Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኣይ ወንድ 😢 ኣይዞሽ የኔ እናት እኛም ልጆችሽ ነን እናቴ ♥️
ጤና ከሆንሽ ፈጣሪ ላንች ያለው አይቀርም ዋና ጤና የምትሉ በላይ👍👍👍ሽገር ኢንፎ እንውድሻለን🌹👏
እህኔ እሱ ቢታመም እኮ ታስታሚው ነበር የመኑት ሲከዳ በጣም ያማል አንች ግን ደግ ሰው ታጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ጨምሮ ይስጥሽ ፀድቃነ ፀበል ተጠመቂ መልካም ሰው ነሽ እና ድንግል አትለይሽ ።
በጣም ጌታን 😢
የኔ እናት ቆንጆ እኮ ነች ደሞ ተጫወቱብሽ አይ ማጣት የበኩላችንን እንወጣለን ህመሞም እኮ መሢ ህክምና ካገኘች ትድን ይሆናል ስፖንሰር ፈልጊላት እባክሽ መሢዬ
ሴቶችዬ ከልብ አድምጡ ፍቅር ፍቅር እያላቹህ መስዋት አትሁኑ መሲ እግዝያብሔር ይስጥሽ።
Endehe ayenetune wagawene mesetete new zeme selemebalu new yarute
የዋህ ናት ወጣጥነቷን እንደ ሸንኮራ በልቶ ተፋት ግፈኛ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፀልይ ሁሉን ለእግዚያብሔር ስጪ
እናታችን ቅድስት ሳራን ና ቅድስት ኤልሳቤጥን ሀና ወእያቄምን የጎበኜ አምላክ አንችንም ይጎብኝሽ ታሪክሽን ይቀይር ለ እሱ የሚሳነው ነገር የለም።
አሜን የማያልቅበት ይጎበኛት
አሜን አሜን አሜን🙏
አይዞሽ የኔ ውድ እናት እግዚያቤሔር ፈራጅ ነው ። መውለድ ባትችይም እኛ ልጆችሽነን ኸረ ውይ ችግር አይኑ ይፍሰስ የኔ እናት መስዬ ዘርሽ ይባረክ😢😢😢😢😢
ዘንድሮ ስንት ጉድ ሰማን😢😢መጨረሻያን አሳምርልኝ።
አሜን አሜን
ኣሜን
አሚንንን
አይዞሽ እናቴ ጤናሽን ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም በምክንያት ነው ፈጣሪይ አለህ እውነትም የዛሬ ታሪክ ይለያል ለሁላችን ትምህርት ነው እኔ ለሚዲያ ሳይወን አልቅሼ ልሞት ነው ከዚህ ታሪክ መማር ያለብን በስጠን ጤና ፈጣሪይ ማመስገን ነው እናታችን እኛ ልጆችሽ ነን እውድሻለው❤❤❤
የሰውየው ድፍረት በጣም ይገርማል ለልጆቹ ግፍ ይሆል ብሎ አያስብም 40ዓመትኮ ገና ወጣት ነች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔናት ያሳዝናል
እናቴ ያልነበረውን አለም የፈጠረው ያ የድንግል አንድ ልጇ ታሪክሽን ይቀይርህክምና ቢታገኝ ጥሩ ነበር ለነርቡ ማለቴ ነው አይዞሽ የእኔ እናት
አየ ማጣት የቤት ሰራተኛው ወልዶ የሱን ልጂ ማሰደግ በጣም ያሳዝናል የጤናዋ ጉዳይነውጂ ለሱ ገደል ይግባ
K ፡ጸ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ የኔእህት አይ ጤና ማጣት እንጂ እኮ እድሜዋ ገና ነበር 😢😢😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ ዘድሮ የማንሰማው ጉድ የለም 😢😢😢የሴት ልጅ እድሜ መጣችሁ ለምትጥሉ ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጥ 😢
😢😢😢😢😢😢😢ሰዉ መሆኔ ስተኔዉ ሚቆጨኝ የሰዉ ክፋት በምን ይለካል እደክፋታችን እኮ መተፈሳችን በራሱ ቸርነት ነዉ 😢😢😢😢😢ሰዉ ልቡ ጠፍቶዋል ሰዉ ሰዉ መሆን አቆሞዋል አሁን ይቺ እህታችን ዉስጥዋ ምን ያክል እደተጎዳ ፌትዋ አይቶ መገመት ይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድሜዋ የገበረችለት ወድ ነዉ ተመልከቱ ጥሎዋት አሻሼገዳይ ሚለዉ 😢😢😢😢አይ ሰዉ ፈጣሪብቻጤናሽ ይመልስልሽ ፈጣሪ ሁሉም ይቻለዋል ያቺም ማህፃን ይፈታል ❤❤❤❤❤❤❤
በእናትሽ መሲዬ እናግዛት እኛ ተጋግዘን እኔ አፈር ልብላልሽ😢😢😢😢አይ ወንድ😢
የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢😢
እንደማጣት እንደበሽታ ግን ምን ክፉ ነገር አለ አዋራጅ ነው ሰው አማራጭ ሲያጣ ህሊናው እየቆሰለም ቢሆን የሚገባበት ነገር ልብ ይነካል ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ የተገፉትን ያያል አይዞሽ እህቴ።
ወንድ ባዳ ነዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ትንሽ ጎስቆል ካልን አለቀ አሁን እሱ ቢሆን የማይወልደዉ እስዋ ሄዳ አትወልድም
ወላሂልክብለሻለ የአይሞሮቁስለት😢
አዎ ሴቶች ስሙ እንስማ ባንድላይ. እኛ ዕድምያችንን ሄደት ካለ. ፊታችን ጦቀር ገርጠት ካለ. በቃ የሱ ፊት የሱ ዕድሜ ብዙም ኣያሳስበዉም. ክድት ቅይር ነው የምያረገን 😏🥲
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ብዙ ደጋግ አሉ ይረዱሻል እሷም የ እጇንቨታገኛለች ጥሩ ብትሆን ኖሮ ተከባብራችሁ መኖሮ ትችሉ ነበር የቤት ሰራተኛ መሆኗ ችግር አያመጣም ነበር በአኦሮሞ ባህል ሚስት ካልወለደች በሏን ለላ ሴት ድራ ልጅ እንዲወልድ ታደርጋለች ችግሩ ይህቺ ሴት ላንቺ ጥሩአለመሆኗ ይመስለኛል የጎዳሽ
ውይኔ.ያረብ. ጤናዋን. መልስላት.ያማል.ልብ.ይነካል.😭😭😭😭
አይ ስንት ጉድ አለ
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ እናት መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰እቺ ሴት የእማሙ ማንዜ እች ስራትኛ ናት ፀባል ትግባ ባመርያም 🤲🤲🤲🤲መሲዬ ፀቧል ትግባ የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽ ይማልስልሽ 🙏🙏🥰🥰🥰
አቤት አቤት የወንድ ልጅ ግፍ በምን ቃላት ልግለፀው ፈጣሪ ይፋረድህ 😢😢😢😢
ጌታ ሆይ ከባድ የሞራል ስብራት ነው በእውነት እግዚአብሔር ያስባት : የሚገርመው ግን ሀይለኛ ሲሆኑም ችግር ልበ ቀናም ሲሆኑ ችግር አለ ::🙏🙏🙏 ልጅ ወልደው ግን በሆነ አጋጣሚ ትዳር የሚፈልጉ ይኖራሉ ::ከትከክለኛ የትዳር አጋር ጋር እግዚአብሔር ያስታውውቅሽ ::
ከወንዶች መኅል ስንቱ ይሆን ልብ ያለው:- እንስሳ እንኳን ያበላውንና ያጠጣውን አይዘነጋም:- ወንድ ልጅ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ስብዕናውን አጥቷል:: ያሳዝናል:
ይህ ሰው በጣም በድሏታል መውለድ በምትችልበት ወቅት በሗላ ሲያልፍልን እንወልዳለን እያላት የወሊድ መከላከያ እንድትጠቀም አድርጐ የእድሜዋ ግማሹ ቤቱ ውስጥ ሲያልቅ ሌላ ማግባቱ ይህ ድርጊቱ ለሴት እህቶቻችን ትምህርት ነው
በጣም ይገርማል የሰው ነገር እህቴ ፈጣሪ ይሩዳሻል አይዞሽ እህቴ ወንድ እንደሆነ ልባቸው አይገኝም የሰው ልጅ አይጣ
በጣም ቅን ሰው ነች እንኳን ልጁን ላሳድግ ለምን ልምኜ አልበላም
እህቴ አንቺ ጤና ይስጥሽ እንጂ እሱ ገደል ይግባ ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ ሰው በራሱ ጠፍጥፎ የሚሰራው አይደለምና፡፡
እሕቴ እስኪ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ሒጅና አልቅሰሽ ተሳይ ልጅ ታገኛለሽ መዉለድ ትችያለሽ በ40 አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ መዉለድ ይቻላል
የስው ልጅ የክፋቱ ጥግ በጣም የከፋ እየሆነ ነው:: በጣም የሳዝናል::
ምሰኪን ሴት ናት እንዳትወልድ መድሀኒት ሲያሰቅማት ኖሮ አሁን ልጅ ሰትወልድ የገዛ ገረዷን አሰወለዳት ይሄ ውሻ ሲያናደድ ምሰኪን ፈጣራ ይርዳሽ
Egzabhar yeferdlat
Yezendro chekanema tesemeto ayalekem😢
ወንድኮ የሴትልጅ በሽታነው
መሲ እሚገርምሽ እኔ በአሜሪካን ሀገር ነው እምኖረው ከባሌጋ ተመርምረን እኔ መውለድ እንደማልችል ተነግሮኝ ስድስት አመት ኖሬ መውለድ ችያለው ከዛው ወንድ እናም ትንሽ መታገስ መልካም ነበር ሰውዬው ባለጌ ህሊናየሌለው ስለሆነ አውቶ ጣላት እኔብሆን ፎቶውን ሚድያላይ ነበር እምለጥፍለት 😢😢 በጣም ተቃጠልኩ
እንዴ 20አመትአካባቢ ኑረዋል መታገሥ ከዚህበኋላ@@ef6079
በሰው ገመና እና ችግር ለመዝናናት የተሰበሰባችሁ ሁሉ እስቲ አዋጡና ለእሳቸው የአትክልት ጉሊት ማስጀመሪያ ለግሱ። 22 ሽህ ተመልካች አለው ከዚህ ውስጥ 5ሽ ሰው መቶ መቶ ቢለግስ ለእሳቸው 5 መቶ ሽ ይሆንላቸዋል። ደግሞ ተመቀኙ አሏችሁ። መሠረት ይህን ሥራ ሥሪ ሰው ከሆንሽ
አላህ ጤናሺን ይሥጥሺ አላህ ይሠጥሻል አብረሺ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አርባ ነው እድሜዬ አለች😢ወጣትነትሽን ተጠቅሞ ሀብት ይኑረንና ትወልጃለሽ እያለ ያለልጅም አስቀረሽ😢😢😢
መውለድ አልችልም አሉኮ
በፊትኮ ትችል ነበር አልሰማሽም ቆይ ገንዘብ እንያዝ እያለ እድሜዋን የጨረሰው😢@@BrightVision-t5p
የእኔ የዋህ ለአንቺ እግዝያብሔር መብትኤ አለው ለእሱ ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍለዋል
መስዬ አንቺም እንዳልሽው የዝች ርህታችን ታረክ ለየት ያለና ለማመን የሚከብድ ነው የጣለኝ ስው ነው ያነሳኝም ስው ነው ብላለች አንዲት እህታችን እኛም ሁላችንም ተባብረ ይቺን ምስኪን ከወደቀችበት እናንሳት እኔ መተኛት ነው ያቃተኝ በጣም ያማል ልጅነታን መልካን ሁሉ ነገራን እንደ ሽንኮራ መጦ የጣላት አንሶት ልጅ ያስጠብቃታል አረጉድ ነው ያማልብ😢😢😢 መስዬ አንቺ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ለብዙዎች ድልድይ ሆነሻል ይህ መታደል ነው በርቺ እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይከተልሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ 🙏🏿🙏🏿😍♥️♥️
እዴት አጀት አደሞትበላ ወጣትነታን አቃጥሎ አዉጥቶ መጣል ፈጣሪም አይወደዉ ፈጣሪ የዘራሀዉን እድታጭድ ያርግህ
አይ የኛ የሴቶች ጉዳችን የዝች የእናታችን ታሪክ የኛም ነው ብለን እናስብ በተለይ ተጋብን ልጅ እንውለድ ስትሉ እንቆይ ከተባላቹ ወራጂ አለ በሉ !!!አለዛ እድል ፈታችን ይሂው ነው ኑሮቻን በብስጭት ካለብን ደግሞ መታመማችን አይቀሪ ነው እናታችን እርዳት ከሕወቷም እንማር ሴቶችየ እንማር!!!
አይ የሴት ነገር ከጠወለግን ማን ይፈልገናል 😢😢😢😢
እኛ እንፈልጋቸዋለን😂እኛም እንጠወልጋለን እኮ
😂😂😂@@shemeleskebede5028
@@shemeleskebede5028አይይይይይ እስኪ ተወኝማ ይህንማ ብታስቡ 😢😢😢
ማጣትአይኑይጠፋ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ሴቶቺየ በወንዲላይ አትደገፉ ራሳቺሁንጠብቁ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ ጤናሽን አስቢ ስለእነሱ አታስቢ ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ያንቺ ነው።
የእህት የወንድም ልጅ ማሳደግ ይሻልሻል ጥለው አይጥሉሽም
እረረረረረረ ወንዶች ግፋቹ በዛ ሴቶችም ልብ የለን ፈጣሪሪሪሪሪሪ ይታረቀን በልጆቹ በርቼ ይግባ
መሲዬ የኔ መልካም በቀደም በአቀረብሽው ህፃን ልጅ ታረቁ በሚለው አባትየው ዘመናዊ ልመና የጀመረ ይመስለኛል በመልካምነት እናቱ እንድትገኝ በአቀረብሽው መልእክት ተናዶ ለምን እያለ በቪዲዮ መልስ ሰቶል ለሊት ላይ የኔም ጥያቄ እናት ልጇን በዚህ ሁኔታ ጥላ ትሄዳለች ማለት ይከብደኛል ባለ አደራው ላይ በቀረበ ሰአት ሚስቱ የ 6 ወር ነፍሰጡር መሆኗን ተናግሯል እኔ ምኑም አላማረኝ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እግዚአብሄር ያጋልጠው ።
በትክክል
ልክ ነሽ ጥላ የሄደች አይመሰለኝም እየተማከሩ ህዝቡን እየተጫወቱበት ነው እኔም አልተዋጠልኝ እየሸቀለ ነው
@@fennybrukfennybrukfenny914 ፈጣሪ ያወጣዋል እኔ ያናደደኝ ለመሲ መልስ ብሎ ለሊት መተኘት አልቻልኩም እንዴት እንደዚህ አለችኝ ብሎ ሲዘባርቅ ሰማሁት ኮመንቶችን ሳይ አንዳንድ ጅሎች ጀግና አባት ይላሉ ሌላው የእናቱን ፎቶ ለጥፍ ትፈለግ እልም ያለ ዱርዬ ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም አሁን ሽቀላ ላይ ነው የልጁን ልጅነት እየበላ
እኔም ሀሳቤ እንደሱነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@fennybrukfennybrukfenny914
Yaliterter temneter enam enideza new yetsemagne
የኔ ዉድ እናት እፍፍ የኔ መልካም❤ እግዚአብሔር አለ አይዙዎት። ሰው ግን ግፉ በስማም።
እረ ኡኡኡኡኡ ዘንድሮ በምሰማው ነገር ታመምኩኝ
መሲ የመጨረሻው ያልሽው ቃል ደስ ይላል ሁሉም ነገር ተስተካክሎላት ማየት እፈልጋለሁ
እንደማጣት ግን መጥፎ ነገር የለም ጤና ስለሌላት ነው እንጂ ሰርታ መብላት ትችል ነበር አይዞሽ እማዬ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
የኔ እናት አይዞሽ ደሞ ስታምር
እህቴ አርባ አመት አንቺ ገና የመውለድ እድልም አለሽ እራስሽን ጠቢቂ ጌታ የተባርከውን ለአንቺም ይሰጥሽ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን::
ይቻላልዴ ከአርባ ቡሀላ መልሽልኝ እኔ አረብ አገር በተለያየ ምክንያት እድሜዬን ጨርሼ እዚህ ከደረስኩ ለምኑ ብዬ ትቼዋለሁ ተስፋ ቆርጬ ግን መውለድ ይቻላል ከአርባ በላይ😢😢😢
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንእስከ አርባ አምስት ይቻልል እይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ሁላችንም ነን እኔም ወደ አርባ እየደረስኩ ነው እስካሁን ብለሽ እንዳጠይቂኝ ለይሞላ ስደት እና እንደዚህ ሚዲያ ላይ የምስማውን ፍራቻ ግን እግዚአብሔር ታሪክን ቃያሪ ነው ለሁላችንም ጡት ትዳር ይስጠን
እህቴ አሏህ ከፈቀደው እስከ አምሳም ትወልጃለሽ ሁሉም የአሏህ ውሳኔ ነው በአርባ ሁለት በአምሳ የወለዱ አሉ ተስፍ አትቁረጪ@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
ኡፍፍፍፍ ዘንድሮ ስንት አይነት ግፍ ስንት አይነት ጉድ እየሰማን ነው አምላኬ ታረቀን አይ ወንድ ማስተዋሉን ይስጠን 😥😥💔💔💔ስታሳዝን እመአምላክ ከእነልጅዋ አለሁ ትበልሽ😢😢
አይዞሽ እህቴ ያልፋል እግዚአብሔር ሰጪ ነው ቀድሞ እሱ ጋ መድረስ የለባትም እዛው ልጆቹን ይዞ ጠቅልሎ ይቀመጥ ስታሳዝን እሷ እኮ ገና ነች ዋናው ጤና ትሁን ሳራን የጎበኘ አምላክ ይጎብኝሽ ስራ ከጀመረች ሙሉ ጤነኛ ሰው ነው የምትሆነው ፈጣሪ ይርዳት
እግዚአብሔር የልቦናሽን ገርነት አይቶ ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏
ስታዛዝን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ
መሰዬ እየሱስዘመንሸን ይባርክሸ አንጀቴን በላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አምላኬ ሆይ ለተቸገረ ሁሉ ስጠው እባክህ😭😭😭😭😭
አይዞሸ 😢
መሲ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ
ጥሩ ባል ቢሆን ነው ምክንያት እያየን ነው አይድል ልጄ ያልሰጣች ሚስት ልጄ ስትወልድ መጥፎ ቢሆን ጥሎአት አንድ ብር አይከፍልላትም ነበር ጥሩነት ለእራስ ነው አሁንም ህይወትን አጭር ናች ፈጣሪ ሁን ሰላላው ነው ልስጄ ያልሰጣች ከቻልክ እስከ ሞት ባለህ ክፍልላት የቤት ክራይ 😢ግን ሴቶች ተማሩ ስያልፍልን እንወልዳለን የሚላችሁ ወንድ አትመኑ
Men malet new teru bal???Betedar lay tedar???
Anchi gen yesenelboba balemoya yasefelgeshal Tanchi bal endeat newe
አሁን ይሄወንድ ጥሩ እሚያስብል ነገር አለው ሼምምምምምምም😢😢😢
ሰው በራሱ ካልደረሰ አይረዳውም በበሽታዋ ላይ ተጨማሪ ህመም እኔስ ብሆን ባሌ በሌላ እቅፍ ከማየው የቀረ ይቅር 😡😕😏🤫🤭
❤ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይፍፅማል ሰራተኛዋም የዘጠኝ ወር ልጅ ናት የእግዚአብሔር ፍጡር😢
የኔእህት ፈጣሪ ይማርሽ ጤና አገት ያስደፋል😢 መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ
እግዞ አግዞ ግፍ እውነት ድንግል የወለድዋቸው ልጆች እነሱ ሙተው በማደጎ ይደጉ እግዚሆር የስራቸው ይክፈላቸው ደግሞ እነዚህ ሰዎች ትሰማላቹ በአደጋ ነው የሚጠፉ አረመንየዎች የሰትየዋ ደግነትና ብርታት ደግሞ በዛ እነዚህ ሰዎች ግን እህቴ እስቲ አቅርብያቸው
በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት ምን ልበል አግኝት ከማጣት ይስውርን ሁላችንንም
የእኔ እናት ልበ መልካም ሴት 😢😢😢😢😢 እህህህህህ ስታሳዝን 😢😢😢
አንዳዴ የሰዉ ልጅ በየዋህነቱ የተነሳ የሚደርስበት ግፍ ይገርማል😮
በጣም ከባድ ነዉ ያሳዝናል ጤነኛ ብትሆን አይጫወትባትም ነበ
የኔናት አጀቴን በላሽው ብዙ ማውራት ስላልቻለች እጂ በጣም የተጎዳች ናት ወጣትነቷን መጦ ጣላት አይ ወድ
ኦርቶዶክስ ከሆነች ፀበል ትጠመቅ በተረፈ አይዞሽ እግዛአብሔር ይርዳሽ
እፉ እፉእፉ እግዜብህረ ይሪዶሺ❤❤❤❤
አይ የኔ እህት አይዞሽ ወጣትነትሽን በልማት ጣለሽ❤❤❤❤አንተ
ሰዎችን እንዲህ በሌላ ላይ እንዲደገፉ ማስተማር ትሩ አይመስለኝም። በዚህ ምድር ላይ ብዙ ግፍ ይሰራል፣ሶስት አራት ልጆች ይዘው ባል ጥሎ ወጣት ያገባል ወዘተ። እነዛም እናቶች አፈር ግጠው ልጅ ያሳድጋሉ። ይህች ሴት ከእንደዛ አይነት ሴቶች የተሻለች ነች። የራስዋን ውሳኔ ወስና ከዚህ ሁኔታ መላቀቅ አለባት እንጂ፣ህዝብ እርዷት ተብሎ ለምን ይጠየቃል። ጤናውን ሰው ሁሉ ለማኝ አታድርጉ እባካችሁ!!!!
ይድፋው ይሄ ቆሻሻ ያውም ለዛሬ ጊዜ ልጅ ነው እንዲህ የጨከነው ዘርህ አይባረክ የወለድካቸው አይባረኩልህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
አረ ወየው ምን ጉድ ነው 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆በልጆቹ ያጭዱታል ይሄንን ግፍ 😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የእኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሽ ምን አይነት ጊዜ ነው ግን 😢😢😢😢
እንቺ በእግዚአብሔር ፊት የበፃሽ ነሽ እይዞሽ ከሱ ግን ፍርዱን ይቀበላል
ውይ አንዳድ ወንዶች ሁሉንም አላልኩም ህሊና የሚባለውን አያቁትም ግፍ ጥሩ አይደለም
አፈር ይብላ እንዳት ወልድ በታብሌት ማፀኗን ደፍኖ 😭😭😭😭💔💔💔 ምስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔናት በጣም ያሳዝናል ግን እንዴታይነት ሰው አለ ፈጣሪ ላንቺም ያዘጋጅልሽ
አይከብድም ወይ ሰዎች አይ ዓለም አይ ሰው መሆን ???? እባካችሁ ሴቶች ከሰው ተጽዕኖ ሥር እንደምንም ብላቹ ራሳቹ ነፃ አውጡ። እራሳቹ ሁኑ። ግድ የላቹም እግዚአብሔርን እመኑ። ጥገኛ አትሁኑ። ሰው አትመኑ ። ርህራሄ ይኑራችሁ ግን ማስተዋልን ተላመዱ።
በጣም፣ያሳዝናል፣ፈጣሪይርዳሽ፣እህቴ
ወይይይይይይ ጉድ የሳራ እና የአጋር ታርክ በድራመ ተፉፀመ እገ ይመሰገን😢😢😢😢
መሲዬ ስታሳዝን ደሞ እነሰዴት የዋህ ናት ወልደህ አምጣም ይባላል የሰራተኛዬ ሰራተኛ መሆን ግን ይከብዳል ተስፋሽ ግን ደስ ይላል
መሲዬ በጣም ከባድ ነው ወይኔ ማጣት አይን ይጥፋ አምላክ የጁን ይክፈለው 😂😂😂
የስራህን ይስጥህ እንደው ኣይለፍልህ እያለቀስክ ኑሩ በቁምዋ እንደቀበርካት በቁሙህ ይቅበርህ ያመንካቹው ይካዱህ ኣንተ ብቻ ሳትሆን ሴትን ምትበድሉ ወንዶች ሁላቹሁም እሳት ይፍሰስባቹ
አይባልም ምን አረገ ልጆች እንኳን ወልዳለት አረስ ሆና ሌላ ጋር ሄድ ምተኛ ሚያገባ ስንት ወንድ አለ ምን በድለ ያለው በአቅሙ እየገዛት ነው ለእኔ እርግማን ሚያድርስ ነገር የለም
@@ZizuJemal-d5i እግዚኦ እረግማን ሴትየዋም እንደዚህ አልረገመችው
@@ተሽንፍአለውምን አረገ የስራህን ይስጥህ ባለጌ
@@AyehutI know!😂
ameen fetari yifrdbachew
ወይ ድህነት ክፉ አ ይንህ ይጥፋ ስንቱን አንገት አስደፋህ
በመጀመሪያ ህክምና ያሰፈልጋታል ምክንያቱ አንድ እጇ አያሰራላትም በተጨመሪ እግዚአብሔር ይርዳት❤❤❤❤
God bless you sister
መጨረሻየን አሰምርልኝ ህይወት ሁሉ ከባድ ነው
ያነቺ ጥሩ ልብ ነው ልጃቸውን የሰጡሽ ግን ባለጌ ሰው ነው እግዚአብሔር ስለ ትዳሩ ኪዳን ይፍረድ።
መሲዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበል ማሬ እኔ በግሌ ውድድድ ነው ማረግሽ❤
መሥየ.የኔ.አዳማጭ.ትሁት.ወይጉድእማሠማዉየለም😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም😭😭😭😭
አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ! ያሳዝናል! ህግ የሌለበት ሀገር !
አይዞሺ፡እህቴ ዋናው ጤናሺነው ጤናሺን ይስጥሺ አትበሳጭ
ነውር የሚባል ነገር ቀረ ማለት ነው ፅናቱን ይስጥሽ
ልጅ መውለድ ባለመቻሏ ብቻ ሌላ ሴት ምን ማለት ነው በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው መሲዬ አንቺ ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
የኔ እናት 😢😢 አይ ወንዶች ግፋችሁ
ባለቤቷ. በዝች እናት የሰራዉ ግፍ በጣም ከባድ ነዉ
ግፍ ተሰርቶብሻል እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እመቤት ሴቶችዬ ከዚህ ብዙ ተማሩ የራሳችንን ገቢ(ሥራ) ሳይኖረን በባል ገቢ ብቻ መተማመን መጨረሻው እንዲህ ነው።
በጣም ነው የማዝነው
ኣይ ወንድ 😢 ኣይዞሽ የኔ እናት እኛም ልጆችሽ ነን እናቴ ♥️
ጤና ከሆንሽ ፈጣሪ ላንች ያለው አይቀርም ዋና ጤና የምትሉ በላይ👍👍👍ሽገር ኢንፎ እንውድሻለን🌹👏
እህኔ እሱ ቢታመም እኮ ታስታሚው ነበር የመኑት ሲከዳ በጣም ያማል አንች ግን ደግ ሰው ታጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ጨምሮ ይስጥሽ ፀድቃነ ፀበል ተጠመቂ መልካም ሰው ነሽ እና ድንግል አትለይሽ ።
በጣም ጌታን 😢
የኔ እናት ቆንጆ እኮ ነች ደሞ ተጫወቱብሽ አይ ማጣት የበኩላችንን እንወጣለን ህመሞም እኮ መሢ ህክምና ካገኘች ትድን ይሆናል ስፖንሰር ፈልጊላት እባክሽ መሢዬ
ሴቶችዬ ከልብ አድምጡ ፍቅር ፍቅር እያላቹህ መስዋት አትሁኑ መሲ እግዝያብሔር ይስጥሽ።
Endehe ayenetune wagawene mesetete new zeme selemebalu new yarute
የዋህ ናት ወጣጥነቷን እንደ ሸንኮራ በልቶ ተፋት ግፈኛ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፀልይ ሁሉን ለእግዚያብሔር ስጪ
እናታችን ቅድስት ሳራን ና ቅድስት ኤልሳቤጥን ሀና ወእያቄምን የጎበኜ አምላክ አንችንም ይጎብኝሽ ታሪክሽን ይቀይር ለ እሱ የሚሳነው ነገር የለም።
አሜን የማያልቅበት ይጎበኛት
አሜን አሜን አሜን🙏
አይዞሽ የኔ ውድ እናት እግዚያቤሔር ፈራጅ ነው ። መውለድ ባትችይም እኛ ልጆችሽነን ኸረ ውይ ችግር አይኑ ይፍሰስ የኔ እናት መስዬ ዘርሽ ይባረክ😢😢😢😢😢
ዘንድሮ ስንት ጉድ ሰማን😢😢
መጨረሻያን አሳምርልኝ።
አሜን አሜን
ኣሜን
አሚንንን
አይዞሽ እናቴ ጤናሽን ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም በምክንያት ነው ፈጣሪይ አለህ እውነትም የዛሬ ታሪክ ይለያል ለሁላችን ትምህርት ነው እኔ ለሚዲያ ሳይወን አልቅሼ ልሞት ነው ከዚህ ታሪክ መማር ያለብን በስጠን ጤና ፈጣሪይ ማመስገን ነው እናታችን እኛ ልጆችሽ ነን እውድሻለው❤❤❤
የሰውየው ድፍረት በጣም ይገርማል ለልጆቹ ግፍ ይሆል ብሎ አያስብም 40ዓመትኮ ገና ወጣት ነች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔናት ያሳዝናል
እናቴ ያልነበረውን አለም የፈጠረው ያ የድንግል አንድ ልጇ ታሪክሽን ይቀይር
ህክምና ቢታገኝ ጥሩ ነበር ለነርቡ ማለቴ ነው
አይዞሽ የእኔ እናት
አየ ማጣት የቤት ሰራተኛው ወልዶ የሱን ልጂ ማሰደግ በጣም ያሳዝናል የጤናዋ ጉዳይነውጂ ለሱ ገደል ይግባ
K ፡ጸ
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ የኔእህት አይ ጤና ማጣት እንጂ እኮ እድሜዋ ገና ነበር 😢😢😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ ዘድሮ የማንሰማው ጉድ የለም 😢😢😢የሴት ልጅ እድሜ መጣችሁ ለምትጥሉ ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጥ 😢
😢😢😢😢😢😢😢ሰዉ መሆኔ ስተኔዉ ሚቆጨኝ የሰዉ ክፋት በምን ይለካል እደክፋታችን እኮ መተፈሳችን በራሱ ቸርነት ነዉ 😢😢😢😢😢ሰዉ ልቡ ጠፍቶዋል ሰዉ ሰዉ መሆን አቆሞዋል አሁን ይቺ እህታችን ዉስጥዋ ምን ያክል እደተጎዳ ፌትዋ አይቶ መገመት ይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድሜዋ የገበረችለት ወድ ነዉ ተመልከቱ ጥሎዋት አሻሼገዳይ ሚለዉ 😢😢😢😢አይ ሰዉ ፈጣሪብቻጤናሽ ይመልስልሽ ፈጣሪ ሁሉም ይቻለዋል ያቺም ማህፃን ይፈታል ❤❤❤❤❤❤❤
በእናትሽ መሲዬ እናግዛት እኛ ተጋግዘን እኔ አፈር ልብላልሽ😢😢😢😢አይ ወንድ😢
የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢😢
እንደማጣት እንደበሽታ ግን ምን ክፉ ነገር አለ አዋራጅ ነው ሰው አማራጭ ሲያጣ ህሊናው እየቆሰለም ቢሆን የሚገባበት ነገር ልብ ይነካል ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ የተገፉትን ያያል አይዞሽ እህቴ።
ወንድ ባዳ ነዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ትንሽ ጎስቆል ካልን አለቀ አሁን እሱ ቢሆን የማይወልደዉ እስዋ ሄዳ አትወልድም
ወላሂልክብለሻለ የአይሞሮቁስለት😢
አዎ ሴቶች ስሙ እንስማ ባንድላይ. እኛ ዕድምያችንን ሄደት ካለ. ፊታችን ጦቀር ገርጠት ካለ. በቃ የሱ ፊት የሱ ዕድሜ ብዙም ኣያሳስበዉም. ክድት ቅይር ነው የምያረገን 😏🥲
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ብዙ ደጋግ አሉ ይረዱሻል እሷም የ እጇንቨታገኛለች ጥሩ ብትሆን ኖሮ ተከባብራችሁ መኖሮ ትችሉ ነበር የቤት ሰራተኛ መሆኗ ችግር አያመጣም ነበር በአኦሮሞ ባህል ሚስት ካልወለደች በሏን ለላ ሴት ድራ ልጅ እንዲወልድ ታደርጋለች ችግሩ ይህቺ ሴት ላንቺ ጥሩአለመሆኗ ይመስለኛል የጎዳሽ
ውይኔ.ያረብ. ጤናዋን. መልስላት.ያማል.ልብ.ይነካል.😭😭😭😭
አይ ስንት ጉድ አለ
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ እናት መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰እቺ ሴት የእማሙ ማንዜ እች ስራትኛ ናት ፀባል ትግባ ባመርያም 🤲🤲🤲🤲መሲዬ ፀቧል ትግባ የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽ ይማልስልሽ 🙏🙏🥰🥰🥰
አቤት አቤት የወንድ ልጅ ግፍ በምን ቃላት ልግለፀው ፈጣሪ ይፋረድህ 😢😢😢😢
ጌታ ሆይ ከባድ የሞራል ስብራት ነው በእውነት እግዚአብሔር ያስባት : የሚገርመው ግን ሀይለኛ ሲሆኑም ችግር ልበ ቀናም ሲሆኑ ችግር አለ ::🙏🙏🙏 ልጅ ወልደው ግን በሆነ አጋጣሚ ትዳር የሚፈልጉ ይኖራሉ ::ከትከክለኛ የትዳር አጋር ጋር እግዚአብሔር ያስታውውቅሽ ::
ከወንዶች መኅል ስንቱ ይሆን ልብ ያለው:- እንስሳ እንኳን ያበላውንና ያጠጣውን አይዘነጋም:- ወንድ ልጅ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ስብዕናውን አጥቷል:: ያሳዝናል:
ይህ ሰው በጣም በድሏታል መውለድ በምትችልበት ወቅት በሗላ ሲያልፍልን እንወልዳለን እያላት የወሊድ መከላከያ እንድትጠቀም አድርጐ የእድሜዋ ግማሹ ቤቱ ውስጥ ሲያልቅ ሌላ ማግባቱ ይህ ድርጊቱ ለሴት እህቶቻችን ትምህርት ነው
በጣም ይገርማል የሰው ነገር እህቴ ፈጣሪ ይሩዳሻል አይዞሽ እህቴ ወንድ እንደሆነ ልባቸው አይገኝም የሰው ልጅ አይጣ
በጣም ቅን ሰው ነች እንኳን ልጁን ላሳድግ ለምን ልምኜ አልበላም
እህቴ አንቺ ጤና ይስጥሽ እንጂ እሱ ገደል ይግባ ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ ሰው በራሱ ጠፍጥፎ የሚሰራው አይደለምና፡፡
እሕቴ እስኪ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ሒጅና አልቅሰሽ ተሳይ ልጅ ታገኛለሽ መዉለድ ትችያለሽ በ40 አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ መዉለድ ይቻላል
የስው ልጅ የክፋቱ ጥግ በጣም የከፋ እየሆነ ነው:: በጣም የሳዝናል::
ምሰኪን ሴት ናት እንዳትወልድ መድሀኒት ሲያሰቅማት ኖሮ አሁን ልጅ ሰትወልድ የገዛ ገረዷን አሰወለዳት ይሄ ውሻ ሲያናደድ ምሰኪን ፈጣራ ይርዳሽ
Egzabhar yeferdlat
Yezendro chekanema tesemeto ayalekem😢
ወንድኮ የሴትልጅ በሽታነው
መሲ እሚገርምሽ እኔ በአሜሪካን ሀገር ነው እምኖረው ከባሌጋ ተመርምረን እኔ መውለድ እንደማልችል ተነግሮኝ ስድስት አመት ኖሬ መውለድ ችያለው ከዛው ወንድ እናም ትንሽ መታገስ መልካም ነበር ሰውዬው ባለጌ ህሊናየሌለው ስለሆነ አውቶ ጣላት እኔብሆን ፎቶውን ሚድያላይ ነበር እምለጥፍለት 😢😢 በጣም ተቃጠልኩ
እንዴ 20አመትአካባቢ ኑረዋል መታገሥ ከዚህበኋላ@@ef6079
በሰው ገመና እና ችግር ለመዝናናት የተሰበሰባችሁ ሁሉ እስቲ አዋጡና ለእሳቸው የአትክልት ጉሊት ማስጀመሪያ ለግሱ። 22 ሽህ ተመልካች አለው ከዚህ ውስጥ 5ሽ ሰው መቶ መቶ ቢለግስ ለእሳቸው 5 መቶ ሽ ይሆንላቸዋል። ደግሞ ተመቀኙ አሏችሁ። መሠረት ይህን ሥራ ሥሪ ሰው ከሆንሽ
አላህ ጤናሺን ይሥጥሺ አላህ ይሠጥሻል አብረሺ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አርባ ነው እድሜዬ አለች😢ወጣትነትሽን ተጠቅሞ ሀብት ይኑረንና ትወልጃለሽ እያለ ያለልጅም አስቀረሽ😢😢😢
መውለድ አልችልም አሉኮ
በፊትኮ ትችል ነበር አልሰማሽም ቆይ ገንዘብ እንያዝ እያለ እድሜዋን የጨረሰው😢@@BrightVision-t5p
የእኔ የዋህ ለአንቺ እግዝያብሔር መብትኤ አለው ለእሱ ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍለዋል
መስዬ አንቺም እንዳልሽው የዝች ርህታችን ታረክ ለየት ያለና ለማመን የሚከብድ ነው የጣለኝ ስው ነው ያነሳኝም ስው ነው ብላለች አንዲት እህታችን እኛም ሁላችንም ተባብረ ይቺን ምስኪን ከወደቀችበት እናንሳት እኔ መተኛት ነው ያቃተኝ በጣም ያማል ልጅነታን መልካን ሁሉ ነገራን እንደ ሽንኮራ መጦ የጣላት አንሶት ልጅ ያስጠብቃታል አረጉድ ነው ያማልብ😢😢😢 መስዬ አንቺ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ለብዙዎች ድልድይ ሆነሻል ይህ መታደል ነው በርቺ እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይከተልሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ 🙏🏿🙏🏿😍♥️♥️
እዴት አጀት አደሞትበላ ወጣትነታን አቃጥሎ አዉጥቶ መጣል ፈጣሪም አይወደዉ ፈጣሪ የዘራሀዉን እድታጭድ ያርግህ
አይ የኛ የሴቶች ጉዳችን የዝች የእናታችን ታሪክ የኛም ነው ብለን እናስብ በተለይ ተጋብን ልጅ እንውለድ ስትሉ እንቆይ ከተባላቹ ወራጂ አለ በሉ !!!አለዛ እድል ፈታችን ይሂው ነው ኑሮቻን በብስጭት ካለብን ደግሞ መታመማችን አይቀሪ ነው እናታችን እርዳት ከሕወቷም እንማር ሴቶችየ እንማር!!!
አይ የሴት ነገር ከጠወለግን ማን ይፈልገናል 😢😢😢😢
እኛ እንፈልጋቸዋለን😂እኛም እንጠወልጋለን እኮ
😂😂😂@@shemeleskebede5028
@@shemeleskebede5028አይይይይይ እስኪ ተወኝማ ይህንማ ብታስቡ 😢😢😢
ማጣትአይኑይጠፋ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ሴቶቺየ በወንዲላይ አትደገፉ ራሳቺሁንጠብቁ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ ጤናሽን አስቢ ስለእነሱ አታስቢ ጤና ከሆንሽ ሁሉም ነገር ያንቺ ነው።
የእህት የወንድም ልጅ ማሳደግ ይሻልሻል ጥለው አይጥሉሽም
እረረረረረረ ወንዶች ግፋቹ በዛ ሴቶችም ልብ የለን ፈጣሪሪሪሪሪሪ ይታረቀን በልጆቹ በርቼ ይግባ
መሲዬ የኔ መልካም በቀደም በአቀረብሽው ህፃን ልጅ ታረቁ በሚለው አባትየው ዘመናዊ ልመና የጀመረ ይመስለኛል በመልካምነት እናቱ እንድትገኝ በአቀረብሽው መልእክት ተናዶ ለምን እያለ በቪዲዮ መልስ ሰቶል ለሊት ላይ የኔም ጥያቄ እናት ልጇን በዚህ ሁኔታ ጥላ ትሄዳለች ማለት ይከብደኛል ባለ አደራው ላይ በቀረበ ሰአት ሚስቱ የ 6 ወር ነፍሰጡር መሆኗን ተናግሯል እኔ ምኑም አላማረኝ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እግዚአብሄር ያጋልጠው ።
በትክክል
ልክ ነሽ ጥላ የሄደች አይመሰለኝም እየተማከሩ ህዝቡን እየተጫወቱበት ነው እኔም አልተዋጠልኝ እየሸቀለ ነው
@@fennybrukfennybrukfenny914 ፈጣሪ ያወጣዋል እኔ ያናደደኝ ለመሲ መልስ ብሎ ለሊት መተኘት አልቻልኩም እንዴት እንደዚህ አለችኝ ብሎ ሲዘባርቅ ሰማሁት ኮመንቶችን ሳይ አንዳንድ ጅሎች ጀግና አባት ይላሉ ሌላው የእናቱን ፎቶ ለጥፍ ትፈለግ እልም ያለ ዱርዬ ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም አሁን ሽቀላ ላይ ነው የልጁን ልጅነት እየበላ
እኔም ሀሳቤ እንደሱነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@fennybrukfennybrukfenny914
Yaliterter temneter enam enideza new yetsemagne
የኔ ዉድ እናት እፍፍ የኔ መልካም❤ እግዚአብሔር አለ አይዙዎት። ሰው ግን ግፉ በስማም።
እረ ኡኡኡኡኡ ዘንድሮ በምሰማው ነገር ታመምኩኝ
መሲ የመጨረሻው ያልሽው ቃል ደስ ይላል ሁሉም ነገር ተስተካክሎላት ማየት እፈልጋለሁ
እንደማጣት ግን መጥፎ ነገር የለም ጤና ስለሌላት ነው እንጂ ሰርታ መብላት ትችል ነበር አይዞሽ እማዬ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
የኔ እናት አይዞሽ ደሞ ስታምር
እህቴ አርባ አመት አንቺ ገና የመውለድ እድልም አለሽ እራስሽን ጠቢቂ ጌታ የተባርከውን ለአንቺም ይሰጥሽ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን::
ይቻላልዴ ከአርባ ቡሀላ መልሽልኝ እኔ አረብ አገር በተለያየ ምክንያት እድሜዬን ጨርሼ እዚህ ከደረስኩ ለምኑ ብዬ ትቼዋለሁ ተስፋ ቆርጬ ግን መውለድ ይቻላል ከአርባ በላይ😢😢😢
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንእስከ አርባ አምስት ይቻልል እይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ሁላችንም ነን እኔም ወደ አርባ እየደረስኩ ነው እስካሁን ብለሽ እንዳጠይቂኝ ለይሞላ ስደት እና እንደዚህ ሚዲያ ላይ የምስማውን ፍራቻ ግን እግዚአብሔር ታሪክን ቃያሪ ነው ለሁላችንም ጡት ትዳር ይስጠን
እህቴ አሏህ ከፈቀደው እስከ አምሳም ትወልጃለሽ ሁሉም የአሏህ ውሳኔ ነው በአርባ ሁለት በአምሳ የወለዱ አሉ ተስፍ አትቁረጪ@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
ኡፍፍፍፍ ዘንድሮ ስንት አይነት ግፍ ስንት አይነት ጉድ እየሰማን ነው አምላኬ ታረቀን አይ ወንድ ማስተዋሉን ይስጠን 😥😥💔💔💔ስታሳዝን እመአምላክ ከእነልጅዋ አለሁ ትበልሽ😢😢
አይዞሽ እህቴ ያልፋል እግዚአብሔር ሰጪ ነው ቀድሞ እሱ ጋ መድረስ የለባትም እዛው ልጆቹን ይዞ ጠቅልሎ ይቀመጥ ስታሳዝን እሷ እኮ ገና ነች ዋናው ጤና ትሁን ሳራን የጎበኘ አምላክ ይጎብኝሽ ስራ ከጀመረች ሙሉ ጤነኛ ሰው ነው የምትሆነው ፈጣሪ ይርዳት
እግዚአብሔር የልቦናሽን ገርነት አይቶ ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏
ስታዛዝን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ
መሰዬ እየሱስዘመንሸን ይባርክሸ አንጀቴን በላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አምላኬ ሆይ ለተቸገረ ሁሉ ስጠው እባክህ😭😭😭😭😭
አይዞሸ 😢
መሲ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ
ጥሩ ባል ቢሆን ነው ምክንያት እያየን ነው አይድል ልጄ ያልሰጣች ሚስት ልጄ ስትወልድ መጥፎ ቢሆን ጥሎአት አንድ ብር አይከፍልላትም ነበር ጥሩነት ለእራስ ነው አሁንም ህይወትን አጭር ናች ፈጣሪ ሁን ሰላላው ነው ልስጄ ያልሰጣች ከቻልክ እስከ ሞት ባለህ ክፍልላት የቤት ክራይ 😢ግን ሴቶች ተማሩ ስያልፍልን እንወልዳለን የሚላችሁ ወንድ አትመኑ
Men malet new teru bal???
Betedar lay tedar???
Anchi gen yesenelboba balemoya yasefelgeshal
Tanchi bal endeat newe
አሁን ይሄወንድ ጥሩ እሚያስብል ነገር አለው ሼምምምምምምም😢😢😢
ሰው በራሱ ካልደረሰ አይረዳውም በበሽታዋ ላይ ተጨማሪ ህመም እኔስ ብሆን ባሌ በሌላ እቅፍ ከማየው የቀረ ይቅር 😡😕😏🤫🤭
❤ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይፍፅማል ሰራተኛዋም የዘጠኝ ወር ልጅ ናት የእግዚአብሔር ፍጡር😢
የኔእህት ፈጣሪ ይማርሽ ጤና አገት ያስደፋል😢 መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ
እግዞ አግዞ ግፍ እውነት ድንግል የወለድዋቸው ልጆች እነሱ ሙተው በማደጎ ይደጉ እግዚሆር የስራቸው ይክፈላቸው ደግሞ እነዚህ ሰዎች ትሰማላቹ በአደጋ ነው የሚጠፉ አረመንየዎች የሰትየዋ ደግነትና ብርታት ደግሞ በዛ እነዚህ ሰዎች ግን እህቴ እስቲ አቅርብያቸው
በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት ምን ልበል አግኝት ከማጣት ይስውርን ሁላችንንም
የእኔ እናት ልበ መልካም ሴት 😢😢😢😢😢 እህህህህህ ስታሳዝን 😢😢😢
አንዳዴ የሰዉ ልጅ በየዋህነቱ የተነሳ የሚደርስበት ግፍ ይገርማል😮
በጣም ከባድ ነዉ ያሳዝናል ጤነኛ ብትሆን አይጫወትባትም ነበ
የኔናት አጀቴን በላሽው ብዙ ማውራት ስላልቻለች እጂ በጣም የተጎዳች ናት ወጣትነቷን መጦ ጣላት አይ ወድ
ኦርቶዶክስ ከሆነች ፀበል ትጠመቅ በተረፈ አይዞሽ እግዛአብሔር ይርዳሽ
እፉ እፉእፉ እግዜብህረ ይሪዶሺ❤❤❤❤
አይ የኔ እህት አይዞሽ ወጣትነትሽን በልማት ጣለሽ❤❤❤❤
አንተ
ሰዎችን እንዲህ በሌላ ላይ እንዲደገፉ ማስተማር ትሩ አይመስለኝም። በዚህ ምድር ላይ ብዙ ግፍ ይሰራል፣ሶስት አራት ልጆች ይዘው ባል ጥሎ ወጣት ያገባል ወዘተ። እነዛም እናቶች አፈር ግጠው ልጅ ያሳድጋሉ። ይህች ሴት ከእንደዛ አይነት ሴቶች የተሻለች ነች። የራስዋን ውሳኔ ወስና ከዚህ ሁኔታ መላቀቅ አለባት እንጂ፣ህዝብ እርዷት ተብሎ ለምን ይጠየቃል። ጤናውን ሰው ሁሉ ለማኝ አታድርጉ እባካችሁ!!!!
ይድፋው ይሄ ቆሻሻ ያውም ለዛሬ ጊዜ ልጅ ነው እንዲህ የጨከነው ዘርህ አይባረክ የወለድካቸው አይባረኩልህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
አረ ወየው ምን ጉድ ነው 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆በልጆቹ ያጭዱታል ይሄንን ግፍ 😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የእኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሽ ምን አይነት ጊዜ ነው ግን 😢😢😢😢
እንቺ በእግዚአብሔር ፊት የበፃሽ ነሽ እይዞሽ ከሱ ግን ፍርዱን ይቀበላል
ውይ አንዳድ ወንዶች ሁሉንም አላልኩም ህሊና የሚባለውን አያቁትም
ግፍ ጥሩ አይደለም