ኢየሱስ ክርስቶስ ዘርን ከማርያም ተካፍሏል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 2 роки тому +1

    ኤርሚ ሥጋውንና ደሙን መንፈስ ቅዱስ የመጀመሪያውን አዳምን እንደሠራው በማዕፀን ውስጥ የኢየሱስንም ሠርቶታል፣ደግሞ እየታገሥክ ዋጥ፣ ጠጣ የሚለው የንግግርህ አክት ብልጫን ለማሳየት እኔነትህን ከፍ አድርጎብህ ትህትናን እንዳያስጥልህ፣የቀደመችው የኦርቶ ዕውቀት ስላልለቀቀችህ ነው እንጂ ሥጋ ነስቷል አትልም ነበር፣በእርግጠኝነት ጌታ ፊት ፀልይ ሥጋ እንዳልነሳ ይነግርሃል።በአዳም ሥጋ አምሳል እንደተገለጠ ይነግርሃል።ተባረክ

  • @prophetbenji4575
    @prophetbenji4575 2 роки тому +1

    Ere ine geta yibarek yeswun beharyi new yetakafalehu silazy kemariam siga nasthal

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስም ይባርክ

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 роки тому +1

    ኤርሚ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Jesus is Lord

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 2 роки тому

    You are blessed Evangelist Ermie.

  • @baroktube6467
    @baroktube6467 2 роки тому +2

    የገባው ያስረዳኝ 1,የእየሱስ ጌትነት ና ሰውነት ምን አገናኘው
    2 ስጋንስ ከተካፈለ እንዴት ንፁህ ሀጢያት የሌለበት ሊሆን ይችላል

  • @hewanghebremedhn8066
    @hewanghebremedhn8066 2 роки тому +1

    🌺🍇☘

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 роки тому

    Sagaw ba saga yeshamarleh. We love you erme. Ya egzabehar sow. Enot enot enot. Wawwwwwwww. Lebay. Endat hasat. Targalashe

  • @hewanghebremedhn8066
    @hewanghebremedhn8066 2 роки тому

    Tebark Ermi

  • @wakgariwakee2045
    @wakgariwakee2045 2 роки тому

    አሌሉያ ጌታ ይባረክ ምስጥሩን ስለገለጠልክ

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 2 роки тому

    Thank you so much God bless you more and more forever Ermiye

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 2 роки тому

    22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
    25 እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
    ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22-25

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 8 місяців тому

    Esuse bate dasylhali🙊🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @senaitgraham5641
    @senaitgraham5641 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ ተልቅ ትምርት ነው።

  • @zerfuzerdo1703
    @zerfuzerdo1703 Рік тому

    ጌታ ይባሪክ የዘሮቸ መረገም ይህነው
    ይጨምረል ከላይ ከአረያም ይብዛልህ
    በምን ላገኝ የምተነፍሰው ነገረ ነበሬኝ

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 2 роки тому

    Ermiye 🥰✊❤️🙏

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 8 місяців тому

    Eysuse ybarki

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 2 роки тому

    Yes Tikikil .

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ኤርሚ

  • @tamrimuche9509
    @tamrimuche9509 2 роки тому

    ተባረክ

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому +1

    ኤርሚያስ ዘመን ለዘላለም ይባርክ አሜን

  • @burtigal3333
    @burtigal3333 2 роки тому

    ተባራክ

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 Рік тому

    እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ የሚል ቃል አምጣ እስቲ

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 роки тому

    ዘመን ለዘላለም ይባርክ አሜን አሜን ስም ለዘላለም ይባርክ

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 2 роки тому

    ኤርሚ በርታ ቁርጠኛ ባህሪ አለህ በዚሁ ቀጥል👍

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 2 роки тому

    የክርስቶስ ስጋ ከሰው የተለየ ከሰማይ የመጣ ሳይሆን ያለወንድ ዘር በግብረ መንፈስ ቅዱስ የተዘጋጀ ንፁህ ባህርይ እንዳለው ጥርጥር የለውም ለማመንም እሚከብድ አይደለም ::ችግሩ ያለው ሰጋን ነስቶ ከሚለው ክርክ ር በስተጀርባ ማርያመን የማስመለ ክየረቀቀ የሰይጣን አጀንዳ መኖሩ ነው ::«እየሱስ ክርስቶስቶስ በሥጋ እንደመጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው »በተለይም «አባቶች ለእነርሱ ናቸውና ከነርሱም ክርስቶስበ ሥጋ መጣ »የሚለው ቃል (ሮሜ 9:5)የክርስቶስ ስጋ የኛ ስጋ እንጂ የተለየ ስጋ እንዳልሆነ ያስረዳናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 2 роки тому +2

    ኤርሚ ቃልም ሥጋ ሆነ፣ቃል ደግሞ ወደ እርሷ የመጣው በምሥራች ነው፣ አመነች ተቀበለች፣ ቃል ተፀነሠ፣ በመንፈስ ቅ/ስ አማካይነት ሥጋና ደም ተሠጥቶታል፣2ኛ አዳም ለ 1ኛው አዳም በአምሣሉ ተገኝቶ ዕዳውን ተሸክሞለታል፣“ሕግ ከሥጋ ባሕርይ የተነሣ ደክሞ ሊፈጽም ያልቻለውን፣ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኀጢአተኛ ሰው አምሳል፣ የኀጢአት መሥዋዕት እንዲሆን በመላክ ፈጸመው፤ በዚህም ኀጢአትን በሥጋ ኰነነ፤”
    - ሮሜ 8፥3 (አዲሱ መ.ት) ሰውነቱ የሰው ሥጋ ነው ያገኘው ከማሪያም ሣይሆን ከመንፈስ ቅዱስ ነው፣እርሷ በሆዷ ምግብ እያቃበለችው ተንከባክባ አሳድጋዋለች፣የእግዚአብሔር ልጅ ነው የዳዊት ልጅ ነው።

    • @berhanugetachew8326
      @berhanugetachew8326 2 роки тому

      Yes this is the fact of the Bible Brother

    • @dagi7673
      @dagi7673 Рік тому

      Slezi le migb nw mariyamn yefelegat eyalken nw this is completely not biblical menfes kidus metselel(meshefen) enji yeneberew sira siga malbes alneberem already sigawn meshefen nw ke hatiyat yeletefkew tiks demo yetesasate trguamen nw yeyazew maletm digame yetatemew addisu medebegna tirgum nw yhe tirgum demo be melaw alem chrstian amagnoch widk tedergual ye rome catholic(vaticans) yasatemut slehone
      Read Ebrawyan 2. Egziabher yibarkih

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 роки тому

    Haleeelujah

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 роки тому

    Yes

  • @wengelberhanu6113
    @wengelberhanu6113 2 роки тому +1

    Bravo brather do it.

    • @Achannelinfo
      @Achannelinfo 2 роки тому

      የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም

  • @hewanghebremedhn8066
    @hewanghebremedhn8066 2 роки тому +1

    Ermi yeyosus wetader nek

  • @burtigal3333
    @burtigal3333 2 роки тому

    አሜን አሜን

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 роки тому

    Ameeeeen

  • @MrGIG2012
    @MrGIG2012 2 роки тому

    ማርያምንም ጨምሮ እንድም ጻድቅ የለም!!!!!!
    Roምእንስ 3 (አማ) - ሮሜ
    10፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
    ጻድቅ *የለም አንድ ስንኳ፤*
    11፥ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤

  • @hewanghebremedhn8066
    @hewanghebremedhn8066 2 роки тому

    Ermi Azok geta kante ga newu

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 роки тому

    Esay esay esay endat das yelel. Enot. Segalat elellllllllllllllllllll elelelllllllllllllllll elelelllllllllllllll elelelelllllllllllllllll erme Enya men elalow. Gata besha. Yebarkeh

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 2 роки тому +1

    "Kehatiyat beker behulu yetefetene new" yilal.

    • @Achannelinfo
      @Achannelinfo 2 роки тому +1

      የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም

  • @ethiopiaandafricaethiopiaa9787
    @ethiopiaandafricaethiopiaa9787 2 роки тому +1

    ይህ የ Apostolic እምነት ነው !
    የክርስቶስ ስጋ ከቃል
    ነው።ነገር ግን
    እኛ ስጋ ከአፈር ነው።

  • @abebetesfaye5357
    @abebetesfaye5357 7 місяців тому

    ቃልም ስጋ ሆነ።ቃልም ስጋ ቃልም ሥጋ ሆነ።

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 Рік тому

    ሰለዚህ ደም ሳይፈስ የአጥያት ሰሬት የለም የሚለውን እንዴት ይታያል

  • @bruk_hailu
    @bruk_hailu Рік тому

    የውርስ ሀጢያት ቢኖር ኖሮ ፈጣሪ ማንንም ለምን ሀጢያት አደረጋችሁ ብሎ አይጠይቅም ነበረ። ነገር ግን ሀጢያት ያደረጎትን ሰዎች በንፍር ውሀ አጥፍቷቸዋል። ስለዚህ የውርስ ሀጢያት ሲባል ምን ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ የመጽሐፍ የልብ ሀሳብን ከአውድ ጋር መረዳት ጥበብ ይጠይቃል። “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።”
    - ማቴዎስ 22፥29

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 місяці тому

    አተ በግ ምንታውቃለሕ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Рік тому

    ማሪያም ብፅዕት ነኝ ካለች በዚያው አመለጅም ነኝ ብላ ለምን አላረጋገጠችም ከራሷ አፍ ብሰማ ኖሮ ብፃፍ ኖር አምን ነበር ሐዋሪያቶችም አንድ ነገር ማሪያምን ልጅሸን አማልጅን ብለው አልጠየቋትም አጋንንት ሰያወጡ ።በቀባው በቅዱሰ ብላቴናህ በኢየሱስ ምልክትን ድንቅ ሲደረግ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልሀህን እንዲናገሩ ሰጣቸው።ብለው ፀለዩ በኢየሱስ ሰም በቅዱሳን በመላእክት ሰም አማላጅነት አልፀለውም ኤርም ለጌታ እብድ ሆነ ነው ኢሳይ 29:9 በመንፈሱ ሰከሩ ተንገዳገዱ ብሏል በአረቄ ጠጅ አትሰከሩ ብሏል ኤርም የወንጌል አርበኛ ኦሮቶ ከአንተው እየሰሙ ከተፂፍ አትልፍ ይላሉ የት ቃሉ የት እንደሚገባ አያውቁም ተበረክ ኤርም

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 роки тому

    ኤርሚ ለኮመንት online ስድብ አትመልስ አትውረድ ከከፍታህ!!! Tsebb atargew timihrtun fix your Tone please.

  • @kassahungebre3800
    @kassahungebre3800 2 роки тому

    Wow

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 2 роки тому

    ሀሁ ከማርያም በቀር ፍጡር ሆና የእግዚአብሔር እናት የተባለች ፈጣሪም ፍጡሯን ማርያምን እናቴ ያላት ለዚህ ፀጋ ለእናትነት የመረጣት አንድ ፍጡር ካለህ? ለዚህ ነው ትክክለኛ አመክንዮ ስለሆነ ነው ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የተባለችው።መጽሐፉ ላይ የሚለው በአማርኛ እርግማን አለብሽ ሳይሆን የሚለው ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነው የሚለው ።የተለየች የተባረከች ነው ዳኛው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው። እርግማን ሊያሶግድ የመጣው እርግማን ካለባት በኋላ ከነፃች ሴት ተወልዶ አዳነን አይከብድሕም ንፁህ ባህሪ የቆሸሸውን አፅድቶ ገባ ማለት ለባህሪው የማይስማማውን እኛ ግን የምንለው እንዳትቆሽሽ አስቀድሞ ጠበቃት ነው።ሀጢአት እንደሌለባት የምንረዳው ፀጋ የሞላብሽ ይላታል። በዚያን ጊዜ ለማንም ፍጡራን ይሄ አይነገርም። ሁሉ በፀጋ ሊሞሉ ቀርቶ በሀጢአት ስር ነበሩ። ይህ መርገም የተወገደው ጌታ የእኛን ርግማንን በመስቀል ላይ ተሸክሞ ነው እንጂ መርገምን በብስራተ መላእክ በፍጡሯን አይወገድም ። መርገም የተወገደው መስቀል ላይ በፈሠሠው ደም ነው። ምድር በአዳም ሀጢአት ተረግማ ነበረ። ነገር ግን ሙሴን የቆምክባት ምድር የተባረከች ናት እና ጫማህን አውልቅ ሲባል እናያለን። በተረገመ ምድር የተባረከ ምድር ማግኘት ። ማርያም በአዳም አካል ሆነ የተባረከች አካል መገኘት የእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ይገርማል።

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 2 роки тому

    Be mechoh menfes kidus negerogn atebel yetesebekewen sebeke
    Esuan yalewers hateyat endayenorebat mareg ayechalem

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 2 роки тому

    one waye techohaleh two waye teyake yebezabehal

  • @hiwotredai954
    @hiwotredai954 2 роки тому

    Wendme yemaytekm Kal attekem bisedbuh enkuan Mel's atst

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 Рік тому

    የኔ ሊቀ ሊቃውንት ኤርምዬ አህያው
    ምንም አያውቅ ጨዋ የደንቆሮ ዋሻው
    ያሬድ የተናገረው ንፅህት መሆኗን ነው የመሰከረው
    አንተ ግን የያዝከው ያዪጥ ጪንቅላት ነው
    አንጎልህም ቢታይ የጅቦቺ አንጎል ነው
    አስተሳሰብህም የባብ አይምሮ ነው
    አምሳለ ብእሲ ልብህ ግን አውሬ ነው
    ልክ እንዴእሚአውቅ ሰው ምትበጠረቀው
    አደባባዪ ወተህ ምትተረተረው

  • @prophetjohnshanka8604
    @prophetjohnshanka8604 2 роки тому

    Amen amen

  • @abebetesfaye5357
    @abebetesfaye5357 7 місяців тому

    ማርያም የኤልሳቤጥ ዘመድ ነች ስለዚህ ሌዋዊ ነች ማለት አይሆንም ?

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому

    ድንግል ማሪያም ሀጢአትን ስለመስራቷ የሚናገር ቃል ካለ አቅሮብ

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 2 роки тому

      Ende mariyam eko bewengelat lay sent gize endetetekesech tawekaleh? . Yihe yehonew ye egziabeher alama besewoch lib weset kiresetosen mesal selehone new.

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 2 роки тому

    ነገረ ክረስቶስ በመሪጌታ ሰረቀ ብርሃን ዘወንጌል 2014 በግልጥ ይነበባል ያስተምረናል 🙏🙏🙏

  • @yakinthedope1960
    @yakinthedope1960 2 роки тому

    ተባረክ!!!

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 Рік тому

    ይህ በኖርማን አዕምሮ የሆነ ጤናማ ትምህርት ሳይሆን የተደባለቀ የወይን ጠጅ ጠጥቶ የሰከረ ሰው አይነት መዘባረቅ ነው።

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 2 роки тому +1

    bekedem ke yonatan akililu ga sitwoyayu begilits geta eyesus yesewun sigana nebis andu ke andun ayiwosidim bilo siyastemir awuuuu eyalik sitastegaba neber ahun degimo eyesus yemariyamin siga yizoal bileh tastemiraleh yetun yisimuh ene enkuan yewushet timihirtihin eyamezazeniku new

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 2 роки тому

    እስኘርሙ መንፈስ ቅዱስ ነው እያልክ ነው

  • @MeHe-y7i
    @MeHe-y7i 6 місяців тому

    ትልቅ ስህተት በተውሶ ሥጋ አላዳነንም በውርስ ሐጢያት ምክንያት የማርያም ስጋ ያስጠይቃል ሁሉን ቻይ አምላክ ምንቸግሮት ሳይሱን ጣል አርጉት።

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 2 роки тому

    እውነት ነው ኤርሚ ተባረክ ኢየሱስ ያለውርስ ሃጢያት የተወለደው በነዚህ ሦስት መንገዶች ነው ይላሉ የሃይማኖት ሊቃውንቶች
    1ኛ ያለወንድ ዘር ስለተጸነሰች ነው ይህም የሆነው መጸሐፍ ከመንፈስ ቅዱስ ተጸነሰ ስለሚል ነው ይላሉ
    2ኛ መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል እንደሚል መጸሐፍ መንፈስ ቅዱስ ለቅጽበት ቅድሶአታል ይላሉ በዚህ ምክንያት ከማርያም ወደ ክርስቶስ የውርስ ሃጢያት እንዳይተላለፍ ሆኖአል
    3ኛ ከድንግል ማሪያም ሥጋና ደም አልነሳም መጸሐፍ ሥጋን አዘጋጀህለት እንደሚል ክርስቶስ የለበሰው የተዘጋጀለትን ሥጋ ነው ይላሉ
    ይህን ለሚሉ ሰዎች ግን ጥያቄ አለኝ ሥጋ ከተዘጋጀለት ነፍስስ ከየት አመጣ የሚለውን መልስ ስጡኝ በእርግጥ በነፍስም አቅጣጫ ሁለት አይነት ትምህርት እንዳለ አውቃለሁ ግን ደግሞ ለጠየኩት ጥያቄ መልስ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 2 роки тому

      No need of bc all are born from Adam has sin in genetic.so she born from father and her mother.

    • @sileshiworku6619
      @sileshiworku6619 2 роки тому

      3ኛው ምልከታ ልክ ነው ከመጀመሪያውም ወደ ማሪያም ማዕፀን ተፀንሶ ሰው ልሆን የመጣው ቃል ሕያውና ሕይወት ሠጭ ጌታ፣ ፈጣሪም ነው።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

    I always said most of the pentecostal ministers didn't go to theological college. They are standing on HOLY Spirit 's gifts.
    That is why they make mistakes in Christology.
    Every believer must learn the Theology to stand on firm basis.
    Dear Son of God Ermy ,stay blessed !
    May the Lord prtoect you, cover you, enlighten, empower you and provide for you according to His richess and generosity!!
    YOU ARE A WINNER THROUGH CHRIST WHO LOVES AND STRENGHES YOU!!!

    • @ephremgabresilassie3084
      @ephremgabresilassie3084 2 роки тому

      Dear Alemayehu your comments is good and I share most of your points except that you said "Son of God Ermy" I understand that you want to mean child of God. But Son of God is only for jesus. So please correct that brother.

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

      @@ephremgabresilassie3084 dear son of God Ephrem, you are blessed.
      Rom 8:14-17 those who are led by the Spirit of GOD,are the sons of God.
      Rom 8:29_30 we are His brothers.
      Jesus Christ is the only Begotten SON.
      We are sons and daughters by adoption through the Holy Spirit!
      Rejoice in the Lord Jesus Christ who brought us to be His brothers, partakers of His Kingdom!
      Stay blessed 💓

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 роки тому

    የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላዕክትን አይደለም"።ዕብ2:14-17 የአብርሃምን ዘር ከ ማርያም ስጋ ካልወሰደ ሰው ሳይሆን ሌላ ነው።ሌላ ከሆነየሰው ልጅንኃጢአት መውሰድ አይችልማ።

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому +1

    ኤርሚያስ የውርስ ሀጢአት ምን ማለት ነው ቢባል አይመልስም..😂

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому +1

    ድንግል ማሪያም ሀጢአት ስለመስራቷ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈ ካለ አሳዩን

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist 2 роки тому

    እኔ ምልክ ሥራ የለክም እንዴ? ተድደክ የምትውለው ምግብ መቼ ነው የምትበላው? አማን ቁጡው ተናዳጁ

    • @Achannelinfo
      @Achannelinfo 2 роки тому +1

      የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 2 роки тому

    kedingle mariyam mewoledunim silemiyawuk kehatiyat wurs mariyamin netsa adirguatal mikiniyatum melaku meto tsega yemolabish sil eko ezane kesew hulu tsega riko neber eko

  • @alijemalalijemal5833
    @alijemalalijemal5833 2 роки тому

    ፈጣሪ ዘር አለው

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 2 роки тому

    ዘማሪ ብርክት የተናገረው ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ለዘማሪ በረከት ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰው የሚለውን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን በማመን ፅና!! ጌታየሱስ ከሰማይ የሆነውን መገለጥ ይጨምርልህ ።

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 роки тому

    semitenal

  • @karebu8195
    @karebu8195 2 роки тому +1

    ወንድሜ for your surprise ማርያም 4ኛ ሴት ናት በአለም የሰው ዘር ታሪክ ድንግል ስትወልድ ሆኖም ግን የማሪያም መለኮታዊ Intervention እንዳለ አምናለሁ. አንተ ደግሞ እባክሕ እውነትን በፍቅር አድርገው የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሰራውም.

  • @kedistdebele6396
    @kedistdebele6396 Рік тому

    Eshi mariyam hatiyat seritalech yemilim asayena esua eko Adam sibedil ke esua enidemiweled asikedima be egziabiher hilina tasiba yalech nitsihit nat eshi lezi new kesetoch Hulu yeteleyech yehonechiw

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому +1

    የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም ህዝቡን አትሸውዱ

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 2 роки тому

      አንተ የተማርከው ትምህርት ፀረ ክርስቶስ እድርጎሀል:: የሽወዱህ አባቶችህ ናቸው ፍጡር እያስመለኩህ

  • @trueHero495
    @trueHero495 2 роки тому

    ገድለ ተክለሐይማኖት ገጽ 195 መጨረሻው ላይ የተክልዬ ፍርፋሪ ከኢየሱስ ስጋና ደም ጋር? ከፍ ብሎ ደግሞ እንጨት ፈልጦ መንግስተ ሰማያት?

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 роки тому +1

    ኢርሚያስ እራስህን የመጨረሻ አዋቄ አርገህ ነው የምትቆጥረው።

  • @melkamugebeyehugebre5987
    @melkamugebeyehugebre5987 2 роки тому

    ጌታችን እውነት ነው ከእናቱ ማርያም ስጋና ደም ተካፋሉዋል ነገር ግን የይሁዳ ነገድ የሆነው በዮሴፍ ተቆጥሮለት አይደለም?
    ጥያቄ :-
    ኢየሱስ የይሁዳ ነገድ የዳዊት ልጅ የአብርሃም ዘር የሆነው በዮሴፍ ነው ወይስ (በእናቱ) ማርያም ነው? ከአይሁድ ባህል እና ልማድ ጋር አስተሳሰርህ መልስ ወንድሜ ::
    (የማቴዎስ ወንጌል 1 )
    ------------
    6፤ እሴይም ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። ንጉሥ ዳዊትም ከኦርዮ ሚስት ሰሎሞንን ወለደ፤
    7፤ ሰሎሞንም ሮብዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አቢያን ወለደ፤ አቢያም አሣፍን ወለደ፤
    8፤ አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤
    9፤ ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤
    10፤ አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤
    11፤ አሞፅም ኢዮስያስን ወለደ፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ።
    ...
    16፤ ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
    17፤ እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው።

  • @bruk_hailu
    @bruk_hailu Рік тому

    የስድብ ቃል ከአፍ ይወጣል።
    ቃል እየመረጡ ቃል መሠንጠቅ ምን ያረጋል።
    ችግሩ አንተ የተጎምከም በራስህ ፋላጎት ነው።
    እንኳን ገድል ህገመንግስት እንኳ ሲተረጎም ተርጓሚ አለው።
    ስለዚህ መድሀኒት ለሚመጣ በሽታ ለመከላከል አይጠቅምም ወይስ ይጠቅማል ተብለህ ብትጠየቅ ምን ትመልሳለህ።

  • @meryalem1750
    @meryalem1750 2 роки тому

    ሳሚቻችሁ ሲቀር አይማኖት እየቀያየራችሁ ይሄን ሕዝብ አምታተቱት🤪🤪🤪🤪

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 2 роки тому

    አልሸሹም ዞር አሉ እንደሚባለው እናንተም ከተረት አልራቃችሁም ።ምክንያቱም የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ የተባለውን ክርስቶስን የማርያምም ነው ትላላችሁ።የእግዚአብብሔር ልጅ ብሎ የሚጠራውን እግዚአብሔር ወልድ ትሉታላችሁ።የእግዚአብሔር መንፈስ የሚለውን ክፍት ጅንዳመጣችሁት ባላውቅም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብላችሁ ትጠራላችሁ ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ተረት አለ??

  • @bettygenet7663
    @bettygenet7663 2 роки тому

    አረ ተረጋጋ ስራ የለህም እንዴ RIP

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому +1

    የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም

  • @Achannelinfo
    @Achannelinfo 2 роки тому

    አዎ ድንግል ማሪያም...የውርስ ሀጢአት የለባትም

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 2 роки тому +1

      ታዲያ እንፅሆ ስገሀ እይደረ ላይሌሀ እያላችሁ ለምን ትዘምራላችሁ? አምላካችሁ ድንግል ማሪያም የጌታ እናት እይደለችም:: የጌታ እናት ይእዳም በደል ሀጢያት አለባት

  • @tsedaydejene8628
    @tsedaydejene8628 2 роки тому

    ጉድ ነው ዘንድሮ ጭራሽ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ስጋን አልነሳም የሚል ክርክር ላይ ናችሁ ፡፡ታዲያ ሚስጢረ ሥጋዌን መጀመሪያ ተስማምታችሁ ስትጨርሱ ስለኦርቶዶክስ ብታወሩ አይሻልም ነበር፡፡🤭🤭

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 2 роки тому

      Ye Hulu neger menesha metsafkidus enji orthodox adelechem !!.

    • @tsedaydejene8628
      @tsedaydejene8628 2 роки тому

      @@lulagebeyehu7514 ስለኦርቶዶክስ የምታወሩት ነቀፌታ በዝቶ አይቼው እኮ ነው፡፡መጀመሪያ የእምነታችሁን መሠረት ብታጠሩ አይሻልም

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 2 роки тому

      @@tsedaydejene8628 ateran eko , ye emenetachen jemari hawareya ena fetsami kiresetos new beka. Esun temelketu tebelenal Esun eyayen enenoralen. Lela taleka migebam hone menaces hiwetena menged yelem, metsaf miyasetemeren yihen new.

  • @hassenyassin2394
    @hassenyassin2394 2 роки тому

    2000አመት ሁሉ ጌታ ነው አላችሁ አሁንም አልተማመናችሁ በ

    • @Achannelinfo
      @Achannelinfo 2 роки тому

      የሰው ልጆ በአዳም ምክንያት ሞትን ተቀበለ: ፀጋውን አጣ: ለፍቶ ኗሪ ሆነ ...ለሀጢአት የቀረበ ማንነት ኖረው። ከዚህ ውጭ የውርስ ሀጢአት የሚባል ነገር የለም

  • @merg1011
    @merg1011 2 роки тому

    አንተ ልጅ አወኩ አወኩ ብለሀል እግዚአብሄር ይርዳህ:: ደፋር ... ምን አገባህ ምንም ብለን ብናምን ...ቅዱስ ገብርኤል ያከበራትን አንተ የውርስ ኃጥያት ምናምን ትላለህ ... እባክህ stay in ur lane የራስህን ተከታዮች be churchihe አስተምር u r looking really bitter at this point it is so hilarious

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 2 роки тому

    ሴት በዘርነት ትጠራለች

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

      @abraham..you can't be accepted as an Israelit unless u have an Israelite mom.
      Revise ur biology..same number for chromosome in both side.
      But the father 's seed determines the gender.