Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጠንቆይስ ጠንቆይ ነው ባዮ ነው አባ ገብረኪደንስ ቃለእግዚአብሔርን አስተማሪ ነቸው ፀጋቻው ይደርብኝ
ትክክል
የትኛዉን ቃለወንጌል? ይሄ መታች አብሾአም ደብተራ።
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘመኑ የሰጠን ምርጥ አባት እድሜ ጤና ይስጦት ።
የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሄንን መታች ደብተራ እድሜዉን ያሳጥርልን።በእንደነዚህ አይነት መሰሪዎች ምክንያት በሀገራችንና በቤተክርስቲያን ላይ የመጣዉ መከራ ማለቂያና ማብቂያ የሌለዉ ስለሆነ ።
አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ አባት ናቸው በድሜ በእድሜ በዕጋ ያኑርልን።
አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
Amen Amen Amen Yanurln
አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በዚህ ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
ገ/ኪዳን መታች ደብተራ ደግሞ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ጋር ማወዳደሩ በጣም ይከብዳል።ሰዉ ለምን ከመተትና ከልዩ ልዩ ደዌ ተፈወሰ ብሎ የሚንጨረጨር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆኑን በአሁኑ ሰአት አብዛኛዉ ምእመን አዉቆታል። እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አስመሳዮችን ከቤቱ ያፀዳልን ዘንድ አጥብቀን እንፀልይ።ይሄ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያንና በአገራችን የሚፈራረቅባት በእንደነዚህ አይነት የምንፍቅናን መርዝ የሚረጩና መተት የሚመትቱ ሰዎች የተነሳ ነዉ።
ደብዳቢው አንከርት ግርማ እኩል ይሆናል ጩፍ ወንበዴ መንኩሴ በዚህ ጉዳይ ትክክል ነው የሰፍር አጥማቂያን ወንበዴዎች ናቼው።
አባታችን አባገብረ ኪዳን በረከታቸዉ ይድረሰን
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድንቅ አባት ናቸው ድፍን ምእመን ይመሰክራል አስተምሮታቸው ሰለሚገርም ከራሳችን ውስጥ የሚነሱ ተቃዋሚዎች እንደሚኖሩ ግልጽ ነው እኛ ሁላችን እንወዳቸዋለን እንዴት በጉጉት እንደምንጠብቃቸው ብታውቁ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ኑሩልን
አሜን
Amen
እውነት ነው
እውነት ነው😢😢
Very true!!!
መምህር ግርማ መምህር ተስፋየ አባ ገብረኪዳን ኑሩልን በጤና ❤
ምኑን ከምን ትደባልቃለህ?!ከአባ ገብረኪዳን እኩል እነ እንትናን ጨምረህ ታወራለህ እንዴ?!
አይባልም ሁሉም የራሱ ፀጋ አለው@@derejewendafrie
ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልን እግዚኦ
በአንቀልባ አዝለሽዉ ዙሪ። መታች ና አስመታች የቤተክርስቲያን ጠላቶች ጌታ ከቤቱ ይጥረግልን። ያኔ ሀገራችንም ከመከራዋና ከድካምዋ ታርፋለች።
እረ በስምአብ ምን አይነት ደፋሮች ናቸሁ አባ ገብረ ኪዳንን መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ
በትክክል
Tadiya yehone yalhonewn min honeh new yemitakerbew. Ene bante new yetenadedkut.@@EOTC_React
Megemerya lemen sewg ydersalu?kalwe lemn aysebkm?DAygermenm gen sentun yethew new yemtfut?
ማንም አልተናገራችውን ለሰጡት ምላሽ ነው የተሰጡት
ወንድማችን እነመሰግናለን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምሀርታቸው በእውነት የህይወት ትምህረት ነው እረጅም እድሜ ጤና የስጥልን🙏🙏🙏💒
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እሺ አባታችን እውነት እውነቱን ስለሚናገሩ ሰይጣን ይንጫጫል ለእባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውንትነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው
እዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ጌታችን ክርስቶስ በምድር ሳለ ሰጣን አለበት ብለውት ነበር ! አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን !እድሜ ይስጥልኝ
በትክክል የአባን ስብከት ማዳመጥ እንድናቆም ብለው ይመስለኛል ::
አባ ገብር ኪዳንን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን ማግኝት መታደል ነው
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውነት ነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤
ሎቱ ስብሐት ደግሞ በአባታችን መጡ እንዲህ ለተናገረው ልቦና ይስጣችሁ 😢አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር አምላክ የተሰጡን ስጦታችን ናቸው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏♥
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።አባታችን የኛ መዳኛ ድንቅ መምህር ናቸው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።
ጥሩ መምህር መንፈስ አይኖሩበትም የሚል አለ?
Ygna medagna yalew sew medagnak gelseb ayedelm medanialmen adergew sew dershaw yalwequten endiyawequ masetemare enji endetaefkew medagna mebal ayegebam techiwochim badebabaye mewaqes tetachu fit lfit belfegni honachu tegebabu
ሁሉም አዋቂ ሁኑ እዳገባን😢😢 አባታችን እድሚዉን ያድልልን እንወደዉታለን❤❤
መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን❤
አባ ገብረኪዳን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በሳቸው እንኳን አይምጡብን
አባታችን አባ ገብር ኪዳን የሔወት እንቁ ናችው እረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን
የእኔ አባት በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን እንደ አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልክ ልካቸውን እውነቱን ስለሚናገሩ ነው የሚጠሏቸው አይይይይይይ ብቻ ዝም ማለቱ ይሻላል
አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእርሶትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እሚናገሩት እዉነት ነዉ ለሌሎች ልቦና ይስጣቸዉ
እዉነት❤❤❤❤
#አባ ገብረኪዳን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ❤🙏🙏🙏
አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
አባ ገብረኪዳን የዘመናችን ድንቅ አስተማሪ አባት ናቸው ከማንም ጥቅም የማይፈልጉ እውነተኛውን ወንጌል ነው የሚያስተምሩ እሰቸው በምያሰተምሩት ጥቅም የቀረባቸው ሰወች በብዙ የሚያወሩት ተራ ወሬ ነው❤❤❤
አባ ገብረኪዳን ማርና ወተት
ናቸው 🙏
አባ ገብረኪዳንን አንተ ምን አይነት ትምሕርት ኖሮህ ነው ምንሰ አይነትእውቀት ኖሮህ ነው ይህን አይነት አሰተያየት የምትሰጡት እናንተ እራሳችሁን አጥሩ የግርማ መናፍሰት የተሳፈረባችሁ ወደልቦናችሁ ፈጣሪ ይመልሳችሁ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሠጠን ጌታ ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእርስወ ትምሕርት ተለውጨበት አለሁ እዴሜና ጤና ይስጥልኝ እውነቱን ስለሚናገሩ ነው በዚሕ ዘመን እሱን ለሠጠን ክብሩ ይስፋ🙏🙏🙏🙏
Thanks!
🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ተግሳፅዎ ብቻ ይበቃናል
አባታችን አባ ገብርኪዳን ትምርታቸዉ እዉንትናዉ የህዉት ትምርትነዉ የሚያስተምሩትአባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
አባታችን አባገብረ ኪዳን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንሎት ❤❤❤❤❤
ተው አትሳሳቱ አባታችን በተለይ በስደት ያለነውን የኦርቶዶክስ ልጆች የአባታችን ገብረ ኪዳን ትምህርት ህይወት ሁነውናል አባታችን እዴወን ያርዝምልን❤❤❤ስነመግባር ከፈገግታ ከአባትነት ፍቅር ጋር😢😢😢😢የነፍስ ምግባችን ናቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏
አባ ገብረኪዳን የተዋህዶ እንቁ ናቸው❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን አባ ገብረ ኪዳን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ የኔ አባት ❤❤❤❤ፈጣራ ይጠብቀወት ❤❤❤
አባ ከብረ ኪዳን ዛሬ በጭለማው ዘመን የተሰጡን ድንቅ አባት ናቸው
እኛስ ምንከተለው የድንግል ማርያምን ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔርን ነው ❤❤❤ይቅር ይበለኝ እንጂ እንዲህ አይነት የቤተክርስቲያን አገልጋይ በፍጹም የለንም ነገር ያለበት ቢሆነው ሚያዘላብዳቸው እንኳን አባ ገብረ ኪዳን ጋር ልናወዳድራቸው ይቅርና የአባታችን ስብከት ከሰማ ሰው ጋር በራሱ ለማወዳደር አይገባም።።።። እንደነዚህ አይነት ሰዎች መቼነው ከቤተክርስቲያን እጃቸውን የሚያነሱ ❤❤❤የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድ የቤተክርስቲያን አባቶች ትህትናን አርምሞን የተላበሱ እንጂ እንዲህ አይደሉም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ ገ /ኪዳን ያገልግሎት ዘመን ወትን ይባርክልን 🙏🙏🙏👍👍👍👍
አባታችን አባ ገብር ኪዳንን የሚቃውም እራሱ ነው ጠንቆይ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አባ ገብረ ኪዳን አይዞወት መናፍቃንን ዝጉት ።ብ
ጌታዬ አባ ገብረኪዳን ማለት እግዚአብሔር በዚሕ ዘመን የሠጠን የነብሣችን ጠባቂ መንገድ።ጠራጊ ናቸው
ወንድሜ አንተ የሄድክበትን መንገድ እጅግ በጣም በጣም አደንቃለሁኝ እኔ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ሠምቼ ሠምቼ አልጠግበውም በህይወቴ ብዙ ነገር አድርጎልኛ አብዝቼም እወዳቸዋለሁኝ የአባ ግርማ ወንድሙም የመ/ር ተሥፋዬም ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ጠቅሞኛል እነኝህን አባቶች የሠጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን በመሀላቸው የገባውን ጠላት ሠይጣን ዲያቢሎሥ ነቅሎ አውጥቶ ልክ እንደ አንተ ቪዲዮ ሁሉንም በአንድ አውደምህረት ላይ በተሠጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉበትን ግዜ እግዚአብሄር ያምጣልን ይችላል እኛ ብቻ ፍርዱን ለፈራጁ እየሠጠን የከሣሹ የሠይጣን ዲያቢሎሥን ክሥ እየተውን በትህትና፣በፍቅር፣በይቅርታና በምህረት መንገድ አብዝተን እንሩጥ እንፀልይላቸው ይፀልዩልን እላለሁኝ
እዉነት ነዉ ይህንን ቀን ያቅርብል!!!
እውነት 🌺🌺🌺🌺🌺እኔ ሁሉም መምህር እወዳለው የአባ ገብረ ኪዳንን ስብከትም የነ መምህር ግርማንም ትምህርት አስማምቼ ነው የምሰማው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሉም በተሰጣቸው ጸጋ እያገለገሉ ነው ::በጣም የሚገርም ነገር የነ መምህር ግርማ ትምህርት የሚሰሙ ልጅ የስብከት አገልግሎት በሚሰጡ አባቶቻችን ላይ የመቃወም ቪዲዮ አይሰሩም እነኝህ ደሞ ነቀፋ ብቻ ነው :::ሰዎች ቁምነገር ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ አባ እገሌ ከ አባ ገሌ ገለመሌ ብለው ቪው ቢዝነስ ብቻ የሚያስቡ ይመስለኛል ልክ ደሞዙን ብቻ አስቦ እንደ ሚሰራ ሰው ማለት ብዙ ቅባት ጸጋ ቄሶች ከተማ መጥተው ደሞዝ ስለሚጥም ብቻ በድፍረት ገብተው እኛ ቤተክርስትያን ይቀጠራሉ :::እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
አባ/ገብረኪዳን በዚህ ልክ መናገር እብደት ነው አባ እውነተኛ ሰባኪ አባት ናቸው ይኑሩልን እንወዳቸው አለን
አባ ገብረኪዳን ትክክለኛ የኦርቶደክስን ፈትፍው የሚሰተምሩን ናቸው እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ያርዝምልን ሂወታችን የቀሩ አባት ናቸው❤❤❤❤❤❤
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህርታቸው ብቻ ሳይሆን ግሳፄያቸውም ለኛ ለምዕመን ጥሩ ትምህርት ነው ትክክለኛ አባት ናቸው ስለዚህ አትንኩብን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏
ይቅርይበላቸዉአባገብረኪዳንእድሜይስጥልኝ
አባታችንአባገብረኪዳንእግዚአቢሔርየሰጠንምህምራችበእዉነትቃህይወትያሠማልንያገልግሎትዘመናቸይባረክበረከታቸዉይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በአሁኑ ሰዓት ምዕመን፣ካህን፣ሰባኪ...ዕውቀትና ታዋቂነት ላይ ትኩረት አድርጓል...ወዳጄ አዋቂነትና ታዋቂነት በዕምነት ካልኖርክበት ከንቱ ነው...ጠላትን አውቆ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቆ መኖር እሱ ያድናል።
ትክክል ወንድሜ
አባታችን አባ ገብረኪዳንን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ትምህርታቸውንም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጣቸው። የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የማይጠቅመውን እተወዋለሁ። ለምሳሌ አባ ገብረኪዳንን ጠንቋይ ናቸው አላሉም ርእስህን አስተካክል ይባስ ርእሱን አስጩከክ እያጋጨህ ነው። ለምሳሌ ሰሞኑን አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ ከሰማሁት አንዱ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዐምረኛ ጸበል የሚፀበሉ ሰወች ዓየን ተመለከትን እያሉ የሚመሰክሩትን ሲተቹ ሰምቻለሁ። እንዲያውም በህልሜ አንድ መሪጌታ ዓይቸ አላውቅም ሲሉ ሰምቻለሁ። እርሳቸው አላዩም አልተገለጠላቸውምና ለሌላው አይገለጥም ማለት ነው? ሌላው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለውን ያስተምራሉ ለእርሳቸው የማስተማር ጸጋ ቢሰጣቸው ለሌላው ደግሞ የመፈወስ ጸጋ ሊሰጥ ይችላል። በአጠቃላይ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ትምህርታቸውን በአንዱ ጀሮየ ሰምቸ በሌላው ነው የማስወጣው እርግጠኛ ነኝ እነዚህ መምህራንና ካሕን አገልግሎታቸውን ባይቃወሙ ኑሮ መልስ ባልሰጧቸውም ነበር
እውነት ከተናገሩ ጭራስ እንደ ጠንቋይ ተቆጠሩ በጣም ያሳፍራል የኦርቶዶክስ ልጆት እንደ አባታችን ያብዛልን እያለን ንጸሊ የኔ አስታየት
ለትውዱ የተሰጡ አባት በመሆናቸው ምቀኛቸው በዛ እሳቸው ጠንቋይ አይደሉም ጠንቋይነን ባዮችን በስብከታቸው እየመለሱ ያሉ አባት ናቸው🎉
ወንድሜ ካንተ ልጀምር ፀጉርክ ስርአት የጠበቀ ይሁን ስለ አባታችን ለማውራት አቅም የለኝም እርግጠኛ የምሆንበት ግን ትምህርታቸው ከህፃን እስከ አረጋውያን ሰርቶዋል በረከቶ ይድረሰን አባታችን እንደቸርነቱ እድሜ ና ጠናዋትን እግዚአብሄር ያብዛልን
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምረታቸው እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤
አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው ❤
.እኔ ግን የፈዉሥ ሠጪ አባቶቸ በጣም ጠቅመዉኛል መቶ በመቶ እድሑም መር ተስፋየ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን በየጠሩበት ሂጀ አደለም ስደት ላይ ነኝ በአስተማሩት መሠረት በእዉነት ስለመናፍስት ስራ አንድም አላዉቅም ነበር እዳዉም አምላኬን ለምን እደት ስል ነበር የኖርሁት አሁንግን በአባቶቻችን ብዙ ብዙ ተጠቅሜ አለሁ ማርያምየን የሚገርመኝ አገራችን ዉስጥ ስንት ችግር እያለ ለሞን ይሆን ጉዳዩ ስለፈዉስ ሠጪ አባቶች የሚወራዉ
ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልንውረዱልን እግዚኦ...............................
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው ከሳሻቸውን እ/ር ይያዝላቸው
ሁላችንም እንደሰው የሆነ ነገር ይጎድለናል ግን ሁሉም ኣባቶቻችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን።እኛነን የምናበላሻቸው ኣይነ ልቦናችን ያብራልን❤❤❤።
አባታችን ሲጀመር የሚናገሩት ቃለት በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ የሳቸው አደለም ይቅር ይበለው በእውነት ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረዳችን ያሳዝናል😢😢😢
ከአባ ገብረኬዳን ላይ ውረድ
አባ ገብረ ኪዳን😘😘😘😘😘
እምታወሩት ጠፋ እነሱ የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ❤
አባታችን የብዙ ወጣቶችን ሄወት የለወጠ ሰው ነው እሱን አትናገሩብን አባታች አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ካጤናጋር ይስጥልን የኛ እቁ አባት 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አራ በማርያም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ጦቃይ አይዶሉም ፈጣሪ ይቅር ይበለቹሁ በጣም ያሰዚናል ከአባታችን ውረዱ 😭😭እኔ ከአባታችን ትምህረት ቡዙ ታምህሬሃለው በቤቱ በእድሜና በጤና ይጠብቆት የኔ አባት❤❤❤😢😢
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን ምንም ሳካ አይወጣለትም እውነትም እግዚአብሄር ይሰጠን ሰው ማለት እሳቸው ናቸው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኔ እበልጥ እኔበልጥ ማለት ምዲን ነው ልቢ ይስጠው እኔኮ አላቀውም መምህሩን
አባታችን ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ይስጠን አሜን
😂😂እኔ ደስ እያለኝ እየሳኩ የምሰማ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህሪት በጉጉትና በግሪምት የምሳማ ስብካት አንዱ የአባታች አባ ገብረኪዳንን ነው የያንዳዳችን ተግባሪ ቁሉጭ አድሪጎ ነው ልክ ልካችን ስነግሩን በቃ ደሲ ይሉኛል😂❤ እና ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛለቸው በእውነት❤❤❤❤
ከአባ ታችን ዉረዱ❤❤❤❤
ሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን❤
አንተ እኝህን ሊቅ የሚያስድብህ እላይህ ላይ የስፈረው ጋንጩር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አባ ገብረኪዳንን ጤናዎትን ይስጦት እኔ የምለዉግን አሁን የያዛችሁ ነገር ሰዉን ማዋረድ ልቦና ይስጣችሁ
በሳቸው ነው ወንጌልን ያወቅነው ባለጌ ነሆት ።አባ ግብረኪዳን ሐዋሪያዊ ስር ነው ሚሰሩት
ስለ አባ ገብረኪዳን ማንነት ለመናገር በመጀመሪያ ማወቅ የሚያስፈልግ ይመስለኛል አባታችን ትምህርታቸው በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ ብቻ ያተኮረ እንጂ ተችወች ነን በማለት ደግ አስተማሪዎችን የምትዘልፉ ቅዱስ መፅሐፍ እንደሚለው እናንተ እኩያን እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ ። ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን መልካም መምሕር ናቸው በጣም እወዳቸዋለሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አተ እዳልክው በዚህ ዘመን የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢 ትምህርታቸው እከ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው እኛ መመለስ አቃተን እጅ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚያቢሄረ እድሜና ጤና ይስጥልን
አባ ገብረክዳን የተዋሕዶ ሐወርያ ናቸው❤
አባ ገብረ ኪዳንን ጸበል እሚያስገባልን ሰአጣን ማለት ነዉ ግራ ገብቶአቸዉ ግራ አጋቡን አዱጋ ሰይፈ መለኮት ምናምን የኮተት መአት ብለዉ ግራ አጋቡን በእዉንት ለማንኛዉም ወድማችን በርታልን እኔ ሁሉንም ትምህርታቸዉን ተከታተለህ ድረስባቸዉ ስግደትና ጸሎት አይወዱም ስለ መንፈስ ገና አልገባቸዉም ❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ልቦና ይስጠን በኡነት በጣም ያሳዝናል ኣባ ገብረ ኪዳን የኣገልግሎ ዘመንዎ ያስረዝምልን ❤
አባታችን ታላቅስው ብቻ አይደሉም የብሉያት የሀዲሳት መምህርአንጅ የማያሳፍሩ እንደአባቶቻችን ወንጌል የሚሰብኩ ናናናናናናናናናናና❤❤❤❤
ኧረ ልቦና ይስጠን እኛስ በእውነት በትህትና በፍቅረ ቢጽ የተሞላ ልብ ያላቼው መልካም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥልን
አባታችን አባ ገብር ኪዳን እኮ ፈጣሪ እናቱን ይዞ 3ወር10ቀን ከተቀመጠበት ቦታ መርጦ እሳቸውን ያስቀመጣቸው ፈጣሪ ነው አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
ሰላም አመሻችሁ ወንድማችን በርታልን❤እብደው እንደኔ በተሰጣቸው ቢያገለግሉ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮነውና ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአይናችን ብሌን የዘመናችን ህዋሪያ ናቸው በእውነቱ ልብአችን ውስጥ የሚገባ ስራችንን በሚገባ የሚያውቁ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው እባካችሁ😢😢😢😢በመምህር ተስፍዬም ትምህርት በእውነት እኔ አይቻለሁ ለንስሃ በቅተው ለስጋወደሙ በቅተዋል ቤተሰቦቻቸውን ከአጋንት እስራት እያስፈቱነው ሌሎቹ አጥማቂግን እግዚአብሔር ይወቅ ምንም አልል ስላላየሁ 😢
አባታች አባ ገብረኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትክክለኛ ትምህርት ስለሚያስተምሩ ነው ገቢያቸው በህዝብ መከራ ገንዘብ የሚሰበስቡ ናቸው አባታችን የሚናገሩብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤
አባገብረኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አባትናቸው
አንድ ድንቅ ሊቅ የተዋህዶ አባት እባ ገብረ ኪዳን ናቸው ያሉን እሳቸውን በሀሰት መዝለፍ ሀጥያት ነው ::
ኤረ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት አባ ገብሬ ክዳን እንኳን ያመኔ ያላመኑት ኔፍሳቼው እርክት እኮ ነው የሚለው አባ ገብሬ ኪዳንን የሚጠላ ሰይጣን ስለሆነ ይቅር ይቤሎት መምህር
አቤቱ ማረን ይቅርበለን
እንደዛ የምትሉ ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ አባ ገብር ክዳን ህወታችን የቀየሩልን የዘመናችን አፈ ወርቅ ናቸዉ❤
ኣባታችህን አባገብረኪዳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ እኮ ነው እግዚአብሔር በ እርስዎ አድሮ እያስተማረን ያለ።
ትምህርት የማይገባቸው እራሡ የሣቸውንትምህርት ከተማረ በጣም አጥንቱ እሥኪረሠርሥ ይገበዋል
ከባታችን እጃችሁን አንሱ ለነገሩ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
ዋናዉ,ነገር,መንፈሰ,ቅዱሰ,ይጠብቃቸዋል,ብለኸል,አዎ,መንፈሰ,ቅዱሰ,አሁንም,አብዝቶ,ይጠብቅልን::❤❤❤❤❤
ንፁህ አባታችን ናቸው 😢😢 አባ ገብረ ኪዳን ❤❤❤❤❤❤
እንዴት አወቅሽ ንጹህእንደሆኑ ?
መለኩሴው መረጃ የለዉም? በመምህር ግርማ ሲዲዎች በጣም ብዙ ካህናት በአጋንንት ተይዘዉ ሲፈወሱ ይመልከቱ
Aba gebre kidan egziabhar yeseten stota nachew sewyw tanega aydelem
ለምሳሌ አንድ ባለ ሞያ ከሱ በላይ እንዲሆን አይፈልገውም ለምን እሱን ዝቅ ያረገ ይመስለዋል ስለዚ ኢህ አባት አሁን አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ከኔ በልጠዋል እና እንዴት ላንቌሽሾ ብሎ ነው ነገር ግን አባታችን እንደ አንተ አይደሉም እሱ ፈጣሪ የሰጣቸው ትልቅ በረከት ናቸው እግዚአብሔር ሰፊ ጤና ሰፊ እድሜ ይስጦት የኔ አባት በፀሎት ያሰቡኝ ።
ልቦና ይስጠን ።
አባገብረኪዳንማ የእውነት የእግዚያብሄር ሰው ናቸው አባቴ ለእርሶ ልቦና ይስጦት ህዝቡን ስላነቁ ቅናት ነዉ ወይ ¿ ጭራ የሚያዘው ለክብር ነዉ የእግዚያብሄርን ቃል ያቃሉወይ ¿ ቢሆን እንኳን በሚድያ ማውጣት አለብዎት ወይ¿ እሳቸውን አይደለም ሙሉ ኦርቶዶክስን ነው ያዋረዱቱ ልቦና ይስጦት
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን
ምንም ሳካ አይወጣለትም እውነትም እግዚአብሄር ይሰጠን ሰው ማለት እሳቸው ናቸው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኔ እበልጥ እኔበልጥ ማለት ምዲን ነው ልቢ ይስጠው እኔኮ አላቀውም መምህሩን
በትክክል
አባታችን ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ይስጠን አሜን
😂😂እኔ ደስ እያለኝ እየሳኩ የምሰማ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህሪት በጉጉትና በግሪምት የምሳማ ስብካት አንዱ የአባታች አባ ገብረኪዳንን ነው የያንዳዳችን ተግባሪ ቁሉጭ አድሪጎ ነው ልክ ልካችን ስነግሩን በቃ ደሲ ይሉኛል😂❤ እና ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛለቸው በእውነት❤❤❤❤
ከአባ ታችን ዉረዱ❤❤❤❤
ሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን❤
አንተ እኝህን ሊቅ የሚያስድብህ እላይህ ላይ የስፈረው ጋንጩር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አባ ገብረኪዳንን ጤናዎትን ይስጦት እኔ የምለዉግን አሁን የያዛችሁ ነገር ሰዉን ማዋረድ ልቦና ይስጣችሁ
በሳቸው ነው ወንጌልን ያወቅነው ባለጌ ነሆት ።አባ ግብረኪዳን ሐዋሪያዊ ስር ነው ሚሰሩት
ስለ አባ ገብረኪዳን ማንነት ለመናገር በመጀመሪያ ማወቅ የሚያስፈልግ ይመስለኛል አባታችን ትምህርታቸው በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ ብቻ ያተኮረ እንጂ ተችወች ነን በማለት ደግ አስተማሪዎችን የምትዘልፉ ቅዱስ መፅሐፍ እንደሚለው እናንተ እኩያን እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ ። ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን መልካም መምሕር ናቸው በጣም እወዳቸዋለሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አተ እዳልክው በዚህ ዘመን የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢 ትምህርታቸው እከ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው እኛ መመለስ አቃተን እጅ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚያቢሄረ እድሜና ጤና ይስጥልን
አባ ገብረክዳን የተዋሕዶ ሐወርያ ናቸው❤
አባ ገብረ ኪዳንን ጸበል እሚያስገባልን ሰአጣን ማለት ነዉ ግራ ገብቶአቸዉ ግራ አጋቡን አዱጋ ሰይፈ መለኮት ምናምን የኮተት መአት ብለዉ ግራ አጋቡን በእዉንት ለማንኛዉም ወድማችን በርታልን እኔ ሁሉንም ትምህርታቸዉን ተከታተለህ ድረስባቸዉ ስግደትና ጸሎት አይወዱም ስለ መንፈስ ገና አልገባቸዉም ❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ልቦና ይስጠን በኡነት በጣም ያሳዝናል ኣባ ገብረ ኪዳን የኣገልግሎ ዘመንዎ ያስረዝምልን ❤
አባታችን ታላቅስው ብቻ አይደሉም የብሉያት የሀዲሳት መምህርአንጅ የማያሳፍሩ እንደአባቶቻችን ወንጌል የሚሰብኩ ናናናናናናናናናናና❤❤❤❤
ኧረ ልቦና ይስጠን እኛስ በእውነት በትህትና በፍቅረ ቢጽ የተሞላ ልብ ያላቼው መልካም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥልን
አባታችን አባ ገብር ኪዳን እኮ ፈጣሪ እናቱን ይዞ 3ወር10ቀን ከተቀመጠበት ቦታ መርጦ እሳቸውን ያስቀመጣቸው ፈጣሪ ነው አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
ሰላም አመሻችሁ ወንድማችን በርታልን❤
እብደው እንደኔ በተሰጣቸው ቢያገለግሉ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮነውና ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአይናችን ብሌን የዘመናችን ህዋሪያ ናቸው በእውነቱ ልብአችን ውስጥ የሚገባ ስራችንን በሚገባ የሚያውቁ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው እባካችሁ😢😢😢😢
በመምህር ተስፍዬም ትምህርት በእውነት እኔ አይቻለሁ ለንስሃ በቅተው ለስጋወደሙ በቅተዋል ቤተሰቦቻቸውን ከአጋንት እስራት እያስፈቱነው ሌሎቹ አጥማቂግን እግዚአብሔር ይወቅ ምንም አልል ስላላየሁ 😢