//ተከፍሏል// "ሀያ ብር ያደርስሀል?" ካለው የሚያካፍል ህዝብ... //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лип 2024
  • ስውሩ እጅ በተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ተቸግሬያለሁ አግዙኝ ብሎ ሲጠይቃቸው ለማገዝ ፈቃደኛ የሆኑለትን ሰዎች በምላሹ ሸልሟል
    The invisible hand reached out to various places, rewarding those who were willing to help when asked. This Tekeflual segment showcases these interactions.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 34

  • @askme7620
    @askme7620 21 годину тому +15

    ሆዳም ፖለቲከኞች ሊያጨካክኑን ቢሞክሩም በፌፁም አይሳካላቸውም ። ኢትዮጵያዊነት ጨዋነትና ግብረገባዊነት ነው ። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል !!!

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 21 годину тому +14

    ካለው ብቻ ሳይሆን ከሌለው ተበድሮ የሚረዳ ወገን ነው ያለኝ ተመስገን

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 21 годину тому +6

    ከሌለው የሚሰጠውን ወገኔን ሣይ የደስታ እንባ ከአይኔ ተንከባለለ። ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ፣ ይሄ ነው ሌሎች ሊረዱትና ሊደርሱበት የማይችሉት ጥልቅ ማንነት። ፕሮግራሙ ገንቢና አንቂ ስለሆነ ተጠናክሮ ይቀጥል ።

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 21 годину тому +8

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ተከፍሏል ደሥ ይላል ህዝቤ ደዋህ አዳድ አረመኔ አገር አፍራሺ ባይኖሩ አገሬ ለሌላት የምተርፍ ገራገር ሠው ነበር

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 19 годин тому +1

    ዛሬ እኔን አገኘሁ እንዴት ደስ ይላል የኔ ደግ ህዝብ ተበድሮ የሚሰጥ❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 21 годину тому +3

    ሱብሀን አሏህ የተበደረችው እናት እጥፍ ይገባታል

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j 19 годин тому

    ታይኖረው ተበድሮ የሚሰጥ ጀግና ወንድልጂ እንድህ በፀሀይ በዘይት ሲሰራ

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 21 годину тому +6

    ያአላህ የሁላችንንም ልብ መልካም አረግልን

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d 19 годин тому

    ያገሬ ተስፋዉች የዋህ ህዝበ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 21 годину тому +3

    ደስስ ስሲሉ ፈገጋታቸዉ ጨምሯ ዪስጣችሁ መልካሞች ዪብዙ

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 21 годину тому +8

    የቆሎ ሻጯ❤

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 21 годину тому +4

    Bayyee nama gammichisaa hojiin kun ittii fufa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 21 годину тому +1

    ደጉ የሀገሬ ሰዎች ክፍ አይንካችሁ❤🎉❤🎉

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 21 годину тому +2

    ተከፍላል💖💖💖

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d 19 годин тому

    በጣም ድስ እሚል ስራነው በርቱልን

  • @user-gu9ox9mr6l
    @user-gu9ox9mr6l 21 годину тому

    ጎበዝ ማሻ አላህ ደስ ሲሉ

  • @Gient2023
    @Gient2023 19 годин тому

    Ethiopiawi silehonkugn betam des alegni korawubachu ❤❤❤❤❤❤

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 21 годину тому +3

    Awww yezarewochu anjet yebalalu🥺🥺

  • @Halima-gt3yk
    @Halima-gt3yk 21 годину тому +2

    😢😢😢hizibe

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 21 годину тому +1

    👍👍👍💐💐💐💐💐