Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amen Amen Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤
ያባ ሙሴ ፀሊም እና የቅዱስ ሚናስ በረከታቸው ይደርብን ደሞኮ በጌታ አባ ሙሴ ፀሊም (ጥቁሩ ሙሴ) እኮ ለኔ ልዩ ነው ለደጁ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ በረከቶም ናይ ቅዱሳን ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይሕደር 💒✝️🙏✨🕯️♥️💙💛💙🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
የእመቤታችን የቅዱሳንና የሰማታት ምልጅና በረከት ይደርብን
❤።❤❤❤።❤❤❤❤❤።ይገርማል 😱 ክዳኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት በረከታችሁ ይድረሰንበእውነት የቅዱሳኑ በረከት አይለየን
የአባቶቻችን ፅሎት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥል መምህር እናመግናለን
የአባታችን ሙሴ ፀሊም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን👏
የቅዱሰን በረከታቸው ይደረብን የአባ ሙሴ ጸሊም
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽እኛም በሩቁ በመንፈስ ከበረከቱ ስላካፈሉን እድሜ ከጤና ያድልልን
መምራችን እግዝአቤሔር ይባርክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ ተባሬክ
አሜን በረከታቸው ይደረብን መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ታድለሀል ዶ/ር
አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን ✝️✝️✝️አሜን 📖📖📖ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ያባቶቻችን ጾሎታቸው በርከታቸው ትድርሰን 🤲🤲🤲አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪
Amen Amen Amen💒💒💒💒💕💕🙏🙏🙏💐💐
መምህር በጣም እድለኛ ነህ።ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ልደጀህ፡የብቅን፡አሜንአሜንአሜን
ከአባታችን ከአባ ሙሴ ጸሊም ፍጹም በረከት ረድኤት ያድለን ለባለ ብሩህ አእምሮ መምህራችንም ረጅም እድሜና ጤና ሁሌም እግዚአብሔር ያድለው
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ምልጃ ይደረብን መምህር እናመሰግናለን ከቦታው የለው እስኪመስለኝ ተመስጭ ነው ያየሁት
ደስ ብሎኛል መንፈሳዊ ፊልሙን አይቼ በጣም ገርሞኝ ደስ ብሎኝ ነበር በረከታቸዉ ይደርብን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
የአባታችን የአባ ሙሴ ፀሊም በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏መምህር ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
መታደል በረከታቸው ይደርብን ✝️🙏
Amen amen 🙏
እናመሰግናለን። የበለጠ ምኞትህ እንዲሳካልህ እመኛለሁ። ሀገራችንም የበለጠ መስራት እእዳለብን አይቻለሁ።
በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን
እናመሰግናለን በመጽሐፍ የምናውቃችን ስላስጎበኙን እናመሰግናለን ፡፡ መምህር
የቅዳሳን አባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
አባታችን በርከትወት ይደርብን!!
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን የቅዳሳን አባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾
Dr.Rodas Egziabher Amlak kale Hiweten Yasemalen and tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes ! እኔ እዚህ ገዳም ስመጣ ወደ ቤቴ መመለስን ሳስብ ገነት ውስጥ ገብቼ የወጣሁ ያህል ይሰማኛል ። ግቢው መንፈስን ይሰበስባል እናም በዚህ ስሆን እረፍት ይሰማኛል ። የቅዱሳን ምልጃ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን🙏መጋቢ ሐዲስ ዶ /ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ። አሜን አሜን ።
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
የሁሉ ጻድቃን ረድኤት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤💒❤
አቤት እንዴት ይማርካል ለመባረክ ጓጓሁ የስዕለ አድህኖው ምስጢራት እንዴት ድንቅ ነው መጋቢ ሐዲስ፣አባታችን ያስረዱን በረከቶት ይደርብን የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይስጥልን
በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ጤናን ጨምሮ
ታድለህ መምህር በጣም ነው የምወደው ቅድስ ሙሴ ፀሊምን በረከቱ ይደርብን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin ye Abbatochachin bereket yidaribin 🙏💚💛❤️
በረከታከዉ ይደርብን መምህ ቃለህይወያሰማልንአሜን አሜን
የቅዱስ አባታችን በረከት እረደት ምልጃ ፆሎቱ ይድረሰን!!!
የአባታችን ጾሎት በረከቱ ይደርብን
በእውነት በረከታችሁይድረሰን
የመቤታችን እና የፃድቃን ስማእታትን በረከት ያሳድርብን
መምህር እናመሰግናለን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏
አቤት መታደል ! ውድ መምህራችን የአየኸውን የሠማኸውና ለኛ ለወገኖችህ እንድንረዳ በዶረግህ ከልብ አመሰግናለሁ:: በአንተ ላይ አድሮ የሚሠራው የልዑል እግዚአብሔር ስማ የተመሰገነ ይሁን:: እኔም እንዳንተው በቲቪ እያየሁ ተሳልሜ ስእሎቹን ስሜአለሁ::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን በከርከታቹሁ ይክፈለን ይደርብን መምህር ስለአራኔዉስ ትንሽ ቤይስተምሩን ከይቅርታ ጋር
Ameen Ameen Ameen 🙏Kalehewot Yasemalen Bedme betena Yanureln 🙏yekidusanu teselot , Eredet Bereket yedereben 🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም በጣም ግሩም ነው ሥነ- ሰርዓቱ የጻድቁ ፣የሰማዕቱ አባታችን አባ ሙሴ ጸሊም ና የቅዱሳን በረከታቸው ረደኤታቸው ይደርብን 🤲። በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ሰለ መልካም ሥራህ ከልብ እናመሰግናለን መምህር
እንዴት ደስ ይላል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😍😍😍 በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን እኛንም ደጃቸዉን ለመርገጥ ያብቃን🙏🙏🙏🙏💖
Ufffff Endat Des yelal ortodox tewahdo b eybotaw sibza berktachu Yedrsnnnn Aylyennnnnn abatochachn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💓🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
Kale hiwet yasemalin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
ቸኩያለሁ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከራን የተቀበለበትንና አፅሙ ያረፈበትን ቦታ እንዲሁም የእናቴን የእመቤቴን እስከነልጇ ተሰዳ የኖረችበትን ቦታ ሄጄ እስካየውና እስክሣለመው
Bereketachn yiderbeni🙏🙏🙏🙏
የቅድስ ሚናስ በጣም ያጎጎል እጠብቃለሁ
አሜን 🙏የቅዱሳኖቹ በረከታቸው ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
ሁሉን ያከናወነ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ዓይናችን መልካም እንዲመለከት ዦሮችንም በጎ እንዲያደምጥ ፈጣሪ ምክኒያት አደረጋቹ አምላከ ቅዱሳን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የዓዕምሮ ሰላምም አብዝቶ ይስጣቹ "ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! "
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድርብን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
የአባታች ሙሴና በርከታቸዉ ይደርብ ለእርሶ ለዶ/ር አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ናጤና ይሰጥል የአብ የድንግል ልጅ በርከታችሁ በእኔ ላይ ይደርብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መታደል ነው በእውነት
አሜን በረከታቸው ይደርብን። እናመሰግናለን መምህራችን።
በአምላካቸው ዘንድ የታመኑት ቅዲሳን አባቶች የአባ ሙሴ ፀሊምና አባ ሚናስ በረከት፥ረድኤትና ቃልኩዳናቸው ያድርብን ዘንድ የታመኑት አምላክ፥ የፍጥረታት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።
❤😂😂😂😂😂ታዩታላችሁ የእኛ ጌታ የደከሙትን ስያበረታ!❤ቀብታ ቆሟልለምስጋና እንደ እግዚአብሔር ማንአለና🥰🥰🥰☮️🌍⚖️☝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ አሁን ሰላምነው አማኑኤል ኬእኛ ጋር ነው ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህር
እንባዬን መቋቋም አቃተኝ መምህር ቅንነትህን ይጠብቅልህ
አሜሜሜንንንን
መምህር የቅዱስ ሚናስንም ገዳም አስጎብኙን🙏
ኦ ቄሴ በቃ መኖሪያሕ በብሔረ ...ሊሆን ይሆንለእኛ ደግሞ እግዚአብሔር ይሁነን
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረብን የአባቶቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
Egziabher yistilin memhir
👂👂💔🤲🌍⚖️☝️🕊️🕊️🕊️❤O my God have another language development 🥰🥰🥰.I'm always happy about all. Thanks the God ☮️💯💯🌍✍️✍️✍️✍️✍️
Amen Amen Amen .ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።
Egzabhier yemesgen bereketachew yedereben❤
Berektachu Yiderben Fetar Amlak Kedejachw Yabkan
መታደል
🙏💛 MORE BLESSINGS TO TEWAHEDO AND OUR BLESSED ABATOCHACHEN 💛🙏 THANKS MEMHERACHEN 👍❤️
AMEN AMEN AMEN
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን
Edmena tnan yistilin. Memihit
ሁሉንም እያየሁ በአእምሮዬ የመጣው ነገር ቅብጦች እንዴትም በቁጥር ቢያንስ ታሪካቸውን እንዴት እንደሚጠብቁና በተቃራኒው የእኛ ሀገር ቅዱሳንን መረሳት ነው እያወዳደርኩ የነበረው፡፡ በረከታቸው አይለየን፡ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
Uffff Endat Des yelal benatachu yenzy yekidusan tolotachew Amalajntachew teradayntachu w Aylyn memhrachn Edmana Tena yestk yaglgilot zemnkn yebark Tsegawen yabzallk Exabhar yakibrhi 🙏❣️🌺💗💖❤️
በረከታቸው ይደርብን
Ye qedusan berktachew yedrbn memher yhen melkam nger endasayehen besmay ke qdusanu gar lemnor yabqak ....በዚህ ሀይማኖት እንድንፀና የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን።
U R So blessed Dear
Eneme.besedet.eyalehu.megemerya.yefelefelewen.etsube.denke.yemiasenge.leke.yethiopia.gedam.new.yemimeselew.kebezu.mekera.tebeko.lehagere.abeketonal.bereketu.yederebe.amen.amen.amen
ምናለበት ማብራሪያ እየተሰጠ ባለበት ቦታና ሠኣት ላይ ልጆቻችሁን ብትይዙና ጫጫታቸውን እንዲቀንሱ ብታደርጉ ለሌላውም እንዲያዳምጥ እድል ብትሰጡ ? መቼ ነው አበሻ በሄደበት ቦታ ላይ ሁሉ ስነስርዓት የሚይዘውና የሚኖረው ምን አይነት የማይለቅ የክፉ መንፈስስ ይሆን እናንተ ላይ ያለው ? ቅዱሳን ቦታዎች ላይ እንኳን ሄዳቹሁ እናንተም ሆናቹሁ ልጆቻቹሁ ስርዓት መያዝ አልቻላቹሁም በጣም ያሣዝናል በየሄዳቹሁበት ቦታ ላይ ሁሉ ጩኸትና ጫጫታ እንዳው ምን ይሻላቹሃል ምንስ ብትደረጉ ነው የምትማሩት ?
ከጎበኙ አይቀር ካንተጋ ነዉ 😍 የጉብኝቱን ጥኣም ን እያጣጣሙ 🙏🙏
ene yemigermegn... gibitsi endezhi yemiweded yekidusan gedamat ena liyu liyu teamirat yetedregu botawoch eyalu lemindin nw ethiopian yemititelat?
አራሳኔወስ
የኢትዮጵያ ሴቶች ገዳምን የሚያክል ሲጎበኙ ለምንድነው ስርዓተ ልብስ የማይለብሱት ፀጉራቸውን ከፍተው ምን መዝረክረክ ነው ። ስርዓቱን ሳያከብሩ መጎብኘት ለትውልዱ ምን እያስተማራችሁ ነው ? አንዳንዶቻችሁ ሻርፕ ባልጠፋ ነጠላ ይህን እድል እግዚአብሔር ፈቅዶ ለዚ ሲያበቃ ሀሳቡን ላመጣ ዶክተር ርሮዳስም ኩራት ነው ስርዓቱን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታዊ አለባበስ መታየት እዛም ላሉ ከነጫማ ከነ ሱሪ ለሚገቡ ጥሩ ምሳሌ ትሆኑ ነበር። ሰለጠንን ብለን ዛሬ መከራ ያመጣነው። በመጨረሻ ወንድሜ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ያክብርልን እኔም ላይገባኝ ይህን በዚ በሚዲያ እንድመለከት እንድናውቅ ስላደረክ ሁሉ በፍቃድ እግዚአብሔር ነው ።
ቅዱስ ቴድሮስ ማነው መምህር? ከለዛሬ አልሰማውም ግብጻዊይ ናቸው?
Ethiopia yemetal yemibalew Tedros semuuu yetesetew kezignaw tedros naw???
እንግዲህ ምን እላለው በመንፈሳዊ ቅንኣት ከመቃጠል እርር ኩምትር ከማለት በቀር ወዮ ይህን እፁብ ድንቅ ነገር ለማየት ለመዳሰስ ለኔ ለጎስቋላው ማን በከፈለኝ? ኣባቴ ሙሴ ፀሊም የልቤን ኣንተ ታውቀዋለህ።
Amen amen amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤
ያባ ሙሴ ፀሊም እና የቅዱስ ሚናስ በረከታቸው ይደርብን ደሞኮ በጌታ አባ ሙሴ ፀሊም (ጥቁሩ ሙሴ) እኮ ለኔ ልዩ ነው ለደጁ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ በረከቶም ናይ ቅዱሳን ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይሕደር 💒✝️🙏✨🕯️♥️💙💛💙🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
የእመቤታችን የቅዱሳንና የሰማታት ምልጅና በረከት ይደርብን
❤።
❤❤❤።
❤❤❤❤❤።
ይገርማል 😱 ክዳኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን
በእውነት የቅዱሳኑ በረከት አይለየን
የአባቶቻችን ፅሎት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥል መምህር እናመግናለን
የአባታችን ሙሴ ፀሊም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን👏
የቅዱሰን በረከታቸው ይደረብን የአባ ሙሴ ጸሊም
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽እኛም በሩቁ በመንፈስ ከበረከቱ ስላካፈሉን እድሜ ከጤና ያድልልን
መምራችን እግዝአቤሔር ይባርክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ ተባሬክ
አሜን በረከታቸው ይደረብን መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ
ታድለሀል ዶ/ር
አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን ✝️✝️✝️አሜን 📖📖📖ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ያባቶቻችን ጾሎታቸው በርከታቸው ትድርሰን 🤲🤲🤲አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪
Amen Amen Amen💒💒💒💒💕💕🙏🙏🙏💐💐
መምህር በጣም እድለኛ ነህ።ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ልደጀህ፡የብቅን፡አሜንአሜንአሜን
ከአባታችን ከአባ ሙሴ ጸሊም ፍጹም በረከት ረድኤት ያድለን ለባለ ብሩህ አእምሮ መምህራችንም ረጅም እድሜና ጤና ሁሌም እግዚአብሔር ያድለው
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ምልጃ ይደረብን መምህር እናመሰግናለን ከቦታው የለው እስኪመስለኝ ተመስጭ ነው ያየሁት
ደስ ብሎኛል መንፈሳዊ ፊልሙን አይቼ በጣም ገርሞኝ ደስ ብሎኝ ነበር በረከታቸዉ ይደርብን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
የአባታችን የአባ ሙሴ ፀሊም በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏
መምህር ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
መታደል በረከታቸው ይደርብን ✝️🙏
Amen amen 🙏
እናመሰግናለን። የበለጠ ምኞትህ እንዲሳካልህ እመኛለሁ። ሀገራችንም የበለጠ መስራት እእዳለብን አይቻለሁ።
በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን
እናመሰግናለን በመጽሐፍ የምናውቃችን ስላስጎበኙን እናመሰግናለን ፡፡ መምህር
የቅዳሳን አባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
አባታችን በርከትወት ይደርብን!!
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን የቅዳሳን አባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾
Dr.Rodas Egziabher Amlak kale Hiweten Yasemalen and tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes ! እኔ እዚህ ገዳም ስመጣ ወደ ቤቴ መመለስን ሳስብ ገነት ውስጥ ገብቼ የወጣሁ ያህል ይሰማኛል ። ግቢው መንፈስን ይሰበስባል እናም በዚህ ስሆን እረፍት ይሰማኛል ። የቅዱሳን ምልጃ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን🙏
መጋቢ ሐዲስ ዶ /ር ሮዳስ ታደሰ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ።
አሜን አሜን ።
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
የሁሉ ጻድቃን ረድኤት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤💒❤
አቤት እንዴት ይማርካል ለመባረክ ጓጓሁ የስዕለ አድህኖው ምስጢራት እንዴት ድንቅ ነው መጋቢ ሐዲስ፣አባታችን ያስረዱን በረከቶት ይደርብን የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይስጥልን
በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ጤናን ጨምሮ
ታድለህ መምህር በጣም ነው የምወደው ቅድስ ሙሴ ፀሊምን በረከቱ ይደርብን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin ye Abbatochachin bereket yidaribin 🙏💚💛❤️
በረከታከዉ ይደርብን መምህ ቃለህይወያሰማልንአሜን አሜን
የቅዱስ አባታችን በረከት እረደት ምልጃ ፆሎቱ ይድረሰን!!!
የአባታችን ጾሎት በረከቱ ይደርብን
በእውነት በረከታችሁይድረሰን
የመቤታችን እና የፃድቃን ስማእታትን በረከት ያሳድርብን
መምህር እናመሰግናለን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏
አቤት መታደል ! ውድ መምህራችን የአየኸውን የሠማኸውና ለኛ ለወገኖችህ እንድንረዳ በዶረግህ ከልብ አመሰግናለሁ::
በአንተ ላይ አድሮ የሚሠራው የልዑል እግዚአብሔር ስማ የተመሰገነ ይሁን::
እኔም እንዳንተው በቲቪ እያየሁ ተሳልሜ
ስእሎቹን ስሜአለሁ::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን በከርከታቹሁ ይክፈለን ይደርብን መምህር ስለአራኔዉስ ትንሽ ቤይስተምሩን ከይቅርታ ጋር
Ameen Ameen Ameen 🙏Kalehewot Yasemalen Bedme betena Yanureln 🙏yekidusanu teselot , Eredet Bereket yedereben 🙏
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
በጣም ግሩም ነው ሥነ- ሰርዓቱ
የጻድቁ ፣የሰማዕቱ አባታችን አባ ሙሴ ጸሊም ና የቅዱሳን በረከታቸው ረደኤታቸው ይደርብን 🤲።
በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ሰለ መልካም ሥራህ ከልብ እናመሰግናለን መምህር
እንዴት ደስ ይላል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😍😍😍 በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን እኛንም ደጃቸዉን ለመርገጥ ያብቃን🙏🙏🙏🙏💖
Ufffff Endat Des yelal ortodox tewahdo b eybotaw sibza berktachu Yedrsnnnn Aylyennnnnn abatochachn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💓🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
Kale hiwet yasemalin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
ቸኩያለሁ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከራን የተቀበለበትንና አፅሙ ያረፈበትን ቦታ እንዲሁም የእናቴን የእመቤቴን እስከነልጇ ተሰዳ የኖረችበትን ቦታ ሄጄ እስካየውና እስክሣለመው
Bereketachn yiderbeni🙏🙏🙏🙏
የቅድስ ሚናስ በጣም ያጎጎል እጠብቃለሁ
አሜን 🙏የቅዱሳኖቹ በረከታቸው ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏
ሁሉን ያከናወነ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ዓይናችን መልካም እንዲመለከት ዦሮችንም በጎ እንዲያደምጥ ፈጣሪ ምክኒያት አደረጋቹ አምላከ ቅዱሳን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የዓዕምሮ ሰላምም አብዝቶ ይስጣቹ
"ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! "
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድርብን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
የአባታች ሙሴና በርከታቸዉ ይደርብ ለእርሶ ለዶ/ር አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ናጤና ይሰጥል የአብ የድንግል ልጅ በርከታችሁ በእኔ ላይ ይደርብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መታደል ነው በእውነት
አሜን በረከታቸው ይደርብን። እናመሰግናለን መምህራችን።
በአምላካቸው ዘንድ የታመኑት ቅዲሳን አባቶች የአባ ሙሴ ፀሊምና አባ ሚናስ በረከት፥ረድኤትና ቃልኩዳናቸው ያድርብን ዘንድ የታመኑት አምላክ፥ የፍጥረታት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።
❤😂😂😂😂😂
ታዩታላችሁ የእኛ ጌታ የደከሙትን ስያበረታ!
❤ቀብታ ቆሟልለምስጋና እንደ እግዚአብሔር ማንአለና🥰🥰🥰☮️🌍⚖️☝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ አሁን ሰላምነው አማኑኤል ኬእኛ ጋር ነው ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህር
እንባዬን መቋቋም አቃተኝ መምህር ቅንነትህን ይጠብቅልህ
አሜሜሜንንንን
መምህር የቅዱስ ሚናስንም ገዳም አስጎብኙን🙏
ኦ ቄሴ በቃ መኖሪያሕ በብሔረ ...ሊሆን ይሆን
ለእኛ ደግሞ እግዚአብሔር ይሁነን
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረብን የአባቶቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
Egziabher yistilin memhir
👂👂💔🤲🌍⚖️☝️🕊️🕊️🕊️
❤O my God have another language development 🥰🥰🥰.
I'm always happy about all. Thanks the God ☮️💯💯🌍✍️✍️✍️✍️✍️