ላልመለስ እችላለሁ በጣም መሮኛል😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 376

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 13 днів тому +56

    እሙዩ ንግግርሽን ወድጀዋለሁ ከመከርሽ ላይቀር ዘፈኑን ተይውና ዘምሪ የውስጥ ደስታ ይሰጥሻል ።ቀሪውን ለእናትና ልጁ ተይው።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 12 днів тому +5

      የዘፈነ ሁሉ መዘመር አለበት እንዴ ጥሩ ምእመን ሆኖም መኖር እኮ ድንቅ ነገር ነው ።

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 12 днів тому

      @barokmirt6472 እህቴ ምክርሽ ጥሩ ነው ግን የፈዘነ ሁሉ የመዝሙር ጸጋ አለው ማለት አይደለም መዝሙር ደሞ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ ነው ብዙ ፈተናም አለው እሙ ደሞ ያለ እረዳት በተሰጣት ጸጋ ሰርታ የምትበላ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ናት አናሼማቃት ፈጣሪ በቃ ሲላት እራሱ ያወጣታል።

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 13 днів тому +78

    እሙዬ የኔ ዉድ አልቅሰሽ አታስለቅሽኝ እኔ ለማልቀስ ትንሽ ነገር እፈለጋለሁ ያለሁት ስደት ያገሬን ነገር ሳስብ ያመኛል በተለይ በኛ በአማራ ክልል ያለዉን ሳስብ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 13 днів тому +44

    ከመዝፈን ዘፈን ከማዳምጥ ምንም አይገኝም ከኔ በላይ ላሳር ዘፈን የሚሰማ ጠዋት እሷ መዝሙር እኔ ዘፈን ሁሌም እንጣላ ነበር ስጨፍር ይች ልጅ አንጥት አላት ሁላ እባላለሁ ነበር ይሄው ከተዉኩት ዘጠኝ ዓመት

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 12 днів тому +3

      ጎበዝ እኔም እዘፍን ነበር እርግፍ አድርጌ ከተውኩኝ 6 አመት ሆነኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 12 днів тому +1

      @@yenemarGrace1 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው

    • @FujairahFuj-b9z
      @FujairahFuj-b9z 11 днів тому

      Elelelele egzabehre yemasegen ehtoche❤❤❤gobazoche

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 5 днів тому

      Egzabhir yemsgen

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 13 днів тому +29

    እውነት ነው እህቴ ይቅር ለእግዚአብሔር

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 13 днів тому +24

    በጣም አስተዋይ ነሽ ይቅር ለእግዚአብሔር ይቅር በለን

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 13 днів тому +17

    አይዞሽ እሙዬ የንፁሀን ደም ነው በየቦታው እያቀጠቀጠው ያለው የሰው ደም ይጮሀል ደማቸው እየጮህ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 13 днів тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 13 днів тому +19

    እግዜዚኦኦኦኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን እደቸርነትህ እንጂ እደበደላችን አይሁን ይቅርበለን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 13 днів тому +20

    ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ መፍትሄ አለው ምንም የሚያስደስት ነገር የለም በቃ ዘፈኑን ተይና ዘምሪ በመከራ ውስጥ የሚያስደስት እግዚአብሔር ነው

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 13 днів тому +12

    የሀገራችን ላይ የፈሰሰው የንፁሃን ደም ነው እደዚህ ያደረገን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሀገሬ ምህረቱን ላክላት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 13 днів тому +15

    እር ጥላትሽ ያልቅስ እህቴ እግዚአብሔር እደሰው አደለም እደውቢሆን ኖሮማ የአማራ ደም ጎርፋሆኖ ይወስደውነበር💙💙💙 እናም አች ጠካራነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @yerasew1
    @yerasew1 12 днів тому +4

    አይዞሽ፤ በተረፈ በፀሎት፣ በተስፋ፣ በእምነት ጠንክሪ። በርግጥ ይገባኛል ብዙ ችግር አለ በዚህ ሰዓት ለምን እንደሆነ ይገባኛል የሀገሬ ልጅ። ግን ደግሞ እምባሽን ገድቢው አልልሽም ምክንያቱም የራሔልን እምባ የሰማ አምላክ አንችንም እኛንም ይሰማል ብዬ ስለማምን በቅንነት እና በንፁህ ህሊና ከእስከሆነ ድረስ። ፈጣሪ ከጎንሽ አይለይሽ፣ እመብርሃን ትከልልሽ🙏

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 12 днів тому +1

    እውነት ለመናገርእህ ለኛ ሳሰን ነዉ የኛ ጭካኔ አረመኔነት ሰዉ ሁነን ለሰው እማናስብ ወድም ከወድም እየተራረደ ሌላው ይቅር እና ቤት ክራይ ኧር እኔ ማርያምን ሳሰን ነው ትንሽ እማታራምድ አምስት ሺህ ከዛበላይ በጣም ነዉ እኮ የተካፋፋን የተጨካከነው እና መዳናለም ክርስቶስ እደኛ ሃፅያት ሳይሆን እደምህረቱ እደቸርነቶ ይቅር ይበለን ይማረን ፍቅር ይስጠን በዝህ እንማርበት እሙ የኔ እህት ጥሩ መልክት ነዉ አይዞሽ አይክፋሽ የሰዉ ወሬ አትስሜ መልካም አለ መጥፎም አለ ከሰዉ መውሰድ ያለብሽ መልካምን እሜጠቅምሽን ምክር ነው ሰውለሰዉ መዳኔቶ ነዉ እና መልካም ነገር ከፈጣሬ በታች ሰዉ ያስፈልጋልና በርች❤❤❤እግዚአብሕር ሆይ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 12 днів тому +1

    እሙ በጣም አስተዋይ ነሽ ሁሉም ነገር በሰላም ያሳልፍልን እሙዬ ይቅርታ መጠየቅሽ በጣም ይገርማል እስከምከታተልሽ ድረስ በጣም የዋህ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ስለአወቀ ነው እዚህ ያደረሰሽ አይዞሽ እፀልያለሁ እመቤቴ ማርያም ከአንቺጋር ትሁን ይቅርታሽን ሁሉም እንደሚቀበልሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። አይዞሽ ፅኑ እምነት ስለአለሽ እሷ ትጠብቃችሁ እናከብርሻለን።

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 13 днів тому +11

    ምን ሆነሽ ነው የኔ ፈንድሻ?? ሰበሩሽ በቃ ተሳካላቸው?? እንዴት እጅ ትሰጫለሽ?? ጠንክረሽ ቀጥይ ለልጅሽ ስትይ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 12 днів тому +11

    ሳይገባኝ በሙዚቃ ለብዙ አመት ቆዝሜአለሁ:: ዛሬ ዛሬ ጌታ ስሙ ይባረክ ::ሁሉንም ነገሬን የምነግረው ለእግዚአብሔር ብቻ ሆኗል ::
    ስለዚህ ደስታ ሰላም የምትፈልጉ ወደ እግዚአብሔር ፊታችሁን መልሱ ::ዘመኑ ከባድ ነው እነደ እሰከዛሬው በቀላሉ አይታለፍም :🙏🙏🙏

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 12 днів тому +5

    አይዞሽ እሙ እኛ በስደት በጣም ነው የምንጨነቅ ደብረ ማርቆስ ያለ ስቃይ እንቅልፍ ይነሳል ሳላያቼው እንዳይሞቱ እያልኩ ፈጣሪን አስቼግረዋለሁ ለእሱ ስጭው እሙ አታልቅሽ ኮሜንቱ ተይው እማ ምን አይነት ትውልድ ሆንን እላለሁ ጉርሻ ፔጅ ስገባ አነባለሁ አዝናለሁ አባቶችም ምህላ ቢሰጡ 💔

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 3 дні тому

    ወላዲተ አምላክ ከልጇ ጋር ትውደድሽ ሌላው ትርፍ ነው ማሬ❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 12 днів тому +11

    ሰው እየታረደ ሰው በህይወት እያለ እየተቃጠለ ለምን አይንቀጠቀጥ😢

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 21 годину тому

    እሙ እስኪ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እና 2/7ተጠመቂ የሂወት ጥያቄሽንም ይዘሽ ሂጂ ጥሩ መለስ ታገኝበታለሽ🙏🙏🙏

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 13 днів тому +1

    ትክክል ነሽ እሙዬ የሀገራች ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነው! ዛሬ ሀገራችን ግዜ እማይሽረው ስላም የጣችበት ስአት ነው ስው ሁሉንም ተላምዶት ምንም አልመስለው ብሎአል የአንድ ሀገር ህዝብ (ወድም ከወንድሙ ) ጦርነት ገጥሞ ሲዋጋ አንዱን ቡድን ደግፎ በለው ቁረጠው እያለ እሚደግፉ ህዝብ ሆኖአል ምንም የማያውቅ እናትና አባት መላው ቤተስብ እያለቅ ነው ምስኪን አርሶ አደር ገበሬ! ይሄንንም ስው ከጉዳይ አልቆጠረውም ምን እንደሚጠብቅም አይታወቅም ስለዚህ አይዞሽ በርች አንች ትክክለኛዋና ሀገርሽንና ወገንሽን ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነሽ 💚ኢትዮጵያ 💛ለዘላለም ❤️ትኑር 🙏🙏🙏

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 13 днів тому

      ትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @enanu7590
    @enanu7590 13 днів тому +5

    አይዞሽ እሙየ ልክ ነሽ በጣም ያስከፋል የህዝባችን ሰቆቃ 😢😢😢😢

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 13 днів тому +4

    እሙየ ሁላችንም እግዚሐብሄር ተቀይሞናል እራቁት መሄድ ሱሪ መልበስ ውይግ መቀጠል ወዘተ ፈጣሪ ይርዳን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 10 днів тому

    አይዞሽ ይሔም ያልፋል አንድ ቀን ይነጋል

  • @SaraAli-r8g
    @SaraAli-r8g 12 днів тому +3

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን ❤❤❤

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 13 днів тому +22

    እግዚአብሔር ምህርቱን ያውረድልን ለንስሀእድሜ ያድለን እኛማ ደካሞችነን በቸርነቱ ይማረን እጅ ☝☝

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 13 днів тому +4

    የኔአስተዋል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 13 днів тому +6

    ምን ማለት አይደለም እግዚአብሄር በቸርነቱ ይማረን ብለን መጸሎት ማድረግ ነው እንዳልሺው በጸሎት መበርታት ነው ብንናገረው አፍ ነው እንጂ ትርፉ ሌላ ምንም ይመጣል ወጥ የለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር በቸርነቱ በጥበቃ ይጠብቅልን ኢትዮጵያን አማራን ክልል በተለይ የሚጨፈጨፍ የሚሞተውን ህዝብ ይህልን ይመልከትል ሌላ💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅፍፍቅርአለኝ
    @ፍቅፍፍቅርአለኝ 13 днів тому +5

    እግዚአብሄር በቃችሁ ብሎ ምረቱን ይላክልን

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 8 днів тому

    ተባረኪ እሙዬ ጌታ አስተዋይን ልብ ይስጠን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @almazzikie9688
    @almazzikie9688 12 днів тому +5

    አዎ ልብ ይስጥሽ ይስጠን በዘፈን እየገባሽ ስለአእግዚአብሔር አታውሪ መጀመሪያ አንቺ ተመለሺ ከራስ ይጀምራል

    • @AmanuGebere-zd2xi
      @AmanuGebere-zd2xi 4 дні тому

      እውነት ነው ስንቱ ሲታረድ ሚድያላይ ሲያሽካኩ እህ

  • @NeZa-f2u
    @NeZa-f2u 13 днів тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው እሙዬ እድሜ ለንሥሀ ይሥጠን

  • @mulualemhenriksson7250
    @mulualemhenriksson7250 12 днів тому +1

    አሜን አይዞሽ የኔ እህት ❤ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድልን🙏🙏

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 12 днів тому +1

    እሙዬ ሆደ አይዞሽ ታናሽ እኛም እየከፋን እዳችእያለቀስን ዘመዶቻ ችእያለቁ ነገዛሬ ሰላምይሆንእያልን አባቴንአጣሁ ሁሉምደስተኛአይደለም እዝህ የሰውፋትይገርፈናል ያገራችድባብትዝእያለ ውስጣችንይበላል እምንሰማውመጥፎ እንድ አንዳንዱኑሮቸውያማረእናያለን ውጭካለነው ይበልጣሉ እኛለራሱግራእየገባንነው እሙዬ እግእግዚአብሔር ፍቱንይዞርልን እሙዬ አይዞሽ መፀለይነው እታልቅሽ ትጎጃለሽ በመቤቴውድውድ

  • @asne2786
    @asne2786 10 днів тому

    የኔ እናት እኔም የሚያስከፋኝ ነገር ቢኖር ይኽ ጉዳይ ነው አንቺ እንኳን አልቅሰሽ አይቸሽ እንደውም ለማልቀስ ቅርብነኝ ደስታን ፈጣሪ ይመልስልን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 10 днів тому

    የኔ ጀግና በርቺ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 11 днів тому

    ኑ ወደ ኢየሱስ ህይወት ኢየሱስ መኖር በእግዚአብሔር ነው ሰላም በኢየሱስ ነው

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 10 днів тому

      የ,አበሻ ፔንጤ የባለጌ ሰብሰብ:: የሰው እምነት ዘርጣጭ::: እሰቲ ከፈረንጆቹ ተማሩ:: ካለ እኔ ፃድቅ የለም ባዬች:: ሰው መኖር ያቃተ ው: ያንቺ ቢጤ በዝቶ ነው:: ሰው በጠራራ ፀሀይ የሚቀጥፉ: ሂጇ ንገርያቸው::

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 10 днів тому

      የኦርቶዶክስ ስብስብ ስድብ ብቻ ስለኢየሱስ ብትማሩ ለስድብ አትሮጡም

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 10 днів тому

      @amenAmen-ii6fu አንቺሰ??? ቁጭ ብለው ያንችን self righteous & judgemental self ይሸከሙ???? ፃድቃኗ:::

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 10 днів тому

      @amenAmen-ii6fu አንቺ ከመፈጠርሸ በፊት እየሱሰን ለሚያቅ ከምትሰብኪ ሰለራሰሸ ሀጥያት አሰቢበት::: Mind your business!

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 8 днів тому +1

      እራሳቸውን ፃድቅ ማደርግ በጣም በጣም ትገርማላችው ይሄውሁሉ ለቁጥር የሚታክት ኦሮቶዶክስዊያን ክርስቲያ እየሱሱ ክርስቶስን ሳያውቅ ኖረ ነው የምትሉት ምን አለ አደብ ብትገዙ ለማንኛው በፍርድ ወንበር ላይ ያለው አምላክ ለሁላችን የሥራችን ስለሚከፍል እየመጣቹው አትመፃደቁ ታገሡ ባለቀ ዘመን ውዝግብ እየፈጠራችው ሰው በስንቱ ይሰቃይ ተውን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 12 днів тому

    እህታችን ኤባክሽ ዘፈን ተይ, አንድበት የስጠን እግዚአብሔር እንድንምስግን ነው. ለእግዚአብሔር ዜምር ጊዜው ለዘፈን አይድልም. 🥲እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @we9257
    @we9257 11 днів тому

    እሙየ እወነት ነዉ
    እኔም እግዚአብሔርን
    አሳዝኘዉ አለሁ
    በድየአለሁ
    አስቀይሜዉ አለሁ
    ይቅር ይበለኝ
    እንደኔ ስራ ሳይሆን
    እንደሱ ቸርነት ይሁንልኝ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 12 днів тому +2

    ሁላችን ይቅር ይበለን ይቅር ለእግዚያብሔር

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 13 днів тому +1

    ተሰሐለኒ እመቤቴ ይቅር በለን እንደቸርነትህ እንደበደላችን አይሑን ሐጢያታችን በደላችን የምሰራው ግፉ ሞልቶ እየፈሰሰ አምላኬ ለሐገራችን አብቃን ለንስሐ አብቃን ጌታሆይ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 11 днів тому +1

    ያለንበት የመጨረሻው ዘመን ነው በዜህ ሳአት የሜያስፈልገው ንሰሀ ገብቱ ኢየሱስን አምኑ መጠበቅ አለብን ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያት አይወርሽም ይላል ቃሎ አትዝፈኝ እህቴ የዜህ አለም ነገር ግዜያውይ ነው እግዚአብሔር ግን የዘላለም ነው

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 12 днів тому +2

    ዘፈን ተትሽ ዘመሪ ንሰሐ ገቡ ስጋ ደሙ ተቀበሉ ወደ እግዚአብሔር መቀረብ ነው ❤በዚህ ምድር እንደ እንገዳ ኑሩ መምጫየ ቀን አታወቁምና ተዘጋጂታቸሁ ጠበቁኝ ይላል ቸሩ እግዚአብሔር ሰለዚህ ወደ ቤተ ክርስቶስ ቀርቡ መሸሸግያ ችን መደበቅያችን ክርስቶስ ነው ❤❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 12 днів тому

    ጥሩ መልዕክት ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ማረን በቃችሁ ይበለን እውነት ሁላችንም ፅሎት ነው የሚያስፈልገን።

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 13 днів тому +2

    እሙዬ የኔናት ስሜትሽን ተረድቼሻለሁ አይዞሽ እግዝያብሄር ያውቃል

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 13 днів тому +3

    አሙዬ ,ይሕያቺብቻአደለም😢አራሰሸን ,አትወቀሸአራሰሸን ,ሰሚተሸን ,አትጉጀዉ
    ልለጀሸኑሪ😮ኤግዚአብሔር , ,የማያዲላወ , ለሁሉም ,የመጣነወ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 13 днів тому +3

    ፈጣሪ በቃ ይበለን በጣም ከባድ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 13 днів тому +2

    😢እውነትሺን ነው እሙ ሁላችንም የውሸት ሳቅ ነው የምስቀው የሀገር የቤተሠብ ጉዳይ ልባችንን ሰብሮታል አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንም ስተት ላይ ነን

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 12 днів тому +1

    አይዞሽ እሙ ፀሎት ነዉ በዚህ ሰአት የሚያስፈልገዉ እግዚያብሔር ይለመነን ❤❤❤❤❤

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 13 днів тому +3

    እሙየ ሁሉም ስው እዳች አይደለም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን❤❤🎉🎉

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    አይዞሺ ሁሉን ታልተዉነዉ ሰዉ ልብስ አስወልቆ ያስሮጣል ብቻ አች መልካም እያደርግሺ ተጉአዠ እሙየ አይዞሺ

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 12 днів тому

    አሜን እሙየ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ውዴ የገፈቱ ቀማሽ ሁነናል

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 13 днів тому +2

    ምነው የኔጠቋራ የኔማርርርር ምነውእማይበጂሽያልቅስስስስየኔውድድድድ አሏህይጠብቅሽሽሽሽሽ🎉🎉🎉🎉

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 13 днів тому +3

    እንፀልይ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን😢😢 አይዞን

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    ቸሩ አምላክ ሁላችንንም ይቅር ይበለነ
    የኔ አስተዋይ አይዞሽ ዘፈኑንንም እመ
    አምላክ አንዲ ቀን ታስተዉሻለሺ አጥበቀሺ
    ለምኛት ቃላት የማይገልፅዉ ብዙ የታፈነ ነገር
    አለን😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 12 днів тому

    የኔ ሴት እሙዬ አችኮ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ማርያምን በጣም ምርጥ ሰዉ ነሽ አይዞሽ የኔ ጀግና 😢😢❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 13 днів тому +2

    በጣም እሙየ😢😢😢ያሳዝናል ፈጣሪ ይማርን በምህረቱ😢😢

  • @yayeshmebratu8408
    @yayeshmebratu8408 11 днів тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።በቃ ይበለን ክፋታችን ፣ሃጣትአችን ነው ይህን ሁሉ ማት ያመጣብን ። እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ነው እና መተሳሰቡን ይስጠን ።😢😢

  • @wootorkkuuubru8228
    @wootorkkuuubru8228 12 днів тому +1

    Awo betam wonte new wd Emuy fitary yaberdew enat 😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart 13 днів тому +6

    እሙየ ምነው ውዴ አንችኮ ጠካራነሽ በርች አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 13 днів тому +3

    አይዞሺ ዋናው ፈጣሪ አይጥላን አላህ ይጠብቀን የኛው ወንጀል ነው ይሄን ሁሉ ያመጣብን አላህ ይጠብቀን

  • @AdanechWorku-z4j
    @AdanechWorku-z4j 11 днів тому

    እውነት ነው ውድ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን እጅ የኛ ሃጢያት ጭምር ነው

  • @Titena-n5n
    @Titena-n5n 13 днів тому +2

    ይቅር ለእግዚአብሔር ውዴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሲፈጥርን ለዚህ ነው በቃ የመጣብንን አሜን ብለን መቀበል አለብን ፈጣሪ አያዳላም ፈታናዎች ቢመጡም በሀጢአታችን ብዛት ነው በምናየው እናዝናለን በቃ ተስፋ አለመቁርጥ ነው እኛም እስከምንጠራ😢🙏

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 12 днів тому

    እሙዬ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይድረስልን

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 9 днів тому

    አይዞሽ እሙዬ እግዚአብሔር ይታረቀን🙏

  • @SeLam-o3k
    @SeLam-o3k 13 днів тому +2

    እሙዬ በማርያም አታልቅሺ የወንዜ ልጂ😢😢😢😢

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 10 днів тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 9 днів тому

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ እሙየ ልክነሸ 🎉🎉🎉😢

  • @HelenTesema-g7u
    @HelenTesema-g7u 11 днів тому

    እህቴ ዘላለማዊ ሰላም በክርስቶስ ብቻ ነዉ የሚገኘዉ ምድር አርጅታለች ድንገት ትጠፋለች

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 11 днів тому

    እሙየ አይዞሺ አይክፋሺ አላህ ስላሙን ያምጣልን. የንፁሀን ደም በማንነታቸው የሚጨፈጨፉት ወገኖቻቺን እህህህ 😭😭😭😭
    አላህ እንደወንጀላቺን ሳይሆን በምህረቱ ምህረቱን ይላክልን ያረብ 🤲❤️

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 13 днів тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @መካYouTube
    @መካYouTube 12 днів тому +1

    አይዞሽ እሙ ለበጎ ነው

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 12 днів тому

    እውነት ነው ኧረ ጭንቅ ነው ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን አይቶ ይማረን በጣም ያስፈራል

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 13 днів тому +2

    እሙ በጸሎት በርች እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን🤲

  • @0916342750
    @0916342750 9 днів тому

    እሙ ጠንከበይ አንችእኮ ጀግናነሽ!!

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 12 днів тому

    እግዚአብሔር በምህረት ዓይኑ ይመልከተን ይቅር ይበለን!❤ ትክክል😊 በዚህን ጊዜ ሰው የሆነ ያውም ኢትዮጵያዊ የሚስቅበት አይደለም ሰው መሆናችንን የጠላንበት ዘመን ነው! እያነቡ እስክስታ ነው ኑሮአችን!

  • @birhanu7785
    @birhanu7785 12 днів тому

    ሁሌም ለቅሶ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 днів тому

    አይዞሽ አይክፍሽ ጤና ብቻ በቂ ነው

  • @yenetube5988
    @yenetube5988 12 днів тому

    አላደመጥኩትም ገና ንግግርሽን በርእሱ ነው ነገርኩሽ ጠንክሪ ጀግና ሁሌም እንቅፋትና ፈተና አለው ግን ብድግ አድርገሽ እየወረወርሽው ሂጂ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 13 днів тому +4

    እስኪ ከፍቶኛል የመዳም ቅመሞች ዝብላችሁ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 13 днів тому +4

    የኔውድ ምነው እሙዬ የኔጠከራ 😢😢😢😢😢😢

  • @maekel6789
    @maekel6789 13 днів тому +1

    ትክክል አይዞን ዱአ ፆለት እናድርግ በተለይ የኛ የአማራህዝብ ነፍስ እረክሶ አላህ በቃ ይበለን💔😢

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb 12 днів тому

    እግዚአብሔር የቅርባነዉ ይቅርየበልን የንፁሀደምነዉ እሚጮሀዉ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 11 днів тому

    መጽአፍቅዱስ ብቻአንብቢ እየሱስ ይድናል ጌታሊመጣነው

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 12 днів тому

    አይዞሽ አሙየ ሊነጋጋ ሲሌበደጨልማ አይዞሽ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 12 днів тому

    እግዚአብሄር ለኢትዮጵያና ለዓለም ሕዝብ ምህረቱን ይላክልን ከጥፋት ይጠብቀን።

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 12 днів тому

    ❤❤❤እውነትሽን ነው እሱ በቸርነቱ ይማረን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 13 днів тому +2

    እኔም በጣም እየፈራሁ ነው ኢትዮጵያውያን ይህን ሁሉ ጭካኔ ከየት እንዳመጣነው የሆነ ነገር መፍጠር እሰይ ምናምን የሚሉት ምናለ ይቅር በለን ብንል ፈጣሪ ይቅር በለን ማረን ለሀገሬ አብቅተህ ለንስሀ ሞት አብቃን ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 12 днів тому

    ኮሜት እምታነቢ ከሆነ እኔ ምርር ብሎኛል በሥዴት ያልፌል አይዞሽ ዴግሞ አላሀ የተሻለ ያጣልን በርች

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 12 днів тому

    እሙ አታልቅሽሁሉም እግዚአብሄየፈቀደዉነዉ እሚሆነዉ ዋናዉ ጤና የእሙቤተሰቦች ደምሩኝ አዲስጀማሪነኝ

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 12 днів тому

    እስቲ ተረጋጊ ! ሁሉን አወቅሁ አትበይ ! ዝም ብለሽ ፀሎት አርጊ!ቢቻልሽ ንሰሀ ግቢ!!!

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 12 днів тому

    ይችአለም ግን ያለውም የሌለውም ጤነኛው ጤና ያጣውም አልቅሶ እስከመቸ ኧረተው አመስጋኝና ትግስተኛ እንሁን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 12 днів тому

    እሙዬ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳን ይቅር ይበለን 😢🙏

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 11 днів тому

    እሙየ ፈጣሪ ይሁነን እንጅ እኔ ዛሬ በስደት ሊባኖስ ከጥዋቱ 12 ሰዓት ንዝረት ነበር ብቻ ፍርሐት ጭንቀት ሁሉ ነገር ተደበላልቆብኛል😢😢 በስደት እንዳልቀር ጸሎቴነው በጣም ዘመኑው ያስፈራል😢💔
    ሁላችንም ይቅር ይበለን
    የቤተሰብ ስቃይ እህህህህህህ💔

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 11 днів тому

    እሙዬ በነትሺ አተልቅሺ ዬኔ ዉድ እህት ለሁሉም ግዜ አለዉ አይዞሽ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር አለ።

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እሙዬ አይዞሽ የኔ ጠካራ 🙏

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 13 днів тому +2

    አንችማ ብርቱ አደለሽ እሙዬ አይዞሽ

  • @Madena45
    @Madena45 11 днів тому

    😭😭😭እዉነትሺን አዉ አኮ የወላዲ ምሐን ሆነዉ እናቶቺ ንብረቱን እማ ተይዉ 3አመት ሆነን

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙየ አይዞን በስግደት በጸም በጸሎት በርች እሚላክብሽ ክፉ ሴራ እመብርሃን ታክሽፍልሽ በተረፈ ከመዚቃዉ ዓለም ትንሽ ራቅ በይና በርች ወድማዊ ምክሬ ነዉ እግዚአብሔር አገራችነን ይጠብቅልን አሜን፫

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 11 днів тому

    እሙ፡እደነሺ፡እደነሺእህት፡አላህ፡ያሳካልን፡ዉደአላህ፡ሠላምን፡ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤