🔴የኢሚግሬሽን ዘበኛ ያደረሰብኝን ግፍ... | የፈረንጅ ለማኝ እና የሀበሻ ለማኝ... | Bewketu Seyoum |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @mercato967
    @mercato967 3 місяці тому +1

    ቅኔ አዋቂነትህ ሲገርመኝ ታሪክ አዋቂነትህ ደግሞ እጅግ ገራሚና ባለ ልዩ ተሰጥእ እንደሆንህ ይነግረኛል።እንኳንም የኛ ሆንህ ፣በምንስ ቃላት አንተን መግለጽ ይቻላል?

  • @SirakAlemu-m6q
    @SirakAlemu-m6q 3 місяці тому +1

    በዉቄ የግንዛቤ እና የእይታ ምጥቀትህ የምደንቅ ነዉ፣ ረጅም እድሜ ከሁሉ የእግዚአብሔር በረከቶች ጋር ተመኘሁልህ

  • @marutsega387
    @marutsega387 3 місяці тому

    Thank you Bewketu.

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 місяці тому +6

    Wow ማይሠለቸኝ ነገር ሥለ አውሮፕላን ወሬ በጣምምምም ነው እምፈራው እንደኔ ሚፈራ ያለ አይመሥለኝም።

  • @mulemule160
    @mulemule160 3 місяці тому

    በውቀቱ ያንተ የትውልድ አባል በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል ።
    በውቄ አለም ን የፈተሸ ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት እና ድንቅ ደራሲ ።።።።።።።።
    Long live bewuke ...from gojjam bure/ቡሬ።

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 місяці тому +3

    ድንቅ ጽሁፍ❤

  • @zenawimelak4762
    @zenawimelak4762 2 місяці тому

    በርታ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 3 місяці тому

    Hulem gerum nw # Bewke👌

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 місяці тому

    ዘግናኝ ልመና ብቻ
    መገናኛማ ፈጣሪ አይውሰደኝ!!! ወይ ማዘን ጭራሽ ቁስል ሳይ ቋቅ ይለኛል
    ቁስል ይታከማል
    እኛ ሀገር ይለመናል ድረድግ

  • @belultekle4932
    @belultekle4932 3 місяці тому

    Yana tyaja bawkatu yunate smhe naw ways rashe yawetaw naw I need to now please

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 3 місяці тому

    የሃሳብ ፍሰቱ ሳይሰለች ሚደመጥ ሰው