የ ኢክራም ሰርፕራይዝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Song: Birthday LiQwYD
    Music promoted by Free Creators Music
    Video Link: / o1 nHwyigtmM
    Music by
    Track: Birthday - LiQWYD
    Music by LiQWYD
    Free download: hypeddit.com/l...

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 2 роки тому +492

    Wellcome bro ነቢል የናፈቀው እስኪ በላይክክ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 роки тому +91

    ማን ነወ እንደኔ ደስ ያለወ ነባ በሰላም በመምጣቱ
    ሳትዋሹ ።
    ኢክሩየ ፍልልቋ H.P.D

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k 2 роки тому +123

    It is good to have you back,Nebil!
    UA-cam was no fun without you😭😭

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 2 роки тому +21

    ነቢሎዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስትጠፋ በጣም ነበር የሚያስጠላው እንኳን ተመለስክ ለኛ የደበረን የቅርብ ጓደኞችህ እንዴት ከርመው ይሆን እንኳን ደህና መጣህ ወንድም💚💛❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому +1

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +43

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።

    • @manalsalim565
      @manalsalim565 2 роки тому +1

      አሚንን የረብ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому +1

      amin anchinim ayasemash

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 роки тому +8

    ነቢሎ እንኳን ደና መጣህልን የኔ አዝግ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ብሮ በርታ ዳይ ወደፊት እሺ 😍

  • @milaye3667
    @milaye3667 2 роки тому +57

    ተመስገን እንካን በሰላም መጣህልን ነቤሎዬ😍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇 👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 роки тому +12

    ኢክራምየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽ 1000000 ነፍ አመት ተመኘሁ ሁላችሁንም ዉድድድ በማያልቀዉ

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 2 роки тому +174

    ኸረ ነቢሎ አትጥፋብን በጣም ናፍቀኸን ነበር መልካም ልደት ኢክሩዬ❤

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому +1

      ደምሪኝ

    • @user-tm2oe4es8c
      @user-tm2oe4es8c 2 роки тому

      ዋውውው🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому +1

      @@user-tm2oe4es8c ደሚሪኝ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      🌹🌹🥰🥰

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinata8207
    @zinata8207 2 роки тому +7

    ነቢል አላህ ሂድያ ይሰጥህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ ከመጃጃል ጠብቀኝ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +25

    የኔ ሄሎ እንኮን ደህና መጣህልን አንተን ቢያስሩ ይሄን ደስታህን አላሰሩብንም እሰይ እንኮን መጣህልን በል ሰብስባቸው መክሊትዬ ንፍቅ ብላኛለች መቅዲዬም ግን ማን አባቱ ነው ያሰረህ ግን እነሱን ለመክሰስ ፉይል ላንቀሳቅስ ነው ደስታዬን ተነጥቄአለሁ ብዬ😉

  • @hakimkirubel
    @hakimkirubel 2 роки тому +20

    You were missed , brother 😊
    Good to have you back

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 роки тому +121

    እንኳን ተፈታህ ወንድም እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድምዋ ሁላችሁም አምላክ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ

    • @injera7907
      @injera7907 2 роки тому +4

      How did you know he was arrested?

    • @mechegiya4247
      @mechegiya4247 2 роки тому +3

      ታስሮ ነበር እዴ ? ከነምክናየቱ ዱቅ አድርጊልኝ

    • @samrigirmay1827
      @samrigirmay1827 2 роки тому

      @@mechegiya4247 🙄really

    • @Ybsara78
      @Ybsara78 2 роки тому

      @@mechegiya4247 🤮🤮

    • @Hiwya284
      @Hiwya284 2 роки тому +1

      @@mechegiya4247 ምን ያረግልሻል ወሬ እማ

  • @user-fo9jt5sm9o
    @user-fo9jt5sm9o 2 роки тому +4

    Nebilo your video's are alway perfect, and I like the way you gave credit to others. keep up the good work

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 2 роки тому +36

    ነብሎ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ደና መጣችሁ ከነመላው ጎደኞችህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር የነቢል መምጣት ያስደሰታችሁ እንደኔ like ግጩኝ😍😍😍😍😍😍 ኢክሩ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ቆንጅዬ

  • @tsedeykassaye4351
    @tsedeykassaye4351 2 роки тому +2

    ያሰረህ ይታሰር አቦ!!! ከድሬአሜን በል አቦ!!!.....ኢክራም መልካም ልደት❤❤❤....Nebilo welcome back!!!❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +95

    ውይ እልልልልልል ነቢሎ እንኳን በሰላም መጣሕ ማርያምን ሑሌነበር የማሥብሕ መልካም ልደት ሒክራምየ ምርጥ ሰርፕራይዝነው ስታምሩእኮ❤😘

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 роки тому +10

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ቤታችሁ ዉስጥ
    ደስታ እና በረከት ይሙላላችሁ
    የቤተሰቦቻችሁን ክፈ አያሰማችሁ።

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 роки тому +38

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።

  • @beste7017
    @beste7017 2 роки тому +1

    ኢክራም ምርጥ ዎንድም ነዉ የለሽ አሏህ የቆይሊሽ ሊዳቱ ኢደኣ መሆኑ እንደለ ሆኖ ብደኣ ኩል ዳላላ መላቴ ብዳኣ ሁሉም ጥመት ነዉ ብሎወሊ ናብዩ መሀመድ ሶሎለሁ አለህ ወሳሊም

  • @luleysolomonentertainment4073
    @luleysolomonentertainment4073 2 роки тому +27

    The one and only my Favorite UA-camr . I am so happy to see you back brother. Even though it late but Happy birthday Ekram .

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 роки тому +7

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቲም ነቢሎ💚💛❤

  • @user-if6fc5jr3g
    @user-if6fc5jr3g 2 роки тому +48

    የእውነት አንድ ላይ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ መክሊት የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት እኮ❤❤❤❤❤😘😘

    • @bizuayenutadesse9195
      @bizuayenutadesse9195 2 роки тому

      Yet tefte new bselam new atefa

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ማማዬ የኔ አድማቂ ተናፍቀሻል እንኳን አገኘሁሽ ነይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት የኮሜት አፍቃሪ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      @@minaleshtera1049 ነይ ደምሪኝ ስደት ያገላታኝ እህትሽ ነኝ

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 роки тому +1

    ነቢሎዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስትጠፋ በጣም ነበር የሚያስጠላው እንኳን ተመለስክ

  • @user-no9bi1ze8d
    @user-no9bi1ze8d 2 роки тому +9

    የምር ሁሌም አስባችሁ ነበር ስለ ሰማይ ነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ያሰራቸው ፈጣሪ በምህቱ ይፍታቸው💚💛❤💒🙌

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇 👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @hani5401
    @hani5401 2 роки тому +3

    ኡፍፍፍ ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ነቢሎ እውነት ናፍቀከኝ ነበር ለምጄክ እንኳን ደና መጣክ ብቻ እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛልኝ

  • @miami8347
    @miami8347 2 роки тому +13

    Wow እንካን ደህና መጣክክክ ስንቶቻችን ናፈቅንክ ነበር ነቢልያ

  • @zizurv2269
    @zizurv2269 2 роки тому +1

    Thank God
    Can't wait nebilo welcome back bro We'll Miss U ...Yhen jemea melseh sebsibilen ✌✌✌

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 2 роки тому +41

    ነቢሎ በድጋሜ አንድ ለይ ስላየውቹ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 роки тому +5

    ነቢሎ እብኳን ተመለስክልን ያ ግዜ አልፎ በድጋሚ ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇 👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 роки тому +7

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ 😍❤

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 2 роки тому +4

    እንደናተ አይነት ፍቅርን ያብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁ የቴዲን ዘፈን ጋበዝኩዋቹ ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ አንቺም ባአይማኖትሽ እኔም በአይማኖቴ መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያ ከናተ ብዙ መማር አለብን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +13

    እልልልልልልል መብሩክ ነቢሎ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 роки тому

    Ante Bemetfath Ye Life of Abel Mechawocha adrgehn nebere. Welcome to the Great UA-camr.

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +11

    ሄሎሎሎ ምንድነው እደዚ መጥፋት ዋናው በሰላም መሆኑ ነው መልካም ልደት ብለናል

  • @chattynegn2149
    @chattynegn2149 2 роки тому +3

    Welcome back hawena ❤️💛

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 2 роки тому +10

    ኣር ነቢሎ የምር በጣም ናፍቀህናል ጌታን ስለመጣህልን ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vj2jx9sz4g
    @user-vj2jx9sz4g 2 роки тому

    Heeello Well come back እንኳን ተመለስክ እንደዱሮክ የበለጠ እንደምታዝናናን እርግጠኛ ነኝ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 2 роки тому +6

    ቀን በቀን ይምጡልን የምትሉ ላይክ

  • @romantessema9848
    @romantessema9848 2 роки тому +2

    Welcome Nebilo and happy birthday Ekram 🥰😍🥰😍🥰😍🥰 much love to all of you

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +8

    ወይ ነቢሎ እረ የት ጠፈተህ ነው😭እንኳን ሰላም መጣህልን 🤩☺️

  • @user-sp1iu4kw3x
    @user-sp1iu4kw3x 2 роки тому +3

    ነቢሎ እንኳን በደህና መጣህ ማሻአላህ ታምራላቹ ከዩትዩብ አትጥፋ ና እንጂ አንዳንዴም ላይቭ ላይ ተከሰት

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому +1

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 роки тому +8

    ነቢል በድጋሚ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል 👍

  • @samson4349
    @samson4349 2 роки тому

    Welcome back nebilo betam nafkhen nber vidiohn yemayt sus yizognal tolo tolo lekeke

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ አድነታቹ አላህ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ

  • @abudbaba4847
    @abudbaba4847 2 роки тому

    Welcome back buddy
    HBD Ekru🍰🎁🍰

  • @seni194
    @seni194 2 роки тому +5

    ተናፍቃችሁ ነበር ምርጦቹ መልካም ልደት ኢክሩ😍😍😍😍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @user-vx7em2zk2e
    @user-vx7em2zk2e 2 роки тому +1

    Welcome back👏👏👏
    Wow wow🥰🥰🥰hbd

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +31

    ነቢሎ እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይኔ በጣም ነው የናፈቃችሁን

  • @user-by5fm2pc8o
    @user-by5fm2pc8o 2 роки тому +2

    ተመስገን ከሰዉ በላ አረመኒዎች እንካን እግዛቢሔር ለዚህ አበቃህ እንካን ሳቅክ ያምራል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mayaqueen8411
    @mayaqueen8411 2 роки тому +5

    No one can take away the grace that the Creator has given you because you are strong do it.

  • @ebatube
    @ebatube 2 роки тому +1

    Welcome back nebilo

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +9

    ኢክሩ መልካም ልደት ስታምሩ መክሊት እኮ ድምቀት ናት🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekewolday6970
    @tekewolday6970 2 роки тому +1

    Ante beka sew atenafekem ayidel lezi serah beyene kenu nw video metebikew 😘

  • @user-yc2jb3rj3y
    @user-yc2jb3rj3y 2 роки тому +11

    ነቢይ ሓወይ እንቃዕ ብሰላም መጻእካ ወዲነይ ኣምላክ ኣብ ዝርያኩም ይኩን የሕዋተይ❤

    • @kadejaawol3639
      @kadejaawol3639 2 роки тому

      እርግጠኛ ነሽ የትግራይ ተውላጅ ነው ወይ ??

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 роки тому +2

    Ohhhhhhhhh..... des yelal , des yelal!!! I am soooo happy you are back , Nebil!!!!

  • @mahiderberhe8229
    @mahiderberhe8229 2 роки тому +17

    The feeling of seeing you again 💟💟 we missed u alot

    • @zikra-q9v
      @zikra-q9v 2 роки тому

      ማህደርዬ ደምሪኝ

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 2 роки тому +1

    አህለን ነቢሎ እንኳን በሰላም ተመለስክ እና ለማየት አበቃን ብዙ ሲወራ አዝኜ ነበር አሏህ እንኳን በድጋሚ ለዚህ አበቃህ

  • @geniusmoi
    @geniusmoi 2 роки тому +4

    Excited to have you back!

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 2 роки тому

    እኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን ሁሉምነገር ለኸይርነው አብሽር

  • @user-qx5kx6rx4s
    @user-qx5kx6rx4s 2 роки тому +6

    ነቢሎ እንኳን ደህና መጣህ ❤️😢

  • @TG-et
    @TG-et 2 роки тому +1

    መልካም ልደት🎂🎊🎁🎈 ኢክሩ ፍቅር ያብዛላችሁ በጣም ደስ የምትሉት🥰

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 роки тому +12

    ነቢል እንካን በደና ተመለስክ በጣም ደስ ትላላቹ አትጥፉፉፉፉፉፉፉ 😍

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇 👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @ismailnegash8240
    @ismailnegash8240 2 роки тому

    we're happy to see u back

  • @user-ps9ws5li9l
    @user-ps9ws5li9l 2 роки тому +6

    ነቢል እኳን ደህና መጣህ የምር ተናፍቀሀል❤❤

  • @hermelaabayneh8423
    @hermelaabayneh8423 2 роки тому +2

    እንኩዋን በሰላም ተመለስክ 👍

  • @Mahi_music17
    @Mahi_music17 2 роки тому +3

    Finally he's back ❤❤😍

  • @miko9859
    @miko9859 2 роки тому +1

    welcome back brotherI am so happy to see you back brother.

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 2 роки тому +6

    ልደት አክብሩ የሚል የትኛው የትኛው ሡራ የትኛው ሀድስ ነውአትከተሉ አይሁዶችን መከተል ያለባችሁ የነብዩ ስለላህ አለይሂወሠለም ነው እህቴ

  • @allinonevideo3460
    @allinonevideo3460 2 роки тому

    Nebil well came back brother,
    really, i love you and your freinds
    with a bottom of my heart.
    you are wonder, smart and iconic

  • @user-yi9gr3bn7c
    @user-yi9gr3bn7c 2 роки тому +5

    ነቢልዬ እንኳን መጣህ በእወነት በጣም ደብሮኝ ነበር ዛሬ ብታየኝ በጣም ደስ ብሎኝል ዉዴ እና ለሁላቹ በጣም ነው ምወዳቹ የኔ ቅመሞች

  • @user-fc1wu3fd7z
    @user-fc1wu3fd7z 2 роки тому +2

    መልካም ልደት እክራም እንደዝ አይነት ዎንድም ያብዛልን ያስቀኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @user-dn4te7vp1p
    @user-dn4te7vp1p 2 роки тому +16

    ኡኡዙቢላሂ ነቢል ሙሥሊም ከመቸ ጀምሮነዉ ደግሞ ልደት የምናከብረዉ ሡበሀን አላህ ቱ ከቱ

    • @selamselam7204
      @selamselam7204 2 роки тому

      are yekebirelu areboch ye 60 amet ewken yekebarele

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ሰአድዬ የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስደት ያገላታኝ እህትሽ ነኝ

    • @user-dn4te7vp1p
      @user-dn4te7vp1p 2 роки тому

      @@zinetfanetwtube9525 እሽ ማማየ

  • @yordanosworkugebre5343
    @yordanosworkugebre5343 2 роки тому

    Nebilo welcome i really missed you so much!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 роки тому +5

    ነቢልዬ የት ጠፍተክ ነው ያፍቀከን ነበር❤️❤️Happy birthday ኢክሩዬ ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @aprime9017
    @aprime9017 2 роки тому +1

    እንካን ደህና መጣህ ነቢሎ ኢክራምም happy birth day ግን ሙዳቹ ከባድ ነው ናቲን አስከፋቹት ስለተቆረጠ አይዞን ናቲ

  • @selam57364
    @selam57364 2 роки тому +8

    ውይ ነቢልየ የትግራይ ልጅ ስላየህ ደስ ብሎኛል ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🥰

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 роки тому

      ክክክክክ የኢትዯጲያ ልጅ ነዉ

  • @serajesus3983
    @serajesus3983 2 роки тому

    Yane konjoooo wudddddd Enkuwan temelask Ewunat Ayimanot zar selematemart betam temechegnelak ene bente negn geta yiberkik zebenachu yiberak❤

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 2 роки тому +14

    የነቢል ወዳጆች እኔንም ውደዱኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 2 роки тому

    nebuye welcome back my lovely bro

  • @user-bx2ff7sv8y
    @user-bx2ff7sv8y 2 роки тому +9

    ሙስሊሞች የምትገርሙኝ ነገር አላህ በማፈቅደው ነገር ገብታችሁ ማሻአላህ ምናንም እያላችሁ የምልቀልቁ አላህ ለሁላችንም ሂዳ ይስጠን

  • @semulove9942
    @semulove9942 2 роки тому +1

    ወላሂ በጣም ናፍቀኸናል ነበር እንኳን ሰላም መጣህ ኢክሩ መልካም ልደት

  • @user-jy4tn4zy5n
    @user-jy4tn4zy5n 2 роки тому +4

    አልሀምድሪላህ እንኳን ደና መጣህ ነቢል ወንድማችን ተናፍቀሀል

  • @fira8836
    @fira8836 2 роки тому

    Medeberiyachin atitfa it's good to have u back BAYAW

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 2 роки тому +7

    እልልልልልል ነቢሎ መጣ😭👏👏👏👏👏👏

  • @Bamiii862
    @Bamiii862 2 роки тому +2

    Welcome back nebilo u have been missed❤❤❤

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs3898 2 роки тому +5

    owww come on, Happy to see you guys❤ you were really missed

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድሽልን ኢክሩዬ

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q 2 роки тому +17

    በጣም አዝኝ ነበር እንካን ደና መጣ !ይሄ ግራ የገባው መሪ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 роки тому +2

    ነብሎ እንካን በሰላም መጣክ በጣም ጠፍቹ ምርጦች እክሩ መልካም ልደት ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому +4

    ወላሂ ነባ እንደት ተናፍቀህ ነበር
    ማን ነወ ነባን እንደኔ ናፍቆት የነበር
    ኢክሩየ ነኔ ሳቂታ H.P.D

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
      👇👇👇👇 👇👇👇
      ua-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/v-deo.html

  • @sadasada8531
    @sadasada8531 2 роки тому +2

    ነቢልየ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኮን በሰላም መጣህልን የኔ ውድ ወድም ፣መልካም ልደት ኢክራምየ

    • @toyibaumer9005
      @toyibaumer9005 2 роки тому

      እኔ የምለዉ በእሥልምና ልደት የሚባል አለ እንዴ ???

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому +5

    ነባዬ መጣ😔😔😔😔😔😔😔ነባ የናፈቀው በላይክ ያሳየኝ😥😥😥😥😥

  • @meskeremlemma1190
    @meskeremlemma1190 2 роки тому +7

    እግዚአብሔርን ቪድዮ መልቀቅህን ሳይ አለቀስኩ ደስ ብሎኝ ማለት ነው እንወድሀለን

  • @helenhelen1544
    @helenhelen1544 2 роки тому

    Wyyy nebiloye welcome back tenafkeh neber abate

  • @ff-sb4bu
    @ff-sb4bu 2 роки тому +6

    1አኝ

    • @leetube9513
      @leetube9513 2 роки тому +1

      ተከተልኩሽ ሁለተኛ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 роки тому +2

    Welcome back Nebil 🙏 take care Yechigir gize kifuna degun yemitelayibet nawina Berta don't give up!

  • @emukhawlah942
    @emukhawlah942 2 роки тому +4

    መጃጃልክን ዘንድሮም አላቆምክም ወንድም የተፈጠርክበትን አላማ ለአንዴ እኳን እራስህን ጠይቅ አላህ ይርዳን

  • @kidestketema2488
    @kidestketema2488 2 роки тому

    Owww Neblo enen erasu surprise new yarekegn bememelesih.... ekru h.b.d betam ewedishalew😍😍

  • @amirmusema1468
    @amirmusema1468 2 роки тому

    Welcome back nabilu we been miss you