እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe9405 Рік тому +1

    በዚህ የከበረ ቅዱስ ቦታ መገኝት መመረጥ ነው !!! የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 2 роки тому +1

    መታደል ነው ይህንን የተባረክ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ እመቤታችን እረዴት በረከተሸ አይለየን ❤️🙏

  • @zuriashworkzu
    @zuriashworkzu 2 роки тому +10

    መምህር በረከታችሁ ይድረሰን እናመሰግናለን ለኢትዮጰያዊያን ምእመናን ሰለ ሰጋና ደሙ በደንብ ማብራርያ የተሞላበትን አስተምሮ ብትሰጥልን እላለሁ የድንግለጅ ዘመንህን ይባርከዉ አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ገ7ተ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    የእመቤታችን አማላጅነት ረድኤት አይለየን

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከትሽ ይድረሰን

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ

    ወላዲተ አምላክ ለደጆ ታብቃን መምህረ ከመቤታችን በረከት ይደርሰኝ ዘንድ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ ❤

  • @naodagere8210
    @naodagere8210 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።2000 ዓመት ወደኋላ ሄደን ከበረከቱ ስላሰተፉን እናመሰግናለን ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 роки тому +12

    መመረጥ ነው በዚህ የከበረ ቅዱስ ቦታ መገኝት እኛም እንድናየው ዘንድ ድግል ማሪያም ትርዳን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማይትን ያዋርስልን ❤🙏

  • @dfopgop1775
    @dfopgop1775 2 роки тому +2

    Almaz. መምህር እናመሰግናለን በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን

  • @netsanetgetachew5718
    @netsanetgetachew5718 2 роки тому +3

    እመቤታችን ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስብያት በግብፅ እንደ ተገኘሽ

    • @netsanetgetachew5718
      @netsanetgetachew5718 2 роки тому

      መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    የአረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ እና የቅድስት ሰሎሜ በረከታቸው ይደርብን

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን መምህራችን፡፡

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 роки тому +2

    Amen amen 🙏

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @getachewyimer7164
    @getachewyimer7164 2 роки тому +2

    በእወነት መምህረ እናመሰግናለን ይሄን ሁሉ ነገረ ሰላሳዬን

  • @tadessealemnew9151
    @tadessealemnew9151 2 роки тому +1

    የእመቤታችን በረከት ይድረሠን

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 роки тому +1

    እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአስራት ሀገርሽ እጅጉን ታማለች ድረሽላት ከልጅሽ ጋር።

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 2 роки тому +1

    አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ። እመቤቴ ሆይ አስቢኝ የልቤን መሻት

  • @woineshetlemma3322
    @woineshetlemma3322 2 роки тому +3

    መጋቢ እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ይሁንልዎ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +2

    መምህር ደስታህን ማየት ራሱ ያስደስታል። ለበለጠ በረከት ያድለን። የድንግል ምስጋና ይቀጥላል። ለሚቃጠልም እኛ የፍቅር ልጆቿ ምህረትን እንለምናለን። ቤተክርስቲያን አራተኛ የስላሴ መንበር የላተም። ስላሴ አንድም ሶስትም ናቸው ብላ አትማበታለች። ከዚህ ያለፈ ግን ከክፉ ነው።

  • @tewodroskassaye2434
    @tewodroskassaye2434 2 роки тому +1

    የእመቤታችን የእናታችን በረከት ለሁላችንም ይድረሰን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሬበታለሁኝ ❤

  • @helinaabebe5223
    @helinaabebe5223 Рік тому +1

    ድል ነስተው ወደ ዘላለማዊትዋ ሀገራቸው የሄዱት አባቶቻችን እንዴት ታድለው።ይህን video ሳይ በምድረ ገነት እየዘመሩ መኖር ነው ያስናፈቀኝ።አብሮ መጸለይ መበርታት መትጋት ከዛም ወደደ ማያልፈው መንግስት መሄድ።አምላካችን ባየናቸቸው ቅዱሳን ሁሉ ምልጃ ልባችንን ይቀይር።እንደ ሀዋርያት የበርታን እሱን ብቻ ምናስብ ያድርገን።
    “የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።”
    - 2ኛ ቆሮ 4፥17-18

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን::

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 роки тому +4

    ወላዲት አምላክ እናቴ ድንግል ማርያም በችግሬ ጊዜ መሸሸገያዬ የማዋይሽ ሰላሜ እማ ምነው ዝም አልሽ እኮ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን የአስራት ሀገርሽን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን እያሳወቁን ወላዲት አምላክ ትጠብቆት ረጅም አገልግሎት ዘመን ይስጥል፡፡

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 місяців тому

    የእናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም በረከቷ እረዴቷ ምልጃና ፆለቷ የልጇ ቸርነት ይደርብን አሜን አሜን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 2 роки тому +5

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጂነትሽ ረደት በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 роки тому +5

    አሜን ቅድስት ወላዲት አምላክ ሆይ በረከትሽ ይድረሰን🙏🏽

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስመልን መምህር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abrehamaddis939
    @abrehamaddis939 2 роки тому +3

    የኔታ እናመሰግናለን ።
    በምናብ በመጻሕፍት የምናውቃት ግብፅን በአካል አሳይታችሁናል።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 роки тому +1

    በእውነት ነፍሴ ልምልም አለች

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፣የእናታችን ድንግል ማርያም ብርክት ይድረሰን።እኛም ለደጇ ታድርሰን እናመሱግናለን፣መምህራችን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sosinatilaye2276
    @sosinatilaye2276 2 роки тому

    🙏በረከቷ ይደርብን እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር 🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል የበረከት ስፍራ

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Рік тому

    እውነት ነው በቁንር መፃፍ ይከብዳል ማለቂያ የለውም እረቂቅ ነው የእመቤታችን ተነግሮ አያልቅም አባታችን ፍቅሮ ይደርቦት ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 2 роки тому +3

    ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አሜን/፫ ቃለሕይወት ያሰማልን
    የእመቤታችን የንጽሕተ ንጹሐን የቅድሰተ ቅዱሳን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ምልጇዋ ቃል ኪዳና አይለየን 🤲🤲🤲
    ቤተ መቅደሱ እራሱ በጣም ደሰ ይሏል ።
    እመቤታችን በሰላም ወደ ሀገራችሁ ትመልሷችሁ❤
    ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን !!!
    መምህራችን እናመሰግናለን !!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 роки тому +1

    አንቺ የአምላክ እናት እመቤቴ ስምሽን በምስማበት ቦታ ሁሉ አጠገብሽ እንዳለሁ እንዳስብ አስቢኝ እኔ ሀጢአተኛ ባርያሽን የአለም ንግስት ድንግል ሆይ

  • @bashatufiqadu5043
    @bashatufiqadu5043 2 роки тому +4

    ከ አንድ እስከ አሁኑ ክፍል 5 ደስ በሚል ሁኔታ በሀሳብ ደመና እየጎበኘዉ ነብር ከቦታዉ በረከትና ረድኤት ያሳትፈን

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 роки тому +2

    የዘላለም ሕይወት
    መጋቢ ሀዲስ
    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
    እጅጉን ውብ ፕሮግራም ነው። ማንኘውም ክርስቲያን ባየው ብዬ እመኛለሁ።...
    እመቤታችን ያከበረችዎ የከበሩ ተወዳጁ መምህር
    ስሜ ''ገብረ መስቀል'' ነው፣ እመብርሃን በረከቷ ታድርብኝ ዘንድ ይባርኩኝ።
    እለምንዎታለሁ ይባርኩኝ መጋቢ ሀዲስ! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @newshem
    @newshem 2 роки тому +3

    ለቦታው ያብቃን

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን።

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 2 роки тому +2

    ሠላም መምሕረዬ

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 роки тому

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በርከትሽ ምልጃሽ አይለየኝ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому +2

    🙏💛 EMEBETACHEN KIDEST DENGEL MARIAM TETEBEKEN 🙏💛🙏

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 2 роки тому +1

    እረ ዶክተር ለኛም ፀልዩልን ለዚክ ቅዱስ ቦታ እንዲያበቃን አደራ በስመ አብ እንዴት እራሴን ልቆጣጠር ፍፁም ህይወት የኮነ ቦታ ቸሩ መዳኒዓለም ቅዱስ ስሙ ይባረክ እናታለም ድንግል ማርያም ፀሎት በርከታ ይደርብን አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ እሆን ቦታ እንዳይ ፍቀድልኝ

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 2 роки тому +2

    ትክክል

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    የእመቤታች በረከታዋ ምልጃዋ ይደርብን

  • @sisayyekoye107
    @sisayyekoye107 2 роки тому

    መምህራችን እ/ር ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን ለሁላችን፡፡

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071
    @bayusheyedingelmariyamweda3071 2 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen Yedingel mariyam Bereket yederben 🙏🙏

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 8 місяців тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን
    እፌ እፌ ግሩም ነው ።
    "እንኳን ለክፍመንፈስ ያደረሰው "ለድሃዎች ጨርቅ እንድንሰጥ አደራ እንበል አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤።
    ❤❤❤።
    ❤❤❤❤❤።
    ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ❤❤❤።

  • @tesfamichaelawoke1343
    @tesfamichaelawoke1343 2 роки тому

    በአጭሩ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    መምህራችን መጋቤ ሀዲስ እነኚህ ቪዲዮዎች በአንድሮሜዳው ቻናሎት ቢለቀቅ የበለጠ ብዙ ተመልካች ጋር ይደርስ ነበር። እንደ አስተያየት ነው። እጅግ ተደስተናል እንዚህን የከበሩ ቦታዎች በቪዲዮዉ እንድናውቃቸው ስላደረጉን በአካል ለመርገጥ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤታችን ለኛም ይፈቀዱልን!

  • @sarasara4658
    @sarasara4658 2 роки тому +3

    Emebrhan rejim edme tistilen lememihirachin

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ6ሠ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ6ሠ 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 2 роки тому +3

    እንዴት ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቦታዎችን በጥንቃቄነ‍ኣ በክብር መያዝ እንዳለብን ከግብፅ መማር ይገባናል የእመቤታችን በረከት የደረብን ሀገራችንን ሰላም ታድረግልን ❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @zewdueshetu1121
    @zewdueshetu1121 5 місяців тому

    Emeyie enatachen, Welde - Wahed getachenena Abatachen ; enna Qedus Yoseph Abatachen lezelalemu kkeberulegn temesgenulegn, Amen!!!

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 2 роки тому +2

    AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN betseltu yasbun gebre silase bilachu memhirachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 роки тому +1

    መታደላችሁ ሊቁ በርከታችሁ ይድርሰኝ በአካል ያየውት ያሀል ነው የተሰማኝ

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 роки тому +2

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @የፍቅር1602
    @የፍቅር1602 2 роки тому +2

    መምህራችን በርቱልን

  • @alemayehutamru1870
    @alemayehutamru1870 2 роки тому +2

    Enqu menihrachin tsegawun yabizalot

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 роки тому

    Amen amen amen breketish ydresena

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 2 роки тому +1

    Thank you Doctor!

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Рік тому

    Egezabeher yemesegen

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 Рік тому

    Amen❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Egziabher yimesgn Egziabher lezih berket bota lemergte abkagne des sile kale hiwot yasemalen

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 роки тому +1

    Minew enem edilun agniche, Emebetschin yeregetechiwn midir betessalemkut...

  • @pomyfikr8581
    @pomyfikr8581 2 роки тому +2

    ልቤ ሊሄድበት ከሚሻው ቦታ አንዱ ነው ከእየሩሳሌም ቀጥሎ። መምህር በጣም እናመሰግናለን ስላሳየኸን።

    • @ORTHODOX1111
      @ORTHODOX1111 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያብቃሽ ያሳካልሽ

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 2 місяці тому

    ሰላም ወንድሜ ዶክተር ሮዳስ ይህንን ገዳም መጎብኝት ፈልገን ነበር ሙሉ አድራሻውን እንድታስቀምጥልን በትህትና እጠይቃለሁ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 роки тому

    Egziabeher yestachehu, ewnetachewen new enatachen ersu kalfekede mereget ayechalen. Ersu lehulachen yefekede. Bereketachew yedereben. Asegobegnewochu Egziabeher yesetachew.

  • @saranemera5605
    @saranemera5605 2 роки тому +1

    Quxerachun efalgalew

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏

  • @የፍቅር1602
    @የፍቅር1602 2 роки тому +2

    እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 2 роки тому +1

    Yemebete berketwa yederben

  • @saranemera5605
    @saranemera5605 2 роки тому

    Pls ename guzowen mehamd efalgalw
    E
    Pls

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 2 роки тому

    Embta ladgesh Endbka Ergege Ebkesh

  • @KidistAlemayehu-gs8ye
    @KidistAlemayehu-gs8ye 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n Місяць тому

    Enati emebit ldejsh abkigni

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 7 місяців тому

    አሜን ፤፤❤❤❤