይሽ ኢንሻአላህ

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 2 години тому +6

    ነፂ ይትባረክ ትዳር የርግላችሁ እንኳን ለዝ ክብር አብቃሽ እህቴ
    በመቀጠልም ኑ እንኳን አማራ ሆንኩ የምትሉ ዱቀታሞች ኑ እዩ እስክ ያለ ድቀት ያለ ፍልተር እንደት እንድ ስያምሩ❤❤❤ ውበት ስለካ በደቡብ ነዉ ለካ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 2 години тому

      ብልግና አይደለም እንዴ በሰርጉም በሁሉም ነገር ላይ ብሄር እንዴት ጣልቃ ይገባል ።በጣም ብልግና እና ስነስርአት ማጣት ነው ።ደስታቸው ደስታችን ስለሆነ እኛም ልንመርቅ ነው የገባነው ።ሰውን ወደ ሌላ ነገር ወስውሳችሁ አትክተቱ አታነሳሱ። ዘረኝነት ጥንከጥንብም ጥንብ ነውና ዘረኝነቱን ወደ ጋርቤጅ ጣሉት ።

    • @hayuhayu-f3e
      @hayuhayu-f3e Годину тому

      ጅላፋ እዚህጋርስለዘረኝነት ማንአሺአለሺ ትዳረሺ ይመረብለሺ አታልፊም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    እሰይ የየዋህዶ ልጅ ጎበዝ አለም አያዋጣንም እግዚአብሔር ክብር ያብቃን በስደት ላለን❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 2 години тому +2

    ነፅየ..እኳንደስአለሽ.እዉነትመታደልነዉ..ለዚክብርመብቃት..እግዚአብሔር.የሠማዩጊታ..ለየምድሩ.ባለቤት..ፍፃሚ..አቹሁን..ያሣምርላቹ..አሜን🙏🙏🙏ለሙየ..ማዘርየ..ፋዘርየ..ወድሞቿ..እህቶቿ..እኳንደስ.አላቹ...እመብርሀን..የተባረከ..ትዳር..ታድርግላቹ..አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adelawbelay
    @adelawbelay 2 години тому +1

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ነፂ መመረጥ እኮ ነዉ ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን❤

  • @NeimaUmar
    @NeimaUmar Годину тому +3

    ከዱቄት ነፅ ከነ ሚዜወቹ ወላሂ ሲያምር

  • @HelaHela-z3y
    @HelaHela-z3y 56 хвилин тому

    ቼሩ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእውነት ደስ ሲል ሁላችንም ለዚህ ያብቃን❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 години тому +3

    መታደል ነወ እኔንም ለዚህ ማረግ አብቃኝ ፍጣሪ ሆይ❤❤❤❤

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 Годину тому +2

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ የሰርግሽ ድምቀት ዌና ነበር ሌሉቹ ዘመድችሽ በየጥጉ ስር ናቸው😂😂 ዌና አንደኛ ድምቀት

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 2 години тому +2

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 години тому +5

    ትዳራችው ያብርሀምየሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ነፂየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 3 години тому +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤

    • @WdadaWdada-yh4qo
      @WdadaWdada-yh4qo 2 години тому

      የኔቆንጆእንኳንደሰአለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hadya-n1k
    @Hadya-n1k 19 хвилин тому

    ነፂ ጀግና ሴት ነሽ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መታደል ነው❤❤❤

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 2 години тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ የቡቴ ልጆች የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ምታሰሙን በስደት ያለን ልጆች ቤተክርስቲያን ይናፍቀናል

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 години тому +24

    መጀመሪያ ይሄን ብትለቁልን😂 አለቅንኮ በጉጉት😂ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ❤❤❤

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea 2 години тому

      😂😂😂😂😂😮😮የልቤ😂😂ተናገርሽልኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @WeynshetAgzaw-ke1wx
    @WeynshetAgzaw-ke1wx 2 години тому +2

    የቤተክርስቲያን መዝሙር በሙሉ ወደ ዘፈን ቀየሩብን😢😢 የዳግማዊ ሀመልማል ወርቅ የሚለው ያሳዝናል ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ

  • @BeziSis
    @BeziSis Годину тому +2

    ለምንድነው ግን ያለቀሰኩት እሰቲ የሰው ደሰታ የሚያሰደሰታቹ❤❤👍👍

  • @asdqw2351
    @asdqw2351 4 години тому +5

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ የኔ ውድ መልካም ገብቻ ይሁንላቹሁ ወለዳቹ ሰሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia Годину тому

    ጀግና ነሽ አከበርኩሽ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ❤❤

  • @siniduyeshi2685
    @siniduyeshi2685 3 години тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ በፍቅር በአንድነት ዘመናችሁ ይለቅ መላካም ጋብቻ❤❤❤

  • @TigistShibeshi-mz5wx
    @TigistShibeshi-mz5wx 13 хвилин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይብራሂም አና የሳራ ጋብች ያደረገላቸው ❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልሰ🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደሰ ይላል

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 години тому +2

    መታደል እኮ ነው🥺የአብርሀም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 2 години тому

    ወይኔ ታድላችሁ❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር አምላክ የአብርሐም የሳራ ያድርግላቸው ❤❤❤❤❤❤❤