🛑 Bermel Georgis እህቴን በመግደሌ አልፀፀትም/የእናቴ ጥንቆላ ህይወታችንን አመሠቃቀለው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024
  • የእናቴ ጥንቆላ ህይወታችንን አመሠቃቀለው/ሚስቴን ስትወልድ በበሶ አረስኳት/እህቴን በመግደሌ አልፀፀትም/
    ☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
    #Orthodox #Terbinos_Media #Bermel_Georgis
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @terbinos_media1
    👉 More Video - / @terbinos_media1
    Subscribe to Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Terbinos Media

КОМЕНТАРІ • 140

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  2 місяці тому +23

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 2 місяці тому +4

      ወደመጣሁበት ሀገር በምመለስበት ጊዜ መሆኑ ያበሳጫል:: እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን እሄዳለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ::

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 2 місяці тому

      በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ በላችሁ

    • @የወንቅሸትወዳጅ
      @የወንቅሸትወዳጅ 2 місяці тому

      ጉዞ የምትጎዙ ወለተ ሚካኤል አሳስቡልኝ ለፈረሰኛው

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому

      ወድሜ እሄዳለሁ ብሏል ምን ያስፈልጋል ከመታወቂያ ሌላ ንገረኚ

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 2 місяці тому

      አሜን በርቱልን❤❤❤

  • @TinaAyza
    @TinaAyza 2 місяці тому +24

    40 ምንጭ ታረክ ትንሺ ላካፍለቹሁ የተባለቤት ምክንያት ፃድቁ አባታችን አብነ አረጋው የብርብር ማሪያምን ፅላት ይዘው ወደ ብርብር ስህዱ ልዩ ስም ነበረ በረሐ ስለነበር የወሃ ጥም ፀንቶዋቸው ነበር በያዙት መስቀላቸው ስባርኩ 40 ምንጭ ፍለቄ በነገራችን ላይ እስከ አሁን የፃድቁ መስቀላቸው በብርብር ማሪያም ገዳም ላይ አለ የቅዱስ ያረድ መቆምና የፃድቁ መስቀላቸው አለ ::

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 2 місяці тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 2 місяці тому +26

    አምላከ ጊዎርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት እባካችሁ ለደጃችሁ አብቁኝና ልዳን ልፈወስ አሜን ይደረግልኝ

    • @temesgengoshu5930
      @temesgengoshu5930 2 місяці тому +1

      አሜን ❤ ይደረግልህ

    • @HANALove-oq4fe
      @HANALove-oq4fe 2 місяці тому +1

      አምላኪ አይባልም ውዴ አምላካችን እየሱስ ብቻ ነው ጊወርጊስ አባቴ ስማአቱ ነው የሚባል ለደጁ ያብቃን ሁላችንም❤

    • @temesgengoshu5930
      @temesgengoshu5930 2 місяці тому

      @@HANALove-oq4fe🙏🤲❤️እሱኮ ግን ማለት የፈለገው የጊዮርጊስ አምላክ ለማለት ነው እህቴ 🙏🙏🙏

    • @mssnoon1874
      @mssnoon1874 Місяць тому

      ሁለችንም ያስበነ አሚለከ ቅዱስ ጊዮርጊጎስ❤🤲🤲🤲

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 місяці тому +14

    አለማመኔን እርዳኝ ጌታዬ🤲🤲🤲
    የልዳው ጊዮርጊስ እኔንና ቤተሰቦቼን ጓደኞቼን ለደጅሕ አብቃን🤲🤲

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 2 місяці тому +28

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልንና ከነ መላው ቤተሰብቼ ለቤት አብቃን ከእሰራታችን ፍታን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ሳትምረን ሳትፈውሰን ከቤትህ አታውጣን ድነን ተፈውሰን ለምስክረት አበቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ራራልን ተለመነን ይቅርበለን❤❤❤

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 2 місяці тому

      አሜን ለሁላችንም ከ እስራታችን ይፍታን

    • @ሠናይምድር
      @ሠናይምድር 2 місяці тому

      አሜን ይፍቀድልሽ ይፍቀድልን

    • @temesgengoshu5930
      @temesgengoshu5930 2 місяці тому

      አሜን❤ እኔም የደብሩ ልጅ ነኝ እኔንም ይፍታኝ❤❤❤

    • @meronmesele6407
      @meronmesele6407 2 місяці тому

      ኣሜን ፫

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r 9 днів тому

    ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱቅዱስጊወርጊስ በረከትለኛም በስደት ላይላለን ደርሶልን ለሀገራችን እንድሁምለደጁ እንዳበቃንበፀሎትአስቡን

  • @sorettilemlem7944
    @sorettilemlem7944 2 місяці тому +12

    ፍቄ በዚህ መልኩ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ፈጣሪ ፈወሰህ:: የነበረህ አገልግሎት በጣም ጥሩ ነበር

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 місяці тому +10

    ሠምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ኑውና ያለሁትበመንፈስ ቅዱስ ፈውሰን እያመመኝ ተቸግሬአለሁ አባቴ እርዳን በሠላም መልስህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Місяць тому

    ላንተ የረዱ ቅዱስ ኣባታችን ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኛ በስደት ያለነዉ በሰላም ለሃገራችን ያብቁን ❤❤❤

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 місяці тому +38

    በጣም ይገርማል በጣም አማስበው ሰው ነበር ግቦት 3 ባድ መኪና ነበር የተጎዝነው ዎገቡን ታሞ አኛ ስንመልስ አሞት ቀርቶ ነበር ዎድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንካን ደህና መጣህ ሲዘምር ሰያስተምር ነበር ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @mekonnendeg8938
      @mekonnendeg8938 2 місяці тому +1

      ከ አ.አ ውጭ ያለ ሰው መሄድ ይችላል ?

    • @hiwetbedlu9944
      @hiwetbedlu9944 2 місяці тому

      ⁠@@mekonnendeg8938 አዎ ትችላለህ ግን አ.አ መተህ ነው

    • @AdanuAdanu-mb1nj
      @AdanuAdanu-mb1nj 2 місяці тому

      @@mekonnendeg8938 አው

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c 2 місяці тому

      ​@@mekonnendeg8938aewe

    • @AdanuAdanu-mb1nj
      @AdanuAdanu-mb1nj 2 місяці тому

      ​@@mekonnendeg8938 አው ይቻላል

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም የኛ ትዕግስት ነው ወሳኙ የወደቀም ይነሳል መዳሄኒአለም ታሪክ ይቀይራል የኛ ጌታ አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጋወርጊስ ለኔም ለደካሜዋ የጀመርከውን ጨርሰህው ድጋሜ ኮመንት ኤኔደምፅፍ አልጠራጠርም አንተ ከፈቀድክ በደጅህ እመሠክራለሁ❤❤❤አንተም ትፈፅመዋለህ አምናለሁ

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 7 годин тому

    ስለ እፁብ ድንቅ ስራው እግዚሃብኤር ይመስገን!!!

  • @ethiochickenfarm8773
    @ethiochickenfarm8773 2 місяці тому +7

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰራ ባተ ተገለፀ ትልቅ የህይወት ትምርት እግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን የመድሀኒያለም እናቱ ድንግል ማርያም ትመሰገን ክርስቶስ ባተዉሰጥ አየሁት እየኖርከዉ ሰለራሴ አፈርኩ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ ከነቤተሰብህ ወንድሜ

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 2 місяці тому +17

    ወንድም ሰለሞን ግን የተወሰነ እንኳን አግዘኝ እና እኔም ልዳን በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንብህ😭😭😭

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 місяці тому +2

      በምን መልኩ ነው እንዱያግዝህ የፈለከው

    • @PETIROS-ds6sg
      @PETIROS-ds6sg 2 місяці тому

      @@sabaghumbot5485 ገንዘብ ያንሰኛል ደግሞ ሴት ነኝ

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 2 місяці тому

      በምን በገንዘብ ነው በምን

    • @Ggg-f4w
      @Ggg-f4w 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ ግን በምን መልኩነው በገንዘብ ነው ወይስ እዴትነው

    • @Ggg-f4w
      @Ggg-f4w 2 місяці тому

      @@PETIROS-ds6sg አካውንት ካለሽ አስቀምጭልን የሰማእቱ ወዳጅ የሆነ ያግዝሻል

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 місяці тому +7

    ደስ የሚል ምስክርነት እፍፍፍ ታድለክ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃህ ወንድማችን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው በረከቱ ለሁላችን ይድረሰን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 місяці тому +7

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 місяці тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 2 місяці тому +2

    እሰይ ❤ እሰይ ❤ እሰይ እልልልልል እልልልልል እልልልልል የኔ ኣባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤ ክበር ተመስገን እግዚኣብሔር ይመስገን ❤️🙏❤️

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 2 місяці тому +5

    ኣዎ ውደ እግዛብሄር ስንመለስ ጠጠር ይበዛል ግን እግዝኣብሄር አሸናፊ ነው ክብር ይግባው

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 2 місяці тому +4

    ተመስገን እንኳን መድሃኒአለም ለዚህ ክብርአበቃህ እናትህንም ልክብር ያብቃቸው

  • @MeseretMulu-l1h
    @MeseretMulu-l1h 2 місяці тому +6

    እረ ይህ ታሪክ የኛም ቤት ታሪክ ነው በቀን አራት ጊዜ ቡና ይፈላል መንፈሱ ይጠራል እናቴን ይሰዉራታል ብዙ ነገር ይናገራል ...
    በጣም ደግሞ ያማታል እንዴት ነው ከዚህ ህይወት የማወጣት ? የተዋህዶ ልጆች እስኪ ተሞክሯችሁን ንገሩኝ

    • @ሶልያና-ዀ4ጰ
      @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 місяці тому +6

      መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ሰርች አድርጊና ትምህርቶቹን በደንብ አዳምጪ ሁሉም ነገር እዛ ት/ቱን ውስጥ ታገኝዋለሽ

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 2 місяці тому +2

      እህቴ የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ውንድሙ ትምህርት ስሚ ቀሲስ ወልደ ማርያም መምህር ተስፋዬ አበራ ቀሲስ ሄኖክ•••••አድምጫቸው ሁሉም ነገር ይጋበሻል ከዛ ቧሃላ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ መቁጠራያ ያኔ እጅ ይሰጣል ዲያብሎስ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢 ሳያቁ እኛንም ጎዱን መቆም አለበት ። ፈጣሪ በማውጫው ያውጣቸው

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 2 місяці тому

      Ehte niseha megbat new mefthew kese blachu astemrote mot endale zelzlemawi ferd endale nigerote Abatochen amakru .Egziabher yigzachu.

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 2 місяці тому

    ድንቅ ሰው ነህ በእውነት የሀይማኖት ፅናትህ ልዩ ነው
    እግዚአብሔር ህይወትህን ያስተካክልልህ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Місяць тому

    ወይኔ የሀገሬ ልጅ እባክህ እንዴት እንደሄድክ ለቤተሰቤ እባክህ ምንገዱን አሳየን በእመብርሀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 місяці тому +5

    ገጠመኝ እሚል ትምህርት አዳምጥ ወንድማለም

  • @makerma3853
    @makerma3853 8 днів тому

    እግዚአብሔር ጠሪሹ ይማሓረክ

  • @netsanetkifle8161
    @netsanetkifle8161 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማህቱ ይርዳህ !ሰማህቱ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 2 місяці тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጅ አብቃኝ በቃሽ በለኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር እና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ይሁን። ወንድም ታሪክህ ደስ ይላል ብዙም ያስተምራል። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ።

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 місяці тому +5

    Yedawit lij hoy maregn 🎉🎉🎉❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 2 місяці тому +2

    እውነት ነው ስው በተስጥው መክሊት ክመስገነ በርከት ብዙ ነው ዛሬ እሱ ጌታ ነው ለምን ይህን አጥንት የተባለች ሴት አለች ግብዝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምንም የለም በትግስት ማለፍ ይመስል የለም

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 2 місяці тому +2

    እውነት ነው እኔ ቤቴ ሆኚ የስለቅስኝ ነብር ግን አሁን ታርክ ተቀየር እዛ ከሄድኩ እግዚአብሔር ይመስገን የተጭነቅ ሁሉ የሄድ. እባካችሁ ተስፍ አለን እምነት ብቻ ነው የሚስፍልገው

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 місяці тому +3

    ተርሚኖ ሚዲያዎችየሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እባካችሁ እምነትና ፀበል ካላችሁ ይወደ ኩዬት የሚመጣሠው ስላለ መጥተው ይውሰዱና ወደኔ ይዘው ልብ ላድርግ ወንድሞቼ ተባበሩ በዚህ ቁጥር ልደውልና እንዳናግራችሁ ፍቃደኛ ከሆናችሁ

  • @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ከኔቤተሰቦቼ ለቤትህ ኣብቃኝ🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 місяці тому +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን!
    ወንድማችን ከታሪክህ ከንግግርህ በብዙ ተማርኩ። በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በርታ

  • @SelamawitselamSelamawitselam
    @SelamawitselamSelamawitselam 2 місяці тому +1

    መ. ፍቃዱ እንኳን ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ያደረገልህን ተአምር ለመመሥከር አበቃክ .እኛም ምሥክር ነን አብረን ነበርንና . የልዳው ጊዮርጊሥ ይክበር ይመሥገን.ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 2 місяці тому

    ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድሜ የልብህን መሻት ይሙላልህ ፈጣሪ

  • @horid856
    @horid856 2 місяці тому +1

    እፁብ ድቅ ነው የሱ ስራ እኔንም ለደጅ ያብቃኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፆለት አስብኝ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 місяці тому

    ጎበዝ መጠንከር ነው ያለበዚያ ቡሀጢያት መኖር ነው

  • @emebetteshome1169
    @emebetteshome1169 2 місяці тому +1

    ወንድሜ እባክህን በፀሎት አስበኝ አፀደ ማርያም ብለህ ለሠማዕቱ አሣሥብልኝ

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 2 місяці тому +2

    ❤❤❤እንኳን እግዚአብሔር ደረሰላችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ❤❤🎉🎉🎉

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 2 місяці тому

    ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለድጂህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ እባክህ አፍርሰህ ሰራኝ በነፍስም በስጋም ስው አድርገኝ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 місяці тому

    ሰለህሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ሰማአቱየ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ ድንግል ማርያም እናቴ አማምላክ ክልጅሽ አማልጅኝ እስክቤተሰቦቸ እንች ፈውሽኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ

    እውነት በጣም የሚገርምነው አምላከ ጎርጊስ እብሩን ይውሰድ አተንም የጎበኛህ አምላክ እኜንም ይጎብኝን እማምላክ ከልጃጋር የደጁ ታብቃን እኔበበኩሌ ጨንቆኛል አደኛ ሀጥያታ ሁለተኛ ደጁን እስከሚፈቅድልንእሰከምረግጠው በፀሎታቹ አስብኝ😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому

    እማይስለቸን አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @MohalitMoha
    @MohalitMoha Місяць тому

    Anen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 2 місяці тому +1

    ያሳለፉኸው ህይወት ታምር ነው አገላለፅህም ደስ ይላል

  • @AtsedeTeklay-mv8en
    @AtsedeTeklay-mv8en 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል እኔ ህጀ አለሁ ሌኔ የደረ አምላክ ጌወርጊስ መድሀንዓለም ይመስገን

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 2 місяці тому +1

    ደስ የሚል ምስክርነት ❤❤❤❤❤

  • @mussie1620
    @mussie1620 2 місяці тому +1

    እግዚ አብሔር ሃሳብን ይባርል በረክትህም ይደርብን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому

    ደስ ሚል ምስክርነት እግዚያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እዉነት ነዉ ፈጣሪ ስንይዝ ሰላም ደስታ እረፍት አለዉ ተመስገን

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 2 місяці тому +1

    በጣም የሚገርም አገላለጽ

  • @horid856
    @horid856 2 місяці тому

    የሰማቱ እረድኤት በረከቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 місяці тому

    እልልልልልል። ተመስግን። ❤❤❤❤❤

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 місяці тому +2

    አድራሻውን እንዴት እናግኝ በዚህ ኑሮ ውድነት በሊስትሮ ስራ ልጆች ይዞ ከባድ ነው

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d 2 місяці тому

    Amlake kidus gorgis yekiber yemesgen unet Gena zare ye unet maskari Ayehu tsagawun yabzalachu fikerta Silasen kidus gorgis le deju yabkash balulign❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому

    ባለታሪኩ ትንሽ ግልፅቢሆን ጥሩ ነበር ብዙውን ድብቅብቅ አርጎ ነው ያለፈው: በፀበልብየታየውን ስለእናቱም በደንብቢነግረን ጥሩ ነበር

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 місяці тому +1

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 esyyyyyyyy egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 sematuu mesgana yegebawe amen 🤲🏾🙏🏾 wedemache kale hewtene yasemalne li hulachume💯💯👌🏾👌🏾 egzabhre ymsgene ekani dankelinee🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @muluembatmuluembat4567
    @muluembatmuluembat4567 2 місяці тому +5

    ወድሜ ሰለሞን ከጅን ቅድስ ጊዮርጊስ እስከሚጠራኝ በመቤቴ ፀበልና እምነት አምጣልኝ በህመም 4 አመቴ

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 Місяць тому

    በፆሎአስቡኝወለተመዴንከነቤተሠቦቸሰማእቱለደጅህአብቃንኝ

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg 2 місяці тому

    አባቴማርልኚ😢😢😢😢😢😢

  • @basitesfa9323
    @basitesfa9323 2 місяці тому

    ኣንድ ኣመት ከስድስት ወር በህልም ኣላሳረፍኩም ሁሌ ህልም ላይ ነይ ጨነቀኝ ። ማታ ሚታ አጸልይ ኣለው ፡ ቁዱስ ጊዬርጊስ ለኒም ማረኝ

  • @DhvxyhFhj
    @DhvxyhFhj Місяць тому

    ቅድስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔና ቤተሰቤቼ እና ጋደኛቼ ለደጅህ ኣብቃን

  • @DhvxyhFhj
    @DhvxyhFhj Місяць тому

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ እኔና ጋደኛይ ለደጅህ ኣብቃን❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 місяці тому

    ❤❤❤❤ተመስገን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 місяці тому

    እናቴ እማይየ የኔ ልዪ እናት የኔ ምስክን እናቴም ጨለ ጠንቋይ ባታደርግ ቅበ ባትቀባ ጨለ ግን ለላ ነገር አለ እህል ታግበሰብሳለች እስክተላ በለላ ቦታ ነው ሰውራ ምታኖረው ማንም አያውቅብታም እኔ ብቻ ተገልጦልኝ አየሁ ከዛ መሟገት ጀመርኩ ማስረዳት ጀመርኩ ለፋሁ እሷም ለመተው ብላ አቃታት ካልተውሽልኝ ከበት ምግብ አልበላም ያመኛል አልኩ ብየ ቆየሁ ይሄው ዛረ ለራሱ ወባ አሞኝ ይሄን ቃለመጠይቅ እየሰማሁ ለቀቀኝ ዳንኩኝ በማርያም እናቴን ወዳታለሁ ከፈለገ እግዚአብሔር የእኔን ህይወት ወስዶ ይማርልኝ እናቴን መውደደን በጣም ነው ምናፍቃት አንድም ቀን ፍቅር ሰጥቻት አላውቅም ታድያ እናቴን ሳልወድ መኖረ ምንድነው ትድርም ልጅም ብሆን ስለ እነሱ ብሎ ያስቀርብኝ ከፈለገ እናቴ ይማርልኝ በጣምኮ ነው ምወዳት ስስቴ ለራሷኮ ኖራ አታውቅም ስትንከራስተት ለእኛኛ ነው ካለሷ ደስታ ሕይወት የለኝም ልኑርላት አምላከ እባክህን ይህን ስጽፍልክ በእንባኮ ነው እባክህን የኔ ጌታ ና ሰማዩን ቀድህ አድነን አድናት እናቴን እናትህንኮ ትወዳለህ ባክህን ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ አባቴ ተመልከተን የጊዮርጊስ አምላክ ማረን የጊዮርጊስ አምላክ ራራልን የጊዮርጊስ አምላክ ይቅር በለን አውታታው ከርታታው አባተን ውጣ ወረድ ክስ ያስቸገርውን ድግምት መተት ያስጨነቀውን ባለፈው አመት እንድከስር ያደረገውን መውጫ መግብያ የጠፋበት አባያን አግዝልኝ ከገባባት ወጥመድ እባክህን አባቴ አውጣው በዝህ አመት አስደስተው ከጎኑ ሁንለት የጀመረውን አላልቅ ብሎ መንገድ ላይ የቆመውን አስጀምረህ አስፈጽመህ ደስ አሰኘው ጌታየ እንደምትሰማኝ አውቃለሁ አለቃየ አዛዠ ንጉሰ እባክህ ራራለት እህት ወንድሞቸንም አስብልኝ አምላከ ከዛር ከመተት አላቀህ ለእህቶቸ መልካም ትዳርን ስተህ ያላቸውን ነገር ባርክላቸው ወንድሚቸንም ከትዳር ፈተና ውስጥ ያሉትን ተራርቀው በየሀገሩ በስራ ምክንያት ተለያይተው ምኖሩትን አስብልኝ አባቴ ትዳራቸው ውስጥ ያለውን እሳት ያለውን ለመፋታት ምሉትን ጊዮርጊስ ገብርኤልን ሚካኤልን እናትህን ልከህ ደግፋቸው እንደ ውሃ አቀዝቅዝላቸው የወደድካቸውን ከለሎች በተሰቦቸ ጎሮበቶቸ ማርልኝ በሽታን አታሳየኝ ለንስሃ ሞት እንድንበቃ አድርገን እኔን ደሞ ተመርቀ በድግር 2011 ላይ ይሄው ካለ ስራ አለው የራሰው በአንተ እጅ ስለሆነ አባቴ እኔ አንቴ እንዳስቻልከኝ እታገሳለሁ የጊዮርጊስ አምላክ ክብር አዘዝ አገዛዝ አምልኮ ሁሉ ነገር ላንቴ ይገባል አሜን❤️ አሜን ❤️አሜን ❤️

  • @MesraTedes
    @MesraTedes 2 місяці тому

    Wow isey yene abat fexary yimesgen❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 2 місяці тому

    እንኮን ደና መጣችሁ ሶልዬ

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 2 місяці тому

    ❤❤❤ melkam fekadih ydereglign ena ledejih yabikagn abate semaetu

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому +2

    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባሳሙኤ የይቱብ ቻናል እዬ ይበልጥ መፈሳዊ ትሆናል ከባድ ነዉ በአድ አምልኮ ከባድ ነዉ የእዉቀት ችግር ነዉ

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 2 місяці тому +2

    ይቅርታ ወንድማችን እሥኪጀመር እየጠበቅን ነበር የፀበል ሥርአቱ እሥኪጀመር ነገር ግን ወንዙ ካልጎደል በምን አይነት መልኩ ነው ምእመኑ የሚንቀሣቀሠው እባክህ መልሥ ሥጠን???

    • @aster7876
      @aster7876 12 днів тому

      በጀልባ መሻገር ይቻላል

  • @MeseMese-b9c
    @MeseMese-b9c 2 місяці тому

    Semahitu kiduss geyorigess abate bewededikew kenemela beteseboche adineni

  • @aberhameawoke3145
    @aberhameawoke3145 2 місяці тому

    Ayizon fetari miwodawen naw mefatenawe enda eyobe malet nw berta egezabehair kanta ga yihune

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg 2 місяці тому

    ቅዱስጊዮስአባቴቤተሰቦቸንማርልኚበአውደምረትቁሜልመስክርልህ

  • @genetmegersa8325
    @genetmegersa8325 2 місяці тому

    Yemaitu abate enenim ledeji abikang endetemengahu dejihen ateskeregn .amenalewu bezi yetezerkarekewun hiwoten enda mitastekakililegn . Mefte yetehubatin enkokilesh yehonebignin Hulu endemtefetalign abate.

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 місяці тому

    In the world

  • @habtad6737
    @habtad6737 2 місяці тому

    ጠያቂው ግን ፀበሉ ላይ በጣም በትጋት ሲያስተባብር የነበረው ልጅ ነው አይደል?

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ደጋግሜ የቤተ ክርስቲያን ማሰርያ ሰለት ሰላለብኝ ያሰሪ ኮሜቲ ሰልክ ቁጥር የሚደርሰበት የባንክ ቁጥር ብዩ ነበርአሀንምአሰቀምጡልኝ አመሰግናለሁ።

    • @Terbinos_Media1
      @Terbinos_Media1  2 місяці тому

      1000499896477 በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому

    ተርቢኖስ ምን ማለት ነዉ ተርጉሙሉን

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 2 місяці тому

    በይትኛው የቤተክርስቲያን ስርዓት ነው አጥቢያ ቤተክርስቲያን ገዳም እያላቹ የምታወሩት ?

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @MesraTedes
    @MesraTedes 2 місяці тому

    Awo bee aynachin aytenal bee alga sihed

  • @genetadmasu6739
    @genetadmasu6739 2 місяці тому

    Wayine ehe lij dehna hone Egzihabiher yemsgein

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 місяці тому

    💚💛❤🙏

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 місяці тому

    አረተዉግን አርዱኝ ደጁ አድመጣ ላይአልፈልግም አርዱኝ

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 2 місяці тому

    Abatea leneam tragn

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 2 місяці тому

    ለምንድነው ግን ቦታ ሳይገደም ገዳም የምትሉት

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 місяці тому

    ጎበዝ መጠንከር ነው ያለበዚያ ቡሀጢያት መኖር ነው