🛑 ቅዳሴ ክፍል 3 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በእውነት ተዋህዶ መልስ አላት

  • @bitania2
    @bitania2 3 місяці тому

    አባታችን ይህን ለዘልዓለም ህይወት መንግሥት የሚጠቅም ቃል ያለመታከት ስለሚደክሙልን እጅግ እናመሰግናለን። ለዘልዓለም ህይወት መንግሥት የሚረዳን የእግዚአብሔር ቃልን የሚዘሩ "የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰረቅ አቃቤዎች ናቸው። እድሜና ጤናን እብዞቶ ይስጠዎት።

  • @MuluFentaye
    @MuluFentaye 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይደረስን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላክ ቅዱሳን🙏🙏🙏

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። አባታችን በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነዉ የሚያስተምሩት እና ቢቻል የድምፁ ጥራት ቢስተካከል በተጨማሪም በምስልም ጭምር ቢሆን እጅግ መልካም ነዉ እንዴት ይህንን ለመሰለ ድንቅ ትምህርት በአገረ አሜሪካ ጥሩ ድምፅ መቅጫ ይጠፋል ተባረኩ ቃሉን ያሰማን እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 25 днів тому

    Kal hiwot yasmalen abatachen