I am deeply honored to have met Aba Tesfa Sellasie 20 years ago upon my return from the U. S. I used to visit him once a week to learn our story and gave me permission to go thru his books and also able to contribute my collection of books very knowledgeable ,wise and underrated researcher may you rest in paradise, I really miss the pleasant experience .
@ecoair-zx2vg I know all the collection is still in his apartment across from Tourist hotel 4th floor. There is a lady looking after his belongings. I had convinced Aba to put all his collection into a digital library of ETHIOPIAN History and research center.
AbaTesfasla You was Goold, You was Dimend You was King still you are there with us togethe by sprichal . Thank you thank you Again.........................
Kidus Kidus My Father I hope his men Now Right Place. Jesus mother she helps with you! Amen.........................Amen Thank You God! this kind man you give us Ethiopian People.l He is not die he lives with God my father please save for him. Amen..............Amen
yihen bemayete des blognal.......... ye ethion tinsaee lemayet yabkan.!!!!!!!!!!!... ena egna manbeb yalebn documentoch kalachu available btaregut we are happy..
is there more videos of Aba?..please share more and God bless u for sharing this one.I hope all these books are safe and with responsible person.Aba bereketo yederebin.
Were can I meet this fathere i really need to know more and want to help. I know this video seems really old or a while ago but if anyone know where they located pls sent me information. Thanks
Birnesh I felt the same way like you. I wish we would have seen this video earlier.Unfortunately he died 7 months ago. This video was taken a long time ago and posted six years ago. Its an old video. Currently all his belongings esp. the books are taken care of by his God's daughter. Her name is Eskedar.
የእሳት ልጅ አመድ ማለት እኛ ነን። በጠላቶቻችን ሴራ የእብድ ነፋስ ተከታዩ ገለባ ሆንን። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።
ታላቅ አባት ለኢትዮጵያውያ እሚጨነቁእና እሚስቡ አባት ነው ያጣችው አገራችን ነብሳቸውን ይማር በረከታቸው ይደርብን
እንዴት፡ድንቅአባትናቸውእውነት፡በረከታቸው፡ይደርብን፡ኢትዮጲያአገራችን፡ትልቅአባትነውያጣችውእስከ፡ዛሬሳናቃቸው፡አይ
Hellin Abebe ፡ እኝ አባት በሕይወት አሉ አንዴ? ትልቅ ሰው ነው ያጣነው ስትይ ደነገጥኩኝ፡ አሉ በህወት?።
balfaw bahyiwat alfawal nafse yimare yabatachinne
የሚገርሙ ድንቅ አባት ይህንን ሁሉ እውቀት ይዘው ሥራቸውን ብዙሀኑ ሰው ሳያውቅ ሳይረዳ ቸው ማረፋቸው ያስቆጫል በእውነቱ ሲደመጡ ቢውል የማይሰለች ጥልቅ እውቀት ነው ያላቸው በረከታቸውን ይደረብን
Aba Tesfasla You are a father Ethiopian People.
Thank you God this menn give to us Ethiopian People
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን ውድና እንቁ አባት ነበሩ እህህህህ
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ።በረከትዎም ይድረሰን!!! Amen!!!
አባታችን ባርኩን በረከታችሁ ይደርብን እፍ እስከዛሬ በእህወት ካሉ ሣላውቃቸው በመቅረቴ አዘኩ
I am deeply honored to have met Aba Tesfa Sellasie 20 years ago upon my return from the U. S. I used to visit him once a week to learn our story and gave me permission to go thru his books and also able to contribute my collection of books very knowledgeable ,wise and underrated researcher may you rest in paradise, I really miss the pleasant experience .
CAN YOU PLEASE WHERE ARE THE BOOKS
@ecoair-zx2vg I know all the collection is still in his apartment across from Tourist hotel 4th floor. There is a lady looking after his belongings. I had convinced Aba to put all his collection into a digital library of ETHIOPIAN History and research center.
በህይወት አሉ አሁንም?? የትስ ነዉ ሚኖሩት
የ እውነት ትልቅ አባት ሳይንtስት ነው ኢትዮጵያ ያጣችው ብናውቀው ያማል በጣም እንደው በርከታችው ይደርብን !!!
ጥግ የደረሱ ኣባት ልዩ ኣባት
Thank you so much for taking this huge responsibility and passing such a great history of Ethiopia. God bless you.
እውነተኛ አባት ኢትዮጵያ የሚወዱ ታሪክን የሚወዱ ተርበው የገዙት ቅርሶች እግዚብሄር ይጠብቅ ሌላው ቅርስን ይሸጣል ያጠፍል እኒህ ደግሞ ለሃገር ለሃይማኖት የቆሙ አባት ነበሩ ነብስይማር
ግሩም ውእቱ ፤ ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት፡፤ እውነት ከአዕምሮ በላይ ነው፡፡
ውይይይይ አባዬ ቅስማችን የነከተ ትዉልዶች ብቻችንን ቀረን
ውይይይይይ በጣም በጣም ነው ሚያሳዝነው ማወቅ ፈተና ሆነብወት አባቴ እውነት ይቅር በሉን።በረከቱዎ ይደርብን እጅግ ታላቅ ሰው!
ነፍሶትን ይማርልን የመንህስቱ ወራሽ ያድርግልን
በረከቶ ይደርብን ታላቅ አባት ነው ያጣነው
ምናለ እርሶ ኢትዮጵያን በመሩልን ኡፍፍፍፍ
ወይኔ ወይኔ እርሶን ሳናውቅ እስከ ዛሬ ይህን የመስለ ጭንቅላት ይዘው ተስውረው መኖሮዎ አዝናለሁ ምናለ በኖሩልን በረከቶ ቢደርስን ኑሮ
ኢትዮጵያ እያለ ያደገ ኢትዮጲያ እያለ ሞተ።
አባታችን ፈጣሪ እግዚአብሔር ነፍስዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
Aba Tesfasla he would be mealt like candl and gives us light all Ethiopian People
Thank you my Fiennes Pierson
አቤት የእግዝእብሔር ፀጋው የበዛሎት ጽንቅ አባታ በረከትዎት ይዶርብን
አባታችን አምላካችን አደራውን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ዋን አቅርቦ ለመመስከር ያብቃዎት ባርኩን ስርኩተገብርኤል።
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ፤ብዙ ጊዜ ተቀባይ እትዮጽያዊ እንደለሌ ይወራል አለመገናኘት እንጅ በጣም ብዙ አሉና ፈልገዉ አስጠግተዉ ለማዉረስ ይሞክሩ፤፤
እኝህን የመሰሉ አባት ነው ያጣነው ወይ አንቺ ኢትዮጵያ የእውነት ያማል ነብሶትን በገነት ያኑር *ኢትዮጵያ ብለው ተወለዱ ኢትዮጵያ እያሉ ሞቱ*
ዮቶጵያ እውነት አባታችን በሒወት አሉ እንዴት ነው እኒሕን አባት ከዘመናችን ድንቅ ሕፃናት ጋር ማገናኘት የሚቻሐው
Afre lehune ABATACHEN arefewale newe yemetlu ......weye hasete yehune .......yenurulene.denkke grume ABATE
ነፍሳችሁን ይማርልን አባታችን የመንግስቱ ወራሽ ያርገወት
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
አባታችን አህተ ማሪያም እህታችን ስላላውቀች ነው እንጅ እሰዋ አክብረን እናስከብር ኦርቶዶክስን ስርአቶን እያስከበረችነው።
በረከቶ ይደርብን አባታችን።
እግዛብሄር ነፍሶትን በቀኙ ያኑርልን
አባቴ በምችለው አቅሜ ለመርዳትና ለመተባበር ሙሉፍቃዴ ነው:: ታሬካችን ያገኙልን አባትን ግዴታችን ነው ለመተባበር:: የኢትዮጵያን ታሬክ የሚመጡት መግስቶች ሊያጠፍ ከውጭ አገርና አረቦች ጋር እየተዋዋሉ ነው:: እና አባቴ በምን መገድ መርዳት እደምንችል ይግለጹልን:: እድሜና ጤና ይስጦወት ቸሩ መዳኒያለም:: ኢትዮጵያን ለማጥፍት ሲጥሩ የሚኖሩ አሁንም ያሉ ...... አሁን ግን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንደሚጠብቃት እኒህን ፈላስፍ (አዎቂ) አባት ፈጠረልን:: አባቴ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም :: አላማዎትን ከግቡ ያድርሱ:: እኛ አገር ወዳድ ከጎኖት እንቆማለን እንተባበራልን:: ፈጣሬ ኢትዮጵያን ይባርክ::
ሳምንት ሆነው በሞት ከተለዩን ነብሳቸውን ይማር እና የእኔም ቁጭት ምን አለ አውቄያቸው ቢሆን ኖሮ እያልኩ ያሳዝናል
ታላቅ ስው በርክትሁ ይድርብን አሜን
Abatachin beyetingaw qalat yigelestalu ye Fetari dinq sira not. Lezelalem be libe yinoralu. Ethiopia gizewaan tebiqa be kurat yemitasbot qen ye mitizekirot qen ruuq ayhonim. Libachin wist yalew dingiyae iskitefaa dires ingam be stelot inbetetalen. Sile hulum Amlakachin yirdan. Ethiopia hagerachin wedajochosh nafequn. Abetu Amlakachin hoy Ethiopian asibat. Ye wist ina ye wich telatochiwan atifalat. Amen Amen Amen
Ebakachehu tetekemubachew e ehn Abat mestere yeho u Abat nachew
Abatachen nefesewon basede genet yanuerlen!!!
የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን
ኡፍፍፍ እዴት አይነት አባት ነበሩ
እርሶን ማጣት የእግር እሳት ሆነብኝ ውይ እኛ ግን በእውነት የአባቶቻችን ልጆች ነን???
አባታችንን፡ነፍሳቸዉን፡በገነት፡ያኑርልን፡ኢትዮጵያ፡ትልቅ፡አባት፡አጣች፡እህተማርያም፡ዘ፡ኢትዮጵያ፡ምነው፡እመቤቴ፡ማርያም፡ቀደም፡ብላ፡መርታሺ፡ቤሆን፡ኑሩ፡አሁንም፡ደርሰሽላቸዋል፡ታሬካቸው፡ከእግዛቤሄር፡ፍቃድ፡እደሜያቡት፡እደምትፈፅሜላቸው፡እመቤቴ፡እስከነ፡ልጇ፡ትርዳሽ፡አሜን።
አባታችን በረከቶት አይለየን
AbaTesfasla You was Goold, You was Dimend You was King still you are there with us togethe by sprichal
. Thank you thank you Again.........................
us
ልዮ አባት ድንቅ ና ግሮም አባት አምላክ ያስቦት ፡፡
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን!!
ኣባታችን ኣይዞት
Kidus Kidus My Father I hope his men Now Right Place.
Jesus mother she helps with you!
Amen.........................Amen
Thank You God!
this kind man you give us
Ethiopian People.l
He is not die he lives with God
my father please save for him.
Amen..............Amen
Iwunet bexam gerim abat nachewu fetari indersachew yalu le ithiopia tequrquri yabizalin ameen
Egziabher tsegawun yabezalot. Bereketo yidresen. Nefswotin yimarlin.
Nfischewun yemarln!!!
Bereketachwu yderebn !!!
አባታችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶትም ይደርብን እባካቹን ትክክለኛ መረጃ ያላቹ ሰዋች ንገሩን
yihen bemayete des blognal.......... ye ethion tinsaee lemayet yabkan.!!!!!!!!!!!... ena egna manbeb yalebn documentoch kalachu available btaregut we are happy..
ኡፍፍ አባቴ እንዴት መፈስ ቅዱስ የሞላቦት አባት ኖት በረከቶ ይደርብን በጣም ትክክል እኛ ኢትዩጱያዊን ታሪካችን አናውቅም ዊ ምናለ ባካል ቢኖሩ ዊ በውነት እስካሁን ሳይታወቁ ኡፍፍፍ
Abatachen berketewo yederben!!!!
I Wish this video was Watch Avew Year a go Now too Lat
Wey chenekegn...balesemawot yishal neber!
ህፃን ሮቤልን አጊንተውት በሆነ😢😭 ታላቅ ሰው ናቸው😞
እባክሀ ሌላ ቪድዮ ካለ አፕ ሎድ አርግልን
Ihe hula sera chentu indaihon ithiopiauan mencat letuld be ghziabher mastelalef ghed neu eghziabher itebecot
ነብስዎን ይማረው
እንሕ ብርቅ ሰው አሁን ላይ የት ድረሱ? ሞቱ ወይስ የት ድረሱ? የመጀመሪያውን ሀሁ ፊደል ገበታ ያዘጋጁ ሰው ናቸው ወይስ ሌላ? ያጠራቀሙት ይህ ሁሉ የጥበብ መፅሀፍ የት ድረስ? ወይናችን! እንዴት ይቆጫል? ጭራ ሆነን ቀረን! ያሳዝናል።እኔም እውቀትን ፈላጊ ብሆንም አለማወቅ ሳይሻል አይቀርም።
አባ ተስፋ ስላሴ ነፍሳቸውን ይማር..!! ስካሁን 2ቱን ቪዲዮዎች ነው ያየሁ እጅግ በጣም እና ውስጥን በጣም እሚያም ታሪክ ትተውልን ነው የሄዱት ... ኢትዮጵያ ሰልጥናበት ከነበረበት ጊዜ እንደዚህ ወርዳ ለማኝ የሆነችበትን ሚስጥር አንደ 1 ግለሰብ ይሄን ያክል ሲረዱ አገርን እሚመሩ ባሪያዎች (የውጭ ሰዎችን ጉዳይ አስፈፃሚዎች) እድሜ ልካቸውን ሊያፍሩበት እሚገባ ነው፡፡ አዝናለሁ ቪዲዮው ጥራት ባለመኖሩ ...በደንብ ታትሞ ቢሸጥ ታሪክ ሳይጠፋ በየሁሉም ኢትዮጵያዊ እጅ ይኖራል ብዬ አምናለሁ...መንግስት የለነም እንጂ መንግስት ቢኖረን በውጪ አገር ሙዚየሞች ያለው ንብረታችንን ማስመለስ በቻሉ ነበር፡፡ አገራችን እውነተኛ ምሁራንን እትወድም ... ለማጥፋት ግን ለውጭ አገሮች ባሪያነታቸውን ይሀው እስከዛሬ እያሳዩን ነው፡፡ መናፍቃንም መናፍቅ በመሆን የኢትይጵያን ጠላቶች አላማ እያሳኩ ነው፡፡
ከልመና መቼም አንወጣም .. የነበረንን ክብር እጥተን እህቶቻችን ና ወንድሞቻችን በየአረቡ አገር እሚሰቃዩት ጥሩ አገርን እንደ አገር እሚመራ ሰው ባለመኖሩ ነው፡፡
እግዚአብሄር ያለው ቀን ደርሶል የኢትዬጵያ ትንሳኤ ደርሶል ሁላችንም እኔ የሚለውን ትተን የአባቶቻችንን ምክርና ስሪ ይዞ መነሳት ነው እሳቸው ስራቸውን ጨርሰው ሄደዋል እኞ የድርሻችንን መወጣት ነው እግዚአብሄር ኢትዬጵያንና ህዝቦቻን አይተወውም 🙏
ኤርትራና ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ካልሆኑ ታድያ ማነው ኢትዮጵያዌ ድንቅ ኣነጋገር ኖው የተናገሩት ኣባ ነፍሳችህው ከገነት ያንሩልን ታናሽ ወንድማችሁ ነይኝ ከ ኤርትራ
Ehitochachin ena Wendimochachin Eriterian akalachin nachew!
እሞ እዞም ዘለና ከም እግዚአብሔር ፍቃድ እንታይ ንግበር ከመይ ይመስለካ ዋላ ማህበር ጌርና ገለ ንግበር ከም ፍቃድ እግዚአብሔር ።
Xebuk alki wey alka nerakeb emo nelel entay kem ngebr swiss ite zekmet flimon brhane ilki facebook rekebeni
Abatachen berketo yiderben
Tilik abat atan yamal 😭😭😭
አባታችን ተጠንቀቁ እመብርሀን ከልጇ ታማልዶትጥበቃው አይለዮት
እውነትም ማወቅ ሕመም ነው።
is there more videos of Aba?..please share more and God bless u for sharing this one.I hope all these books are safe and with responsible person.Aba bereketo yederebin.
Ethiopia ie desta agher ie eghziabher ie meretat hulau ethiopiaui ihen hbte be tenicache mastelalef ghed neu egheziabher imerteu manem li aferseu aicilem enenca
Ethiopian blew teweldew, Ethiopian blew yemotu Ewnetegna yetewahdo abatachn bereketwo yderbn. Hulum etsub dnk new.gn mnyaregal ewnetegnawochun sayhon asmesay&tkmegn,hasetegnawochun yemnawkebet menged new yetesfafawww ayyyyyy yasaznal!
WHERE ARE THE BOOKS NOW?
Eske ebakachehu metsafun tebeka ydereglet kechalachehu lehzeb lemanbeb endeders adrgu
ኣቤት ኦርቶዶስ በጣም በጣም የከስርናችዉ ኣባት ምንዉ አግዚያብሔር አንድዚ ያሉትን ኣባት ፍቃዱ ሆኖ ቢይቆይልን ኖሮ
ወይኔ መጽሀፍቱን ምን በልቱዋቸው ይሆን?????
ወይኔ አባቴን ስንቱን ዕውቀት ከእርስዎ አጣነው እኔ በጣሙን ነው ያዘንኩት ዜግነቴም ከሰሰኝ በተጠያቂነት
I wanna read! Where is the library at????
አባታችን በረከቶ ይደርብን ምናለበት እንደው ቀረጻውን እንኳን ጥራት ባለው ካሜራ ብትቀርጹት ይሄኮ ቅርስ ነው ሀገር ነው አሁን ለዚህ እሚሆን በጀት ጠፍቶ ነው?
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ትንሽ ቢያቆይልን ምን አለበት አንጀቴን በሉኝ አልቅሸ ልሞትነው ሕሕሕሕሕ
Egame noren yebalale minem malet alicalkum sele erso nebsoten yemareline egzeho yehen yemsele midrawe genet laye honene enbalalen egzooooooooo!!!!!!!!
Were can I meet this fathere i really need to know more and want to help. I know this video seems really old or a while ago but if anyone know where they located pls sent me information. Thanks
Birnesh I felt the same way like you. I wish we would have seen this video earlier.Unfortunately he died 7 months ago. This video was taken a long time ago and posted six years ago. Its an old video. Currently all his belongings esp. the books are taken care of by his God's daughter. Her name is Eskedar.
Rip
አረ እባካችሁ እኒህ ሰው የመሰሉ ግን ፈጣሪ የላከልን መልአክ እንዳናጣቸው በእንክብካቤ እንያዛቸው እባካቹሁ እንርዳቸው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን ።
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎን ይደርብን አሜን ።
@@teweldemahari568
ከሶስት ቀን በፊት አርፈዋል
ሙተዋል
በመጀመሪያ እኚ ቁዱስ እና ብፁዕ አባት የራሳቸውን ሐገር ኢትዮጵያ የሰጠቻቸውን አደራ በሚደንቅና በጀግንነት ተወተው አልፈዋል፡፡ነገር ግን ከስር ኮመንት ላይ እምንፅፈው ገርሞኝና ኬትኛው መጸሐፍ የተማርነው እንደሆነ ለመጠየቅ ነው፡፩ኛ አባታችን የእርሶ በረከቶ ይድረሰኝ ይደርብኝ ፡ማለታችን ምን ማለት ነው?ማን ይሁኑ የት ይኑሩ ድንገት yoube ስንመለከት ያገኘነውን ሰው እኛ ባቓራጭ በረከት ለመውሰድ ስንሞክር እኔ አፈርኩኝ፡
Fifi Fifi አርፈዋልእኮከሳምንትበፈት
😊i😊il😮ol😊yg😊
ራሷን እህት ማርያም ብላ የመጣችው ሰይጣን የዩቲዩብ ቻናሏ ዘ-ኢትዮጵያ የሚለው ለእኝህ አባት መሞት ተጠያቂ ናት አላማዋን አስክታ መፅሃፍቶችን ዘርፋለች
ኤርትራና ኤርትራውያን ኢትዮፕያውያን ካልሆኑ ታድያ ማነው ኢትዮፕያዊ
ኢ ትየጵያ ብሎ ተወልዶ ኢ ትዮጵያ ብሎ አረፈ!!!
ትልቅ አባት ነው ኢትዮጲያ ያጣችው።
ቀጣይ የለውም አላለቀም ይመስለኛል
ያለው ይመስለኛል እኔም ከ VHS እየፈለኩ ነው በተጨማሪም ፅሁፋቸው በቅርቡ እጀ እንደገባ አወጣዋለሁ
በጉጉት እንጠብቃለሁ ወንድሜ ምን ነበረበት ለ አንድ ቀን እንኳን ሀገራችንን መርተው ቢሆን ኖሮ
Birhanesilassie Bekele benate metsehaftachew kalehe pls manbebe selemegeleg endate magnete endemechel negeregn. This is sad saw tefeto ehenen wode ewket yezew yasazenal
አርፈዋልበባለፈውሳምንት ሳንጠቀምባቸው አለጡ
አሃመነስ ማለት የእስራኤል ንጉሥ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ማለት ነው ።
አይ አንች አገር ፈጣሪሽ ፊቱን አዞረብሽ ይሕ ሑሉ ተሰጥቶሽ ያጣሽ ግን ለምን?
ነብይ አኮ በአገሩ አይከበርም ።
@@danielbirye3960 ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው አሉ
I wish I help you if know your number you are the great ,smart we need your number
የድምጽ ጥራት የለውም