"የልጅ እንጀራ ከእናት እግር ስር ነው" ቆይታ ተወዳጅ የድምፃዊ ቤተሰብ ከሆኑት እናትና ልጅ ብርቱካን ዱባለ እና መሰሉ ፋንታሁን ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ዱባለ ቤተሰብ ለሁሉም ሱስ ናችሁ ኬኔዲ ነብስህን ይማር ዘፈናችሁ ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ ነው የንች ጭፈራ ከእድሜሽ ጋር ይሁን ነው እንጂ ልክ ይኑረው ዘመን ተሻጋሪ ነገር ስላላችሁ ያንን ክብር ጠብቂው🙏
መሰልዬ ተባረኪ ይህንነ ክብር አንችም በልጆችሽ አግኝው ለእናትሽ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
እኔም አዉቅሻለዉ ከድሮም ልጅ እያለሽ 19 92 ሬስቶራት ሲመረቅ አሳበለዉ ስዘፍኝ VARONIK ሲሉ ስለማያዉቁሽ ነዉ ቡርቱካን ዉድድድድድ ነዉማረግሽ እናትና ልጆች በጣም እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤ ምርጦች
ትዝ የሚለኝ የዛኔ ቅብጥ ስትል እሶ የመጣችሁ በባህል ዘፈኝነት ነበር እዛ ያሎት ዘፈኞች ዘመናዊ ዘፋኖች ነበሩ እነሱ የቆዩ ናቸዉ እሶ ለምርቃቱ ነበር የመጣችሁ ሁሉም ነበር አሳበለዉ እድትዘፍን በተደጋጋሚ ዘመናዊ ዘፈኞቹ በንዴት አበድ ግልምጫ ንግግር ድላ ነበር የቀራቸዉ በጣም ነበር ምትጨፍረዉ በጣም ነበር ሚያምርባት ትንሽ ነበረች ለ3 ቀን ነበር (የባህል ምግብ ቤት ወይተር ነበርኩ ለ3 ቀን እኔ ራሱ ልጅ ነበርኩ አይ ጊዚ አሁንማ
በእውነት ማንኛውም ኢትዮጵያን,'የነብርቱካን ቤተስቦች artist’s በጠቅላላ ..,አንርሳቸውም! ድንቅ ቅላጼ ያላቸው የኢትዮጵያ እንቁ አቀንቃኞች ናቸው እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተስቦቻችሁ !🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️💓
Era setan silhonu negeru ayirisum
ስለ እድሜሽ አይደለም መሰሉ የኢትዮጵያን እምነትና ባህል ከናቁ ሰዎች ተርታ በኩራት መሰለፍሽ ብቻ ትልቅ ትዝብት ነው።ይብላኝ ላንቺ ለብዙዎች የተረፈ ባል የተባረከ ልጅ ኖሮሽ በየመጠጥ ቤቱ ለምትለፊው። ዘፈን ሀጥያት ነው ሁሌ ስለሀገር ስለቤተሰብ አይዘፈንም አሁን ጊዜው እየመጣ ነው ራሳችን ከእንደዚ አይነት ሀጥያቶች እንጠባበቅ እባካችሁ ቸላ አንበል ወገኖቼ።
yendnsu yalu hatatnoch new agre lay mkera ymtaw.gebre sdmoch belelt end agnte sechefru yderalu .egzar endae yeker yebln
እውይ መሰሉዬ በጣም ምወድሽ አርቲስት ደሞ አዲሱ ዘፈንሽን ስንቴ እንደሰማውት አትጠይቂኝ አልበምሽንም በጉጉት ነው ምንጠብቀው በርቺልን የኔናት!! ❤
መሰሉዬ የኔ ነፍስ ነገር!ውድድድ........ነው የማረግሽ💖💖💖!ስሜሻለሁ! መሰሉዬ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል።ጠንካራና ቆራጥ ሴት ስለሆንሽ፣ ለኤሉዬ ያለሽ ከበሬታና ፍቅር፣ ሽንጥሽን ገትረሽ ለኤሉዬ መብት በምትናገሪው በሳል ቃል፣የኤሉዬ ሙት ዓመት የምታስቢበት መንገድ👏👏👏 መሰሉዬ! ከልቤ አመሰግንሻለሁ።🙏👑🇪🇹💖 እኔም ወር በገባ በ 23 ሁሌ አስቤው እውላለሁ። መሰሉ ባንቺ አትሽሺ ጀንበር! አልበም ተለክፌያለሁ ስራዬን የምሰራው ያንቺን ዘፈን እየሰማሁ ነው።በተለይ 2ለቱ ዘፈን ልቤ ውስጥ ቀርተዋል! በሰላም ዋለ ልቤ እና በዓይኑ! መሰሉዬ ባንቺ የሚያስረቀርቅ ድምፅ ውስጥ ኤሉዬን! አየዋለሁ።መሰሉዬ! የኤልያስ መልካ የመጨረሻ እስትንፋሱ ማስታወሻችን ነሽ። ኤሉዬ! እንደ ስሟ ይህን የመሰለ አልበም ሰርተህ ለጆሮዋችን ስላደረስክ ክብረት ይስጥልን!🙏👑🇪🇹💖 ኤሉዬ! ትናፍቀናለህ! የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ከሔርሚ በቀለ
❤❤❤❤❤
ያስጠላብሻል የምትሉ ስው ወድዋት መስለኝ አብረዋት የሚጨፍሩት እናንተ ካልወደዳቹ ሌላ ብዙ ምንወዳት አለን
medre dury seytanoche nacheu ye agnent fersoch .zefen ye hatyat menche new
ዮኒ እባክህ የየትናቸው ፕሮግራም የአለማየሁ ኤርጳን ቤተሰቦች እና እሱ ያለበትን ሁኔታ ብናቀው
Norway nw yalewu
ምስኪን ኦስሎ ላይ አንድ ካምፕ ውስጥ ነው
Wunet new welahi yenem tyake new
❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ መሰሉዬ የኔ ቆንጆ ስራሽን በሙሉ ስወደው
Golden voice and art which I am afraid off to miss it.
Lovely music. I love you both mother and daughter ❤️!!!
የአገሪ፡ልጅ፡ደሜዋ፡አማራዬ፡ታምሪያለሸ፡፡ቀሚሱ፡ያምራል፡፡ሁሌም፡እደዚልበሸ፡❤
እናትና ልጅ በጣም ነውየምታምሩት😍😍😍😍መሲዬ የኔ ድምፀ መርው ወድድድ❤❤
ቃለ መጠይቁ ጨዋታው መልካም ሆኖ ሳለ ስለ ኤልያስ መልካ የተናገረችውን ቆረጣችሁት ከ አንድ ትልቅ ቻናል ማይጠበቅ ነው
ሰአቱ ተንሽ ነው ለዚ ነው መሰለኝ
አይ ያልሆነ ዎሬ እንዳይዎራ ብለው ነው ያው እስዋ ስትናገር ትንሽ አትጠነቀቅም
ሰወች ጤና አላችሁ ግን መብታ ነዉ እደፈለገች ትሁን መሲ Love you ❤
የመሰሉ የዳንስ የጭፈራ እስታይል ከልጀነት የማውቀው ድሮም የነበረ ነው አብረን ነው ያደግነው የሰራነው
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ስወዳቹ የምትሳደቡ ሰዎች እያዳድሽ የራስሽን እንፈትሽ
zefan edma yelwm hatyate slehone
እናትና ልጅ ዛሬ በጣም እምርርርርርር ብሎባችሄል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ድምፅ ❤❤❤
መሠሉ ሥወድሽ❤❤❤❤እናትና ልጅ እድሜና ጤና ይሥጣቹው
Great voice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምወደው ቤተሰብ 🥰🥰🥰
የእርጎዬ ቤተሰቦች ስወዳቹ መስዬ በርቺ የኔ ቆንጆ👍✌️❤
ድምፅ ከቤቱ ነው ❤❤አምሴቱ እርጎዮዎች
The legends family ergoyeoch Britukan Dubale yeshiembet dubale Enana dubale eyerusalem dubale ❤❤
Lovely family I adore both of them.Long live
Meslu fantahun demtsesh eko 100:: new gn kora bey bakesh atewrji kelitam athugni 🙏
❤❤❤ ብርቱካንን ስላየናት ደስ ብሎናል❤❤❤
ኬኔዲን መንገሻን ብዙ አላውቅም ማለቷ ትንሽ ነኝ ማለቷ ነው እምቢ አላረጅም እኔ እንኳን አውቀዋለሁ ኬኔዲ የሞተበትን እና አንቺ ዘፈን የዘፈንሽበትን ጊዜ አወዳድሪው ሚጢጢጢዬ
አልደረሰችበትም ! ሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ያርጅ?
ምን ነዉ እናቷም መሰከረች እኮ እረ ተዉ በሰዉ እንጄራ አትግቡ
ኧረ ታዉቀዋለች ኬኔዲ 1985 እኮ ነዉ የሞተዉ ሆ
So beautiful lovely voice wow 👌
Mesiye❤❤❤❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
So beautiful ❤❤❤
ስታምሩሩሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤
What a vocalist is Meselu? It seems that she's connected to an 'Angel'!
My God what amazing voice ❤❤❤❤❤ I love it
So i like it❤❤❤❤
የብርቅዬ የእርጎዬወቹ ብርቱኳን ዱባለ እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤ኬነዲ መንገሻ ነብስ ይማር መሰሉ ዛሬ ስረዓት ያለዉ ልብስ ለብሰሻል ቀጥይበት አች ዘረጦ
😂😂😂😂😂
Tiktok lay banchi mknyat kesntu tetalaw meselu betam nw mwedsh endelbsh feta bey yamrbshal artst brtkwan dubale rapport tamralachw😍❤
በየ ቪዲዮቹዋ ስር እየሄዳችሁ እንደዚህ ሁኚ እንደዛ እያላችሁ አስተያየት የምትሰጡ ቆይ ምን አገባችሁ እንደፈለጋት ትሁን የናንተ ሳይሆን የሱዋ መብት ነው,በሰው ህይወት እኔ ነኝ የማውቅልህ አይባልም,በቃ የፋቱዋት,
Please stop disrespecting hard work women!! Keep doing you don't listen to any nonsense comments. Most of people love you 😍
በዚህ እድሜሽ ከምትጃጃይ ሀበሻ ቀሚስ እና ረዘም ያሉ ቀሚሶች ተቀርፆ ብትለቀቂም አያሳፍርም ሁሉም በወቅቱ ያምራል ህፃን አይደለሽም ቁምጣውም ሚኒ ስከርቱም በልጅነት ነው እሚያምረ ሁሉም እሚልሽን ስሚ
Mind your business!
ውይ፣ምክር፣ነው?ንዴት፣ይመስላል፣በሰው፣ፍላጎት፣መግባት፣
Orthdoxochi ፈላባችሁ። እናንተን ልክ የሚያስገባ እንዴት ይጥፍ?
@@habtamuhailu7508በአንተ የገማ የተግማማ አፍ ኦርቶዶክስ አትጠራም ቅል ጭንቅላት
@@habtamuhailu7508 ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 አልገባኝም
ከቬሮኒካ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ
ከ አርባ አመት በላይ ነሽኮ መሰሉ ፈታሁን ቆንጆ ነሽ ድምድሽ በጣም ያምራል ግን በጣም ቀለልሽ በሚዲያ ላይ ራቁትሽን ልክ እደህፃን ምዘይው ነገር ልብ ይስጥሽ እህቴ
እርጉዬዎቹ በጣም እወዳችኋለሁ አሁን አሁን መሰሉ ፋንታሁን አለባበስሽን ድርጊትሽን በጣም ይደብራል አሻሽይ እንደዚህ ስለሆንሽ ምንም አይገኝም ከቻልሽ ምርጥ ድምጽ አለሽ ዘምሪበት
Loved this song!
Wow good job keep it up👍
Mesye be ewunet sewedesh ❤❤❤❤❤
መሠሉየ❤❤❤❤
ኬኔዲን አላውቀውም ትያለሽ ምነው አራስሽን ህፃን አረግሽው እንቺ በትንሹ 47 አመት አይሆንሽም እድሜ አኮ ፀጋ ነው የዛሬዋን ፀሀይ ለማየት ፈልገው ያላዪ ብዙ አሉ አትፈሪ እግዚሐብሔር ነው እድሜ የሚሰጠው ሚሚዬ 19 አማት ልጅ ካለሽ እድሜሽን ማስላት ቀላላል ነው አንቺ ሉሲ
በጣም እኔም ገረመኝ በአካል አይታው ላታቅ ትችል ይሆናል ግን አላቀውም አልደረሰችበትም😏😏
Kenedi asmera yeweledew lij neberew kand ye shire lije new yeweledew eske 5ametu shire nebr keza bewhala adiss abeba hetechu gar endewesedut s mche neber b1989 be ethiopa akotater
የኔቆጆን🎉🎉❤❤❤❤ማር
በርች መሰሉ
ወይኔጉድሸ ደሞ አሁን እንዴት ለብሰሸ ትወጭይሆን የምትሰደቢበትን ነገር ተይው በጣምኮ ታምሪያለሸ እባክሸ
መሰሉ ግን "ኬኔዲ መንገሻ ላይ አልደረስኩበትም" ስትይ ትንሽ አታፍሪም እንዴ? እንዲያውም ያኔ የደረስሽ ኮረዳ ነበርሽ እሱ ሲሞት ። አንቺም ዋሽተሽ እናትሽም አስዋሸሻት ።
በጣም ጎበዝ ነሺ❤
እናትና ልጅ እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ መሠሉ የወረዳ ስምንቱ የታናሽሽ ስራው የወርቁ ነገር ትዝ ይለሻል ?
ዚጊ እዛጋን አብራቹ ታቀርባላቹ ብዬ ጠብቄ ነበር
Marye leyu sew dmzish grum new ❤
EBS ግድ የለውም ብሩ ይምጣ እንጁ ይችን በገላዋ ዝሙት የምታስፉፉ የምሽት ቤት መደዴ ሴት ይዞ መጣ አውን ይች የአይናፉርዋ ክብርዋን የምታውቅ ብርቱዬ ልጅ ነች አምላክ ይማራት🙏
Balege
አተላ ኤድሳም
በሽተኛወች እናተናቹህ ሰውን ባለባበሱ እደት ሽርሙጣ ይባል
በሚሽፍፍነው ይብሳል
አይባልም ማነው አንቺን ወይም አንተን ፈራጅ ያረገሽ ያረገ
Walton voice I love all family
የ19 ዓመት ልጅ አድርሰሽ ነው መሠሉ 27ዓመት አከበረች እያሉ የሚያሙሽ?😅
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ፣ያቺስ፣ከ።፣ሀሜት፣አላልሽም
@@KwKw-bt6od 😂😂😂
Be 8 amtewa welda nw 😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እምለው ሰላሳ አመት ይሆነዋል ኬነዲ ከሞተ አላቀውም እምትለው እድሜዋ ሀያ አራት ነው እንዴ አየ መሰሉ ፋንታሁን አሳቅሺኝ
ባለቤቷ አላውቀውም ካለች አለማወቋ አንቺን ይጎዳሻል?
የኔ ፍልቅልቅ ስውዴሽ እኮ
ዛሬ ጥሩ ነው ይማረብሽ እንዲህ ነው እንጅ
እቺ ሴትዮ ወጣቱን ያልሆነ መንገድ እወሰደችው ነው
🌹🌹🌹🌹🌹
እናቲቱም ታበረታታለች ጭራሽ መዝለሏን እራቁት እዳዴ እያለች ክብረቢስ የአማራ ህዝብ በድሮን ይጨፈጨፋል ትናት ጎጃም ወለላው እያልሽ የዘፈሸለት ዛሬ በደሮን በርሀብ ሲያልቅ ድምፅኳን አልሆሽም ጭራሽ በለቅሷችን ጨፈርሽብን ባዳ ሆዳም መሰሉ
ምርጥ ቤተሰብ ግን መሰሉ መድረክ ላይ ስትወጭ እንደ እድሜሽ ሁኝ በጣም ያስጠላብሻል ሰው የሚጠላዉን ነገር ማድረግ አዋቂነት አደለም የሰው ምላስም ጥሩ አደለም እነቬሮኒካ ቢጨፍሩ ያምርባቸዋል ያንች ግን ከሰውነትሽ ጋር ያስጠላብሻልልልልልልልልልል ጭራሽ ወደፊትም እቀጥላለሁ አላለችም🤮
😏😏😏😏
Leave her alone. Artis hola ande mohen yalbatm.
Echi zelezala mower qombeshe
Meselu fentahun chifera bet batzel noro 🙏🏿
ግን ወላሂ የመሰሉ፣ የአሰፉደባልቄ ፣የሺመቤት ድምፅ እደናተየለም
😘😘😘😘😘😘😘
ዉይ ድምፅ❤
መሰሉየ እንዴት እንደምወድሽ
ኤልያሰ ነብሱን ይማር ኤልያሰ ቢኖር ኖሮ ከሰሩ ፋንታሁን አትሆንም ነበር 😀
Habesha masdasate kabade nawo.beach enkon natela telbso bwage yamale nawo.Artist eko yaserawo bahare nawo give her freedom. She helped Elayas a lot.terwo labe alate.
Meseluya sew besadebe atekeyeme sera sera areghe gama sekeye yega sew edhone aseto yafertale
ወይዘሮ መሰሉ የ 19 አመት ልጅ አድርሳ እንዴት ነው ኬኔዲ ላይ ያልደረሰችው?🤔
be 16 ametua welda betam lij neberech ltawkew atchlm
Tewlda yeunale gin bdenbe latkewo tehelahe
😂😂😂😂😂😂
የኔ ማር❤❤❤❤
Yeni mar meseluye ❤❤
ሁሌ ልጅነት አለ አለባበስሽን አስተካክይ
ወይኔ ድምፅሽ 1ኛ
Meselu betem konjoo manenem endasem kenetew new
እንደዛ ነዉ እሚሰማችዉ
መቦታ ነው እንደፍለገቾ ትሁን ቀናቹሁ
We love you so much tareke yalachu
meseyenaaaaaa burtaaaaa sewedachu betsebachu yibarik
ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
betam tastylshe enkonem ye anget msklshen awlkes .yelylsh dury.agere senor new emzfnew
ኬኔዲ ያረፈው ባልቻ ሳይሆን የካቲት 12 ሆስጺታል ነው
Weragha were lekakame sawe nache ename tesasatalache ena men yetabase
😊😊😊😊@@rahelfisseha454
መስዬ አንች እደፈለግሽ ባንች ማንም አያገባውም አንወድሻለን
Konjo musica new meseluye gin andandie miker semi
መሰሉ የምትባል ሴትዬ ስታስጠላ አለባበሷ ስርአት ያጣ የምዘለውነገር እደህፃልይ ኤጭ ማፈሪያ ቱቱቱ
እህቴ ዘመንሽን በከንቱ አትጨርሺ ለእየሱስ ዘመሪ
ይቺ ሉላ እምትባል ልጅ ከእግር ጥፍሯ እስከ ራስ ፀጉሯ እምትበላ ናት ሳያት የምር ውርርርርርርር ያደርገኛል
🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ እየተስተዋለ ኬኔዲ ያረፈው የካቲት 11 እንጂ ባልቻ አይደለም
ያንተ ይባስ የካቲት 11 😂😂😂የሚባል ሆስፒታል አለ እንዴ? አንዳችሁ ልክ አይደላችሁም
🤣🤣🤣@@ethiopiakebede5931
የካቲት 12 በሚል ይስተካከል 🙄🤣
መሰሉ ግን 27 ብላን ልደት ያከበረችው ከወርቁ ጋ ተጋብታ የኖረችውን አስራ ምናምን አመት ቁማር ተበልታ ነው ያልቆጠረችው ? 😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ ህዝቤ
እረ ሰውውውውው እኮ😁😁😁😁😁😆
72