30ኛ ዙር የአድማስ ዲጅታል ሎተሪ ማዉጫ|30th round Admas digital lottery Official list of Prize winning numbers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Tigistfikadu159
    @Tigistfikadu159 2 дні тому +4

    ዕጣው ለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
    የምንቆርጠው በsms እንደመሆኑ መጠን የባለ ዕድለኞች ቁጥርም በዛ ቢለቀቀ ጥሩ ነው

  • @totemberanegash6314
    @totemberanegash6314 День тому

    ሁለት አመት ከወር እስከ ወር ቆረጥኩ አሁንስ ሰለቸኝ ብሩን ባጠራቅመው እስከአሁን 5 ሚሊዮን ይሞላልኝ ነበር በጣም ይገርማል

  • @yetnayetmekonnen4797
    @yetnayetmekonnen4797 2 дні тому +3

    እኔ አላምንም 4ሚሊዮን ብርርር ወይኔ ታድዬ የምለው መች ይሆን😅

  • @hamzabilal1157
    @hamzabilal1157 2 дні тому

    Thank you!!!

  • @yonasaklilu3725
    @yonasaklilu3725 4 години тому

    ኤጭ አሁንስ ሰለቸኝ እንዴ አጥንት ከድስት አይወጣልኝም ተለበለብኩ እኮ

  • @Bedlu1234
    @Bedlu1234 День тому

    ተሰፋ አንቆርጥም እኛም እድለኛ እንሆናለን

  • @EalsaBelete
    @EalsaBelete 2 дні тому +1

    እርይ እድል

  • @AskalLegese-s4m
    @AskalLegese-s4m 2 дні тому +1

    መቸነው የሚደርሰኘ

  • @MohamedUmar-k3x
    @MohamedUmar-k3x 20 годин тому

    Mohammed umar

  • @teddyandargie8324
    @teddyandargie8324 2 дні тому

    አንድ ቀን እንደምሸለም ተስፋ አለኝ

  • @TolosaTolosa-i1b
    @TolosaTolosa-i1b 2 дні тому

    የተቆረጡ ድጅታል ሎተሪዎች ቁጥር ብጠፉ እንዴት ማግኘት እንችላለን ???

    • @Telecom-mobilemoney
      @Telecom-mobilemoney  2 дні тому

      ወድ ደንበኛችን፤ በስራ ሰአት ከ2:30 እስከ 11:30 በማንኛዉ ቀን ወደ 9695 ይደዉሉልን።እናመሰግያለን!!!

  • @YonassinegaSinega
    @YonassinegaSinega День тому

    Kutru.tafbin min latg

    • @Telecom-mobilemoney
      @Telecom-mobilemoney  День тому

      @@YonassinegaSinega ወድ ደንበኛችን፤ በስራ ሰአት ከ2:30 እስከ 11:30 በማንኛዉ ቀን ወደ 9695 ይደዉሉልን።እናመሰግናለን!!!

  • @AddiseYalewu
    @AddiseYalewu День тому

    ለሁሉም ተሸላሚዎች ትደዉላላችሁ ከ1_10 ላሉት

    • @Telecom-mobilemoney
      @Telecom-mobilemoney  День тому

      @@AddiseYalewu ዉድ ደንበኛችን፤በትክክል።የሎተሪ ቁጥር ቢጠፋም ምንም አያሳስብም ይደወላል።እናመሰግናለን!!

  • @Sel-tube
    @Sel-tube 2 дні тому

    31zur mace naw mijamaraw

    • @Telecom-mobilemoney
      @Telecom-mobilemoney  2 дні тому

      ዉድ ደንበኛችን፤ታህሳስ 22 ከምሽቱ 6 ጀምሮ ጀምሯል።መልካም እድል።እናመሰግናለን!!

    • @MeskiEshetu-oz6fs
      @MeskiEshetu-oz6fs 2 дні тому

      @@Sel-tube tejemirual eko

  • @MohamedUmar-k3x
    @MohamedUmar-k3x 20 годин тому

    030