Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዮርዳኖስን ማግኘት ከፈለጉ 0902851803 በዚህ ይደውሉላት።
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
የተዘፈነላቸው እናትና አባት እንዳሉ ሁሉ ለመናገር ቃላት የማይገልፃቸው ክፍ በየቤቱ ይቁጠራቸው
እንደዚህ አይነት አባት ሳይሆን ሰይጣን ነውንጂ ፈጣሪ ይድፋውና
የኔ ውድ አንዳንድ አባቶች ለልጆቻቸው ችግር ነው የሚያወርሱት ግን የሁሉ አባት የሆነው እግዚአብሔር አለልሽ ለነገ አስቢ ተስፋ እንዳትቆርጪ ያንቺ ብቻ ታሪክ እንዳይመስልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተለመደ ነገር ነው ባሁን ሰዓት ምንም ስለማላደርግልሽ በጣም አዝኛለሁ ግን አምናለሁ የዛሬው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከአለሽበት ጭንቀት እንደሚያወጣሽ አይዞሽ
አስለቀሰችኝ የኔ እናት የገዛ አባት እንዲህ በልጁ ከጨከነ እንዴት ነው የሚኖረው 😢
ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ. yamal betam
አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ እኔም ብዙ አሳልፋሌው ባንቻ ማቆም አለበት ለህቶችሽ መኖር አለብሽ እማ እኔ ይክፋኝ የማያልፍ የለም ያልፍል ❤❤
ፈጣሪ ስት መአት ይሰማል ምን አይነት ባለጌነዉ ፈጣሪ የጁን ይስጠዉ ምነዉ ህግ የለም አንዴ ጎረቤቶችስ እዴት ዝም ይላሉ የወጀለኛ ተባባሪ ናቸዉ የግድ መሞት አለብሽ እናትሽንም ከሱ ለይቼ አላይም አስሬ ዲዝቨርጂን ሁኚ ተቀደምኩኝ ብሎ ነዉ ሌላምንም አይደል ባለጌ የአባት ጠላት ሁሉም በየቤቱ ስት አስቸጋሪ ልጆች ገበናቸዉን ሸፍነዉ ወላጆች ለቁም ነገር ያበቃሉ ይሄ የክፉ ክፉ ነዉ ፈጣሪ በደልሽን ቆጥሮ ይካስሽ
በጣም ጎበዝ ነሺ እህታችን ❤❤ይህ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬን ትምህርት አድምጪ እህቴ❤❤❤
እሄ የብዙ አባቶች ታሪክ ነው ከዝህ የባሰ አሉ አይደል እንዴ. እኔ ባናቴ እንድህ አይነት ነግር ደርሶብኛል ጊን ከነሱ ሂጄ ራሴን ጭዬ እኖር ነበር በ እናት ሲደርስ ደሞ ማንም አያምንስህም አያዝልሽም. እኔ ከዝህ የባሰ ለማውራት የሚ ሰቀቲት ነግር አሳልፋለው ከ እንጀራ አባቴ ጋር ተባብሮ ኡዑዑፍፍፍ ባነ አይን ሲታይ ያንቺ በጣም ቀላል ነግር ነው. አንቺም ደግሞ ጥፋት አለብሽ የትኛዉም አባት ሳታገብ ስትባልግ ካዩሽ ይተሉሻል
ኸረ ውይይይይይ ገኒዬ እነደዚች ልጅ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም እኔን አፈር ይብላኝ እንዴት እዳሳዘነችኝ ውይይአይዞሽ እማ ነገ ሌላ ቀን ነውእግዚያብሔር መልካም ነው መልካም ይሆናል ገና ልጅነሽ አይዞሽ ኡፍፍፍ😢😢😢❤❤❤❤
ይቺ ብርቱ እኅት በችግር ተገፍታ ያልተፈለገ ቦታ ከመውደቋ በፊት 100 ብር በነፍስ ወከፍ አዋጥተን የአትክልት ንግድ እናስጀምራት። በሰው ችግር ለመዝናናትና አስተያየት ለማንበብ ከመሰብሰብ የሆነ በጎ ነገር ማድረግን እንልመድ
የኔ ዉድ አይዞሽ የኔን የልጅነት ግዜን አስታወሰችኝ ያልፋል አይዞሽ 😂😂
ለምን እደሆነ አላቅም በዛሬዉ ታሪክ የማላቀዉ እመም እየተሰማኝ ነዉ ከባድ እመም ልቤላይ በሀይል የተወጋዉ መሰለኝ
እኔ እምለው በየምዲያው የምናየው የልቤ እውነት እየተባለ የሚቀርበው ሁሉ የእውነት ነውን አሁን አሁን ለማመን የሚከብድ ታሪክ ኤየሆነብኝ ነው ምን አይነት ጊዜ ነው የምንሰመው የወንዶች ጭካኔ ቀአጠቃላይ ይዘገንንናል😢😢😢😢😢
ወላሂ ልክ እደኔ አምኖ መቀበል ከብዶኛን እውነት ምድር ላይ እየተፈተር ነው ወይስ ዝም ብሎ ወሬ ነው እያልኩ ማመን ከንዶኛን
ትክክል ለእርዳታ ስሉ ጨምረው ይመጣሉ
አገራቺን ሕግ ስለሌለ ከዚህ የባሰም አለ ቻይልድ አቢውዝ ገና አልገባቸውም
እናእውነትነውእጂውሸትከየትመቶይውራል
@@Kauwu-r9g አይ እህቴ ለማመን ከበደንኮ በእዮሀ ሚዲያ እማ እሚቀርበው ኡፍፍ ለመስማት ይከብዳን
ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ.
ገኒ በጣም እወድሻለው
የኔ ውድ አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል ይች አለም ፈተና ናት ሁሉም ሰው የማይነገር ታሩክ አለው ያው የነገን ማን ያውቃል ለማንኛውም አላህ ይገዝሽ ተስፋ አትቁረጪ ጠንክረሽ ትምህርትሽንም ተማሪ እንድሁም በትርፍ ግዜሽ ስራ ለመስራት ሞክሪ።
እረ ወደዝያ እደዚሕ አይነት አባት😮😮😮😊
ያሳዝል😢😢
ድንቅልጅ ነሸ በርቺ
ውይ የኔ እናት እኒንም አስለቀሰጭኝ
የኔ እህት አይዞሽ እኔ እህት እሆንሻለሁ...ለስራ ቦታሽ የሚመች ከሆነ እኔጋ ትኖሪያለሽ ባለችኝ ቤት ላይ አብረን እንኖራለን ሰፈሬ አስኮ ነው
እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ
disvergn ማድረግምን አገባው ባለጌ ነው
ሰላም ገኒ የሚቀርቡት ታሪኮች በጣም ያሳዝናሉ ያስተምራሉ። ነገር ግን ቀረፃሽ በሁለት ካሜራ እንደተቀረፀ ያስታውቃል ስትቀርፁ የሁለቱም ካሜራ setting አንድአይነት እይታ እንዳለው ብታረጋግጡ ወይም ደሞ በላይት አጠቃቀም ብታስተካክሉት አሪፍ ነው በተረፈ ሁሉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው
መልካም እናትና አባቶች እንዳሉ ሁሉ የዚህን ያህል የሚጨክን አባት መኖሩ ይገርማል። እውነት ግን እንዳንድ ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ታሪኮችን እንሰማለን አንዳንዶቹ ግን የእውነት ጆሮ ያሳምማሉ ምን አይነት ሰዎች ነን የሚያሰኙ በጣም ከባባድ ነገሮች ናቸው በሀገራችን እየተፈፀሙ የምንሰማቸው ብቻ ይከብዳል ወንዶች እባካችሁ ሰው ሁኑ ልባችሁ ይራራ ይህ ሁሉ ጭካኔ ለምን??? ለዛውም አባት ከባድ ነው ነገ እኮ መድከም አለ ልጅ እጅ ላይ መውደቅ አለ መልካምነትን ለልጆቻችን እናውርስ እባካችሁ ክፋት ምንም አይጠቅምም የምናየው ነው ክፋት ሀገር ይፈርሳል
ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ብዙዎቻቺን ተመሳሳይ መንገዲ ነው ያለፍነው እኳን ሠው እንስሳ ይመታበታል ተብሎ የማይታሠብ ዱላ አሳልፈናል
አብሽሪ የኔ ወድ ግን አበት እንዴት እንድህ ይጫክነል ለዘም ሴት ልጁ ለይ ሱባህነክ😔😔
ገነት ንጋቱ የናትነት ጥግ ልጆችሽን እደጓደኛ እምትቀርቢ❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ይህ አባትሽን ባንቺ እንዲናደድ የሚያደርገው አጋንንት ነው ፁሚ ፀልይ ስገጅ አመብርሐን ካንቺጋር ትሁን።
አይዞን እህቴ ሁሉም ያልፍል
ትክክል ገኔ እርጃይት እንደዚህ አይነት አባት ይቅርብሽ ይህ ሰሰይጣን እየተጫውተበት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
የሆሌጅ ተማሪ ሁና ምናምን ምናምን ምን ማለት ነው? ከዚህ በተሻለ ሀሳቧን መግለጽ አትችልም?
I am so sorry to hear this kind of sad story, especially from her father. He is so vicious😭💔
ምንአይነት ዘመን ደረስን
ገኒ እባክሽ እርጃት በልጆችሽ እምላክ
የኔናት እንድታወሪኝ እፈልጋለሁ መልካም እህት እሆንሻለሁ አደራ contact አድርጊኝ። በምን ላወራሽ እንደምችል አሳውቂኝ። ቲጂ እባላለሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ከጎንሽ እንሆናለን
ጥሩልብ አለሽ የኔውድ
Fexary yisxsh
ሳትታይ ድምጵሽ እራሱ እንዴት እንደሚያሳዝን ወይ አባት ምን ሆኖ ነው ሰወችየ ሱሰ በራሱ ተጵእኖ አለው አስሮ ጰበል መውሰድ ነበር በእውነት ልጅቷ የማቃት ያህል ቆጨችኝ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው
እዬለቀስኩ ነው የጨረስኩት እና እኔና አባቴም እደዚሁ ዝም ብሎ ይጠላኛ በቃ ያባትነት ፍቅር አልሰጠኝም እሱ ሽሽት አረብ ሀገር ከመጣሁ 12 አመት ሆነኝ ሀገር ለመግባት አስብና ድሮ ያሳልፍኩትን ጭቅጭቅ አስታውስና ወደ ሀገር መመለስ ፈራሁ
ወይ በቤተስብ በዚህ ደርጃ መሰቃየት ግን ለምን.
Lijenaten asitaweshiny adiqani inem yaliben iwnat awera yihunale
Ehte abatshnm eko men endehone atawkim ymeslshal abat belju michkn lemangnawm atzegnbet yene hiwet btsemi bene ttsngnalesh enem Genetn bagegnat ywetalgn neber ayzosh ehte
Behind doors there are a lot abuses in most families, even in the modern worlds,
አንቺም የማትረቢ ነሽ ጥለሽ እትሄጅም ከዚህ የባሰ አይመጣብሽም።
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው እቤት ወታ የት ትግባ ምን ማለት ነው
@@dadadad1032እድሜ ልኳን ከማይጠፋ ጠባሳ በረንዳ አዳሪ መሆን ይሻላል
ሴት ልጄ 16አመት ከሞላት በሃላ ምንም መምታት ሳይሆን መምክር ነው ከምክር በሃላ ካልቀብሉ ለእራስሽ ጉዳይ ብሉ
ይህን ችግር የሚያመጣውን ማለቴ የቤተስብ ችግር እንዲህ መረር የሚያደርገው መንፈስ ነው እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታዳምጥ ችግሩን ታገኘዋለች ብየ አስባለው
Hi Gany salme belanale i like your dress it looks good on you
የሤጣን ቁራጭ ነው
በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ መጨቆን /abuse መኖሩ የማይቀር ባይኖርም ይህን የመሰለ መኖሩ ግን ያሳፍራል።እንደሚሰማው ከሆነ የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ቢሮ ጥሩ ስራ እንደሚሰሩ ይሰማል ታዲያ አባት ልጁ ላይ እንደዚህ ዓይነት ሰይጣናዊ ተግባር ሲፈፅም እናት ምን አይነት አንጀት ነው ችሎ ዝም ያለችው? ሰርታ ቤተሰብ የምታስተዳድር ከሆነ ለምን ለህግ ባልዋን ማቅረብ ፈራች ? በልጅማ ቀልድ የለም።
አባት በልጁ የሚጨክንበት ምክኒያት እሱ ወዶ አይደለም ስለተያዘ ነው ምናልባት ልጂቱ ኮሜንት ማንበብ የምትችል ከሆነ እራሷን ነፃ ማውጣት ከፈለገች መምህር ተስፋየ አበራ ብላ ገጠመኝ ብታድምጥ ችግሯን ተፈታለች።
ፀበል ፀበል ወዶ ላይሆን ይችላል አሥር ሰይጣን በላዩ ሠፍሮ!!!
የምን ሰይጣን ነው ያው ምንም እንደማይመጣበት ስለሚያውቅ ነውንጅ
የዚኽ ሁሉ ግፋአችን ነው ዛሬ ምድር የምትናወጥው ፈጣሪስ ምን ያኽል ያዝንብን!!!@@Zety-476
ይሄ አባት ሳይሆን እበት ነው።
❤❤❤❤
😢😢😢😢
አባቷ ስነልቦናውን ጎድቶታል ብትረዳ በሳይኮሌጅ ገሏታል😢
😢😢😢
አሁን አሁን ሰቆቃዎች በሙሉ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነብኝ ነው የመጣው:: የማይሰማ ጉድ የለም:: ሰውዬው ችግር አለበት:: የውጭ ችግሩን አምጥቶ የሚደፋው ቤት ቤት ውስጥ ነው::
አች እራሡ ባለጌ ነሺ ከአስሩ ወንድጋረ ምን ያጀናጅነሻል እጭጭጭጭ አባትሺ ትክክል ነው
ጭቃ
Tasazenalch
ፈጣሪዬ ሆይ በሽተኛ ነው
ፍቅርኛዋ የት ሂድ ?ይህ ሁሉ እልህ ከአባትዋ ጋር የትድበድበች በፍቅር ያዤ በሚል ነው ግን ፍቅርኛ ትልያየ ወይስአሉ ?ካለ አሁን ከእሱ ጋር ሆህጋዊ ጋብቻ ፍፀመሽ መኖር ይህ ማይፈልግ ከሆነ አንቺ አይሆንሽ ቢያንስ ለእህቶችሽ ለእናትሽ ስደት ሞክሩ አንቺ ትዶዳለሽ ግን ቤተሰብ ታነሻለሽ
😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭😭😭
ገኒ የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ገና ልጅ ስለሆነች እርጃት ነገር ግን ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ?1ኛ አባት ተብዬው ልጅቷን እንዲህ የሚያሠቃያት በሱስ ስለተጨማለቀ ዳቢሎስ ሠፍሮበት ነው እንኳን አልደፈራት ?2ኛ የልጅቷ እናት የማይረዳት ከሆን ልጇ እንደህ በደል ሲያደርስባት እንዴት ዝም አለች ?3ኛ አሁንም ተበዳይዋ ለእናትና ለአባቷ የምታዝን ከሆነ ፀበል እንዲገቡ ትምከራቸው ?
አሁን የእኔም አባት አባት ይባላል ያንቺም አባት አባት ነኝ ብሎ ያዎራል አይ
😭😭😭😭😭😭❤❤😭
😊😊
Hodam Abat new
ይሔ አባት አይደለም ዱርዬ ነው
ይሄ መቀመቅ መግባት ያለበት ባለጌ ነዉ ልጆቹን terrorize የሚያደርግ terrorist
እርግጠኛ ነሽ ልጁ ለመሆንሽ? ተጠራጥሮሽ ይሆናል
አይ አለመታደል እስቲ 5ሺ ብር ለክራይ ከምትከፍል ከቤተሰቦቿ ጋር ብትኖር ለክራይ የምትከፍለው ለህቶቿ ምግብ ይችል ነበር ምን አይነት አባት ነው😢😢😢
ግን ተልተሎ አትለቂም
😢😢
ዮርዳኖስን ማግኘት ከፈለጉ 0902851803 በዚህ ይደውሉላት።
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
የተዘፈነላቸው እናትና አባት እንዳሉ ሁሉ ለመናገር ቃላት የማይገልፃቸው ክፍ በየቤቱ ይቁጠራቸው
እንደዚህ አይነት አባት ሳይሆን ሰይጣን ነውንጂ ፈጣሪ ይድፋውና
የኔ ውድ አንዳንድ አባቶች ለልጆቻቸው ችግር ነው የሚያወርሱት ግን የሁሉ አባት የሆነው እግዚአብሔር አለልሽ ለነገ አስቢ ተስፋ እንዳትቆርጪ ያንቺ ብቻ ታሪክ እንዳይመስልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተለመደ ነገር ነው ባሁን ሰዓት ምንም ስለማላደርግልሽ በጣም አዝኛለሁ ግን አምናለሁ የዛሬው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከአለሽበት ጭንቀት እንደሚያወጣሽ አይዞሽ
አስለቀሰችኝ የኔ እናት የገዛ አባት እንዲህ በልጁ ከጨከነ እንዴት ነው የሚኖረው 😢
ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ. yamal betam
አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ እኔም ብዙ አሳልፋሌው ባንቻ ማቆም አለበት ለህቶችሽ መኖር አለብሽ እማ እኔ ይክፋኝ የማያልፍ የለም ያልፍል ❤❤
ፈጣሪ ስት መአት ይሰማል ምን አይነት ባለጌነዉ ፈጣሪ የጁን ይስጠዉ ምነዉ ህግ የለም አንዴ ጎረቤቶችስ እዴት ዝም ይላሉ የወጀለኛ ተባባሪ ናቸዉ የግድ መሞት አለብሽ እናትሽንም ከሱ ለይቼ አላይም አስሬ ዲዝቨርጂን ሁኚ ተቀደምኩኝ ብሎ ነዉ ሌላምንም አይደል ባለጌ የአባት ጠላት ሁሉም በየቤቱ ስት አስቸጋሪ ልጆች ገበናቸዉን ሸፍነዉ ወላጆች ለቁም ነገር ያበቃሉ ይሄ የክፉ ክፉ ነዉ ፈጣሪ በደልሽን ቆጥሮ ይካስሽ
በጣም ጎበዝ ነሺ እህታችን ❤❤ይህ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬን ትምህርት አድምጪ እህቴ❤❤❤
እሄ የብዙ አባቶች ታሪክ ነው ከዝህ የባሰ አሉ አይደል እንዴ. እኔ ባናቴ እንድህ አይነት ነግር ደርሶብኛል ጊን ከነሱ ሂጄ ራሴን ጭዬ እኖር ነበር በ እናት ሲደርስ ደሞ ማንም አያምንስህም አያዝልሽም. እኔ ከዝህ የባሰ ለማውራት የሚ ሰቀቲት ነግር አሳልፋለው ከ እንጀራ አባቴ ጋር ተባብሮ ኡዑዑፍፍፍ ባነ አይን ሲታይ ያንቺ በጣም ቀላል ነግር ነው. አንቺም ደግሞ ጥፋት አለብሽ የትኛዉም አባት ሳታገብ ስትባልግ ካዩሽ ይተሉሻል
ኸረ ውይይይይይ ገኒዬ እነደዚች ልጅ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም እኔን አፈር ይብላኝ እንዴት እዳሳዘነችኝ ውይይ
አይዞሽ እማ ነገ ሌላ ቀን ነውእግዚያብሔር መልካም ነው መልካም ይሆናል ገና ልጅነሽ አይዞሽ ኡፍፍፍ😢😢😢❤❤❤❤
ይቺ ብርቱ እኅት በችግር ተገፍታ ያልተፈለገ ቦታ ከመውደቋ በፊት 100 ብር በነፍስ ወከፍ አዋጥተን የአትክልት ንግድ እናስጀምራት። በሰው ችግር ለመዝናናትና አስተያየት ለማንበብ ከመሰብሰብ የሆነ በጎ ነገር ማድረግን እንልመድ
የኔ ዉድ አይዞሽ የኔን የልጅነት ግዜን አስታወሰችኝ ያልፋል አይዞሽ 😂😂
ለምን እደሆነ አላቅም በዛሬዉ ታሪክ የማላቀዉ እመም እየተሰማኝ ነዉ ከባድ እመም ልቤላይ በሀይል የተወጋዉ መሰለኝ
እኔ እምለው በየምዲያው የምናየው የልቤ እውነት እየተባለ የሚቀርበው ሁሉ የእውነት ነውን አሁን አሁን ለማመን የሚከብድ ታሪክ ኤየሆነብኝ ነው ምን አይነት ጊዜ ነው የምንሰመው የወንዶች ጭካኔ ቀአጠቃላይ ይዘገንንናል😢😢😢😢😢
ወላሂ ልክ እደኔ አምኖ መቀበል ከብዶኛን እውነት ምድር ላይ እየተፈተር ነው ወይስ ዝም ብሎ ወሬ ነው እያልኩ ማመን ከንዶኛን
ትክክል ለእርዳታ ስሉ ጨምረው ይመጣሉ
አገራቺን ሕግ ስለሌለ ከዚህ የባሰም አለ
ቻይልድ አቢውዝ ገና አልገባቸውም
እናእውነትነውእጂውሸትከየትመቶይውራል
@@Kauwu-r9g አይ እህቴ ለማመን ከበደንኮ በእዮሀ ሚዲያ እማ እሚቀርበው ኡፍፍ ለመስማት ይከብዳን
ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ.
ገኒ በጣም እወድሻለው
የኔ ውድ አይዞሽ እህት
ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል
ይች አለም ፈተና ናት ሁሉም ሰው የማይነገር ታሩክ አለው
ያው የነገን ማን ያውቃል
ለማንኛውም አላህ ይገዝሽ ተስፋ አትቁረጪ ጠንክረሽ ትምህርትሽንም ተማሪ እንድሁም በትርፍ ግዜሽ ስራ ለመስራት ሞክሪ።
እረ ወደዝያ እደዚሕ አይነት አባት😮😮😮😊
ያሳዝል😢😢
ድንቅልጅ ነሸ በርቺ
ውይ የኔ እናት እኒንም አስለቀሰጭኝ
የኔ እህት አይዞሽ እኔ እህት እሆንሻለሁ...ለስራ ቦታሽ የሚመች ከሆነ እኔጋ ትኖሪያለሽ ባለችኝ ቤት ላይ አብረን እንኖራለን ሰፈሬ አስኮ ነው
እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ
disvergn ማድረግምን አገባው ባለጌ ነው
ሰላም ገኒ የሚቀርቡት ታሪኮች በጣም ያሳዝናሉ ያስተምራሉ። ነገር ግን ቀረፃሽ በሁለት ካሜራ እንደተቀረፀ ያስታውቃል ስትቀርፁ የሁለቱም ካሜራ setting አንድአይነት እይታ እንዳለው ብታረጋግጡ ወይም ደሞ በላይት አጠቃቀም ብታስተካክሉት አሪፍ ነው በተረፈ ሁሉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው
መልካም እናትና አባቶች እንዳሉ ሁሉ የዚህን ያህል የሚጨክን አባት መኖሩ ይገርማል። እውነት ግን እንዳንድ ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ታሪኮችን እንሰማለን አንዳንዶቹ ግን የእውነት ጆሮ ያሳምማሉ ምን አይነት ሰዎች ነን የሚያሰኙ በጣም ከባባድ ነገሮች ናቸው በሀገራችን እየተፈፀሙ የምንሰማቸው ብቻ ይከብዳል ወንዶች እባካችሁ ሰው ሁኑ ልባችሁ ይራራ ይህ ሁሉ ጭካኔ ለምን??? ለዛውም አባት ከባድ ነው ነገ እኮ መድከም አለ ልጅ እጅ ላይ መውደቅ አለ መልካምነትን ለልጆቻችን እናውርስ እባካችሁ ክፋት ምንም አይጠቅምም የምናየው ነው ክፋት ሀገር ይፈርሳል
ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ብዙዎቻቺን ተመሳሳይ
መንገዲ ነው ያለፍነው እኳን ሠው እንስሳ ይመታበታል ተብሎ የማይታሠብ ዱላ አሳልፈናል
አብሽሪ የኔ ወድ ግን አበት እንዴት እንድህ ይጫክነል ለዘም ሴት ልጁ ለይ ሱባህነክ😔😔
ገነት ንጋቱ የናትነት ጥግ ልጆችሽን እደጓደኛ እምትቀርቢ❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ይህ አባትሽን ባንቺ እንዲናደድ የሚያደርገው አጋንንት ነው ፁሚ ፀልይ ስገጅ አመብርሐን ካንቺጋር ትሁን።
አይዞን እህቴ ሁሉም ያልፍል
ትክክል ገኔ እርጃይት እንደዚህ አይነት አባት ይቅርብሽ ይህ ሰሰይጣን እየተጫውተበት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
የሆሌጅ ተማሪ ሁና ምናምን ምናምን ምን ማለት ነው? ከዚህ በተሻለ ሀሳቧን መግለጽ አትችልም?
I am so sorry to hear this kind of sad story, especially from her father. He is so vicious😭💔
ምንአይነት ዘመን ደረስን
ገኒ እባክሽ እርጃት በልጆችሽ እምላክ
የኔናት እንድታወሪኝ እፈልጋለሁ መልካም እህት እሆንሻለሁ አደራ contact አድርጊኝ። በምን ላወራሽ እንደምችል አሳውቂኝ። ቲጂ እባላለሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ከጎንሽ እንሆናለን
ጥሩልብ አለሽ የኔውድ
Fexary yisxsh
ሳትታይ ድምጵሽ እራሱ እንዴት እንደሚያሳዝን ወይ አባት ምን ሆኖ ነው ሰወችየ ሱሰ በራሱ ተጵእኖ አለው አስሮ ጰበል መውሰድ ነበር በእውነት ልጅቷ የማቃት ያህል ቆጨችኝ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው
እዬለቀስኩ ነው የጨረስኩት እና እኔና አባቴም እደዚሁ ዝም ብሎ ይጠላኛ በቃ ያባትነት ፍቅር አልሰጠኝም እሱ ሽሽት አረብ ሀገር ከመጣሁ 12 አመት ሆነኝ ሀገር ለመግባት አስብና ድሮ ያሳልፍኩትን ጭቅጭቅ አስታውስና ወደ ሀገር መመለስ ፈራሁ
ወይ በቤተስብ በዚህ ደርጃ መሰቃየት ግን ለምን.
Lijenaten asitaweshiny adiqani inem yaliben iwnat awera yihunale
Ehte abatshnm eko men endehone atawkim ymeslshal abat belju michkn lemangnawm atzegnbet yene hiwet btsemi bene ttsngnalesh enem Genetn bagegnat ywetalgn neber ayzosh ehte
Behind doors there are a lot abuses in most families, even in the modern worlds,
አንቺም የማትረቢ ነሽ ጥለሽ እትሄጅም ከዚህ የባሰ አይመጣብሽም።
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው እቤት ወታ የት ትግባ ምን ማለት ነው
@@dadadad1032
እድሜ ልኳን ከማይጠፋ ጠባሳ በረንዳ አዳሪ መሆን ይሻላል
ሴት ልጄ 16አመት ከሞላት በሃላ ምንም መምታት ሳይሆን መምክር ነው ከምክር በሃላ ካልቀብሉ ለእራስሽ ጉዳይ ብሉ
ይህን ችግር የሚያመጣውን ማለቴ የቤተስብ ችግር እንዲህ መረር የሚያደርገው
መንፈስ ነው እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታዳምጥ
ችግሩን ታገኘዋለች ብየ አስባለው
Hi Gany salme belanale i like your dress it looks good on you
የሤጣን ቁራጭ ነው
በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ መጨቆን /abuse መኖሩ የማይቀር ባይኖርም ይህን የመሰለ መኖሩ ግን ያሳፍራል።
እንደሚሰማው ከሆነ የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ቢሮ ጥሩ ስራ እንደሚሰሩ ይሰማል ታዲያ አባት ልጁ ላይ እንደዚህ ዓይነት ሰይጣናዊ ተግባር ሲፈፅም እናት ምን አይነት አንጀት ነው ችሎ ዝም ያለችው? ሰርታ ቤተሰብ የምታስተዳድር ከሆነ ለምን ለህግ ባልዋን ማቅረብ ፈራች ?
በልጅማ ቀልድ የለም።
አባት በልጁ የሚጨክንበት ምክኒያት እሱ ወዶ አይደለም ስለተያዘ ነው ምናልባት ልጂቱ ኮሜንት ማንበብ የምትችል ከሆነ እራሷን ነፃ ማውጣት ከፈለገች መምህር ተስፋየ አበራ ብላ ገጠመኝ ብታድምጥ ችግሯን ተፈታለች።
ፀበል ፀበል ወዶ ላይሆን ይችላል አሥር ሰይጣን በላዩ ሠፍሮ!!!
የምን ሰይጣን ነው ያው ምንም እንደማይመጣበት ስለሚያውቅ ነውንጅ
የዚኽ ሁሉ ግፋአችን ነው ዛሬ ምድር የምትናወጥው ፈጣሪስ ምን ያኽል ያዝንብን!!!@@Zety-476
ይሄ አባት ሳይሆን እበት ነው።
❤❤❤❤
😢😢😢😢
አባቷ ስነልቦናውን ጎድቶታል ብትረዳ በሳይኮሌጅ ገሏታል😢
😢😢😢
አሁን አሁን ሰቆቃዎች በሙሉ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነብኝ ነው የመጣው:: የማይሰማ ጉድ የለም:: ሰውዬው ችግር አለበት:: የውጭ ችግሩን አምጥቶ የሚደፋው ቤት ቤት ውስጥ ነው::
አች እራሡ ባለጌ ነሺ ከአስሩ ወንድጋረ ምን ያጀናጅነሻል እጭጭጭጭ አባትሺ ትክክል ነው
ጭቃ
Tasazenalch
ፈጣሪዬ ሆይ በሽተኛ ነው
ፍቅርኛዋ የት ሂድ ?
ይህ ሁሉ እልህ ከአባትዋ ጋር የትድበድበች በፍቅር ያዤ በሚል ነው ግን ፍቅርኛ ትልያየ ወይስአሉ ?
ካለ አሁን ከእሱ ጋር ሆህጋዊ ጋብቻ ፍፀመሽ መኖር ይህ ማይፈልግ ከሆነ አንቺ አይሆንሽ ቢያንስ ለእህቶችሽ ለእናትሽ ስደት ሞክሩ አንቺ ትዶዳለሽ ግን ቤተሰብ ታነሻለሽ
😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭😭😭
ገኒ የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ገና ልጅ ስለሆነች እርጃት ነገር ግን ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ?
1ኛ አባት ተብዬው ልጅቷን እንዲህ የሚያሠቃያት በሱስ ስለተጨማለቀ ዳቢሎስ ሠፍሮበት ነው እንኳን አልደፈራት ?
2ኛ የልጅቷ እናት የማይረዳት ከሆን ልጇ እንደህ በደል ሲያደርስባት እንዴት ዝም አለች ?
3ኛ አሁንም ተበዳይዋ ለእናትና ለአባቷ የምታዝን ከሆነ ፀበል እንዲገቡ ትምከራቸው ?
አሁን የእኔም አባት አባት ይባላል ያንቺም አባት አባት ነኝ ብሎ ያዎራል አይ
😭😭😭😭😭😭❤❤😭
😊😊
Hodam Abat new
ይሔ አባት አይደለም ዱርዬ ነው
ይሄ መቀመቅ መግባት ያለበት ባለጌ ነዉ ልጆቹን terrorize የሚያደርግ terrorist
እርግጠኛ ነሽ ልጁ ለመሆንሽ? ተጠራጥሮሽ ይሆናል
አይ አለመታደል
እስቲ 5ሺ ብር ለክራይ ከምትከፍል ከቤተሰቦቿ ጋር ብትኖር ለክራይ የምትከፍለው ለህቶቿ ምግብ ይችል ነበር
ምን አይነት አባት ነው😢😢😢
ግን ተልተሎ አትለቂም
😢😢