የበዛ ደስታ አልወድም/ መልክአ ዓለማየሁ/ ቄሱ መጣ ይለኛል/ አንተ ላይ እንዲደረግ ማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
Вставка
- Опубліковано 20 кві 2024
- ዓለማየሁ ገላጋይ(አሌክስ) ስለ ልደቱ ድግስ ምን አለ? ከደራሲው ጋር የተደረገ አዝናኝ እና እስተማሪ ቆይታ።
#hagerietv #ሀገሬቴቪ #EthiopianEntertainment #ዘናሀገሬ #zenahagerie #
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ቢያወራ ቢውል የማይሰለች አንደበቱ የሚጣፍጥ ምርጥ ደራሲ ጋሼ 💖
እግዚአብሔር በጣም ምንም ያመለጠኝ ንግግር የለም you tube ላይ የእሱ ማለቴ የሳቸዉ መፃህፍት በለዉ
በእውነት ምድራችን ላይ እንደዚህ አይነት ምርጥ ንፁ ሠው ያብዛልን።
ይህን ሊቅ ዝም ብዬ ስሰማው ውዬ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ( ጋሼ)
ምን አይነት ማናደድ ነው ይህን ያክል ትልቅ ሰው ጋብዛችሁ በዚች አጭር ጊዜ እና በአንድ ክፍል መጨረስ ስታናድዱ
ድጋሚ አቅርቡልን ነዉ የሚባለዉ። ምናልባት አዳድ ሰዎች ብዙ ግዜ አንድ ቦታ ላይ መቀመጥ አይወድም ይሆናል።
ኸረ ይሄ ሰውዬ ከመጽሐፍቶቹ በላይ ከንግግሩ ፍቅር ይዞኛል።
ቴክቶክ ሰምቸ ሙሉውን ለማየት የመጠው እድሜ ይስጥህ በስማም እንዲህ አይነት ሰው አያሳጣን
በጣም,በጣም,የማደንቀው,ምሁር,ዕንቁ,የኢትዮጵያ,ልጅ,አሌክስ,ፈጣሪ
ይጠብቅህ,ንግግሩ,ደስ,የሚል,ተባረክ,አቦ,
አፌን ከፍቼ ሳዳምጠው ውዬ ባድር የማልጠግበው ሙሉ ሰው ምርጥ ደራሲ #አለማየው_ገላጋይ ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤❤
ይቆጫል አንተ ኢትዮጵያ ውስጥ መወለድህ አገሬ መቸ ነው የተማረ የሚከበርብት አልየ ስለሰጠህን እውቀት እግዚአብሔር ይክፈልህ ሰው አይከፍልም ምርጥ ሰው. ስወድህ ❤
ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ልንኮራ ይገባናል
እንዴ ምነው እንኳን ኢትዮጵያ ተወለደ እሱ ቢሰማ በጣም ያዝናል ...ለሆኑ መጥፎ ሰዎች ተብሎ ሀገር አይጠላም
Wow ሰው እንዴት አንደበቱ እንደዚህ ይጣፍጣል እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉😘😍
ማንበብና መፃፍ ሙሉ ያደርጋል የንግግሩ ፍሰት እና ሃሳቦቹ እንክን የላቸውም ::
በድንገት ከፍቼው አፌን ከፍቼ ጨረስኩት :: አለማየሁ ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን::
ከፕሮግራሙ አዘጋጆች አንዱ አርቲስት እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን ሁለቱም አዘጋጆች የማዳመጥና በእርጋታ ጥያቄን የመጠየቅ ጥበባቸው ብዙ ጋዜጠኞችና ዮቱበሮችን ያስንቃል::
በአጠቃላይ ግሩም ዝግጅት ነው ::
እናመሰግናለን 🙏
ባልና ሚስት ናቸዉ እሷም አርቲስት ነች።
@@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd
ዋው በጣም ደስ ይላሉ
አመሰግናለሁ 🙏
እድሜ ይስጥ ጋሼ አለማየሁ! ትህትና ከውስጥ ወቶ ይፈሳል:: ብርክ በልልኝ!
ንግግሩ ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤ አቅራቢዎቹ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አሌክስ መንገድ ላይ አግኝቼው የእርሱ የሆኑትን መጽሐፎች ላይ ፈርምልኝ ስለው በፍጹም ትህትና ፣ ፈገግታ ስሜን ጠይቆኝ ወደ ስድሰት መጽሐፍ ላይ ረመልኝ አሌክስን በመጀመሪያ በሚጽጻቸው መጽሐፎቹ ነው ያወቁት በተለያዩ ሚዲያዎች ለጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጥ ስመለከት ደግሞ ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ርዕቱ መሆኑን ተረዳው እርሱ ስጠይው ደስ የምትለኝ መዓዛ ብሩ ናት አሌክሶ አደንቅሃለሁ
በእውነት የሚገርም ሰው ነው
መልካም ልደት ደራሲያችን ኢትዮጵያ የሰጠችን ዕፁብ ድንቅ ሰው:: መፅሐፍ ምረቃውም ደስ ይላል:: ዝግጅቱ የተደረገበት ቦታ ግን አማርኛ ጠፍቶ ነው ስያሜ የተሰጠው ወገኖቼ የዝግጅት ቦታው ባለቤትም ያስቡበት ስለ ስያሜው ማለቴ ነው:: አመሰግናለሁ::
አብደላ እዝራ ምን ያህል የተባረከ ሰው ነበር RIP😢😢
አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ አብሶ ስልጅነትህ ያወራሀወን ሰምቼ አልጠግበዉም እርጅም እድሜ ከጤናጋር
ዋው ምናለ part 2 ብላችሁ ትንሽ ብትጨምሩልን አንድ ሰአቷ አንድ ደቂቃ ነው የሆነችብን ። ብዙዎች ዘፋኝ ፣ ከያንያን፣ ደራሲያን በስራቸውና በወጋቸው(ንግግራቸው) ብዙ ልዩነት እናያለን፣ አሌክስ ግን ፅሁፉም አንደበቱም ልብና ጆሮን ይገዛል። ረዥም እድሜ ላንተ ይሁን ጋሼ።❤❤
እንደ ደራሲ አለምአየሁ ገላጋይ እያዋዛ የሚስተምር ርእቱ አንደበት ቅን ልቦና ያላቸው አንድ ሺ ሰዎች ኢትዮጵያ ላይ ቢኖሩ ሀገር ትድን ነበር
በዬትኛውም ሀይማኖ የማይኖሩትን ህይወት ከሚሰብኩ ሰዎች በስተመጨረሻ የታናግራቸው በተለይ ሁለት ሆነን ሦስት ምግብ አዘን አንዱን በር ላይ ፌስታል ይዘው ለሚጠብቁት ይሆናል ያለው ን ይህን ስንቶቻችን እናስብ ይሆን አለምአየሁ ገላጋይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በፍጹም የማይሰለች ምርጥ አንደበተ ርእቱ ::አለማየሁ አለምን ያሳያል ::
እጅግ በጣም ከማከበራቸው ኢትዮጵያን ደራሲዎች አለማየሁ ገላጋይ---ረጅም እድሜና ጤና ተመኝተናል
...እኔ ዓለማየሁ ገላጋይን ያወቅሁትም - መቼም የማልረሳውም፤ "ኢህአዴግን እከሳለሁ" በሚል ባቀረበልን ገራሚ መጸሐፉ ነው።
የፃፈበት ጊዜ ደግሞ ምን ያኽል አስከፊ እንደ ነበር ግልፅ ቢኾንም፤ ራሱን ሰጥቶ የወያኔዎችን ባሕሪ በሚገርም ሁኔታ የገለጠበት በመኾኑ፤ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ አብሮኝ የሚኖር 'ና ለልጆቼ በክብር የማስተላልፈው ታሪካዊ መጸሐፍ ነው!።
መልካም ልደት አሌክስ - ገና ብዙ የህይወት ቅንጣቢ በውስጥህ አለህና ሳትጨልፍልን አትድከምብን
የእውነት ትልቅ ሰው ነፃና ለቀቅ ያለ የዘመናችን ውድ ደራሲ እንወድሃለን ❤
አቤት መሰጠት ነዉ ብሰማዉ በሰማዉ የማይኘለች ❤❤❤❤❤❤
አሌክሰ በጣም የዋህ ደሰ እምትል ሰው ነህ
ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊
አቶ አለማየሁ መልካም ልደት ገና ብዙ እንጠብቃለን ፈረንጆች እንደሚሉትቭ
The best is yet to come
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሕ የአንተን ቸርነት ምናለ ትንሽ ልብ ቢሰጠን ለሁላችንምልቦና ይሰጠን
አለማየሁ እጅግ የማከብርህና ሰራዎችህን ሁሉ በፍቀርና በጉጉት ነው የምወደው ። ኑርልን ። አሌክስ የዛሬው ቃለመጠይቅህ ብዙ ትምህርት ነው የሰጠኸን ። ኑርልን።
I like this interview. He is a spiritual man in action. May God bless you more!
ስወደው እኮ አሌክስይ እናተም በጣም ጥሩ አቅራቢውች ናችሁ በዚህ ደግሞ ስላገኘዋቹ ደስ ነው ያለኚ ቃልይ ልዩ ነሽ እምታምሪ ተባረኪ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሼ.
Thanks Hagere Tv
ከሚፅፋቸው መፅሀፎች ያላነሰ የሚያደርጋቸውን ንግግሮች በስሜት አደምጣለሁ። ገላጋይ !!
For me his story telling ability is more entertaining than his books. His books are great though.
በጣም ብዙ የተማርኩበት ውይይት !! እውቀት ለካስ እንደዚህም ያዝናናል ❤
Alex ስወድህ እኮ በሚቀጥለው ዓመት ዕድሜ ይስጠንና እኔ ነኝ የማከብርልህ ደግሞ እወድሀለሁ
በእውነት ደስ የሚል ነበር አሌክስ ዕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን! ❤❤ ቢሰሙት ቢሰሙት አይሰለችም.በጣም አሳጠራችሁት ድጋሚ ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን.
አሌክሰ እዉነት ከለበ የማደንቀ ሰዉ ነዉ አክባሪ ነኘ እደሜ የረዘም እንዳተ አየነት የበዛልን❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ይገርማል:: 59 ደቂቃ አይቼ 5 ደቂቃ ያየሁ አልመሰለኝም:: ቀኑን ሙሉ ቢያወራ የማይጠገብ ጣፋጭ ንግግር:: ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ🙏🙏🙏
I just glad to see, we have brilliant writers , we have to educated from this golden generation writers . Much respect Alex.
አሌክስ ሲያወራ ረጋ ብሎ ነው እኔ ሳዳምጠው ከሆነ መጽሐፍ የሚተርክ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
ስለስብሀት ግን መጥፎ የሚያወራ ሰው አይቼ አላውቅም ምን መታደል ነው ነብስህን በገነት ያኑራት !!!
ኪነት ለሐበሻ አሽከሩ ነዉ ይታዘዝለታል ። ደራሲ በዓሉ ግርማ ሥነ ጽሁፍን ኪነት ይለዉ ነበር ደስ የሚል አማርኛ ። ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ የሚገርም የሚደንቅ ድንቅ ሰዉ ፀሐፍት ነዉ ። የኛ ትውልድ ላይ አለን ብለን የምጠቅስህ ድንቅ ሀያሲ ወ ደራሲ ነዉ ።
አቅራቢዎቹ በታም ደስ የሚሉ ናችው፡በቲቪ ሳየው ደስየሚል ኣናውንሰር፡ደራሲው ግን ኣይቸው ኣላውቅም፡ግን ምሉ ቀን ብሰማው ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ሃሳብና ለገንዘብ ደንታ የሌልበት፡ትውልዱ በአውቀት መዳበር፡የመተጋገዝ ባህል እንዲኖር ነው ያሳቡ፡እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች በአሁኑ ግዜ ኣይገኙም,ለህመሙ ግን በእስራኤል አገር በቤተክርስትያን ሞባአ ከፍለይ የሚቀባ ነገር ይገኛል፡ብዙ ሰዎች ተፈውሰው ሰምቻለሁ ።
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርህ ጋሼ!🙏🏻
01፡10 ሁልጊዜ እንደተሸፈነ ስጦታ ነው የማየው ሰውን ፡ ውስጡ ምን ሃሳብ ይዞልን ይሆን !?! #ገላጋይ
ሁሌ ብሰማው ብሰማው ብሰማው ውዬ ባድር ደስ የሚለኝ ሰው
ጀግና ኢትዮጵያዊ ድንቅሰው
❤❤❤ሒስ ሲሰጥ አይፎርሽ፥ሲፅፍ አይሳሳት ሲኖር አይስት ኦህህህ የዚህ ትውልድ ስጦታ
Yhe program ahun gena sew gabeze gn arif meteyek ychal neber
ኤክሶ የባነነ. ምርጥ. ደራሲ በሳቅ. ነው የተንተከተኩኘ
Long live to you my dear brother ❤ you are an Icon of generations to come ❤❤
እጅግ እንወድሀለሁ ውድ ወንድማችን ረጅም እድሜ
I love and respect this author. God bless him.
አለማየሁ ገላጋይ ልዩ ሰው 🙏(supper man )
አሌክስ ነፍስ ያለው ቤተመፅሃፈታችን ነሀና በጣም ነው የምንወድህ።❤❤❤
ምርጥ ሰው ወይም ደራሲ አቀረባችሁ እንመሰግናለን❤
እግዚአብሔር ይባርክ በሳል ሰው
እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አልክስ
ምን አይነት ጥንቅቅ ያለ ሰው ነው::እግዚአብሄር ይባርክህ
ሁሉንም ለመብላት ያሰፈሰፍኩ ያህል ይሰማኛል"ይላል እንዴ!?አለማየሁ ጣፋጭ አገላለጥ ስላለህ አይጠገብም እንዲህ አትበል
ደስ የሚል ሰው ነው ለኔ ብዙ አውሩት ....tnx meazie ..ለሁላቹም...
እንደዚህ ጀግና ሰው አቅርብ በርቱ ደስ ምትሉ ናቹ!!!
Alex, You are artwork I could admire forever!!!
Wow amazing . I feel Bright day b/c of your job !!!
አንደበቱ ሕሊና ያድሳል የኔ ምርጥ,
It was very interesting interview .
Thak you.
Amazing personality
ተባረኩልኝ
በጣም ደስ የሚል ውይይት
Alex is truly a brilliant author ✍️ Thank you for presenting him to us!
He is so down to earth , I wish he feels how amazing he’s
አንደበተ ርቱዕ ደራሲ ያራዳ ልጅ አሌክሶ ❤
ደስ የሚል ቆይታ
Thanks Alex 🙏🏽
wow gashe.... edme yesetelen endenezi aynete sewoche akerebulen
አሌክስ ምርጥ ሰው
Alex's innocence is easily observable. He is the embodiment of humanity.
Good job!
Wow enedete miwerawe hulu des eyalege new yesemawete ewekete ena bekate yalewe netuke
በጣም ደስ ይላል ቀኔን አሳመራቹልኝ
Alemayehu has to be interviewed........more and more.
Wow, Alex!.
Woww yEndezi yale andebet lbn miyars
Long life!
ምርጥ ሰዉ አላህ ይተብቅህ
ሀገሬ ሚዲይ ይመቻቺሁ ደሰ ትላላቺሁ የፊልም አክተሮች ይመቻቺሁ
እውይ እንዴት ደስ የሚል ነብስ ነው ያለህ
አሌክሶ ወሪሳ የሚለው መጽሀፍ እጅግ ወድጀው ያነበብኩት ነው..አይ አሌክሶ ኡፍፍፍ አንተ ድንቅ ሰው ኑርልን ❤
መልካም ልደት ደራሲያችን
Wow..Alex !
አለማየሁ ገላጋይ አንደበተ ርቱ ብትሰማው ብትሰማው ብትውል የማይጠገብ
ጋሼ ልዮ ሰው ሲሰማ ውሎ ቢታደር የማይሰለች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አንተ በጎ ሰው የሰው ውሃ ልክ።❤😊😮
አድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሠግናለን ❤❤
so interesting !!!!!!!!!!!
The best author ethiopia has
really i want to see on TV such type of individuals,
Wow this guy ❤❤❤❤❤ Alex
I admire you. I was listening to him on Sheger with Meazi. Great Ethiopian author. Long live!!