ዛሬስ ተካስኩ በስጦታ አንበሸበሹኝ የዛሬው ቪዲዮ ይለያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። አዛኝቷ ሀገራችንን ሰላሟን ታስመልስልን ተወዳጆች ፍፃሜያችሁ ይመር🙏 እዮባ። እንኳን ደስ አለህ። ሀዲስና ቃል። በወጣ ይተካላችሁ😍😍

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 роки тому +208

    የኔ ውቦች ወላሂ ስታምሩ የቤተስብን ጥግነት ያሳያችሁ ልጆች ረጋታችሁ ስነ ስረአታችሁ ለሀይማኖት ያላችሁን ሳላደንቅ አላልፍም የቃልየ አለባበስ ስርአት ረጋታ በቃ እወዳችሆለሁ 💚💛❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 роки тому +224

    ባሁን ግዜ እንደዚህ አይነት የወድምነት ፍቅር መገኘቱ ደስይላል

    • @shamesshames1959
      @shamesshames1959 2 роки тому

      በጣም

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 2 роки тому

      👍👍👍

    • @khadijamalki2266
      @khadijamalki2266 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭የእዉነትአስለቀሳችሁኝ በአሁኑስዓትፍቅርበጠፋበት የእናንተስልዩነዉ ፍቅራችሁ እስከመጨርሻዉያድልግላችሁ ቸሩእግዚአብሔር 1ኛቆሮ 13፥13

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 2 роки тому

      ደምርኝ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +93

    ደስ ስትሉ ወንድም እንዲህ ነው። በጣም ነው ደስ የምትሉት እዮባ ፊኛውን ሲነፋ ልቤ ተንጠለጠለ።

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      እማ በቅንነት ደምሪኘ ውዴ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 роки тому +60

    አዲሰ አስተዋይ ነህ ቤተሰብህን አክባሬ ነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ ወንድምህንም ቃልዬንም(ጣፋጪ የሆንሺ) እወዳችሆለው❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +141

    እንኳን ለፂዮን ማርያም አደርሳችሁ ውዶቼ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +75

    ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን እደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q 2 роки тому +77

    የኔ እንቁዎች እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኔ ዉቦች ደሰሰ ሰትሉ እዮባ ዛሬ የባለፈዉ ቁጣ በደንብ ተክሰሀል አይደል እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ የቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 2 роки тому +176

    እንኳን ለፂዮን ማርያም አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹እመቤቴ ሀገራችን ሰላም ታምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 2 роки тому +50

    ደስ ስትሉ የቤተስ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እዮባ ይገባዋል

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እንኳን እደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @ሩትዪቱብ
    @ሩትዪቱብ 2 роки тому +71

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዉ በአል አደረሳችሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +47

    እዮብ እንኳን ደስ አለህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ፂዎን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ እናታችን ፂዎን ማርያም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ን ሰላም ታድርግልን 💚💛❤☝🙏

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 2 роки тому +77

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን ፫ //🕯🤲

  • @asratyerga1406
    @asratyerga1406 2 роки тому +23

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች አዲስ ሚስትህን የምታከብር ሰው ነህ ተባረክ ቃልዬም ከቆንጅናሽ ጋር ስነ-ስርአትሽ ደሰ ይላል

  • @Sarasara-mu4kd
    @Sarasara-mu4kd 2 роки тому +25

    አዲስ እውነት ደስ ይላል በህይወት እያሉ ነው ፍቅርና ድጋፍን መግለፅ ይህንን ስል ዛሬ ውስጤን በጣም አሞኝ ነው እናም እባካችሁ የምቶዱትን ሰው ከማጣታችሁ በፊት ፍቅራችሁን ግለፁለት

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 роки тому +14

    በስመ አብ በጣም ነዉ ደስ የሚትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቸው እሰከ መጨረሻ ያርግላችሁ

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 2 роки тому +14

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ቃልየ ስውድሽ የኔ ቆንጆ

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 роки тому +19

    ማሪያምን አስደንግጣቹሁኝ ነበር ሰላሳ ካርቶን አሰከፍታቹሁ ልተውት ነው ብየ😂😂የኔ ምርጦች ፈቅራቹሁን እደምድር አሸዋ ብዝት ብዝዝት ያድርግላቹሁ🙏❤ ስወዳቹሁ የኔ መልካሞች🥰🥰✝️💒

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 2 роки тому +49

    እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ስጦታ ይገባዉ ነበር
    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ታምራላችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 роки тому +10

    እንኳን ለመቤት ለቅድስት ድንግል ማርያም. አመታዌ በአል አደረሳቹ. የምምትህ ተስፋዬ ትምህርት ያዳመጥኩኝ ነበር ግን ስለምወዳቹ ሮጪ ነው የመጣሁት ማርያምን በርቱ ምርጥ ጥዶች ናቹ ምንፈስ ቅዱስ. የሞላበት ቤተሠቡ ነው ማርያምን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 2 роки тому +17

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወንድም ማለት እንደዚህ ነው

  • @senaitberhanu1579
    @senaitberhanu1579 2 роки тому +12

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። የኢትዮጵያን ሰላሟን ትመልስልድ ድንግል ሀዲስና ቃል የኛ ምርጦች ለኛስ

  • @tibebmezemir7710
    @tibebmezemir7710 2 роки тому +51

    ሀይ ምርጦች እንዴት ናችሁ መጀመሪያ ሰሞን እንደነበረው መግቢያችሁን መዝሙር ብታረጉት ጥሩ ነው በጣም ደስ ይል ነበር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 2 роки тому +1

      ሌላ ይቱብ አላቸው በዛ ነው እሚለቁት ይሄ እሚጫወቱበት ነው 2 ነው ይቱባቸው

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 роки тому +24

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል 🌹🕯🌹🕯🌹🕯🌹💒🕯🌹🕯🌹🕯🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 2 роки тому +8

    እዮባ እግዚአብሔር ምርጥ ልጂ እግዚአብሔር ያሰብኸውን ያሳካልህ አስተዋይ ልጂ እቤሰቦች ፍቅር ናችሁ

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 2 роки тому +25

    ወይ ስታምሩ ❤💚💛ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቹሁ ፈጣሪ

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 роки тому +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቅድስት ድግል ማሪያም ጽወንዬ አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ggogggggggh8098
    @ggogggggggh8098 2 роки тому +18

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉት መከባበራችሁ😘💖 የፊኛው ነገር ደግሞ ተሸማቅቄ ልሞት ነበር እናንተማ አጠገቡ ያላችሁ ዝም ነው😆

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому +13

    ባሁን ሰአት እደህያለ ወዲም ማገኚት መታደል ነዉ ፍቅራቸሁ ለዘላለም ❤️❤️❤❤🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 місяців тому +1

    ወይ ደስ ስትሉ እመቤቴ ተጠብቃቹሁ የመምህር ተስፋዬ መጸሐፍ ስሰጡት ደስ አለኝ የምር በመምህር ተስፋዬ ትመርህት ከቡዙ ነገር ተቀይረናን

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i 2 роки тому +16

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስጦታ እግዚአብሔር ይስ ጣችሁ በወጣ ይተካችሁ ❤❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንኩዋን ለጽዮን "ማርያም ማሕደረ አምላክ" እና ለቅዱሳኑ "ጐርጐርዮስ ወዮሐንስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን 🙏

    • @haymanot9489
      @haymanot9489 2 роки тому +1

      ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በወጣ ይተካልህ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ያክብርህ👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 2 роки тому +7

    አቤት... ዴስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ፤ እውነት ለኔ እንዳረጋችሁልኝ ነው የተሰማኝ እንኳን ካሳችሁት ሰርጋችሁንም በሰላም እና በዴስታ እንድሆንላችሁ እመኛለሁ...!!

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 2 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚለው ቤተሰብ ለቤተሰብ መተሳሰብ እንዳለበት ትልቅ ትምህርት ወስደናል ቃልዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂ እዮባ ዋው ወንድም ማለት ይሄ ነው ተባረከ መልካም ዘር የዘራቹሁ

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልች ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ጽዮን ማርያም በያላችሁበት ትጥበቃችሁ 💚💛💛➼➼➼🇪🇹❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 2 роки тому +5

    በጣም ደስ ተምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላችሁ ብዙ ተምረናል ተናንተ አብሶ ከቃልዬ ታለባበሷ ጀምሮ አሁላይ ብዙ የምንባል አለባበሳችን ከስረአት ውጭ ሆኗል ሴት ልጅ የወንድን ልጅ ልብስ አትልበስ እሚለውን እረስተናል ተዛም አልፈን እራቀታችንን ሆነናል ስረአት ተቃልዬ ተማሩ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +11

    ወይኔ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰው ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን ይሁን 🇪🇹💚💛❤

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +17

    እንኳን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @axumawit381
    @axumawit381 2 роки тому +6

    በጣም ነው ደስ ምትሉ ሁሉ ግዜ እከታተላለሁ ብዙ አማርኛ አላውቅም ግን ክፈትወኩም ምዓት እየ 😄🥰🥰

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 2 роки тому +24

    በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏

    • @amanawittube6945
      @amanawittube6945 2 роки тому

      Eyob phone number laklgn

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ወዲም በጣም ጥሩ ነዉ የምትሠሩት ሥር መሸአላ ብየአለሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ደምርኝ ወዱም በቅንነት

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 роки тому +12

    ዋውውውው በጣም ደስይላል የቤተብ ፍቅር እንዲህነው ❤❤❤ካሜራውን እኔ እችላለሁ እዩባ በርታ

  • @ry8319
    @ry8319 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን እምወዳቹ በእዉነት ደስስስ ትላላቹ እዮባ ይገባሃል የኔ የዋህ ሐድስም ቃለየም ጎበዞች ናቹ በተረፈ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይሁንላቹ በጣም ነው የምወዳቹ የተዋህዳ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፀዮን አመታዊ ክብረ በአልዋ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ሃገራችንም ሰላም ታድግልን አሜን👏👏

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

    • @ry8319
      @ry8319 2 роки тому

      @@lztoutube8165 ❤

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q 2 роки тому +5

    በጣም ደሰ ትላላቹ ፍቅራቹ ይብዛ ለሀገራችንም እንደዝ ያለ ፍቅር ይሰጥን እዮብዬ እንኳን ደሰ አለህ 👏💞💞

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ እምትሉ ጥንዶች ቤተሰቦች።እዮባ ባለፈው አሳዝነህኝ ነበር ዛሬ ክሰዉሀል ጎሽ😘😘😘

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ9ወ

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ጽዮን ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ዋውውው ደስስ ይላል ወንድምነት ለራሱ ትቶ ለወንድሙ

  • @ነፃነት-ቘ4ኸ
    @ነፃነት-ቘ4ኸ 2 роки тому +1

    የኔ ምርጦች ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ቃልየ በምክንያት ነው የምወድሽ ትህትናሽ አለባበስሽ በጣም ጥሩ ነው በዛላይ ከዱቄት ነፃ ነሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ

    ዋው ቃልዬ ደግመሽ ፕራንክ አድርጊው ካሜራ እንዲገዛለት😂

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የመምህር ተስፋየ አበራን እንኳን መጽሀፉን ትምህርቱን ግቡ እና አዳምጡ ማለት ቀላል አይደለም መምህርየ ክበርልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ክፉ አይካብኝ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j 2 роки тому +8

    *_ውይ በጣም ደስ ትላላችሁ አዲስዬ ቃልዬ በወጣ ይተካ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እዮባ እንኳን ደስ አለህ በል🎁🎁የኔንም ክፈተው ላንተ ለወንድሜ የማልሆነው የለ_*

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ማሂ እንደማመር በቅንነት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ሥትመጪ በኩሚት አሣዉቂይ

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 2 роки тому +7

    ውይይት በሳቅ ሞትሁ ፊኛው ሲፈነዳ በጉጉት የምጠብቃችሁ የኔ ምርጦች እመቤቴ በለተ ቀኗ ትጠብቃችሁ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 роки тому +7

    እኔስ ቃልዬን ተጫወተባት ብዬ ነበር ደስ ሲል እንኳን ደስ አለክ ዮባ🥰

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +2

    እንኳን ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባሕል አደረሣቹሕ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ምርጥ ስጦታ ነው ቃልየ አዲሥ እውነት ባለፈው አንጀቴን ነበር የበላኝ እዮባየ ተመርቀሕ በስራሕ ሑሉ ድንግልየ ትቅደምልሕ

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 2 роки тому +8

    ዋዉ ወነድምህ የሚወደድ ልጅ ነው በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ጌታ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በርቱልን

  • @mahialem9025
    @mahialem9025 2 роки тому +7

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ባአል አደረሳቹህ ያመት ሰው ይበላቹህ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድቅ ቤተሰብ ስወዳቹህ እኮ🥰🥰🥰🥰❤️❤️ እዮባ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ተማሩበት❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    ተመስገን የባለፈዉ አሳዝኖኝ ነበር ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ ብሎታል ተመስገን በርቱልኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-ts8tc3no5n
    @user-ts8tc3no5n 2 роки тому +4

    እዩባ ባለፈው አስለቅሶኝ ነበር በእውነት አሁን ደግ አድርጋችኋል መካሳችሁ

  • @AaAa-wd9ht
    @AaAa-wd9ht 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ሠላማችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካ የበለጠ ይስጣችሁ በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ ዉድድድድድድድ

  • @maritubelete634
    @maritubelete634 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሄር ፍፃሜያችሁን ይባርክ ቃልየ በጣም ነዉ ምወድሽ ሚወደድ ቤተሰብ ተባረኩ፡፡

  • @masratmasrat2564
    @masratmasrat2564 2 роки тому +3

    ደስ ትላላቹ የተዋህዶ ልጆች እዮብየ በእውነት ይገባሃል የኔ አባት

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 2 роки тому +1

    የተዋህዱ ልጁች እንኳን ለህዳር 21 ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ብአል አደረሰን አደረሳችሁ ፂወን ማርያም እረደቷ በርከቷ አማላጅነቷ አይለየን የሀገራችንን ሰላም ትመልስልን አሜን የአድስን እና የቃልየን ሰርግ ማነው እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ👍👈አሳዩኝ

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 роки тому +5

    ከ ኮንፒውተር አትንካ ወደ ኮንፒውተር እንካ ከባድ ለውጥ ነው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 2 роки тому +5

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባኣል

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 роки тому +4

    እፍፍፍፍፍ ጨዋ ቤተሰብ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ አድስ ቃልየ 😍😍😍😍

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለእመቤቴ ባአል እዩባ ይገባሀል የኔ የዋህ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ቃልየ ሁሌም ምርጥ ነሽ

  • @marta-kj6xw
    @marta-kj6xw 2 роки тому +3

    እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ታድርግልን ውዶች በጣም ታምራላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 2 роки тому +4

    አቤት ስታምሩ ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዬባየ የኔ ቅን ፀባየ ሰናይ እኮ ነው ♥♥♥ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው እምታምሩ

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 2 роки тому +3

    በጣምም እምወዳቹ ደሞ እኮ ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉት♥♥♥♥♥♥ ለልጅ ልጅ ያብቃቹ ፍቅራቹ እስከእርጅና ይሁንላቹ

  • @አጸደማርያም
    @አጸደማርያም 2 роки тому +1

    አዲስ ሞክሼዬ ነህ እኔ ሴት ብሆንም:: የምታቀርቡትን በቻልኩት እከታተላለሁ ግን ይሄ እምባዬን ነው ያመጣው:: የናተ አባት እና እናት ምን ያህል እግዛብሄር እንደባረካቸው ቃላት ያጥረኛል:: ፍቅራቹ መተሳስባቹ ልዮ ነው:: በዚዘመን ይህን ማየት ተስፋ ነው:: እመቤቴ እስከነልጃ ጨምራ ጨማምራ ፍቅር ታብዛላቹ ተባረኩ::

  • @mekdim3031
    @mekdim3031 2 роки тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለናታችን ለድግል ማርያም

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር። ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላቹ ምርጥ ቤተሰብ አሁንም ፍቅራቹን የበለጠ ያብዛላቹ ደስ ስትሉ ቃልዬ ስዎድሽ 🙏🙏

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 2 роки тому +8

    ሰላም ለናቴ ይህን ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ዳና መጣቹ የምወዳቸው ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላሙን የላከልን እግዚአብሔር

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 роки тому +2

    የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ባእል እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ከእምነታችሁ ጋር

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 2 роки тому +5

    እዮባዬ የኔምርጥ 😘 የኔትግስተኛ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝት ያርግላችሁ😘😘😘😘😘😘❤

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 роки тому +1

    ይገባሃል እዮቤ የባለፈው ድንጋጤ 😍😍😍😘😘😘መካሻ

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k 2 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦቻችን እዮባ ዛሬ በደንብ ተክሰሀል ደስ ይላል አዲስ እና ቃልዬ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ ደስ የሚል እና ጠቃሚ ነገር አድርጋችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቁልኝ ሁሌም ኑልን አትጥፉ ወድማችሁንም አምጡት አቤልን ጠፋኮ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 2 роки тому +1

    ግን እች ልጅ የተቀደሰች ናት ስወዳት እግዚአብሔር ሁለም ሞገስ ይሁንልሽ ቃልዬ በጣም ነው ምታምር ውብ ቤተሰብ የፍቅር ቤት ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +3

    ወንድምና ወንድም እንዲህ አየንት ፍቅር ተባርኩ አቦ ደሰሰትሉ ፍቅራቹህ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ለፅዮን ማርያም በሰላም አደረሳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበል

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 роки тому +6

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 2 роки тому +2

    እር እዮባ ተመቻችቶ መዉድቅ እ ሀሀሀሀ ተመቻችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛዉ

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому +7

    የሰላም አምላክ ሰላሙን ያበዛላችሁ ማሮች እንኳን አደረሳችሁ
    ውይይይ ግፍ ነው አቦ ምነው ልጁን አሰቃያችሁ
    6 ፓክ ግፍ ነው ኡኡኡኡኡ የኔ ምስኪን እዩ ትእግስቱን ይስጠህ

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 2 роки тому +1

    ባሁኑ ስአት የወንድም ፍቅር ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፈገግታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @mahialem9025
    @mahialem9025 2 роки тому +12

    አቤት መመረቅ የደስታ እባ ተናናቀኝ 😥 እግዛቢሔር ይባርካቹህ🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому +1

    እውነት በታም አስተዋይ ነች ቃልዬ አዲስ መዳንያለም በወጣ ይተካላቹ ተባረኩ እኔን እደዚ ደስ ያለኝ እዮባዬ እዴት ደስ ብሎክ ይሁን

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq 2 роки тому +3

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ደደዚህነው ቤተሰብ ሁሉም ሰው እደዚህ ቢያስብ ሀገር ትለማነበር ብርቱ እጅግ በጣም ጥሩነው

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 роки тому

    አረ እናንተ ትለያላችሁ ፍቅር ናችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ፍቅር ናችሁ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዉቦችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 2 роки тому +1

    እንኮን አደረስቹህ የተዋህዶ ልጅች ሁላችሁ ለመቤታችን ቅፅለ ማርያም በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናቹህ እኔም መቸነዉ ከስደት ተላቄ ከቤተሰብቸ ጋረ ማሳልፈዉ እንደዚ

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 2 роки тому +5

    ሥታምሮ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому +1

    በእውነት በጣም ደስስ የምትሉናችሁ እመብርሐን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ውዶች።

  • @Betesebmediaa
    @Betesebmediaa 2 роки тому +7

    ይሄ ልጅ አሁን ለአንድ ሳምንት ከቤት አይወጣም😘😘😘

    • @mesekeremfekedu8961
      @mesekeremfekedu8961 2 роки тому

      😬😬😬😬😬

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 2 роки тому

      ለምን??

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 2 роки тому

      @@hanelove6686 ምክንያቱም አዲስ ነገር ስናገኝ ሁላችንም እስኪወጣልን ድረስ ከእቃው አንለይም

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 2 роки тому +1

      @@Betesebmediaa 😁😁 እሱማ ለሌቱም ሁሉ በእውነ ነው ወይስ በህልሜ ነው የሚለው ኢዮብ ግን በዚህ ሠአት መልካም ወንድም ማግኘት መታደል ነው

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 роки тому

      🤣

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም

    አዲሰየዬ ቆንጆ አሰተዋይ ነህ ቤተሰብህን አክባሬ ነህ እግዚአብብሔር ያሰብብከውን ሁሉ ይሙላልህ ወንድምህንም እዮብ ቆንጆ ጣፋጨ ቃልዬንም ጣፋጭ የሆንሸ እውዳችሆለው እውነት በጣም ደሰሰይላል እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ የኔ ውዳቼ ውድድድድድድድድድ

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 2 роки тому +2

    ኦረጂናል ፊት የናፈቃችሁ ቃልየን እያያችሁ ተፅናኑ አድሰ ደሞ እዳትቀና ሴት ነኚ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +4

    ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛላቹ የተዋእዶ ልጆች እኳን አደርሳቹ የእመቤታችን አመታዊ በአል 😍😍😍 በጉጉት ነዉ የጠበቅናቹ የነበርዉ በርቱልን እንወዳቹዋለን 🌷🌷🌷🌷

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ

    እዮብዬ ግን በጣም ነው አጀቴን የሚበላኝ😥❤💖ቃልዬ እና አድስ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍⛪⛪⛪

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +4

    ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ!! ኑ የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንማማር🙏

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 роки тому

    ቃልይ በጣም ነው የምወድሽ ትግስትሽ እና እርጋታሽ በጣም ይመስጣል እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ዘራቹ ይበዛ በጌታ በ እየሱስ ክርስቶስ ደም ተሽፋኑ ክፎ አይያቹሁ መልካም ትዳር

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 2 роки тому +4

    በቀደም ወዲህ እና ወዲያ ስታረገው አሳዝኖኝ ነበር እዬብ ዛሬ ካስህው እዲህ ነው ወንድምነት