ካናዳ ኖርዌይ እና ሲዊዲን ለመሄድ ይመዝገቡ | How to register/Sign Up to Canada, Norway & Sweden

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለተጀመረው የውጭ ሃገር የሥራ እድል ፈጥነው ይመዝገቡ
    Register quickly for the foreign job opportunities launched by the Ministry of Labor and Skills
    lmis.gov.et
    #lmis #ሥራ እና #ክህሎት
    GM Tech Tube will provides Technological solutions and eliminate Techno phobias

КОМЕНТАРІ • 69

  • @atsedetube17
    @atsedetube17 Місяць тому +2

    Thank You so much!

  • @HappyAnteater-fu4tg
    @HappyAnteater-fu4tg 5 днів тому +1

    እያሳየህው ያለህው እኮ lmis ነው ወደ ካናዳ እንዴት ነው ምንመዘገበው

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 9 днів тому +1

    ለሰጠህን ማብራሪያ በጣም እያመሰገንኩ፣ አሻራ ከመስጠቴ በፊት ያለውን ሂደት ጨርሼ ነበር ነገር ግን የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ማስተካከያ ማድረግ ፈልጌ ነበር ሌላ ስልክ ደግሞ የለኝም

    • @GMTech17
      @GMTech17  8 днів тому

      @@antenehadmasu6476 Education, skills & experience አሻራ ከሰጠህም በኋላ ማስተካከል ትችላለህ ሌላው ግን አይቀየርም።

    • @antenehadmasu6476
      @antenehadmasu6476 6 днів тому +1

      @@GMTech17 Betam amesgnalehu

  • @computerscince8862
    @computerscince8862 10 днів тому +3

    not for canda yhe le LMis mezgba nw

  • @JamuJamu-r9t
    @JamuJamu-r9t 4 дні тому +1

    Pasward sasgeba 8 dijit embi alegn

    • @GMTech17
      @GMTech17  3 дні тому

      @@JamuJamu-r9t Use strong password like #@&$2017

  • @user-vj4ue2eq6w
    @user-vj4ue2eq6w 19 днів тому +2

    Ante yasayehw lmis mizgeba new minu new kecanada gar miyagenagnw yeEthiopiawiyanin sis bilit silemitaku new Canada Norway mitlut brother kawokw tikiklegna info siten Zim bilh subscriber lemasfat wishet atawora

    • @GMTech17
      @GMTech17  18 днів тому

      ምኑ ነው ውሸት በያ ልጆች ፈተና እየወሰዱ አይደል እንዴ አንተ ገና እስካሁን እዚህ ላይ ታወራለህ፡፡ ለመተቸት ባትቸኩል ወንድማዊ ምክሬ ነው፡፡

  • @biyako212
    @biyako212 Місяць тому +3

    biometric chershalew so ketayu mindinew .linkun lakilin ye sirawn weyis enesu eskemilikunew mintebkew

    • @GMTech17
      @GMTech17  Місяць тому +1

      You have to wait until you got the link via SMS.

    • @selomegezmu
      @selomegezmu 26 днів тому +1

      Biometrics yet nw misetew ebakhn asawekegne

    • @GMTech17
      @GMTech17  25 днів тому

      @@selomegezmu ክልል ከተሞች ከሆነ በተመረጡ ክፍለ ከተሞች ይሰጣል፡፡በሚቀርብህ/ሽ ማዕከል ይሰጣል፡፡

    • @AbrahamTiku
      @AbrahamTiku 21 день тому

      Yet nw yalhew bro

    • @AbrahamTiku
      @AbrahamTiku 21 день тому

      Kager wechi yalw passport yasflegal

  • @user-tt9oh7bn3y
    @user-tt9oh7bn3y 22 дні тому +2

    Biometrics yet new yimesetew?

    • @GMTech17
      @GMTech17  22 дні тому

      በአቅራቢያህ ባሉ በተመረጡ የአሻራ ማዕከሎች ወይም ክፍለ ከተሞች

  • @ezrasamson-ez2mv
    @ezrasamson-ez2mv Місяць тому +2

    text-dersoge neber ena be technology seletemerute be ze link register yadergu yelale keza linkun senekaw job listoche nachew mendn wmadergew apply ena nege wy mandergew ensu meseloge megenaguge????

    • @GMTech17
      @GMTech17  Місяць тому

      ስለዚህ እሱን መሙላት ይኖርብሃል
      በእራስህ ከቻልክ ሙላው ካልቻልክ ደግሞ ኢንተርኔት ካፌ ሄደህ ሙላው ብሮ

    • @FekaduDebebe-k5g
      @FekaduDebebe-k5g 27 днів тому

      enem dersogn neber, be text betelakew link meserete register adrege neber neger gn smart cv generate/create madreg alchalkume ....techemari neger kale eski share adergune

  • @BawokeBelete-d3v
    @BawokeBelete-d3v 19 днів тому +1

    I have registered before a months, biometric data accomplished but, nothing new still now! If anybody know something about it and link available please welcome!

    • @GMTech17
      @GMTech17  19 днів тому

      You will have to wait until you receive a message on the phone you registered with.

  • @user-uj3rz7hz1l
    @user-uj3rz7hz1l 26 днів тому +2

    ባዮሜትሪክ ለብሄራዊ መታወቂያ ከሰጠነዉ ጋር አይጋጭም ?
    ድጋሜ መስጠት ያስፈልጋል ወይ?

    • @GMTech17
      @GMTech17  25 днів тому

      መስጠት ያስፈልጋል አንድ አይደለም ትችላለህ በያ

  • @user-zl7lo1px2f
    @user-zl7lo1px2f 25 днів тому +1

    OTP Yetelakebet silk tefagn ena endet new ahun yemitekembetin silk masgebt yemichilew?

    • @amentube17
      @amentube17 24 дні тому

      አይቻልም ያለህ ብቸኛው አማራጭ የጠፋብህን ስ.ቁ ከእንደገና ማውጣት ነው።

  • @FaizShakirNure
    @FaizShakirNure Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GebreamlakShalom
    @GebreamlakShalom Місяць тому +2

    ባዮሜትሪክ የት ነው የሚሞላው?

    • @GMTech17
      @GMTech17  Місяць тому +3

      በሚቀርብህ ክፍለ ከተማ አሻራ መስጠት ትችላለህ ብሮ

  • @yidersalsisay3257
    @yidersalsisay3257 12 днів тому +1

    Biometrics mereja yet nw yemisetew

    • @GMTech17
      @GMTech17  12 днів тому

      @@yidersalsisay3257 video serchalew watch it bro!

  • @FraoliFira
    @FraoliFira 24 дні тому +1

    Forget passward biye sigeba OTP sasigebawu to many attempt nw yemilegn endet nw yemisitekakelewu

    • @amentube17
      @amentube17 24 дні тому +1

      የተላከልህን ሊንክ ለብዙ ሰው ሰው ሸር ካደረከው በጣም ያስቸግራል።

    • @FraoliFira
      @FraoliFira 24 дні тому +1

      ​@@amentube17 lemanm share alarekutim mefitihe yelewum?

    • @amentube17
      @amentube17 24 дні тому +1

      @@FraoliFira መፍትሔ እያፈላለኩኝ ነው። በቻልኩት ፍጥነት መረጃ ይዠ እመለሳለው።

    • @amentube17
      @amentube17 23 дні тому

      መፍትሄው ለ24 ሰዓት ምንም ሳይነካኩ መጠበቅ ነው። ከዛ Too many attempt እሚለው ይስተካከላል። ፈተና የተላከለት ልጅ አለ እንዴት መስራት እንደምንችል አሳያችኋለው።

  • @Antex88
    @Antex88 24 дні тому +1

    Yehinm manem alakatewm
    Egna yechigren edite new
    Ye Norway job apply yemnadregew

    • @amentube17
      @amentube17 24 дні тому

      @@Antex88 ተመዝግበህ አሻራ ከሰጠህ እና ለስራው ከተመረጥክ ቴክስት ይገባልሃል ጠብቅ።

  • @snoopeem2742
    @snoopeem2742 22 дні тому +1

    Ene moleche neber gn. OTP password. Yemtalgn. E-LMiS bemilewe ayedelm 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @GMTech17
      @GMTech17  22 дні тому

      ከ E-LMIS ውጭ OTP እሚልክ ሌላ የለም፡፡

  • @MeskeremTesfayeBekele
    @MeskeremTesfayeBekele 22 дні тому +1

    Harbi hager yalenews bero endat nee memulat yemehelew

    • @GMTech17
      @GMTech17  22 дні тому

      አረብ ሀገር ያላችሁ እሚቻል ከሆነ በኤጀንሲ በኩል አነጋግሩ፡፡ ምክንያቱም አሻው እሚሰጠው የግድ ኢትዮጵያ ስለሆነ፡፡

  • @tedibamlak246
    @tedibamlak246 20 днів тому +1

    Document አላስገባሁም ሁሉንም ጨርሻለሁ ድጋሚ እንዴት ላስተካክለው

    • @GMTech17
      @GMTech17  19 днів тому

      ስማርት ሲቪ ላይ ሁሉንም ዶክመንት ጫን

  • @HaytBarhu
    @HaytBarhu Місяць тому +1

    ወንድሜ በሞባይል ጥር ማቅረብ ይቻላል

  • @የራያዋ-ከ1ገ
    @የራያዋ-ከ1ገ 19 днів тому +1

    ወንድሜ አረብ ቤት የምንሰራስ መሞከር እንችላለን ?

    • @GMTech17
      @GMTech17  19 днів тому

      የግድ ኢትዮጵያ መሆን ይኖርባችኋል፡፡ አሻራው ኢትዮጵያ ሰለሚሰጥ

    • @የራያዋ-ከ1ገ
      @የራያዋ-ከ1ገ 19 днів тому +1

      @@GMTech17 እሽ አመሰግናለሁ 🙏

  • @HaileDubai
    @HaileDubai 22 дні тому +1

    እኔ ዱባይ ነኝ እና ከዚህ መሄድ እችላለሁ ወይ

    • @GMTech17
      @GMTech17  22 дні тому

      እስኪ አናግሪያቸው እርግጠኛ አይደለሁም

    • @HaileDubai
      @HaileDubai 22 дні тому +1

      @@GMTech17 ማንን ላናግር ብሮ

    • @GMTech17
      @GMTech17  22 дні тому

      @@HaileDubai ኢምባሲ አካባቢ ያሉ ሰዎችን አናግር

  • @user-mh7vf1hu1h
    @user-mh7vf1hu1h 24 дні тому

    To many attempt belo zegabigne endet yistekakelal

    • @GMTech17
      @GMTech17  24 дні тому

      Too many attempt emilew Yetelakelihin link lebizu sew share kaderekew nw. Enji leante bicha kehone yiseral. lelochim silalu solution kalew inform adregihalew.

  • @abdurahmanshamil2428
    @abdurahmanshamil2428 Місяць тому +2

    የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን አስገባሁ ሌላውን በስህተት skip.Skip አልኩት ምዝገባዎ በትክክል ተጠናቓል ባዮሜትሪክስ አስገቡ ይላል ከዛ በፊት ያለውን ጨርሼ ሳልሞላ። ከአዲስ እንደገና ፎርሙን መሙላት እችላለሁ እንዴት አርጌ?????????

    • @GMTech17
      @GMTech17  25 днів тому

      በሌላ ስልክ ቁጥር ተጠቅሞ መሙላት ይቻላል፡፡ በፊት የሞላሽውን ማስተካከል አይቻልም::

    • @RomanYemane
      @RomanYemane 21 день тому +1

      ተመዝግቤ አሻራም ሰጥቼ ነበር ከ4 ወር በፊት ሰሞኑን ቴክስት ደረሰኝ እና በሊንኩ ስገባ አልከፍት አለኝ pass word እረሳሁ እንዴት ላርግ እርዳኝ እባክህ

    • @GMTech17
      @GMTech17  21 день тому +1

      @@RomanYemane Forgot Password እሚለውን ክሊክ ካደረክ\ሽ በኋላ ስልክ ቁጥር ታስገባለህ/ሽ ከዛ OTP በስልክህ/ሽ ይልክልሃል/ሻል፡፡ የተላከልህን OTP Verify ካደረክለት/ሽ በኋላ አዲስ ፓስወርድ እንድትሰጥ/ጭ ይጠይቅሃል/ሻል፡፡ አማትረሳው/ሺው አዲስ Strong Password ከሰጠህ/ሽ በኋላ you can easily sing in to E-Lmis system

    • @RomanYemane
      @RomanYemane 21 день тому

      @@GMTech17
      Thank you so much

    • @kidistkindu3195
      @kidistkindu3195 19 днів тому +1

      Biometric ashara alasgebahum gn enterprise salilew behager wust new yaderekut bewuch edil endagegn Enterprise malet neberebgn mn yushalal?