አስተምህሮት; እፎይ ከእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ጋር የሚያደርገው ፍጥጫ ክፍል 1 Debate Efoy with the followers of islam Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @Tigist-p9x
    @Tigist-p9x 15 днів тому +2

    ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 10 днів тому

    ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ

  • @AsfawAyto
    @AsfawAyto 17 днів тому +2

    ይህን መፈሳዊ ትምህርት ስሰማ ኦርቶዶክስ እዉነተኛ እና ቀጥተኛ መሆኗን ይረዳል የእስራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @mekonnentefera1123
    @mekonnentefera1123 18 днів тому +2

    እፎይ የኔ ምሁር ከእውቀት ጋር የምታደርገው ትንታኔ እጅግ ይደንቃል እነዚህን መጁንን አንገታቸውን በውሽት ያደነደኑ ልካቸውን ስጣቸው

  • @Idris1122-h8n
    @Idris1122-h8n 12 днів тому

    አፎይ ያጣኦት አምላኪ ሰለሆክ ቁራአን አትዛለፍ

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z 13 днів тому

    የራስህቤትጉድምትባሉትከፔጤጆባይሻላል፡በብዙ

  • @KadiJasim-l5l
    @KadiJasim-l5l 13 днів тому

    በናታችሁ እንዴት ነው ላይቭ የሚገባዉ የምታውቁ ንገሩኝ በመሪያም

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd 10 днів тому

    ጌታ ፍቅር ነው

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 21 день тому

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @TggyjjFfgggy
    @TggyjjFfgggy 4 дні тому

    ኤፌሶ ም2 ቀ10 መልካሙን ስራ ለማድረግ በክርስቶስ እየሱስ ተፈጠርን ይላል

  • @Tigist-p9x
    @Tigist-p9x 15 днів тому

    እፎይ በምን አን ቃል እንደምገልፅህ አላውቅም የኛምሁር ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ መድሀኒአለም ከዚህም በላይእውቀቱን ይግለፅልህ ንገርልኝማ እንደዚህ ተንትነህ መልስአተው እስከሚጨነቁ በውሸት ለተመሰረተው ለዚህ ለአህዛብ ሁሉ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 16 днів тому +1

    U Muslims please tolerate civilized discussion allow him to finish

  • @Yeheyis
    @Yeheyis 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j 16 днів тому

    እፎይ ያ ጥርስህን እንዳትከፍተው አደራ በድፍን ሥቅ

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 15 днів тому

    እፎይ አሳዘከኛ ከድጋይ ያጥፍቸው ምርቃት ነው

  • @Sharukdeme-j7i
    @Sharukdeme-j7i 18 днів тому

    ❤❤❤efoy❤❤❤

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 17 днів тому +2

    በኦርቶዶክስ እምነት በሆቴል ቤት ውሰጥ ሰቴኛ አዳር ቀጥሮ ገንዘብ የሚሠበሰብ እና ሴት ልጅ እርቃኗን ሙሉ በሙሉ ልባል ደረጃ ገሏን ገላልጣ ስትታይ ለሀይማኖታቹ ታማኝ መሆናቹንና ትክክለኛ የሃይማኖታቹን እውነትነት እነገርከን ነው እስላም በእጁጉ ከዝህ የራቀ ለእሚነቱ ፍፁም ተማኝ ነው

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 13 днів тому

      ግለሰቦች እንጅ ሐይማኖቱ አይፈቅድም ወንድም።

  • @Osman-by8sh
    @Osman-by8sh 11 днів тому

    አሁን ሰውኮ እውቀት የለህ ይምስለዋል።

  • @Osman-by8sh
    @Osman-by8sh 11 днів тому

    ሙስሊሞች ባይብልን ስለሚመጉቱት
    እኔም ከምን ላንስ ብሉህ ቁርአንን የለእውቀት ልትተረጉም እየሞከርክ ነው

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 8 днів тому

    እፎይ ባለጌ ነህ ባፍህ አትራ የተጠየከው መፅሐፈ ቅዱስ ነው ሰው እንዳይገባው ያልገባህን ቁርአን ታነባለህ መፀሐፍ ቅዱስ አውራ ምንም ብትቀባጥር ስዕል ከማምለክ የባሰ ሰውን ከማምለክ የከፋ ነገር የለም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 16 днів тому

    Lek neh kequranu ataqslen

  • @zubydamustefa
    @zubydamustefa 13 днів тому

    እፎይ ግብርና ነው ሚያምርብህ አንተ ባለጌ እባካችሁ እንብቡ ክርስቲያኖች በጭፍን አትጓዙ ይከን እፎይ የሚባል ደደብ አትከተሉ

    • @zed9651
      @zed9651 13 днів тому

      የሆነ ጨለማ ነገር ድድብ ያለ ነዉ

    • @gggggggg-z7v
      @gggggggg-z7v 12 днів тому

      የእውነት😂

    • @BarkatBb-r8t
      @BarkatBb-r8t 12 днів тому

      Hidiy zori bel mayim

    • @zed9651
      @zed9651 12 днів тому

      @BarkatBb-r8t ማሀይምስ እናተ ጨረማዎች

  • @AhmedNur-c7v
    @AhmedNur-c7v 17 днів тому

    Ante koshasha gn setenager shem yelehmede setenager ewuket kaleh lemn bewuket atenagerem