Video Editing Full Course | Complete Tutorial | Etubers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @etubers
    @etubers  Рік тому +223

    Editior Millionaire Accelerator - bit.ly/EditorMillionaire

  • @yewahulij
    @yewahulij Рік тому +313

    ይሄን ለማስተማር እኮ ብዙ ሰዎች በትንሹ 10,000 $ ይጠይቃሉ ግን አንተ በነፃ አስተማርከን ❤ ለዚህ እኮነው በVPN ማይህ.

  • @LivestockInsiders
    @LivestockInsiders 10 місяців тому +132

    ትዕግስት+ትህትና+የማስተማር ክህሎትህ በጣም ልዪ ነው።በጣም አመሰግናለሁ፣ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye Рік тому +98

    ወንድሜ ስለሰጠህን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀትና ጥበብ ያድልህ።አንተ የልጅ አዋቂ ነህ።ደግሞ ከሌሎች ለየት የሚያደርግህ ሁሉንም ነገሮች በተግባር እያሳየህና እያስረዳህ መሆኑ በጣም የሚያስደንቅ ብቃትህ ነው።ብዙ ወጣቶች የአንተን ዩቲዩብ እያዩ ይማራሉ ይለወጣሉ የምር ምን አይነት ሰው ነህ.... ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት እንደሆነ የገባህ ሰው፡፡

    • @tamtechhub
      @tamtechhub 10 місяців тому +2

      He is very talented!

  • @getachewalemayehu7310
    @getachewalemayehu7310 3 місяці тому +56

    የኔ ልጅ በጣም የሚገርም ስልጠና ነው ከወጣትነቴ ጊዜ ጀምሮ እንደዚህ ዓይነት ስራ ነበር መስራት የምፈልገው ግን በጣም ይገርምሃል አጋጣሚዎቹ ከዝንባሌዎቼ በጣም አርቀውኝ ይኸው ዛሬ በ 57 ዓመቴ እጅግ በጣም የሚገርም ስልጠና አገኘሁ። ግን ምን ያደርጋል? ዕድሜዬ ነው መሰለኝ የመቀበል ችሎታዬ በጣም መቀነሱንም ተረድቼበታለሁ። ተባረክ የኔ ልጅ በጣም ነው የማመሰግነው ድንቅ ልጅ ነህ። በጣም ብዙ ልጆችን ተከታትዬ ነበር ግን በደንብ አውቀውት ሳይሆን በስሜት ብቻ ማስተማር ስለሚፈልጉ ጊዜ ከማባከን በስተቀር ዕውቀቱን ለማግኘት አልቻልኩም ነበር። በነገራችን ላይ ረጅም ዓመት በመምህርነት ነው ያገለገልኩት። ከዚህም ልምዴ መገንዘብ የቻልኩት አንድ ሰው ዕውቀት ስላለው ብቻ ማስተማር እንደማይችል ነው። ምክንያቱም እንዴት ማስተማር እንዳለብን የማስተማር ጥበቡ ከሌለ ዕውቀታቸውን ማስተላለፍ እንደማይችሉና ትርፉም ጊዜ ማባከን ብቻ መሆኑን ነው። የኔ ልጅ በጣም ነው የማመሰገንህ ብቁ ማድረግ የሚያስችል ስልጠና ነው የሰጠኸኝ። እኔ ግን ይሄንን ቪዲዮ በጣም ደጋግሜ በመከታተል በተሻለ ደረጃ ማወቅ እችላለሁ ብዬ አስባለሁ። አንድ የማስቸግርህ ነገር ግን በ pdf የተዘጋጀውን ሞጁል ቴሌግራም ላይ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ። ጌታቸው ዓለማየሁ

    • @haileyesusberhanu27
      @haileyesusberhanu27 2 місяці тому +2

      ስስት የለበትም ዕውቀት አሰጣጡ ❤❤

    • @Hope-21.
      @Hope-21. Місяць тому +4

      Gashe betam enkorabotalen fetari befekedew edme helmoten lemenor edel alot ena melkam edel kegonot nen 😁💪🏾

    • @ChuchuYeGeta
      @ChuchuYeGeta 11 днів тому +2

      የኔ ጀግና ወንድም ዕድሜ ከፈጣሪ ብቻ የሚሰጥ የተፈጥሮ ፀጋ ነው ወላጅ እናት እንኳን በዕድሜህ ላይ ሰከንዷን ለውድ ልጇ መጨመር አትችልም እግዚአብሔርን አመስግነው ደጋግመህ በማየት ምርጥ ትሆናለህ። ይህ ቴክኒዮሎጂ ወጣቶችም ደጋግመው አይተውት ነው አሁን የሚያሰለጥኑት በትምህርትስ አለም አጥንተን አይደል የምናልፈው ልምድ ፍፁም ያደርጋል ይባል የለ? practice makes perfect አይደል ? ጀግና ውድ መምህር ትችላለህ።

  • @mathtrick7389
    @mathtrick7389 Рік тому +104

    30:37 module 2. Basic editing
    53:22 module 3. Effects
    1:27:10 module 4. Advanced editing 🥇
    2:09:20 module 5. Advanced sound design

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 11 місяців тому +16

    በጣም ነው የማመሰግንህ በምትሰራው ሥራ።ምክንያቱም ያለህን ዕውቀት ለወጣቶች በማካፈልህ።ለአንድ ሀገር እንደአንተና አንተን የመሠሉ ሰዎች ያስፈልጋሉ።አሥተማሪነት ትልቅ ሙያ ነው።ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @DHeifuru
    @DHeifuru 3 місяці тому +7

    እዉነቴን ነዉ የምልህ ለማካበድ ሳይሆን ብዙ አይነት UA-cambers አይቻለሁ ግን እንዳንተ አይነት ደግ youtuber አላየሁም በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙋‍♂️

  • @gedifmulugeta9650
    @gedifmulugeta9650 11 місяців тому +7

    በጣም ጥሩ የሆነ በተግባር የታገዘ ሙሉ ኮርስ ነው። ከዚህም አልፎ ፕሮጀክት አሰርታችሁ የምስክር ወረቀት በመስጠት የሚጠናቀቅ መሆኑ በርቱ የሚያስብል ነገር ነው። በነፃ ይሄን የመሰለ ኮርስ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።

  • @demlewabhoy4668
    @demlewabhoy4668 10 місяців тому +9

    ይህን ቪድዮ በእንግሊዘኛ ብትሰራው ተጨማሪ ተመልካች ምትስገኝ ይመስለኛል። በርታ

  • @mayaethio9354
    @mayaethio9354 11 місяців тому +5

    አድናቂህ ነኝ z way you explain all things it's perfect ነህ 👌ይመስለኛል ቅንነትህ በደንብ ነገሮችን ስታስረዳ ግልጽ ናቸው
    አመሰግናለሁ ወንድሜ👍👏

  • @Ibnuyusuf87
    @Ibnuyusuf87 11 місяців тому +6

    ኢትዮጵያዊነትን በተግባር የሚኖር ድንቅ ሰው
    mike እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 11 місяців тому +4

    በጣም ደስ የሚሉ ትምህርቶችን ነው የምታስተላልፈው።ወጣቱን በኮንፒተር ዕውቀት ራሱን እንዲያሳድግ ስላደረክ እናመሠግንሀለን።በድህነት አረንቋ ውስጥ የምትኖር ሀገራችን እንዳንተ ዓይነት ቅን ሰዎችን በጣም ያስፈልጓታል።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 11 місяців тому +9

    Ethiopians need more people like you who share their knowledge and open opportunities for thousands. We appreciate you help.

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 11 місяців тому +4

    ሚኪሻ በጣም አመሰግናለሁ። ትንሽ የኤዲቲንግ እዉቀት ነበረኝ። በሞጁሉ መሰረት እየከፋፈልኩ ነዉ የተማርኩት። አሁን ማስተር ማድረግ እችላለሁ ቪዲዮ ኤዲቲንግን። Stay Humble💖

  • @eyualkibatu
    @eyualkibatu Рік тому +3

    ሙሉውን አንድም ሳላስቀር ነው ያየውት ያልገባኝን ነገር ደጋግሜ እያየው ነው የጨረስኩት thank you 👍👍

    • @etubers
      @etubers  Рік тому

      Welcome keep it up

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 5 місяців тому +13

    ተባረክ የኔ ቆንጆ፡ ለብዙ ወጣቶች የሚጠቅም ነገር ነው

  • @sandros_3
    @sandros_3 Рік тому +20

    miko ግን ካላስቸገርኩ payment ለማድረግ አቅሙ የለኝም ተማሪ ነኝ ምንም የገቢ ምንጭ የለኝም።አቅም ኖሮኝ ብፈተን ደስ ይለኛል ግን ስለሌለኝ ብትረዳኝ እና እድሉን ብትሰጠኝ እርግጠኛ ነኝ በሚገባ እወጣዋለሁ ።ፈቃደኛ ከሆንክ ዝግጁ ነኝ ።ለኮርሱም በጣም አመሰግናለሁ በቂ እውቀት አግኝቻለሁ ።እግዚአብሄር ያክብርልኝ❤

  • @Naine28652
    @Naine28652 Рік тому +11

    I started from zero, I am very grateful that you made me know the most important thing wow

  • @Yadd2119
    @Yadd2119 Рік тому +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው video ሳያቸው ከጠበኩት በላይ ክሊር እና በደብ የተብራራ አስተማሪ video ነው በርታ

  • @ktubemedia-tigeray
    @ktubemedia-tigeray 2 дні тому

    በውነት እዳንተ ቀና እና ምንም ሳይደብቅ የሚያሳይ ሰው ኣለቅም ስለዛ ነው መሰል በደንብ ነው የገባኝ ፈጣሪ ማስጥህ በርታልን

  • @እንኮይሚድያ
    @እንኮይሚድያ Рік тому +14

    I would like to thank all Etubers members from the bottom of my heart for the training you have prepared for us

  • @awekefantaw
    @awekefantaw 11 місяців тому +48

    በሂወቴ እንኳን የ 2;35 video ቀርቶ የ 1 ሰአት ቪድዮ አይቼ አላዉቅም ነበር ይሄን ቪዲዮ ግን ቢያንስ 10 ግዜ አድምጬዋለዉ ከልብ እናመሰግለን

  • @hamzamekonnen389
    @hamzamekonnen389 Рік тому +28

    Etubers....Your tutorials are an absolute lifesaver! The way you explain complex concepts with such clarity and ease truly sets you apart. Your attention to detail and step-by-step guidance make learning so much more enjoyable. Keep up the fantastic work-you're making a real difference in the learning community🙏🙏🙏

  • @Official_Rayan0
    @Official_Rayan0 10 місяців тому +12

    እኔም ትንሽ ስለ editing ኣዉቃለዉ አሁን ግን በጣም ገብቶኛል ስለ ሰጠሀን ኮርስ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Adnankd123
    @Adnankd123 Рік тому +51

    Mike በጣም ገራሚ ሰው ነህ ምን አለ እንዳንተ 10 ሰው ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር....You are my hero ❤

  • @dr.melina2664
    @dr.melina2664 10 місяців тому +3

    I appreciate that u shared full blown course of video editing , stay blessed abundantly!

  • @birhanukidanu1551
    @birhanukidanu1551 Рік тому +10

    you do not believe me how i was motivated to learn your lectures on youtube after hearing from others about you. let me promise you that after finishing this courese i will come back and comment about what i gained.

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +2

      😊

    • @TOPBINZ13
      @TOPBINZ13 Рік тому +1

      @@etubers can u show us next thumbnail editing course and how to fix adobe photoshop intel ipccv problem

  • @eyualkibatu
    @eyualkibatu Рік тому +1

    በእውነት ከልብ በጣም እናመሰግናለን በነጻ እውቀትህን ስላካፈልከን አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ 🙏🙏 👏👏👏👏👏

  • @Kiwibirdtube
    @Kiwibirdtube 11 місяців тому +37

    ምንም ቃል የለኝም እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ለማግኘት ብዙ ደክሜያለሁ አመሰግናለሁ

  • @leykunngatu8104
    @leykunngatu8104 7 місяців тому

    አስተምህሮትህ መረጋጋትህ ምርጥ ነው እንደ ዳታ ቤዝ ተምሬ ነበር መምህሬን በጣም ምርጥ ነበረ ምክሩና አስተምህረቱ ካስተማሩኝ ትላልቅ መምህሮች ውስጥ ነው ያንተ ድሞ ይደላል ክብር አውቀው ለሚያሳውቁ

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 11 місяців тому +10

    መጀመሪያ Tiktok ላይ " video Editng ማወቅ በጣም ወሳኝ ነው ማወቅ ምትፈልጉ course ይሰጣል ... " እያልክ በምታወራበት moment እኔ እየጠበቅኩ የነበረው the next word ማለት ነው " ...በተመጣጣኝ ዋጋ ..." ምናምን ነበር ። i really respect what have you done bro 🙏 ለምን ? በኛ ህዝብ አልተለመደም ... anways ! በጣም አሪፍ ነው ይሄ ያደረከውን credit እርግጠኛ ነኝ ምላሹን ታገኘዋለህ ! በርታ 🙏🙏🙏

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 10 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ በምፈልገው አይነት ነው የገባኝ አውነተኛ ሰው 👌

  • @D.e.v.a.n.i.
    @D.e.v.a.n.i. Рік тому +11

    Guys watch this by VPN we must support him🙂

  • @negasifkadu7702
    @negasifkadu7702 11 місяців тому +1

    ይገርምሃል ኢዲቲንግ ከምወደው ስራ ነው ።የበለጠ ትምህርት ነው የሰጠሀኝ ተባረክ በጣም ኣመሰግናሁ።

  • @beyond_your_limits6493
    @beyond_your_limits6493 Рік тому +8

    Finally the wait is over. Thank u man! !

  • @አቡጊዳtube
    @አቡጊዳtube 3 місяці тому +1

    አንተን እያየው ህልሜን ለማሳካት እየሰራው ነው tnx bro 🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @tewahido_tube
    @tewahido_tube Рік тому +14

    I really appreciate your effort and motive to share your knowledge. Thank you! 🙏

  • @endriaswondafrash9921
    @endriaswondafrash9921 10 місяців тому

    መቶ በመቶ ተከታትየዋለሁ አሰጀሰግ ጠቀሚና ደስ የሚል ዕውቀት አግኘሰቸበታለሁ። ተባረክ።

  • @MAKstory
    @MAKstory 8 місяців тому +7

    im from california and your skill is AMAZING

  • @yewubdarhirpa8198
    @yewubdarhirpa8198 8 місяців тому +1

    Thank you so much Etubers. Many more blessings for you and your team.

  • @Kasopia247
    @Kasopia247 Рік тому +7

    This worth waiting thanks alot God bless you👏

  • @andargiedemisse527
    @andargiedemisse527 6 місяців тому

    እጅግ ድንቅየ ትምህርት በተግባር በቀላል አገላለጽ በሚገባ ስላስረዳህን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥብን ይግለጽልህ።

  • @omarahmed44684
    @omarahmed44684 Рік тому +4

    Wow you're a really talented 👏
    I'm learning everything from you 😊

    • @etubers
      @etubers  Рік тому +2

      Happy to hear that!

  • @evanendale403
    @evanendale403 Місяць тому +1

    Omg you are one of few peoples in this shitty world....i dont know how to thank you....peoples say this to you but you are so blessed i wish u all u wished for i dont know if my english makes sense or not but i say this from heart.

  • @HenokBekele
    @HenokBekele Рік тому +6

    Thanks for sharing Mike, may God bless you!!

  • @tajebenegash419
    @tajebenegash419 3 місяці тому +1

    ሞጅል አንድና ሁለት በጣም ተመችቶኛል። አመሰግናለሁ

  • @zzzzxp
    @zzzzxp 3 місяці тому +58

    Last Premiere Pro Free version on my channel💛

  • @DIY-br8ry
    @DIY-br8ry 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እናም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
    thank u so much brother!!

  • @eymanmk
    @eymanmk 3 місяці тому +6

    Who is watching 25 sept 2024😅

  • @azemerawfenta2772
    @azemerawfenta2772 12 днів тому

    I would like to extend my heartfelt thanks for your assistance .I truly appreciate your efforts and dedication .

  • @Blendiyon
    @Blendiyon Рік тому +7

    I think the next course would be photo editing and thanks for the video 😊

  • @Abyotable
    @Abyotable 11 місяців тому +1

    May God Bless you Man. I think Video editing is my interest. I have thousands of videos and pictures since 2008 and I have to go back dig and fix them all. Any ways thank you for your detailed information.

    • @etubers
      @etubers  11 місяців тому +1

      Best of luck!

  • @yishakab19
    @yishakab19 Рік тому +23

    🍉 ማን ነው እንደ እኔ በጉጉት የጠበቀ ❄️

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency Рік тому +1

    humble heart with amazing knowledge ...... May God bless u mike u r a man kind angel who sent for me !!! yante videoch hiywoten eyekeyere nw really tnx,

  • @SurafelMengist
    @SurafelMengist Рік тому +5

    That's great, I'm following Mike, but I haven't found the video editing road map, and if you could do photo editing as well.

  • @JUSTLAUGH-d4i
    @JUSTLAUGH-d4i 3 місяці тому

    I am out of words to express my gratitude .I regretted so much that I didn't saw it before .much love from addis

  • @MotivateMeNow2
    @MotivateMeNow2 Рік тому +9

    🚀✨ Elevating my video editing game with this incredible Full Course! Every lesson is a game-changer, and kudos to Bro Mike for the outstanding content. 🎥👏 Subscribed without a second thought - this channel is a goldmine of skills and creativity! 🌟🔥

  • @FamiYasin-c2v
    @FamiYasin-c2v 11 місяців тому +1

    Wlyhi btm yemigerm course nw thank you 100% amtiche qualified ehinalehung qale nw thank u brother

  • @Kirubel_30
    @Kirubel_30 Рік тому +4

    Tanks bro 🔥🔥

  • @SelamExcel
    @SelamExcel 6 місяців тому +1

    Thanks Mayik....Yaleh lay yichemrlh.....yihen hulu benetsa 😮

  • @tsinatmekonnen815
    @tsinatmekonnen815 Рік тому +4

    Please post this video after u finish the live

  • @AbelKassahun-tu7ju
    @AbelKassahun-tu7ju 29 днів тому

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን
    እግዚያብሄር እውቀትን ይጨምርልህ

  • @bemnetbayih1537
    @bemnetbayih1537 5 місяців тому +5

    Please link all the all the files that u used in the z course please

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ...
    ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ... በርታ ሚኪ ... 💚💛❤🙏

  • @aberahammeles1601
    @aberahammeles1601 9 місяців тому +7

    adobe video editing yiseralen

  • @Ephi2127
    @Ephi2127 Місяць тому

    ይሄን video course ከማየቴ በፊት ስለ editing ማቀው ታሪክ አልነበረም አሁን ግን tiktok ላይከ10k በላይ followers ያለው editor ሆኛለው 💪🔥🔥consistence & consistence ከልቡ ሰው አንተ ነህ 🙏💪🔥 ደግሞ በ UA-cam መተን ዳግም እንደማመሰግንህ አምናለው 🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abduy194
    @Abduy194 Рік тому +7

    WELCOME GOAT 🐐🎉

  • @YordanosHailu-g9b
    @YordanosHailu-g9b 11 місяців тому +2

    It is one of my favorite videos on UA-cam I saw. Thank you!

  • @Murezhaamiga
    @Murezhaamiga 9 місяців тому +20

    Beslk hulum yelem beslk seraln

  • @eth123ish
    @eth123ish 4 дні тому

    Thank you very much. It was very informative and helpful. God bless you.

  • @RedietDaniel-go8dj
    @RedietDaniel-go8dj 7 місяців тому +30

    Betam arif tmhrt Copywriting course pls mikiye

  • @bzbz3363
    @bzbz3363 11 місяців тому +1

    Omg I’m glad I found this channel amaregna gedeyigne😂😂😂 thank you bro❤

  • @Addunyaa_Tea_Official
    @Addunyaa_Tea_Official Місяць тому

    I have learned a lot from this video. Thank you for your generous teaching and for bringing us to this point. We appreciate your dedication.

  • @Eden_Ali_Mohammed
    @Eden_Ali_Mohammed 8 місяців тому

    እናመሰግናለን 🤗 24:50 Menu>Help>Shortcuts

  • @gemechuwonbera3895
    @gemechuwonbera3895 7 місяців тому

    Finally i would like to thank you for your effort and i will proceed to next level, which is part of project work and certification !!
    i couldn't thank you enough

  • @Wakeup.N
    @Wakeup.N 2 години тому +1

    Yihew mikeye yene abat kant temere yihew UA-cam channalen eyiew mn endmsera ejeh yibarek

  • @SolomonBerhe-b9h
    @SolomonBerhe-b9h 3 місяці тому

    ቃል የለኝም !!!
    ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ: በጣም አመሰግናለሁ::
    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ: የነበሩኝ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል::

  • @hannamehari8527
    @hannamehari8527 11 місяців тому +1

    Class wust endalehu eskisemagn note eyeyazku kuch biye new yetemarkut betam mirt astemari neh timhrtum tekami new fetenawun mewsed efelgalehu degmom betam lamesegnh efelgalehu ❤❤❤❤❤

  • @user-Hawryate
    @user-Hawryate 6 місяців тому

    በእዉነቱ በጣም እናመሰግ ናለን እግዚአብሄር ይስጥልን ተባረክ

  • @AntenehMeridEmeru
    @AntenehMeridEmeru 7 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይምትሰጠው። እግዚአብሄር ይባርክሕ

  • @የተደበቁዕንቍዎችYetedebeku
    @የተደበቁዕንቍዎችYetedebeku 7 місяців тому

    ተባረክ ፡፡ተባረኩ፡፡ ቅን ነህ፡፡ቅን ናችሁ፡፡
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡ ከ60 ዓመት በላይ ነኝ፡፡ መልካም ሥራ ስለሆነ የሰጠሁት አስተያየት ነው፡፡

  • @samrawitmoges4800
    @samrawitmoges4800 10 місяців тому +1

    ደስ ይላል በጣም ግልፅ ነው፡፡ ግን ለማየት ስገባ pr or Ae ታስተምራሐክ ብዬ ነበር፡፡ ምክንያቱም አለማችን ተላልቅ ስራዎችን የምትሰራው በነዚህ ነው፡፡ ቀጣይ እጠብቃቸሁ!

  • @FoodTrding
    @FoodTrding 3 місяці тому

    ሙሉውን ነው ያየሁት የእውነት ጎበዝ ነህ በጣም ይመችህ

  • @Mr_Robotics
    @Mr_Robotics 10 місяців тому

    yemr balewletaye nek!💕 ethiopian is alive b/c of peoples like you, keep it up Mike!

  • @Lataan_Kan_Addaamuuti
    @Lataan_Kan_Addaamuuti 11 місяців тому

    Betam betam tileyaleh! Really you made my passion continued. Thank you Braye!

    • @etubers
      @etubers  11 місяців тому

      My pleasure!

  • @LidKeb-fn1ut
    @LidKeb-fn1ut 6 місяців тому

    You are a great person, in one word, God Bless You. I am Happy, Thank You

  • @kukuTechn_Temdia
    @kukuTechn_Temdia 11 місяців тому

    ማንም በገንዘብ እንኳን ለማንም የማይሰጠውን በዋጋ የማይተመነውን የረጅም ጊዜ ልምድህን በነጻ ግልጽና ቀላል በሆነ መንገድ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን። ተባረክልኝ የኔ ወንድም። በመቀጠል አንድ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ
    1) በሞብይል የቀርጽኩትን ቭድዮ Compress ለማድርግ Handbrake ሳይዙን ጭራሽ እያሳደገብኝ ስለሆነ ምን Software ብጠቀም Size ይቀንሳል?
    2) PC Version Capcut ኦንላይን/Online ብቻ ነው sticker, Background Sample Sound እና የመሳሰሉትን የሚሰጠው?
    ስለምትሰጠኝ ጠቃሚ ምላሽ ካሁኑ አመሰገንኩህ !!

  • @FekeHai
    @FekeHai Місяць тому

    menem kalat yelegnim ejig betam amesegenalehu chemero yesteh brother

  • @zelalemaberasenebta9986
    @zelalemaberasenebta9986 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ አስተማሪ ዝግጀት ነው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 місяців тому +1

    Ohh WOW 👌 Tebareklgne my little bro. OMG

  • @suzy1523
    @suzy1523 Рік тому +1

    Thank you wendmmee በቂ ተምሬበታለሁ ❤😊😊

  • @ghaliabafita
    @ghaliabafita 11 місяців тому

    ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ከአዶቤ በተጨማሪ ዪሊድና ፐይናክል ነበር፣

  • @alemuwolde6734
    @alemuwolde6734 Рік тому +1

    Amazing. This is the first of its kind.

  • @EkramAbdlShkur
    @EkramAbdlShkur 4 місяці тому +1

    Thank u brother ena dmo yhenn sra snjmr ymann vedio nw edit mnargw ena dmo endets nw money gain mnargbt😊

  • @Miss_rochi
    @Miss_rochi 6 місяців тому

    You are a real you tuber you share what you now God gives you more bro ❤

  • @englizketema908
    @englizketema908 3 місяці тому

    Thank you so much for your informative course delivery. I have finished watching all the modules. It is not one time work and I will watch this video again and again to increase my skills in editing video. Please indicate your website so that I will pay and try the project for the certification assessment. Thank you once again!

  • @lordkiokin
    @lordkiokin 10 місяців тому

    for real there are not much ppl out there in etiopia who make content like you man

  • @Endaletube366
    @Endaletube366 Рік тому +2

    Thanks for giving us such Important course. Keep doing so.

  • @yibekibret
    @yibekibret 4 місяці тому

    Yemren nw betam tleyaleh. Manm Ethiopian youtuber and tiktoker anten aydersm..... You ara so honesty