ክፍል 7 "ሁሉም ብሔር ተጨቁኛለሁ ይላል,የሳምንቱ አበይት ፖለቲካዊ ክስተቶች ማጠቃለያ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

КОМЕНТАРІ • 58

  • @zemedkunfirew4472
    @zemedkunfirew4472 3 місяці тому +6

    ዋው የት ነበረ ይሕን,የመሰለ ትልቅ ተናጋሪ የሃድያ ልጅ እንደ ደሣለኝ ጫጫታ ጆሮ አደንቋሪ አባረህ ቴዲ ይህን ምርጥ የሃድያ ልጅ ለሐገር አይደለም ለዓለም የሚተርፍ ፖለቲካ የሚሠራ ድንቅ ኢትዮደጵያዊ ሁሌም አትጥፋ

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 3 місяці тому +1

    ይህ ኢትዮጵያዊ ጀግና ከየት ተገኘ ቴድ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ እመርጣለሁ ወደ ፊት ነው ማሰብ ያለብን ወይስ እኛ በለለንበት ዘመን የነበረውን ችግር ማረም ወደ ተሻለ የሰው ልጅ አስተሳሰብ መሄድ ያለበት እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ትውልድ መምጣት አለበት !!!

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому +6

    አንቴ በጣም የተረጋጋ የሚመስጥ ድምፅ አለህ በተለይ በትግረኛ የዘፈንከው ዋዉ ነው❤በርታ ውድምአለም

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 3 місяці тому +6

    የአንተነህ አሥራትን ከ 5 ዓመትና ከ2 ዓመት በፊት የዘፈናቸውን አግኝቼ አዳምጥኩት በእውነት ጥሩ ሁለገብ የሆነ ዘፈኖችህን አዳመጥኩ ጎበዝ አስተዋይ ጥሩ ድምፅ ያልህ ወጣት ነህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ጀግናዬ ነህ አራት ነጥብ

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 3 місяці тому +3

    አንተነህ ይለያል ክበርልን . Tame በጣም ጎበዝ ነው. በዚህ ስአት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደናተ አይነት ነው. አንድ የሚያደርጋት

  • @misrakbayou557
    @misrakbayou557 3 місяці тому +1

    አንተነህ አንተነህ አንተነህ👌👌👌👌
    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ
    አምላክ🙏

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 3 місяці тому +4

    የታሜን ሀሳብ ገዝቼዋለሁ👍 እስካሁን ከተከታተልኳቸው ሰዎች አነተቤት በጣም ወጣያለ አስተሳሰብና አመለካከት ያለው ሰው ነው ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 3 місяці тому +7

    አየህ ቴዲ አሁን ገና ትክክለኛ ሀሳብ ያለው የሀድያ ልጅ መጣ አንተ እያየነው ያለውን ትተህ በማናውቀው የነዋለልኝ የነገሌ ጭራሽ ኤርትራ ትላለህ ብቻ ሞት ይብቃን ወገን እረገፈ

  • @berhantaddesse8623
    @berhantaddesse8623 3 місяці тому +5

    አስገራሚ የረቀቀ አመለካከት ከበቂ እውቀት ጋር ጊዜውን የሚመጥን ሰው ነው። በመሃል ስለገባሁ ስሙን አላወቅኩም ይቅርታ፣ (ከወላይታ) ነኝ ያለው ከብዙ ተሳዳቢዎች መሀል ስለተገኛ ኮራሁበት!

  • @deshedeshe2605
    @deshedeshe2605 3 місяці тому +5

    ያማራ ልጆች ሁላችሁንም እንዎዳቹሕ አለን በርቱ ቃላት የለኚም

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 3 місяці тому +3

    አንተነህ አሁን ሲናገር አንዱን ሙዚቃ ሰማሁ በጣም ጎበዝ ነው ወደ ኳስ ስለማደላ ከነማዬ ብሎ የሰራው የኳስ ዘፈን ሰምቼው ተመችቶኛል

  • @tsehayderese9076
    @tsehayderese9076 3 місяці тому +1

    Yesidamaw wondimachin hasabun gezchewalew❤❤❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 3 місяці тому +2

    ሁለገብ ባለሙያ ነህ ድንቅ ነህ አንተነህ

  • @tarekegnmekuria-gq7nr
    @tarekegnmekuria-gq7nr 3 місяці тому +2

    Tame,a great speech and explanation.

  • @abge5258
    @abge5258 3 місяці тому +1

    እጅግ እጅግ በጣም አመሰግንሀለህ የድሮው ያለፈው ይቅርብን ያልከው ልጅ ተመቸኸኝ ቅን ጥሩ አሳቢ አስፍቶ የሚያስብ እንዲህ ነው ሁሌ የምናደድበት ጉዳይ መልስ ሰጠኸኝ አምሰግንሀለህ በርታ ይህን በደንብ አርጋችህ ከተወያያችበት የሀገራችን ችግር ይፈታል ብዬ አስባለህ በርታ ወንድሜ የበፊቱ የሚያወሩት አጭበርባር ሀገራችን ወደሀላ የሚጎትቱምንም ለውጥ የማያመጡ አጭበርባሬ ናቸው

  • @sintayehugeber6484
    @sintayehugeber6484 3 місяці тому +2

    You are so great man tame
    Telyalehi !!!!!!!!.........!

  • @kelifaabdelhady
    @kelifaabdelhady 3 місяці тому

    ዋውምርጥ ሀሳብ ያለው ሰው ነው የሀድያው ወወንድማችን ቴዳ አሪፍ ሰው አግኝታሀል አደራ እንዳይጠፋ

  • @Mekaw021
    @Mekaw021 3 місяці тому +1

    ቴዲ አስተያየቴን ታነበብከው እንዲያው ማን ይሙት ደሱ ከወጣበት ማህበረ ሰብ ነው ይሄ ሰውዬ በጣም ይገርማል በእውነት ከሀድያ አንድ ሰው አገኘን

  • @abge5258
    @abge5258 3 місяці тому +2

    እጅግ እጅግ በጣም አመሰግንሀለህ የድሮው ያለፈው ይቅርብን ያልከው ልጅ ተመቸኸኝ ቅን ጥሩ አሳቢ አስፍቶ የሚያስብ እንዲህ ነው ሁሌ የምናደድበት ጉዳይ መልስ ሰጠኸኝ አምሰግንሀለህ በርታ ይህን በደንብ አርጋችህ ከተወያያችበት የሀገራችን ችግር ይፈታል ብዬ አስባለህ በርታ ወንድሜ የበፊቱ የሚያወሩት አጭበርባር ሀገራችን ወደሀላ የሚጎትቱምንም ለውጥ የማያመጡ አጭበርባሬ ናቸው አሁን ያለንበት ዘመን ይዞ ሀገር መገንባት እንጂ የአሁን ፖለቲከኞች ሀገር አፍራሽ ናቸው ሰው መሆን አልቻሉም መንቃት አለብን ይህ የደቡብ ልጅ ሀዲያው ድንቅ ሰው ነው ቴዲ በደንብ ያዘው ሀገር የሚጠቅም ነው ዬትም የማይደርሱ የተቀነጨሩ ዘረኞች ቅርሻት የሀላ ጉዞ እዛው ለራሳቸው ኢትዮጵያ አያቅዋትም የቀነጨሩ መስራት የማይችሉ ብሄር እያሉ የጦር መአት ላያሸንፍ ማንም የማይችላቸው የሚሉ ዘረኞች ዬትም የማይደርሱ የታሪክ ቆሻሾች ናቸው በዚህ ዘመን ያለፈው ያወሩና ያደነቁሩናል ከሀ እስክ ፐ አርራት ነጥብ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 3 місяці тому +2

    ሀብትሺ በርታ

  • @GetachewAsfaw-e9p
    @GetachewAsfaw-e9p 3 місяці тому +2

    ቴዲ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @husseinahmed4461
    @husseinahmed4461 3 місяці тому +2

    I am impressed by your articulation the cause of this problems as Ethiopian we have been going thru
    II am an Oromo guy who really feels pain about what has going on about old and out dated event that happened years back and impedes us from leaving behind trash and move on
    It’s shame on us living in America agonizing on passed history

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому +3

    Anteye be eyesus sim zara more asdememognal 👏👏👏👏

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому +2

    Antiye wow wow, ney lafta👏👏👏kiber merkogna 😅100 aleka mesfin 😅 tewew esu eko.... topic atargew ersaw,

  • @bekafam
    @bekafam 3 місяці тому +1

    Evil smart.i like the Adis Times

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 3 місяці тому +1

    ቴዲ በርታ❤❤❤

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому +1

    Ooow, Teddaye I forgat to tell you ❤️ GGMU Fa cup 💪💪💪 am so happy 😂

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 3 місяці тому

    ቴዳ ትልቅ ሰው።

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 3 місяці тому +2

    Tame great man where have you been so far. You have a great mind. Keep up please.

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 3 місяці тому

    ቴዲየ የትምህርት ሴክተር ፦ ፈተናዎች/ችግሮች ፣ መፍትሔዎች ላይ ። የግብርና ሴክተር ፣ የጤና እያላችሁ ዘለቂ የሆነ ጉዳይ ላይ ውይይት ብታደርጉ ። የትምህርቱ ሴክተሩ ባለሙያዎች ፦ ፈተናዎች/ችግሮች ፣ የሚያስከትሉት ዘርፈብዙ ተፅዕኖ እንዲሁም መፍትሔዎች ላይም ብታዩ መልካም ነበር ።

  • @BlenebrneAklil
    @BlenebrneAklil 3 місяці тому +1

    Alene canada do not worry my brother

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 3 місяці тому

    ከ ኣማራ I like andargachwn!!!

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 3 місяці тому

    Tedisho በዚህ episode ሳታስቡ የሆንች አሪፍ አሰብ አንስታቻዋል አሁን ኢትዮጵያ ላይ ኑሮን በትመለከት ያሎው ነባራዊ ሁኔታ so እስቲ አንድ ቀን እሱ ላይ በቻ ተወያዩበት pls pls

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 3 місяці тому +1

    ቴዲ ከቻልክ መስፍን ፈይሳን አታስገባ ውይይቱን ይረብሻል በጣም ይጮሃል ይጨቃጨቃል ።

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 3 місяці тому +1

    የቋንቋ ፖለቲካ ያለው እዚህ ሀገር ብቻ ነው ዘቅጠናል።

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 3 місяці тому

    incici gudelaa

  • @stgmedia2363
    @stgmedia2363 3 місяці тому

    ❤❤
    እኔ እንዴት
    እንገናኝ!!?
    እርስዎን በማነጋገር ላይ
    ይፈልጋሉ።
    ቴዲዬ

  • @EtaferahKassa
    @EtaferahKassa 3 місяці тому

    I love you habitachin but can you don't interrupt when they are speaking 🗣️ please 🙏🥺🥺🥺

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 місяці тому +1

    አንተነህ እግዚያብሄር ይስጥህ አምባቸው የዋህነቱ ነው ያስጠቃው አሳምነውን ይዞ ክልሉን ዘግቶ መያዝ ይችል ነበር ህዝብ ዋሎ ስለነበር ህዝብን ነው የተከተለው

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 3 місяці тому +1

    ሀብትሽ ከይቅርታ ጋር አላስወራ ትላለህ፤ ሰው ሐሳቡን ሳይቋጭ ጣልቃ እየገባህ የእኛም የተናጋሪውምattention ትበታትናለህ። ይህንን ብቻ ለማስተካከል ሞክር።

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 місяці тому +2

    ሀብታሙ መስማትን ልመድ ሰዉ እያወራ ጣልቃ አትግባ አንተነህና ቴዲ ሆናችሁ እንዲህ መሻማት ለወሬ ይደብራል ከአንተነህ ተማር አንተነህ የአንተን ያህል ማዉራት አቅቶት አይደለም ስትበስል የሌላዉን በማድመጥ ታምናለህ እና ሀብትሽ ጆሮህን ተጠቀምበት ::

  • @mumuye5
    @mumuye5 3 місяці тому

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ብሆንም ዘፈን አላዳምጥም አንተነህ canada ከመጣ እገባለሁ ጓደኞቸን በማስተባበር ከማደንቃቸው ሲደመጥ ቢውል የማይጠገብ ወንድማችን ነው የአማራ በደል የገባው ነው። የሃድያው ሰው ይቅርታ ስማቸውን አልያስኩትም አድናቆቴ ይድረስዎት። ቴዲ እውቀት ያላቸውን ሁለት ሰዎች ስላሳየኸን እናመሰግናለን። ኮተታም ዘረኞች የብልፅግና ካድሬዎችን ማዳመጥ ግን it is painfull

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 3 місяці тому

    Antenek ያለከው ጎረቤት ኣገር ነው ለምን ይዋሻል?

  • @alemalma6841
    @alemalma6841 3 місяці тому

    ደፋር

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n 3 місяці тому +1

    ሃብታሙ ግን ደም ታፈላለህ ለሰው እድል አሸጥም አንተነህን ብዙ ጊዜ አቋረጥከው በደቂቃ መሆኑ ነው ለካ አንተን ገድቦ የያዘህ ። ሰው ማማት ደሞ ስትወድ ኦፍፍፍፍ

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 місяці тому

    ሀብትሽ ዶር ዳኛቸው እኮ ሽመልስን እናቱን አስፈቅዶ እቤቱ እየኖረ ነው ያስተማረው አባ ዱላ እነአብይን እንዳሰጠነው ዶር ዳኛቸው ፍሬውን ቁጭ ብሎ እየበላ ነው

  • @TariquaSheferawe
    @TariquaSheferawe 3 місяці тому

    Antenehe geramee nhe muzekawochehen adametku berta wedema

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 місяці тому

    Addis times ስለግለሰቦች የጎንዮሽ ወሬ እና ንፅፅር ላይ ብዙ ጊዜን ታጠፋለህ ይልቁንም የራስህ የፖለቲካ አጀንዳ ላይ ማተኮሩ ነው ጠቃሚ ነው የሚሆነው።

  • @bekafam
    @bekafam 3 місяці тому

    አዎ አንተነህ ግዴታክ ነዉ ተቀበል ፡፡የማን ደሞዝ እያበላክ አፍን ትከፍታለክ፡፡እኔ ተቀበልኩ፣ከዚያ ዉጭ የያዝካዉ መንገድህ ቀጥል፡፡ስንት ከንተ በላይ የተማረ አለ፡፡ሀገሬ ብዙ ምሁራን አለት፡፡

  • @kassahungebreselassie8318
    @kassahungebreselassie8318 3 місяці тому +1

    አዳመጥኩት የአንተ ነህ ትችላለህ

  • @alemalma6841
    @alemalma6841 3 місяці тому

    የአማርኛ ወፍጮ ቤት ነው? 🥹🥹🥹

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 3 місяці тому +2

      ጥንብ ጋላ አማርኛ አትፃፊ ግማታም

  • @yadetasabane7731
    @yadetasabane7731 3 місяці тому

    Every time this guy (host) open his mouth a lot of nonsense comes out and he seemed to be proud of it
    What is the intention behind?
    Why undermine people’s straggle people’s concerns in such shallow ways?
    Why is he happy when one side speaks their minds and interrupt others every second and claim to be fair host?
    It’s ok not to know everything but it’s not ok to play down others feelings and pain
    Not showing interest of knowing where they are coming from though shows everything that this guy got some other agenda behind
    Not good politics
    Let everyone speaks their mind freely stop framing and twisting one side and clapping to others
    Let us be ( the audience) the judge
    And educate your self more about all political spectrums in the country you claim to love you can can not say you love the country by undermining more than half of its population concerns and pain

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 3 місяці тому

    ዉድ የኦሮሞ እንቁ ሕዝቦች እናንተ በፈጣሪ የተመረጣቹ ናቹ። ፈጣሪ ለመረጠዉ ነዉ ፈተና ሚያበዛበት የስንቱን መዓት ቻላቹ። የምትችሉትን እንጂ የማትችሉትን አይሰጥም ይባላልና ዕዉነት በመላዉ ብሔር ብሔረሰቦች ስም አመሰግናቹኣለዉ። ሁሉም እንዴት እንዴት ቻላችሁት ይሄን ሁላ ትንኮሳ። በጃቹ በመሬታቹ የበላ ሁላ ነዉ በበላበት ጠጠር ሚወረወረዉ እና ብቻ እናንተኮ ከዚህ ሁሉ ክፋት አንዱንም በህብረት አታቀነቅኑም። ሁላ በራሳቹ ብቻ ጉዳይ ስትጠይቁ ሌላዉ እናንተ ላይ የነጣጠረ ቆሻሻ ሲተነብይ ሲያልም ሲፅፍ ዛሬ ላይ በአይናችን እያየን ደርሰናል ታዝበናል። አብሽሩ አብሽሩ አብሽሩ። አይኑ የተገለፀት ለህሊናዉ ሲል ይመለሳል።

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 3 місяці тому +1

    Tedisho በዚህ episode ሳታስቡ የሆንች አሪፍ አሰብ አንስታቻዋል አሁን ኢትዮጵያ ላይ ኑሮን በትመለከት ያሎው ነባራዊ ሁኔታ so እስቲ አንድ ቀን እሱ ላይ በቻ ተወያዩበት pls pls

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 3 місяці тому

    ዉድ የኦሮሞ እንቁ ሕዝቦች እናንተ በፈጣሪ የተመረጣቹ ናቹ። ፈጣሪ ለመረጠዉ ነዉ ፈተና ሚያበዛበት የስንቱን መዓት ቻላቹ። የምትችሉትን እንጂ የማትችሉትን አይሰጥም ይባላልና ዕዉነት በመላዉ ብሔር ብሔረሰቦች ስም አመሰግናቹኣለዉ። ሁሉም እንዴት እንዴት ቻላችሁት ይሄን ሁላ ትንኮሳ። በጃቹ በመሬታቹ የበላ ሁላ ነዉ በበላበት ጠጠር ሚወረወረዉ እና ብቻ እናንተኮ ከዚህ ሁሉ ክፋት አንዱንም በህብረት አታቀነቅኑም። ሁላ በራሳቹ ብቻ ጉዳይ ስትጠይቁ ሌላዉ እናንተ ላይ የነጣጠረ ቆሻሻ ሲተነብይ ሲያልም ሲፅፍ ዛሬ ላይ በአይናችን እያየን ደርሰናል ታዝበናል። አብሽሩ አብሽሩ አብሽሩ። አይኑ የተገለፀት ለህሊናዉ ሲል ይመለሳል። ለህሊናዬ ስል እወዳቹሃለዉ ለህናዬ ስል ክፉኣቹን መስማት አልወድም።