Ethiopia - ቻይናን ማን ሊያቆማት አይችልም ተባለ፤ የቤጂንግን የበላይነት የሚያሳየው ሚስጥራዊ ንድፍ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 місяці тому +3

    መፅሐፍ ቅዱስን በሁሉም መማሪያ ክፍል ማስቀመጥ እና በትምህርት ስርዓት ውስጥ ማስቀመጥ አሜሪካ ወደ ፈጣሪዋ እንድትመለስ ሊያደርጋት ይችላል።የተቀሩት በተለይ የአፍሪካ መሪዎችም ህዝባቸው በስነምግባር እንዲታነፅ ከፈለጉ መፍትሄው ይሄው ነው!!!

  • @khaledAhmed-y9b
    @khaledAhmed-y9b 2 місяці тому

    በርታ

  • @EyasuKaba
    @EyasuKaba 3 місяці тому +18

    አማራኛ ገና የ ዓለም ቋንቋ ይሆናል ይብላኝ ለባለ ግዜ

  • @abualu8425
    @abualu8425 3 місяці тому +12

    ጡሩ ነዉ አስበህዋን ትግሬ እና ኦሮሞ አማርኛ ጠፍቶቸዉ ቻአይና ለመተርጎም ሲመጣ 😂😂

  • @WasKan-bl2gl
    @WasKan-bl2gl 3 місяці тому +4

    ደግሞ በቋንቋችን ገቡ ጥሩ አማራኞ ስላወራ ብቻ የሚታሰረበት የሚፈናቀሉበት አማረኞን ቋንቋ ለማጥፋት ባለበት ሀገረ ሌሎች ይጠቀሙበትጅ

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 3 місяці тому +3

    ከከከከከከ ኧረ አታስቁኝ አሁን ታድያ እነ ስም አጠሬ ኮሪያን ም ስትፈክር ልደነግጡ ነው😅😅

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 місяці тому +2

    ሽመልስ አብይ ጁዋር በኦሮሞኛ ያስደርጉት እንጅ እስካሁን ምነው አረፈዱ ቂቂቂ ተቃጠሉ ።

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 місяці тому +2

    አይይይ አለመታደል ወሬ እንጀራው የሆነ ማህበረሰብ።

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 3 місяці тому +6

    God bless 👍 State of Louisiana ❤& State of Oklahoma ☦️

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 3 місяці тому +3

    ቻይና እኔም ፈኖ ነኝ ነው እያለች ነው እ እዛኛው መንደር ጉዳችሁ 🤭

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 3 місяці тому +1

    የእኛ ሀገር ዘረኞችና ጠባቦች ዐማርኛን አንሰማም አናይም ብለው ቢገፉትም ዐማርኛ ግን በኤዥያ እና በአሜሪካ እንዲሁም በአውሮጳ እያበበ ይገኛል።
    የእኛ ሀገር ርኵሳን ፖለቲከኞች ግን በዐማርኛ አንጽፍም ብለው በላቲን ፊደል ይጽፋሉ።
    ቀረባችሁ እንጂ ዐማርኛማ በቅርቡ የዓለማችን ቍጥር አንድ ልሳን ይኾናል።
    ይህንን የምለው እንዲሁ አይደለም።

  • @NesrumMohammed
    @NesrumMohammed 2 місяці тому

    ከ 5 ዜናዎችህ 1ምርጥ ሚሆንልህ ሁሉም ምርጥ እንዲሆንልህ ወደዱክም ጠላህም መሪህንና ለሀገርህ ክብር ስጥ ምታቀርበው ዜና ነው አታ ስታቋሽሻት ሚሰሙ ሀገር ተረካቢዎች ሊኖሩ ይችላል

  • @debiyimer9990
    @debiyimer9990 3 місяці тому +1

    በአማርኛ አስመረቀች?ያሰበችው ነገርማ አለ ጥሩነው

  • @BigBrother-ib2zk
    @BigBrother-ib2zk 3 місяці тому +1

    Enda bezegiday werenga elalehu

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 2 місяці тому

    የሴጣን ሴራ ከሸፈ ከኢትዮጵያ ም መውጣት አለበት !!

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому +1

    ኦረሞና ወያኔ የናቀው አማራኛ በውጩ ዓለም ተከበረ

  • @sammk8771
    @sammk8771 3 місяці тому +4

    Good job Oklahoma!

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 3 місяці тому +1

    አማረ ከነቋንቋዉ ገና በአለም ዙርያ ይቀጥላል እዛሰፈር ይሰማል?ክክክክክክክ

  • @DanielWassie-c7e
    @DanielWassie-c7e 3 місяці тому +2

    አሉ እንጂ የኛ ድንግዝግዞች፣ እነ መብራት ብርቁ!

  • @JemalIbrahim-hq9xt
    @JemalIbrahim-hq9xt 3 місяці тому

    I'm

  • @AbitAlitaye
    @AbitAlitaye 3 місяці тому

    ያልተባለ አታውራ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 3 місяці тому +1

    ለስለላ ወይንም ለቀኝ ግዛት ሊሆን ይችላል ብዙም ቻይኖችን ማመን ይከብዳል ጠርጥር

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 місяці тому

    ታላላቅ አገራት ከመዝረፍ ማንኛውም ስለማይመለሱ ኢትዮጵያም የቻይና መሪ ቋንቋን መማሩ አያስፈልግም ብላችሁ።

  • @እቢ
    @እቢ 3 місяці тому

    በለዉ ይቺ አማረኛ ፋኖ በዓለም ፈነነች ምን ታረገዋለህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባል አይለ የኛ ደንቆሮዎች ደነቆሩ እንጂ😂😅

  • @AmalAlashi-ru8jz
    @AmalAlashi-ru8jz 3 місяці тому

    እነከሌ ባገራችን እዳናወራ ተከልክለን እዴት አስቻላችሁ ከበሀር ማዶ ሲሄድ 😂😂😂

  • @surefiel
    @surefiel 3 місяці тому +1

    ትኩረት ለመሳብ ብሎ ነው እንጂ ምንም ኤልዬን የተከለወሰ ምሶሶ የለም።

    • @amam5874
      @amam5874 3 місяці тому +2

      እረ ሲጀመርም ኤልየን የሚባል ፍጡር የለም ዝም ብሎ ነው የሚቀባጥረው

  • @johnassa6488
    @johnassa6488 3 місяці тому

    We thanks China government and peoples.

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 місяці тому

    የገባት ቻይና ደግ አረገች የዓለም የሥራ ቋንቋ አማርኛ ይሆናል ተወደደም ተጠላም

  • @TsegayeTeshale-b8j
    @TsegayeTeshale-b8j 2 місяці тому

    ቻይና የኛን ስትማር የኛው ልጆች ደግሞ በት/ቤት እዳይማሩ ታገዱ። ይገርማል !!!!

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 місяці тому

    ትራምፕ መላዋ አሜሪካ መፅሐፍ ቅዱስ ታነባለች። ብለዉ ነበር

  • @sharu265
    @sharu265 3 місяці тому

    የኢሊዬኖች ጉዳይ ሴራ ነው ጋና እየገበኝ ነው የሰይንሱ አለም ሴራ ነው በፊት እውነት ይመስለኝ ነበር

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 2 місяці тому

    አይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲከለከል ቻይና ሄደ አማረኛ ጀግና ።

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 2 місяці тому

    BE EROTRIA GIN ERITRIAWIYAN BE ASMERA TIMIHRT BET TEKEFTO BUZU TEMARIWOCH IYETEMARU KNOW LEKEFTEJHA TIMIHRT DR MASTERET BEBIZAT IYETELAKU KNOW TADIYA BETAM TEKEMETA ALLEW KES BILOM BEMELAW AFFRICA BISIFAFA TRU KNOW

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 3 місяці тому +1

    ኦሮሚያ ክልል አማርኛ መወቅ አለበት

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 місяці тому +1

    A Very Chinea leader speakers❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 3 місяці тому

    ቻይና የሰው በዛትና የመሳሪያ ብዛት ቢኖራትም ግን የምታመርተው መሳሪያ አስተማማኝ አይደለም ከብዛት ትራት ይሻላል

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 місяці тому

    ንሓመዱ ይባላዕ ኣሎ ነንሓድሕዱ፡
    ምትህርራም ምክሕሓድ ካኣ ጀሚሩ፡
    መንግዱ ስሒቱ ፍጹም ተደናጊሩ፡
    ካብ ገይጋ ናብ ገይጋ ኮይኑ መንገዱ፡
    ዕውራት መሊኦሞ ዕውዱ፡
    ዕዉር ንዕዉር'ዶ ይመርሕ ኮይኑ፡
    ብወያነ ተላኢኽካ'ዶ ቅይምነገር ተገይሩ፡
    ባዓል ዕንኪላሎ እክብካብ ጓሓላሉ
    በሉ ኪዱ ደድሕሪ ወያነ ሳዓቡ።

  • @AhmedMehamed-xx8rp
    @AhmedMehamed-xx8rp 2 місяці тому

    Wow

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 3 місяці тому

    ምነድን ነው ምትበጥረቅው በጥራቃ

    • @fikrteenat7742
      @fikrteenat7742 3 місяці тому +2

      ምን አናደደህ በአሜሪካ የመፅሐፍ ቅዱስ
      ትምህርት ይጀመራል ስለተባለ ?ሰይጣን ይቃጠላል እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @خظرالحبشي
      @خظرالحبشي 3 місяці тому

      ምን አቃጠለህ ዛራም

    • @eliasal-azar6171
      @eliasal-azar6171 3 місяці тому

      @@خظرالحبشي ለምነ እቃጠላለው ቢሆን የአግር ቤሂራዊ ቆነቆ ነው ውሽት ግን አይመችኝም ማለት ነው አነት ከቤሄር ውጪ ሰለማታስብ አማሪኛ እና አማራ ትምታቶብአል ።

  • @ተመልካችአድማጮችተበዱተበ

    😂😂😂😂 ይህን አተት የሆነ ቻናል የሚከታተል ⁉️😅😅😅

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 3 місяці тому +2

    ውይ ጉድ ይገርማል አማርኛ ነው ያልከው❤❤❤

  • @user09615
    @user09615 2 місяці тому

    Good ❤

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 3 місяці тому +1

    አማረኛ ገና የአለም መነጋጋሪያ ይሆናአል