የእህቴ እና ጓደኛዬ ሰርፕራይዝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @lifeofabell
    @lifeofabell 4 роки тому +493

    በመጨረሻም ልፋታችን ከንቱ አልነበረም🙌🏾 So lucky to have such an amazing friends like you guys🥰🙌🏾 Happy birthday Mekdi and Ekru😘🎉🎈🎂🎊🎁

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому +1

      ደስ ትላላችሁ ያቆያችሁ

    • @fetiebrotube3444
      @fetiebrotube3444 4 роки тому +8

      አቤሎ አያቴ ልታገባ ነው ትመጣለህ?! 😜😃

    • @e0854
      @e0854 4 роки тому +1

      @@fetiebrotube3444 🤣🤣

    • @mahiletsolomon2180
      @mahiletsolomon2180 4 роки тому

      Abelaye betam nw mwedh 😘😘😘

    • @mekdimekdi1396
      @mekdimekdi1396 4 роки тому

      @@fetiebrotube3444 kkkkkkkkkk

  • @Mekdiyee
    @Mekdiyee 4 роки тому +309

    የኔ ውድ ጏደኞች እንደው ምን ላርጋችሁ❤️🙏🏽

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  4 роки тому +424

    ዛሬም አንደኛ ነኝ 😅
    instagram.com/nebilnur/

    • @yemaryamlej3617
      @yemaryamlej3617 4 роки тому +9

      እንዳትደፋ አንደኛ ለመሆን ስትሮጥ🤣🤣🤣🤣

    • @alemtube3431
      @alemtube3431 4 роки тому

      Kkkkkkkkkkkk

    • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
      @ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 роки тому +15

      ነብሎ ወንድሜ አካብራሃለሁ ያዱኒያም የአኼራ ወንድሜ ነህ
      እኛ ሙስልሞች አልሃምዱሊላህ ልዳት አነካብርም እሽ ወንድሜ መልካም ነገር ይግጣምህ ኢንሻአላህ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому +2

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
      ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому +1

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
      ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @ገኒየእናቷልጅ
    @ገኒየእናቷልጅ 4 роки тому +105

    እናንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ደስ የሚል ፍቅር የተሞላበት ስብስብ❤️❤️❤️❤️

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 роки тому

      YE NEBILNUR WEDAJOCH. ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 4 роки тому +737

    ከዘር ከሃይማኖት ከፖለቲካ ፅድት ያላቹ ስወዳቹ እኮ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውድድድድድ

  • @መውዲየናቷናፋቂ
    @መውዲየናቷናፋቂ 4 роки тому +30

    መቅዲ ና ኢክሩ መልካም ልደት 🌹🎁
    ግን መክሊትን በጣም ነው የምወዳት 🌹መክሊት ባይሽ አይታክተኝም ቪዶዎ ላይ ብዙ ጊዜ ብትታይ ደስ ይለኛል 😍🌹

    • @bana470
      @bana470 4 роки тому +1

      I love her too

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому +121

    ወላሂ ድስ ስትሉ እኔ በበኩሌ ትንሿ ኢትዮጲያዬ ብያችሁ አለሁ ፍቅር ይብዛ እንኳን ተወለዳችሁ ኢክሩ እና መቅድ Happy mother’s 👑👑🌹🌹🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ዩረቻናል
    @ዩረቻናል 3 роки тому +29

    እዩቸው ሙሰሊም ክረሰቲያኑ አየጉደ የደሮው ፈቅራችን ይመልሰልን🙏🙏🙏🙏

  • @UmuAfnan
    @UmuAfnan 4 роки тому +57

    ቤተሰቡን አክባሪ ይከብራል ......በማንኛው ወቅትና ቦታ ለእህተህ የምታሳየው ፍቅርና ክብር ሳላደንቅ ማለፍ ይከብዳል ክብር ከቤት ይጀምራል ።

    • @pubgethiopiayoyo438
      @pubgethiopiayoyo438 4 роки тому

      shebelaw z bilesh search adrgesh sebscribe adrgilign

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 3 роки тому +1

      አከበራት ለዩተብ እራቁቷን እያሽከረከረ የሚሸቅልባት እህቴን ብሞት በገንዘብ አልቀይራትም አኬራዋን እየነጠቃት መሆኑ አልገባሽም

    • @UmuAfnan
      @UmuAfnan 3 роки тому +1

      @@abdiabdi4900 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 3 роки тому

      @@UmuAfnan ወአለይኩም አሰላም

    • @UmuAfnan
      @UmuAfnan 3 роки тому

      @@abdiabdi4900 የት ነው የምትኖረው?

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 роки тому +16

    የኔ ምርጦች ሺ አመት ሳትለያዩ ኑሩልኝ ወላሂ እባዬን አመጣችሁት😥 ፍቅራችሁ የእውነት ያስቀናል😘

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому +37

    እናተን ሳይ ደስ ይለኛል ከዘር ከሀይማኖት የፀዳችሁ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ስወዳችሁ

  • @ንሕሊናይእየዝነብርአለም

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያርዝመው
    ግን አንድ አስተያየትአለኝ
    ለምንድነው እኛ የተዋህዶ ልጆች እራቆታችሁ ሂዱ እንደተባለን እራቆታችን የምንሄዶው ውይ በጣም አዝኜለሁ ምክንያቱ ኤክራምና ጋዶኛቻ ሳያት አለባበሳቸው በጣም ያምራል እነ መቅድየ እና መክሊት ግን እርቃናቹ አረ በመድሃኒአለም( ኦሪት ዘዳግም ምዕ 22:5) እንዲህ ይላል ሴት ልጅ የወንድ አትልበስ ወንድ ልጅም የሴት አይልበስ ይላል ስለ አለባበሳችን በደንብ በፅፈዋል በመፅሐፍ ቅዱስ ስለዚ የእግዚአብሔር ሕግ ብናስከብር መልካም ነው በተረፈ ሰላማቹ ብዝዝዝዝትትትት ትርፍ ይበል በጣም እወዳቸዋለሁ በአስተያየቴ ካስቀየምኳችሁ በእመብርሃን ስም ይቅርታ

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 роки тому +129

    አቤት ፍቅር ጌታሆይ እባክህን አትለያቸው በፍቅር አኑራቸው።ትንሿ ኢትዮጵያ ማለት እናተናችሁ።እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    ከዘር ከሀይማኖት ጽድት ያለ ምርጥ ኢ/ያዊነት እሚታይበት ቤተሰብ ውውውውው
    የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ውዶች መልካም ልደት ኢክሩ &መቅዲ

  • @zaratube608
    @zaratube608 4 роки тому +68

    በጣም ደስ ትላላችሁ እህቶች መልካም ልደት 🎂😍
    እኔ ጓደኛዬ አይወጣልኝም አብሶ የሴት ጓደኛ ፈጣሪ ጥሩ ጓደኞች እንደሰጠ ጸሎተ ነው 😢😢😢

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 роки тому +14

    የምር እስከዛሬ አለመመልከቴ እየቆጨኝ ነው ለምን ካላችሁ ቲንሿ ኢትዮጵያ ናችሁ 💛💚❤ 😍😍😍😍😍😍❤👌

  • @etiinna
    @etiinna 4 роки тому +122

    ሰውን ለማስደሰት እንዲህ እንደለፋቹሁ አላህ በናተ ላይ የሚደሰት ባሮቹ ያርጋቹ ❤ኡክሩዬና መቅዲ H B D❤️🎂🎂🎂ፍቅራቹ ይጨምርላቹ

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 роки тому

    ፍቅራቹ ደስ ሲል እናተ ላይ ኢትዬጵያን አያታለዉ ምንም አይንካቹ አይለያቹ በዉነት ፍቅራቹ ለሌላ ይጋባል እናንተን የሚመስሉ ብዙ ትፈጥራላቹ ብዬ አስባለዉ ፍቅር ለሁላችን ያድለን መቅዲ በጣም የዋህ ነዉ ምትመስለኝ በዉነት ሁላቹም ላይ አያለዉ የዋህነት ግን የመቅዲ ይበልጥብኛል እሷም አንተም ጨዋታ አዋቂ ናቹ በነፃነት ነዉ ምትጫወቱት እንድትወደዱም ያረጋቹ ያ ይመስለኛል በርቱ👏👏👏

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 4 роки тому +54

    ደስ የሚል የሚያስቀና ጓደኝነት🙏💘🙏

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 4 роки тому

      ፦ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ua-cam.com/video/9HIzei7oJxQ/v-deo.html

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 роки тому

      ደምሬኝ

    • @queencrafts136
      @queencrafts136 4 роки тому +1

      Betam welihe

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +6

    ስወዳቹህ አቦይመቻቹህ ሁላቹህም ሀይማኖታቹህ የተለያየነው ግን አንድ ናቹህ በጣም ደስ ትላላቹህ ኢትዩጽያዊ ማልት እናተናቹህ ለሁለታቹህ መልካም ልደት

  • @ferdimubarek9906
    @ferdimubarek9906 4 роки тому +5

    Wishing u health, luv, wealth, happiness and just everything ur heart desires. Happy Birthday!

  • @sararichard8366
    @sararichard8366 4 роки тому +1

    u guys are amazing
    happy belated birthday mekdiyee and ekruyee

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ትዝብት ኢትዮጵያ
      ua-cam.com/video/eoM27WoeMhw/v-deo.html

  • @kidisthailu632
    @kidisthailu632 4 роки тому +26

    OH ESRITA she was also décor my wedding, she is so humble and brave. HBD both of you

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 роки тому

      YE NEBILNUR WEDAJOCH. ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 4 роки тому +2

    የሰውን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ መልካም ልደት ለሁለታቹም#ነቢሎ በርታ ምርጥ ልጅ ነህ

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 роки тому

      YE NEBILNUR WEDAJOCH. ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @neimk1942
    @neimk1942 4 роки тому +5

    Nebil your videos are always good but too short for me. I think everyone here would love if you can make it a little longer. thanks for giving us a way to share the good vibes✌️

  • @makitube6227
    @makitube6227 4 роки тому

    በጣም በጣም ታምራላችሁ ግሩፓችሁ በጣም የሚያስቀና ነው ፍቅር የተሞላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ለሁላችንም አርአያ የምትሆኑ ምሳሌአችን ናችሁ ።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 4 роки тому +5

    ወይኔ በፈጣሪ እንዴት እብደንታምሩ የሀይማኖት ልዩነት ውበት ነው ላንዱ ላንዱ ፍቅር ያጠነክራል አሁን ግዜው ተበላሽቶ አንዳንድ አላስፈልጊ የሆነ ነገር እናያልኝ እንጂ ውበታችን እንዲህ ነው እኛ ኢትዮጵያ 💚💛❤በጣም ነው እምታምሩ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያ አየዋት መልካም ልደት ኢክራምና መቅድዬ. ነብሊ ምርጥ ልጅ እግዚያብሄር ጎደኝነታችሁን ያጠንክረው ❤

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 4 роки тому +2

    ዋውውው ነቢል ትችላለክ አይገልጠውም ፍቅር ሰላም መከባበር የበዛበት ታድላቹህ ፍቅራቹህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላቹህ

  • @beiwnet
    @beiwnet 4 роки тому +4

    የ ጥሩ ጓደኝንት ምሳል ናቹ እኮ ውይ እንዴት እነደምወዳቸሁ ሁላቸሁንም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና እና ከ አሪፍ ምላ ጋር ይሰታቸሁ
    ሁልግዜ እይቀናሁ ና ማያቸሁ እንደናንተ አይንተ ጓደኞች ቢኖርኝ…….

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @سلاماحمد-س5ج
    @سلاماحمد-س5ج 4 роки тому

    ውይ እናንተ ፋቅር የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል .....እና ደሞ ነቢል ተፈርሞበታል አቤላስ እኔ ልፈርምለት?♥

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 роки тому +103

    ቦታ ለመያዝ ነው🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃ሁሉም ስው እደናተ ፍቅር ቢሆንስ ምን አለበት አይለያቹህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 4 роки тому +2

      ፦ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ua-cam.com/video/9HIzei7oJxQ/v-deo.html

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 4 роки тому

      እኮ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому +1

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
      ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      💖

    • @ሊዲያቲዩብ
      @ሊዲያቲዩብ 4 роки тому

      በጣም

  • @liyouworkgetu8293
    @liyouworkgetu8293 4 роки тому

    Nebil mert sew...ke ehith gar yalachew kerebet betam des yelal keep spoiling her with ur luv......

  • @ሀገርህዝብነውህዝብቤተሰብ

    የኔ ጓደኞች በብዛት ሙስሊም ነበሩ በተላይ ወንዶቹ በጣም ነው ሚመችት ወድምነታቸው ኡፍፍፍ ውድድድድድ ነው ማደርጋችሁ በተረፈ መልካም ልደት

  • @alemmekonen6072
    @alemmekonen6072 4 роки тому

    Happy birthday 🎂🎈🎁🎉🎊 Beautiful

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    እዴት ናቹ ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ተወለዳቹ እህቶቼ

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 4 роки тому +1

      ፦ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ua-cam.com/video/9HIzei7oJxQ/v-deo.html

    • @mrstars7724
      @mrstars7724 4 роки тому

      ተይ. ሰብስክረይብ. አረገኝ

  • @ephremmulat
    @ephremmulat 2 роки тому

    Happy birthday mekdi and Ekru❤️❤️🎉🎉💝 i love so much

  • @ሀገርህዝብነውህዝብቤተሰብ

    ዘረ ሀይማኖት እያሉ ውበታችንና አንድነታችን ሊያጠፉ የተነሡትን ሰይጣኖች ፈጣሪ ከምድረ ገፀ ያጥፋልን

  • @adiisyemaryamlije2631
    @adiisyemaryamlije2631 4 роки тому +1

    Happy birthday 🥳

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 роки тому

      ትዝብት ኢትዮጵያ
      ua-cam.com/video/eoM27WoeMhw/v-deo.html

  • @makitube6227
    @makitube6227 4 роки тому +14

    እንደናተ አይነት ቲም ወይም ጓደኖች የሚኖሩኝ መቼነው😥😥😥😥😥😥

  • @haleluyahaileyesus5076
    @haleluyahaileyesus5076 4 роки тому +2

    Ur friendship r amazing u guy's r lucky to have each other i love u so much ❤❤
    Happy birthday medki & Ekram wish u all the best 😊

  • @aranaran6320
    @aranaran6320 4 роки тому +3

    ወላሂ ሁሌም ያምርባችኅል የዛሬው ግን በጣም ይለያል በጣም አምሮባችኃል ማሽ አላህ በተለይ ልብሳችሁ😘😘😘😘

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 роки тому

    ዛሬ.አንደኛ.ነው.ነብልዬ.ሁሌ.ታስለቅሳት.ነበር.ዛሬ.በደስታ.አጠብካት.መቅድዬ.እኔ.ላንቺ.ደስ.አለኝ.እንኮን.ተወለዳችሁ.ኢክርዬ.መቅድ.ፍቅራችሁን.ያብዛልን.በምንም.ነገር.ነፃ.የሆነችሁ.ለብዙ.ስዎች.ትምህርት.ትሆናላችሁ.ሀይማኖታችሁ.ይባስ.ፍቅራችሁአጠበቀው.ስትዋደዱ.እስይ.ይጨምርላችሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጦች ከዘር ከሀይማኖት ከፖለቲካ ፅድት ያላቸ ያራዳ ልጆች መቅዲ ኢክሩዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመናቹ የስኬት ዘመን ይሁንላቹ በጣም ነው ምታምሩት ከደስታዬ ብዛት አስለቅሳችሁኝ w😭😭😭😭 ሁሌም ሳቁልኝ አላህ ይጠብቃቹ በያላችሁበት ነባዬ ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ ቃል አጣሁላቹ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому +1

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 4 роки тому +1

    Wowww betam new yemitamirut selam desita fiker yibizalchu wubochi yemitmechu mirit Ethiopian

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 роки тому +4

    ታምራላችሁ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 4 роки тому

    Basimab bal dikoroaw 💪💪 batmi tigstagen nat
    Happy birthday makdi and ekram batmi dasiiii yilali atilayachu

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 4 роки тому +24

    ኢኩ እና መቅዲ h b d ማሮች ፍቅራችሁ ለዘለላም ወላሂ እኔ እንበዬ ነው የነቃኝ ኢክራም ስተለቅስ እና ጓደኞቿን ስተቅፍ የድሮ ጓደኞቼ ናፈቁኝ ምን ዋጋ አለው ስደት ለያን😭 አይ የሰው መማሰሳል በጠም ይገርማል ነቢዬ በአንታ ውስጥ ዉዱ በሌን ነው ማያው ቀልድህ ቅጥነት እና ፀጉርህ አንድ ናችሁ😂😂

  • @lillsalatube5839
    @lillsalatube5839 3 роки тому +1

    ለምን እደሆነ ባላቅም ከዚ ቻናል ውጪ አይታየኝም
    በጣም ነው ምወዳቹ የምሬን ነው 😍😍😍አብሶ
    ነቢሎ የምርውድድድድድ ነው ማረግክ

  • @entertainment8551
    @entertainment8551 4 роки тому +33

    እስኪ ለነቢል አንዴ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @lienda4460
    @lienda4460 4 роки тому

    Happy birthday makdiyee enaa ekram yewent fiqerachuu yas qenalee egzaber yee barkachuuu

  • @samrawittesfaye9697
    @samrawittesfaye9697 4 роки тому +8

    oh my Gosh , got no words to express the way Israel reacted when you told her there is no birthday, ohhhhhh so sweet , very patient

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @ruthsolomon3868
      @ruthsolomon3868 4 роки тому

      So sweet, it's impressive!

  • @madetube4356
    @madetube4356 4 роки тому

    Wudoch mirtoch happy birthday makdi &ikru 🎈🎈🎂🎂🎂🎊🎊🎁🎁

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 4 роки тому +78

    ነቢሎ
    አቤል
    ናቲ
    አብዱ
    መቅዲ
    መክሊት
    ኢክራም
    ሁለቹንም እወዳቹዋለዉ
    እና በቅርብ ቀን ወደ ሀገር ቤት እመጣለዉ በናታቹ እሄን ደስ ሚል ቤተሰብ እንዲቀላቀል ፍቀዱልኝ የግድ ነዉ ነቢሎ ኮንታክት አረግካለዉ። ان شاء الله الله يوفقنا

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 роки тому

      YE NEBILNUR WEDAJOCH. ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @hhidid8978
      @hhidid8978 4 роки тому +5

      wuch hager ka honshima ya zar ya poletica ya haymanot mirmera madreg yenorbeshal 🤣🤣

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 роки тому

      @@hhidid8978 YE NEBILNUR WEDAJOCH. ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @showgalmenhali9333
      @showgalmenhali9333 4 роки тому

      ረ፬፭፮፭፰

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

      kkjkj

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 роки тому

    Ewy des stlu 🎂🎂Happy Birthday mekdi &ekru🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 роки тому +5

    እንዴዚ አይነት ጓደኛሞች በዚህ ዘመን አይገኝም😭

  • @bekimesivloges9926
    @bekimesivloges9926 4 роки тому

    wow is more than beautiful..........nebilo and his friend are best of best ever ....love u so much.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +3

    ወላሂ እናንተን ሳይ ፍቅር ደስ ይለኛል ዘር ሀይማኖት ቀለም ሴት ወድ ሳትሉ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ

  • @tigistnegash3060
    @tigistnegash3060 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏 happy birthday ኢክሩ&መቅዲ❤❤
    መክሊትን በጣም ነው ምወዳት❤❤❤

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 4 роки тому +4

    ነቢል ጀማው የሚገርም እና የሚያስቀና ነው አቦ ሠላማችሁ ብዝት ይበል 😍

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 4 роки тому

      ፡ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ua-cam.com/video/9HIzei7oJxQ/v-deo.html

  • @jerryabebe3185
    @jerryabebe3185 4 роки тому

    Maryamn videon say betam alkesku lemngawum happy birthday

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 4 роки тому +8

    እብዶችዬ 😍 በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ 😂😂 ኢትዮጵያዊነት በናንተ ውስጥ 🇪🇹👌

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 роки тому +1

    እውነት ጋደኝነታቹ ስወድው የእውነት ትለያላቹ ውብ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እደናተ ቢሆን መቅዲና ይክረም መልካም ልደት❤

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 роки тому +6

    አላህ ጨምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ 😘

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 роки тому

      ደምሪኝ ውድ

    • @kamilatube2275
      @kamilatube2275 4 роки тому

      @@tube-ms3iq ደመሪኩሽ አችም ብድር መልሽ

  • @ribkaretashga2212
    @ribkaretashga2212 4 роки тому

    l was waiting you nebilo betam Des yemitlu lijoche nachu ende enate aynte sewoche aygegume💕💕💕💕✌️✌️

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 роки тому +5

    ነብል ወድም የለኝም ግን ቢኖረኝ ከብዙ ስህተቶች የሚያርመኝ ይመስለኛል ወድም ስለሌለኝ አዝናለሁ እናማ አተ እህትህ ፀጉሯን ስታሳይ ሸሪአን የተፃረረን ነገር ስታደርግ ምከራት ዱኒያ አጭር ነች ስለዚ ምከራት በአላህ ነገ አላህ ፊት ተጠያቂ ነህ አተም

    • @fofetame5178
      @fofetame5178 4 роки тому

      ትክክል ።አላህ ።ሂዳየ።ይሰጣቸው ።።በጣም ።ያሳዝናል ።ከእስላም ።እንደዚህ ።አይጠበቅም ።።☝️🤲🤲🤲🤲🤲

    • @fofetame5178
      @fofetame5178 4 роки тому

      ትክክል ።አላህ ።ሂዳየ።ይሰጣቸው ።።በጣም ።ያሳዝናል ።ከእስላም ።እንደዚህ ።አይጠበቅም ።።☝️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 4 роки тому +1

    እንዴት ነው ምታምሩት ስላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ይባርካችሁም❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 роки тому +6

    አንድነተችሁን እዋድላችሀለው ነገር ግን
    1 ሙስልም ልደት አያከብርም ።
    1 የሙስሊም ሴት ሂጀብ አለባበስ አይወክልም 3 አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ሁላችንም ቀጥታኛ መንገድ ምራን يااااااااااااااااااااااااااا رب

    • @chenewsnetwork9964
      @chenewsnetwork9964 4 роки тому

      enato maymechesh kehone alemayetena ezi alememtat eko new esktegbo aytacho islam islam malet aynefam

    • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
      @ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 роки тому

      ወንድ ሆን ሴት አለሁአለም አንድ ሙስልም ስህታት ለይ ስወድቅ ወይም መንገድ ስስት መመለስ ግዳታችን ነው እሄ ደሞ ከእስልምና ውጭ ያሉት አያውቁትም እሄንን በመነገሬ ከስቀያምኩ ወይም ከስቀየምኩሽ ይቅርታ ነገር ግን ማዉራት ያለብኝን አዋራዉኝ።

    • @fofetame5178
      @fofetame5178 4 роки тому

      አሜን

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 4 роки тому +1

    ወላሂ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁን በጣም ደስስስስስስየምትሉ ልጆች አገራችን አላህ ሰላም ያርግልኝ እኔ ተከያቹህ ከዱባይ የናዝሬት ልጅ ነኝ ዘና እያረጋቹህኝነው ይመቻቹህ ኩክፉይጥብቃቹህ

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    ሢጀመር. ሙሥሊም. ልደትአያከብርም. ሠዉን. ለማሥደሠት. አላህየማይወደዉን. ሥራ አትሥራ ነብል. የሙሥሊም አህላቅ አይታይብህም. ሥራህላይ አሎ ከምትል. አሠላም ዋለይኩም. ለምን አትልም.

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 4 роки тому +6

      ታዲያ መዉሊድን ለምን ታከብራላቹ ቪድዮዉን ካልፈለግሽ እይ ብሎ ያስገደደሽ የለም በቀላሉ ሚለቀዉን ቪድዮ አለማየት አጉል ፃድቅ ልሁን አትበሉ

    • @misha8025
      @misha8025 4 роки тому

      videown tegolto ayto cherso wore mabzat gn aykebdm? yehonsh filt

    • @fgvbxjsjsnsm5757
      @fgvbxjsjsnsm5757 4 роки тому

      Ale.muselme.ledet yelawem.ehet.lek.nashe

    • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
      @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 4 роки тому +1

      @@nenanena7057 ሥጀመር. ሥለእሥልምና. የሚታዉቂዉ. የለሺም. መዉሊዲና. ልደትባኢል. ልዩነት. አላቺዉ. ሀፒበርሥደይ. ማለትና. የተራበማብላት. የተቸገር. መርዳት. በኢባዳ ማሣለፍ. ቢዲአ. አይደለም ቢዲአየሆኑበትም. ምክናየት. አለዉ. አለማየት. መብቴነዉ. ነገር ግን. ያወከዉን. አሣዉቅይላል. እምነታቺን. በዛ ላይ ሁላቸዉም. ካፊር. አደሉም. ዩቱበሩ ከነህቱ. ሙሥሊምነዉ. ሥለዚህ. ማሻሻል. ያለበትን. አሥተያየት. መሥጠት. አለብኚ. ግደታየነዉ. አማኚ. ለሆነሠዉ. ልደትየናተነዉ. እሺ

    • @መውዲፍቅር
      @መውዲፍቅር 4 роки тому +1

      አሁን እውነት አላህ የተወለዳችሁበትን ቀን ለምን አከበራችሁ ብሎ ይቆጣል

  • @solsolina1799
    @solsolina1799 4 роки тому

    Wyene dese sitiluuu happy birthday both of u ekru ena mekdu 😍😍😍😍😍

  • @akiletesema473
    @akiletesema473 4 роки тому +3

    እወዳቹሀለው 😙😙😙 ግን የመቅዲ ትክክለኛ የልደቷ ቀን መቼ ነው ?

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 3 роки тому

    ወይ መመቸት ይመቻቹ አቦ መመቸት በሀገር ነው ። guys you're really wonderful you can be a model for manys ! God bless you weldone !

  • @Eleanor0516
    @Eleanor0516 4 роки тому +6

    እዚ ቤትኮ ፍቅር ጥግ ድረስ ኢትዮስመጣ የመጀመሪያ ስራዬ የሚሆነው ነቢልንና መቅዲን ማግኘት ነው

  • @stefjadaa
    @stefjadaa 4 роки тому +1

    Woow እንኳን ተወለዳቹ

  • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
    @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 4 роки тому +134

    በኢስላም ልደት ሚባል ነገር የለም

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 4 роки тому +1

      ፦ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ua-cam.com/video/9HIzei7oJxQ/v-deo.html

    • @alemtube3431
      @alemtube3431 4 роки тому +4

      Werayam

    • @chenewsnetwork9964
      @chenewsnetwork9964 4 роки тому +5

      ena keber becha new

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 роки тому +1

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ
      ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 роки тому +1

      ደምሬኝ ውዴ

  • @emutitamirutamiru2931
    @emutitamirutamiru2931 4 роки тому

    Happy birthday Mekdi & Ekru 🎂 mirtochye siwedachu eko 😍😘

  • @onlinesra
    @onlinesra 4 роки тому +7

    የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠቡቃቹ። ዩትዩብ ጀምራያለው ሰብስክራይብ አድረጉኝ አመሰግናለሁ.

  • @ክብነሺየጌተልጅ
    @ክብነሺየጌተልጅ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ናው ፍቅረችሁ ይብዛ በጠም ደስ ትላላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @linbh752
    @linbh752 4 роки тому +6

    ሚንድነው እነዚህ ሰቶቺ ራቅታቸው አራ ጉድ አረተው ዬታኛው ሀይማኖት ነው ተገለልጣቹሁ ውጡ ያሚለው አሁንስ ሆደቻው እነ ጡታቻው ሚነቸው ኡኮ አልቀራም እስት ንገሩን

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 роки тому

    እዚህ ቻናል ላይ ደስስስ ከሚለኝ ነገር አንዱ በእስልምናና በክርስትናቸዉ ተዋደዉ ተፈቃቅረዉ የሚኖሩበት ደስ የሚል አዝናኝ እና አስቂኝ ፕሮግራም ያለበት በመሆኑ ልናከብራቸዉ ልንወዳቸዉ ልናበረታታቸዉ ይገባል ባይ ነኝ በዚዉ ቀጥሉበት እወዳችኋለዉ አከብራችኋለዉ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 роки тому +4

    ውይ ነቢል ሚሉህ ልጅ ግን ጥሩ ትሰራና ምታሳጥረው ነገር የሆንክ ውሃ ቆራጭ ነገር ነህ

  • @emukaye96
    @emukaye96 4 роки тому

    Yene ebdoch yemer weddd beqa maregachu fexari edmena xena yisxachu nebil ❤❤❤ mekdina,ekirm HBD 🎂🎂mekdiye yene alqasha bzu amet nurilgn ekiramiye yene qews anchim eskiselecsh nuriln

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 роки тому +4

    ያርቢ ኢትዮጵያ ትፍርስ የሚሉት አናታችውን አፍርስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምየ ሀገሬ ክፉሺን አልስማ

  • @danimgoes8834
    @danimgoes8834 4 роки тому

    Happy Birthday👩‍❤️‍💋‍👩🎂

  • @siifiikadiroromaa8829
    @siifiikadiroromaa8829 4 роки тому +3

    ሙስሊም መሆንህን በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩት።የአላህ!! ከሀጅ ነብይ ጋር ግን እንደት ነው ድኑ ይፈቅድልሀልዴ? አይመስለኝም!

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 4 роки тому

    Uffff setamro aylyachihu ❤❤❤💐💐💐 happy birthday day

  • @bitusports9943
    @bitusports9943 4 роки тому +3

    editingu yabede new nebil ante nek edit mtaregew

  • @zadel1868
    @zadel1868 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ እንዳማርባችሁ ከስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ አይለያችሁ የተወሰኑ አርቲስቶችን ብንጠይስ ልክ እንደዚህ ጥሩ ይሂዱና ከተወሰነግዜ አመት በሀላ እውቅና ሲመጣ ተለያዩ ለየብቻ መስራት ሲባልእንሰማለን እናን ግን ለሀገራችን ለተከታዮቻችሁም ሰውን አስደምማችሁ ለሰው አሪያ መሆን አለባችሁ ጥሩ ደረጃ ትደርሳላችሁ በዚህ ከቀጣላችሁ በማሀከል ግጭት ሰው ለማጣላት በማህከላችሁ ግብቶ ለማጣላት ሚሞክር ሰው አይጠፋም የተለያዩ ነገሮች ሊፈጠር ይችላል ግን ዉጣውረዱን መሰናክሎችን ማለፍ እርስ በርሳችሁ መቻቻል አንዳንዱን ማርም የሆነገር ሲፈጠር ማለፍ በልታዩነት ውስጥ አንድነት አለ መርሳት የለብነም እንደዚህ ከሆነ በቃ ሞትእንጅ ምንም አይለያችሁም ስለምወጣችሁ ነው እሂን ምለው ነብል እየው ዘይነብ ከሳውዲ ሁሊም የናንተ የምትወጣችሁ ?

  • @smarthabeshaboy7976
    @smarthabeshaboy7976 4 роки тому +11

    ሙስሊም ሁነህ ልደት የማክበሩ ነገር ባልደግፈውም ለጏደኞችህ ያለህ ክብር ግን ሳላደንቅ አላልፍም👍🏾

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

    የኔ ውዶች ፍቅራቹን ያፅናላቹ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ተባረኩ አብዱዬ መልካም ጉዞ ይሁንልክ

  • @zinetalioumer4142
    @zinetalioumer4142 4 роки тому +10

    እረ ሙስሊሞች ሂጃባችሁን አስተካክሉ ። አብዱ የት ነው የሚሄዴውው

    • @ebromame3868
      @ebromame3868 4 роки тому +1

      አሜሪካ ነዋ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 4 роки тому +1

      አሜሪካ ይውሰድሽ እንዴ ኪኪኪ

    • @zinetalioumer4142
      @zinetalioumer4142 4 роки тому +1

      @@sosososo-ov4oo ሀሀሀ እረ የኔ እህት አሁን እንኩዋ አሜሪካ የመሄድ ሀሳቡ የለኝም ይለፈኝ

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 роки тому +2

    ኢክሩየ ጓደኝቺሽ ዉብ ናቸዉ በጣም ነዉ የሚያሜሩት ባንቺ ነዉ የወጡት መቅድም የኔ ቀበጥ ምርጥ ሠዉ ነሽ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 роки тому +4

    ሄሎሎሎሎሎሎሎሎ አትበል ስትጀምር አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብትል ምን አለበት የበለጠ ያምር ነበር

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому +3

      ይሄ እኮ የሃይማኖት ቻናል አይደለም።።።የፍቅር የጓደኝነት የመተሳሰብ ማህበር ነው።

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 роки тому

      @@birukayele04 አልጠፋኝም እሱን ንገሩኝ አላልኩም ሙስሊም በየትኛዉም ነገር ላይ ሲጀምር ቢስሚላህ ማለት እንዳለበት ሁሉ ሰላምታ ሲያቀርብም አሰላማለይኩም ቢል ይመረጣል ነዉ ያልኩት እሺ መጀመሪያ በንደንብ አንብቢዉ ጥያቄዉን

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому

      @@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ አረ ይቺን የነቢሎን ቻናል እንክዋን ለቀቅ አድርጉልን በፈጣሪ ይሁንባቹ።የበፊት ኑሮዋችንን እናስታውስበት እምነት ሳይለያቸው ፍቅር ጓደኛሞች ያደረጋቸውን እያየን እንክዋን ትንሽ እንፅናና እባክሽ እባክሽ።

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 роки тому

      @@birukayele04 ለቀቅ ስትይ ምን ለማለት ነው

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому

      @@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ለቀቅ ማለት ይዞ አለማስቀረት ወይም መተው ማለት ነው።እና በእምነት ሰበብ ይሄን ፍቅር ያለፌርማታው ይዛቹ እንዳታስቀሩበን።ገና ብዙ ይሂዱበት ፍቅርን ያለ እምነት ልዩነት ይስበኩበት ።።።ለቀቅ ተወት አድርጒዋቸው

  • @abdishow6109
    @abdishow6109 4 роки тому +3

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏😭

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ለሚቀጥለው አመት ደሞ ወልዳችው ከብዳችው ለማየት ያብቃን ኢክራም & መቅዲ መልካም ልደት ቀሪው ዘመናችው እግዚያብሄር ይባርክላችው
    አቤሎ & ነቢል አልደኛ ተመችቶኛል ዳንሳችው 100 ላይክ ስጥቻለው

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 4 роки тому +23

    ዲስላይክ እምታደርጉ ቅናታም ምቀኛዎች ኝናቹ 😷

  • @albadr666
    @albadr666 4 роки тому

    ውይ ደሰሰሰ ሰትሉ አአቦ ይቻችሁ አይለያችሁ መቅዲ ኢክራም እንኳን ተወለዳችሁ መልካም ልደት😍😍

  • @leetube9513
    @leetube9513 4 роки тому +3

    አቤል እና መክሊት ግን ፍቅረኛሞች ነው የሚመሥሉት ብዙ ቪድዮ ላይ የሁለቱ አክት ለየት ያለ ነው

  • @meazaashe1610
    @meazaashe1610 4 роки тому

    Oooo so sweet happy birthday guys

  • @ባባታምሜብሀለው
    @ባባታምሜብሀለው 4 роки тому +10

    ራቁታም ሴት ሳይ እንዴት ደሜ እደሚፍላ አጠይቁን ሙስሊም አተመስለኚም ነበር ነቢል አላህሂዳያ ይስጣቹ ሌላ ምን እላለው