የአወል እህት ሰርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @ameuyoutube9715
    @ameuyoutube9715 Рік тому +25

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የኛ ነገር አይስደት አንድም ወጣት የለም ያአሏህ በቃ በለን

    • @መዲና-ጸ2ዘ
      @መዲና-ጸ2ዘ Рік тому +1

      ሙሽራ ሲኖር ነው ወጣቶች የሚኖሩት ማማዬ እነዚህም መሰባሰባቸው ጥሩ ነው ሙሽራ የሌለው ሰርግ አይደምቅም 😢😂😂😂

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Рік тому +22

    ማሻ አላህ ቀሚሣችሁ ሢያምር መብሩክ ለሙሽሪት አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላት

  • @AsdAsd-mp1tc
    @AsdAsd-mp1tc Рік тому +5

    ወይኒ የስርግ ቤት ምግብ አማርኝ እርጉዝ ነኝ እፍፍፍ ማሻ አላህ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ

    አሠላም አለይኩም የአወል እህት ሥኡድ ያለችውናት የገባችው

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ

    ወጣቱ በስደት አልቆ እናቶች ዘፋኝም ጨፋሪም ሆኑ አይ ጊዜ😢😢

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Рік тому +3

    ማሻአላህ ዙዙየ የኔልእልት አላህ ያሳድጎሽ ኢዳየ ሳአድ ውድድድ ❤❤በስላም ውለጅ 🎉🎉🎉

  • @eimanlove
    @eimanlove Рік тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ኤልፍ መብሩክ ብለናል ሰረጌን አስታወሽኝ ❤❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሰአዳሆዶእየገፍነው የኔቆጁ አላህበሰላም ወልደሽለመሳምያብቃሽ

  • @leylatube134
    @leylatube134 Рік тому +2

    ማሻአላህ ሙሽ ሪት ያማረ የሰመረ ስርግ ያርግ ልሽ እኔም እለለ ሁበት ነበር ሰርጌ 😂

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Рік тому +4

    ማሻአላህ ቆይግንሰአዳ የባሏእህትሰርግሆኖ እሷ ቦርሳዋንይዛመቆም ምንይሉታል በኛጋ ነውርነው እንግዳ ተቀባይመሆንነበረብሽ ከአማትሽ ስሪነበርመሆንያለብሽ እንደግዳ መሆን

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Рік тому +1

    ማሻአላህ አምሮባቺዃል ቀሚሱ ተመቺቶኛል መግዛት እፈልጋለሁ አገር ስገባ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 Рік тому

    ማሸአለህ አልፍ መብሩክ የአዉል ኢሂት ሰአዳ አለህ በሰለም የልጂ እነት ያድሪጊሺ ኡሚ ዙዙ አነማሰጋነል አሚሮበቹሀል

  • @ARITi01
    @ARITi01 Рік тому +3

    እኛ ወሎየዎች እኮ ዉበቱን ፍቅሩን ሁሉን አሟክቶ ሰጥቶናል

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому +2

    ዙዙየ የኔ ማረ❤❤❤ የወሎ ቆጆወች አይለያችው❤❤❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ መልካም ጋብቻ በርቱልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому +2

    ደስ ሲል ማሻ አላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ስአድ እደኛ ሀገር አደለም ሳ ዳሱ የትነው እዛፍስር ብቻናችሁሳ

  • @ዜድዩትብ
    @ዜድዩትብ Рік тому +2

    አወ ወላሂ እኔ 3 ወር ሆነኝ አመመኝ ሥላቸው ዴከመኝ ሥል አረቢም ገና መቸ ሥንፍና ይሉኛል ምንም አይመሥላቸውም ሢናዱኝ

  • @ያዘመንያዘመን
    @ያዘመንያዘመን Рік тому +2

    የሀበሻው ቀሚስ ለርጉዝ ያምራል

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 Рік тому

    ማሻ አለህ ሰታምሩ ሰኣዲ አለህ በሰላም ይጋለግለሽ❤❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому

    ማአሻአላህ መብሩክ ለሰርጉ
    ልብሱም ይያምራል ያስምርላችሁ

  • @TaibaYusuf-d7y
    @TaibaYusuf-d7y Рік тому +3

    ግን ሙሽሮቹ የለሉበት ሰርግ ብዙም ደስ አይልም ዋናው ግን የነሱ ፍቅር ነው አላህ ፍቅራቼውን ያብዛላቼው

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Рік тому +2

    ኧረየትአሉ ሙሽሮቹ ባዷቸዉነዉሆየሚሉ 😅😅 እኛንምለዚህቀንያብቃንያለገባን የመዳምቅመሞችየ❤❤😢

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Рік тому +1

    እህታችን መልካም የትዳር ዘመን ያርግልሽ ግን ወጣት የሚቤል ዜሮ ምንምየለም ሁሉም የስዴት ሰለባነው ወይግዜ ሙሺሮቹቢኖሩና ወጣቱ ቢኖር ዲምቀቱ ደስይላል

  • @myyotubchnnel
    @myyotubchnnel Рік тому +7

    ሙሽራ ጥግረራ ላይ ህዝቤ ሰርግ ይበላል አይ ጊዜ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +1

    ምባሠልና ሐይቅ ዙሪያ አንድ አይነት ነዉ ጨዋታቺን

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v Рік тому +1

    ጓደኝነት ደስ ስትሉ❤️🥰ማሻ አላህ

  • @rufu3117
    @rufu3117 Рік тому

    ኢትዩ ገባሽ እዲ ማሻአሏህ ፍቅር ይላችሀል እንዲህ ነው

  • @tube2701
    @tube2701 26 днів тому

    ማሽአላህ ድስትላላችሁ አስቀናችሁኝ

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Рік тому

    የኔፍቅር ዙዙ እህቴነዉ የምመሰለዉ የኔቀጮ😍😍አላህ ያሳድገሸ

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w Місяць тому

    ማሺ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому

    መሻአላህ ስታምሩ ከነ አለባበሳችሁ

  • @Aነኝስደተኛዋተስፋያደከመ

    ማሻአላህ ትዳራቸው ያማረ የሰመረ ይሁንላቸው ይውለዱ ይክበዱ መብሩክ አልፍ መብሩክ😘😘😘😘

  • @AdhenRak-ec1df
    @AdhenRak-ec1df Рік тому

    ሳአድአምሮብሻልዝበያቸውበሰላምውለጅ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Рік тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @ahlammengesha8374
    @ahlammengesha8374 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z

    ሰአዲ አንችን ሳይ ማርገዝ አማረኝ😔 ግንኮ ገና አላገባሁም😂

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ

    ዙዙየ እድግ በይ ማሬ❤❤❤❤

  • @SheenaBh
    @SheenaBh Місяць тому

    Sharmuuxaa Yee Sharmuuxaa ijl

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Рік тому

    ዙዙ ማሬዋ የኔ ወሎዬዎች

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Рік тому

    መሸአላህ ሠፈሬን አየሁት በ6አመቴ ውቢቷ ጭሣ ናፍቃያለች 😢😢

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Рік тому

    የባህል ልብሱ ያምራል ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +3

    ማሻላህ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamaladam3191
    @kamaladam3191 4 місяці тому

    mash allah😘😘😘

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @Ggg-t1l
    @Ggg-t1l Рік тому

    ልጂሺንአሳዪኚ❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ

  • @toyiba-ur2ty
    @toyiba-ur2ty Рік тому

    አይኔነዉወይስየሰአዳቀሚስመስቀልአለዉ??

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому

    ወይኔ ሰአዳ ከሀላዋ ልጅ ያዘለች ነዉ ሚመስለዉ ለርጉዝ አይሆንም

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Рік тому

    የትነው የምታደርሱት

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ

    *_ሰላም እንኮደህናመጣቺሁ በርቱ ጥሩ ቆይታነበር ዉድ የሀገሬልጆቺ አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የሰዉን እድገት ፈላጊወቺ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኚ አበርታቱኚ ሀገር ላይ ለተቸገሩ ሰዎች የምረዳበት ቻናል ነው አድስ ጀማሬነኚ አድስ ጀማሬነኚ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን🙏❤_*

  • @aaass2298
    @aaass2298 Рік тому

    ከከከከከ አልከፍልም እሙ ዙዙ

  • @Ggg-t1l
    @Ggg-t1l Рік тому

    ማሽአላ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt Рік тому +1

    ውለዱክበዱ❤❤❤

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 Рік тому

    መሻአላህታምራላችሁ❤❤❤

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому

    ማሻአላህያለሙሺራሰርግአይይይይግዜ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +1

    ምን አይነት ጪፈራነዉ 😂መብሩክ❤❤❤

  • @ygrhcghh2642
    @ygrhcghh2642 Рік тому +2

    እሽ ሙሽሮች የትነችው ስደት

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Рік тому

      እርሜ፣ለሰደት፣እንኮሙሸሮቹ፣ወጣቱም፣የለ፣አላህ፣ይሰትር፣

  • @sadahesnsadahesan2308
    @sadahesnsadahesan2308 Рік тому

    አገሬናፈቀኝ እናተንሳይ❤

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ Рік тому +5

    ጉድ የማይሰማ የለም ሙሺሮቺ ከለሉ ምን ያረጋል ሰርግ በዚህ ኑሮ ዉድነት ወጭ ምን ያረግላቸሆል ነዉ እናተ ዘድ አልተወደደም ኑሮ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Рік тому +1

      😅😅😅

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 Рік тому

      ቤተስብ ለማስተዋወቅ ግድነው

    • @እሙአስማዩቶብ
      @እሙአስማዩቶብ Рік тому +1

      @@foziyamuhammed9001 ነዉ እና ግን በጣም ተጋነነ ብየነዉ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Рік тому

      ትውወወቅ ነበር የሚባለው በትንሹ ይህ ሰርግ ሆነጂ

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 Рік тому +1

      @@እሙአስማዩቶብ አወ ትንሽ ገነን አለ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому

    ለእርጉዟ ቆጆነው የእግርመገድ

  • @alahamdulilahforeeverythin78

    As wa wb Hedayyaa anchin silsyowushi das bilonyale alaha kabalashi gami basalmi yagananshi❤❤❤

  • @iosidhdhdhd7559
    @iosidhdhdhd7559 Рік тому

    ማሻአላህ ደስስትሉ

  • @Bini12437
    @Bini12437 Рік тому

    ማሻአላህ💙

  • @AdAs-pn3il
    @AdAs-pn3il Рік тому

    እኔምገናወሬ ድክምእያለኝነወ😢😢

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 Рік тому +1

    አራ ልብሳችሁ ከጀርባ መስቀል አለው

  • @Ggg-lx6eb
    @Ggg-lx6eb 5 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    እሸወይናየ ናፍቆኝ ነበር

  • @seidTube854
    @seidTube854 Рік тому

    ማሻአላ ደስ ይላል

  • @hawagirma8869
    @hawagirma8869 Рік тому

    ማሸአላደስትላላችሁ😊😊😊😊😊😊😊

  • @MadinaAnan
    @MadinaAnan 3 години тому

    ❤❤❤❤

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc Рік тому

    ዙዙ ሚሥትናባሉሥለሌለሥትአሣቅሺኝ ሥወዳቺሁ

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ Рік тому +1

    አይይይ እናት በዚህ ሰአት ብኖር

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому +2

    እሙ ዙዙ

  • @hanatilahun798
    @hanatilahun798 Рік тому

    Wetat yelem Edale chuche nachew❤❤

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Рік тому

    ማነው የጫናት😂😂😂😂

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Рік тому

    ታምራላችሁ ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GamarMom-ih6pj
    @GamarMom-ih6pj Рік тому

    ማሻአላህ እረ ተው ደምሩኝ

  • @Ggg-t1l
    @Ggg-t1l Рік тому

    ልጂሺንአሳዪኚ

  • @Sofya-lr1jq
    @Sofya-lr1jq 2 місяці тому

    ወላሂሰርግእደትእዳማረኝአይስደትስመለስኢሻአላሄበሰርግነውየማገባ

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j Рік тому

    ሚጣ አደገች ማሻአላህ

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Рік тому

    ሙሽሮቹ የት አሉ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому

    ወይኔሀሬሬሬሬሬሬአይስደት😢

  • @fadelaseid4121
    @fadelaseid4121 Рік тому

    ሟሸአለ❤

  • @KwKw-bt6od
    @KwKw-bt6od Рік тому +1

    ያወልሚሰት፣ምሁነሸነዉ፣ሺጥሸን፣እሰወፊት፣እምቴጀዉ፣በተለይ፣አማት፣በት፣አደዉ፣እደተከርፈፈሸ፣አይይ፣በሰላም፣ተገላገይጂ፣ሞልቃቃ፣ወይሰ፣ከርፈፈ፣አይለይም፣

    • @ሡሡቢትሙሀመድ
      @ሡሡቢትሙሀመድ Рік тому +1

      አሀንደሞ ምንአጠፋች አይሀበሻ

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Рік тому +2

      እዳይንቋት፣ብየነዉ፣ዉዶ፣አማት፣ፊት፣ቀልጠፈነዉ፣በነገራቺላይ፣የኩራይመሰላል፣ይሁን፣የኔጥፈት፣ለኔ፣አይታየኝምጂ፣ሰርግላይ፣የቤሰዉ፣ተሁኖ፣ቦርሳ፣አዝሎ፣መሸከርጨር፣ብቻ፣

    • @zainabmuhammadzainab1330
      @zainabmuhammadzainab1330 Рік тому +1

      ያርቢ እርጉዝ አይደለች እደ አየ ሀበሻ ምን ይሻለናል

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому

      የመጀመሬዋኮነው በዛለይ ደክሞታል

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር Рік тому +1

      አይ አሁን እግድህ ቡጭቅጭቅ ነውሚያደርጓት ሚስኪን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому

    አይ አቀራረፅ😂😂😂

  • @KhanKhan-jh6bk
    @KhanKhan-jh6bk Рік тому

    🥀🥀🥀🥀🥀🥀መሻአላ

  • @astechtube
    @astechtube Рік тому

    Welcome

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ

    አህሊን ዙዙ መሻአላህ ደስይላል በርቺ አትጥፊ መጣ መጣበይ ❤❤😊😊

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому +1

    ታለሙሽራሰርግ ምናይነትባህልመጣ😂

    • @FafiTubef
      @FafiTubef Рік тому

      😂😂😂ድሮ አባቴ ሲያገባ እናቴን አባቱ ነበር ያመጣት እሱ አልሄደም ግን አሁን ቀርቶል😅

    • @hdjfjrdhhrh8498
      @hdjfjrdhhrh8498 Рік тому

      አች እደት አወቅሽ

    • @FafiTubef
      @FafiTubef Рік тому

      @@hdjfjrdhhrh8498 አባቴ ነግሮኝ

    • @የመዳምቅመምቻናልነው
      @የመዳምቅመምቻናልነው Рік тому +1

      በኛ አገር እደህነው ማሪ እነሱ አርብ አገርሁነው እዛሰርጉ ይደገሳል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ​@@FafiTubefእኔም ሳገባ ጎደኛቹሚዜወቹነበሩየወሰዱኚ የምርአልሄድምአሁንብ ማታነበርየሄድኩትአይይይይ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому

    የኔዉዶቸቸቸቸ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 Рік тому

    ጠፍተሻል እሙ ዙዙ

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc Рік тому

    ልክእዴናተ መሆንእፈልጋለሁ

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Рік тому

    ሙሽራወችየትአሉ😁😁😁

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому

    አሠላማሊኩም፡ሠላምናችሁ፡

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Рік тому

    በርቱ

  • @MehubaAwelu
    @MehubaAwelu Рік тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ማሮቸ🎉🎉

  • @ABK_-ku7gl
    @ABK_-ku7gl Рік тому

    ❤😘😍

  • @አላህወ
    @አላህወ Рік тому

    ❤❤❤ሁለዬምስሪ❤❤❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому

    አይግዜ😂😂😂😂😂 ሙሽራ ሳይኖር ደግስ😂😂😂

    • @SaSa-mq6rp
      @SaSa-mq6rp Рік тому

      ትውውቅ ነው

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Рік тому

      @@SaSa-mq6rp 🤕🤕🤕ለትዉዉቅይሂ ሁሉድግስ