"የነፍስ ንጽሕና "- በአባ ገብረ ኪዳን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • መንፈሳዊ ንፅህናችንን የምንጠብቅባቸው መንገዶች
    ❶. ለእግዚአብሔር በንጹሕ ልብ በመገዛት
    ❷. ዲያብሎስንና ሰራዉን በመቃወም
    ❸. ነዘህላልነትን በማስወገድ
    . . .
    "እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል" ( ያዕ4 ፥7 )
    ነገሩ እንዲህ ነው. . .
    ▹ ቆሻሻ ከሆንክ ዝንብ፣ አበባ ከሆንክ ደግሞ ንብ መሳብህ አይቀርም። ሁሉም ወደሚመለከታቸው እያሸተቱ ይሄደሉ። የትም ብትሆን ላንተ ማንነት የሚስማማ ወደ ሕይወትህ ትስባለህ። መልአክም ቢሆን ሌላም ቢሆን። የምትፈልገው ነገር በሕይወት እንዲኖርህ የዛ ነገር ምንጭ የሆነውን አካል የሚወደውን ይዘህ በመገኘት ወደ ሕይወትህ ሳበው። በእርግጠኝነት ይጎበኘሃል።
    ▹ አበባ ከሆንክ በንብ የሚመሰሉ ሁሉ ማለትም የበጎ መዓዛ ሁሉ ምንጭ የሆነው እግዚአብሔርን ፣ ቅዱሳንን፣ ጻድቃንን፣ ሰማዕታትን ወዳንተ ይመጣሉ። በአጭሩ የድል አድራጊዎች ማህበር ድግስ ባንተ ቤት ይደገሳል። ቆሻሻ (ኃጢአት) ይዘህ ከተገኘህ ደግሞ የዛ ነገር ባለንብረት ሰይጣን ይጎበኝሃል። ቤቱም ያደርግሃል። ስለዚህ ንጽህና መቅደስህን ጠብቅ።
    Subscribe ማድረግ አይርሱ።👇
    @ZemaAkotet

КОМЕНТАРІ • 21

  • @user-gu6gi7uu7r

    አባታችን በረከቶ ይደርብን,የአብርሃም የዳዊት አምላክ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት,ይጠብቅልን🤲🤲🤲

  • @HaregKifle

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @antenehdmek9292

    Amen Amen Amen

  • @melakutesfaye2433

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-bq6je8zv4t

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እግዚኣብሔር።

  • @asegedechligaba1137

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @temesgengoshu5930

    አባቴ በረከታቸው ይደርብኝ

  • @AddisYemikallj

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @user-lt7vi2xg3e

    በጣም አባታችን ቃለ ህይውት ይሰማልን 🤲🤲🤲😭😪😪😪አባዬ በጸሎት አሰብን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @samuabraha6019

    Betaemi des miyel mikri new abatachin egzabeher xegu yebzehalh🙏❤💯

  • @kiflomgebre

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @Fentaadane

    ፈጣሪ እድሜና ይሰጥልን አባታችን እንወድወት አለን

  • @SenedinshDseta

    በጸሎታችሁ አሰብኝ አባታች በሚገባ አሰተምራችሁኛል

  • @user-tt2rb6ef3v

    ❤❤❤

  • @RahwaShiferaw-jx2lm

    🙏🙏🙏 ❤❤

  • @user-sq5ni5fv3v

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🤲

  • @user-kj9zj9tm5q

    አባቴ እኔ በዚህ ጉዳይ መኖር እስኪያስጠላኝ ድረስ ህይወት ከብዶኛል መውጫው ጠፍቶኛል እባኮት በፀሎት አስቡኝ።