እንዳትሽወዱ አደራ ጠቃሚ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 сер 2021

КОМЕНТАРІ • 256

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  2 роки тому +8

    0920786516
    በ እ0912080666ስማኢል ፈርኒቸር👇👇👇👇👇👇👇👇t.me//AAAAAjoinchatFOzh_VZsmKKFrRCBg

    • @user-yv4ho9be6b
      @user-yv4ho9be6b 2 роки тому

      ሁሉም ቦታ ታደርሳላችሁደ

    • @awelhawatube9327
      @awelhawatube9327 2 роки тому

      ጎበዝ ያላችሁት በሙሉ ትክክል ናችሁ ከጠሉም ይጥሉ ይሄው እኔ ቁጭ ብያለሁ

    • @awelhawatube9327
      @awelhawatube9327 2 роки тому

      ጎበዝ አስታዋይ ነሽ

    • @abcdabcd-bm5xu
      @abcdabcd-bm5xu 2 місяці тому

      ኢስማኢልፈርኒቸር

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 2 роки тому +36

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኛ ምን እናድርግ ቤተሰብ ነው የሚሰራው ደግሞ ለዱኒያ ቤት መጨነቅ. ብዙም አያስፈልግም የመጨረሻ ቤታችን የአኬራ ቤታችን ያሳምርልን ያረብ ያረብ አላህ. ሀገራችን. ሰላም ያድርግልን. ያረብ ያረብ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-ij5to3lt3v
      @user-ij5to3lt3v 2 роки тому +1

      @@user-hx7vt8mp7kእሽ ደምሬሻለሁ

    • @nohatube8019
      @nohatube8019 2 роки тому

      ሰብ አድርጉኝ ውዶች

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k 2 роки тому

      @@nohatube8019 ነይ ቤተብ እንሁን

    • @sus2475
      @sus2475 2 роки тому +2

      ዝም አትያቸውም ወይ እኔ ምንም አልጨነቅ

  • @user-kg6xs6lf2x
    @user-kg6xs6lf2x 2 роки тому +26

    ልብ በሉ ምርጥ ምክር ነው የቤት አስቤዛ እያላችሁ መርቅናችሁ እምታግበሰብሱ ልጆች እመኑኝ ትጎዳላችሁ ገዘባችሁን ያዙ

  • @user-mp2qe9yi6k
    @user-mp2qe9yi6k Рік тому

    አሚንያርብ

  • @bfhdjvhchdh7219
    @bfhdjvhchdh7219 2 роки тому +14

    የእስማኢል ሚስት ድምፆዋ ያምራል

  • @user-dk4wp4rc2s
    @user-dk4wp4rc2s 2 роки тому +9

    እናመሰግናለን ወላሂ ብራችን ያላግባብ ነዉ ሚጠፈዉ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 роки тому +4

    ምርጥ ምክር ነዉ ምርጦች የነሠአድ ቤትኮ ትልቅነዉ ማሻአላህ ✊👍

  • @hayatyimam5511
    @hayatyimam5511 2 роки тому +5

    ሀሪፍ ትምርት ነወ የሰጣችሁን እህቶቻችን ኑሩልን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 10 місяців тому

    ዋውጥሩምክር:እሚሰማካለ

  • @Islam449
    @Islam449 2 роки тому

    Masha Allah 👍👍👍

  • @fatimahhh4872
    @fatimahhh4872 2 роки тому +5

    ማሸአላህ ደስ ስትሉ ለምክራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @ramateeumagamal7752
    @ramateeumagamal7752 2 роки тому

    Amiiiin

  • @user-xj4xo7yo6z
    @user-xj4xo7yo6z 2 роки тому +9

    ወአለይኩም ሰላም ውዶቸ ባለኝ ደስተኛ ሁኘ መኖር ነው ብቻ እቃየን ጨርሱ እና አልቋል በሉኝ አዱኒያ ነው ሰው ባለው ነው ሁለት ክላስ አለኝ ይበቃኛል መረተብ አቅበታለሁ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ በስርም ለሚሰቃዩ አላህ ይድረስላቸው

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 2 роки тому +11

    አረብ ሀገር ሆኖ ቤት ማሠራት ወላሂ ተቃጥሎ መሞት ነው

  • @user-vk1uu6bl7t
    @user-vk1uu6bl7t 2 роки тому +1

    ወዳጅ አባት ኳለህ ኩራ የኔ ውድ አባት እዴፈለኩ አድርጎ ሰርቶልኛል የጨትም ቤት ቢሆን ዘላለም ይኑርልኝ ግን ለወንድም ቢዴራጋቸውም ማፊ ፋይዳ ግን ወላጅ አባት ❤️❤️❤️

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому +1

      ትክክል የኔምአባቴ ሰርቶልኛል አልሀምዱሊላህ

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 роки тому +1

    ዋው ዛሬ ገና ጥሩ ሀሳብ ቀጥሉበት እውነታችሁን ነው እኔም ደርሶብኛል

  • @user-qu1tm2wf7d
    @user-qu1tm2wf7d 2 роки тому

    ትክክክክክክክልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 2 роки тому +1

    ትክክል ነው ያላቺሁት የኔውዶቺ መቻሉን ይስጠንእንጂ

  • @user-hh9li7fl4x
    @user-hh9li7fl4x 2 роки тому +10

    እኔሥ እደት እደሚያደርጉት አላቅም እህቴ ናት እምትሠራው ከትምህርት ጋር በተለይ ብዙም አይመቻትም ያለሧ ማንም የለኝ እደፈለገ ይሁን ምን አባቱ ዱኒያ ብታምርም አታኮራ

    • @user-kj7iu3lp6e
      @user-kj7iu3lp6e 2 роки тому +4

      አብሺሪ አህት አላህ አለን ርሱል ሠለላሁ አለሂ ወሠለም ሌላው ቀርቶ እሚተኙበት ምንጣፍም አልነበራችውም ሥለዚህ ያም አልፎ ወዴ አኼራ ሄዱው። ኢና ሊላሂ ወእና እለሒ ራጁኦን

  • @raheemadubai9476
    @raheemadubai9476 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @aishakadeer8607
    @aishakadeer8607 Рік тому

    Maasha alhaa

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 2 роки тому +4

    በርቱ የኔ እንቁወች እናመሰግናለን ማን እንደ እናትና አባት

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q 2 роки тому

    በርቱ የኔ እንቁወች በጣም ምርጥ ምክር ነው ወላ😘😘😘😘

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለወሎ ህዝብ

  • @sultan2000
    @sultan2000 2 роки тому +1

    Excellent video I wish you good luck

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 роки тому

    ትክክል ሀቂቃ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 2 роки тому

    Walahi xuru Timirt naw shikuran wud ihitoch 💗💗👍🏻

  • @mamtube3365
    @mamtube3365 2 роки тому

    ጥሩምክርጅዛኩሙላህይረን ወላሂ ልክ ብላችሆል

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 2 роки тому +1

    እኔ አሠርቻለሁ አላህ ያሳምርል ስመጣ ደስ የሚለኝ ያርገኝ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 роки тому +7

    እኛ ብሩን እንዴት እንደምናገኘው እናውቃለን በቀን 3,4 ሽንትቤት እያጠብን እነሱ አይረዱም እህቶቼ እዚህ ሁናችሁ ኢትዮ ያለ ወንድ አታግቡ እዛው ስትሄዱ ይደርሳል ብራችሁን ያዙ

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 2 роки тому +1

    ትክክል ወላሂ

  • @fatmaabdalla6625
    @fatmaabdalla6625 2 роки тому

    Ammmmmiiin

  • @FedillaAbedllaYouTube
    @FedillaAbedllaYouTube 2 роки тому +1

    ወላህ ትክክል ነዉ 😭😭😭

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 2 роки тому

    ትክክል

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 2 роки тому

    ትክክክል ነገር ነው የተናገራቹት አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 2 роки тому +1

    ሰአዳ ትክክል ነሽ የገጣር ሰው ብዚም አያቁም

  • @tahalilpump2795
    @tahalilpump2795 2 роки тому

    👍👍👍

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l 2 роки тому

    ወላሂ ልክ ነሺ

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 2 роки тому +9

    ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ምርጦች በርቱ

  • @user-om5rq2vp4p
    @user-om5rq2vp4p 2 роки тому +1

    ❤️❤️👌👌

  • @user-vk1uu6bl7t
    @user-vk1uu6bl7t 2 роки тому +5

    ጫራሽ ቅስማችንን አትስበሩን ለዱኒያ ቤት ዋናው ያንኛውን ቤት ማሳመር ነው

  • @GalAe-em1eo
    @GalAe-em1eo 2 роки тому +5

    ሁለት ብርቅየወች ጀዛከላህ ከይር

  • @semutisemutiz1329
    @semutisemutiz1329 2 роки тому +1

    አሚንንን

  • @afafesulyman3687
    @afafesulyman3687 2 роки тому

    Alhamdulilah enate merte bete sertalegnalechi eregem edem ena tena yisetelegn

  • @fatimahm7388
    @fatimahm7388 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @user-bk6wi2ei4i
    @user-bk6wi2ei4i 2 роки тому +4

    ዋዉ የዛሬዉ መልእክታቹ ልዩ ነዉ

  • @vip6526
    @vip6526 2 роки тому +1

    ወላሂ ጥሩ ምክር ለግሣቹሁናል እናመሠግናለን

  • @rabiaomair7065
    @rabiaomair7065 2 роки тому

    ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አዳድ ነገሮችን እዚህ ሹክ በሉን
    እኔም እቃ አዛለሁ ኢንሻአላህ ቤቴን ልጨርስ

  • @ramboh7846
    @ramboh7846 2 роки тому

    መሻአላህ

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 2 роки тому +3

    ትክክል ጥር ትምህርት ነው

  • @ekutube6157
    @ekutube6157 2 роки тому +2

    ሰላም እኳን ደህና መጣቺሁ

  • @user-cp7hs6gq7m
    @user-cp7hs6gq7m 2 роки тому +2

    በጣምጥሩ ምክር

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ምክር ስራዬ ትቼ አዳመጥኳቹ

  • @user-ig8od5bk2k
    @user-ig8od5bk2k 2 роки тому

    መሸአለህ ጀዘኩሙ አለህ ጀግኖች በርቱ መሮች

  • @rabitube6009
    @rabitube6009 2 роки тому

    ማሻ አላህ አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳቹት ሀሳብ በርቱ

  • @sultan2000
    @sultan2000 2 роки тому +3

    فيديو ممتاز أتمنى لكم حظا سعيدا

  • @ayarsetup8497
    @ayarsetup8497 2 роки тому +1

    ትክክል ምክራቹ ለሚረዱ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 2 роки тому

    አወ ትክክል ነው እኔም ይህ ታሪክ አቃለሁ የጎደኛየ ታሪክ ነው እቃልታሰራብላ ነበር ግን አይለካም ብለዋት አለካቺሁላትም.

  • @user-xs1yf3cq6t
    @user-xs1yf3cq6t 2 роки тому +1

    የኔ ምርጦች በርቱ ምእራችሁ ደስ ብሎኝነው ያዳመጥኩት

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 2 роки тому +2

    አቡ ሁሬይራ ረ ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ሰ ዐ ወ እንዲህ ብለዋል አንድ ሰው ለሌላ ሰው እንዲስግድ የማዝ ብሆን ኖሮ ሚስት ለባላ እንድትስግድ አዝ ነበር አሉ ሀዲሱን ተርሚዚይ ዘግበውታል#አትለፉኝ#ሰብስክራይብ አረጉኝ#በፍቅር❤️🙋🏽‍♀️🙏🏻

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 2 роки тому

    wealykum selam ማሻአላህ ጡሩ ምክርነው ተማሩ ውዶቼ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 2 роки тому

    እዉነት ነዉ ቤተሰብ የሚሰሩት በራሳቸዉ ሀሳብ ስለሆነ እኛስናየዉ አይጥመንም ሀሪፍ ትምህርትነዉ

  • @user-nt4xx1kf4d
    @user-nt4xx1kf4d 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 2 роки тому

    እውነት ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍እህቶቸ አልስህ ይጠብቃቺሁ

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 2 роки тому

    ለዊቲ ጓደኛዬ ትክክል ነሽ ሳአዲም እንደዛው ትክክል ነች

  • @saada373
    @saada373 2 роки тому +2

    የዛሬ ትምህርታቹ አሪፍ ነው

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 2 роки тому +3

    ጀዛኩም አላህ ኽይር ውዲ እቶቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቀን

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 роки тому

    ወላሂ እዉነት ነዉ በጣም ትክክል ነዉ

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 Рік тому

    ሀዉይ በረካሁኝ 😘😘

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s 2 роки тому

    ሳህ

  • @susuTube394
    @susuTube394 2 роки тому +3

    ልክ ናችሁ ወላሂ ቁርጥርጥ ነው የሚያደርጉት

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Рік тому

    ኡፍፍፍ የኔስ ጉድ እደት አድርገው ይህን ያሰሩልኝ

  • @zaharahassan2046
    @zaharahassan2046 2 роки тому

    ትክክክልናችሁ ወላሂ እኔም ደርሶብኛል ሁለተኛ ወጭ ያወጣሁነው

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 роки тому

    ሹክራን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቤተሰቦች አሉኚ ሲቀጥል ከኔ በላይ ያስቡልኛል አልሀምዱሊላህ አንድ ብር. አይነኩብኚም

  • @hayatmohammed9139
    @hayatmohammed9139 2 роки тому +1

    ጥሩ ምክር ነዉ ያስተላለፋችሁት

  • @yasadamiehet8220
    @yasadamiehet8220 2 роки тому

    ምርጥ ምክር ነው

  • @user-kr8zf9xr3s
    @user-kr8zf9xr3s 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x 2 роки тому +4

    ትክክል ዛሬ እውነት አወራችሁ በደንብ ንገሩን

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 2 роки тому +1

    አዎ ልክ ናችሁ የመኝታ ክፍል ተለቅ ማለት ነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 роки тому +1

    ምርጥ ምክር ከምርጥ ሰወች👈👍👍👍👍👍👍👍💜

  • @tube-hh1uq
    @tube-hh1uq 2 роки тому +5

    ዲምፅሽ ያምራል ሙሺሪት

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 роки тому

      አፍንጫ ሳታይ

    • @Tube-li7wg
      @Tube-li7wg 2 роки тому

      ደምሬኝ

    • @user-gm7xm8rh3f
      @user-gm7xm8rh3f 2 роки тому +2

      @@kmloveadamaa8214 አፍጫዋስ ምን ሆነ ቆጅየ ናት ማሻ አሏህ

  • @mahataher2707
    @mahataher2707 2 роки тому

    ሳትክክክል

  • @user-sc7sb3su1j
    @user-sc7sb3su1j 2 роки тому

    ትክክክክል

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t Рік тому

    የኔ ውድ ባል ወላሂ ቤቴን ጥንቅቅአድርጎጨርሶልኛል አልሀምዱሊላ ወላሂ ከሱስነፃ የሆነባል ስለሰጠኝ ጊታየ ምስጋና ይገባህ ጌታየ

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 2 роки тому +1

    እኔሥ አልሀምዲሊላ በደብሠረቸ አለሁኝ እምገባበት ያዲረገኝ ኢሻአላ

  • @mahataher2707
    @mahataher2707 2 роки тому +3

    አባቲኖርልኝእማምርቤትሰርቶልኛለአላህእርጀምእደሚእደሰጠውዱአአርጉልኝ🤲🤲🤲🤲

  • @user-eu4fp6jv7v
    @user-eu4fp6jv7v 2 роки тому

    ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህ ጥሩትምርትነው በርቱ
    በቅንነትኑእንደማመር

    • @Tube-li7wg
      @Tube-li7wg 2 роки тому

      ደምሬኝ እህት

  • @madenass2767
    @madenass2767 2 роки тому

    ጥሩምክርነው

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 роки тому +1

    ትክክል ናችሁ
    እኔ በወንዲሞቼ አይቸዋለሁ 😥😥😥
    ወንዲም እህት አትመኑ ሲቀጥል ባል ተብሉ ራሱ
    የሚቅምበት አለ እሷ ብር ስለክለት እግሩን ዘርግቶ 😂
    ወላሂ በስደት ያላችሁ እህቶች ብራችሁን ያዙ !!!

  • @user-cs2js5iq6d
    @user-cs2js5iq6d 2 роки тому

    ውይ።ሰአድ።ትክክልናት።እራስንመለወጥነው

  • @user-ic6zt8np6d
    @user-ic6zt8np6d 2 роки тому +2

    ሀዋ እማቅሽ መሰለኝ ማማየ

  • @user-ed9pl5gy2p
    @user-ed9pl5gy2p 2 роки тому +1

    ትክክል፡እህቶቸ፡የስርሩልኝ፡ቤት እንደምንፈልገው አይሆንም፡እኔም፡ደርሶብኛል በርግጥ፡ወንድሞቸ ጥሩ፡አርገው እንዳልኳቸው ነው ያሰሩልኝ፡ግን፡አንዳንድ፡ጊዜ እነሱ፡የፈለጉትን እጂ፡የኔን አይሰሙም ቤቱ፡አነስ አረጉብኝ፡እጂ ጥራቱ፡ቆጆ ነው ኮርኒሱም ጅብሰሙም በፎቶ፡እያየሁ፡የሚሰሩትንም ሰወች አናግሬ ነው የሳራሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-bs6ji9vb2s
    @user-bs6ji9vb2s 2 роки тому

    ዋአሌኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ውድእህቶቸ ከልብእናመሠግናለን ጀዛኩምአላህኸይርጀዛ ልዩ መልክትነው

  • @emmy5920
    @emmy5920 2 роки тому

    ማሻ አሏህ እስኪ አሪፍ አሪፍ ቤቶችን አሳየን

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 2 роки тому +1

    በጣምጠቃሚ ምክር ጀዛኪም ቅመመሞች

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому

    ሠብ አሸኩሽ እህቴ በርቱ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sgfhgdguhj5981
    @sgfhgdguhj5981 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እህቶቸ

  • @user-ci3sp9eb3g
    @user-ci3sp9eb3g 2 роки тому

    እኮ ትክክል እኔም ገብተን እሳራለን
    ብየ ግገም ብይበታለሁ ባሉካን

  • @karimakarima6551
    @karimakarima6551 2 роки тому

    በርቱ