አዳራሽ ውስጥ ብዙ አምላክ እንዳላቹ ነበር ሚነግሩን|ኢዮባ የባለጌ መዳኒት ታግሶ ባዶነቱን አሳየው | eyoba| yared| antesh| yoni|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 211

  • @محمدمحمد-ر2ج2ق
    @محمدمحمد-ر2ج2ق 20 днів тому +33

    ትግስታችሁን አደነኩ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናቺሁ ይባረክ ወንድሞቼ

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 18 днів тому +22

    ዲያቆናትና ወንድሞቻችን እኔ መቼም ቃላት የለኝም ከአምላክ የተሰጣቸው እውቀት ይደንቀኛል የድንግል ማርያምልጅ ኢየሱስክርስቶስ ከከፉሁሉ ይጠብቃችሁ!!!!!!

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 20 днів тому +21

    የኦርቶዶክስ እምነት መረጋጋት ስርዐት በጣም ተስተውሎ ይታያል ጌታ ይባርኮቹ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው ተባረኩ❤❤

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 17 днів тому +7

    ምን አይነት መሀይም ነው ምንም አይነት እውቀት ሳይኖረው እንዴት ይገባል ወይኔ ትእግስታችሁ ግን በጣም ይደንቃል ኢዮብ የተባለው መናፍቅ ግን በአካል ሰይጣን ነው ።

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew 18 днів тому +11

    ወይኔ ትግስታችሁ የኔ ጨጓራዬ ተላጠ ከየት ነው ፈተው የለቀቁት ይሄ መጅኑን ጆሮውን ነበር መጠምዘዝ ወድሞቼ ትግስቱን አብዝቶ ያድላችሁ

  • @SolomonTadsse
    @SolomonTadsse 20 днів тому +14

    ሀይማኖታዊ እውቀት እንደሌላቸው በንግግራቸው ያስታውቃሉ በርቱ እናንት የቅዱሣን ልጆች

  • @meakeremtesfaye
    @meakeremtesfaye 19 днів тому +10

    ልጆቼ እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጣችው በርቱልን የኦርቶዶክስ እንቁዎች

  • @AsegedechGetachew-in3tg
    @AsegedechGetachew-in3tg 18 днів тому +9

    ወንድሞቴ ትግስታችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @assefahabtehyimer1401
    @assefahabtehyimer1401 18 днів тому +6

    አቤት ትእግሰት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 20 днів тому +17

    መናፍቅ ምንም እውቀት የላቸውም አናቅም ብለው ቢማሩ የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላቸሁ❤❤❤

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 2 дні тому

    አረ እኔ ራሱ አሁን ነው የነቃውት እንደማላውቅ ያወኩት አሁን ነው ዘመናችሁ ይባረክ ❤️እመብርሀን ትጠብቃቹ 🥰❤️🙏

  • @ademan1727
    @ademan1727 19 днів тому +11

    አዕምሮውን ድፍን አርጎ ማወቅ ያልፈለገ መሀይም ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስለት

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi 18 днів тому +5

    ቃለህወት ያሰማልን ወድሞቻችን ትእግስታቹሁ ሳላደንቅ አላልፍም♥️♥️🥰

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 18 днів тому +4

    አግዚአብሔር የሚዬ ልጆች ጸጋን ይበዛላችሁ 🥰🥰

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 20 днів тому +9

    ወይይይ ትግስቱን ይስጣችሁ ወንድሞቼ

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 17 днів тому +1

    ውይ የኦርቶዶክስ ልጆች አኮራችሁኝ ፈጣሪ ትእግስቱን ይስጣችሁ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ።

  • @MbetYrqu
    @MbetYrqu 20 днів тому +3

    ቃለት ያሰማልን ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን አገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልላችሁ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 13 днів тому

    ትግሰታችሁ ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቤጤ ከውቀተ ነፀ ናቸው

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 13 днів тому

    እዩባ ግንትግሰትህ❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልን

  • @AlazarMaru-d6h
    @AlazarMaru-d6h 8 днів тому

    የሚያዉቅ ሲናገር ሲሰሙት ጣፋጭ ነው ::በርቱ ወንድሞቻችን

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 19 днів тому +3

    የተዋህዶ ልጆች ትህግስት😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @151360ful
    @151360ful 14 днів тому

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ እውነት እውነት በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ !🙏❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 18 днів тому +6

    እዬባ መናፍቅ መጀመርያ ተማር አታጭበርብር አሃዱ ተብሎ ተጀምሮ ዳዊት ተአምረ ማርያም ግ/ሐዋርያት ወንገላውያን በቅዱስ ጳውሎስ ሌሎች የጸሎት መጻሕፍት ይፈጽምማል እግዚአብሔር የሚከብርበት ቕዳሴ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ቕዳሴ

  • @mesiabebe8518
    @mesiabebe8518 15 днів тому

    ወይኔ ትግስታቹ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ ይሔ ባዶ የሆነ ሰው ለፎሎ ብሎ ነው የገባው ከእውቀት ነፃ ነው በርቱልኝ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 20 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤ አቦ

  • @NatanimYohaniss-d3r
    @NatanimYohaniss-d3r 20 днів тому +4

    እናንተን ይጠብቅልን ጌታ!!!

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 17 днів тому +1

    እግዚአብሔር እኛ እንድንበት ዘንድ አንድያ ልጁን ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ አለም ላከው አሁን ደግሞ እኛ ልጆቹ በተሳሳተ ትምህርት እንዳንወሰድ በሀይማኖታችን እንድንፀና መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ እናንተን አስነሳ ተመስገን!!! ፈጣሪ ይባርካቹ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይግለጥላቹ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 20 днів тому +4

    አቤት ትህትና ❤

  • @etaferahusisay7927
    @etaferahusisay7927 5 днів тому

    አምላኬ አመሠግንሀለው የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ ። ላላመኑት ፣ ለካዱት እንዲሁም ላለወቁት መንገድህን ምራቸው እኛንም አንተን የሚያስደስት ስራ እየሰራን በቤትህ አጽናን። ሐወንድሞቻችን በረከት ስጥልን። አሜን!!!!!!!!!!!!

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 20 днів тому +3

    ትዕግስታችን ከአባታችን ነው ጊዜው ሲደርስ እውነቱ ይገለጣል በአዳርሽ ውስጥ በሚፈጠር ጫጫታና ስድብ ክርስቶሳውያን አይደነቁም ባዶ እቃ ይጮሀልና።የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @SebkeberDamene
    @SebkeberDamene 5 днів тому

    Tigistachu gin wendimoche 🙏🙏⛪️⛪️⛪️😍😍😍😍 bebetu yakoyachu madanialem

  • @marthaDelelegn
    @marthaDelelegn 18 днів тому +2

    አቤት እዮባ ትዕግስትህ 🙆🙆ወይኔ መስሚያ የሌለው እግዝኦ

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 18 днів тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgfsbnhhfxbk8530
    @hgfsbnhhfxbk8530 20 днів тому +1

    መለፍለፍብቻ፡ምናለአዳምጠህ፡ብትማርማዳመጥ፡ብቻስለጭሁ፡ብዙያውቅንይመስላችዋል፡ወንድሞችብርቱ፡እንውዳችሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Degu21
    @Degu21 19 днів тому +5

    መናፍቅ የሚያወራበት አፍ እጂ የሚሰማበት ጆሮ የለውም።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 20 днів тому +3

    My Orthodox ❤❤❤❤❤

  • @eliasfessehaye1069
    @eliasfessehaye1069 19 днів тому +3

    እዮባና ያሬዶ በመናፍቁ እዮብ ላይ የሰፈረው አጋንንት ነው ተንዘባዝቦ የወጣው። የድንግል ማርያም ፀጋ፣ ክብሯ፣ በረከቷ፣ ግርማ ሞገሷ፣ ንፅህናዋ፣ ስልጣኗና እናትነቷ ብቻ አጋንንቶችን ያንቀጠቅጣቸዋል።

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 20 днів тому

    Amen Amen Amen sele hulum neger Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachin bertu Emebrehan Atleyachu Tewahedo Lezelalem tinur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 19 днів тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 20 днів тому +2

    አቤትብየኦርቶዶክስያን ትዕግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 20 днів тому +1

    ኢዮባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanDadhi
    @kalkidanDadhi 17 днів тому

    ትግስታቹ ግን ዋው❤

  • @bisrathagos3865
    @bisrathagos3865 17 днів тому

    Nu beberhanu temelalesu🎉❤

  • @SelamSelam-q8r
    @SelamSelam-q8r 19 днів тому +1

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @edenabraham3751
    @edenabraham3751 16 днів тому

    Ewnet new wendemoch fetari berek yadergachu

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 20 днів тому +1

    ኢዮብ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ት ኑ ር❤❤❤❤❤

  • @NahomGebru-k9k
    @NahomGebru-k9k 20 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @HaymiHaymi-t1d
    @HaymiHaymi-t1d 5 днів тому

    በሰማም ወድሜ አ ለማወቅ ሀፅየት አይደለም ለማወቅ እንኳን ትግስይጠይቃል ግን በጣም ደካማነህ ክረሰቶሰን እደማታወቀው የሚሰረዳው ስነመግባር የለህም

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 20 днів тому +1

    ኢዮብ ኑርልን❤❤❤❤❤😂

  • @BulukoTextile-e9u
    @BulukoTextile-e9u 17 днів тому

    Wondmoca Egzyabhar tegstun yestachehu!!

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 17 днів тому

    ውይ መናፍቃን እንኳን አወኳቹህ

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 18 днів тому +1

    Ke beshtegna gar lemen taweralachehu

  • @BetelhemKebede-v6d
    @BetelhemKebede-v6d 18 днів тому

    Behayimanote alideraderim alalem

  • @AlemM-b1g
    @AlemM-b1g 16 днів тому

    የሚያረጉትን አያቅምና ይቅር በላቸዉ

  • @DestaNiguse-t9m
    @DestaNiguse-t9m 20 днів тому +4

    ከእውቀት ነፃ የሆነ

  • @BetenateAdemas
    @BetenateAdemas 19 днів тому +1

    ዛሬስ ጨጓራየ ተቃጠለ 😢😢😢

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 19 днів тому +1

    ❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች ምን አይነት እብድ ዼንጤ ነው ያመጣችሁብን እንዴ ነውሩን እንኳ እማያቅ ደደብ በግምት ነው ላይፉ

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 19 днів тому +1

    ትግስቱ ይስጣቹ😢

  • @clickcell7393
    @clickcell7393 16 днів тому

    Menderanwe leju😠 wedmocha korahubachu kalhewet yasemalen❤❤❤

  • @HiwotaskaluHiwotaskalu
    @HiwotaskaluHiwotaskalu 20 днів тому +1

    Enedet des endemetelu ye tewahedo lejoj ❤read your Bible a chapter of day

  • @abebeassefa3202
    @abebeassefa3202 18 днів тому +1

    እየባ እንደዚህ አይነት ከእውቀት ነጻ ስዎችን አታስገቡብን ስርአት የሌለውን ጋጠወጥ አታስገቡብን ባካቹሁ አይመጥኑም

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  17 днів тому

      የሌላ ሰው ቤት ስለሆነ ነው ልጁ አድቬንቲስት ነው የቤቱ ባለቤት እሱ ነው ያስገባው

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 19 днів тому +1

    መናፍቃን እራሳቸውን ሰለሚክቡ መቼም እውነት አይገባቸውም

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 20 днів тому +2

    እውቀት የለኝም እያላቹ ምነዉ አባራቹት ሌላዉ ቢማር

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo 16 днів тому +1

    ጨጉዋራየ ተቃጠለ ትግስታችሁ

  • @Dhsggdgs1233
    @Dhsggdgs1233 18 днів тому +2

    ትጉስታችሁመረጋጋታችሁ

  • @Lucy_ሉሲ
    @Lucy_ሉሲ 18 днів тому +1

    መናፍቅነት ኪሳራ ነው

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 19 днів тому +1

    መናፍቅ ማለት ከአጋንንት ነው😢😢😢😢

  • @KidestFeleke-w5f
    @KidestFeleke-w5f 16 днів тому

    ewket keleleh lmn letweyaye gebahe

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 16 днів тому

    ትግስታችሁ ደስ ቢለኝም እደዚ አይነት ስርአት የሌለውን ወድን በሴት ስም የሚጠራ ማውረድ አለባችሁ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  15 днів тому

      የክርስቲያን ቤት አደለም ልጁ adventist ነው እሱ ነው ያስገባው የወንድሞች ቤት ስላሎነ ነው

  • @BarkonalMengistu
    @BarkonalMengistu 17 днів тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 20 днів тому +1

    እነዚሀ ፔንጤዋች ግን ማዳመጥ የሚባል ነገር አያውቁም መለፍለፍ ቡቻ ነው ከእውቀት ነፅአ መሆናቸውን እያሳዩን ነው

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 20 днів тому +1

    እውነት ይቅር ይበልህ መማር ካልፈለክ ለምን አትወጣም ይሄ ሁሉ ቅዠት

  • @rumanaruma1857
    @rumanaruma1857 20 днів тому

    27:09 good evening everybody it is good debate

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 20 днів тому +1

    የስድብ መንፈስ ይመታ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 19 днів тому +1

    ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ የምትሉ ሰዎች ግን በጣም ትገርሙኛላቹ ነበርኩ ምን ያደርጋል ሳተውቋት ገባቹ ሳታውቋት ወጣቹ

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 20 днів тому

    የባለጌ መጨረሻ ለመሆኑ ቤተሰብ አለህ

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 16 днів тому

    ስለ ማርያም ስለ መላእክት ቢነገርስ ብንማርስ ምንድን ነው ችግሩ እግዚአብሔር ያከበራቸው ናቸው ዳሩ ሰይጣን ድንግልን አይወድም መናፍቅ የሱ ምርኮኞች ናቸው

  • @Lucy_ሉሲ
    @Lucy_ሉሲ 18 днів тому

    የኦርቶዶክሳውያን መንፈስ ደስ ይላል። እርጋታቸው፣ ትእግስታቸው፣ የማያውቁትን ቀባጥረው መድረሻ ሲያጡ አይሰሙም።

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 13 днів тому

    እቤጤዎችጋር እውቀት የለም ማርምን በልተው ማልቀሰ ጥተው ማልቀሰ ነው ግን ለምድነው ሰው ሲበላ ያማትባል እነሱ በልተው መደባለል ምን ይሉታል አቤት ኦርቶዶክሰ ላርከኘ እግ ዚ አብሔር ይመሠገን ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላች ከዚህም በላይ

  • @MihretuFekade
    @MihretuFekade 19 днів тому +1

    እነሡን ማስተማር ከድንጋይ ውሐማፍሠስነው

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 19 днів тому +1

    ወይኔ ትግስታችሁ😱

  • @egzieralebachew2991
    @egzieralebachew2991 18 днів тому

    እጅግ በትግሰት መልስ መልሱላቸው ለፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን አውቀው እንዲህዱ
    1ኛ. ቤተክርስቲናችን ምታምንበትን በቀጥታ መልሱ
    1.ብዙ አምላክ እንደሌለን
    2. ታምረ ማሪም ምን እነደሆነ
    3.ለአምላካችን የምንሰግደው ስግደትና ለጻድቃን ሰማታት ስለምናደርገው የክብር ስግደት ልዩነት
    4. ቅዳሲችን ተጀምሮ እሰኪልቅ ምን እነደሚባል
    5. የሰው ዘር ሳይለይ ስለሚጸለየው ለሰው ልጅ ምድሪቱ ስለምታፈራው ስለወንዙ ሰለዝናቡ ወዘተ

  • @jtwmariam4608
    @jtwmariam4608 3 дні тому

    ua-cam.com/users/liveo4hlwYOI_Ds?si=A1ch7z3Hp7umYrz2

  • @newworld1212
    @newworld1212 17 днів тому

    Ewey tegesetachu akatelen

  • @mahlett
    @mahlett 18 днів тому

    ግንብ ራሰ ነገር ነዉ። ልጁ ራሱ

  • @merhawitmebrahtu19
    @merhawitmebrahtu19 18 днів тому +1

    ቅዳሴው እኮ ሙሉ ለእየሱስ ነው

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 18 днів тому +1

    እንደነዚ አይየቶቹን ቁጭ ብለህ ተማር ብላቹ ማውረድ ነው ምን አደከማቹ

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 18 днів тому +1

    እረስቼዋለው አላለም አላውቅም ማለት ማንን ገደለ ኧረ የእናንተስ ከፋ በግምት እየኖራችሁ እንዳትሞቱ ድፍረት እውቀት አይደለም መቀንጨር ነው

  • @birkete22
    @birkete22 17 днів тому

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ እንኳን ይህን ፀያፍነገር ሊፈፅሙይቅርእና ጋብቻቸው ሁሉ በድንግልና በቤተክርስቲያን ነው ታሳፍራለህ ሁሉም ቆራቢ እግዚአብሔር በረዴት እመቤታችን እምትገለፅላቸው የምርም ክርስቲያን ስለሆኑ መከራና ፈተና ሚበዛባቻው ልብ ይስጥህ ወንድማችን አጋንትን የጋለበብህ በእግርህ እንጂ በልብህ ያልሃድክ ምናለ አስተምሩኝ ብለህ የጆሲን ልብ ይስጥህ

  • @kalkidanasrat6579
    @kalkidanasrat6579 17 днів тому

    seyasazin bemaryam amot new mesel

  • @emebetasfaw318
    @emebetasfaw318 17 днів тому

    መማር የሚፈልገው ሰው ሚስጥሩን እንዳያውቅ ስለሚፈልጉ ነው ውይይቱን የሚያወናብዱት አዳማጮች እንዳትወናበዱ

  • @dessalegnzelalem2025
    @dessalegnzelalem2025 4 дні тому

    ትዕግስታችሁን እያደነቅሁ ነገር ግን በማይረባ ርዕሰ ጉዳይ ልክ እንደ ልጁ አይነትን ተራ ነገር ይዞ መጥቶ የሚሳደብን ሰው ባታስተናግዱ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @Fele-j6z
    @Fele-j6z 20 днів тому +1

    እዩን አማኑኤል ሆስፒታል ሳይሞላበት አስገቡት

  • @AddisutayeGemechu
    @AddisutayeGemechu 15 днів тому

    ምንድነው ጥቅሙ

  • @serkalemketemaserkalem74
    @serkalemketemaserkalem74 16 днів тому

    Adshi alalem bakuwarac likeber yecherchu ayibkachum enabet letsedk new miserawu lmkbere ayidelew 😂😂😂😂😢😢😢

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 20 днів тому +1

    እግዚኦ ምን አይነት ባለጌ ነው ግን

  • @mahlett
    @mahlett 18 днів тому

    የሰድብ መንፈሰ አለበት። ሰዉየዉ

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 18 днів тому +1

    አይ

  • @rumanaruma1857
    @rumanaruma1857 20 днів тому +1

    አንደምን አላችሁ በርቱ ሲጀመር አሀዱ ተብሎ ነዉ ከዛም ያለውን ቀጥሉለት

  • @mehertamanu1812
    @mehertamanu1812 17 днів тому

    እኔስ መናፍቃን አሰጠሉኝ አስወጣው