🛑 Bermel Georgis የጠንቋይ ልጅ ነኝ/እህቴን በመግደሌ አልፀፀትም/ሚስቴን ስትወልድ በበሶ አረስኳት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  2 місяці тому +1

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 місяці тому +5

    ጊዮርጊስ ሆይ እናት አባቴን እህት ወንድሞቸን አደራ እኔንም ጠብቀኝ ከክፉ መከራ ከአጋንንት ስራ ከታሰርንበት ፍታን ጊዮርጊስ ሆይ አደራክን እንደጠበኩህ ነው መዳን እፈልጋለሁ ❤😢❤😢😢🤲💔💔🤲🤲💔💔💔🤲🤲🤲🤲🙏😪😪😪💔💔🤲🤲🤲🤲

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይችላላል አይዞኝ

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 2 місяці тому +3

    ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የሀይማኖትህ ጥንካሬ የአገላለፅህ ስነ ስርአት በጣም ያስደስታል

  • @romange5198
    @romange5198 2 місяці тому +1

    ሰማእቱ እባክህን ፍቀድልኝና ደጅህን አፈርህን አስረግጠኝ አምላከ ቅድስጊዮርጊስ ፈቃድህን ይሁንልኝ ።

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 2 місяці тому +1

    ወንድማችን አምላከ ጎርጊስ ጨርሶ ቤተሰብህን ይማርልህ ። ወንድማች ተርቢኖስ የጎዙ አዘጋጅ አንተንም እናመሰግናለግ አስተያየት ትቀበላለህ ።

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 місяці тому +1

    .እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ ወድሜ ከዚህ በፊት ያቀረብህዉ በጣም የሚገርም ነዉ ሠመአቱ ይርዳህ በእዉነት እንትሕንም የእምነቱን ሀይል ይግለፅላቸዉ

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ይሁን። እግዚአብሔር ዕንኳን አዳነህ ወንድም።

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን ትባርክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን

  • @ስኒት-ቨ9ኘ
    @ስኒት-ቨ9ኘ 2 місяці тому +3

    ክብርና ምስጋና ለኣምለከ ጊዮርግስ🙏

  • @MuluAbegaz
    @MuluAbegaz 2 місяці тому +1

    አባቴ ቅድስ ጎርጊሰ ደጅህን አንድረገጥ አርዳኝ ማረኝ ሰማአቱ

  • @liya7235
    @liya7235 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 місяці тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ደስ የሚል ምስክርነት እናመሰግናለን🙏

  • @mussie1620
    @mussie1620 2 місяці тому

    የባለቤትህን ጸጋ በጣም ብዙ ነው በጣም የምትባርክ ምስትህ እግዚ አብሔር ይባርካት ይብቅርካቹ

  • @tiruya2102
    @tiruya2102 2 місяці тому

    እልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሄር ይዉስድ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃዉ በታምሩ ይጎብኘን ወንድማችን እንኴን ደስ ያለህ ለዘላለም በቤቱ ያዕናህ ተ

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    እግዝአብሄር ኣምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    ኪዳነምህረት እናቴ ሰማእቱ ቁዱስ ገርግስ ማርኝ 🙏😢

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 Місяць тому

    እግዝያብሔር ይመስገን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 місяці тому +5

    ንገርልኝ እስኪ ለዚህ ምንደኛ ደብተራ አገልጋይ ላደነዘዘዉ ምዕመን እነ አዳልሞቴ እነ ወሰን ጋላ ዛሬም ትዉልዱን በጫት በሽሻ ያደነዘዙት የዛር መናፍስቶች እነ መምህር ግርማን ለሚቃወሙ ይሄን ነዉ አባታችን መምህር ግርማ ያጋለጡት አባት ነን የሚሉ እረኞች ያልሆኑ ግን አትስሙ ይሉናል ለምን ጠቋር አላ እነሱ ጋር ዛር አለ እነሱም ጋር ያ በቆሮንጦስ ጌታየን የፈተነ እነሱን አሰናክሏልና የሚያወራዉ በአፋቸዉ ጠቋር ነዉ።

    • @mahlatnewye6490
      @mahlatnewye6490 2 місяці тому

      እውነትነው ደንዝዘው ሰውን የሚያደነዝዙት😢😢😢

  • @romange5198
    @romange5198 2 місяці тому

    ተባረህ መጨረሻውያሳምርልህ ዝማሪ መላክ ያስማህ ።

  • @makerma3853
    @makerma3853 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 2 місяці тому +1

    እባክህ የልጁን አካውንት አስቀምጥ

  • @avg4628
    @avg4628 2 місяці тому

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 місяці тому

    በፆሎትአስቡኝለሠማእቱአሳስቡኝ ወለተሀናማረያምከነቤተሠቦቸአሳስቡኝአትረሱኝሰማእቱያቀዋልጭንቀቴን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +15

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛ አባት ከእቅፍህ አታዉጣን 🤲 ደጅህን ለመርገጥ እርዳን፡

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Місяць тому

    ዝማሬ መለዕክትን ያሰማልን

  • @እውነትን
    @እውነትን 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ስም ሰብስክራይብ አርጎ ስውይዳን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 2 місяці тому

    ሰማእቱ ለዳጁ ያብቃኝ👏👏👏👏👏👏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ይጉብኙ 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @emebetemu5599
    @emebetemu5599 2 місяці тому

    Yne Abat tamrjaw Abata yetm Alem bihon yaten dejna bat yakil weder Algjem yne Nafkota Abatywa Dgami fkidhljie ledjik Abkajie blweltya ❤❤❤

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 2 місяці тому

    ክብርለመዳኒያለም

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 місяці тому +3

    ስለተደረገልህ ነገር ሁሉ እግዚያብሄር ይመስገን ለዚህ ነዉ የመምህራችን መላከ መንክራን መምህር ግርማ ትምህርት ያስፈልገናል የምንለዉ አብዛኛዉ ህዝባችን አንድ እግሩ ቤተ ክርስቲያን አንድ እግሩ ዛር ጨሌ ጠቋር ወሰን ጋላ የወረሰዉ ነዉ እግዚያብሄር ምህረቱን ቸርነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

      Ymigermew.eko.yhienenq.mskrnet
      Aytew.memels.ayfelgum.
      Enie.mskrnet.besemahu.kutr
      Abatachn.memhr.grman.yeseten.egziabhir.ymesgen.elalehu❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 місяці тому +4

    ወይኔ ምነዉ ካገሬ ስወጣ አግሬ በተሰበረ

    • @sarasari6939
      @sarasari6939 2 місяці тому +1

      የኔ ቢጤ እኔም እማልለው የለኝም ይህው በጭቀት አለሁ

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 місяці тому

      እግዚአብሔር አለ አይዞ(ሽ)። በየቀኑ ፀልይ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ኢትዮጵያ መልስ(ኝ) ዕያል(ሽ) ደጉ አምላክ መልስ ይሰጥ(ሻ)ል።

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 місяці тому

      @@sarasari6939 እዉነትየምሬነዉ በግዚሀብሄር በረከት በድግል ማርያም አማላጅነት መኖር አያቻልን በሰዉሀገር ሄደን የሀዛበ መንፈስአንሰበስባለን ነፍሳችንም አናጣለን ለዚለሚቀርአለም በንስሀ ምንም ባይኖረን ሰለማርያም እያልን መኖር ስንችል😓😓

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 місяці тому

      @@Eyob797 አዉነት አምስት ወርሙሉ አያለቀስኩ ሰማቱን ጠየኩት ግን አግዚሀብሄር አልፈቀደም ክፍ ቢኖረኝ አዲት ደቂቃም አልቆይ ነበር

    • @LuwamYacob-w4j
      @LuwamYacob-w4j 2 місяці тому

      Hulu neger Egziabher sifekd naw kenu siders yhonal enkan ledejih abkan blenew snt alemawi neger lemnenew yaderglin yele

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 місяці тому +5

    አግዚአብሔር ፈቂዶ 3 ጊዜ ሄጃለሁ ክብር ለሰመዓቱ ጊዮርጊስ አጹብ አፁብ ነው ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ምን አደምል ❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር እኮ ሚሳነዉ ነገር የለም የኛ እምነት መጉደል ነዉ የልብ አይናችን ይብራ አሜን አሜን አሜን

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

      Something.egnanm.ledju.endabekan.bestelot.asbien😢

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

    Egziabhir.ymesgen.egziabhieymesgen.egziabhier.ymesgen.mnm.kalatylegnim.ledju.yabkan.egninm❤❤

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 2 місяці тому

    አባቴ እባክህ እኔንም ጥራኝ።

  • @enatteshale
    @enatteshale 2 місяці тому

    እሱንም በጉዞ አዘጋጅነት ልክ እንደ አብይ ሙሴ ብትቀላቅሉት ጥሩ ይመስለኛል ተመልሶ ሊስትሮ እንዳይሰራ ሲቀጥል ፀበሉ ላይ የቆየ ሰዉ ቢሆን ፀበሉን ጥሩ አድርጎ ያብራራል ለተጓዡ ስርአቱን ህጉን ጠብቆ ህዝቡም ይጓዛል

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 2 місяці тому +3

    Amen bewente egzibhreae yemsegene aree amlake Georges derselne bewente lebteke abkage 😢😢😢😢

  • @emebetemu5599
    @emebetemu5599 2 місяці тому

    Selya wedma Nurjie Sematu Abata Bate adero tengrioje tamrtun gelzoljal Egziabher simu ymsgn segwen yabzalk bemsraw hulu sematu Abata yetbkiljie

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheHoodSlimelll
    @TheHoodSlimelll 2 місяці тому +1

    ☦️🙏

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 місяці тому

    አምላኬ በመንግስትህ አሰበኝ እኔ ቆሻሻነኝ ሀጢተኛነኝ ይቅርበለኝ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Місяць тому

    Solomon kelebeh setadamet des yelale berta

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልኽልልልልልልልልልልልል

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 місяці тому +1

    ሰማዕቱዬ ለደጅህ እንደምታበቃኝ አምናለሁ😢

  • @tinsaezelalem-g3t
    @tinsaezelalem-g3t 2 місяці тому

    solomon enem aychalew lemanim ayadalam

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n Місяць тому

    Amlaka keduse gewaregese oy ebake yanta fekad yuen ena menme yalayem gen yanta keduse fekade kaona bameknyate ladage abkai

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 2 місяці тому

    አባቴ እባክህ እኔንም ጥራኝ።

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤