Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጨዋታ አዋቂ ሰው እንዴት ደስ ይላል
ያአራዳ ልጅ ሁሌም ይኑር ፍቅር እኮ ናቸው አቦ ይመችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
አቤት ዛሬ ሆዴን አመመኝ ፈታ ያለ ሰው አቦ ይመችህ ጭንቀቴን አስረሳኝ😂😂😂❤
እንደዚህ አይነት መዓተኛ ሰው አይቼ አላውቅም። ሰው እንዴት በያንዳንዱ ሀሳብና ዓረፍተ ነገር ጨዋታ መፍጠር ይቻለዋል? ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ትንሱዬ..እንደውም ሚዲያ ሆነ እንጂ አንተማ ብዙ የምትለው ያለህ ማዓተኛ ሰው ነህ
ማአተኛ???? ምን ማለት ነው መአተኛ አይባልም!!
ከማን ጋር እንደዚህ ይሳቃል መታደል ነው ሰይፉ አሁን እኮ ሣቅ የለም
ይሄ gentleman ድምጻዊ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ህይወት የገባው ሰው ነው ሀበሻው Lil Wayne ከባድ ቀልደኛ ነው የዛሬ ስንት አመት የሆነ ፕሮግራም ላይ የተናገረው ቀልድ ዛሬም እያሳቀኝ ነው👍
Enam
አረ ትንሣኤ ያራዳ ልጅ የራሱን ሾው ቢጀምር የምትሉ 👍
ትንሱን በጣም ነው የማቀው ፣ ቀልዶቹ ቢሰበሰቡ ሁለት ሶስት መፅሀፍ መሆን ይችላሉ፣ በጣም ጨዋታ አዋቂ ነውውው
ውይ ዛሬ ነው ያየሁክ እንዴት ለዛ ያለህ ሰው ነህ 😊ካሁን በኊላ ሙዚቃዎችህን ሰማለሁ ።የልደታው አራዳ Thank You ❤
እኳንም የልደታ ልጅ ሆንኩ የፀዴ አራዳ ልጆች ሠፈር 🙏🙏🙏 ከለዛ እና ትህትና ጋር
ወይኔ ትንሳሄ የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ነህ...ደስ ትላለህ
ሳቅ በራቀበት ዘመን እድስ ፈገግ እሚያስብል ሰው መኖሩ ደስ ይላል
አይ ትንሱ ኮሜዲያን እኮ ነው ጨዋታ በጣም ይችላል ... ስወድህ.. እድሜና ጤና ይስጥህ
😂😂😂
እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርግህ እዴት ደስ እዳለኝ ተባረክ
እድሜ ልክህን እየሳክ ኖር ሳላስበዉ በሳቅ ዋልኩ❤❤❤❤
ትንሱዬ የመጨረሻ የሚመች ያራድዬ ልጅ እንኩዋን ጨዋታው ኢንተርቪው እራሱ የሚናፈቅ ልጅ
የራስህን ቲቪ ሾው ክፈት በናትህ! ምክንያቱም ብዙዎች ማሳቅም ማስለወስም የማይችሉ ሾው እያሉ ስለሆነ ተፎካካሪ ያስፈልጋልና፡፡
የአርስቲስቶቻችን ጓደኝነት እና ፍቅር ሁሌም ደስስስ ይለኛል ኑሩልን❤
ያአራዳ ልጅ ሁሌም ይኑር ፍቅር እኮ ናቸው አቦ ይመችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
ትንሱ ደሴ ለም ሆቴል ስትሰራ በጣም ጓደኛ ነበርን ሁሌም አንተ ካለህ ሳቅ ጨዋታ ነበር ባገኝህ ደስ ይለኛል
የጥበብ ሰው ማለት እንዲህ ቢያደምጡት የማይጠገብ ልዩ ትንሳኤ ነው! ጎበዝ በርታ እንዲሁ ቀጥልበት!!
በጌታ ስም ሁሌም ባወራ የሚያስብል ድንቅ እንግዳ❤❤❤
ይህን ስው ዘፈኑን ስምቼም እሱንም አይቼው አላውቅም ግን የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ስው ነው ኮሜዲያን እነ እንትና....... እንዲህ አያስቁም የሚገርም ኮሜዲያን ነው ደርዳሬ ቢያቀርበው ጥሩ ነው❤
ትንሳኤ የቀልድ ፕሮ ማክስ ነው. ኮሜዲያን ለምኔ ብዬዋለው 👌👏👏👏
ትንሱየ በጣም አክባሪህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይሄ ልጅ ድምፁ አንደኛ ነው ጨዋታም አዋቂ ነው
ሰይፉዬ ደስ የሚል እግዳ ነው እናመሰግናለን
ትንሳኤ በጣም ድንቅ ነህ አመላለስህ በቀልድ እያዋዛህ የተሳካላችሁ ቃለ ምልልስ
ቆይ አቶ ሰይፉ ምነው ደነቀህ አንተም እኮ አያት ለመሆን እንደውም እየተላለፈህ ነው ሁልጊዜ የጋበዝከውን ሰው ሁሉ እድሜ እየጠየቅክ የራስህን ወደህዋላህ ለመደበቅ ይዳዳሀል እስቲ እሱን ፓርት ተወው እንዴኤኤኤ😮😮😮
ትንሳኤ በጣም ደስ የምል ሰው ነው ❤❤❤❤❤ ደሞ በኮሮና የሰራው ስራ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ትንሳኤ እርግት ያለ ስርአት ያለው ነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር የባረከው!!
ኧረ ቀልድ! ይሄ እኮ በጨዋታ ወይ በቃለመጠይቅ ወቅት ሳይሆን በስታንዳፕ ኮመዲ የሚቀርብ ነው። ድንቅ ወግ ነው። ደስ የሚል ።
ትንሡ ያ ራ ዳ ልጅ ይመችህ ❤❤❤ ተንሡ አኔ ባንተ እድሜ ነው ያለሁ የ14 አመት የልጅ ልጅ አለችኝ ተቀድመሀል
ትንሱ ስወደው ጫወታ ያቃል ያራዳ ልጅ ይመችህ❤️
ምርጥ ያራድዬ ልጅ😂😂😂
የምሬን ነው በጣም ነው ያዝናናኝ.
ኧረ ጨረሰን በሳቅ ! ይመችህ በእናትህ
አቦ ይመችህ
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሚንንንን
Amen
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ትንሱ ፈታ ያለ ልጅ ኢንተርቪ ላይ ሁሌ አንደኛ
ደስ የሚል እንግዳ 😂😂😂🙏🙏🙏 የአራዳ ልጅ👌
Abo temechegn, you inspired me. Thank you.🙏
We never forgotten you was Coordinator to rema😢😢😢😢😢😢😢
እረ እንደዚህ አይነት ቀልደኛ ነህ ይገርማል ይመችህ በርታ !!!!!
ያራዳ ልጅ ❤
Of course teddy afero king of Africa music 😘😘😘😘😘
ያራድዬ ልጅ ይመችክ ትንሱ
Yarda Lege Tensay u funny Man great speech wonderful bro.
ወይኔደስሲል አላህ ርጅም እድሜከጤናጋርይስጥክ😂😂❤❤
One of my favorite people
ውይ ትንሳሄ....በሳቅ ሆዴ ቆሰለ። ውይ ስወድህ😂😂😂
❤❤እይ ሰይፍሻ እንትን እሼሾ ግድሜ በ ስዕል ከርመኽ እሁን በትንንሽ ልጆች ምርጥ። አቦ ትንሽ ምርጥ ነው ጨዋታ እውቅ ና እድሜውን በትኽክክል 🎉🎉
በየ ቦታው በግፍ ለሚስቃዪ እህት ወንድም ፍትሕ😢
ሠይፍሻ ተዋናይ ቲቪ የዩቲዩብ ቻናል የሚባሉ አሉ እንግዶች አድርጋቸዉ በጣም ጎበዞች ናቸዉ.....
አሌክስ ባሪያው በጣም የምወደው ጓደኛዬ ነበረ ሀዋሳ ገበሬዎች አብረን ሰርተናል። ባርዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንተ ደግ ልጅ😓😓😭😭😢
Thanks brother 👍💯👏
ደስ ይላል❤❤❤
ሳቀም አልሳቀም ወስላታ አጨብጫቢ ጥልቀት የሌለው አዝማሪ ነው!!!
ከዚህ ሠውየ በላይ እስኪ አንድ ኮሜዲያን ንገሩኝ
እውነት ነው የልደታ ልጅ ቀልድ ያውቃል
ትንሳኤ አራዳ የሰፈሬ ልደታ ልጅ አቦ ይመችህ ጨዋታው ዋው ..ስላየሁ ደስ ብሎኛል 👍
የትም ተወለድ ልደታ እደግ ምርጥ የልደትዬ ልጅ ❤❤❤
ትክክል የ01 ልጅ ነኝ😂
ye 02 lij
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ደሞ ጨዋታው መሳቅ 😂😂😂🤣🤣🤣🙏😅
እሄ ሰውዬ ግን በጣም ያስቀኛል😅😅😅😅
denzez beye neber yekeremehut ,lemejemerya gizie alekeshe sakihu
This man is genius.
ሰው ልጅ ሆኖ ከወለደ በግድ ልታሰረጅ ለምን ገና ነው ልጁ አያት ሰለተባለ ምን ችግር አለው ጎበዝ ገናነህ
Good job keep up!! I use to know him when I was a young. I love all his family.
ፈታ ያለ ጨዋታ አዋቂ እንግዳ በጣም ደስ ይላል😂😂❤
ዩቱብ ክፈት ብዙ ፀጋ አለህ ለትውልድ ቀሪ ምስክርነት አስበት ቀላል አይደለም አያትነት ለስጋ/ለነፍስ/ለህይወት ነው ምስክርነት 🕊️⚖️💙🙏🏽🏃🏿♂️
ሰይፉ ዛሬ ገና ከልቡ ሲስቅ አየሁት😅
Ya, አሱ ሲስቅ ክክክክ ነበር የለበጣ ሳቅ. ዛሬ ግን የውነቱን ሳቀ
wow merte interview
ኡፍ አሁን ያለሁበት እገር ብርድ እየጀመረ ነው አቦ ብድግ ብዬ ወደ ኢትዮጵያ ልምጣ መስለኚ,ሳስበው winter በዚህ አመት skip ማድረግ አለብኚ!🙏🏾✌🏽🕊️
Enem winter selegeba AA heje winter skip laderge asebeyalegu
ሒድ ችግር የለውም በጥይት ቅልልቦሽ ተጫውተህ ትመለሳለህ😂😂
Chwata awkie gedelken eko besak 😂😂😂😂 Egeziabehier edmi ena tina yesteh 🙏🙏🙏
ውይ ሰይፉየልጅ ልጅ አስደመመህ?አንተ የቅም አያት በመሆኛህ ግዜ ነው ራስህን ወጣት ለማድረግ የምትጋጋጠው😅😅😅
he is hilarious really!
WOW!!!!Tensu 3 geza yejonale degagema yayehute!!!!
ሰይፉ አንተ እራስህን እንደ ልጅ አድርገህ እየኖርክ ነው ትንሱ ግን ቀልደኛ ዘና ነምታደርግ ሰው ነህ
ትንሱዬ ❤❤❤
"አንዱ ያራዳ ልጅ ሞተ ከሚሉኝ 700 ፋራ ተስካሩን ያብሉኝ" የተባለለት አንዱ ያራዳ ልጅ።
ትንሱ ሁሌ ቢጠየቅ ደስ ይላል
What a funny guy! I really like him.
Saifsha allah yetabikik batam akabrehalaw
Tensae betam des yemil zefagne tevhawach new
ውይ እንዲህ የናፈቀንን ሳቅ አሳየህን 😅❤❤❤❤
Tensu Merteye ❤❤❤
በዚህ እድሜህ አያት ሆኖ ዘፈን አይከብድም አባባ፟
ጅል ነክ ፋራ
keldu yishalewal❤
Mashallah das sele dasetaga mahone
አይ ትንሱ የልደታው አራዳ ገራሚ ፈታ ያለ ምርጥ ቀልደኛ ሰው 👍👍👍 ከቤቲ ዋኖስ ሺ ጊዜ እሱ ይሻላል።ያ የመጀመሪያው ኢንተርቪውን ሁላ አልረሳውም አስቂኝ ነው 😂😂😂😂ታታማስል ጠጣው
You should be a stand up comedian men 👍
ማርጀት የሚፈራ ትውልድ ሽማግሌ መስሎ መታየት ስለማይፈልግ ጢሙን ይለጫጫል ወጣት መምስል ይፈልጋል በአጭርም ይቀጫል ተናገር አድሜህን አትፍራ ጸጋ ነው።
ከዘንድሮ ኮሚዲያን የትንሱ ጫዋታ ደስ ይለኛል
ምርጡ የልደታ ልጅ
Seifu zara gna merte sew ametahe wow besake new yegdlge 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ufff
Yeha eko new yarda lige uff temchege❤❤❤
He is hilarious 😂 ሳታማስል ጠጣው 😂
ትንሱ የሠፈሬ ልጅ። ኣድናቂህ ነኝ 😂😂😂👍
ተጫዋች ነክ አንተ አለ ያሰውይከምር ተጫዋችነክ ከምር ወልደው የካዱ ምንይሉ ይሆን ይህን በረከት አመለጣቸው
😂😂😂😂😂😂😂 ወደ 5 ጊዜ አይቼዋለው ሁልጊዜ እንደ አዲስ ነው እምስቀው😂😂😂😂😂😂ሰይፍሻም እንደዚ ከልብ ሲስቅ አይቼ አላውቅም
Nice one ;)
ጨዋታ አዋቂ ሰው እንዴት ደስ ይላል
ያአራዳ ልጅ ሁሌም ይኑር ፍቅር እኮ ናቸው አቦ ይመችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
አቤት ዛሬ ሆዴን አመመኝ ፈታ ያለ ሰው አቦ ይመችህ ጭንቀቴን አስረሳኝ😂😂😂❤
እንደዚህ አይነት መዓተኛ ሰው አይቼ አላውቅም። ሰው እንዴት በያንዳንዱ ሀሳብና ዓረፍተ ነገር ጨዋታ መፍጠር ይቻለዋል? ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ትንሱዬ..እንደውም ሚዲያ ሆነ እንጂ አንተማ ብዙ የምትለው ያለህ ማዓተኛ ሰው ነህ
ማአተኛ???? ምን ማለት ነው መአተኛ አይባልም!!
ከማን ጋር እንደዚህ ይሳቃል መታደል ነው ሰይፉ አሁን እኮ ሣቅ የለም
ይሄ gentleman ድምጻዊ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ህይወት የገባው ሰው ነው ሀበሻው Lil Wayne ከባድ ቀልደኛ ነው የዛሬ ስንት አመት የሆነ ፕሮግራም ላይ የተናገረው ቀልድ ዛሬም እያሳቀኝ ነው👍
Enam
አረ ትንሣኤ ያራዳ ልጅ የራሱን ሾው ቢጀምር የምትሉ 👍
ትንሱን በጣም ነው የማቀው ፣ ቀልዶቹ ቢሰበሰቡ ሁለት ሶስት መፅሀፍ መሆን ይችላሉ፣ በጣም ጨዋታ አዋቂ ነውውው
ውይ ዛሬ ነው ያየሁክ እንዴት ለዛ ያለህ ሰው ነህ 😊ካሁን በኊላ ሙዚቃዎችህን ሰማለሁ ።የልደታው አራዳ Thank You ❤
እኳንም የልደታ ልጅ ሆንኩ የፀዴ አራዳ ልጆች ሠፈር 🙏🙏🙏 ከለዛ እና ትህትና ጋር
ወይኔ ትንሳሄ የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ነህ...ደስ ትላለህ
ሳቅ በራቀበት ዘመን እድስ ፈገግ እሚያስብል ሰው መኖሩ ደስ ይላል
አይ ትንሱ ኮሜዲያን እኮ ነው ጨዋታ በጣም ይችላል ... ስወድህ.. እድሜና ጤና ይስጥህ
😂😂😂
እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርግህ እዴት ደስ እዳለኝ ተባረክ
እድሜ ልክህን እየሳክ ኖር ሳላስበዉ በሳቅ ዋልኩ❤❤❤❤
ትንሱዬ የመጨረሻ የሚመች ያራድዬ ልጅ እንኩዋን ጨዋታው ኢንተርቪው እራሱ የሚናፈቅ ልጅ
የራስህን ቲቪ ሾው ክፈት በናትህ! ምክንያቱም ብዙዎች ማሳቅም ማስለወስም የማይችሉ ሾው እያሉ ስለሆነ ተፎካካሪ ያስፈልጋልና፡፡
የአርስቲስቶቻችን ጓደኝነት እና ፍቅር ሁሌም ደስስስ ይለኛል ኑሩልን❤
ያአራዳ ልጅ ሁሌም ይኑር ፍቅር እኮ ናቸው አቦ ይመችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
ትንሱ ደሴ ለም ሆቴል ስትሰራ በጣም ጓደኛ ነበርን ሁሌም አንተ ካለህ ሳቅ ጨዋታ ነበር ባገኝህ ደስ ይለኛል
የጥበብ ሰው ማለት እንዲህ ቢያደምጡት የማይጠገብ ልዩ ትንሳኤ ነው! ጎበዝ በርታ እንዲሁ ቀጥልበት!!
በጌታ ስም ሁሌም ባወራ የሚያስብል ድንቅ እንግዳ❤❤❤
ይህን ስው ዘፈኑን ስምቼም እሱንም አይቼው አላውቅም ግን የሚገርም ጨዋታ አዋቂ ስው ነው ኮሜዲያን እነ እንትና....... እንዲህ አያስቁም የሚገርም ኮሜዲያን ነው ደርዳሬ ቢያቀርበው ጥሩ ነው❤
ትንሳኤ የቀልድ ፕሮ ማክስ ነው. ኮሜዲያን ለምኔ ብዬዋለው 👌👏👏👏
ትንሱየ በጣም አክባሪህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይሄ ልጅ ድምፁ አንደኛ ነው ጨዋታም አዋቂ ነው
ሰይፉዬ ደስ የሚል እግዳ ነው እናመሰግናለን
ትንሳኤ በጣም ድንቅ ነህ አመላለስህ በቀልድ እያዋዛህ የተሳካላችሁ ቃለ ምልልስ
ቆይ አቶ ሰይፉ ምነው ደነቀህ አንተም እኮ አያት ለመሆን እንደውም እየተላለፈህ ነው ሁልጊዜ የጋበዝከውን ሰው ሁሉ እድሜ እየጠየቅክ የራስህን ወደህዋላህ ለመደበቅ ይዳዳሀል እስቲ እሱን ፓርት ተወው እንዴኤኤኤ😮😮😮
ትንሳኤ በጣም ደስ የምል ሰው ነው ❤❤❤❤❤ ደሞ በኮሮና የሰራው ስራ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ትንሳኤ እርግት ያለ ስርአት ያለው ነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር የባረከው!!
ኧረ ቀልድ! ይሄ እኮ በጨዋታ ወይ በቃለመጠይቅ ወቅት ሳይሆን በስታንዳፕ ኮመዲ የሚቀርብ ነው። ድንቅ ወግ ነው። ደስ የሚል ።
ትንሡ ያ ራ ዳ ልጅ ይመችህ ❤❤❤ ተንሡ አኔ ባንተ እድሜ ነው ያለሁ የ14 አመት የልጅ ልጅ አለችኝ ተቀድመሀል
ትንሱ ስወደው ጫወታ ያቃል ያራዳ ልጅ ይመችህ❤️
ምርጥ ያራድዬ ልጅ😂😂😂
የምሬን ነው በጣም ነው ያዝናናኝ.
ኧረ ጨረሰን በሳቅ ! ይመችህ በእናትህ
አቦ ይመችህ
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሚንንንን
Amen
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ትንሱ ፈታ ያለ ልጅ ኢንተርቪ ላይ ሁሌ አንደኛ
ደስ የሚል እንግዳ 😂😂😂🙏🙏🙏 የአራዳ ልጅ👌
Abo temechegn, you inspired me. Thank you.🙏
We never forgotten you was Coordinator to rema😢😢😢😢😢😢😢
እረ እንደዚህ አይነት ቀልደኛ ነህ ይገርማል ይመችህ በርታ !!!!!
ያራዳ ልጅ ❤
Of course teddy afero king of Africa music 😘😘😘😘😘
ያራድዬ ልጅ ይመችክ ትንሱ
Yarda Lege Tensay u funny Man great speech wonderful bro.
ወይኔደስሲል አላህ ርጅም እድሜከጤናጋርይስጥክ😂😂❤❤
One of my favorite people
ውይ ትንሳሄ....በሳቅ ሆዴ ቆሰለ። ውይ ስወድህ😂😂😂
❤❤እይ ሰይፍሻ እንትን እሼሾ ግድሜ በ ስዕል ከርመኽ እሁን በትንንሽ ልጆች ምርጥ። አቦ ትንሽ ምርጥ ነው ጨዋታ እውቅ ና እድሜውን በትኽክክል 🎉🎉
በየ ቦታው በግፍ ለሚስቃዪ እህት ወንድም ፍትሕ😢
ሠይፍሻ ተዋናይ ቲቪ የዩቲዩብ ቻናል የሚባሉ አሉ እንግዶች አድርጋቸዉ በጣም ጎበዞች ናቸዉ.....
አሌክስ ባሪያው በጣም የምወደው ጓደኛዬ ነበረ ሀዋሳ ገበሬዎች አብረን ሰርተናል። ባርዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንተ ደግ ልጅ😓😓😭😭😢
Thanks brother 👍💯👏
ደስ ይላል❤❤❤
ሳቀም አልሳቀም ወስላታ አጨብጫቢ ጥልቀት የሌለው አዝማሪ ነው!!!
ከዚህ ሠውየ በላይ እስኪ አንድ ኮሜዲያን ንገሩኝ
እውነት ነው የልደታ ልጅ ቀልድ ያውቃል
ትንሳኤ አራዳ የሰፈሬ ልደታ ልጅ አቦ ይመችህ ጨዋታው ዋው ..ስላየሁ ደስ ብሎኛል 👍
የትም ተወለድ ልደታ እደግ ምርጥ የልደትዬ ልጅ ❤❤❤
ትክክል የ01 ልጅ ነኝ😂
ye 02 lij
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ደሞ ጨዋታው መሳቅ 😂😂😂🤣🤣🤣🙏😅
እሄ ሰውዬ ግን በጣም ያስቀኛል😅😅😅😅
denzez beye neber yekeremehut ,lemejemerya gizie alekeshe sakihu
This man is genius.
ሰው ልጅ ሆኖ ከወለደ በግድ ልታሰረጅ ለምን ገና ነው ልጁ አያት ሰለተባለ ምን ችግር አለው ጎበዝ ገናነህ
Good job keep up!! I use to know him when I was a young. I love all his family.
ፈታ ያለ ጨዋታ አዋቂ እንግዳ በጣም ደስ ይላል😂😂❤
ዩቱብ ክፈት ብዙ ፀጋ አለህ ለትውልድ ቀሪ ምስክርነት አስበት ቀላል አይደለም አያትነት
ለስጋ/ለነፍስ/ለህይወት ነው ምስክርነት 🕊️⚖️💙🙏🏽🏃🏿♂️
ሰይፉ ዛሬ ገና ከልቡ ሲስቅ አየሁት😅
Ya, አሱ ሲስቅ ክክክክ ነበር የለበጣ ሳቅ. ዛሬ ግን የውነቱን ሳቀ
wow merte interview
ኡፍ አሁን ያለሁበት እገር ብርድ እየጀመረ ነው አቦ ብድግ ብዬ ወደ ኢትዮጵያ ልምጣ መስለኚ,ሳስበው winter በዚህ አመት skip ማድረግ አለብኚ!🙏🏾✌🏽🕊️
Enem winter selegeba AA heje winter skip laderge asebeyalegu
ሒድ ችግር የለውም በጥይት ቅልልቦሽ ተጫውተህ ትመለሳለህ😂😂
Chwata awkie gedelken eko besak 😂😂😂😂 Egeziabehier edmi ena tina yesteh 🙏🙏🙏
ውይ ሰይፉየልጅ ልጅ አስደመመህ?አንተ የቅም አያት በመሆኛህ ግዜ ነው ራስህን ወጣት ለማድረግ የምትጋጋጠው😅😅😅
he is hilarious really!
WOW!!!!Tensu 3 geza yejonale degagema yayehute!!!!
ሰይፉ አንተ እራስህን እንደ ልጅ አድርገህ እየኖርክ ነው ትንሱ ግን ቀልደኛ ዘና ነምታደርግ ሰው ነህ
ትንሱዬ ❤❤❤
"አንዱ ያራዳ ልጅ ሞተ ከሚሉኝ 700 ፋራ ተስካሩን ያብሉኝ" የተባለለት አንዱ ያራዳ ልጅ።
ትንሱ ሁሌ ቢጠየቅ ደስ ይላል
What a funny guy! I really like him.
Saifsha allah yetabikik batam akabrehalaw
Tensae betam des yemil zefagne tevhawach new
ውይ እንዲህ የናፈቀንን ሳቅ አሳየህን 😅❤❤❤❤
Tensu Merteye ❤❤❤
በዚህ እድሜህ አያት ሆኖ ዘፈን አይከብድም አባባ፟
ጅል ነክ ፋራ
keldu yishalewal❤
Mashallah das sele dasetaga mahone
አይ ትንሱ የልደታው አራዳ ገራሚ ፈታ ያለ ምርጥ ቀልደኛ ሰው 👍👍👍 ከቤቲ ዋኖስ ሺ ጊዜ እሱ ይሻላል።
ያ የመጀመሪያው ኢንተርቪውን ሁላ አልረሳውም አስቂኝ ነው 😂😂😂😂ታታማስል ጠጣው
You should be a stand up comedian men 👍
ማርጀት የሚፈራ ትውልድ ሽማግሌ መስሎ መታየት ስለማይፈልግ ጢሙን ይለጫጫል ወጣት መምስል ይፈልጋል በአጭርም ይቀጫል ተናገር አድሜህን አትፍራ ጸጋ ነው።
ከዘንድሮ ኮሚዲያን የትንሱ ጫዋታ ደስ ይለኛል
ምርጡ የልደታ ልጅ
Seifu zara gna merte sew ametahe wow besake new yegdlge 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ufff
Yeha eko new yarda lige uff temchege❤❤❤
He is hilarious 😂 ሳታማስል ጠጣው 😂
ትንሱ የሠፈሬ ልጅ። ኣድናቂህ ነኝ 😂😂😂👍
ተጫዋች ነክ አንተ አለ ያሰውይ
ከምር ተጫዋችነክ ከምር ወልደው የካዱ ምን
ይሉ ይሆን ይህን በረከት አመለጣቸው
😂😂😂😂😂😂😂 ወደ 5 ጊዜ አይቼዋለው ሁልጊዜ እንደ አዲስ ነው እምስቀው😂😂😂😂😂😂
ሰይፍሻም እንደዚ ከልብ ሲስቅ አይቼ አላውቅም
Nice one ;)