"መንግሥት" ለመደበቅ የሞከረው የሕዝባዊ ተቃውሞ ጅማሮ! በአዲስ አበባ! በሞታቸው ተቃውሞውን የለኮሱት አዛውንት አሳዛኝ ጉዳይ! ይቀጥላል ወይስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 18 днів тому +27

    ከጥቂቶች አንዱ
    ለታፈነው ህዝብ ድምፅ ስለሆናሽሁ እናመሰግናለን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 18 днів тому +17

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር አንተ በምታደርገው መረጃ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Abrፈዘ
    @Abrፈዘ 18 днів тому +12

    "አቤቱ የሆ ነብንን አስብ እግዚአብሔር ርስታችን
    ለአንግዶችቤቶችንም ሌሎች ሆኑ "አህዛብ ( ዘመናዊ ተማሪዎች ) በእኛ ተሳለቁ
    እየበለፀግ ነው
    አቤቱ የሆነብንአስብ

  • @ainNike
    @ainNike 17 днів тому +6

    እዉነት ነዉ በጣም ተበድለናል አረብ አገር እዲማችንን የጨረስንበትን ያለምንም ካሳ አፈረሱት😢😢

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 14 днів тому +1

    enamesegnalen

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz 17 днів тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @ገበሬውበእርሻ
    @ገበሬውበእርሻ 16 днів тому +8

    እንዲህ አይነት የዲያብሎስ መንግስትን ችሎ የሚማቅቅ ህዝብ በአለም ላይ ማግኘት የሚቻለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው።

  • @kassahunmola2178
    @kassahunmola2178 17 днів тому +3

    እውነት ነው ምን ብናደርግ ይሻላል ግራ ተጋቢቴናል።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 18 днів тому +9

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 17 днів тому +3

    ኡፍፍፍ😭😭😭💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 15 днів тому +2

    Rip😢😢😢

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 17 днів тому +4

    እነዚሕን ሰዎች ተከትለን እኛም ብንጮሕ ነፂ ወጣ ይሆናል እባካችሁ ዝምታ ይብቃ አዲሰ አበቤዎች አረ ንቁ አባካችሁ ሞት ላይቀር ታሪክ ሰርተን እንለፍ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 17 днів тому +2

    Enough is enough!!!

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 16 днів тому +4

    በየቦታ አፍራሽ ሀይል ሲመጣ ሁሉም በጋራ ተነስቶ መታገል ነው።

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 17 днів тому +13

    ወተን መቃወም ካቃተን ተማሪ ከትምሕርት ማስቀረት ባለስራው ከስራ በመቅረት ሁሉም ሰው ከቤቱ በመቀመጥ ከተማዎን ባዶ ማድረግ ግና መቃዎም ይቻላል እኮእባካችሁ ዝምታ ይብቃ

    • @yohanesabrehet4914
      @yohanesabrehet4914 16 днів тому

      yihin yahil gud siyadersu zim lemin endalin ayegebagnim astewulo yihone gira gebtot alawukim

    • @yohanesabrehet4914
      @yohanesabrehet4914 16 днів тому

      yihin yahil gud siyadersu zim lemin endalin ayegebagnim astewulo yihone gira gebtot alawukim

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 16 днів тому +3

    ሲያሳዝኑ ነብሳቸዉን ይማር ሰዉ እየሞተ ልማት ምን አይነት መንግስትነዉ የጣለብን

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz 17 днів тому +9

    ስቃይ ለአብይና ለብልፅግና

  • @Sabateklehaimanot
    @Sabateklehaimanot 17 днів тому +3

    Lulume geze alew 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 17 днів тому +2

    አቶ ዱላ ቡዙ ነገር ነግረውን አልፈዋል።እኛ አሁንም ደንዝዘናል።

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 17 днів тому +6

    ቅድሚያ ማረፊያ ሣይሰጣቸው ቤት ማፍረሥ እብሪትና ህዝብን መናቅ ሆኖ እንጂ በእያንዳንዱ ህዝብ ህይወት ላይ ወሣኝ መሆን የቀለለ ጥጋብ አይደለም ። ግን ሁሉንም ሲነካው ያኔ የሚፈጠረውን ፈጣሪ ያውቃል ። አገር የሚለማው ለማነው ? ህዝብን ማንገላታት የሥልጣን መገለጫ ነውን ? ህዝብን መናቅ ዕድሜ አይሰጥም
    ምሬት የሚወልደውን ነገር አለመገመት ጥሩ አይሆንም ።

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 17 днів тому +4

    ኡፍፍፍ ያማል😭😭😭 ህዝቡ ተኝቷል በካድሬዎች ተተብትቧል

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 17 днів тому +5

    መተዳደርያቸው ወንዙ ነው ግብርና ነው እንዴት ነው የሚተካው ተገጣጣሚ ቤት ላይ ቆስጣ ሊተክሉ ነው

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 18 днів тому +6

    በለው በለው በለው ... አትላለውም ወይ ?! በሐገር የመጣ : ይለቀቃል ወይ ?!

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 16 днів тому +1

    ይቀጥላል

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 18 днів тому +4

    የደሀውን ሕዝብ ስቆቃው ድምፅ በመህንህ ታላቅ አድናቆቴ ይድረስህ ! !

  • @Da18LI.43DECE.
    @Da18LI.43DECE. 18 днів тому +7

    ሀሳብ መስጫ ትክክለኛውን የቴሌግራም ገጽ ያሳውቁን

    • @TunbiMedia_
      @TunbiMedia_  18 днів тому

      t.me/tunbi_media የቴሌግራም ገጻችን ይሄ ነው! በዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም በቀጥታ ሊያገኙን ቢሹ +44 7377 882074 ስልካችን ነው። እናመሰግናለን!

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe 18 днів тому +5

    Amen enough is enough stop for.your fredumm all pople

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe 18 днів тому +1

    Keep.going

  • @petrosabebe5242
    @petrosabebe5242 17 днів тому +3

    ልማታዊ መቅሰፍት

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 12 днів тому +1

    ትንሽዬ ቤት 14 ሺ ብር እግሬን ከዘሩጋሁባት ሌላ ሰው ማትጨምር ግፍ ነው ለብልፅግናን ያጨበጨበበት እጄ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 17 днів тому +3

    በመዋቅር እየተነቀለ የልማት አልቃወምም ፈሊጥ

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 18 днів тому +2

    ሰላም

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 16 днів тому +1

    😭😭😭

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 17 днів тому +2

    😢😢😢😢😢

  • @Djnebero
    @Djnebero 18 днів тому +6

    እራስን ማጥፍት መጉዳት መፍትሄ አይደለም ሁለት ኪሳራ ነው እንዲያውም ሞኝነት ነው እኔ የማደርገው ሌላ ነው የተለየ ነው እሱን እኔ እራሴ ነኝ የማውቀው ፈሪም ፍራም አትሁን !!!

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 17 днів тому +6

    ሁሉም ይዘጋጅ

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 16 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 17 днів тому +4

    ድንቅ ትረካ ምናልባትም ለወደፊት ፊልም የሚጠቅም!

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 17 днів тому +7

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማራ፤ ትግሬ፤ ኦሮሞ፤ ደቡብ እና መላ ኢትዮጵያዊ ሆይ ዘር እና መኮራረፍ በቃህ ንቃ ውጊያው ከተሰቀለው የድንግል ማርያም ልጅ ጋር እና ሐሰተኛውን መሲ በዘመን መጨረሻ መቶ ከተቀበሉት ጴንጤዎች ጋር ነው !!!
    ከተኩላዎቹም ተጠንቀቁ ተብላችኋል !!!

    • @cosmicwonder5890
      @cosmicwonder5890 17 днів тому

      men aynet yewrede seytanawe hezeb ena haymanoten tekso yemeyatala dem afsash erkuse dem techy yehone hasab new yessfkew ameraren mekawem lela haymanoten metlat lela manem sew haymanotin aywekelm antem yalhebten atwekelm haymanothn tektelwalhe enjy Egziabher melkam lebona yesthe sely ken leb endesethe

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 17 днів тому +2

    😭😭😭😭🙌

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 17 днів тому +4

    አዎ አትቴኝ ነቁ ተኝቶ ከመሞት ሰታገሉ መሞት ጀግንነት ነውና የእትዮጵያሕዝብ ከምጤፋ አንድ አብይ አሐመድ መጥፋት ይሻላል ወገኔ በሥሥር ማንም በማያቅ ነገር አዬሞትክ ነውና ንቃ አብይአሐመድ እነዴጬኬንብህ አነቴምጬክነህ ውጣ ተነስ አትቴኛ ከአማራ ፋኖ ጎን ቁም መፊቴው ይህ ነው ሴትሆና አዳነች አበቤ የወንዶች ቤት ስታፌርስ ወንዶች ዝም ማሌታቼው ይገርማል ይኼ መንግሥት ምን አዝም ጥሎባቼው ይሆን አዝምም ብጣልባችሁም በስመአብ ወወልድ ወመንፌስ ቅዱስ ብላችሁ አዝማችሁ በመስቄል ኃይል መታችሁ ተነሱ አትተኝ ነገ እጣፋንታህ ይኼነው ተኝታችሁ አትጤብቁእግዝአቤሔርን አዬፀሌያችሁ ተነስታችሁ ተዋጉት አትዮጵያን ታዴጓት

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 17 днів тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 18 днів тому +2

    ❤🎉👌👌👍🌹👋❤️

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 днів тому +3

    ቱንቢ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @yosefketema2016
      @yosefketema2016 18 днів тому

      ቱንቢ ግንበኞች ህንፃቸው ቀጥ ብሎ (90 degree) መቆሙን የሚለኩበት መሣርያ ነው። ግንባታው እንደሱ ሆኖ ካልቆመ ወዳቂ በመሆኑ!

  • @BirukKibret-i3i
    @BirukKibret-i3i 16 днів тому

    14:28

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe 18 днів тому +5

    My god help this.pople all.is sad

  • @mekonnentsegaye-uq2vx
    @mekonnentsegaye-uq2vx 17 днів тому +1

    Siyamrih yiqeral

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 17 днів тому +7

    ሰውየው ጉራጌ ናቸው ፣አሁን አብይ አላማው ሌሎችን አጥፍቶ ጋላን ማስፈር ነው የፈለገው ፣ህዝብ ከፈግህ ተባበር የአብይ አላማ ግልፅ ነው ሌሎች ከአማራ ጋር ብትተባበር ይሻልሀል

    • @MamushetLemma
      @MamushetLemma 15 днів тому

      እየሆነ ያለው ተገቢ አይደለም !!!! ጋላን.........
      በሚለው መስማማት ይከብዳል !ጥቂት የብሄሩ (የኦሮሞ)ተወላጆች ግን ደጉን የዋሁን የኦሮሞን ህዝብ መጠቀሚያ ማድረግ ዋጋ ያስከፍላል........ሁላችንም የአንድ ዛፍ ቅጠል ነን ....አንድ ነን ክፍፍሉ ስድድቡን ትተን .....ጥያቄችንን መቀጠል ለሰማያዊውም ....ለምድራዊውም.....!!!!!!!!!!!!

  • @danielBekele-u3b
    @danielBekele-u3b 17 днів тому

    yihe koshasha bushti mengist kalabareren hulum aykerim

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 17 днів тому +1

    Atwash enjera 20br new MN ltalemamdbn new?