"ከሌላቸው የሚያካፍሉ ምርጥ እጆች አሉ" /ተከፍሏል/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 27

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 місяці тому +1

    የኛሰው ያለው ለሌለው ሁሉ ሰጭነው ሰላምለሀጌ ክብር ለወገኔ❤❤❤❤

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 2 місяці тому +2

    አይ ኢትዮጵያዬ አንድሰው እንኳን የለኝም ብሎ የመለሰህ የለም ዋው ያረብ በሁሉም አቅጣጫ ሃገራችንን ሰላሟን አምጣልን

  • @user-sg3pn8tr3p
    @user-sg3pn8tr3p 2 місяці тому +1

    ሰዉ ዝም ብሎ ይቀባጥራል እንጂ ይህች እኮ ናት ኢቲዮጳያ❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +2

    መልካሞችን ያብዛልን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +1

    ኢቢኢሶችን እናመሰግናለን🌷🌷🌷🌷🌷

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf 2 місяці тому +6

    ጫማ ጠርጎ ራሱን ለሚረዳው ብትሰጠው ጥሩ ነበር የኔ ሚስኪን 😢

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 місяці тому +1

    ተባረኩ የገባችሁ ናችሁ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 місяці тому +2

    ህዝቡኮግን፡ምሥኪንነውሠላምያርግልን

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 2 місяці тому +5

    ያላቼዉን ሳይሆን መጠየቅ የሌላቸዉን ነዉ ምክኒያቱም እናንተ የምትሰጧቸዉ ገንዘብ ለነሱ ይጠቅማቼዋል እናንተ ካለዉ ጠየቃቺሁ ላለዉ ሰጣቺሁ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 2 місяці тому +2

    ebs ላላቸው ሳይሆን የሌላቸውን እየጠየክ እነሱን መሸለም ይሻላል አሁን ኒሥትሮውንም በዛው ጠይቀህ ብትሸልመው አሪፍ ነበር

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 2 місяці тому +2

    የአላህ ጫማለሚጠርገው ነበር መሆን ያለበት😢😢😢😢😢

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 2 місяці тому +1

    As heartwarming this is, people should still be careful of scammers who do the same thing the host is doing here.

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 місяці тому

      Teregum😊

    • @mr.nobody9086
      @mr.nobody9086 2 місяці тому

      @@6s8f7d
      ይህ ልብ የሚነካ ቢሆንም፣ ተመሳሳይ ነገር የሚያደረጉ ሌቦች ሞልተዋል። ሰዉ ይጠንቀቅ ።

  • @arusson6022
    @arusson6022 2 місяці тому +1

    balegenzebu yshelemal listrow ayshelemimshem yelem

  • @engdutadesss3355
    @engdutadesss3355 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 2 місяці тому +1

    👍👍👍💐💐💐💐💐

  • @arusson6022
    @arusson6022 2 місяці тому

    tekeflewal altemechegim belula gize yshalal

  • @kidu_media
    @kidu_media 2 місяці тому

    ሉላ ትመለስ ምትሉ ምኪኒያቱም የለላቸዉን መርጣ ነዉ ምትሰጥ 😢 ጫማ ምጠርጎ ልጅ አንጀቴን በላኝ😢😢😢😢

  • @arusson6022
    @arusson6022 2 місяці тому

    ኖ ኖ ትልቅ የማፊያ እጅ ኣለበት ሉላ ትመለስ😢😢😢

  • @user-jh4vj3pe6u
    @user-jh4vj3pe6u Місяць тому

  • @tofiknurse8156
    @tofiknurse8156 2 місяці тому +1

    አይነፋም ! ሰዎቹ መረጃ አላቸው አንዳቸውም ሰርፕራይዝ አልሆኑም ተጠይቀው ሲሰጡም ሆነ መልሰው ሲቀበሉ ተመሣሣይ ስሜት ነው ያላቸው ። ፌካፌክ ነገር አለው ስለዚህ ተከፍሏል በሉላ ነው የሚያምረው ምክንያቱም ትንሽም ይሁን ትልቅ ሉላ በድንገት ነው surprise የምታደርገው ምስክርነት ደሞ የሰዎቹ ፊት ከቃል በላይ ይናገራል

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 2 місяці тому +1

    Le lesetero le mefakiya shachu beteyek ena beset aref neber

  • @Dana_om7io8hl1z
    @Dana_om7io8hl1z 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @DerartuDirba
    @DerartuDirba 2 місяці тому

    Lisetero yemseraw besatew😢