Ethiopia - ሰበር ሰበር መከላከያ በአፋር ገባ | ጌታቸው አመነ | የጄ/ል ተፈራ ማሞ ጉዳይ ሌላ ውዝግብ | ፑቲን ፊንላንድን አስጠነቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 274

  • @mulugetaayano7091
    @mulugetaayano7091 2 роки тому +5

    Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 💪💪👊👊

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 місяці тому +1

    Thanks fetha midia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 роки тому +44

    ማንም ይሸለም ምንም ይህ ላከራክር የሚችል ጉዳይ አደለም አተከፋፈሉ ለኛ ነፍሱን ላሳዞ ግባር የሃደው ሁሉ ተሸላሚ ነው ።ፋኖ ልዩ ሀይል ሚኒሻ መከላከያ ክብር አለን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤

    • @awoketsegaye4240
      @awoketsegaye4240 2 роки тому +2

      በትክክል ያም ሁነ ይህ አንድ መሁን ነው ያለብን

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 2 роки тому +9

    ድል ለኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 2 роки тому +4

    💥💥💥We amhara people have to stand with Eritrea 💥💥💥

  • @ቀናልብ-ጰ4ጸ
    @ቀናልብ-ጰ4ጸ 2 роки тому +1

    ፈታ ዎች በርቱ እግዚአብሔር ከአፋሩና ከአማራው ጋር ይሁን ሌላ ምን እንላለን ምን አይነት ሐጢያት ብንሰራ ይሆን ይህ ሁሉ ፈተና በተለይ አማራው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 роки тому +3

    የኔ አባት አንተ የኛ ወደር ከማይገኘላቸው የአማራ አልፎም የአኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ክፉ አይንካብን ለኛ ሺልማትህ በጤና በድሜ ሰትኖርልነው በርታልን እረጅም እድሜ ብዝትዝት አድርጎ ይስጥልን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +2

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +15

    አማራዬ ውጥረህ ለሀገርህ ተዋጋ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @toybaendris2607
    @toybaendris2607 2 роки тому +19

    አማራ ሆይ ወጥር አላህየ እረ በቃችሁ በለን ያአላህ።

    • @shegyeshegitu1363
      @shegyeshegitu1363 2 роки тому +2

      Ayeshi ahun haymanotachin sayhon amhara mehonachin new yemiyasgedilen bertu silun yeneberut bemulu telatochachin nachew ahun kegonachin yelummm

  • @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ
    @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ 2 роки тому +11

    ፋኖ የኢትዮጲያ መከታ ነዉ ፋኖ ለዘላለም ይኑር

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 роки тому +3

    Ethiopia Prevails 🟩🟨🟥

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 роки тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛♥የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ

  • @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
    @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 роки тому +17

    ሰላም ፈታ ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለጁንታና ለተባባሪወቹ💚💛❤️

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 2 роки тому

    Thank you.

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 роки тому +33

    ፋኖ እጅጉን የተጠናከረ የማይፈርስ ተራራ ሆኗል።ለኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤ መዳኛ መድሀኒት የሚሆን ሀይል ሆኗል።

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 роки тому +7

    አይ ጦርነት ለማንም አጠቅም አላህ ሀገራችን ሠላምያርግልን

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thanks for sharing

  • @solomongashawe4293
    @solomongashawe4293 2 роки тому +4

    እባካችሁ ተዉ እኛ በዚህ ስዓት ስመሸለም የምናወራበት አይደለም አሁን ከተጋረጠብን ህልዉና የምንመጣበትን ነዉ ማሰብ ያለብን እኛ ምንም ብሸለም አይከፋንም ምክናያቱም የተጋረጠብን አዳጋ ለማለፍ ነዉ መታገል ያለብን የተሸለሙትም የኛ ናቸዉ ቅን እንጅ ቅንቅን አንሁን
    ሁሉም አማራ ናቸዉ አሁንም እንዳንበላ ጥንቃቄ እናድርግ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +3

    ድል ለአማራው ሕዝቦችና
    ድል ለአፋር ሕዝቦች

  • @TM-ih6pk
    @TM-ih6pk 2 роки тому +6

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን እንዱሁም ለማላው አለም ሰላም እና ፍቅር ይሁን!!! አቶ ብልፅገና ደግሞ ንፁህ ሳያልቅብን ቶሎ እርምጃ ይወሰድልን አቶ ብልፅና እወቅበት 😎

    • @adgddfdsaa4479
      @adgddfdsaa4479 2 роки тому +2

      አቶ ብልፅግና ሳይሆን ወይዘሮ ብልፅግና በሉ

    • @TM-ih6pk
      @TM-ih6pk 2 роки тому

      በትክክል 😍😘

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 роки тому +19

    ብልፅግና ከባለፈው ስተቱ መማር አለበት🇪🇹

    • @የህልሜንናፍቅ
      @የህልሜንናፍቅ 2 роки тому

      አብይ መቸም አይማርም ዶማየሆነሠውየነው

    • @johnmactavish4451
      @johnmactavish4451 2 роки тому

      Oh, he will never learn. He doesn't care about Amhara or Afar. He even said disarm FANO on a broad daylight while he was Woldia. I've proof of that. No denying about it. He and prosperity party are a one big disgraceful ingrates

    • @አዲስአለምአ
      @አዲስአለምአ 2 роки тому

      @@የህልሜንናፍቅ ቲሽ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +2

    ትክክል የኛጀግና ጀግና ሺልማቱ ህዝብ ነዉ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +15

    ድል ለኢትዮ ኤርትራ💚💛❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 2 роки тому

    ሰላም ፈታዎች እባክህ አተአቅርብልን
    እነሱምጎብዝናቸውግን እኛየለምድነው አተንነው
    ሰላምፍቅት ለእምዬ ኢትዮጵያይሁን

  • @mamilaalx6149
    @mamilaalx6149 2 роки тому

    ድምጽህ ናፍቆኝ ነበር።የለለ ይመቻል

  • @toybaendris2607
    @toybaendris2607 2 роки тому

    ፈታየ በርታልን

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን❤️💛💚

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 роки тому +13

    እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን በፈጣሪ ከቻልክ ሁሌም አንተ አቅርብልን

    • @sart635
      @sart635 2 роки тому +1

      ቅዱሳን

    • @sart635
      @sart635 2 роки тому

      ስሜት እልፍ

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 2 роки тому +2

    Ahamra nation and Ahamra region, Afar region all Ethiopian regions God brings peace ✌️ and unity.

  • @hewan676
    @hewan676 2 роки тому +1

    ድልለአማራህዝብ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +17

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለሐገሩ ሞቱ ነው
    ክብሩ
    ፌኖነት ይለምልምልን

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 2 роки тому

    ውድማችንእኳንበሰላምመጣህ ሁልጊዜም እተልቀቅ

  • @gfe3146
    @gfe3146 2 роки тому +1

    🇪🇷🇪🇹💪💪

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 2 роки тому

    💥💥💥Abett ye Ethiopia dehha enatochi lijochachin limagedu new egzio,egzio,egzio meharene😭😭😭

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому +4

    ጌታ ሆይ አሁንስ አትጨክንብን ድጋሜ ጦርነት💔💔💔 😭

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 роки тому +4

    ድልለአማራፍኖ ለአማራልዮሀይል ለሚንሻችንእንዴሁም ኢትዮዕያንብለው ለሚዋደቁትጀግኖች

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 2 роки тому +1

    በትክክል ፍኖየ የሴራ ሽልማት ፍኖ አንድ ሁን ፍኖ ሽልማት አይፈልግም የአማራ ህዝብ ሽልማቱነው

  • @esmailseid8872
    @esmailseid8872 2 роки тому

    አቦ አማራ አማራ አትበሉ ኢትዮጵያ በሉ

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 роки тому

    አዐራዩ አይዞህ እግዚአብሔር አለላችሁ

  • @ሂባነኝየጊራናዋ
    @ሂባነኝየጊራናዋ 2 роки тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @عبدوحبشي-ذ9و
    @عبدوحبشي-ذ9و 2 роки тому

    ሠላምያገርልጁች

  • @adunews1460
    @adunews1460 2 роки тому +5

    መከላከያ በዚህ ገባ መሳሪያ ይዞ ገባ ማለት ለጠላት መረጃ መስጠት ነው ቦታውን መግለፅ የለብህም ባልታወቀ ቦታ በሚል አስተካክል

    • @እኔምፍኖነኝአማራ
      @እኔምፍኖነኝአማራ 2 роки тому

      መከላከያ መርይው ለነሱ የምይሰራነው ስለዝህ ምንም አትሰብ ጁንታ ብሱ ሰርጎ ገብ አለው ያውም ጀነራል ነጋዴ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 роки тому

      አሜን🇪🇷🙏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wossene2
    @wossene2 2 роки тому

    Finally Africa is awake .

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 роки тому +1

    ፋታየ አተብቻ አቅርብልን በቅንነት🙏ሰላም ለሀገራችን

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 роки тому

    ሁሌም አንተ አቅርብ አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን ዳግም ጦርነት ለትግራይ ም ለአማራም አይጠቅም እልቂት እጅ

  • @alem9044
    @alem9044 2 роки тому

    Le Amhara hezeb shelematu ye Ethiopia selam neaw.

  • @demsanegusa2231
    @demsanegusa2231 2 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣክ ሰላም ለሃገራችን

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 2 роки тому

    👍👍👍👍👌💯

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 2 роки тому +5

    ጀመራችሁ ሚስጢር ሚድያ ላይ እያወጣችሁ ማስጣት የመከላከያ በአፋር የመግባቱ ጉዳይ እዚህላይ መነሳት ነበረበት እደዚህ እያላችሁ መገዱን ንገሮቸው

    • @እኔክርሥቲያንነኚ
      @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому

      እደዛ አደለም ምሥጥሩ ይግባሺ ፈታን የመሠለ ጋዜጠኛ አገሩን አደጋላይየሚጥል ይዘግባል ሄ ምንነካሺ

    • @እኔምፍኖነኝአማራ
      @እኔምፍኖነኝአማራ 2 роки тому

      ሚስጥር ልንገርሽ ብዙ ጀነራላት የጁውንታ አሽከር ናቸው ስለዝህ ሁሉንም ጁንታው ያውቀዋል

    • @WOLLOWECALETUBE
      @WOLLOWECALETUBE 2 роки тому

      @@እኔክርሥቲያንነኚ ይገባኛል የሁልዜ የምከታተለው ቢኖር እሱን ነው ግን መከላከያው ባፋር የዞረበት ምክንያት ትልቅ አላማ ስላለው ነው ጠላት ለነገሮች ሁሉ ጥንቃቄ እድያረግ ይህ ዜና ይጠቅማዋል ብቻ ፈጣሪ ለሚስኪኑ ማህበረሰብ ይርዳቸው የነሱ የጅል ፖለቲካ ባላለቀ ጊዜ

    • @እኔክርሥቲያንነኚ
      @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому

      @@WOLLOWECALETUBE አሁንሥ ሁሉም ቀርቶ ሠላም ይወርድልን ተሣቀቅን ፈራን እግዚአብሄርን በጣምነው የፈራሁት አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን አገሬን ጁቦቺ እያፈረሧትነው

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому

    መቸ ነው ግን ኢትዮጵያ ስላም ሁና ሳናስብ ውለን የምናድረው እፍፍፍ😭

  • @sarahlegrasse7483
    @sarahlegrasse7483 2 роки тому

    ሰላም ፈታ ድል ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለጥላቶቿ እረ እባኳችሁ ባለ ከዙራው የጠፋ እምታቁት ነገር ካለ ብት ነግሩን

  • @tofikreduwan7436
    @tofikreduwan7436 2 роки тому +3

    ፈኖ ሚልሸ የአፈር ጀግኖች የነተ ቲልቁ ሺልመ በረሰቹ ኢጁ ትሸለመለቹ ኢሱም ኢትዮ ሀገርችን ነፀ ስትሆ ነዉ ኢትዮ ነፀነቱዋን ከስከበረች ይህ ነዉ የነቴ ሽልማት ጀግኖች በርቱልኝ ድል ከነተ ይሁን

  • @ethiopialove7213
    @ethiopialove7213 2 роки тому

    ወደማችንአላህይጠብቅህ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 роки тому

    ሰላም ፈታዴል ሰላምህ እደሳርቅጠል ይብዛ ፈታ ሁሌም አተአቅርብልን እባክህ እባክህ

  • @sebletube3972
    @sebletube3972 2 роки тому

    ፋታ ፍትፍት

  • @ethiotube6104
    @ethiotube6104 2 роки тому

    የቀራራብ ዘይቤ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ቡዙ ግዜ እከታታልሀለዉ ምዛናዉ አይደለም ጠቀረ ምድያ እድኔር ከፈለክ ሁሌ ችግር ብቻ አታቅርብልን ግን ይቅርታ የኔ ሀሳብ ነዉ ሰላም ላሀገራችን

  • @millionyilma1973
    @millionyilma1973 2 роки тому +1

    ለምን አሁን ሆነ አማራው እባክህ ሁሉ ወደጅህ አትሁን ስትሰለጥን አሳምነው ፅጌን አሰብ :: ጠርጥር እባክህ

  • @sebletube3972
    @sebletube3972 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤💌

  • @دلوني-خ7ك
    @دلوني-خ7ك 2 роки тому

    ጦርነት በቃን በቃን በቃን ይበቃናል

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 роки тому

    ሽልማት ጥሩ ነው ያበረታታል ፡፡

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 роки тому

    የአላህበቃበለ ያረብ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @lieltabera7998
    @lieltabera7998 2 роки тому +13

    አማራ እና ኢ/ያ ፈጣሪ ይሁነን ዘድሮ የመጣብን በላ ማለቂያ የለውም

  • @ሀዩብንትሠኢድ
    @ሀዩብንትሠኢድ 2 роки тому

    አደኛ ነኝ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 2 роки тому +4

    ጌቾ አባትህ መለሰ ዜናዊ ነዉ ኤርትራን የሰጠዉ አሁን ግን ኤርትራና አማራ ጎረቤቶች ናቸዉ አንድ አገር አይደሉም

  • @leba22
    @leba22 2 роки тому

    Bravo general tefera

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 роки тому

    እባክህ መከላከያ በዝህገባ በዝህወጣ አትበል

  • @fourthmaninthefire
    @fourthmaninthefire 2 роки тому

    Please don’t disclose the army move. Please
    Please

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 2 роки тому

    ሶስታኛነኝ አላህ ከይሩን ያሰመን

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 2 роки тому +2

    ወታደራዊ ምስጢር እያወጣህ እኮ ነው እባክህ ቢያንስ ዝም በል!!!

  • @fawazagha2569
    @fawazagha2569 2 роки тому +1

    ደስ ይላል ዛሬ በኮመንትም በላይክም አንደኛ ነኝ 😂😂ደና አመሻቹ ወይ ምሳ ሳት ላይ እና ምሽት እስኪደርስ ትናፍቁኛላቹ ፈታዎች ❤no more war 🙅‍♂️🇻🇳🤝🇪🇹🇻🇳🤝🇪🇷

  • @صديقالنور-ر4ه
    @صديقالنور-ر4ه 2 роки тому

    ፖሎትከን፡ተዉ፡እዉነትን፡ብቻ፡አምጠልን

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 роки тому +2

    አቶ ነጉሱው በሸዋ የከፍልከውን ዋጋ እኔ ምስክር ነኝ አቶ ተፍራ ማሞ ለከፍለው ዋጋ መላው የአማራ ህዝብ ህያው ምስክር ነው ቧ ቧቧቧቧ አንት የኛ የማይጠፋው የማይለወጠው ህያው ጀግናቸን ሁሌም እናከብራችሗለን እንወዳችሗለን

  • @saburasabura2622
    @saburasabura2622 2 роки тому

    አደኛነኝ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 2 роки тому +2

    #የታሰሩ የአማራ መከላከያዎች ይፈቱልን!!!!#ለምን ታሰሩ #አብይ ፍታልን😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @ጦይባወሎ-መ3ቨ
      @ጦይባወሎ-መ3ቨ 2 роки тому

      ገድበልዘንድሮለምንባልከይዛራውጀግኔሽበልበየንምምንደርስነሩየጋላውመግሰትሴራአያበቃምእና

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому +2

    እዳው ሽልማት ምን አያድርግም ቅድሚያ የአማራ ሰላሙና ህልውናው ነው የሚፈልግ እጂ ሽልማት አይድለም እዴ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 2 роки тому +1

    የታባቱ መጀመሪያ ምን አቀዠቀዠው ጌታቸው እረዳ 🙄😢 ፍትህ ለድሃ ህዝቤ😮

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 2 роки тому +1

    ትልቁ ሽልማት የአማራ ህዝብ እረፍት ሲያገኝ ነዉ ትክክል !!

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 роки тому

    💚💛❤😭😭💔💔💔🇪🇹

  • @hayathabeshawit6640
    @hayathabeshawit6640 2 роки тому

    ሰላም ፈታ ይህንን ድምፅ በዛ በክፍ ጦርነት በወሎ ውድመት ሁሌ ሳልሰለች እሰማው ነበር አቀራቡ አይሰለችም እባክህን ሁሌ አትለየን ቤታችንም ነደደ ወንድሞቻችንንም አጣን በሰው ሀገር አብደን እየኖርን ነው

  • @okay456
    @okay456 2 роки тому

    አሁን ስለሽልማቱ ና ችግሩን ምታወራበት ግዜ ነው?????????

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +1

    ፈታዎች የመከላከያችንን እንቅስቃሴ ቀድማችሁ ሚዲያ ላይ ባትዘግቡ ጥሩ ነበር

  • @getuzemedie9451
    @getuzemedie9451 2 роки тому

    ወንድሜ መጀመሪያ ድል ለኢትዮጵያ ብለን እንጸልይ እንደው ነገር ማነፍነፍ የሀበሻ ነገር አይሁን የነዚህ አሜኬላ ዛፍ ከነስሩ ነቅለን ቦሀላ እንወቃቀስ የድሮ አባቶቻችን ለዚህ ያበቁንን ማን ሸለማቸው ?

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 2 роки тому

    እይይይለጂንታውእንዲይሆንብቻያረብ

  • @ትዝታትዝሲልትዝየሚልትዝይ

    የአማራና የአፋር ህዝብ እራሱን ቀብድ አስይዞ እየተዋጋ እየተዋደቀ ያለው ለናት አገሩ ለኢትዮጲያ ብሎጂ ለግደለሹ ብልፅግና ፓርቲ ብሎ አይደለም ይህንን ማንም ጠቅቆ ሊያውቀው ይገባል።

  • @tensaebirhan2904
    @tensaebirhan2904 2 роки тому

    Asamnew bayanekan zare amhara mn yiwutew neber

  • @miftahyimer4742
    @miftahyimer4742 2 роки тому

    ፈታ ደይ የሁልጊዜህ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን አንዳድ ጊዜ የመከላከያ ሚስጥር ቢጠበቅ ባይ ነኝ አሁን በአፍር መሳሪያ አስገባ እምትለው ለኢዬ አስበህ ወይስ ለወያኔ ማንም ጦርነትን አይፈልግም ነገር ግን ማን ለአገር ጠንቅ እንደሆነ የግደታ ፓለቲከኛ መሆን የለብንም አገራችንን ስላም ያምጣልን ህዝባችንን አሏህ ይጠብቅልን

  • @tamerutesfaye2748
    @tamerutesfaye2748 2 роки тому

    Abiya Ahamed Malate Marze naw

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому

    እጅግ ትክክል ሺልማቱ የወገኑ ነፃነት ነው ደግሞ የጀነራል ተፈራ ማሞ ሺልማት ህዝቡ ነው ግፈኞች ዘረኞች የዘር በሺታቸው እራሳቸውን በልቶቸው ማየቱም በቂ የጌታ ሺልማት ነው እናተም እሂን ባታወሩት ለሀገር ጠቃሚ ነው ሁሉም አይወራ ነውር ነው ለጠላት አትመች ወገኔ አንድነት ሃይል ነው

  • @etuyetawabchi4255
    @etuyetawabchi4255 2 роки тому +13

    ይገርማል ጌታቸው የሚባል ሠው እሡ ይጠላናል መልሦ ሥም ያጠፋል ልብ ይሥጣችሁ ትግሬዎች ማንም አይጠላም የናንተ ክፋት ነው ይሁሉ ሠው ያለቀው ካለፈው ሥተታችሁ ተማሩ

  • @bigmanbigman9328
    @bigmanbigman9328 2 роки тому

    ሽልማት ማለት ስራ ጨርሰናል ማለት ሳይሆን ለበለጠ ፍልማያ ወይም በወታደራዊ ቋንቃ ለበለጠ ግዳጂ መዘጋጃና ገድል ለመፈጸም ማነሳሻ ነው እሱንም በየሚዲያው እየወጣህ ከመዘላበድ ተቆጠብ በለው

  • @Hope-iy8ho
    @Hope-iy8ho 2 роки тому +1

    መከላከያ ከገባ ምን አስወራህ በአፋር ሊቀድ ምናመን እያልክ እንደናንተ አይነቱ ነው አንድም ሚያስወጋው ለብር ብላቹሁ

  • @teferimengistu3765
    @teferimengistu3765 2 роки тому

    የእውቅና ሽልማት አለ ሲባል የጥታ ሀይሉን ለመለያየት መሆኑን ቀድመን አውቀናል ብልጽግና የፋኖን ስም መጥራት ይፈራል

  • @marwamobile8644
    @marwamobile8644 2 роки тому

    ምን,አሥነገራቹ,,መከላከያ,መግባቱ

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 роки тому

    Wory shelmat layem enkan awootoo woraghea hager

  • @የሉሉእናትየመርሳዋ
    @የሉሉእናትየመርሳዋ 2 роки тому +4

    ዩቶበሮች ስለ መከላከያ አክባር አታውጡ እሚወራና እማይወራውን እወቁ ፈታዴሌ ሚስጥር እያወጣህነው ተቆጠብ ዲል ለመከላከያ ለፋኖ ለልዩሀይል በዲል ተመለሱልን

    • @MonaMohamed-dc3wh
      @MonaMohamed-dc3wh 2 роки тому +1

      እነሱ ለብራቸው ማይናገሩትአለ