Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡስታዝ ስለሆነ ድን ስላስተማረ ሐቀኛ ናቸው ብለው የሚያምኑት ሴቶች ብቻ ናቸው እኔ በግሌ ኡስታዞችን አላምንም ትምህርታቸውን ብቻ እከተላለሁ ተግባራቸው ግን እንደማንኛውም ሠው ሌባም አለ ሐቀኛም ይኖራል አለ ማለት ግን አልችልም
መንሱር አግዛት እህታችን ካንቸጋ አየሃት አለቀ።የሚፈለገው መተባበር እኔ አለሁ
እኔ በጣም አዝኚ አለሁ የእመነት ነገር አለ እምነት ፈጣሪ ነው ልቤ ያረፈበት እምነት ላይ ነው ለሁላችን የምፈርድ ፈጣሪ እየተጠራ ነው ፈጣሪ ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቀው ሌላ እውነት አለሽ እኔም ሸር አርጌ አለሁ ለምን ፍትህ ለእህታችን።
You are such humble human being my sister jezakelahu for standing with truth Abdirahman from Kenya
ኔኛ ጀግና እህት ለሀቅ ያለሽን ተሳትፎ ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልሽ
I am Christian but I am very interested your video
እናሊላሕኢ ወእነኢላሂ ራጂኡን ይሔ ታሪክ እውነት ክሆነ በጣም ያስፊራል መች እንደምንሞት የማናውቅ ስዋች እንደዚህ አይነት ግፊ መስራት የለብንም አይብ ነው
Sister I am proud of you You are right Masha’Allah
የኔቆንጆ ላይሺም ውስጥሺም ብርሀን ንፀሁ ጀግና ሴት❤❤❤❤
አሳፋሪ ሰዉ ነው ኡስታዙ ደግሞ ለሀቅ ሳይሆን ለቤተሰቡ ክብር ነው የተጨተነቀው
እጅግ በጣም ያሳዝናል ሀቋን አያስበላባት።ኡስታዝ ነን የሚሉ ወንድሞች ለእንዲህ አይነት በደል ሽፋን መሆን ተገቢ አይደለም
እንደኔ እንደኔ ኡስታዙም ባልየው ከተቻለ ሁሉም እንተርቪ ብቀርቡ እሚሉትን ቀጥታ መስማት ቢቻል እላለው እጅግ በጣም ለማመን ከብዶኛል .አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው ሀቁን ያውጣ
You are so Amazing woman. I am Christian God bless you.
አሲያ አንቺ ጀግና ነሽ ያልተዘመራላት በርቺ እህት አለም አላህ ይጠብቅሽ እውነት ያሸንፋል።
Dear sisters&brothers I appreciate the effort you do go ahead Allah with you
ደኒን ማሰደብነው በረሰች ን ኡስታዝሆኖ ይከብደል💔💔
ኢንሻአላሁታአላ ሼረ ማረግ አትረሱ
መሻአላህ አላህ ይቁምልሺ❤
ሰላም እንዴት ነሽ ! እይሄን ጉዳይ እኔ በቅርበት አቀዋለሁ ፋይዝ ኑሩ ነው እይሄን ያረገው ያሲን ኑሩም እንደመሰከረ አውቃለሁ ቤቱ አሸዋ ሜዳ አካባቢ ነው ........ ብዙ ማለት እችላለሁ
Am sure ye yassin nuru family
I know this history from the first She buy this house Also started the process for me
@@Hikabiya31አዎ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ነው
አሲያ አላህ ኸይር ጀዛዉን አላህ ይቀበልሽ። መንሱር መኖሩ ከአንቺ ጋር የበለጠ ቫይራል እንዲወጣ እና ከዚህ በኃላ የተደበቁ የሆኑ ሰሚ ያጡ የእህቶቻችን ጥያቄ እንደሚመጣ ተስፋ አለኝ አንቺ ጋር ያለው የተመልካቹ ቁጥር ኮፒ ካደረጉት ጋር ከፍተኛ የቁጥር ልዩነት አለው ቢያንስ እህቶቻችን ወቅታዊ መረጃ ማግኘት ጠቃሚ ሰለሆነ እነሱን የምታገኝበት መንገድ ካለ የተመልካቹን ቁጥር ለመጨመር።
በጣም ያሳዝናል በሴቶች የሚሰራ ግፍ አለ ብቻ አላህ ፍርዱን ይስጥ።
ቤተሰቦቹን አላህ ካጠመማቸው ከባድ ነዉ ጥፋቱ አለመስከሩ ነዉ አላህ ፈርተው ሚመልሱ ያርገው አላህ ሀቆን ይመልስላት
አሁን የት ደረሰ ጉዳዩ አሱየ በአላህ አሳዉቁን የደረሰበትን አላህ ሀቋን ይመልስላት
አሰለም አላይኩም ወረህማቱላ ወበራከቱሁ ላሀቅ ምንቆም ጀግና አለህ ያርገን ማሸላ ሃያትሺን አላህ ረጂም የርገው ማሸላ❤❤❤
አንድ ባለሀብት ለወንድሜ ውጭ ነው የሚኖረውውክልና ወረቀት አርጕለት ሰውየው በሞት ሲለይ የባለ ሀብቱ ስሙ ከነአባቱ እስከ አያቱ ከኔጋ ይመሳሰላል ሙሉ የውክልና ወረቀት ላክልኝ ለም አልኩት በስሙ ገንዘብ ልበደር ንብረቱን አስጄ አለ በውሸት ዶክመት ባለሀብቱ ነው የፈቀደለኝ ብሎ ሰውየው የውጭ ዜጋ ነው እኔም ጥምር ዜጋ አለኝ ከሱ ዜግነት አንድ ነው ይህንን ሌብነት ስለሆነ ስላወኩኝ እንቢ ብያለሁ ነገ አላህጋር እንጠየቃለን እንካን እኔ ተራ ሰው ኡስታዙ ምን ያህል ቅጣቱ እንዴት ረሳው
እቢካለ አውጪ ጌታ ሁሎንያያል እህታአችን ታሳዝናአለች ጌታ ይፊርድላታአል ሲስ በርቺአንቺ
የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ በቀኝ መጠጣት ሱና ነው
ማነው እንደኔ ማመን አቅቶት ደጋግሞ ያዳመጠ😢😢😢
እላህይድረስላት ለልጅታ እስያም ሆንሽ መንሱር በጣም ጥሩ ንግግርና እለመቸኮል ይመረጣል ሱብሐን እላህ እላህን ፈርተውም ነገሮች ሊስተካከል ይችላል ኢንሽእላህ:እላህ ይሁስነል ካቲማችን ያሳምርልን ኡመተል መሐመድ ያረቢ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️❤️
ተረብሽኩኝ ወላሂ እደት ያማል ኡስታዝ የአላህ
😢😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ እስቶዝ ተብሎ ይህንን ካደረገ ማን ዳእዋውን ይሰማል አሱ ይህንን ቢልሽም ለአላህ ብለሽ እግችት ከይር ስራ ከአላህ እንጂ ከሰው አይገኝም ሀቅ ሀቅ ነው
ባረከሏህ ወፊኪ ለዲነቺን ክብር ለሀቅ እና ለሴት ልጅ እንባ ብለሽ ማድረግ ያለብሺን ማድረግ አለብሽ መንሱርንም ጨምረሽ
ሱብሃን አላህ
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉😢😢😢በጣም ያማል የኔ ሚስኪን አላህ ሀቋን ያስመልስላት ሱበሀንአሏህ እሳት አለመዝነቡ
ማሻአላህ አሲ አላህ ይጨምርልሽ ❤
Aselamualeykum werhametulahi weberekatuh Asiaጉዳዩ በጣም አሳዛኝ ነው። አላህ ምስክሬ ነው እነኝህን ቤተሰቦየች አላቃቸውም።ነገር ግን የሚያሳዝኑት ኡስታዙና ተበዳይዋ ናቸው። ምክንያቱም አይደለም የወንድም እና እህት አይደለም አባት ኡስታዝ ሆኖ ልጅጠማማና ሌባ ከሀዲ ሆኖ ወንጀል ቢሰራ አባት ምን ያደርጋል ለምንስ ይጠየቃል?።ከመይት ሀይ ይወጣል ከሀይም መይት ይወጣል አይደል እንዴ። ኡስታዙ ብቻ ቢሆንስ ሷሊህ? ከመጀመርያው ጀምሮ ባለው ሂደት ውስጥ ኡስታዙን ያላማከሩት ሊሆን ይችላልና እባክሽ መፍትሄው በጥንቃቄ ይሁን። ለጠላት መንገድ አትክፈቱ። ምን ማረግ እንዳለብሽ ዓሊሞችን አማክሪ። ወንጀለኛው ተነጥሎ ይጠየቅ።እንዳልሽው ከሆነ ኡስታዙየቻለውንም ያህል እኮ ሞክሯል።የሩቅ ሚስጥር አዋቂው ጌታችንሀቋን ያስመልስላት።
ሐቅትመነምናለችእንጅ አትጠፋምአላህድሎንለሷያርግላት😊
የኔ እህት ደስ ብሎኛል ሀቅ ከሆነ ለወንድም አሳልፎ መስጠት ትክክል ነው።
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሲያ አሏህ ከናንተ ጋር ይሁን ሐቋንም አሏህ ይመልስላት
Mensur Mr President 🎉 your petence is amazing 😊
እኔም አለሁ ብድር ሰጥተን ከ እህቴ ጋር አሁን በግምት ከ 19 አመት በኃላ የኔንም የህቴን ወርቅ ስጠይቀው ካደኝ ታሪኩ ብዙ ነው በሚደያ ላወጣው እያሰብኩ ነው ምን ተመክሩኛላችው
አላህ (ሱወ) የተበዳይዋ እህታችንን ሀቅ ይመልስላት 🙏
እህቴ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ሀይሉም ቅዋውም የአላህ ሰብሀናላሁ ቱአላ ነው አላህ ይወከልሽ ያረብ አሱ አላህ ይግዝሽ ሀቅ ሀቅ ነው
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ
አሏህ ሐቋን ያውጣላት የበደሏትንም አሏህ ያጋልጣቸው
አስያ አብሽሩ አላህ ይጨምርልሽ የምትጠጭውን በቀኝሽ ጠጭ!
አሲያ ለሚታደርጊዉ ኸይር ስራ አላህ ጀይዛሽን በኸየር ይክፈልሽ ❤
Ustaz bzu mokro yhonal gen wendemo leba new Ybzu nbyoch betseb mtefo ysero nber Allah hidia ystachew ustazu menm madreg atchlem
ሲጀመር ዲን ቢኖረው አይደለም ኡስታዝ በኒካህ ላይ ኑካህ በቤተሰቡ ዉስጥ ሲደረግ ባልፈቀደነበር
በትክክል
እኔ ግን የምለው ይህ ኤማም በህግ ሊጠይቅ ይገባል ግን ለምን ዳግም ማስፈራራት ከባድ ቢሆንስ ሊባ አያፍሩም ባለየ ሰውየውም አለበት ማለት ነው 😢😢😢
አጅብ አሥያየ የኔን ታሪክ ብነግር የበለጠ ታዝናያለሥ ከአላሕ መልሥ እየጠበኩ ነው ሠው አልነበረኝም የባል ቤተሠብ ሓቅን ይቀብራሉ ሓቀን አለሕ አያሥውጥባት አችም በርቺ እቴ
መንሱር ፈርቶ ነው ዉይስ የመረዳት ችግር አለብህ 😮እህታችንን አላህ ይርዳሽ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀቅዋን ይመልስላት ያረብ
አላህ ይጠብሽ አስያ በጣም ያሳፍራል!
Jazakillahu kheyran barchi allah yirdash
ኸይር ስራ አላህ ጀይዛሽን በኸየር ይክፈልሽ
Allah baleschbet yetebekesch habibety ❤❤❤
እንደ አስያ ያሉ እህቶችን አላህ ያብዛልን
እንደ አሲያ ያሉ እህቶችን አላህ ሂዲያ ይስጣቸው! አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሴትን ልጅ ከወንዶች እይታ ራሷን ሸፍና እንድትኖር አዟት አሲያ ግን በተቃራኒ ናት
@@zeinebn_4_n እሱን አይመለከተኝም አላህ ራሱ ይተሳስባት እኔ ግን ራቁት አላየዋትም
እህቴ ምን አልባት አንቺ ውጪ ስለምትኖሪ ነው እንዲህ የምትናገሪው ግን አብዛኛው ሀገር ቤት ያለ ሰው ከባድ ነው እመኝኝ ካልጠነቀቀች በሆነ መንገድ ያጠፏታል ጌታ ይድረስላት ያስፈራል ሀበሻ ጭካኔን አብዝቷል i hope will be sort out without any problem sad.
መሸአላህ 👍👍👍👌❤️❤️
አስየ የኛዉድ እህት❤❤❤
ሀስቡነላህ ወኒህመል ወኪል ስት አይነት ሰው አለ አይሙቱ መስሎቸው ይሆን 😢😢 ባልየው የለምደ ይሄ ሁሉ ሲሆን
አላህ ከተበዳይ ጎን ነው አላህ ሀቋን ይመልስላት
አላህ ያግዝሽ እህቴ
መንሱር ህግ አለኮ አገሪቱ ላይ የምትለው ህግኮ ማስረጃ ላለው ነው የሚፈርደው።ጊዜ ይሰጣቸው የሚለውን አልስማማም ምክንያቱም እንደነዚህ አይነት አቅደውና ተዘጋጂተው የሚያጭበረብሩ ሰወችን ቶሎ ማጋለጥ እንዳውም ተገቢና አስፈላጊ ነው
ብዙ ግዜ ኡስታዝ ኡስታዝ አላችሁ ነገሩ ምናልባት ኡስታዙን የማይሰሙ ከሆነና ነገሩ ውስጥ እንቮልቭ ካልሆናስ ወንድም ኤስታዝ ሌላ ወንድሙ ካፊር ልሆን ይችላል። ስለዝህ ጥንቃቄ ያሻል። የእህታችን ሀቅ ለይ ግን ማናችንም ሰበብ ማድረስ አለብን።ነገሩንም በትክቶክ ልንታወቅበት ሳይሆን በውስጥ መጨረስ በቀላሉ ይቻላል።
Why to drink by left hand ?Please Leveat.
ጎበዝእህቴ፣አላህያጠክርሽ፣ሀቆን፣ይመልስላት
Who is the ustaz we want to know!
እዴ አረ ይቻላል የመጀመሪያ ወድም አግብቶ የፈታትን ከፈታት ቡሀላ ማለት ነው ታናሹ ማግባት ይቺላል
Masha Allhaa haqaan si bira ha dhabatuu rabbiin ❤
አሰላማለይኩም አሲያ ትንሽ ሀጃ ነበረኝ
አላህ ይጠብቅሽ!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እናደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከደዚህ ሙሲባ ይጠብቀን የእህታችንንም ሀቅ አሏህ ይመልስላት አስያ ይህ የአንቺ ፔጅ ከሆነ መቸም ታይዋለሽ እና በቲክቶክ አንድ ወንድሜ አንድ እናትን ፖስት አድርጓ ነበር እሱም እናታችን ለመንሱር አድርሱልኝ ነው የምትለው እኔ ሌላ አልፈልግም መካ ውሰደኝ ተንገበገብኩኝ እባክህ ልጅ የሚል ነበር ደርሶት ይሆን አላውቅም በጣም ታሳዝናለች የፖሰታት ብዙ ተመልካች የለውም እባካችሁ ተባበሯት መካ መምጣት ነው የምትፈልገው ሌላ ነገርኳ አልፈለገችም ሱብሀን አሏህ
ኣስያ አላህ የጅዚክ ከይር ግን መከሩት ቡሩን ይመስለዋል እንጂ ወላሂ መጥፍያው ሊሆን ይችላል እርግጠኛ ሁኜ እናገራለሁኝ
የአላህ፣ምንጉድነው፣ኡስታዝተብየእአላህ፣ህድያይስጠውይገርማል
በነገራችን ላይ አንድ ሰው ቡሉግ(አካለመጠን የደረሰ ሰው) የቲም መባሉ ያበቃል።
አላህምዱሊላህ!! እስልምና በሙስሊሞች አይለካም ሙስሊሞች ናቸው በእስልምና የሚለኩት
እህተ አንች ይህ ሰዉ ሰዉ ነዉ ብለሽ ታወራለሽ???😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Lahaw wala quwataa....I hope justice will prevaile for Our sister...
Ustazun ene awkewalhu
በጣም ያሳዝናል ኡስታዝ ተብዬውን ግን ልናውቀው ይገባል አሳፋሪ
አስያ አላህን ፊሪ ስሙን ካልተናገርሽ አጠቃላይ የኡዝታዞቻቺን ስም አጠቃላይ ይጠፋል ስሙን ተናገሪ
ልፈቱዋን አፈር ይብለ
አሰላማለይኩም አስያ ሀያት እባላለዉ ትንሽ ሀጃ ነበረኝ በዉስጥ መስመር ላናግርሽ ፈልጌ ነበር?
አላህ ይጨምርልሽ
Aslam walykum werhmtlh wabrkatu asya euteee
ብዙ መሻኢኾች በስልምና ስም የሚነግዱ እና ዲን ለዱንያ የሚጠቀሙ እንጂ ለ አላህ ብለው የሚሰሩበት አይደሉም በተለይ በተለይ ያሁን ግዜ ጢምና ጀላብያ ለባሽ ያሁን ግዜ ቡኻሪ ሙስሊም ቃሪኦች እንኳን ሲናገሩት ሲቀሩትም ዱንያን እያሰቡ ነው የሚቀሩት
Jazakillahu kheyran barchi allah yirdash😢🌏
አላህ ይጠብሽ አስያ!
መንሱድ ያልገባህ ነገር አለ ቢፈረድላት እንኳን አትበላውም እመነኝ ግን የቻላችሁትን መሞከሩ ጥሩ ነው ግን ያስፈራል ሰው ገንዘብ ወዶ ወንድሙን ይገላል እንዴት ያናድዳል😮
Allhe ychmerleshe gene we ha setechi berihte hande techi
Min enagzat?
Its okay sister, a lot of muslim brothers do that. Allah bless you, and longer your life
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ስልክሸን ባገኝ እኔ ተመሳሳይ ገዳይ ነበረኝ
አሏህ ሁቅዋን ይምልስላት ለሰዎችም ሂዳያ ይስጣቸው
አሰላሙአለይኩም አሲያ
ለምንድነው ስሙ እንዲዳይጠራ የተፈራው የአላህን ቃል እያወቀ ለመናገር የፈራው ለምን የሴት ብር የሜ በሉ ቤተሰቦችን አጋልጦ መስጠት አለበት እና ለምን ? ያጋልጥ መንግስት ፍትህ ይስጣት ልጅ ታም አላህ ፍትህ ይስጣት ያረቢ😢😢😢
እስያ እህቴ ሀቅላይ ወደሁዋላ እንዳትይ አላላህ ይጠብቅሽ
ልጅቷ በዚያች ሞመንት ሞታስ ቢሆን? ያሳዝናል። አትልቀቁት። ባል ራሱ በህግ መጠየቅ አለበት።
Begra ejish atteche
አሲ ማሻላህ እኔ ላወራሽ እፈልጋለው
መጀመሪያ ኡስታዝነቱ ፌክ መሆኑን ዋና ማረጋገጫው ወንድሙ በውሸት ሚስት ተብላ በፍርድ ቤት ስትፈራረም እያወቀ ዝም ማለቱ በእኔ እይታ ክህደቱ ላይ እጁ አለበት ብየ ነው የምገምተው እና እባካችሁ እህቶቻችን ጥንቃቄ አድርጉ አላህም ይጠብቃችሁ
አንቺ የሠው በደል ቆጣሪ ማን አረገሽ
ኡስታዝ ስለሆነ ድን ስላስተማረ ሐቀኛ ናቸው ብለው የሚያምኑት ሴቶች ብቻ ናቸው እኔ በግሌ ኡስታዞችን አላምንም ትምህርታቸውን ብቻ እከተላለሁ ተግባራቸው ግን እንደማንኛውም ሠው ሌባም አለ ሐቀኛም ይኖራል አለ ማለት ግን አልችልም
መንሱር አግዛት እህታችን ካንቸጋ አየሃት አለቀ።
የሚፈለገው መተባበር እኔ አለሁ
እኔ በጣም አዝኚ አለሁ የእመነት ነገር አለ እምነት ፈጣሪ ነው ልቤ ያረፈበት እምነት ላይ ነው ለሁላችን የምፈርድ ፈጣሪ እየተጠራ ነው ፈጣሪ ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቀው ሌላ እውነት አለሽ እኔም ሸር አርጌ አለሁ ለምን ፍትህ ለእህታችን።
You are such humble human being my sister jezakelahu for standing with truth Abdirahman from Kenya
ኔኛ ጀግና እህት ለሀቅ ያለሽን ተሳትፎ ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልሽ
I am Christian but I am very interested your video
እናሊላሕኢ ወእነኢላሂ ራጂኡን ይሔ ታሪክ እውነት ክሆነ በጣም ያስፊራል መች እንደምንሞት የማናውቅ ስዋች እንደዚህ አይነት ግፊ መስራት የለብንም አይብ ነው
Sister I am proud of you
You are right Masha’Allah
የኔቆንጆ ላይሺም ውስጥሺም ብርሀን ንፀሁ ጀግና ሴት❤❤❤❤
አሳፋሪ ሰዉ ነው ኡስታዙ ደግሞ ለሀቅ ሳይሆን ለቤተሰቡ ክብር ነው የተጨተነቀው
እጅግ በጣም ያሳዝናል ሀቋን አያስበላባት።ኡስታዝ ነን የሚሉ ወንድሞች ለእንዲህ አይነት በደል ሽፋን መሆን ተገቢ አይደለም
እንደኔ እንደኔ ኡስታዙም ባልየው ከተቻለ ሁሉም እንተርቪ ብቀርቡ እሚሉትን ቀጥታ መስማት ቢቻል እላለው
እጅግ በጣም ለማመን ከብዶኛል .አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው ሀቁን ያውጣ
You are so Amazing woman. I am Christian God bless you.
አሲያ አንቺ ጀግና ነሽ ያልተዘመራላት በርቺ እህት አለም አላህ ይጠብቅሽ እውነት ያሸንፋል።
Dear sisters&brothers I appreciate the effort you do go ahead Allah with you
ደኒን ማሰደብነው በረሰች ን ኡስታዝሆኖ ይከብደል💔💔
ኢንሻአላሁታአላ ሼረ ማረግ አትረሱ
መሻአላህ አላህ ይቁምልሺ❤
ሰላም እንዴት ነሽ ! እይሄን ጉዳይ እኔ በቅርበት አቀዋለሁ ፋይዝ ኑሩ ነው እይሄን ያረገው ያሲን ኑሩም እንደመሰከረ አውቃለሁ ቤቱ አሸዋ ሜዳ አካባቢ ነው ........ ብዙ ማለት እችላለሁ
Am sure ye yassin nuru family
I know this history from the first
She buy this house
Also started the process for me
@@Hikabiya31አዎ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ነው
አሲያ አላህ ኸይር ጀዛዉን አላህ ይቀበልሽ። መንሱር መኖሩ ከአንቺ ጋር የበለጠ ቫይራል እንዲወጣ እና ከዚህ በኃላ የተደበቁ የሆኑ ሰሚ ያጡ የእህቶቻችን ጥያቄ እንደሚመጣ ተስፋ አለኝ አንቺ ጋር ያለው የተመልካቹ ቁጥር ኮፒ ካደረጉት ጋር ከፍተኛ የቁጥር ልዩነት አለው ቢያንስ እህቶቻችን ወቅታዊ መረጃ ማግኘት ጠቃሚ ሰለሆነ እነሱን የምታገኝበት መንገድ ካለ የተመልካቹን ቁጥር ለመጨመር።
በጣም ያሳዝናል በሴቶች የሚሰራ ግፍ አለ ብቻ አላህ ፍርዱን ይስጥ።
ቤተሰቦቹን አላህ ካጠመማቸው ከባድ ነዉ ጥፋቱ አለመስከሩ ነዉ አላህ ፈርተው ሚመልሱ ያርገው አላህ ሀቆን ይመልስላት
አሁን የት ደረሰ ጉዳዩ አሱየ በአላህ አሳዉቁን የደረሰበትን አላህ ሀቋን ይመልስላት
አሰለም አላይኩም ወረህማቱላ ወበራከቱሁ ላሀቅ ምንቆም ጀግና አለህ ያርገን ማሸላ ሃያትሺን አላህ ረጂም የርገው ማሸላ❤❤❤
አንድ ባለሀብት ለወንድሜ ውጭ ነው የሚኖረውውክልና ወረቀት አርጕለት ሰውየው በሞት ሲለይ የባለ ሀብቱ ስሙ ከነአባቱ እስከ አያቱ ከኔጋ ይመሳሰላል ሙሉ የውክልና ወረቀት ላክልኝ ለም አልኩት በስሙ ገንዘብ ልበደር ንብረቱን አስጄ አለ በውሸት ዶክመት ባለሀብቱ ነው የፈቀደለኝ ብሎ ሰውየው የውጭ ዜጋ ነው እኔም ጥምር ዜጋ አለኝ ከሱ ዜግነት አንድ ነው ይህንን ሌብነት ስለሆነ ስላወኩኝ እንቢ ብያለሁ ነገ አላህጋር እንጠየቃለን እንካን እኔ ተራ ሰው ኡስታዙ ምን ያህል ቅጣቱ እንዴት ረሳው
እቢካለ አውጪ ጌታ ሁሎንያያል እህታአችን ታሳዝናአለች ጌታ ይፊርድላታአል ሲስ በርቺአንቺ
የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ በቀኝ መጠጣት ሱና ነው
ማነው እንደኔ ማመን አቅቶት ደጋግሞ ያዳመጠ😢😢😢
እላህይድረስላት ለልጅታ እስያም ሆንሽ መንሱር በጣም ጥሩ ንግግርና እለመቸኮል ይመረጣል
ሱብሐን እላህ እላህን ፈርተውም
ነገሮች ሊስተካከል ይችላል ኢንሽእላህ:
እላህ ይሁስነል ካቲማችን ያሳምርልን ኡመተል መሐመድ ያረቢ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️❤️
ተረብሽኩኝ ወላሂ እደት ያማል ኡስታዝ የአላህ
😢😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ እስቶዝ ተብሎ ይህንን ካደረገ ማን ዳእዋውን ይሰማል አሱ ይህንን ቢልሽም ለአላህ ብለሽ እግችት ከይር ስራ ከአላህ እንጂ ከሰው አይገኝም ሀቅ ሀቅ ነው
ባረከሏህ ወፊኪ ለዲነቺን ክብር ለሀቅ እና ለሴት ልጅ እንባ ብለሽ ማድረግ ያለብሺን ማድረግ አለብሽ መንሱርንም ጨምረሽ
ሱብሃን አላህ
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉😢😢😢በጣም ያማል የኔ ሚስኪን አላህ ሀቋን ያስመልስላት ሱበሀንአሏህ እሳት አለመዝነቡ
ማሻአላህ አሲ አላህ ይጨምርልሽ ❤
Aselamualeykum werhametulahi weberekatuh Asia
ጉዳዩ በጣም አሳዛኝ ነው። አላህ ምስክሬ ነው እነኝህን ቤተሰቦየች አላቃቸውም።ነገር ግን የሚያሳዝኑት ኡስታዙና ተበዳይዋ ናቸው። ምክንያቱም አይደለም የወንድም እና እህት አይደለም አባት ኡስታዝ ሆኖ ልጅ
ጠማማና ሌባ ከሀዲ ሆኖ ወንጀል ቢሰራ አባት ምን ያደርጋል ለምንስ ይጠየቃል?።ከመይት ሀይ ይወጣል ከሀይም መይት ይወጣል አይደል እንዴ። ኡስታዙ ብቻ ቢሆንስ ሷሊህ? ከመጀመርያው ጀምሮ ባለው ሂደት ውስጥ ኡስታዙን ያላማከሩት ሊሆን ይችላልና እባክሽ መፍትሄው በጥንቃቄ ይሁን። ለጠላት መንገድ አትክፈቱ። ምን ማረግ እንዳለብሽ ዓሊሞችን አማክሪ። ወንጀለኛው ተነጥሎ ይጠየቅ።እንዳልሽው ከሆነ ኡስታዙ
የቻለውንም ያህል እኮ ሞክሯል።
የሩቅ ሚስጥር አዋቂው ጌታችን
ሀቋን ያስመልስላት።
ሐቅትመነምናለችእንጅ አትጠፋምአላህድሎንለሷያርግላት😊
የኔ እህት ደስ ብሎኛል ሀቅ ከሆነ ለወንድም አሳልፎ መስጠት ትክክል ነው።
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሲያ አሏህ ከናንተ ጋር ይሁን ሐቋንም አሏህ ይመልስላት
Mensur Mr President 🎉 your petence is amazing 😊
እኔም አለሁ ብድር ሰጥተን ከ እህቴ ጋር አሁን በግምት ከ 19 አመት በኃላ የኔንም የህቴን ወርቅ ስጠይቀው ካደኝ ታሪኩ ብዙ ነው በሚደያ ላወጣው እያሰብኩ ነው ምን ተመክሩኛላችው
አላህ (ሱወ) የተበዳይዋ እህታችንን ሀቅ ይመልስላት 🙏
እህቴ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ሀይሉም ቅዋውም የአላህ ሰብሀናላሁ ቱአላ ነው አላህ ይወከልሽ ያረብ አሱ አላህ ይግዝሽ ሀቅ ሀቅ ነው
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ
አሏህ ሐቋን ያውጣላት
የበደሏትንም አሏህ ያጋልጣቸው
አስያ አብሽሩ አላህ ይጨምርልሽ
የምትጠጭውን በቀኝሽ ጠጭ!
አሲያ ለሚታደርጊዉ ኸይር ስራ አላህ ጀይዛሽን በኸየር ይክፈልሽ ❤
Ustaz bzu mokro yhonal gen wendemo leba new
Ybzu nbyoch betseb mtefo ysero nber Allah hidia ystachew ustazu menm madreg atchlem
ሲጀመር ዲን ቢኖረው አይደለም ኡስታዝ በኒካህ ላይ ኑካህ በቤተሰቡ ዉስጥ ሲደረግ ባልፈቀደነበር
በትክክል
እኔ ግን የምለው ይህ ኤማም በህግ ሊጠይቅ ይገባል ግን ለምን ዳግም ማስፈራራት ከባድ ቢሆንስ ሊባ አያፍሩም ባለየ ሰውየውም አለበት ማለት ነው 😢😢😢
አጅብ አሥያየ የኔን ታሪክ ብነግር የበለጠ ታዝናያለሥ ከአላሕ መልሥ እየጠበኩ ነው ሠው አልነበረኝም የባል ቤተሠብ ሓቅን ይቀብራሉ ሓቀን አለሕ አያሥውጥባት አችም በርቺ እቴ
መንሱር ፈርቶ ነው ዉይስ የመረዳት ችግር አለብህ 😮እህታችንን አላህ ይርዳሽ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀቅዋን ይመልስላት ያረብ
አላህ ይጠብሽ አስያ በጣም ያሳፍራል!
Jazakillahu kheyran barchi allah yirdash
ኸይር ስራ አላህ ጀይዛሽን በኸየር ይክፈልሽ
Allah baleschbet yetebekesch habibety ❤❤❤
እንደ አስያ ያሉ እህቶችን አላህ ያብዛልን
እንደ አሲያ ያሉ እህቶችን አላህ ሂዲያ ይስጣቸው! አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሴትን ልጅ ከወንዶች እይታ ራሷን ሸፍና እንድትኖር አዟት አሲያ ግን በተቃራኒ ናት
@@zeinebn_4_n እሱን አይመለከተኝም አላህ ራሱ ይተሳስባት እኔ ግን ራቁት አላየዋትም
እህቴ ምን አልባት አንቺ ውጪ ስለምትኖሪ ነው እንዲህ የምትናገሪው ግን አብዛኛው ሀገር ቤት ያለ ሰው ከባድ ነው እመኝኝ ካልጠነቀቀች በሆነ መንገድ ያጠፏታል ጌታ ይድረስላት ያስፈራል ሀበሻ ጭካኔን አብዝቷል i hope will be sort out without any problem sad.
መሸአላህ 👍👍👍👌❤️❤️
አስየ የኛዉድ እህት❤❤❤
ሀስቡነላህ ወኒህመል ወኪል ስት አይነት ሰው አለ አይሙቱ መስሎቸው ይሆን 😢😢 ባልየው የለምደ ይሄ ሁሉ ሲሆን
አላህ ከተበዳይ ጎን ነው አላህ ሀቋን ይመልስላት
አላህ ያግዝሽ እህቴ
መንሱር ህግ አለኮ አገሪቱ ላይ የምትለው ህግኮ ማስረጃ ላለው ነው የሚፈርደው።
ጊዜ ይሰጣቸው የሚለውን አልስማማም ምክንያቱም እንደነዚህ አይነት አቅደውና ተዘጋጂተው የሚያጭበረብሩ ሰወችን ቶሎ ማጋለጥ እንዳውም ተገቢና አስፈላጊ ነው
ብዙ ግዜ ኡስታዝ ኡስታዝ አላችሁ ነገሩ ምናልባት ኡስታዙን የማይሰሙ ከሆነና ነገሩ ውስጥ እንቮልቭ ካልሆናስ ወንድም ኤስታዝ ሌላ ወንድሙ ካፊር ልሆን ይችላል። ስለዝህ ጥንቃቄ ያሻል። የእህታችን ሀቅ ለይ ግን ማናችንም ሰበብ ማድረስ አለብን።ነገሩንም በትክቶክ ልንታወቅበት ሳይሆን በውስጥ መጨረስ በቀላሉ ይቻላል።
Why to drink by left hand ?Please Leveat.
ጎበዝእህቴ፣አላህያጠክርሽ፣ሀቆን፣ይመልስላት
Who is the ustaz we want to know!
እዴ አረ ይቻላል የመጀመሪያ ወድም አግብቶ የፈታትን ከፈታት ቡሀላ ማለት ነው ታናሹ ማግባት ይቺላል
Masha Allhaa haqaan si bira ha dhabatuu rabbiin ❤
አሰላማለይኩም አሲያ ትንሽ ሀጃ ነበረኝ
አላህ ይጠብቅሽ!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እናደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከደዚህ ሙሲባ ይጠብቀን የእህታችንንም ሀቅ አሏህ ይመልስላት አስያ ይህ የአንቺ ፔጅ ከሆነ መቸም ታይዋለሽ እና በቲክቶክ አንድ ወንድሜ አንድ እናትን ፖስት አድርጓ ነበር እሱም እናታችን ለመንሱር አድርሱልኝ ነው የምትለው
እኔ ሌላ አልፈልግም መካ ውሰደኝ ተንገበገብኩኝ እባክህ ልጅ የሚል ነበር ደርሶት ይሆን አላውቅም በጣም ታሳዝናለች የፖሰታት ብዙ ተመልካች የለውም እባካችሁ ተባበሯት
መካ መምጣት ነው የምትፈልገው ሌላ ነገርኳ አልፈለገችም ሱብሀን አሏህ
ኣስያ አላህ የጅዚክ ከይር ግን መከሩት ቡሩን ይመስለዋል እንጂ ወላሂ መጥፍያው ሊሆን ይችላል እርግጠኛ ሁኜ እናገራለሁኝ
የአላህ፣ምንጉድነው፣ኡስታዝተብየእአላህ፣ህድያይስጠውይገርማል
በነገራችን ላይ አንድ ሰው ቡሉግ(አካለመጠን የደረሰ ሰው) የቲም መባሉ ያበቃል።
አላህምዱሊላህ!! እስልምና በሙስሊሞች አይለካም ሙስሊሞች ናቸው በእስልምና የሚለኩት
እህተ አንች ይህ ሰዉ ሰዉ ነዉ ብለሽ ታወራለሽ???😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Lahaw wala quwataa....
I hope justice will prevaile for Our sister...