Arada daily news:ኢትዮጵያ የሩስያውን ኢስካንደርና የእስራኤልን መከታ ታጠቀች ግብጾች አብደዋል"ፑቲን ኒውክሌር ላይ ፈረሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 4 години тому +7

    ከልብ ከልብ እናመሰግናለን አራዳ ዴሊ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ

  • @إبراهيم-غ8ع9ح
    @إبراهيم-غ8ع9ح 4 години тому +6

    ድል ለኢትዮጵያ ሃገረ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገረ❤❤❤❤

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 години тому +4

    ድል ለስራኢል ምትሉ ክርስቲኖች በሀይማኖታቸው እየተመሩጡ እየተመለመሉ ላሉ እሮቶዶክሶች በስራኢል ድምፅሁኑ

    • @Dawit62
      @Dawit62 Годину тому

      አይገባህም አሸባሪ እስላም ከምድረ ገፅ ይጠፉል

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 4 години тому +2

    የሞንጀሪኖ ነገር ያደቆነ ሠይጣን ሳያቀስ አይለቅም፤ዋናው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ግን የትግራይ ደሃ ህዝብ ልጆቹን ለነ ሞንጀሪኖ ዛር መገበር እንደሌለበት አሳምሮ ገብቶታል።

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 4 години тому +3

    እናመሰግናለን አራዳ ዳይል ❤❤

  • @fekaduanteneh4934
    @fekaduanteneh4934 3 години тому +1

    እኔ እንደሚመስለኝ ሂዝቦላ በተለይ ደግሞ ሃማስ በምእራባውያን በጥንቃቄ የተሰሩ የተሰሩ ይመስለኛል። ምክንያቱም እስራኤል አንድ ግዜ ስትቶክስ የሳኝ የሆኑ ቁልፍ የሆኑ ሰዎችን አስወግጃለው ትላለች ይህንን ፈጽሞ አላምንም የራሷ መልዕክተኞች ስለሆኑ የወሰደቻቸው ይመስለኛል ። ሌላው ነገርደግሞ ሃማስ እና ሂዝቦላ ያሁሉ የመሳሪያ አይነቶች ሲቶክሱ አንድም ይህ ነው የሚባል ያደረሱት ምንም ነገር የለም እስራኤል ክልል ውስጥ ገብቶ ሞሳድን የሚያህል አደገኛ የስለላ ድርጅትን አልፎ ያሁሉ ጉዳት አደረሰ ተበሎ በዓለም ሚዲያ የተወራለት ምነው ታድያ ያ ሁሉ ድሮወወን የተለያዩ የመሳሪያ አይነቶችን ሲያዘንቡባት አንድ ቁልፍ የሆነ ሰው ማጥፋት አቃታት ምን ማለት ነው???

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +1

    ትክክል ነው! ግን ....? እዛው ግዜ ሳያገኙና , ስይደራጁ ...? መብረቅ የሆነ ቅጣት ሳይቀደሙ መቅደም ነው!

  • @ebro1yi2abba
    @ebro1yi2abba 2 години тому +1

    ተው አንተ ሰለ ውጭ ሰትዘግ አያምርብህም ንፁህ ኢትዬጲያዊነትህን አትልቀቅ ደግሞ ሰለ ህውሕት እንዳታወራ

  • @eskinderafework
    @eskinderafework 4 години тому +1

    ይሄ አቀራረብክ ከአንድ ደቂቃ በላይ መስማት ምቾት የለውም አይነፍም

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 години тому +1

    ጅቡትን ወደ ኢትዮጵያ መለስ ጀቡት is nothing for Ethiopia Egypt is nothing for Ethiopia Ethiopia is power full in this world❤❤ Egypt is mosquito😅

  • @Semermohammed-n5j
    @Semermohammed-n5j 4 години тому +2

    ድል ለተበደሉ ሁሉ

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 години тому

    የኢትዮጵያ የጥንት ታሪካዊ ጥላቶች ግብፆች ሱዳኖች ኤርትራውያን አሜሪካ ሱማሌ አረቦች ቡሆንም ከእነሡ
    ባላነሠ የኢትዮጵያውያን ጥላት የአርሲ የወለጋ የአድዋ
    የሺሬ የመቀሌ ባንዳ የባንዳ ልጆች ናቸው
    ከሚሴ ባቲ ወይም ሰንበቴ ገርባ ጨፋ
    መጥቶ የሰፈረውም ሴዴቻ ቃልቻ
    የኦነጋውያን አራጆች አሳራጆች ሳቀሩ
    የዚች አገር ካንሰር ናችሁ ከግብፅ
    በባሰ አንጂ የአነሳችሁ ጥላቶች
    አይደለም

  • @عليعلي-و1ط9ث
    @عليعلي-و1ط9ث 2 години тому +1

    ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuradMola-r2b
    @MuradMola-r2b Годину тому

    እውነትህ ነው ውሬ እስካድርን እራሷም በብዛት አትጠቀምበት አይደለም አሳልፋ ልሰጥ ያተስ ውሸት በዛ አለቁ ስትል ቆየህ ደሞ አሁ እስካደርን ታጠቀች ላለህ እስካደር ለቻይና አልስጠች ያተ ውሸትስ በዛ እድሜ ለጉግል ብትን አድርጉ ይነግረናል

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 години тому

    በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው
    ምግብ ከነህይወቱ መቅረብ አለበት
    ጤናው ግዴ ማህበረሰብ ነው ያለው
    የምግብ ለአላዊነት ያላረጋገጠ ሀገር በምዕራባዊ ብቻ ሳይሆን በነጻ አውጭዎችም ክብሩን ያጣል!
    ሰላም የሌለው ሕዝብ በጠላት ይደፈራል!

  • @Milinyem
    @Milinyem 3 години тому

    ከአንዳንድ አደርባይ ባንዳ ኢትዬጲያዊ ነኝ ባይ ጋዜጠኛ አንተ ትለያለህ በእውነት አንተ ኢትዬጲያዊ ሰው ነህ በዚሁ ቀጥልበት እናመሰግንሃለን

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 години тому +1

    YES WE HAVE SCANDER AND HIPER SONIC

  • @KedirAbdulkader
    @KedirAbdulkader 3 години тому

    ለመሆኑ ግዛዊ መሰታዳዳር ሲመሰረት ምን ሊሰራ ነው የተመሰረተ ግዛዊ ማላት ግዛዊ ነው ኣሸቀባጭ ብትፈጭ እኮን የሶ ግማሸ ኣትመጣም

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 4 години тому

    የፑቲን ደጋ😂ፊ ነኝ። ይመችህ
    የግብፅ መሣሪያዎችን መከላከያችን በቀጥታ መጠቀም የለበትም። ውስጣቸው የስለላና የፈንጂ ቴክኖሎጂ ተገጥሞባቸዉ ይሆናል።

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 4 години тому

    ጣና በለስ ከህዳሴው ግድብ ጋር መገናኘት አለበት ህዳሴ ግድብ ቢመታ ጣና አብሮ መለቀቅ አለበት የግብጽ መጥፊያዋ መጨመር አለበት።

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 4 години тому

    ቱርክ ብልጥ ነች እሳቸውን ለመቀራመት ነው መርከብ የላከችው መርከብ ላይ ፓክ እያረገች ትሸጣለች ሱማሌዎች ጅሉች አልገባቸውም።

  • @minewjal
    @minewjal 4 години тому

    በእስራኤል ዘገባ ስታይል ብቻ እንጂ በሌላው 100% ትመቸኛለህ በእስራኤል ጉዳይ ግን ቀልድ የለም አታውርዳት እባክህን!

  • @Sefasefa-p8s
    @Sefasefa-p8s 4 години тому

    ስለ ሀገሬ ስትዘግብ እንዴት እንደሚያምርብህ አትጠይቀኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @AgroMohammed
    @AgroMohammed 4 години тому

    ብሬ ማን መኛው እንዴነዎት የተከበሩ እኔ በጣም አድማጭህ ነኝ ኑርልኝ ወንድሜ ከሳውዲነኝ በርታልኝ

  • @zinet3501
    @zinet3501 Годину тому

    ኢራን መሳሪያ ብቻ ብታስታጥቅ ይሻላታል ጦሩ ቢቀርባት ጥሩ ነው አንድነት ስለለ

  • @zinet3501
    @zinet3501 2 години тому

    ❤ሃገሬን❤ኢትዮጵያዬን❤የነካ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 3 години тому

    መከላከያ ግብዕም ተደርባ ብትመጣ እኛ ኢትዮጵያውያን አፍር ነው የምንበላው ኢንሻአላህ

  • @MulatFentahun
    @MulatFentahun 4 години тому

    ሀይ እንዴት ነህ ወንድም በደነብ እመከታተል የምትለቃቸውን በርታ

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 4 години тому

    ❤ሁሌም በቪዲዮ ብታነብልን ድል እና ሰላም ለኢትዮጵያችን

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 4 години тому

    የምንወድህ ጋዜጠኛ❤አላህ ይጠብቅልን ጀግናዩ❤

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 години тому

    ቱርክን ተዋት በኢቶ ሱማሊ ስለሜ ቸዋታላይናት😂

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 4 години тому

    ኤረ 20 አመት እየሞላን ነው ። 80% የሶማሊያ ህዝብ ከኛ ጋር ነው ። እኔ አሁን ሞቃዲሾ ነኝ ። ወሬዎች ከሚዲያ ላይ ብቻ ሆነ እኮ እኛ መከላከያ ከግብፅ ጋር በሜዳ ላይ መግጠም ናፈቀን

  • @AyubJuhar
    @AyubJuhar 4 години тому

    ለሀገር የለክ ፊቅር የስደሲተኛል የኛ በቶን የቆጪኝ ነበረ ይመቺክ ኑሪሊን

  • @ahmedsway6602
    @ahmedsway6602 4 години тому

    Bakeh tamagnenetvyelelew zegeba atakereb Russia eskander missile asalefa le huletegna wogen ateshetem Belarus becha nate yetatekechew emenet katanebeh we will unsubscribe enadergalen woshet meronal

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 3 години тому

    ለስንትምህ ይመንደር ወሬ እደረክው መንደር😂😂😂

  • @Abdo.MohammedAbdo.Mohammed
    @Abdo.MohammedAbdo.Mohammed 4 години тому

    ግብፅ. ብቻዋ. ግን ኢትዮጲያን. መግጠም ትችላለች

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 3 години тому

    ETHIOPIA will be the chance of GAZA STRIP very soon

  • @FatumaAwol-z9d
    @FatumaAwol-z9d 4 години тому

    ገብጥቺ አፍቸዉ ሰፊነዉ ብዙ የማለት ብቃት አላቸዉ

  • @ShimeliszegeyeZewdie
    @ShimeliszegeyeZewdie 4 години тому

    minew kedem bile tinish bitaneb? Emnetin tataleh. Eskander Missaal 1000 Km ayhedim. 500 Km new yemiberew.

  • @tadelefekadu-g3t
    @tadelefekadu-g3t 3 години тому

    ደሮ ጭራ ጭራ ኣወጣች ማረዲያዋ ካራ(ቢላ)

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 3 години тому

    You must be kidding. I don't think you know about what you are talking about.

  • @PacheAbdu
    @PacheAbdu 4 години тому

    Ante fano bedngay aydelem yemimarkow yale eto wetader

  • @TarekegnTafese-x5g
    @TarekegnTafese-x5g 4 години тому

    ኢትዮጵያ የነካ ባራካ የለም

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 2 години тому

    anet kit atabi enkuan melkh taye ande ken tewuged aleh mknyatum israeln nekethal tebk

  • @jibrilhassan-f5j
    @jibrilhassan-f5j 3 години тому

    SAKRE SAWON MAZLAF YQRBI GAZETANYA KAHONK MADLAT KACHNQLAT FAQ

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 3 години тому

    በትክክል አይቆምም

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 3 години тому

    ድል ለመከላከያ

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 3 години тому

    በርታ

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 2 години тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🏻🫶🏻💪💪💪🇪🇹😘

  • @Milondababa
    @Milondababa 3 години тому

    hi

  • @ElluuKoo
    @ElluuKoo 3 години тому

    Bro wushat qanis😅

  • @JemalHussien-jz9lx
    @JemalHussien-jz9lx 4 години тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 3 години тому

    !!!

  • @MessiKali
    @MessiKali 4 години тому

    ❤❤❤❤dil le israel 🇮🇱