"በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል" | አባታችን ሆይ | Part 8 | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • This video is presented to you by Mahtot Tube.
    © Mahtot Tube is the sole owner of this video and reproduction of this video to any other Social Media Sites is restricted.
    አባታችን ሆይ Abatachen Hoy

КОМЕНТАРІ • 153

  • @liyuworkabebe1676
    @liyuworkabebe1676 4 роки тому +73

    እመቤቴ በሰማይ ምስክር ትሁንህ፣ አገልግሎትህን እንደ አባቶቻችን ሐዋርያት ይሁን በሰው ዘንድ ብቻ ሳይሆን በሥላሴ በፊት የተወደደ አገልግሎት ያድርግልህ።

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 роки тому +12

    "ጠላትህን ለማጥፋት ከፈለግህ ወዳጅህ አድርገው። "
    ድንቅ ነው!!!!

    • @markonalfikru2966
      @markonalfikru2966 4 роки тому

      ?

    • @Titi-mq9df
      @Titi-mq9df 4 роки тому +2

      Mark Maru ተገረምክ አይደል? አባባሉን ከምህራችን ትምህርት ነው የተዋስኩት። ትምህርቱን ሙሉውን አዳምጠው።

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ በጣም በጣም ስብከትህ እወደዋለሁ ያስተምራል ያጽናናል ተባረክ በካሴት ቢታተም ጥሩ ነበር በኡነት ይቅርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +12

    በደላችንን ይቅር በለን እያም የበደሉንን ይቅር እንል ዘንድ ወደ ፈተና አታስገባን።
    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ መምህሮቻችን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሐዋርያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ አምላክ እግዚአብሔር ጾሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን የመጣውን ይሄን ወረርሽኝ በምህረቱ ይመልስልን አሀገራችን ከአለመ በሙሉ በሱም በሽታ የተያዙትን እግዚአብሔር ይማራቸኸሸ ለመዳናችን ምክንያት የሆነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳቸው ቸር ዋሉ ሰኔ 1 /10/2012 የበረከት ጾም ያድርግልን በሐዋርያት ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በእኛም ላይ ይደርብን።

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ መተላለፋችን አትቁጠርብን በቸርነትህ ይቅር በለን ማረን
    የይቅርታ ልብ ስጠን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን በውነት የሚያስፈልገን ትምህርት እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቸሩ መድሀኒዓለም ከአንተ ጋር ይሁን ለእኔ ሞ ባዶነቴን ይሙላልኝ ጥሩ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @jovaniking6926
    @jovaniking6926 Рік тому

    እግዚአብሄር ሆይ ሳለውቅ በስህት እያወኩ በድፍረት የሰራውትን ኃጢአት ይበለኝ

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 4 роки тому +14

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስለ ንስሃ እና ቅዱስ ቁርባን ተከታታይ እንደዚህ ትምህርት ቢቀርብልን

    • @AaAa-rk8pq
      @AaAa-rk8pq 4 роки тому

      ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚያብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እድታገለግል ይትዳህ

  • @abinetgebregziabher304
    @abinetgebregziabher304 4 роки тому +8

    ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል። በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!! በርታልን ወንድማችን! የማጀቢያ መዝሙሩም በጣም ደስ ይላል።

  • @mercuriusgeorgis6293
    @mercuriusgeorgis6293 4 роки тому +1

    አሜን!
    መምህር የሕይወት ፍሬ እግዚአብሔር ይመግብህ። ይቅር እንድንል እግዚአብሔር ይርዳን። 💝

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +4

    አምላክ ቅዱስ በደላችንን ይቅር ይበለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እየተባለ ሱራፌል የሚያመሰግነው ክንፎቻቸውን ዘርግተው የሚያወድሱት የሰማይ 24 ካህናት የሚያመሰግኑት ሳያቆርጡ የሚዘምሩለት የኛኝም ሀጢያት በደላችንን ይቅር ይበለን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሐዋርያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 роки тому +11

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት!!
    ልጅ ሆኜ ይቅርታ ከማደርግ ብሞት ይሻለኝ ነበር
    አሁን ግን ይቅርታ አለማድረግ ነው የሚከብደኝ
    የእግዚአብሔር ቃል ይለውጣል !!አሁንም የይቅርታ ልብ ይስጠን !እድሜ ይስጥልን መምህራችን 🤗😍😍

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому +3

      ድንጋይን ያረሰርሳል የሱ ቃል ይቅር የሚል ልብ ይስጠን መድሃኒአለም መስቀል ላይ አሳልፎ። የሰቀሉትንም ይቅር ብሉዋልና። ይቅር እንባባል ውዴ

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እድሜ ይስጥልኝ 🇪🇷

  • @ኪዳነምህረትአናቴ
    @ኪዳነምህረትአናቴ 3 роки тому

    እግዛብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    በ እውነት አንተ "አፈወርቅ" ነህ አንደበትህ ይጣፍጣል።
    እግዛብሔር ፀጋህን ያብዛልህ መምህር!!!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому

    አሜን!
    አምላኬ ሆይ የይቅርታ ልብ አድለኝ!
    ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ያድለን!
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ!

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 роки тому +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ አፆያታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ጀቸርነትህ እንደ ይቅርታህ ይቅር በለን 😭😭😭✝️ ⛪
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏❤

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 роки тому +3

    አዎ እግዚአብሔር ማሓሪ ፍቅር ሩኅ ሩኅ ነው በሒወታችን እያየነው ነው ስሙ ከፍፍፍ ይበል ይባረክልን !🙏🙏🙏

  • @gdu5557
    @gdu5557 2 роки тому

    ብሓቅ ቃለ ህይወት የስምዐልና ክቡር መምህር ፀጋኡ የብዝሐልካ👏👏👏

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን
    ስለ ሕያው ቅዱስ ቃሉ 📚📖 የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    ለሁላችንም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና እግዚአብሄር አምላክ ያድለን በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሾች እንሆን ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን

  • @bedilukene1102
    @bedilukene1102 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ መምህሮቻችን

  • @bruktaitenegussie7001
    @bruktaitenegussie7001 4 роки тому +2

    አሜን:እግዚእብሄር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን::
    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን በዚህ ዘመን ስለሠጠን::

  • @sjsjshshshjssnsjsjs8761
    @sjsjshshshjssnsjsjs8761 4 роки тому +2

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማለዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 роки тому

    Amen Qal Hiywat Yasmaln Wud Memher Abatachn

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እርሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @betemekdesbetemekdes3617
    @betemekdesbetemekdes3617 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለልጆች አስተዳደግ ይቀጥል

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 роки тому

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @lyoulyou1741
    @lyoulyou1741 4 роки тому +4

    ዉይይይይ የዛሬዉስ ደሞ የተለየ ድንቅ ትምህርት ነው፡ በአንተ አፍ እንዲ ጥፍጥ ብሎ መቅረቡ አስደናቂ ሆነብኝ፡ በዉነት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን!!
    አሁንስ ሁሌም ይቅር ባይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ ከወንድሜ ሚስት ጋር እቀያየማለዉ አኔ ታናሽ ነኝ ብዬ ይቅር እላለዉ በቀደም ግን የበለጠ አዘንኩ ስንት ኪሎሜትር ልጠይቃቸዉ ሄጄ አስቀይማኝ ተመለስኩ እና ፡ ጥሩ አስተምረህኛል ፆም ነው ስለዚህ ይቅር እላለዉ፡ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ካዘዘዉ ወዴት ይሸሻል!!!! እናመሰግናለን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 роки тому

    ከመጀመሪያ እስከዚህ የስጠን ትምህርት ለህይወት የሚስፈልገን ስለሆነ ቃለህይወት ያስማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 4 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያድልልን ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 роки тому

    ቃለ ሒውት ያሰማልን መምህራችን ይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ያድለን

  • @samritube1313
    @samritube1313 4 роки тому

    Amen mamehirachin kale hiywotin yasemalen tsagawun yabezalen babetu yatsenalen Amen Amen Amen

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የይቅርታ ልብ ፍጠርልን ፈጣሪ ሆይ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 роки тому

    ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ለመናገር እኔም የበደሉንን የምትለውን ክፍል የበደልኩትን ይቅር እል ዘንድ እላለሁ ብዙ ግዜ ምክንያቱም የበደሉኝን ብዙ ግዜ ይቅር ለማለት እቸገራለሁ እውነት ነው ቃሉ ከማስተካከል ደንዳና ልቤን ማስተካከል አለብኝ አመሰግናለሁ ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💛💚❤🙏

  • @markonalfikru2966
    @markonalfikru2966 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @dubaiexddubaiexd1851
    @dubaiexddubaiexd1851 4 роки тому +3

    ቃለሕወትያሠማልንመምሕራችን
    እናምበተማርነውእድንኖርቅ

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 роки тому

    ወይኔ እዴት ተመስጬ እዳዳመጥኩት በጣም ልብ ይነከላ ኤንይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @dyakontekle1607
    @dyakontekle1607 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራቺን ድይቆን ኡሁየ

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kibromtesfay5622
    @kibromtesfay5622 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅህ

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ተመስገን
    ቃለህወትንያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በፀጋው እመቤታችን ድንግል ማርያም አትለይህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ተባርከሀል እኛም በአንተ ሰብከትና ትምህርቶች ከእግዚአብሔር ልጅነትን በቸርነቱ አግኘተናል ። እግዚአብሔር እውቀቱን መንፈሰቅ ዱሰን ጨምሮ ያብዛልህ።እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር ይበለን እንደ ሀጢያችን ፣ አንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ብዛት ይቅር በለን። የበደሉልን ይቅር በላችዉ ፣ እኔም ይቅር ብዬአቸዋዌለሁ፣፣ እንደምህረትህ ብዛት ይቅርታና ምህረትህን ላክላቸው። አሜን አሜን አሜን (ያቆየን)

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 3 роки тому

    አቤቱ የይቅርታ ልብን ፍጠርልኝ

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 роки тому +2

    እግዚአብሔርን እናመስግነው ቃሉን በመምህራችን ኣርጎ ስለመገበን፡ መምህር እንዳንተ ያሉትን ሽ ያድርግልን! ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 4 роки тому

    Amen Amen Amen memerachin kale hiwot yasemalin

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 роки тому

    መምህሬ አፍ እምባህ የኔ ውድ መምህር አቤት አሰታዋይ

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 3 роки тому

    ameeen emebrehan yedenedene lebonayen tararalegn kalehywetin yasemalegn memeher

  • @እቴነሽሺፈራው
    @እቴነሽሺፈራው 4 роки тому

    AMEEN AMEEN AMEEN kal hiwetin yasimalin mamirichin

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 4 роки тому

    Memerachin kale hiwot yasemalin yagelgelot yemenen yebezalih

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 4 роки тому

    በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያኮን ሄኖክ፣ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፣ አድሜህ አንደ ማቱሳላ ያርዝምልን፡ ትምህርቶችህን በጣም ድንቅ ድንቅ ነው እና በክርስቶስ ፍቅር አንወድሃለንም አናከብርሃለን፣ በሚከትለው እንጠብቅሃለን።

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሆት አሜን እሺ እኔም ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 роки тому

    በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ይሄው ሊመግበን ተዘጋጀ ... ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 4 роки тому

    ከዚህ በፊት በተቀረፀው ትምህርት ላይ ለጠየቁት ጥያቄ በደንብ አድርገህ አስረግጠህ በዛሬዉ ትምህርት ላይ መልሰህልኛል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ አሜን፡፡የሚቀጥለውን በጉጉት እና በናፍቆት እንጠብቃለን፡፡

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 роки тому

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 роки тому

    Amen amen amen

  • @robataye8339
    @robataye8339 2 роки тому

    በግዕዝ
    አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ
    ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ
    ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመን
    ሐሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ
    መንሱት አላ አድኅነነ ወባልሐነ እምኩሉ አኩይ እስመ ዚአከ
    ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን::
    በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም
    ሰላም ለኪ ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እመ
    እዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ ቡርክት አንቲ እም አንስት
    ወቡሩክ ፍሬ ከርስኪ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ
    እግዚአብሔር ምስሌኪ ጸልዪ ወሰአሊ ምሕረተ ኀበ ፍቁር
    ወልድኪ አየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስረይ ለነ ኀጣውኢነ
    አሜን::
    በአማርኛ
    አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር
    ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ
    ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን
    የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ
    በደላችንንም ይቅር በለን
    እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል
    አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን
    ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ
    መንግሥት ያንተ ናትና
    ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ
    አሜን!
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፥
    በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ።
    በሀሳብሽ ድንግል ነሽ ፤ በሥጋሽም ድንግል ነሽ
    አሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል
    ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ
    የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ
    ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና
    ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ
    ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን
    ኃጢአታችንን ይቅር ይለን ዘነድ ለዘለዓለሙ
    አሜን።

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 роки тому +1

    እኔ ግን ዲስ ላክ እምታደርጉ ሰዎች ይገርመኛል ይህንን ምስጢር የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው በእውነት።

  • @alsae2044
    @alsae2044 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @مزرعةربدان
    @مزرعةربدان 4 роки тому

    መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ ትክክል ነህ ጡሩ ትምህርት

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እንኳን ለሐዋርያት ፆም በስላም አደረሳቹ

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 роки тому

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 роки тому

    Amennn Amennn Amennn kalehewet yasemalen wedi yetekebrk memeherachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkih

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 4 роки тому

    አሜን በውነት ይሁን ይደረግልን አምላክ ይቅር ይበለን የይቅርታም ልብ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ይከብዳል
    እኔ ግን ስለይቅርታ ሲወራ ሁሌም ትውስ የሚሉኝ ሁለት ልጆች አሉ እነሱው በድለውኝ እነሱው አኮረፉኝ እኔ ግን ሁሉን ትቸ ሰላምታ እሰጣቸዋለሁ ግን ዝም ነው የሚሉኝ በጣም እናደዳለሁ ሳስበው ግን ይጨንቀኛል ግን ምን ላርግ ? ምንም ማድረግ አልችልም
    ታዳ የተበደልኩት እኔ ሁኝ እያለሁ ደሞስ ሳናግራቸው ሀላነገሩኝ እንደት ብየ ይቅርታ ልጠይቅ ዊ ከባድ ነው ብቻ የውስጤን አይቶ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ አሜን ፫

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 4 роки тому

    ኦ አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 роки тому

    ድቅ ትምለህር ነዉ ቃለለ ሂወትን ያሰማልን Amen Amen Amen🤲🤲🤲🙏

  • @henosehenon2075
    @henosehenon2075 4 роки тому

    amen wendemachen memeherachen kale heyiwetn yasemalen yagelgelote zemnhen egeziabhare yibarklh edemwn yabzalh

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን ።
    መምህር እግዚአብሔር አምላክህ እድሜ በጤና ያቆይልን ።
    እናማሰግናልን ።

  • @TesfitTesfit-xx1vi
    @TesfitTesfit-xx1vi 4 роки тому

    Amen qalehiwet yasemaln

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanagashaw8292
    @hanagashaw8292 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።ማኅቶት እግዚአብሔር ይስጥልን።🙏

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ

    amen Kale Hiwet Yassemaln

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 4 роки тому

    Kalehiwot yasemalen!

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    በጸሎት አስቡን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @selamabrham3728
    @selamabrham3728 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለው ጥልቅ ፍቅር ይደቃል የሰውልጅበሙሉ ተፍቅሮ ተዋዶ እንዲኖር ነው የሱ ፍላጎት የይቅርታ አምላክ ሁላችንም ይቅር ይበለን😘💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @wintasweet3509
    @wintasweet3509 4 роки тому

    Kalehiwot yasemaln

  • @molaleshedessie6953
    @molaleshedessie6953 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 роки тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 роки тому

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልኝ ሙሉን እየሰማው በልቤ ይቅር ያላልኩትን ሰው ስፈልግ ነበር ግን የበደሉኝ ይቅርታ ባይሉኝም ይቅር እላለው ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @ganagana8445
    @ganagana8445 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 роки тому

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen edeman xena yesxelen🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 роки тому +2

    ወይኔ መምህሬ ከመጄመሪያ ፍቅረኛዬ ያጣላኜን እና ያለያየንን ልጅ በጣም እረግመው ነበረ ይቅርም አልለው እል ነበረ እና መምህሬ ከፍቅረኜዬ ታርቅሁ ይቅርታውን ተቀብዬ ግኝ አሁን ያው ሰለሚመሰለኜ ያንን ልጅ አይኑን አያሳየኜ እላለሁ 😭😭😭😭😭 ልቦና ይሰጠኛ እሱንም ይቅር እንድለው

  • @tigistdemissie4737
    @tigistdemissie4737 4 роки тому

    kale hiwot yasemalene

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 4 роки тому

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    😔ይቅር ብያለሁ በእውነት አባቴን
    እውነት ነው ይቅርታ መጠየቅም ማድረግም ነፃነት ነው !!

  • @meronabayneh6660
    @meronabayneh6660 4 роки тому

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @memotrading6731
    @memotrading6731 4 роки тому

    አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትያዋርስልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 роки тому

    Qal hiywet yasmalen

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒውትን ያስማልን እዴሜ ጤና ይስጥልን🙇🙇🙇