ዛሬ በጉዟችን ያጋጠመን ምን ይሆን እኛስ ስለፍቅር እንዘምታለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 702

  • @Robielm
    @Robielm 2 роки тому +158

    ከኤርትራ ዲያቆን ወንድማቹ ነኝ ሁሌ ነው የምከታትላቹ "
    ግን ተሎ ተጋቡ ምክንያቱ ፈተና ላይ እንዳተገቡ በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ።🇪🇷

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera 2 роки тому +18

    ወጣን አንመለስም ካላችሁ በኋላ መጨረሻውን ሳየው ልትመንኑ መስሎኝ ነበር
    የሚገርማቹ ፈረሱን ሳየው መቼም የማልረሳውን የጎንደር ጉዞ ነው ያስታወሰኝ በቅሎ ላይ ወጥቼ የ4ሰዓት መንገድ ተጉዤ ስወርድ እግሬ ተፈርክኮ ብራኬት መስዬ በሰው ታዝዬ የገጠር ጎጆ ውስጥ ከ2ቀን በኋላ መራመድ ቻልኩ የማይረሳኝን የእማማ ጡጫ መዳፍ ቀምሼ ለመስበክ ቆሜ ጨርሼ ወደአገሬ ስመለስ ሌላ አማራጭ የሌለውን መንገድ በድጋሚ በዛችው በቅሎ ተሳፍሬ እስከሎንቺኑ መጣሁ ከዛም የገጠሩ ሰው እየሳቀብኝ እግሬን ፈርክኬ ባስ ውስጥ ገባሁ አዲስ አበባ ስደርስ ነው ኖርማል እግር ያገኘሁት አዲስና ቃል ግን ብልጥ ናቸው ምክንያቱም ሁለት የሚመስሉ አንድ ናቸው ይደጋገፋሉ ይተዛዘላሉ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 роки тому +1

      😂😂😂ጥሩ እገጣም ነው መምራችን

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 роки тому

      Wey memerahen😂😂😂😂😂😂

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 2 роки тому +65

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ነበር የአባታችን በረከታችሁን ይድረሰን ይደርብን በእውነት አቤት መታደል እኛንም ለደጆ ታብቃን ኪዳነ ምህረት አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 роки тому +43

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤😭

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z 2 роки тому +55

    በጣም ደስስስ የሚል መክር ባባቶች ምክር እድንኖር ፍቃዱ ይሁንልን❤❤❤
    በቀጣይ ጎደር ሂዱልን ስወዳችሁ ጎሽ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 роки тому +32

    ሐዲስ ቤተክርስቲያን ስትሄድ ነጠላ ልበስ ቃልዬ የኔ ሴት ስወድሽ እኮ ኪዳነ ምህረት ሞገስ ሰላምና ጤና ትስጣችሁ ❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 роки тому +50

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️💒⛪️💒💚💛❤️🕊🕊🕊😍😍😍

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 2 роки тому +1

      በጣም..ታምራላችሁ.።ሀገራችን።ስላም።እምዬ።ሀገራችን ።ኢትዮጵያ ።ለዘላለም ት።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому +17

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥወት ደስስስ የሚሉ አባት ማርያምን ሲሉ ደስስስ ሲሉ😘

  • @helensime4678
    @helensime4678 2 роки тому +58

    በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲስ❤😘❤
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ለአባቶቻችንም እድሜ ጠና ይስጣቸው
    ሀገራችንም ሰላም ያርግልን💚💛❤🙏💚💛❤

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      @@emukiya7490 ማሬ እኔም እመልሳለው እንዛመድ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      @@almaayerga6339 እንዛመድ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      እንዛመድ ማሬ

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 2 роки тому +95

    በእዉነት በጣም ነዉ የሚታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 роки тому

      አሜን፣ አሜን አሜን፣ አባታችን፣በጣም፣ነዉ፣የሚታምሩ፣አግዚአብሔር፣ፍቅራቸው፣❤❤❤👏👏👏🌼🌼🌻🌼🌻🙏🙏🙏

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😍❤😔

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      @@sofiymessay4134 እንዛመድ

    • @መሰረትቢቂላ
      @መሰረትቢቂላ 2 роки тому

      በእውነት ሰታምሩ በሰራቸው ይጨምርላችሁ

    • @konjokonjo1187
      @konjokonjo1187 2 роки тому +1

      A

  • @sayedahmada1796
    @sayedahmada1796 2 роки тому +49

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ለሁላችንም እደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግል እወዳችዊለሁ በፍቅር በደስታ ሩልኝ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb1rc9lm3r
    @user-qb1rc9lm3r 2 роки тому +3

    እኒ ትግሬ ነኝ ግን ብጣም ነዉ የሚወዳቹ ቃሉዬ አድሴ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ፈጣረ ሰላሙ ፉቅሩን ያዉርድልን

    • @ethiopia6945
      @ethiopia6945 2 роки тому

      ግን ማለቱ ለምን አስፈለገ ረ ተዉ በጎሳ አንለያይ

  • @ግርህነተይእዩበዳልየይ

    ወይኔ በምድህንዓለም ሰም ስታምሩ አግዛበርሐ ይጠብቃች💋💋💋💋🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +14

    በጣም ታምራላቹ ሐድስ አንተስ ለምን ነጠላ አለበስክም ቃል አቤት ውበብሽ ነጠላሽ አለባበስሽ ደስ ሲል የኔ ውድ በቤቱ ያፅናቹ ይገርማል አፄ ምኒልክ ናቸው አድስ አበባን የቆርቆሩት አሁን ባለጊዜዎቹ ፊንፊኔ ኬኛ ሲሉ ቲንሽ እፍርት እሚባል ነገር የለም አጀብ!!!

  • @hanatube3850
    @hanatube3850 2 роки тому +14

    ውይ ደስ ይላል እውነት እራስን አዝናንቶ ባባቶች ታንፆዎ መመለስ ደስ የሚል ትልቅነት ነውና ክበሩ ዘር ይውጣላችሁ⛪🙏

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 роки тому +67

    የድሮ አራዳ ናቸው በጣም ነው ያዝናኑኝ 😂😂

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

    • @user-xc7tl5tr4g
      @user-xc7tl5tr4g 2 роки тому +1

      @@emukiya7490 እኔ ድሚሬሽለሁ አይከፈልበት

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому +1

      @@user-xc7tl5tr4g አመሰግናለሁ ውድ እህቴ😍🙏

    • @mamamom9069
      @mamamom9069 2 роки тому

      ማርያምን አሉኮ😁😁በጣም ነው የሳኩት💕

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 2 роки тому +32

    ሀገሬ ክፉ አይካሽ 💚💛❤ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን 🙏🙏

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g 2 роки тому +25

    ሥወዳችሁ አድሥዬ ቃልዬ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክልን አሜን✝️🇨🇬⛪️💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @kiya3302
      @kiya3302 2 роки тому

      በጣም ነው የሚታምሩ ተመስጎን💒❤❤

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 роки тому

      ❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      @@kiya3302 እንዛመድ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን

  • @marta-kj6xw
    @marta-kj6xw 2 роки тому +28

    ታምራላችሁ ውዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

  • @user-ro6qe8ru3m
    @user-ro6qe8ru3m 2 роки тому +2

    የዉነት በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ እኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዉ አለሁ ኢትዮጽያዉይ ሰለሆኩኝ እናተንም እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የድግል ማርያም ልጅ አሁንም የሱን ሰላም ይሰጥ ን ዛሬ ላገ ራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 роки тому +3

    አዎ ይባላል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሚባለው የምር ትመሣሠላላችሁ በጣም ፍቅራችሁን ያብዛው🇪🇹❤

  • @elsaamen9385
    @elsaamen9385 2 роки тому

    በድንግል ማርያም ስም በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሁሊም ነበር የሚባርኩኝ ታድላችሁ አባቴ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አዎ አይችልም ግን በጣም ነው የሚያምረው ስታምሩ እንጦጦ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ደጅሽ ናፈቀኝ አሜን አሜን አሜን ፫

  • @welatmaryamorthodox1564
    @welatmaryamorthodox1564 2 роки тому +6

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ማሪያምን ሲሉ አፋቸው ይጣፍጣል 🥰🥰🥰እናተም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ታምራላችሁ ❤️❤️

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +1

    ሲያሳዝኑ ማርያምን ሲሉ አፌ ቁርጥ ይበል ፈጣሪ የአባቶቻችን አምላክ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡፍ ደስ ሲሉ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    አረ መዳም ቤት ቁጭ ብየ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝእግዚአብሔር ላገሬ እንድያበቃኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳቹን ኑርልን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ 💞💞💞💞💞

    • @amenyeshtey6351
      @amenyeshtey6351 2 роки тому

      አይዞሽ እማ እሱ ያስብሽ እመብርሀን ሁላችንንም በስላም ለሀገራችን ታብቃን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

    • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
      @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 роки тому

      @@amenyeshtey6351 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ 💞💞💞

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 2 роки тому +17

    ግሩም ነው በጣም ነው የምናመሰግነው😍 ወይ አባታችን ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን😁አንድ ከሆን ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ከተመለስን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ግን ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን መዘዙ ከዚህ ይብሳል አባቶች እንዳስተማሩን😥

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

  • @mytab1102
    @mytab1102 2 роки тому +1

    ቃል እና አዲስ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያአብዛላቹ በጣም ነው ደስ እምትሉት ሚያስጉበኞት አባት ማርያምን ሲሉ አንጀት ሲበሉ በጣም ሲያስጉበኞቹ ከፈገግታ ጋር ወይኔ አገሬ ብሆን ቤራችን ጉራ ትሉ ነበር ያው ደብር እንጦጦዋ ኪዳነምህረት ነው በሌላ ቀን እንደምትሄዱ ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አለኝ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому +7

    የኔ ዉዶች ቃል & አዲስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አባባ እድሜዎትን ያርዝመዉ በጣም ነዉ ዘና ያረጋችሁኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀገራችንን ኢትዮጺያ ይጠብቅልን

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s 2 роки тому +5

    አዲስዬ የኔ ወድም እጦጦ ሠፈሬን ስላሳየኸኝ ስላያችሁትም ከቃልዬ ጋር ደስ ብሎኛል ቅዱስ እራጉኤል ይጠብቃችሁ ወድም እህቶቼ 🙏❤❤❤❤

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 2 роки тому

      የት ነው አገሩ ግን እማ የሚኖሩበት ስለማላቀው ነው

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 роки тому +8

    ትለያላችሁ የምላችሁ እኮ በምክንያትነው የኔውዶች ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የአባቶቻችንን በርከት ይደርብን አሜን

  • @hanatateke6109
    @hanatateke6109 2 роки тому +1

    በእውነት እናመስግናለን እኛ ኢትዮጲያዊያን ብዙ ቅርሶች አሉን ግን ክፉ መንፍስ በሀገራችን ገብቶ ይህን የመሰለ ታሪክና ቅርስ ሊያሳጡን ነው የቅዱሳን አባቶቻችን ጸሎት የድሮዋን ኢትዮጲያ ይመልስልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +3

    እውይይ ስታምሩ የኪዳነምህርትዬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችኩ ይባርካችሁ ወይኔ ፋረሱ ሲአምር ፈረስን በሩቁ እንጂ ነክቼው አላውቅም ።
    ኮዳነምህረት በቃልኪዳኑአ ቅድስት ሐገራችንን ትጠብቅልን ህዝባችንን ትባርክልን አሜን 👏
    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    አባታችን የዋህነታቸው ግልፅነታቸው ደስ ሲል የወለዱአቸው ይባረኩ " ማርያምን " ሲሉ ስሙአን ደጋግመው ማር ጠብ ይላል ካፋቸው ቃላቸው ልብን ይሞላል 😭👏👏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 роки тому +16

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ነ ሠላም ያድርግልን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ይደርብን አሜን ፫

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 2 роки тому

      @@emukiya7490 እሺ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +5

    ወይኔ በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲሰ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ንሃገራችን እና ለሁሉ አለም እግዚአብሄር ሰላም ያርግልን
    ለአባታችንም ደሞ እድሜ ከጤናጋ ይሰጠዎት

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x 2 роки тому

    ወይኔ ቃል ና አዲስ ስታምሩ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ። አባቶቻቸን እግዚአብሔር እረጆም እድመረ ጤና ይስጥልን በረከታቸው። ይደርብን እናቴ። እመቤቴ። ለደጅሽ አብቃኝ እመብርሃን

  • @serkadistube
    @serkadistube 2 роки тому +13

    በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ አዲስ ሽ አመት ኑሩልን 🥰🥰🤣

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @ry8319
    @ry8319 2 роки тому +6

    የኔ ማሮች ደስስስስ ትልኛላቹ ፍቅራቹ ለዘላለም የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምያምሮው እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በእዉነት አሜን👏👏👏👏

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 роки тому +2

    አቤት ስታምሩ እማምላክ ትጠብቃችሁ እህት ወንድሞቸ
    አባታችን እንደት ደስ ይላሉ ስንቴ ማርያምን እንዳሉ እፎይ ደስ ሲሉ እማምላክ ትጠብቅልን

  • @Mነኝአባቴልጅ
    @Mነኝአባቴልጅ 2 роки тому +2

    ዋው ስታምሩ
    እኔስ መቸ ይሆን ነጠላ ለብሸ ቤተክርስቲያን የምሄደው እፍፍፍፍ

  • @samri5193
    @samri5193 2 роки тому +1

    በማርያም ደስስስ ስትሉ ታድላችሁ እንድናት አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች ያብዛልን
    እሄን ቦታ ለማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ቃልዬዬዬ እና አዲ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የድንግል ማርያም ልጆች

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    ቃልዬና ሐዲስ የናንተን ቪዲዮ በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: 🙏🏽❤️👍🏽 thank you for sharing very useful history…👍🏽👏🏽❤️ እባቶቻችን በጣም ጎበዝ ናቸው::

  • @user-xu5js5rh3k
    @user-xu5js5rh3k 2 роки тому +1

    አይገርምምም አኔ የገረመኝ በጣም እሠሣው እንኳን ሣከብ መጨረሻ ለይ አመሠግናለሁ ብሉ ከአንገቱ ጎበስ ሥል የም በታም ነው ያሥለቀሰኝ እግዚአብሔር ሆይ ልክ እሠሦች እኛንም አፋቅረን በአሁኑ ሠአት እሠሣ በለጠን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝባን አንድ አረገን አዲሥ ቃል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘🇪🇹✅

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 2 роки тому

    አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት በረከቶ ይድረሰን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 роки тому +3

    አስጎብኝው ግን ደስ ሲሉ በተለይ ስሟ የሚጣፍጥ እናታችንን ሲጠሩ 💕 ማርያምን 💕 ሲሉ

    • @aman_love
      @aman_love 2 роки тому +1

      በጣም💝💝

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 роки тому +9

    ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሃጥያት አሜን
    ፍቅሩን ያብዛላቹ💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 2 роки тому

      Yeftwge abati

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 2 роки тому

      Yeftwge abati beserahot hatseyat

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 роки тому +1

    በእውነት ደስስ የሚል ታሪካዊ ቅርሶች ነው ያሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ወለዱ ክበዱ!! ሁሌም እደዚህ ታሪካዊ ቦታ እየሄዳችሁ አሳዩን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 роки тому

    አድሰየ ደሰ ትላላችሁ ደግሞ ጎደርን አሰጎበኝን የእውነት አባባ በጣም ነው በሳቅ የገደሉኝ አረ ወኔ የኔ ምሰጊን

  • @user-bo1rj9zr5s
    @user-bo1rj9zr5s 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እጦጦ ማርያምን ማይት በጣም ነዉ የምፈልገዉ እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ በሎኝ
    ታምራላችሁ እመቤት ትጠብቃችሁ 😘

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 роки тому

    እኔ ፈረስ አልወድም ቃልየ ተሰቀልሽ ይገርማል አለመፍራትሽ ደፋር አዴስየማ መቸም ወንድ ነዉ አቤት ደስ ስትሉ በረከታችሁ ይደርብን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ስታምሮ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому

    እግዚሐብሔር ይመስገን በአካል እንደጎበኘሁት ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን
    አባታችን ግን ደስ ሲሉ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 роки тому

    ውይይ ደሥ ትላላችሁ ቃልዬና አዲሥ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔም ከሥደት መልስ ይችን ቀን እናፍቃለሁ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር 💚💛❤️🙏

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 роки тому +1

    ማሪያምን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ እወዳችኋለሁ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! አሜን!!!!🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 2 роки тому +2

    እኛም ትልቅ ትምህርት ወሥደናል አባታችን በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደሥ ትላላችሁ

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 2 роки тому +6

    ወይኔ ስወዳችሁ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ፀሎት አድርጉ ወገኖቸ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +11

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 2 роки тому +4

    ዉይ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому +2

    ውይይ በጣም ደሥይላል አየ ግዜ ኡፍፍ ምናለ ተመልሦ ቢመጣ 😰😰ለ6ጓደኞቸ ደውየ አላነሣብለውኝ በናተ ልብሤን ተኮሥኩ አብዝቸ እወዳችሗለሁ 💚❤️💛

  • @user-ro3cy3np4k
    @user-ro3cy3np4k 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን አባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አዲስ ቃልዬ ፍቅር ይስጣቹ ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ኪዳነ ምህረት ለደጇ ታብቃን

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +12

    አባታችን እድሜ ይስጥዎት የድሮ አራዳ ማለት እንድህ ነው ፈታ አረጉኝ 🥰

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @user-oe1kl1dy8l
    @user-oe1kl1dy8l 2 роки тому +2

    ማርያምን ሲሉ ደስ ሲሉ አባትችን እመቤታችን ትጠብቅህ🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    በእዉነት አባታችን ግልፅነታቸዉ ደስ ስል የደሮ ግዚ ልዑል እግዚአብሔር ያምጣልን ለአባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @somali3266
    @somali3266 2 роки тому

    ሁሌ የምመኘው እደዝህ ነው ከትዳር አጋሬጋር እደዝህ ገዳማት መጎብኘትነው እግዚአብሔር ይፈገድልኝ እደትተእደምታስቀኑ ማሮቼ ስወዳችሁ እቅልፌን አቋረጨነው የምከታተላችሁ ❤️💛💚😘

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u 2 роки тому +7

    በእውነት ደስ ስትሉ ቦታውንም ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ትንሽ ፍታ ያረጋሉ አባታችንም

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 2 роки тому +10

    ሰታምሩ አላ ፍቅሩን ያብዣላቹ እዉዳቹሀለዉ

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 2 роки тому +5

    ውይ አባ እንዴው በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂🙈

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 роки тому +1

    ሐዲስ ቤተክርቴያን ስትሄድ ነጠላ ልበስ!!! በተረፈ ቃልዬ የኔ ሴት ውብነሽ እማምላክ ወላዲት አምላክ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ💚💛💖💐💐

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል የአባታችን የእናንተም በረከት ይድረሰን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 2 роки тому +1

    የኔ የዋህ አባት የድሮ ሰው እኮ የዋህ እኮ ነው በጣም ይገርማል እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @syoutube7963
    @syoutube7963 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የአባቶች በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት እኛንምከስደት መልሶን በረከታቸውን ለመቀበል ያብቃን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥዶች እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅርን ይስጥልን በቅንነት ደምሩኝ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    እደው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዲስና ቃልየ አባቶቻችነን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @merymery382
    @merymery382 2 роки тому +1

    በእዉነት በጣም የምታምሩ ወጣቶች ለሊሎች ተምስሊት የምትሆኑ የተዋህዶ ልጃች ናችሁ አዲስ ና ቃልየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ አባቶቻችን በጣም ደስ የሚሉ አባቶች ናቸዉ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️
    እንኳን ለናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጃች

  • @emano5974
    @emano5974 2 роки тому +1

    የኔ ውቦች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃልዬ እውነት የተዋህዶን ስርአት የተከተልሽ እመቤቴ ፍፃሜሽን ታሳምረው አለባበስሽ ኦፍፍፍ በአሁኑ ዘመን ተዋህዶነንእያሉ ተዋህዶን የሚያሰድቡ መስቀል አንገታቸው አድርገው ፍሽን እያሉ ለማየትየሚከብዱ
    እና ተጋቡ ጊዜ አትስጦ ሠይጣን ቀናተኛነውና ምንም ብርቱ ብኮኑ

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ስላም ቃልና አድስ❤❤እንኳን ደህና መጣችሁልን ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤ ለኛም እንደናንተ አይነት ፍቅር ያድለን 🤲🤲

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l 2 роки тому +1

    ቃልየ ግን ውሀ ፈርተሽ ፈረስ ፈርተሽ ምኑ ይዘለቃል ሀሀሀሀ ይመቻችሁ ምርጦቸ በእውነት እናመሰግን አለን

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ።በሀገራችን ጉዳይ ሀሳብና ጭንቀት ተውጠን ሳለ ፈታ አደረጋችሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ውድ እህት

    • @banchibanchi5611
      @banchibanchi5611 2 роки тому

      እሺ

  • @akrmsed490
    @akrmsed490 2 роки тому +2

    ማርያምን ሢል ደሥ ሢል ወይኔ የኔ አባት እድሜህን ያርዝመው

  • @ጎዶልያስ-ጀ7ቸ
    @ጎዶልያስ-ጀ7ቸ 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ ለመጀመሪያ ቀኔ ነው ኮሜንት ስጽፍ ግን ቪዲዮ እስከምለቁ በጣም ነበር ጓጓጉቼ የምጠብቃችሁ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ደስስስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንደት መታደል ነው ከገዳም አባት ምራቂ ቡራኬ ምክር መቀበል
    በሉ እናተም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ግን በሀይማኖታችን ድፍረት አይሁንብኝ እና አይፈቀድም ሳይጋቡ አብሮ መኖር

  • @saritube7372
    @saritube7372 2 роки тому

    በጣም ነው የምታምሩት እግዛብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሜን፫ አድስ ካስቀየምኩ ይቅርታ ቪዶዎህን ዩቶቤ ላይ ጭኜዋለሁ ጀማሪ ነኝ

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን አባቶቻችንን በድሜ በጤና ያቆይልን 😍🙏🙏

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +1

    ሐዲስ ና ቃልዬ እንኳን በደህና መጣቹ በጣም ደስ ይል ነበር ቆይታችሁ ብዙ ታሪኮችን አሳይታቹናል እናመሰግናለን አሚን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን

  • @axumawitgatsyon6202
    @axumawitgatsyon6202 2 роки тому

    በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል የኣባታችን በረከት ይደርበን 💞💞💞💞

  • @sisaymekonen1037
    @sisaymekonen1037 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችኹ!!
    የምታደርጉት ነገር ኹሉ መንፈሳዊነታችኹን ያሳያል ምክኒያቱም እንደ አንዳንዶቹ ጥንዶች vlog ካሜራ ፊት መሳሳም፣መላላስ (ቅብጠት)የሚበዛበት ቪዲዎ ስለማትለቁ እና ልጅቷ የበዛ make Up(ዱቄት) ስለማታደርግ ነው።
    እግዚአብሔር ፍቅራችኹን ይጨምርላችኹ!!

  • @adudu3610
    @adudu3610 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲስ❤😘❤
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ሀገራችንም ሰላም ያርግልን💚💛❤

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 2 роки тому +1

    ውይ ደስ የሚሉት አባት ናቸው እኔም ጉብ እላለሁ እሷም አስትም ይበሉ 😁😁 አድስ ቃልዬ እግዚአብሔር ሰላምቹን የብዛቹ

  • @user-sg4tm1zx3l
    @user-sg4tm1zx3l 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላል ወይኔ የድሮ አባቶቻችን እኮ የዋህ ናቸው ምነው ድሮ በተወለድኩ ተንኮል የላቸው የኔ የዋህ በጣም ነው ያዝናናኝ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁሉም አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን አባታችን ቃልየ እና አድስም ፊቅርን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ቤበቱ ያፅናችሁ ።

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ቃልዬና አዲስ በፍቅር ኑሩልኝ።
    መካሪ አባት አያሳጣን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ።🙏❤😍

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m 2 роки тому +1

    እኛንም ለደጇ ታብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል እያላችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን፫

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 роки тому

    Des Tilalachehu EGZIABEHER yitebikachehu Ye kidusan Amelak EGZIABEHER Hagerachenn yitebikilin AMEN

  • @hiwet252
    @hiwet252 2 роки тому

    እውነት በእውነት ደስ የምል ፕሮግራም ነው ያስጎበኛቹን ተባረኩ ለእኛ ለስደት ያለንም ወገኖቻችሁ ፀልዩልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ 💐

  • @user-me7yl2hw2f
    @user-me7yl2hw2f 2 роки тому

    በዉነት በጣም ደስስስ ይላል ቃልዬ &አዲስ አናመሠግናለን ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያርግላችሁ አባቶቻችንም እድሜና ጤናይስጥልን ስለአባቶቻችን ፀሎት ብሎ ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሠላሟን ያዉርድልን እግዚአብሔር ይታረቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️🙏

  • @alamyeshtu345
    @alamyeshtu345 2 роки тому +1

    እናንተ መልካም ጥንዶች አንደት ታስቀናለችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማርያምን ስወዳችሁ😍😍😍❤❤❤

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 роки тому

    አዲስዬ እና ቃልዬ ደስ ስትሉኝ
    ጋብቻውን የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ለችው
    እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም.
    በሚለው ቃል መሠረት ማቴ/ 19/6 ።

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    እመቤታችን ልደታ ማርያም ፍቅራችሁ ይለምለም ሰታምሩ💚💛❤➼➼➼➼➼❤️

  • @user-bz8gh7il5i
    @user-bz8gh7il5i 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የአባ ወሬወች ፈገግ ያደርጋሉ እድሜና ጤና ይስጥወት አባ

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 роки тому +3

    ምን አለ ዱሮ ተወልጄብሆን❤❤❤❤

  • @tyig2719
    @tyig2719 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወ ይደርብን ቃል እና አዲስ ታምራላች እግዛብሄር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት በረከትዎ ፀሎትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን ደስስስ እሚሉ አባት ❤❤

  • @mebratetafere9934
    @mebratetafere9934 2 роки тому +1

    ደስ ሲሉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት