ልጄ አድጋ ትምህርት ልትመዘገብ ነው አልሀምዱሊላህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 507

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 місяці тому +104

    ወላሂ ሙሀመድ ያርከዉነገር ወላሂ ትክክል አይደም ወላሂ አሁንም ቆም ብለህ አስብ ተዉ ይችን የመሠለች ልጅ እደዚህ ታርጋለህ እርሱል ሰ አ ወ❤ የሉት አደራ ሴቶችን ብለዋል ዙዙዬ ጠክሪ ለከይር ነዉ ወላሂ ደሞ ላይክ አርጉ 100ሺ እናሥገባት

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +2

      መሀላው በጣም በዛ 😢

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 місяці тому +1

      በጣም😢😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      በምን እዳ ተፋቱ እኛ ምንም የምናውቀው ነጋር የላም ስለዛ ዝም ብላን አንፍራድ ወገን ጉድ እኮ ነው 😢​@@emuemran-zw9vj

    • @AfranaEthi
      @AfranaEthi Місяць тому

      s a w ❤❤

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 Місяць тому

      @@emuemran-zw9vj እኔ አሁን ሳነበዉ ሠሀላዉ በዝቷል እናዶኝ ነዉኮ

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn 2 місяці тому +133

    ይችንልጅ መቶሽ እናሥገባትበአላህ🙏🙏

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara 2 місяці тому

      ሽ እድርጉላት❤

    • @GfGf-b2k
      @GfGf-b2k 2 місяці тому +1

      እውነት እናስገባት ምን ችግር አለው ስደተኛ እህታችን ናች

    • @አሹሰላምያለዉ
      @አሹሰላምያለዉ 2 місяці тому

      እይ ወላ ጀግና እናት ነች

    • @GgDd-wv8zb
      @GgDd-wv8zb Місяць тому

      እሽ

    • @binthussen
      @binthussen Місяць тому

      መቶ ሲያንሳት ነው ሀቢበቲ አላህ ካላሰበችው ቦታ ያድርሳት ከፍ ትበል

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 2 місяці тому +70

    ጥንክር በይ እህትየ ሁሉም ለኸይር ነው ስንቱን ጥሩ ነገር ሳቅ ደስታም አይተሽዋል ሳኡድላይ ይቀየራል ያልተባለ ነገርም ተቀይሮ ዛሬ ይሄ ሁኗል ነገም ሌላ ቀን ነው ከጎንሽ ነን ውደ🥰

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому +1

      የምታዉቁ ብነግሩኝ ምን ተፈጥሮ ነዉ ከባልዋ ተፋቱ ሚባለዉ እዉነት ነዉ?

    • @بومحمد-ر3ص
      @بومحمد-ر3ص 2 місяці тому

      ​@@asqw6481አወን

    • @Zuzu-110
      @Zuzu-110 2 місяці тому

      አወ​@@asqw6481

    • @zadalbchew2231
      @zadalbchew2231 2 місяці тому

      Awo​@@asqw6481

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 місяці тому +1

      እሶም ተለያይተናልብላለች

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 місяці тому +42

    ማሻአላህ ኡሙ ዙዙየ እንኳን ደና መጣችሁልን ዙዙንም ቁራአንም አስገቢያት ከት/ት ጎን ለጎን ❤🎉

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 2 місяці тому

      አደስ አበባ ላይ የትምህርት ቤት ክፍያ ብቻ ጭንቅላት ያዞራል ባየሺው የቂረአቱም ክፍያ አለው እንዲህ በአንደየ ሁሉም ነገር አይመቻቺም በሷ ክንድ ብቻ እህቴ ሃሳብሺን እየተቃወምኩ አይደለም በጣም ደስ የሚል ነው ግን ኑሮ ዳገት መሆኑን ላስረዳሽ ነው እንጅ አፏን የኔ ዉድ 🌹

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ​@@SemiraSemiramohamedእዳዛ አትበይ ቁርኣን ግዴታ ነው 😢

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr Місяць тому

      Ayzachue lkayre nwe ehtocha❤

  • @Momi.87
    @Momi.87 2 місяці тому +6

    ላይክ አትርሡ ጋይሥ😢
    አብሽሪ ኡሙ ዙዙ አሏህ እሚወደውን ይፈትናል አችደሞ ጠካራነሽ ማሻአሏህ ልጅሽም አድጋለች
    ከዚህ ቡሀላ አታሥቸግርሽም አብሽሪ ጠከር በይ አብሽሪ በቲክቶክ እርዳታ ይደረጋል። ቢያግዙሽ ምናለ

  • @FelahMohammed
    @FelahMohammed 2 місяці тому +44

    ያጀማ የምፈራው ነገር እኔም ላይ ደረሰ ትዳሬ ኦልሞስት ፈርሶአል ሲግል ማምነት አልወድም ነበር ልጄ ሁለት አመቱ ነው በስደት ማንም ዘመድ በሌለበት ሁለት ቀን ቀረኝ ቤቴ ትቼ ሌላ ቤት ልገባነው ያረብ አንተ ከዘመድም ከምንም በላይ አንተን እመካሀለሁ የተሻለ ሂወት እዲገጥመኝ በድዋቹ እህቶቼ ዙዙ አላህ ካንቺም ከኔም ይሁን

    • @Fatimaali-z8u
      @Fatimaali-z8u 2 місяці тому +1

      አብሽር ውደ እኔም ፈርሶብኛል ያመኩት ሰው ልጀ ደህና ይሁንልኝ እጅ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 місяці тому

      አብሽሪእህት ባሁንስአት ትዳርአልበረክትብሎል

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 місяці тому +2

      ልጅሽንምአላህያሳድግልሽ

    • @FelahMohammed
      @FelahMohammed 2 місяці тому

      @@MariyamMaari አሚን ሞክሼ

    • @FelahMohammed
      @FelahMohammed 2 місяці тому

      @@Fatimaali-z8u አብሽሪ ጠክሮ ማሳየት ነው

  • @hayathassen-c3f
    @hayathassen-c3f Місяць тому +9

    አግዟት አላህ ኸይሩን ነገር ይስጥሺ የኔ ማር😢❤❤❤

  • @fatumayimaamSeid
    @fatumayimaamSeid 2 місяці тому +6

    አብሽሪ ኡሙ ዙዙዬ ሁሉም ነገር ለከይር ነው አላህ ለእኛ የተሻለውን ስመርጥ ካስመሳይ እባቦች ያርቀናል ወድቆ መነሳትን ልመጂ እህቴ ተሰብሮ መጠገንን ልመጂ ቡዙ ማረግ እምችይ ሴት ነሽ ጠካራ እናት ቆራጥ አላማ ያላት ሴት ሁኚ በለፉት ነገሮች መማር እንጂ መጠጠት አታብዚ ወደፊትሽ ቡዙ ጥሩ ነገሮች አሉ እግራችንን እሾህ ወጋን ብለን ነቅለን መራመዳችንን አናቆምም እንሄዳለን እንድትፀፀቺ ከሚረጉሽ ሰዎች እራቂ እሺ እህቴ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Місяць тому

    አይዞሺ በርቺ ማሻ አላህ ቆንጆ ልጂ አለችሺ አላህ ያሳድጋት ቁራአንም አሥገቢያት አንች እና ባልሺ ደሥ የሚል ፍቅር ነበራችሁ ያው በማሀል ልጂ ሥላላችሁ አንድ ቀን ትገናኛላችሁ አብሺሪ

  • @Asd-dy3lv
    @Asd-dy3lv 2 місяці тому +7

    አይዞን ማማየ በርች የምን መሰበር ነው ጀግናኮ ነሽ ምርጥ እናት ዙዙየንም አላህየዋ ያሳድግልሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @FerihaTeshome-u1q
    @FerihaTeshome-u1q Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ ብዙ ቦታ መድረሽ ትችያለሽ አላህ ያሰብሽውን ብትልቁ ይስጥሽ አብሽሪ ሀያቲ ለሱ ቀልብ ይስጠው❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ።ልጂሽንም አሏህ ያሳድግልሽ

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 2 місяці тому +12

    ፈተና ጥሩነው ወደፊት እፎይ ብለሽ የምትኖርበት ይሆናል ዙዙዬ ሸር ላክ እናርግ ኮመቶች🎉❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Місяць тому +9

    አባቷን እኮነው የምመሶለው መሰልህን መክዳትህ ታሳዝናለህ አባት ተብየው አሁንም ልብ ገዝተህ ወደልጅህ እና ሚስትህ ተመለስ

    • @Saada-k5j
      @Saada-k5j Місяць тому

      ማለት ከድትዋታል እንዴ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Місяць тому

      አዎ​@@Saada-k5j

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 місяці тому +1

    ዙዙዬ የኔ ልዩ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤ብትየ አይዞሽ ውዴ ጀግና ነሽ እጅ እዳሰጪ ❤❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ ሰለምቴዋ እህቴአላህ ከነልጅሽ ይጠብቅሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 місяці тому +3

    አላህ ያጠክርሽ እድህ ስር በይ አለባበስሽ ሲያምርብሽ እህት አለሜ ብዙ ስሜቶችን ችግሮችን ልታስተናግጅ ትችያለግ ግን በድንሽ ላይ እደዚሁ. ቀጥይ ,ዱኒያ ፈተና ነው ጥቅሉን አልጋ ባልጋ የለም

  • @Maziyteka
    @Maziyteka 2 місяці тому +7

    ማሻ አላህ ሚጣየ❤❤ አብሺሪ እህት የማያልፍ የለም ሶብር ብቻ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Maziyteka
      @Maziyteka 2 місяці тому

      @@Zehara9 አድርጌሻለሁ አድርጊኝ

  • @haleemahleema4755
    @haleemahleema4755 2 місяці тому +8

    አላህዬ የተሻለውን ነገር ይምረጥልሽ ባልሽም ላንች ጥሩ ከሆነ አላህ እንዲመልስልሽ ዱአ አደርግልሻለሁ የልብሽን መሻት አላህንይሙላልሽ 🎉😢አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Місяць тому +1

    አይዞሽ አብሽሪጠክሪ ልጅሽንምአላህያሣድግልሽ አማናይቺንቀሎየመሠለችልጅሽጠብቂበደንብ

  • @totomaruf-bf4ec
    @totomaruf-bf4ec Місяць тому +1

    ውድ እህቴ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ። አላህ ያግዝሽ እናበርታታት። እህታችንን እናሳድጋት

  • @TaibahTaibah-pz9gg
    @TaibahTaibah-pz9gg 2 місяці тому +1

    አይዞሺ እህቴ አላህ ካቺይሁን አትበድይ እጅ መበደል ግደለም ያልፋል ጠክሪ የኔዉድ እህት 👍👍

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 місяці тому +5

    ወላሂ ዙዙኮ በጣም ቆጅየ አደኛ ቆጅየ ነች ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግልሽ ከሰዉ አይን ይጠብቅልሽ ወላሂ ዙዙን ስወዳት የኔ ጣፋጪ ቅምምየ የኔ አሰል ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 місяці тому

      @@Zehara9 እረ ገና በፊት ተደምረሻል 😅😅

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому +1

    ዙዙዬ አላህ ያሳድግሽ የኔማር ❤❤❤ ኡሙ ዙዙ በርች እህታችን አይዞሽ ሁሉምለኸይሩ ነዉ ሀቢበቲ የኡነት ችግራችሁን ተመካከሩ እና ልጃችሁን ለማሳደግ ሞክሩ እህ እዴት ደስየሚል ፍቅርነበር ያላችሁ በናተመለያየት እዴኔየደነገጠአለ ግን😢😢😢

  • @YASMIN-x4n3h
    @YASMIN-x4n3h 2 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ ትልቅ ደረዳ አላህ ያድስሽ ሂድያዬ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አላህ ያጠቅርክ የኔ ጀግና እህት ❤❤❤❤

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 Місяць тому

    የኔ ቁንጅ ጠንካራ ሁኛ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽይ❤❤❤❤

  • @እማYouTube
    @እማYouTube 2 місяці тому +3

    አይዙሽ እህት አብሽሪ ጠክሪ በርች አላህ ያግዙሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ አችንም አላህ ያሽልሽ ያርብ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Місяць тому

    አይዞሽ አሙ ዙዙ ፈተናወች ያጠነክራሉ ችግሮች ሲያጋጥሙል Alhamdu lilah ማለት ነዉ ያለብን አላህ መሸከም ማንችለዉ ፈተና አይሰጠንም ካማረርን ይባስ ነገሮች ይብሳሉ አብሽሪ

  • @Gashik-z6v
    @Gashik-z6v 2 місяці тому +2

    ሓብበት እሞ ዙዙ አይዞሽ ሁሉም ለኸይር ነው❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 місяці тому +4

    ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ጅግና በርችልኝ እህቴዋ አይዞሽ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህቴ ደምሪኝ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 2 місяці тому +2

    የኔ ወርቅ ልጂሸን ሰወዳት ጥሎብኝ ቆንጆ ልጂ ሰወዲ

  • @Z.M-m5x
    @Z.M-m5x Місяць тому +1

    የዘይነብ እናት አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ

  • @SUSUJEMAL-ni8mj
    @SUSUJEMAL-ni8mj Місяць тому

    የኔውድ አብሽሪ በርች ጠንካራ ሁኝ❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 місяці тому +4

    ቆንጂት በርች ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ😊🎉❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በርች የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @FafiEbrahim-t2r
    @FafiEbrahim-t2r 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ማማየ በጭራሽ ምንም ነገር እንዳይበግርሽ ሁሉም ያልፋል ወደፊት ብቻ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 місяці тому +15

    የእኔ እናት ዙዙ ኡላህ ያሳድግሽ እሙ ዙዙ የእኔ ሙሉ ሴት አይዞሽ እህቴ ስሜትሽን እረዳሻለሁ የተሻለ ነገር አላህ ይወፍቅሽ ያርብ ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @ጊዜ-c5x
    @ጊዜ-c5x 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር እሚሻለውን ያምጣልሽ አይዞሽ በርች ምርጥ እናት እድግ ትበልልሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውድ እህቴ ደምሪኝ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому

      ❤❤❤❤ በጣምምርጥእናት የኔናት

  • @Neima-xf1dt
    @Neima-xf1dt Місяць тому +1

    የኔ ውድ አላህ ያጠክርሽ እማ ውዶችየ እናበረታታት ስደተኛ እህታችንን ❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому

    አላህ ልጅህን የሚያሳድግ ያሰብሽበት ቦታ ያድረስልሽ አንቺንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የተሻለውን ያውቃልና የተሻለውን ይምረጥልሽ እኛ ሳንሆን አላህ ነው የሚያውቀው ለኛ ይበጃን የሚለውን እና እሱ የሚበጅሽን ይምረጥልሽ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 2 місяці тому +12

    ውድ እህቴ በርቺ አይዞሽ ልጅሽንም አሏህ ያሳድግልሽ አቧቷ ወጯን መሸፈን ግደታ አለበት ይሸፍን እየወለዱ መጣል አደለም አይይየኛ ወንዶች

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 місяці тому +1

      አይእህት ከስትአዳድናቸው እማስቡት አዳዶች በፍቅር የወለድናቸውንአሁላይዙረውምአያዩ እህት በስ ልጆቻችንደህናይሁኑልን

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 2 місяці тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበርካቱሁ ማሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ ከዝህበላይ ምንም ሰላምያለው ደስታ የለንም ከልጆቻችን

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ዙዝ ግን ካንች ባላውቅም ሚጣን ጥለሺ አትዙሪ ወቅቱ ያሥፈራል አባት ልጁን ጎርቢት የተከራይልጅ እየዴፈሩ

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 2 місяці тому +2

    አላህ ያሰድግልሸያራብ አብሽር ነገ ሌላቀነዉ ሁሉም ያልፍል ከጉንሽነን ወለሂ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 2 місяці тому

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ልጅ ፀጋ ነው እኳን ለዝህ አደረሠኝ እሙ ዙዙየ ደሞ አትጥፊ ውደ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +7

    አይዞህ እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Місяць тому

    አብሽሪ በወጣትነታችን ሁላችንም በተለያየ ነገር እንፈተናል አላህ የወደደውን ነው የሚፈትነው ዱንያ ለሙስሊሞች መሸጋገርያ ሀገራችን ናት አላህ የተሻለነገር ይቀይርላችሁ

  • @hayouyoutube2886
    @hayouyoutube2886 2 місяці тому +2

    ልጅሽ ትምር ከጀመረች አብሽሪ ስራሽ ጠንከር ብለሽ ስሪ

  • @swdswx6661
    @swdswx6661 Місяць тому

    የኔ ማር አላህ ያሳድግልሺ❤❤

  • @salunas-t7x
    @salunas-t7x Місяць тому +2

    ያኔ ጀግና ጣክሪ ከአላህ በተች አለንሽ😥🌹🌹🌹🌹

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 місяці тому +3

    አብሽሪ ዱኒያ ጎደሉ ነች አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል እሙ ዙዙ የሙስሊም ሀገር ጀነት ነው አይዞሽ❤❤❤

  • @ዘሀራሠይድ
    @ዘሀራሠይድ Місяць тому

    አላህ ያሣድግልሽ ልጅሽን አይዞሽ ጠንክሪ ሚድያ ላይ ሥታወጫት ግን እየሀሠንሻት እህት የሠው አይን እንዳይገባባት

  • @RozaHabeshawit
    @RozaHabeshawit Місяць тому +1

    አይዞሽ በርች ጠንካራ ሁኒ ቢታዬ❤❤😢

  • @أمحكمه
    @أمحكمه 2 місяці тому

    አላህ ያሳድግልሽውዴ የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትል ልጅሽ ማሻአላህ

  • @አለውያ
    @አለውያ 2 місяці тому +2

    አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ይደራረባል ፈተና አይዞን፡ ይቱብስሪ፡ትልቅደረጃትደርሻለሽ❤

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 2 місяці тому +4

    የኔ ማር መሽአላህ አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Місяць тому

    አላህ ጥሩ ደረሻ ያድርስልሽ ውደ

  • @SemiraMuhamed-k7t
    @SemiraMuhamed-k7t Місяць тому +1

    በቅርቡ 100ሺ እናሥገባት. አይዞሽ በጣጠንካራሤትነሽ

  • @har5156
    @har5156 2 місяці тому +2

    አይዛሺ እሙ ዙዙ የማያልፍ ነገር የለም ጠክሪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት. ደምሪኝ

  • @idgshjxhzgha5289
    @idgshjxhzgha5289 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ያልፉል ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

    እሙ ዙዙየ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ጠክሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ጠክሪ❤❤

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ Місяць тому +1

    የኔውድ ፈተና ሁሌምአለ ግን አች ጠከርበይ እሸ ህመምሽ በኔሥላለፈ ይገባኛል አች ጠካራ ሁነሽ ወደፊት እሸ እናቴ የውወደውን ነው አላህ የሚፈትነው አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው እማያልፍየለም እኔ ያችን ህመም በሥደት ሁኜ አሣልፊዋለሁ ጠካራ ሁኛ ብቻ በርች ለማለት እወዳለሁ❤🎉 100kእሥገባት ዳይ

  • @Hliu-k4s
    @Hliu-k4s Місяць тому +1

    አይዞሽ እማ እኛ ይመዳም ቅምሞች አለንልሽ ከፍጣሪ በታች❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 місяці тому

    አህለንሂድያ &ዙዙየ ጣፋጯ አደገቺልንኮ ማሻአላህ 😍😍ገና ስትረገዝ ጀምሬ ነበረ ማውቃቹሁ አይጊዜው ሲሮጥ

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 2 місяці тому +3

    እሙዙዙ አላህ ይጠብቅሽ ዙዙዬ ልዕልቷ እድግበይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @YunusAsfaw
    @YunusAsfaw 2 місяці тому +1

    Mashallah tabarak Allah zuzuya edagi tamandagi tamari tamaramari college bateshe Allah yasadgeshe inshallah la merekatshe yadresan! ❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 місяці тому

    ማማየ በርች ከሠወች ጋር እየተገናኜሽ ሥሪ አንችም ይሻልሻል ከሠው ጋር ሥትቀላቀይ ዙዙ የኔ ጣፋጭ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ ለትምርት ዴረሰቺ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤ እሙ ዙዙ ኮሜት ካነበብሺ እህትዋ ለምን ሀይቅ አትኒም ነበር ቢያስ በ 1000 ብር ቤት ኪራይ አለ ሰዉዴቤቱ ነዉ ዉዴ እዛዉ እነሰአድ ጋር ትቀርቢ ነበር አይዞሺ አላህ ይገዝሺ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 місяці тому

    አይዞሽ ማማየ አላህ ያሳድግልሽ ❤🌹🌹🌹

  • @selwayoutube2607
    @selwayoutube2607 Місяць тому

    ❤❤❤❤ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 місяці тому

    ማሻአላህ ዙዙየ ቅመም ነገር እድግ በይ ❤

  • @ThevtssDhevj
    @ThevtssDhevj Місяць тому

    ❤❤❤❤ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግሽ ዙዙየ

  • @ewnetyoutube
    @ewnetyoutube 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ማር ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ ኡሙ ዙዙ በርች እህቴ

  • @zaynob-p6k
    @zaynob-p6k Місяць тому +1

    አይዞሽ ከምንም በላይ በልጂሽ አባት ምክንያት እስልምናን አግኚተሻል❤

  • @رحمهعبدلله-ر5ق
    @رحمهعبدلله-ر5ق 2 місяці тому

    አብሺሪይ ❤እህት ዙዙዉ ሁሉዉምነገራያልፈል እሻአላሀ❤ልጂሺንም አላህያሳድገልሺ

  • @فاطمه-ث1ج
    @فاطمه-ث1ج Місяць тому +1

    ሁላችንም ልባችን ተሰብረናል ወንዶች የስራቸዉን ይስጣቸዉ ጠንካራ ሁኒ❤

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 2 місяці тому +5

    የኔ ቆንጆ ስታምር አላህ ይውደድሽ
    ቤተሰብ 50k አስገቡኝ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ዙዙየ ስወዳት አላህ ያሳድጋት ቅልጥፍ ያለች ልጂ

  • @TeybaTeyba-hn2ki
    @TeybaTeyba-hn2ki Місяць тому

    አብሺሪ ❤❤❤❤አላህ ያሳዲግልሽ

  • @TemerG
    @TemerG 2 місяці тому +1

    አላህ ያሳድግልሽ የኔውድ አይዞሽ

  • @طيبهمحمد-ظ8ف
    @طيبهمحمد-ظ8ف 2 місяці тому

    አብሽሪ ዙዙ ጠንክሪእህት ያልፋል

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ Місяць тому

    አላህይሳድግልሺ አንምአላህጠካራያድርግሺ

  • @muhammadsaid690
    @muhammadsaid690 2 місяці тому +1

    AS wr wb masha allah sobi wa baredu miti jabadha muca kee jabesi atis jabadhu❤❤❤❤

  • @ፈስተቂምከማኡሚርት
    @ፈስተቂምከማኡሚርት 2 місяці тому +3

    ያእሙ ዙዙ አብሽሪ እናት ትልቅ ትምርት ቤት ናት ስለዚህ ለልጂሽ ትምርት ቤትሁኚ ቁርአን ቤት አስገቢያት ቁርአን ስትቀራ ኢስላምን ድንን ስታቅ ጥንካሬ ትሆንሻለች
    ድንቅ የኢስላም ፈርጦችን ያፈሩ እናቶች ናቸዉ

  • @Habesha-f4z
    @Habesha-f4z Місяць тому

    በርች እህታችን❤never give up 💪

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il 2 місяці тому +3

    የኔ ማር አጀቴን በላሽው ማልቀስ ፈልገሽ ተቆጣጠርሽዎ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ያረብ

  • @Amaai-qx2jl
    @Amaai-qx2jl 2 місяці тому

    አብሺር ሁሉም ለበጎነው አይዞሺ❤

  • @binitube7524
    @binitube7524 Місяць тому

    ማሸ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ዙዙአችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 місяці тому +10

    አይዞሽ ማሬ ጠከር በይ ሙሀመድ የምትባል ሰውዬ አላህን ፍራ ይችን የመሰለች ሚስት ሀገር ስገባ ጣልካት😢😢😢😢😢😭

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 2 місяці тому +1

      በኪሽ አንድ ዘማዱ አለች ማርዘዉ ነዉ ብለምነትም ምከሪዉ ብላትም ግን ተይዉ ሀገራችን ዘራኝነት ሚበል በሺታ ከልጣፈ በጣም ያስጣለል😢

    • @Fandshaፋንድሻ
      @Fandshaፋንድሻ 2 місяці тому

      @@susuUA-cam-2973 ሴት ሆና በሴት እህቷ ምቀኝነት ያአላህ እስቲ እኔ በዱአ ልገዝሽ አንቺ ለማስታረቅ ሞክሪ ማሬ 😭😭😭😭🤲

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 2 місяці тому

      @@Fandshaፋንድሻ ወለሂ ካበድ ነዉ በራሰችን ማይደርሰዉን ለሰዉ ስነስበዉ አስቢዉ እስቲ እኔ ኡሱራሱ ዘፈን አቁሞ ብቸ ወለሂ ወደቀልቡ ስማለስ ያሌላነዉ ደስ ያለኝ እኔ አያቀኝም አቀወለዉ ያልኩሽ ልጅ ደሞ ጎደኛዬናት ካቸልኩኝ ኡሱዋን አሻንፈለዉ ብቻ ያዉስጣቸዉ ግን አለህ ነዉ ምያቀዉ ሁቢ አስታሰሰብሽ ግን በጠም ደስብሎኛል አለህ ይጫማርባት ያዙዙን እናት ከሚልሽ ባለይ እዎደታለዉ እኔን በተቃኝም አቀታለዉ ልጅዋንም አለህ ያሰድግለት ያራቢ አለህ ይጫምራቸዉ እንግዲያዉስ ምን እንለላን

    • @Fandshaፋንድሻ
      @Fandshaፋንድሻ 2 місяці тому +1

      @@susuUA-cam-2973 የኔ መልካም አንቺም ደግ ሰው ስለሆሽ ነው እስቲ ሰበብብ አድርሰን ታርቀው ባየን ያረብ ወላሂ ልቤን ነካችው ልጅ ይዛ ብቻዋን

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 2 місяці тому +3

      @@Fandshaፋንድሻ እንሻአለህ እጅዋ ይያዘት በክሽ እኔ ራሱ ያዙዙ እናት ፊድዮ ስትለቅ እደተለያዩ ሰዉቅ ቶሎ ብዬ ነዉ ያጠያኩዋት ማማን አቀተኝ ብቻ እንሻ አለህ ይታራቀሉ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 2 місяці тому

    ወለአኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ በርች የኛ እንቁ እህት🙌🥰

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 місяці тому +3

    አላህ ያሳድግሽ ደግሞ እውነተኛ ናት🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 місяці тому

    አሠላሙአሊኩም ኡም ዙዙ ማሻአላህ ተናፍቃችሁነበር😂❤❤❤❤❤ማሻአላህ ዙዙየ❤❤❤

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 2 місяці тому

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ በመጀመሪያ አብሺሪ ሁሉን የሚያሙዋላና የሚያመቻች አላህ ብቻ ነው እሱ ስለሄደ እርዝቅ አይጠብሺም እሱ ስለመጣ አይጨምርልሺም ወላሂ ሁሉም በአላህ እጅ ነው ለዉስጥሽ እኔ እቺላለሁ ጀግና ነኝ አላህ ነው እንጂ ሰው አይደለም የኔ ኃይል ብለሺ ለዉስጥሽ ንገሪው እመኚኝ የኔ እህት ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋሺን በአላህ ብቻ አርጊ ሥራ ፍጠሪ ሰበቡን አድርሽ እንጅ አንድም የሚቀርብሽ የለም

  • @SADID3202
    @SADID3202 2 місяці тому

    ማሻአላህ መልካምየትምረትዘበንይሁንላት ጠክሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saada5858
    @saada5858 2 місяці тому +1

    እሙዙዙ እኮን ደህና መጣሽ😢😢❤❤❤ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +6

    አይዞሺ ጠካራ ሁኚ እናትነት ከባድ ነው ሠው ካልተፈተነ ጠካራ አይሆንም ጠክሪይ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому

    አይዞሸ ጠክሪ ማአሻ አላህ አላህ ያሳድግልሸ እናትነት ከባድነዉ🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ጀሚላየ ደምሪኝ

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 2 місяці тому

    ዙዙየ የኔ ማረ እድግ በይ አላህ ለቁምነገረ ያብቃሽ

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 2 місяці тому

    የኔዉድ ጣካራ ነሸአንች አይዞሸ አብሸሪ ❤❤

  • @Fateya-e5k
    @Fateya-e5k Місяць тому +1

    ወንድ ልጅ በጣም ጨክኗል ልበል የዘመኑ ወንድ ወላሂ ፈርቻቸው ልሞት ነው ገና ሳያቸው ደሜ ይፈላል

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x Місяць тому

      እኔም😢 ያስጠሉኛል